የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች

  Рет қаралды 122,926

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

4 жыл бұрын

የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 307
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 3 жыл бұрын
ዛሬ የ9 ወር post ነው ያየሁትና ያዳመጥኩት ቢሆንም ጥሩ ትምህርት አግኝቸበታልሁ. ቸግዋራየን ስላመመኝ ነው youtub አስኪ መፍትሄ ነገር ካለ ብዬ የገባሁት እኔ በመድሃኒት ነው የተነሳብኝ dr ባዘዘልኝ painkiller እና ቁስል ቸጕዋራዬ እንደገና ለጨግዋራው Esomeprazole tab 40mg ታዞልኝ ለ 7ቀን 3ቀን ውጫልሁ ግን ቁስለቱና መንፋቱ አለ እና መቼ ነው ሚድነው እንግዲህ?
@saraslam6564
@saraslam6564 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እየተሰቃየሁበት ያለወን የነገራችሁን
@destadegu5257
@destadegu5257 2 жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ ህመሜን ገራ ጻችሁት :: አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሰትሁ ወዶቼ :: . ያላችሁትን መፍትሄ ሞክሬ ውጤቱን እነግርራችኋለሁ :: ተብረኩ
@sefintube468
@sefintube468 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቱ
@kadraread6559
@kadraread6559 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ደክተር
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
it is very nice and thank you
@hirphabatu-wz6kq
@hirphabatu-wz6kq 10 ай бұрын
Thank so much for your contribution!!!
@alemtsehaymebratu8587
@alemtsehaymebratu8587 Жыл бұрын
ተባረኩ የጨነቀኝን ነገር ስለነገራቹን
@user-en5ih3bs8o
@user-en5ih3bs8o 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@user-vw7rm2dp6y
@user-vw7rm2dp6y 3 жыл бұрын
በጣም እኔመሰግናለን
@sebilayemariyamliji8132
@sebilayemariyamliji8132 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@elroemelaku4901
@elroemelaku4901 3 жыл бұрын
Thank you for sharing us 🙏
@salamsalam9761
@salamsalam9761 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️እኔ በጣም ነው የምያመኝ ያቀትላኝ
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 4 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your knowledge Dr. 🙏❤❤❤❤
@maverickimmanuel9765
@maverickimmanuel9765 3 жыл бұрын
I know Im randomly asking but does anybody know of a way to get back into an Instagram account..? I stupidly forgot the password. I appreciate any tips you can give me!
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተሮች ተባረኩ ደጋግሞ ደጋግሞ ጥበብን ያብዛላችዉ ጌታ እየሱስ የኔ ዉቦች።
@demrewtamrat6938
@demrewtamrat6938 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጣችሁ::
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 2 жыл бұрын
Thanks nice tip ያገረ ልጀ
@getachewhailu4214
@getachewhailu4214 2 жыл бұрын
Thank you a lot!
@yesufDegu-ej5yr
@yesufDegu-ej5yr 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@TrufatLakew
@TrufatLakew 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@yonasmelakumelaku9767
@yonasmelakumelaku9767 3 жыл бұрын
Good Job bertu Docs'
@sadyasadya7461
@sadyasadya7461 4 жыл бұрын
Enamesegenalen docteroch
@user-on2bf5ul2j
@user-on2bf5ul2j 5 ай бұрын
ጎበዞች እርጋታችሁ መከባበራችሁ ደስ ይላል ❤
@seadaabate5767
@seadaabate5767 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Tube-gn4du
@Tube-gn4du 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ህመም እየተሰቃየሁ ነው እህህህ
@douniaelmesrari7518
@douniaelmesrari7518 4 жыл бұрын
Thank you
@aslfezwdue2465
@aslfezwdue2465 18 күн бұрын
እናመሰግናለን D/r
@najatnaser737
@najatnaser737 2 жыл бұрын
Betam thanks lemisetun mereja
@user-ll3nw4pi4x
@user-ll3nw4pi4x 4 жыл бұрын
Tebareku endewm semonun yegnal tkikl cheguara mehonun ahun teredahu
@melesettesfaye2249
@melesettesfaye2249 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡፡
@user-lt6dp4wj1i
@user-lt6dp4wj1i 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@miruethio3059
@miruethio3059 3 жыл бұрын
Thank you for the information
@liyabirilie9780
@liyabirilie9780 3 жыл бұрын
Atenefasfes lay cheger yasaya?
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
#Thank you #very much👍
@user-ke6vs4tf7k
@user-ke6vs4tf7k 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ ዶክተሮቻችን እኔስ ተቸግሪያለው የሚይስማማኝም ምግብ የለ🙏
@iloveyoubaba1322
@iloveyoubaba1322 4 жыл бұрын
Enamesegnalen Enega hulum Alu Esti Emokralehu
@nubekan3951
@nubekan3951 2 жыл бұрын
Thank you.danelaye.
@mollabiyadgie1801
@mollabiyadgie1801 2 жыл бұрын
thanks more
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 жыл бұрын
እናመሰግናለኝ ውድ ዶክተሮችችችች ኑሩልንንንን
@user-of2yz3wr7l
@user-of2yz3wr7l 4 жыл бұрын
እናመሰግናልዶክቸርየ
@FirewGetaneh
@FirewGetaneh 5 ай бұрын
Thank you❤
@eyadethiopia
@eyadethiopia 10 ай бұрын
Thanks sisters 💓
@aklilubrhanemehari1010
@aklilubrhanemehari1010 2 жыл бұрын
Thanks 😊
@tttmmm9694
@tttmmm9694 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የምፈልገው ማብራሪያ ነበር
@mashraphpk5078
@mashraphpk5078 3 жыл бұрын
እሺ እህቶቼ በጣም ጥሩ ምክርነዉ የኔጨጎራየ ተልጦልብለዉኛል ያለሁት ስደትነዉ የምጠቀመዉ አብሺ የተፈጨ ነጪሩዝ ተልባ ተጀመረኝ ስዲስት ወሬ ምንዪሻለኛል ሀኪም ታዪቻለሁ
@ziyadaziyada9642
@ziyadaziyada9642 3 жыл бұрын
@@mashraphpk5078 አብሹ ጠቀመሽ ማሬ እህቴ ተልጦወል ተበለሽ እስኪ ምን ምነው የትጠቂሚው ንገሪኝ እበክሽ
@user-dm6wd2om1v
@user-dm6wd2om1v 3 жыл бұрын
እነመሠግነለን
@lelisebefikadu3394
@lelisebefikadu3394 3 жыл бұрын
thanks doctors
@user-ox2jf4rr5y
@user-ox2jf4rr5y 4 жыл бұрын
እኔ ቡና አወዳለሑኝ ግን አያመኝም ስናደደ የሚሠማኝ ከጡጤ ስርና እልቤ አካባቢ ነው ልክ እንደውጋት ነው ስሜቱ ሑለተኛ ትሲል ሕመም አለብኝ አሞክሣሢሊን የምጠቀመው ግን ማዳም ካሊትም ከሷ ወስጄ እውጣለሁኝ ችግር አለው ማለት ነው???
@muasahmed486
@muasahmed486 4 жыл бұрын
Yegna dektor enamesegenalen
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ ከፈጣሪ በታች እናተናችሁ ዋስትናችን
@tamerattasew4327
@tamerattasew4327 3 жыл бұрын
thankyou
@waltonsameera7623
@waltonsameera7623 4 жыл бұрын
በጣም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶብኛል ይማርሽ በሉኝ
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 3 жыл бұрын
Ayzosh egzer yemaresh
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 ай бұрын
እመቤቴ ጨረስትማራሺ ፈጥሪ ጨረስ ይማራሺ
@RahmatRa-yy7sh
@RahmatRa-yy7sh 3 ай бұрын
አላህይያድንሽ
@nebiyatasmamaw
@nebiyatasmamaw 3 ай бұрын
እመቤቴ ትማርሽ
@user-dd6bh7qc5c
@user-dd6bh7qc5c 3 ай бұрын
አግዛቤሄር ይማር
@tedytube6923
@tedytube6923 4 жыл бұрын
thanks..bestochi eski andi teyake litayikachewu....malet ye amernga ateraru ...segaሴጋ tekem ena gudatun negarun.....baxam asfalagi nageri....enam bazihi yeteyaz sawu endat erasun madan yechelal????????
@addisusewalem
@addisusewalem Жыл бұрын
waw betam des yilal
@dawitbereket3384
@dawitbereket3384 4 жыл бұрын
ለ ጨጓራ ባክቴሪያ ፈዋሽ ናቸው የተባሉት 3ቱ መድሀኒቶች እነዚ ናቸው ወይስ ሌሎች ? amoxicillin,clarithromycin,omeprazole
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 4 жыл бұрын
Enema yale medhanit alnorm
@wubishetyohannes1950
@wubishetyohannes1950 3 жыл бұрын
Dr. Enamaseginalen Sorry. Basewunetachen kifl chogare bakegn bakul newo woynis bagira newo migegnaw? Ba gira silalshign newo
@fantumeles1768
@fantumeles1768 3 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ። በርቱ
@zebibshashenequuyyy9695
@zebibshashenequuyyy9695 3 жыл бұрын
ሠላም ዶክተሮች በጣም እናመሠግናለን ቡናና ሻሂሰ ችግር ያመጣል ለጨጓራ እባካችሁ?
@ansaransar8127
@ansaransar8127 Жыл бұрын
እነመሰግነለን
@teshomemoges8682
@teshomemoges8682 2 жыл бұрын
Dr. I love you
@Ahmed-jj1se
@Ahmed-jj1se 3 жыл бұрын
አላህ የበርታችሁ እህቶቸ
@deraw1125
@deraw1125 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ተልባውን እንዴት እንደሆነ የሚውስደው ብትነግሩኝ?
@etnascell519
@etnascell519 4 жыл бұрын
Enamasaginalyn
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 4 жыл бұрын
Bartuuu ye hager konjowochi 👍👍👍👍
@makedah9497
@makedah9497 2 жыл бұрын
After a stool test take the recommended antibiotic for H. Pylori, the main problem is uncontrollable gas (fes)
@Danawitsolomonbekele8387
@Danawitsolomonbekele8387 Ай бұрын
ወይን መብላት ጥሩ ነው
@melatbirhanu6630
@melatbirhanu6630 Жыл бұрын
Is there an injunction medication for these type of Gastric pain ?
@newaymekonnen1211
@newaymekonnen1211 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን በቂ ግንዛቤ አግኝተናል
@user-nl1pn3tl1i
@user-nl1pn3tl1i 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማታ ልቤን እያልኩኝ ስጮህ ነበር ያደርኩት ተባረኩልኝ ግን እንዴት መከላከል ይቻላል ጅንጅብል ጠጥቼ ነው የታመምኩት ይህው ዛሬ ደሞ ተባብሶዋል ሀኪንቤት እንዳልሄድ መዳም ከቤት አትወጣም ኮሮና ፈርታ ወርቅዬ ነኝ ከኩዌት በምን እንደምከላከል አስረዱኝ
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
ዝንጅብል ለጨጓራ አይመከርም። ሆስፒታል መሄድ በማዳም ከተከለከልሽ; ተልባ ቤትሽ ካለ ጠጪ በጣም ያስታግሳል። ወተትም መጠቀም ትችያለሽ። ከዶክተር እየሩሳሌም
@najatnajat4551
@najatnajat4551 4 жыл бұрын
Enamsgenalne
@user-ft2by7zj3g
@user-ft2by7zj3g 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውቦች አላህ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ኑሩልን ጠንክሩልን
@gff1073
@gff1073 3 жыл бұрын
Btam enamsegnalen brtu bezehu ketluvt
@semengteklemariame2496
@semengteklemariame2496 2 жыл бұрын
ዶክተር። አመሰግናለሁ እኔ እንደዛ ያለምልክት አለኝ ታክሜመዳኒት ተጠቅሜአለሁ ግን ማቃጠል መንፋት መፍሳት አለብኝ ምን ላድርግ ምግብም እየመረጥኩ ንው ምን ላድርግ
@habeebahh2900
@habeebahh2900 6 ай бұрын
እናሠግናለን ዉድ እህቶቼ
@danialberie4563
@danialberie4563 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዶክተሮች እኔ ከፍተኛ ቁርጠት አለብኝ ምንድን ነው ምክንያቱ
@wubilemma9825
@wubilemma9825 3 жыл бұрын
Setamru yagere Legoche korhubachehu Egezabehere yebarekechehu Ethiopia Lezelalem Tenure.
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 3 жыл бұрын
Please meleketochu cheguara bacteria sinor melas lay meleket yasayal yebalal selemelas lay selemitayew meleket betechemerubet
@rahilrahil2039
@rahilrahil2039 2 жыл бұрын
እኔ አንዳንዴ ልቤላይ እና ጎሮሮዬላይ ይተናነቀኛል እናም ሆዴን ወደልቤ አካባቢ ስነካው የማመም ስሜት አለኝ ምን ላድርግ ዶክተር
@user-pf7zu7vf7w
@user-pf7zu7vf7w 3 жыл бұрын
እሄዉይዛኛል ማቃጠል የቀመሰነዉ እሚቀዉ ቀላል ይመሰለኚ ነበረ
@user-os1ko7yf2w
@user-os1ko7yf2w 3 жыл бұрын
እናመሰግናል ዶክተር ግን ጨጓራ በቀኝ በኩል ስለሆነ የሚገኘው በግራ ጎናችሁ ተኙ እያሉ የሚመክሩም አለ የትኛውን እንያዝ
@abukiessa4435
@abukiessa4435 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የኔ እመም ካላቹህት 50በርሰት ብላቹሁታል እና ሽቴን ካልሸናሁ ሆደን ይነፋኛል ጧት ላይ ሆደን ይቆርጠኛል ያቅለሸልሸኛ በጣም ሽጤን እና እብርቴላይ ፍጥዝ አርጎ ይይዘኛል ምን ማድርግ አለብኝ ዶክተርየ በናትሽ ተባበሪኝ
@user-zh8kq1sy2t
@user-zh8kq1sy2t 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶኽተር የጥያቄን መልስ እዚ ቻናል አገኘው ❤❤ልቤ ያቃጥለኛል ያስመልሰኛል የመራብ አይነት ስሜት ደሞ ይሰማኛል ካመመኝ አንድ ሳምንት ሞላኝ 😢
@adiniguse4615
@adiniguse4615 2 ай бұрын
ዶክተሮችዬ እኔ ደሞ በርበሬ በጣም ከመጠን በላይ እጠቀማለዉ ችግር ይኖረዉ ይሆን እግዚአብሔር ይመሥገን እሥካሁን ምንም አይነት በሽታ የለብኝም ግን በርበሬዉ ችግር እዳያመጣ ፈራዉ አመሠግናለዉ🙏🙏👍
@user-ti6te3ek6q
@user-ti6te3ek6q 4 жыл бұрын
በጥዋት ነው የሰማያችው አቦ ሰላማችው ይብዛ ኮሮና ያዘኝ ብየ ደንግጨ ነበር የነቃውት መተንፈስ ሲያቅተኝ
@eyeruseyerus3296
@eyeruseyerus3296 3 жыл бұрын
,er doctor ena edmaya 19new gen ychgewara hemme albge yalhutem bsidte new mndnew mfithaw
@user-kd9kd1xp4z
@user-kd9kd1xp4z 4 ай бұрын
siqitaa betam yimalalasibingal mini hishalagnal
@user-rp8qt9qf7t
@user-rp8qt9qf7t Ай бұрын
አሰላም አለይኩም ዶክተርየ እኔ 1 ወር ሆነኝ እና ልቤን ነዉ የሚያፍነኝ ግን አልፎ አልፎ ነው በተለይ ስተኛና ጣት ስነሳ ነዉ የሚያፍነኝ ነገር ግን ሀኪም ቤት ሄጀ ነበር እነሱ ግን positive ይህ ነዉ ቢለዉ መድሀኒት ሰጡን ነገር ግን መዳሀኒቱ አላስታገሰልኝም ሎሚ ትንሽ ለዉጥ አሳየኝ እባክሽን እህቴ እምትይኝ ካለሽ ምክርሽን እፈልጋለሁ
@tarikuadem6422
@tarikuadem6422 2 жыл бұрын
አናመሠግናለን ዶክተሮች ግን ጥያቄ ነበረ
@ZemzemNigatu-os9ks
@ZemzemNigatu-os9ks 2 ай бұрын
ፈጣሪ ያበረታችሁ እኔ ግን አድ ጥያቄ ነበረኝ ጨጎአራየን ሢያመኝ እሠከ አንገቴ ድረሠ ነው በጣም የሚያመኝ ምን ይሆን ንገሩኝ እሠኬ በፈጣሪያችሁ
@mde1425
@mde1425 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ነርስ እኔ ከሶስ ሳምት በፌት የጨጓራ ባክቴሪያ ተገኝቶብኝ ነበር ከዛ የሰጡኝን መዳሀኒት ስከታተል ነበር ደግሞ ሁለተኛ ስሄድ ራጂ አነሱኝ ከዛ እክፌሺን ፈጥራል አሉ መርፌ ሰጡኝ ተጠቀምኩ ግን ለውጥ የለውም ያቃጥለኛል በግራ ጎኔ ክንዴ ጀርባየ የጡቴ ስርስር በቃ ያቃጥለኛል ምን ይሻለኛል ዶክተር
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 4 жыл бұрын
Yale medhanit mekasakes alchlm
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 4 жыл бұрын
Ene bewchi new mnerow gin sherona berbere sbela ayamegnm gin medhanit hule ewesdalehu
@sagasaga6508
@sagasaga6508 4 жыл бұрын
Selame endate anacou ena gerbayane betame yakatljale hekmena hga yekolalte enfakeshen new belwjale medhnitoune chershame makteloune altewjem men eshaljale
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
ጀርባ የቱ ጋር አካባቢ , ላይ ትከሻ አካባቢ ነዉ ? ወይስ መሀል ጀርባ አካባቢ ነው? ወይስ የታችኛው የጀርባ ክፍል ነው? ከዶክተር እየሩሳሌም
@GIGI-bz1ev
@GIGI-bz1ev 4 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ግን አድራሻችሁን አሳውቁን
@abila2079
@abila2079 3 жыл бұрын
ለጨጓራ ባቴሪያ ሚጥሚጣ መድኃኒት ይሆናል ወይ?
@luelteklay5505
@luelteklay5505 5 ай бұрын
Selam.keftenga y chgora hmam.alebng yafnengal tnfash yatrengal ybelahut mgb wede ororoye eyemeta new miyanqeng Hkmna bzu gzie eyhedalew mnm gn altedhalengm acid beztual.mew mlung ena mn.ladrg😢😢 plis
@meskeremtesfaye5919
@meskeremtesfaye5919 2 жыл бұрын
እንወዳችሃለን እንቁዎቻችን
@enkebelmamo238
@enkebelmamo238 2 жыл бұрын
እኔ እርጉዝነኝ እና ከፍተኛ ሁኔታ ጨጓራዬን አሞኛል ደም ያስመልሰኛል ምን ባደርግ ይሻላል
@Tilahun353
@Tilahun353 Жыл бұрын
እኔ በዚህ በጨጎራ በሽታ በጣም እየተሰቃየሁ ነውምክነያቱም የኔ ቁርጠት ነው ማስመለስ መፍትሄ ካለው ብትረዱኝ
@mesfengemeda9417
@mesfengemeda9417 4 жыл бұрын
ትሪት በማድረግ በምን ያህል ግዜ ባክቴሪአውንይወገዳል
@akliludoda4804
@akliludoda4804 3 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ይቻላል ?
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 23 М.
የጨጓራ በሽታ ምልክቶች
23:29
Fana Television
Рет қаралды 72 М.
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
22:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
Ethiopia | የሐሞት ጠጠር (Gall stone) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
17:24
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 13 М.
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 33 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,9 МЛН
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,1 МЛН