Ethiopia 🔴ማነው እርሱ

  Рет қаралды 22,906

Yilma Hailu

Yilma Hailu

Ай бұрын

የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

Пікірлер: 34
@girmalibimonge5101
@girmalibimonge5101 Ай бұрын
የምወድህና የማከብርህ ሊቀ መዘምራን ይልማየ ካንተ ተለይቸ የኖርኩባቸዉ ጊዚያት ቢቆጩኝም የጊዜ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና እንደስራየ ሳይሆን እንደቸርነቱ መልሶ ዛሬ መዝሙሮችህን በፍቅርና በተመስጦ እንዳደምጥ ረድቶኛል፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክ! ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!!!
@soultube07
@soultube07 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የግጥሙ ፅሁፍ ጎላ ጎላ መልካም ይመስለኛል። አመሰግናለሁ።
@AmakelechMekuria
@AmakelechMekuria 13 күн бұрын
Yefitretat amlak egziabher new esu . zimare melaikit yasemalin.
@Ye_Kidusan_Mahibere
@Ye_Kidusan_Mahibere Ай бұрын
ማነው እርሱ? 🙏🙏🙏
@user-vt5id8bd7g
@user-vt5id8bd7g Ай бұрын
ሁሌም የማዳምጠው መዝሙርህን ነው በጣም እራሴን ቀይሮታል በተልይ በተልይ ከንቱነኝ ሚለው ሁሌም ማታማታ እሰማዋለሁ በእንባም እታጠባለሁ ከንቱነኝ ከንቱነኝ ዋስትና ጠበቃ እግዛብሔር ካልሆነኝ እሱን ስሰማ አለም ከንቱ ሁና ትታየኛለች እና አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬመላዕክት ያሰማልን
@esmelalemmhretu4123
@esmelalemmhretu4123 Ай бұрын
" ስብራትህን የሚጠግነው ማን ነው እርሱ ታናሽነትህን የማይጸየፍ ማን ነው እርሱ የሚፈሩትን የሚያከብራቸው ማን ነው እርሱ እግዚአብሔር ስሙ የሁሉ አሌንታ " ሊቀ መዘምራን ጊዜ ስለማይሽረው ዝማሬዎችህ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።
@YosefMekonnen-bl2gz
@YosefMekonnen-bl2gz Ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚለውን ብዙ ግዜ ዘምሩልን ብዬ ነበር እባኮዎትን ከ ቻሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@OrthodoxyStPaul
@OrthodoxyStPaul Ай бұрын
በስጋ የተገለጠው የድንግል ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@MintesinotSolomon-xi2du
@MintesinotSolomon-xi2du Ай бұрын
atintin yemyalemelimewn zimare melaiktin ysemalin like mezemiran 😍😍😍😍😍
@abeldenbu
@abeldenbu Ай бұрын
❤እግዚአብሔር❤
@user-vt5id8bd7g
@user-vt5id8bd7g Ай бұрын
ክርስቶስ ነው እርሱ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@IgjevjgsuIgdhibduh
@IgjevjgsuIgdhibduh Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samit5271
@samit5271 Ай бұрын
❤❤❤
@adanewoldemariam3630
@adanewoldemariam3630 Ай бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም የምወደው መዝሙር ነው:: ሊቀ መዘምራን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ::
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም ጣዕመ ዝማሬ መላእክት ወዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን አባታችን ይልማ ኃይሉ 👏🌹🕊❤በዕድሜ በጤናና በጸጋ ይጠብቅልን ያቆይልን 🎚❤
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Ай бұрын
❣️❣️❣️
@MastewalYami
@MastewalYami Ай бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ❤❤❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@mahariti2721
@mahariti2721 Ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልንንንንን አሜን
@MuluAbay-uc7ni
@MuluAbay-uc7ni Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ነው
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r Ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲
@betlihembantihun2202
@betlihembantihun2202 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow Ай бұрын
Amen zemare maliketen yasmalen❤
@tabortekle990
@tabortekle990 Ай бұрын
እሱ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 💚💚💚💚 💛💛 💛💛 ❤️❤️❤️❤️
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@alamaaas6464
@alamaaas6464 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@tihitinnashgeda1052
@tihitinnashgeda1052 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SolomonVA
@SolomonVA Ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@abebawalemu4863
@abebawalemu4863 Ай бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን
@frewoynialemu1363
@frewoynialemu1363 Ай бұрын
Please bertemiosn yilkekuln cause eskahun yagegnehut bertemios mil mezmur be erso weym be mahtot tube yetelekeke adelem
@user-bp7zt2vh1s
@user-bp7zt2vh1s Ай бұрын
ጥዑም ዝማሬ ኣቦና❤
@marthachane9777
@marthachane9777 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 81 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 120 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
ድል አለ በስምህ በስምህ በዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ በ ቀበና
8:42
Megabe Haymanot / መጋቤ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
Рет қаралды 10 М.
🔴 ዝክረ ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ክፍል1
1:29:28
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 4,2 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 8 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 431 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 30 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 457 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 3,8 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 574 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1,9 МЛН