Ethiopia - የመከላከያው አዲስ ውሳኔ | የክልል ልዩ ሃይሎች እንዲዘምቱ ተወሰነ | ለኢትዮጵያ የደረሰው የምስራች | የተጋለጠው የህወሃት 9 ቢሊየን ዶላር

  Рет қаралды 154,842

Feta Daily News

Feta Daily News

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 210
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ፍትህ ለሰሜን ወሎ አማራዎች ፍትህለወለጋ አማራዎች
@tezulove9576
@tezulove9576 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የግፈኞችን የመጨረሻ ምፅራፍ አፋጥንልን 🙏🙏
@solomonberega644
@solomonberega644 Жыл бұрын
Amen
@user-kg6fo5kn8k
@user-kg6fo5kn8k Жыл бұрын
አሜንንንንን
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹 ድል ለጀግናው ስራዊታችን💪 ስላም ለኢትዮጵያ ህዝብ
@user-es9jw2lk7o
@user-es9jw2lk7o Жыл бұрын
ክብር ለጀግኞቻችን 💪💪💪💪💪
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
ዘላለማዊ ክብር ለጥምር ሀይል ጀግኖቻችን 💪💪💪
@thomasbehailu9
@thomasbehailu9 Жыл бұрын
Keteshen tebegy junta
@Mimipaulos
@Mimipaulos Жыл бұрын
ክብር ደማቸውን ለሚያፈሱልን እና አጥንታቸውን ለሚከሰክሱልን ጥምር ሀይሎች ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ 💚💛❤️
@melkamumengistu9098
@melkamumengistu9098 Жыл бұрын
Ethiopia is always win and great country in the world
@siloveoumi6447
@siloveoumi6447 Жыл бұрын
ድል ለእምዬ ለኢትዮጲያ እና ለህዝቦቿ ለወዳጆቿ ይሁን 🇪🇹🇪🇹👍
@linakebede5645
@linakebede5645 Жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ድል ለጥምር ሀይላችን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሽንፋለ ች 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👊💪💯%👍
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደሉት ህፃናት😭😭
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Жыл бұрын
ፈጣሪ የ🇪🇹ኢትዮጵያን🇪🇹 ትንሳኤ አቅርብልን 🙏🙏 እነዚን የሳጥናኤል ፈረሶች ከምድራችን አጥፋልን 🙏🙏 በአስጨናቂው ቦታ ያሉትን ወገኖቻችንን ጠብቅልን 🙏🙏 ለጠባቂዎቻችን ብርታትን ስጥል ከክፉ ጠብቅልን🙏🙏🙏 🙏🇪🇹ሰላም🇪🇹ፍቅር🇪🇹አንድነታችንን🇪🇹መልስልን🙏🙏🙏
@user-qw5zs3fz8r
@user-qw5zs3fz8r Жыл бұрын
ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤️🇪🇹
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Жыл бұрын
በራያያ ጥንቃቄ ያስፈልጋል መንግስት በአስቸኳይ ለራያያ ህዝቡ ይደረስላቸዉ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን🕊🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹 ሰላም ለህዝባችን🙏 ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@hadraabas8178
@hadraabas8178 Жыл бұрын
...👍ለውዲቷ እትዮጵያ👈🙏👍👉እንዲሁ ለሠው ሠላም ለሚመኙ ሠዎች👈🙏🙏🙏
@user-jq2zk6ut7x
@user-jq2zk6ut7x Жыл бұрын
አላህይድረስልን
@hussenmehammed3088
@hussenmehammed3088 Жыл бұрын
በዚህ በራያ ግንባር እያሰበ ያለው ነገር ጥንቃቄ ሊደረግበት ያስፈልጋል።
@tube8677
@tube8677 Жыл бұрын
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ለሚገደሉ ህፃናት ፍትህ ለራያቆቦ ድል ለጀግናው ጥምርሀይል ዛሬም ነገም ኢትዮጰያ ታሼንፍለች💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤
@dessiemullu5411
@dessiemullu5411 Жыл бұрын
💚💛❤ፈጣሪ ኢትዮጲያን አብዝቶ ይባርካት💚💚💛።
@bsttr8846
@bsttr8846 Жыл бұрын
Thank you brother it means a lot specially for people whom live outside Ethiopia you help us to find out what going on in Ethiopia . I personally My job requires me to interact with people so when they Ask me we’re you came from I am proud to say I am from Ethiopia I be able to talk what really going on if they start talking about the war in Ethiopia. Thank you so much you bring the news about the current situation much respect brother!
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
ወሳኝ ድል ለመከላከያ ሀይላችን ይሁን ፣ እነዚህ ሌቦች የብር ፣የዶላር ብቻ ሳይሆን የነብስም ጨካኝ ሌቦች ናቸው ።
@user-td8dy3rl1d
@user-td8dy3rl1d Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያና ህዝቦቿ 💚💛❤ ድል ለጥምር ጦር ሀይላችን💚💛❤ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ኢትዮጲያ ታሸንፋለች💚💛❤💪💪
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
ድል ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን
@tube-hj2dz
@tube-hj2dz Жыл бұрын
እባካችሁ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ድምፅ ሁኑን የጉምርክን ሚኒስተር ተቃወሙል ስንት አመት ለፍተን እቃችንን ይዘን እንግባ !
@user-fz2ib8xn1d
@user-fz2ib8xn1d Жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሀገሬን መርሳን አስጎበኛቺሁኝ ሰላም ለውቦ ሀገሬ
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
ዲል ለጥምርሀይላችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@x87u12
@x87u12 Жыл бұрын
ONE LOVE 🇪🇷🇪🇹✌
@godisloveme2390
@godisloveme2390 Жыл бұрын
I love you so much isu weddi afa
@hadraabas8178
@hadraabas8178 Жыл бұрын
#ድልና💪💪💪 እድል🙏🇪🇹ለጥምር ሐይሉና🇪🇹 ለጀግናው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለሐገር መከላከያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Жыл бұрын
አላህ ሆይ አነተ የኢትዮ ሰላም አምጣልን የግፈኞችን መጨረሻ አነተ አሳየን 🌹🙏🙏 ተኩረት ለራያያ ህዝብ
@kumawelobo9255
@kumawelobo9255 Жыл бұрын
ለጡረተኞችም ጥሪ ይደረግልን። ጦሩን ተከትለን የሀገራችንን ሰላምፐበጋራ እንጠብቃለን
@bentennyson3274
@bentennyson3274 Жыл бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏
@hayatestifanos1170
@hayatestifanos1170 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ እግዚአብሄር ሆይ ለኢትዮጵያ ሰላሙን አምጣልን
@mesfing1602
@mesfing1602 Жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
አቤት የኢትዮጵያ ግፍ ፅዋው ሞልቶ ሊፈስ ትንሽ ነው የቀረው አቤት የስንቱ ንፁሀን ደም ፈሰሰ በተለያየ ምክንያት ፈጣሪስ እንዴት ብሎ ነው ይቅር የሚለን እኛስ መች ይሆን ልባችን የሚሰበረው ወየውውውው
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 Жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣክልን ፈታችን አረ በቃ በለን ጌታ ሆይ ውይ እኔስ በጭንቀት ልሞት ነው ፈታን ሳዳምጥ ደግሞ ትንሽ እረጋጋለሁ ድል ለኢትዮጵያየ ድል ለጥምር ሰራዊታችን
@eashaeasha4861
@eashaeasha4861 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለራያ ቆቦ ህዝብ
@fatimahsid7376
@fatimahsid7376 Жыл бұрын
ድል፣💚💛❤️💪💪💪💯💯💯
@tsegaiyohannes4498
@tsegaiyohannes4498 Жыл бұрын
Thanks for information u give us
@Mkshowk
@Mkshowk Жыл бұрын
Thank you!
@user-jk9ix4hs9w
@user-jk9ix4hs9w Жыл бұрын
ያርብበቃይበለን ድል ለሀገራችን ድል ለጥምርጦራችን ድል ለሀገራችን
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 Жыл бұрын
ከፈታ ዴሊ ቢት ዉጪ ሌላ ዜና የማልሰማዉስ ነገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘❤️
@nomore3027
@nomore3027 Жыл бұрын
እኔም😀
@user-iz9qi4vg7g
@user-iz9qi4vg7g Жыл бұрын
መጀመሪያ ራያ ቆቦ ነፃ ሳይወጣ ነው እደ መቀሌ የሚገቡት?
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 Жыл бұрын
ስላም ለሀገሬ እነሱን ማጥፋትነው
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸 🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸 🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸 ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ✔
@dawitamsalu-asfaw7744
@dawitamsalu-asfaw7744 Жыл бұрын
Keep up your good work
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 Жыл бұрын
የህውሀት የመጨረሻው መጀመርያ አለንጋ ተጀመረ።ለጥልጥልኝ
@deselengabebe1851
@deselengabebe1851 Жыл бұрын
👍
@dawitamsalu-asfaw7744
@dawitamsalu-asfaw7744 Жыл бұрын
Keep up !
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ጦርነት በቃይበለን ሰላምለሀገራችን ያረብ
@kedjaahmed7949
@kedjaahmed7949 Жыл бұрын
ጉድ እኮነው አዱበአዱ እያመኸኙ ኢትዮጲያን አታተራምሡብን እባካቹህ ሰላም አውርዱ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
አይዞን አማራዬ በርቱልኝ ይህ ቀን ያልፋል
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ለቆቦ ህዝብ ፍትህ ለህዝቦቻችን የትግሬ ግሞች እያግሞችው ነው ፍትህ
@firewzure472
@firewzure472 Жыл бұрын
ኧረ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል አትላኩ እንዴ በአንድ ቀን ነው የሚማረኩ
@user-uv4te3lo8w
@user-uv4te3lo8w Жыл бұрын
ሰላምላገረችን
@tirusewfetene8982
@tirusewfetene8982 Жыл бұрын
እረድምፁይቀየርልን ወንድማችን
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
ፈታደሊ ን ና ምን አድስ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በርቱ
@tinsaetilahunabyo8615
@tinsaetilahunabyo8615 Жыл бұрын
Baritu
@mohammodibrahim8063
@mohammodibrahim8063 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-wm9qu4nc6m
@user-wm9qu4nc6m Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ያምጣ ያረብ
@sikosilo754
@sikosilo754 Жыл бұрын
አሚን
@halashebest1912
@halashebest1912 Жыл бұрын
መከላከያው ኣልቆ ነው ያሳዝናል
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Жыл бұрын
ትኩረት ለራያ👈😢😢😢😢
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
The poll, because, Justice served by the current government, it is the fruit for the poor Ethiopian people, due to the so called Justice, !!!!
@yonatandawit4855
@yonatandawit4855 Жыл бұрын
የዚ ሊጅ ድምፅ አሪፍ ነው ይሻላል ከዛኛናዉ
@ziyadamahbub691
@ziyadamahbub691 Жыл бұрын
ETHIOPIA 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያስፍንልን ያረብ
@komk244
@komk244 Жыл бұрын
አላህ ሀገርችን ስላም ያራግልን
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤🥰🖐
@guchaamattuu9211
@guchaamattuu9211 Жыл бұрын
Selam l hagerachin
@assefayeshambel9503
@assefayeshambel9503 Жыл бұрын
ለጦርነት አብዛኛውን ቁጥር አማራ እንዲይዝ ተደረገ ለበጀት ደግሞ አብዛኛውን ለኦሮሚያ አይ ቁማር
@photography6969
@photography6969 Жыл бұрын
Wedal dedeb tadeya man yiwagalih wend kehonki atwagam shenfela kimalam
@Magmatic23246
@Magmatic23246 Жыл бұрын
😂😂
@gjfy2963
@gjfy2963 Жыл бұрын
ሠላምለሀገራቺነያረብ
@zd820
@zd820 Жыл бұрын
ሰላም
@zamzamsaeed3228
@zamzamsaeed3228 Жыл бұрын
እምየ፡ሀገሪ፡ሰላም፡ያምጣልን፡
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647
@gkgkgfnfgxgdgjdhhdhd9647 Жыл бұрын
እባካችሁ ለሰሜን ወሎ ህዝብ ድምፅ ሁኑ በሌላው በኩል ያሰማራውን ጦር ለምን ወደራያ ቆቦ አይልም ህዝቡ አለቀ
@hussenmehammed3088
@hussenmehammed3088 Жыл бұрын
ድል ለመከላከያ እና ለመላው ጥምር ጦር ይሁን
@samuelsamuel-uw6ew
@samuelsamuel-uw6ew Жыл бұрын
Dedeb hizb agignitachu endezih litchawetubet aygebam. Meles bitelaw enquan endezih mewredachu yasazinal
@reflection9636
@reflection9636 Жыл бұрын
Masreja saynoreh makwashesh tegebi aydelem. Haq men endehone takalachu?
@nigetube6038
@nigetube6038 Жыл бұрын
ግልፅ እኮ ነው የወያኔ መጥፍያ ሲቃረብ የሁሉም ክልሎች ድል ነው ለማለት ነው። ፋኖ እና እና ልዩ ሀይል ከተዋደቀ በሃላ
@fetheyasuleyman5229
@fetheyasuleyman5229 Жыл бұрын
del le ethiopia💚💛❤
@user-px4zd7ey8c
@user-px4zd7ey8c Жыл бұрын
አላህ ሆይ የኢትዮጵያ ሰላም ነፍቅኝ
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q Жыл бұрын
አተ ቅማላም ትግሬ ጉድህ ፈላ ዘንድሮ አተ የከፋፈልካትን ኢትዮጲያ አላህ አንድ ኢትዮጲያ አድርጎ ህዝባችንን በፍቅር ያስተሳስርልን አንተንም አላህ ልቅምቅም ያርግልን ያረብ
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
በአማራ ክልል በሁሉም ከእያንዳንዱ ወረዳ ሶስት ሶስት ሺህ ሚሊሻና ፋኖ ወደ ጦር ግንባር እንድዘምት ታዟል በየ ወረዳው እየተዘጋጀ ነው ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትቅደም💪💪💪
@firewzure472
@firewzure472 Жыл бұрын
ፈታ ግን የተሻለ ዜና አቅራቢ ነበር ግን አሁን እየዋሸ መጣ
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
No more special force,better joine with defence force.
@hayathayat7349
@hayathayat7349 Жыл бұрын
ፍትህ ለወረቄ ፍትህ ለራያ ህዝብ እረ ድምፅ ሁኑ ፈታ
@muhammedmuhammed2848
@muhammedmuhammed2848 Жыл бұрын
አስተማሪ ቅጣት ማግኘት አለባት።
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 Жыл бұрын
ሰላምፈታየ
@seadatube8438
@seadatube8438 Жыл бұрын
ፉትህ ለራያ ህዝብ በግፉ ለሚገደለው ለሚዘረፈው ቅድሚያ ለሰው ነፉስ ንፁሀኖች እያለቁ ነው
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 Жыл бұрын
አብሽር ነፃ ይውጣል።
@meseetshe2274
@meseetshe2274 Жыл бұрын
ድል ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙆🙆💪💪💪💪
@thomasbehailu9
@thomasbehailu9 Жыл бұрын
Keteshen tebegy junta
@user-ji9om9jt5h
@user-ji9om9jt5h Жыл бұрын
ያክልሉ ኃይል በግድ ነው ዎይስ እንዴት ነው 🙆‍♀️
@mogesteshome9034
@mogesteshome9034 Жыл бұрын
Save the country first, all debts will be paid, I thank all organisations who showed up when needed. We shall do it again like GERD.
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
ፍትህ ለራያህዝብ
@thomasbehailu9
@thomasbehailu9 Жыл бұрын
Ketehen Tebeda
@abdosaad9933
@abdosaad9933 Жыл бұрын
@@thomasbehailu9 እየተበዳህ በምታውቀው ነው ብያ ሱዳኔ ስለሚበዳህ አንተን
@thomasbehailu9
@thomasbehailu9 Жыл бұрын
@@abdosaad9933 Yenateh Emes weste aren lera 💩💩💩💩💩
@abdosaad9933
@abdosaad9933 Жыл бұрын
@@thomasbehailu9 አፈር ብላ አንተ እምስ አፍ ካንተ ከሽንት ቤቱ ውሻ ይራብህ የጠጣህው ሊጥ ጥጋብ ነው ብያ የምትናገረውን እንዳታውቅ ያደረገህ የባል የመጋ ልይ ዘር አልባ ቅር
@thomasbehailu9
@thomasbehailu9 Жыл бұрын
@@abdosaad9933 Yeshermuta Lege Enateh Tebeda Junta 🖕🏼🖕🏼🖕🏼
@hayathetopia964
@hayathetopia964 Жыл бұрын
ፍትህበግፍለሚገደሉሚስኪኖች
@helengeberemedhin3893
@helengeberemedhin3893 Жыл бұрын
ቸር ወሬ አሰማን
@hailmariam8501
@hailmariam8501 Жыл бұрын
እንደ አንድ ግለሰብ የሌሎች ክልል ልዩ ሀይል የሚባለው ተሞክሮ የከሸፈ ነው። ለፕሮፖጋንዳ ከሆነ እንፈልገዋለን ። ነገር ግን የኢትዮጵያ መከለያ ሰራዊት አደለም ለኛ ይቅርና በአለም አቀፍ የህግ ማስከበር ተልኮውን በመወጣት አለም ምስክርነቱ የቸረው ነበር ዛሬ ዛሬ ግን አንድ ጉጅሌ የመደር ና የጫካ ሰወ በላ ሽፍቶችን መደምሰስ እዴት አቃተው? እናም ይልቁንም ከማራና ከአፋር ካሉት የፀጥታ አካላት ጋር እንደተጀመረው አጠናክሮ በመቀጠል ነው። ኢትዮጵያዊያን ያሸንፋሉ የታወቀ ነው።
@sdyy5416
@sdyy5416 Жыл бұрын
ፈታ ታኣማንነቱ ያጠራጥራል
@nuredinhusin4122
@nuredinhusin4122 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ ፈታወች በጉጉት ነው ምንጠብቃችሁ
@tekichowe
@tekichowe Жыл бұрын
መከላክያና ፋኖ ተጨርስዋል። የቀሩ የክልሉ ሽማግሌወች ብቻ ነዉ። ድል ለ ጅግኖች የትግራይ ህዝብ ፈጣሪ ይፈርዳል ለኣንድ ክልል 2ተ ኣገራት እና ድሮናት ይገርማል💊❤
@asfawamele2158
@asfawamele2158 Жыл бұрын
እባካችሁ ወታደራዊ መረጃ በዘፈቀደ አታሰራጩ
@mehadimehadi8795
@mehadimehadi8795 Жыл бұрын
ፈታ ዛሬ ምነው ጠፋህብን
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН