Ethiopia | የሐሞት ጠጠር (Gall stone) ምልክቶች እና መፍትሄዎች

  Рет қаралды 13,224

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

Жыл бұрын

የሐሞት ጠጠር በሐሞት ከረጢት ውስጥ የሚፈጠሩ የጠንካራ የሐሞት ክምችቶች ናቸው።
የሐሞት ጠጠር Cholelithiasis በመባል ይታወቃል።
የሐሞት ፈሳሽ በውስጡ ኮሌስትሮል, ቢሊሩቢን, ጨው እና lecithin ይይዛል።
እንደ ትንሽ የአሸዋ ቅንጣት ወይም እንደ ፒንግ ፖንግ ኳስ (4x4cm) ትልቅ ሊሆኑ ይችላሉ።
ትናንሽ ድንጋዮች የበለጠ ችግር ያመጣሉ።
#የሐሞትጠጠር #ሐሞት #ethiopia #drabraham
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ ‪@premiumeth‬

Пікірлер: 38
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የሃሞት ፈሳሽ አንደኛው ጥቅሙ የምግብ ስብን መፍጨት ነው። የሃሞት ቀዶ ህክምና ከተደረገ በኋላ ጮማ እና ስብ ያለው ምግብንም ለመፍጨት ሰውነታችን ይቸገራል። በዚህም የተነሳ የሆድ ህመም እና የሆድ መንፋት ያስከትላል። ስለዚህ መፍትሄዎቹ በቀን ትናንሽ ምግቦችን 6 ጊዜ መመገብ እና ከተቻለም ቅባት ያላቸውን ምግቦች መቀነስ ናቸው። ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ። Thank you.
@amanuel5687
@amanuel5687 Күн бұрын
ዶክተር አብርሀም በጣም እናመሰግናሀለን ስለ ሰጠህን ትምህር
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like እና ለወዳጅዎ Share ያድርጉ። Subscribe በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ! ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ። አመሰግናለሁ።
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 3 ай бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ከእንብርቴ እና ደረቴ መካከል ምግብ ስበላ ቁጭ ነዉ ሚለዉ አይፈጭም የእብጠት ምልክትም አለዉ ግን የህመም ስሜት የለዉም ምግብ ካልበላሁ ደግሞ ወይም ምግብ ስቀንስ ምቾት ይሰማኛል ኮሜንቴን ካየኸዉ በፈጠረህ መልስልኝ😢ስጋ ነገር ዶሮ ከበላሁ መፍጨት አይችልም
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 4 ай бұрын
ተባረክልኝ
@AhmedSeid-bu5fm
@AhmedSeid-bu5fm Ай бұрын
Thanks dr
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ዶ/ር አብራሃም ለመጀመሪያ ጊዜ አዳማጥኩ እንካን እውቀትንህን አካፈልከን ወንድም አለም በርታ ❤❤❤
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።
@SurprisedCroquet-uu3sh
@SurprisedCroquet-uu3sh 2 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት አመሸክ ኢናርዲ ይባላሉና በጣም እያመመኝ ነውና ድትረዳኝ ትችላለህ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ቤቲቼ የተመርመር ያለውና እንግዲ መዳኒት ነበረ የሰጡኝ እና የመድኃኒት ምንም እየጠቀመኝ አይደለም
@user-sy5wf7tt3r
@user-sy5wf7tt3r 6 ай бұрын
thank You More
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።
@hayu2435
@hayu2435 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።
@fafibelay8813
@fafibelay8813 7 ай бұрын
Adrasha
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇 @Dr_AbrahamK
@chernettsegayeworrassa8945
@chernettsegayeworrassa8945 Жыл бұрын
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።
@fafibelay8813
@fafibelay8813 7 ай бұрын
Teru hospital yet new
@trekiy-tw2uy
@trekiy-tw2uy 6 ай бұрын
እኔ በጣም ከጡቴ ስር ያመኛል በቀኝ ትካሻን ህመም ይሰማኛል ራሴን ያመኛል ሰዉነቴ ሁሉ ደገት ሙቀት ይጨምራል ብርድ ብርድ ይለኛል የምግብ ፍላጎቴ ቀነሰ እድሜየ29ነዉ ወላ በጣም ነዉ የፈራሁት በሰዉ አዳልሞት😢
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 Жыл бұрын
ዶክተር ከጀርባዬ ላይ ከ5 ወር በፊት እበጥ ወቶብኝ እበጡ እያደገ መጣ ከዛ ፋርማሲ ሄድኩ ስብ ነው አሉኝ ክኒን እና እበጡን ኢሚታሽ ክሪም ነገር ሰጡኝ ሁሉንም ተጠቀምኩ መፍትሄ የለም ለፈጣሪ እሆንሀለሁ መፍትሄ ከላህ ንገረኝ
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። በጣም ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላል። የበሽታው አይነቱን ለመለየት በቆዳ ሃኪም ወይም በቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት መታየት ይኖርቦታል።
@user-ql3nf1fh5x
@user-ql3nf1fh5x 6 ай бұрын
ዶክር በሰጠኸን መረጃ እናመሠግናለን በናትህ መልሥልኝ እኔ ግሳት አና ነጭ ምራቅ መብዛት ነው የረበሸኝ ሀኪምም ሂጀ ነበረ መፍትሄ የለውም እና የምን ምርመራ ባደርግ ይሻላል
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@HappyFishWaffle-xw7ij
@HappyFishWaffle-xw7ij 25 күн бұрын
የሀሞት ጠጠር ከነከረጢቱ ከወጣ በኋላ ድጋሚ ይይዛል እንደ ዶ/ር
@premiumeth
@premiumeth 24 күн бұрын
የሃሞት ከረጢት በኦፕራሲዎን ከወጣ በኋላ በቀጥታ ወደ ትንሹ አንጀት; የሃሞት ፈሳሽ እንዲፈስ ይደረጋል። እና በዘላቂነት በምግብ ውስጥ የሚገኘው ስብ እንዲፈጭ ያደርጋል።
@besaasder7707
@besaasder7707 Жыл бұрын
Galatomi Dr ❤❤❤❤
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።
@Fifuf-hg3vv
@Fifuf-hg3vv 3 ай бұрын
ዶክትር እኔ ሁለት ግዜ አስወጣሁ አሁንም እያመመኝ ነው ምን ላድርግ ያለሁት አሁ ሥደት ላይ ነኝ
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@fentatsehay7765
@fentatsehay7765 Жыл бұрын
.እኔምአሰቃይቶኝነበር ግንካስወጠዉትበሆላሆዴንይነፍኛልዶክተር
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። የሃሞት ፈሳሽ አንደኛው ጥቅሙ የምግብ ስብን መፍጨት ነው። የሃሞት ቀዶ ህክምና ከተደረገ በኋላ ጮማ እና ስብ ያለው ምግብንም ለመፍጨት ሰውነታችን ይቸገራል። በዚህም የተነሳ የሆድ ህመም እና የሆድ መንፋት ያስከትላል። ስለዚህ መፍትሄዎቹ በቀን ትናንሽ ምግቦችን 6 ጊዜ መመገብ እና ከተቻለም ቅባት ያላቸውን ምግቦች መቀነስ ናቸው። ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ። Thank you.
@user-hx5kw2un8m
@user-hx5kw2un8m 5 ай бұрын
ዶክተር ሰላምነህ እኔ አሞት ጠጠር አለብኝ እንዳላሶጣው ጎይተር አለብኝ እሱን ካላወጣ አይቻልም አሉኝ የድብላል ቅጠልና ገብስ አፍልተሺ ጠጪ ብለውኝ ነበር ብጠጣ ችግር አለው
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
ዶኮተሮች ነው ጠጪ ያሉሽ?
@user-hx5kw2un8m
@user-hx5kw2un8m 5 ай бұрын
አይደለም ዶክቸር ቲክቶክ ላይ ተወዳጅ ባልትና የሚለውን አይቼ ነው
@danielhabtamu9110
@danielhabtamu9110 8 ай бұрын
ሰላምየአሞትጠጠርተሰርቼነበረአሞቱንሙሉለሙሉተቆርጣልተብይነበረአሁንአሞኞተአየወአሁንምጠጠርአለተባልኩአንድነዉጠጠሩአሞቱከተቆረጠዉበላይነዉችግርየለዉምአሉኞየሚአሞሞነገርከአለዳክተር
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@astertakluu
@astertakluu 6 ай бұрын
Galtomii
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 77 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 14 МЛН
የሀሞት ጠጠር
5:12
Fana Television
Рет қаралды 23 М.
የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች
10:35
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 122 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 77 МЛН