#Ethiopia

  Рет қаралды 72,619

GEBEYANU

GEBEYANU

2 жыл бұрын

#Ethiopian ‹‹ሳልስ እና ሳድስ ለይቼ አላውቅም›› #መረራ ጉዲና (ፕሮፌሰር) የኦፌኮ ሊቀመንበር - ክፍል 2 @GEBEYANU
#የኦሮሚኛ ቋንቋ እና የላቲን ፊደል ዝምድና
#Merara #Gudina #OFC # ኦፌኮ #JawarMohammed #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #Solomon #Shumiye #Tigray #Amhara #S3199 #US #Senet #Bill on Ethiopia #Addis Ababa #Ukraine #War #Russia #Invasion #Abiy #Ahmed #ብልጽግና #ፓርቲ #Fano #Ethiopian #News #Sergegna #Wegoch #HR 6600 #United Nations Congress #Addis #Ababa
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡
ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
/ @gebeyanu
#Ethiopia #የኦሮሞ መሬት የሚባል አለ?
#Ethiopian #ሳልስ እና #ሳድስ ለይቼ አላውቅም›› #መረራ #ጉዲና #ፕሮፌሰር የ #ኦፌኮ #ሊቀመንበር
#ኦሮሚኛ #ቋንቋ እና የ #ላቲን #ፊደል ዝምድና
#EthiopiansInSaudiArabia #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaPrevails #Sergegna #Wegoch
#GEBEYANU #Debretsion #Gebremichael #AbiyAhmedAli #OlusegunObasanjo #JoeBiden #UAE #USAID #Eskinder #Nega #EthiopianPolitics #EthiopianDailyNews #TigrayWar #National #Dialogue #Commission #EthiopiansInSaudi #ኢትዮጵያውያን #በሳውዲ #GERD #አባይ #ግድብ #Abay #Dam #AmharaSpecialForce #TDF #WhiteHouse #SomaliFamine #Fano #ENDF #Afar #Somali #Eritirea #Wolwega #Talk Show #Ethiopian Muslims #Ethiopian #Orthodox #Isaias #Afewerki #shay #​Buna #Ethiopian Politics #enat​ party #prosperity​ party #freedom​ and equality party #ethiopian​ citizens for social justice #ethiopian​ #SolomonShumiye #ZehabeshaOfficial #TMH #ETV #FanaTV #ArtsTV World #ZehabeshaOfficial #EBC #GetachewReda #OLA #AbelBirhanu #Seifuonebs #HermelaAregawi #Balderas #Birtukan #Mideksa #AminaMohammed #UnitedNations #UNSC #Ethiopia #Adanech #Abebe #Abuna #Mathias #EOTC #Mayor of Addis #RedwanHussien #BrusselsBelgium @FetaDaily @AbelBirhanu

Пікірлер: 659
@abrahama.mikael8781
@abrahama.mikael8781 2 жыл бұрын
ለ ፕ መረራ ያልቀረበና መጠየቅ ያለበት ጥያቄ አለኝ። በኢትዮጵያ ውስጥ ከተለያዩ ብሄሮች የተቀየጡ ሰወች ቁጥር መታወቅ የለበት ወይ? የቅይጦቹ መሬትና አገር የት ነው ?
@MS-ef5dj
@MS-ef5dj 2 жыл бұрын
እንዳይቀየጡ ምከራቸው። ከተቀየጡ የመምረጥ መብት አላቸው4።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
ኋላ ቀር ደንቆሮ! በዚህ ዘመን ልጅህ የምትወደውን ሰው አንተ ልትመረጥላት ነው ?
@abykijana9803
@abykijana9803 2 жыл бұрын
Qiyit yalehone 1dim sew yelem. 1dim. Ye ruq yihonal enji wey agot wey akist wey yehone lela zer dem yelelew erhiopiayawi zer yelem. Weyane yegenebaw federalism sihitet new.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
@@abykijana9803 ትክክል ነህ። ቅይጦችን የወያኔ ህገመንግስት አያቃቸዉም መብትም የላቸዉም በግድ አንዱን ምረጥ ይባላሉ፡ በዛ ላይ ክልል የተከለለው ለ9 ብሄሮች ብቻ ነው እዚ ዉስጥ የሚገኙት ሁሉ በገዛ ሃገራቸው ሁለተኛ ዜጋ ናቸው ለምን??
@waareecaafa8377
@waareecaafa8377 2 жыл бұрын
ሁሉም ጋዜጠኞች እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ የተሟላ ስብዕና ቢኖራቸው በጣም ጥሩ ናው። የፋና ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ በተለይ ባለፈው ጊዜ ለዶክተር ራሄል ቃለመጠይቅ ያደረገው ጋዜጤኛ ከዚህ መማር አለበት።
@samsongselassie1277
@samsongselassie1277 2 жыл бұрын
👍
@alemsani5007
@alemsani5007 2 жыл бұрын
አልተገናኝቶም ጥያቄውና መልሱ አይገናኙም ትላንት የሆነን በምሳሌ አያወሩ ዛሬን በሌላው ህዝብ ላይ ያልተደረግ ግፍ ማድረግ ግን አሁንም ትላንትን ይህ ትውልደ መክፈል አለበት?
@getachewyosef2103
@getachewyosef2103 2 жыл бұрын
I am so impressed with the journalist's depth of knowledge, rationality, prudence and the ability to accommodate the views that he does not believe in.
@aynalemhabtamu9194
@aynalemhabtamu9194 2 жыл бұрын
Jjjbjkv8
@aynalemhabtamu9194
@aynalemhabtamu9194 2 жыл бұрын
Bbjñnñjñbb
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
ገበያኑ እናመሰግናለን በርቱ።
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
ሰለሞን ሹምየ ሁሉም ስለምታነሳቸው ጥያቄዎች አመሰግናለሁ። ዶ/ር መረራ ግን አንዱንም መልሷል ብየ አላምንም!!
@afrolink3882
@afrolink3882 2 жыл бұрын
ሶሎሞን የእውነት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ሀሳቦችህ ኢትዮጵያን ከመጥፋት ያድናል በርታ
@mikiandanu8214
@mikiandanu8214 2 жыл бұрын
ዉይይቱ በጣም ጥሩ አልነበረም የምትጠይቃቸዉ ሌላ የሚያወሩት ተረት ተረት ሌላ የፖለቲካ አስተማሪነታቸዉ ግራ ገብቶኛል ትዕግስተኝነትህንና አክብሮትህን ሳላደንቅ አላልፍም
@annatikuye9603
@annatikuye9603 2 жыл бұрын
I appreciate and respect the Journalist because he is professional and calm.
@tadesetsegay5459
@tadesetsegay5459 2 жыл бұрын
በጣም:ደስ የሚል ቃለመጠይቅ እንደ ፕሮፌሰር አይነት ሠወች ብታቀርብ በጣም ጥሩ ነው::ተባረክ አንተ ለኔ ለሀገሬ መልካም ሰው ነህ
@mickyfikre3445
@mickyfikre3445 2 жыл бұрын
30ኛው ደቂቃ ደርሻለሁ እኔ ብቻ ነኝ በሃይለስላሴ ዘመን የምንኖር ሰዎች መስሎ የተሰማኝ?
@zekremengistu6726
@zekremengistu6726 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😀😀😀😀😀
@alemayehumekuria1718
@alemayehumekuria1718 2 жыл бұрын
Solomon Shumeye you have no idea how much I love and respect you because you read more and understand things before you interview peoples. Big respect
@yaredteshome9197
@yaredteshome9197 2 жыл бұрын
ወይ መጃጃት ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ!! ሰለሞን ያለህን ጥንቃቄ እና የአዕምሮ ንፃት , የሞራል ልህቀት አለማድነቅ አይቻልም ።
@loveDoe1
@loveDoe1 2 жыл бұрын
እርር ብለህ እኮ ነው እማይገባህ። Professor Mararaa is way smart politician for u to understand ተረጋግተህ ስማዉ አይዞህ
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 2 жыл бұрын
ምነው ፕሮፌሰር እቅጩን አይናገሩም ተራው ሰው እንዲገባው?
@ehetemariamgebreale7484
@ehetemariamgebreale7484 2 жыл бұрын
መራራ የሚያወራው በመሬት ላራሹ ዘመን የተፈታውን ችግር ነው አሁንም ደቡብ በኦሮምኛ ተጨፍለቋል እውነታው ይሄሳይሆን የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሌላውን ጨፍልቆ የመስፋፋት ፍላጎት ነው::
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
እህተ ማሬያም እንቺ የስው ስጋ ጠብሶ በላ ጥንቆላሽን ትተሽ ፓለቲካ ጀመርሽ ....????🤣🤣🤣
@minilikmekuriyaye8799
@minilikmekuriyaye8799 2 жыл бұрын
Exactly 💯 percent! የደቡብ ሕዝብ በግድ የላቲን ቋንቋ ተጭኖብት የሚያውቀውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ ትቶ የቅኝ ገዥዎች ቋንቋ ተጭኖበታል
@minilikmekuriyaye8799
@minilikmekuriyaye8799 2 жыл бұрын
@@hey1232፣🤣🤣🤣🤣🤣 ስው አርዶ፥ እንደከብት ቆዳ ገፎ የሰው ኩላሊት የበላው cannibal ማነው?
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
@@minilikmekuriyaye8799 ቆማጣ የምን ቆዳ ብሎም ስጋ እለውና...???🙄🙄🙄🙉🙉🙉
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
@@minilikmekuriyaye8799 በለውውውውው ቀደዳ 👅🗡እቦ ለማያውቃችሁ ተቀድዱ 🤮ቆማጣ የምን ቆዳ ብሎም ስጋ እለውና...???🙄🙄🙄🙉🙉🙉
@gosayaasefa2163
@gosayaasefa2163 2 жыл бұрын
አይ የኢትዮጰያ ምሁር እና ፖሊቲካኛ በጣም ያሳዝናል እንደነዚህ አይነት አሰተሰሰብ ያላቸዉ ሰዎች ይዘን እንዴት ነው እንደሀገር የምንቀጥለው 100% ስላለፈዉ ስርአት እያወራ እያለዘነ የፖለቲካ ትርፍ አገኛለሁ ማለት በጣም ያሳዝናል እባክዎትን ለዚህ ትውልድ እንደሀገር አብሮ የሚያስቀጥለንን ሀሳብ ያቀብሉን የድሮውን ስርአትን በማብጠልጠል የሚገኝ ትርፍ የለም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
ይህ በቅሎ ለማን ሊያወርስ ነው መሬት መሬት የሚለው? በፊት መኢሶን ሆኖ ከደርግ ጋ ተባብሮ ወጣቱን ሲያጨፈጭፍ ምነው መሬት መሬት አላለ?
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 2 жыл бұрын
በሬሳ ጋዜጣ በአማርኛ ፊደል ነበር የሚጻፈው
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 2 жыл бұрын
የሚጠየቁት ሌላ የሚመልሱት ሌላ
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 2 жыл бұрын
በጣም እሚያስጠላ መልስ ነው የሰጡት ሽማግሌው ንስሀግቡ
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 2 жыл бұрын
እውነት አጋንንት የሚነዳቸው የተማሩ መሀይም የማያገናዝቡ ምን አይነት ብእና እንዳላቸው አይገባኝም
@xtrxtr5925
@xtrxtr5925 2 жыл бұрын
@@yeshimebettilahun741 ኦረሞከአማራየሚበልጠውበምንድንነውእግርአልምቶየሰጠውአማራ
@beteselassiebiru9671
@beteselassiebiru9671 2 жыл бұрын
ምሁራዊ ትንታኔ መች ተደርጎ ነው ላቲን የተመረጠው?
@galmaussostudio5136
@galmaussostudio5136 2 жыл бұрын
felagotachin ke hones?...
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
ኘሮፌሰር እናመሰግናለን
@taddessemekonnen8252
@taddessemekonnen8252 2 жыл бұрын
አየ መራራ! የተጠየቀውን መመለስ ትቶ አራንባና ቆቦ። የወቅቱን ጥያቄ ሲጠዬቅ የድሮውን መዘባረቅ ብቻ።
@gachduga6998
@gachduga6998 2 жыл бұрын
kumche komataw
@danielaa8313
@danielaa8313 2 жыл бұрын
Very interesting discussion 👍 Long Live Ethiopia 🇪🇹
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 2 жыл бұрын
በሬ ወለደ ታሪክ ምንም ትርጉም የማይሰጥ
@hlinaminyilal7540
@hlinaminyilal7540 2 жыл бұрын
Please change your theme music; it’s so disturbing. Except that keep up the good job Solomon!
@mamoqilo8585
@mamoqilo8585 2 жыл бұрын
Nice discussion!!
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ አለ የሀገሬ ሰው ጥያቄው የነጠረ መልሱ የዘቀጠ
@tayearragaw2542
@tayearragaw2542 2 жыл бұрын
What does it means?
@abebetigire9431
@abebetigire9431 2 жыл бұрын
Great prof.
@woynshethassen2148
@woynshethassen2148 2 жыл бұрын
ሲጀምር ኦሮሞ ከበታችነት ስሜት ወጥቶ አያውቅም ስለዚ ነው የራሱን እሮሞ ባርያ አድርጎ ሲሸጥ የነበረው
@yagu2173
@yagu2173 2 жыл бұрын
Dr.Merarar we can't keep blaming the old leadership, those days are passed but now this ethnic nationalism base on language is a instrument for the narrow minded politician not for the People and why on earth we use Roman alphabet on ethiopian Ormo language while we have our own Sabaean alphabet.
@solomonbizuayehu9038
@solomonbizuayehu9038 2 жыл бұрын
ሰለሞን ሹምዬ ፕሮፌሰር መራራ ለጠየካቸው ጥያቄ መልስ ሰተውሀል ወይስ መልስ የሚመስል ነገር ነው የመለሱልህ ለኔ ግን ኘሮፌሰሩ ያረጁ ይመስለኛል
@teferafentaw4100
@teferafentaw4100 2 жыл бұрын
ቋንቋ መቻል የሚጎዳው ምንድነው? እርስዎ ጠቀመዎት እንጅ ምን ጎዳዎት?
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 жыл бұрын
የሃምሳ አመት የፓለቲካ ልምድ በ2 ሰዓት ሲገለጥ ተረት እና ትርክት ሆኖ በማየታችን በእውነቱ አዝነናል።ሰለሞን ሹምዬ ግን እንደሁሌውም ድንቅ እና ጨዋ ጋዜጠኛ ነህ !
@kebededemisse171
@kebededemisse171 2 жыл бұрын
የተረት ተረት ቃለምልልስ መራራ : ተረት ተረት ሰለሞን : የመሠረት መራራ : አንድ ወፍ ነበረች ሰለሞን : እሺ መራራ : እሽ ሲሏት በረረች የሚያሳዝነው በናንተ ተረት የሚያልቀው ህዝብ
@samiorse7726
@samiorse7726 2 жыл бұрын
Kkkk
@mac-cyber
@mac-cyber 2 жыл бұрын
I am deeply sorry for the students thought by this Professor...Sad.
@nohayonas7510
@nohayonas7510 2 жыл бұрын
I’m with you. This guy is sick!
@asegidgetu5208
@asegidgetu5208 2 жыл бұрын
you laggard. He is right!!
@fifiaddis
@fifiaddis 2 жыл бұрын
absolutely I feel so sorry for them!! Have no any idea whatsoever. on my god, he can’t even answer the question 🙋‍♀️ I really don’t know why or he doesn’t understand Amharic 😂so sad 😞 😂
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
@@fifiaddis What kind of students are we talking about? If you’re here to learn something different from your biased convictions, you would have learned something. Latin or Ge’ez, anyone who wants to learn Orominga can learn it. The journalist’s rationale is nonsensical and overlooks much of the history.
@komchachawnigatu5308
@komchachawnigatu5308 2 жыл бұрын
Dr Merara is not answering all questions he is just turning to examples no connection with the questions
@Mika-go6zm
@Mika-go6zm 2 жыл бұрын
Exactly 🤣
@maedotwondesen3471
@maedotwondesen3471 2 жыл бұрын
pro merera tikikil not amhara beher yelem bilo eyawera yalew teyakew new lemehonu solomon shumuye beherehe mindinew teblo beteyek mindinegn yilal?
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
ለምን የምን ሽፍንፍን ነው በግልጽነት አስተምሩን
@alemabdi4555
@alemabdi4555 2 жыл бұрын
Quality interview !
@alexruhama8497
@alexruhama8497 2 жыл бұрын
I know some foreign countries use Latin. That means i my self and our oromos accept colonialists homework and swapped our letters to Latin sadly. Hateou malgonare. Anyways, language is to communicate. So no big deal about it. Our focus as a nation must be justice. Our problems are all about bad good and foreign messengers. Happy to hear professor Merera to understand how far back we are living in the past. I hope professor allow new generation to be substituted and come to 21st century. Love ❤ and prosperity to Africa 🌍
@yemanekassye7513
@yemanekassye7513 2 жыл бұрын
የሳባ ፊደል ማለት የትኛው ነው?
@mes430
@mes430 2 жыл бұрын
The professor is confused and confusing no wender we are in such sorry state of affairs. They do not know what they really want, but are attempting to grab everything for themselves.
@fregenetdemissie3027
@fregenetdemissie3027 2 жыл бұрын
ብዙው ኢትዮጽያዊ የሚያነበው አማሪኛ ነው በላቲን ስታደርገው የሚማረው ሰው ይቀንሳል።
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 2 жыл бұрын
ክቡር ሸኔው ፕሮፌሰር መራራ አካም ነጋ፣ አድናቂዮት ነኝ ድፍረቶ ነጻነቶት ደስ ይለኛል፣ ግን ለተጠየቁት ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ስጡ አትሽሹ፣ ገበያኑ ሰሎሞን ሹምየ በርታ አድናቂህ ነኝ።
@tayechefo6312
@tayechefo6312 2 жыл бұрын
ጥሩ ጠያቂና ጥሩ ተጠያቂ ነበራችሁ። የመጨረሻውን የፕሮፌሰር መረራን መልዕክት ሁሉም ፖለቲካ ውስጥ ያሉት አካላት (መንግስትን ጨምሮ) እንደ ቀላል ነገር ባይመለከቱና ወደ ሥራ ቢተረጉሙ ለህዝቡ የሰላም ህይወት መኖር ምክንያት ይሆናሉ ብዬ አምናለሁ ።
@tageseweto2364
@tageseweto2364 2 жыл бұрын
Yes you are right
@ashemanall
@ashemanall 2 жыл бұрын
ጥያቄው እና መልሱ ፈፅሞ አይገናኙም :: በዚህ የተወላገደ አስተሳሰብ ላይ በተመሰረተ ፖለቲካ ንፁሃን በየዕለቱ መቀጠፍ እጅግ ያሳዝናል ::
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 2 жыл бұрын
ምርጥ ውይይት በርታልን Solችን
@zedonutube
@zedonutube 2 жыл бұрын
denez! የቱ ነው ምርጥ?
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 2 жыл бұрын
bet serteh mitnoribet bota enkua yene new til yele? plus hizibu eminoribet meret yerasu kalnore Ethiopias min meret linorat new? sewoch tesebisibew keleloch negeroch gar new hagerin emiserut. pls endezih ayinetu tiyake tinish des ayilim n lela tiyake yametal. lemisale mecheresha lay 1896 gedema join yaregutin min tilachewaleh? Tiyakeyachin ke Ethiopiawinet bijemir elalew
@waareecaafa8377
@waareecaafa8377 2 жыл бұрын
በሶስት ጉደዮች ለዘለቅ ሰላም፣ ለእውነተኛው ደሞክራሲ ግንበታ፣ ለተረጋጋ ኢኮኖሚያዊ ግንበታ በተገቢው መንገድ በመደርደር ኢትዮጵያ አሁን ከምትገኝበት መስቀለኛ መንገድ ወደ ትክክለኛው መንገድ እንመልስ ተብለው የቀረው የማጠቃለያ ሀሳባቸው ተመችቶኛል።
@fraolrobera9369
@fraolrobera9369 2 жыл бұрын
ለኦሮሞ ፅሁፍ የሚመቸውን ፊደል የመወሰን መብት ያለው የኦሮሞ ሕዝብ ብቻ ነው እኔ አውቅልሀለው የሚለው ዘመን ላይመለስ ተቀብሯል ለማንኛው ለኦሮምኛ ቋንቋ ምቹው ፊደል የሳባ ሳይሆን የላቲን ፊደል ነው ለዚህም ብዙ ምክንያቶችን መዘርዘር ይቻላል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
ጨጨብሳና ጫላ፣ቸቸብሳና ቻላ እየተባሉ እንዴት ነው ላቲን የተሻለ የሚሆነው? 😹😹😹
@tekahailu6360
@tekahailu6360 2 жыл бұрын
*ፕሮፌሰር ካክብሮት ጋር በመጨረሻ ላፍም ቢሆን ተሻለ ተናገሩ እንጂ፡ በጣም ይቀላቅላሉ፡፡ ኣንድም ኣልመለሱም*
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
እሮሞነት እግዝእብሄር ዋቃ እላህ የስጠኝ ስጦታ ነው እሜንንንንንንንን❤️💚❤️💪🏾💪🏾💪🏾
@yenesewu358
@yenesewu358 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰው አርጎ ነው የፈጠረሽ ኦሮሞ ነት ስጦታ ሳይሆን ከሰው መሆን ማነስ ማለት ነው
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 жыл бұрын
ከአክብሮት ጋር ሠላምታ አያቀረብኩ በትክክል ባላሰታዉስም ከእንግሊዝ የተመለሡ ፕሮፌሠረ ለንጉሡ የሐገሪቱ ቋንቋ አማርኛ ከመባል ይልቅ ኢትዮጵያኛ እንዲባል አስተያየት ሠጥተው ነበር ይባላል እውነት ነውን?
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 2 жыл бұрын
የጭሰኝነት ታሪክ ከመሬት ባለቤትነት ጋር የተያያዘ ነበር:: በ1967 መሬት ተወርሶ ለህዝብ አገልግሎት ዋለ ከተባለበት ጊዜ ጀምሮ ቆሟል:: የመሬት ባለቤትነት በሌለበት: ጭሰኝነት በሌለበት ስለጭሰኝነት አንስቶ ማልቀስ: ሙሾ መደርደር ጠቀሜታው ምንድነው? የዘመናችን ብዙ ወጣቶች አክቲቪስቶች ለፖለቲካ ፍላጎታቸው የሞነጫጨሩትን ፅንፈኛ ፅሁፎች በማንበብ ቆንጨራ እያነሱ ህዝብ መጨፍጭፋቸው አሳዛኝ ድርጊት ነው:: ብዙዎች ገዳዮች ካድሬ ፅፎ ከሰጣቸው መጣጥፍ ሌላ እንድ የታሪክ መፅሃፍ አንብበው አያውቁም:: ብዙ ተማሪ በትምህርት እልገፉም: እነሱ በሚረዱት ቋንቋ ሚዛናዊ የሆነ መፅሀፍ መፃፉ ያጠራጥራል:: እውንተኛውን ታሪክ ሳያስተምሩ በተሳሳተ ትርክት ህዝብን ማባላት ስህተት ነው:: ደናቁርት ካድሬዎች ሌላውን ህዝብ ባያደናቁሩ ለህዝብም ለሀገርም ይበጃል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
እሱ ራሱ መፅሃፍ የፃፈው በአማርኛ ነው። በኦሮምኛ ጥሩ መፅሐፍ ቢፅፍ እኮ ሌላው ቋንቋዉን ለማወቅ ይጥር ነበር።
@jessicajone2229
@jessicajone2229 2 жыл бұрын
ነፉጠኛ ከባርነት ነፃ አወጣህ ሰው ተባልክ እናንተን አላህ ይፈርድባችዋል በብቁ አወዳደቃችው የናንተ ከባድ ነው ምክንያቱም በአላህ ሀይል የናንተ ፍርድከባድ ነው
@simonwale9549
@simonwale9549 2 жыл бұрын
👏
@Yaredkebede
@Yaredkebede 2 жыл бұрын
Belebe weset miblalawen teyake new yetyekachew thank you
@yaredteshome9197
@yaredteshome9197 2 жыл бұрын
ወይ መጃጃት..... ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ
@Weasdfghh
@Weasdfghh 2 жыл бұрын
ሰዎች ለምን ስለ ድሮ ያወራሉ ይላሉ። ነገር ግን ዛሬ የደረስንበት ችግር ሁሉ ከድሮ ሰርዓት እየተገፋ የመጣ ነው። ቀጥታ መልስ ለመስጠት ዛሬ ለደረስንበት ውጥንቅጥ መንስኤ ማወቅ አለብህ። አለበለዚያ እንደት እንደመጣ ሳታውቅ ቀጥታ መልስ በምን ታውቃለህ ? ፕሮፈሰር መረራ የቆርጦ ቀጠል ፖለቲካ አያውቁም። ቀጥተኛ ሰው ናቸው። የኛ ህዝብ በውሸት ወሬ ጆሮውን ያለሰለሰ ስለሆነ እውነት ብዙውን ግዜ ይጎረብጣቸዋል። እንደ መረራ ለሁሉ ነገር ፖዘቲቭ የሆነ ሰው ብዙ የለም። ፕሮፌሰር መረራን ያክል ለዘብተኛ የሆነ ሰው የማይቀበል ማህበረሰብ ከማንም ጋር መስማማት አይችልም። እስቲ ከራሳችሁ ጋር መጀመሪያ ታረቁ ለትችት ከዚያ በኋላ ትደርሳላችሁ።
@Addisnegeri
@Addisnegeri 2 жыл бұрын
ያው ነው ሌላ የብሔር ድርጅት! ግን ያልጠየከው መድረክ ካለ ለምን ጠቅላላ ጉባኤ አላደረገም? ወይስ በኦፌኮ ተሰለቀጠ?
@newaytilahun2079
@newaytilahun2079 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ያልገባው ነገር እነዚህ እያካሄዱ ያሉት የመሬት ወረራ ነው 💚💛❤️🙏
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 2 жыл бұрын
ስንት የሌላ ብሄር በንጉሱም በደርግም ተገድለዋል ፣እነ ዋለልኝ ኦሮሞ ናቸው እንዴ? መሬት ላራሹን ኦሮሞ ብቻ ነው እንዴ ሲታገል የነበረው?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
አብይም ባለፈው መሬት ላራሹን ትግል የጀመረው ባሮ ቱምሳ ነው ብሎ ዋሽቷል። ሲዋሹ እንኳን ሰው ይታዘበናል አይሉም
@jessicajone2229
@jessicajone2229 2 жыл бұрын
የሚጠየቀው ሌላ የሚያወራው ሌላ።
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 2 жыл бұрын
ምክንያቱም ንጉሡ ኢትዮጵያዊ ናቸው
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ የማይታመን ነገር ያወራው ሰለ እስተማሪው በዛን በድሮ ዘመን የአማራ ክልል አባይ ያከራክራል እይልህም ! ውዥብሩም ስለሌለ ይሄ አፉ ላይ እንኳን ያስታውቅል !!!
@melakugebresilassie1225
@melakugebresilassie1225 2 жыл бұрын
ለሰለሞን እኔ ደከመኝ መራራ ፖለቲካ ቢበቃዉ ይሻላል አንድ ጥያቄ ለመመለስ አለምን መዞር ምድን ነው። ስለቋንቋ ለተጠየቀዉ ጥያቄ ከግማሽ ሰአት በላይ ፈጀ
@alemusisay129
@alemusisay129 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምየ እውነተኛ ባለሙያ በመሆንህ አገርህ ትኮራብሀለች ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን ለኢትዮጵያችን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ሌሎችን ልቦናቸውን ለበጎ ነገር ይክፈትላቸው
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 2 жыл бұрын
ለእዚህ ነው 1966ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ንቅናቄ በየ(high school) መሬት ለአራሹ ብሎ የተነሳው ንቅናቄ በየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል ውስጥ እንዲፈነዳ ያደረገው አንዱ ምክንያት ነው።
@ayalewaredo506
@ayalewaredo506 2 жыл бұрын
ጠያቂው ጥሩ ጠያቂ ሆኖ ሳለ መራራ የሚመልሰው መልስ ሁሉ እከሌ የነገረኝ እያለ አፈታሪክ እየደረደረ ወርቁን ጊዜ አባከነው አንድም መልስ አልመለሰም አፉና አንደበቱ የተለያዩ ናቸው ያሳዝናል ፍሩስትሬሽን ነው!!!!
@user-dn9fj7xu1w
@user-dn9fj7xu1w 2 жыл бұрын
ማሞ ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ አይነት ውይይት ነበር ወይስ ኑዛዜ ነበር የነበረው ውይይት ከተባለ ጥያቄዎችን አሳጥሮ አድምቶ መወያየት የተሻለ ነበር የሚሆነው ይሄማ ስንሰማው የኖርነው ክስ እንጂ ውይይት አይደለም
@professerofsoilscience2325
@professerofsoilscience2325 2 жыл бұрын
Media of freedom +voice of voiceless + thinking forward for those lifted to corner . Please interview those politican from wolita #ethiopia ,those like wolita national movements .
@abebemulaf3627
@abebemulaf3627 2 жыл бұрын
i cant blive that is profeser ?did you know neting abut soshal living is the best
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg 2 жыл бұрын
የሚያሳዝነው እንደነዚ ኣይነት ሙሁራ ነን ባዪች ናቸው 110 ሚልዮን ህዝብን መምራት እንችላለን ብለው ኣገር ሲያምሱ ሚኖሩት። ጥያቄው ሌላ ሰውየው የሚመልስው ሌላ ግራ ያጋባል ።
@hayagemechu606
@hayagemechu606 2 жыл бұрын
Tiliq sawe iko new 🤔 ayidelam esuu abiyin rasuu chilachuh ayidelam endee ahuni abiy Kaa marara tashilo new ??? Polotikaa kafalagishii jawar xayiqew esuu naci nacun quci yadergali gin enatee esun endaaa awiree simun axefachuh ahuni ehew abiyi ena jal Maro maxalachuh Yaa jawar polotikaa kalihonachuh Yaa jalamro baa xamanijaa qixishiin eyawegaa genaa yimarashal
@mikeamde9593
@mikeamde9593 2 жыл бұрын
Hatred is a blindness when you hate you can't see right may God heal you
@angasuwaktolo6328
@angasuwaktolo6328 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰር ስለ ላቲን ፊደል ለአፋን ኦሮሞ አስፈላጊነት በደንብ ያስረዱ አይመስለኝም፤ የሳባ ፊደል በጽሁፍ የአፋን ኦሮሞን አይገልጽም፤ የአፋን ኦሮሞ ቃላት ይጠብቃሉ፤ይላላሉ፤ያጥራሉ፤ይረዝማሉ፡ እነዚህን የቃላት አወቃቀር በትክክል ለመግለጽ የላቲን ፊደል የተሻለ ይገልጻል፤የሳባ ፊደል አፋን ኦሮሞን በጽሁፍ በትክክል አይገልጽም፡፡ ፕሮፌሰሩ እንደገለጹት ቀደም ያሉ መንግስታት የኦሮሞ ህዝብ አፋን ኦሮሞን በሳባ ፊደል እንዲጽፍና እንዲጠቀም ቢፈቅድ ኖሮ የላቲን ፊደል ሳያስፈልግ ጥራቱን ለመጠበቅ በፊደላቱ ላይ አንዳንድ ምልክቶችን በመጨመር መጠቀም ይቻል ነበር፤ አሁን ግን አንድ ትውልድ በላቲን ፊደል ተጠቅሞ የተሻለ ቋንቋውንና ባህሉን አሳድገዋል
@ethiopialove3806
@ethiopialove3806 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 2 жыл бұрын
Who is neftagna oromo or who?
@yeshiwondwoldekidan7173
@yeshiwondwoldekidan7173 2 жыл бұрын
Hi i watched both interviews but even though you didn't challenge him he is not answering your questions. My understanding is he doesn't have much understanding sorry to say that i have a doubt that if he is a professor
@monahussen5232
@monahussen5232 2 жыл бұрын
ብዙ ነገር ተማርኩ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
ስነስረአት መራራ የመገዳደል ፓለቲካ ሳይሆን ያለዉ አማራዉን የመግደልና ማፈናቀል ወዘተ ነዉ እየሆነ ያለዉ ሀቅ:: ግጭት ሳይሆን ጥቃት ተብሎ ቃሉ ይቀየር::
@beytyhabtewold8300
@beytyhabtewold8300 2 жыл бұрын
ቁዋንቁዋ የማንነት መገለጫ በፍፁም ሊሆን አይችልም ። እኔ ልጄ ተወልዶ ያደገው ጣሊያን ነው ከጣሊያን ሌላ ምንም አይችልም ግን ኢትዮጵያዊ ነው።
@munamuna2128
@munamuna2128 2 жыл бұрын
እኔም 5ቁዋንቋዋ እችላለሁ የቱጋ ሊመድቡኝ ነው ይገርማል 🤔
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 жыл бұрын
ጠያቄውን ሳላደቅ አላልፍም መላሹ ግን ፍየል ወዳ ቁዝምዝም ወዲህ ባለግዜ ሆናቹሁ ብቃት ሳይሆራቹሁ በየ ሚድያው ነገ የምታፍሩበቱን ትዘባርቃላቹሁ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 жыл бұрын
mr/Solomon hi layetu bekeres??
@bethejigu9331
@bethejigu9331 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰሩ በእውነት ለሚጠየቁት አራባና ቆቦ ነው የሚመልሱት ምንም ተተመሳሳይነት የለውም የሚሉት እዚህ ግባ አይባልም ያሳዝናል
@hayatmoha2867
@hayatmoha2867 2 жыл бұрын
ያየሁት ነገር እነዚህ ሰወች በተማሩ ቁጥር ይበልጥ ይደድባሉ ከነዚህ ጋር ማውራት እቦጭጭጭጭ ሰሌ ፅናቱን ይስጥህ
@ethiopialove3806
@ethiopialove3806 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@righteous8234
@righteous8234 2 жыл бұрын
I pity you Sol. I can feel your frustration talking to this guy. I wonder how this guy is considered to be intellectual. He doesn't answer the questions directly.
@brotherhoodrelaxationmedit4583
@brotherhoodrelaxationmedit4583 2 жыл бұрын
Yaa you are right. Someone raised you to not accept others intellectuality unless they gave answers to any questions the way you want them to answer. Disgusting
@teddyman5372
@teddyman5372 2 жыл бұрын
Thank you Nuru I couldn’t agree more.
@teddyman5372
@teddyman5372 2 жыл бұрын
You pity him 🤣🤣🤣 Alkerebehem …
@brotherhoodrelaxationmedit4583
@brotherhoodrelaxationmedit4583 2 жыл бұрын
@@teddyman5372 what edited it. Try to not talk before thinking on it. Who assign you to honor intellectuality? Bullshits are continued to still be treat to our nation. Don’t blame other’s let we blame ourselves.you don’t need to blame others to solve Problems we are facing to day. Respect men. You have to even consider that we don’t have to disrespect each other to solve the problems we are facing to say as a nation
@freedomhailus6987
@freedomhailus6987 2 жыл бұрын
ፕሮፌሰሩ ምንም የረባ ነገር አላስጨበጡንም፣ ድሮም አሁንም ወቀሳ ብቻ ነው። አሁን ምን ይደረግ ነው ?
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 2 жыл бұрын
Gebeyanu, i watched both part 1 and 2; excellent and matured interview. sadly, as I understood it, your guest Merara did not answer any of your questions. He has a problem of directly answering them; instead he goes on and on confusing wasting time on trivial personal issues. what a wasted 50 years of 'political' life and even 'teaching' at AAU!!!! However, I like his last concluding remark if he meant it!
@bethejigu9331
@bethejigu9331 2 жыл бұрын
He didn’t answer nothing really the question and answer is so different
@fifiaddis
@fifiaddis 2 жыл бұрын
The old man have no any idea at all whatsoever. He simply asked him a questions never answers. so sad this is the kind of people in power as right now, very disaster!! I’m sorry I have to say this but, he is the one kills Amahara people his ONG Shenney whatever you called it. remember everyone in power now including prime minister, some point time they were a group leader against the former prime minister or leadership. to me they’re playing a game that killing Amahara people. if you just listening 👂 what he trying to say is that, all about that having power.
@gebreselassieyhidego9275
@gebreselassieyhidego9275 2 жыл бұрын
አዎ አለ ነው መልሱ ነው
@hiwotgetnet7612
@hiwotgetnet7612 2 жыл бұрын
ሁለቱንም ሰማሁት የሃምሳ አመት ፖለቲካ ጉዞ ትምህርት እድሜ እስራት ,,,,, እነዚህን ሁሉ እድል አግኝተው ሰው እንዴት እንደዚህ ጥሬ ይሆናሉ ??? አንድ ጠንካራ ጥያቄ አይኖረውም !? ቢያንስ ሁሉም የኦሮሞ ፖለቲከኛ ስልጣን ላይ መውጣት እንዴሌለበት ማገናዘብ ያቅተዎታል ። እዚህ አገር ኦሮሞ ብቻ አይደለም የሚኖረው ሌሎች ብዙሃኖች በእርሶ አመለካከት የት ነው ቦታችን ።??? ቢያንስ ያገር ፅንሰ ሃሳብ የለዎትም ጥያቄዎ 50 አመት ሙሉ ኦሮሞ ተበደለ እና አማራና የአማርኛ ጥላቻ ብቻ ።
@birukabraham7285
@birukabraham7285 2 жыл бұрын
ካለ?ከፈጣሪ የተሰጠው የምስክር ወረቀት ያሳዩን። እንደሰውኖረን ብናልፍ እንጂ ያልተሰጠንን የኛነው በሚል የሞኝ ብሂል አንተላለቅ። የበታችነት ስሜትን ከላያችን ላይ እንጣል
@natnaelgetachew597
@natnaelgetachew597 2 жыл бұрын
Respect for Solomon. Those scholars are still in delusion whites had given us long ago. Why we Africans can't think at least like chimpanzee? Is waste of time to imagine Africa in prosperity taking these scholars as a foundation. No offence towards Solomon shumye, negasso gidada, lidetu ayalew, meles zenawi, siyoum mesfin, juhar Mohammed(the recent one, not the old juhar), and the like.
@wgda2118
@wgda2118 2 жыл бұрын
It is amazing to see about 90% of the 435 comments are hatred for Oromo community.
@wgda2118
@wgda2118 2 жыл бұрын
You guys, the only solution for that nation is to realize democracy which means the right of the majority which keeps the right of the minority too. Trust me, this is the underlying question that should be answered. For most Ethiopian,they don’t want to hear this fact but they need peace, forget that.
@dorrythorson1813
@dorrythorson1813 2 жыл бұрын
Y
@dorrythorson1813
@dorrythorson1813 2 жыл бұрын
Okay I
@user-tb4fd3rj3i
@user-tb4fd3rj3i 2 жыл бұрын
ሠውዬውስለፈሩየተባለውንትተውእየዋሹነው
@leba22
@leba22 2 жыл бұрын
Yezarew interview betam teru neber profesoru ewnet belewal beltsegena edme yekewem
@waareecaafa8377
@waareecaafa8377 2 жыл бұрын
የተፈናቀሉ የሚበሉት የህብረተሰብ ክፍሎች እነማናቸው? ከየትስ ተፈናቀሉ ? ለምንስ ተፈናቀሉ? ከየትስ መጥተው ናው ከተባለው ቦታ የተፈናቀሉት? በምን ምክንያትስ እዚያ ቦታ ሰፈሩ?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
የተፈናቀለ የለም ወሸቱን ነው። በፊዩዳሉ ዘመን የኢትዮጵያ ህዝብ 20 ሚሊየን ነበር። ተፈናቀሉ የሚለው አሁን የሌላዉን መሬት ለመንጠቅ የሚጠቀሙበት ነው።
@newaytilahun2079
@newaytilahun2079 2 жыл бұрын
እንቶ ፈንቶ መልስ ለምን የተጠየቀውን ፊትለፊት አይመልስም
#Ethiopia #ጋዲሳ ኦሮሞ?April 2, 2022
1:05:10
GEBEYANU
Рет қаралды 68 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
#ethiopia #ማን ጠፍቶ ማን ይኑር? #ethiopiannews
2:50:36
#ethiopia #ሕግ ማክበር እንደዚህ ነው?
1:24:06
GEBEYANU
Рет қаралды 144 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН