#ethiopia

  Рет қаралды 144,784

GEBEYANU

GEBEYANU

2 жыл бұрын

#ethiopian #መንግስት ኃላፊነት እየወሰደ ነው ‪@GEBEYANU‬
#ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #sergegnawegoch #abiyahmedali #solomon #Shumiye #addisababa #fano #ola #shene #eritrea #ukraine #War #russia #invasion #ofc #nama #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #ethereum #endf #raya
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡
ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
/ @gebeyanu
#ethiopia #ሕግ ማክበር እንደዚህ ነው
#ethiopian #መንግስትን #የሕዝብ #አመኔታ ያሳጣው #ማነው
#Abiy Ahmed Ali #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaPrevails #Sergegna #Wegoch
#GEBEYANU #Debretsion #Gebremichael #OlusegunObasanjo #JoeBiden #UAE #USAID #Eskinder #Nega #EthiopianPolitics #EthiopianDailyNews #TigrayWar #National #Dialogue #Commission #EthiopiansInSaudi #ኢትዮጵያውያን #በሳውዲ #GERD #አባይ #ግድብ #Abay #Dam #AmharaSpecialForce #TDF #WhiteHouse #SomaliFamine #Fano #ENDF #Afar #Somali #Eritirea #Wolwega #Talk Show #Ethiopian Muslims #Ethiopian #Orthodox #Isaias #Afewerki #shay #​Buna #Ethiopian Politics #enat​ party #prosperity​ party #freedom​ and equality party #ethiopian​ citizens for social justice #ethiopian​ #SolomonShumiye #ZehabeshaOfficial #TMH #ETV #FanaTV #ArtsTV World #zehabeshaofficial #ebc #getachewreda #ola #abelbirhanu #seifuonebs #hermelaaregawi #balderas #nebe #ethiopia #Adanech #Abebe #Abuna #Mathias #EOTC #mayorofaddis #fetadaily

Пікірлер: 739
@GEBEYANU
@GEBEYANU 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የገበያኑ ቤተሰቦች! ቻነሉን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ በላይክ እና ሼር ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
@biniamen5481
@biniamen5481 2 жыл бұрын
እንካ በሰላም ወጣህ
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 2 жыл бұрын
እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድሜ
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 2 жыл бұрын
Enquan dena metah sol i really love you and i respect you wendema you are wonderful man keep it up 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯❤❤❤❤❤
@kedestkebede262
@kedestkebede262 2 жыл бұрын
እግዛብሔር እንኳን በሰላም ለቤታቹ አበቃቹ ውድ ወንድሞቼ በርቱ
@besufikad8924
@besufikad8924 2 жыл бұрын
እድል ስጠው እጂ ልጅን ሰለሞን እንተ ብቻ አታውራ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በግፍ ለታረዱት 😭🙏🏿🙏🏿እንኩዋንም ለቤትህ አበቃህ ጀግናው 💪🏿
@melakugizaw6379
@melakugizaw6379 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ለቤትህ አበቃህ ሲቀጥል ሁሉም እንዳንተ የታሰሩት ሁሉ እውነቱን እንደዚህ በዘግቡልን በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም የመንግስትን ሰህተት ሁሉም መረዳት ስላለበት ነው
@wejebuamare6757
@wejebuamare6757 2 жыл бұрын
አንተን በሠላም በማየቴ ደስ ብሎኛል። አሁንም አንተንና አንተን የሚመስሉ ወንድሞች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አሜን።
@azebterefe5648
@azebterefe5648 2 жыл бұрын
ሰሎሞን ሹምዬ፣ በፖርላማ የተነፈግነውን የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት በግፍ ለተጨፈጨፉት እናቶች፥ ልጆች ፥ ህጻናት እና አዛውንት ናፍሳትአንተ ጋር ስላገኘን ክብረት ይስጥልን🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏
@meuzyihedego1442
@meuzyihedego1442 2 жыл бұрын
እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድማችን ።
@sewmehon9860
@sewmehon9860 2 жыл бұрын
ሰሌ አንተም ሳትሰማው የቀረህ አይመስለኝም ብዙ ተጋሩዎችን ፖሊስ እያሰረ በብዙ መቶ ሺዎች ብር ይቀበሉአቸዋል በዚህ መንገድ ብዙ ሃብት ያከበቱ ፖሊሶች አሉ ! ሰሌ እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን 🙏🏽
@mulugetatessema4476
@mulugetatessema4476 2 жыл бұрын
ሰለሞን ወንድማችን እባክህ በርታልን ያንተን ሚዛናዊ ትችቶችና በሳል ምክረ ሀሳቦችህን ሁሌም ለሀገራችን አስፈላጊና ጠቃሚ ስለሆኑ በርታ በርታ!ሁሌም ኑርልን !
@apall8110
@apall8110 2 жыл бұрын
እንዴ እንዴት የዋስትና ብር እኮ በፊት ይመለስ ነበር አሁን አይመለስም እንዴ
@user-xt8gq5mm7h
@user-xt8gq5mm7h 2 жыл бұрын
ትግሬዎች ማለትህ ነው?
@medhindebas5003
@medhindebas5003 2 жыл бұрын
@@user-xt8gq5mm7h we know you pls if you have time talk about your country if you have one .
@eyob86
@eyob86 2 жыл бұрын
ሰሌ እንኳን ለቤትህ አበቃህ እንኳንም ተመለስክልን 🤲
@user-eu8xi8xj1p
@user-eu8xi8xj1p 2 жыл бұрын
መልካም ስራህ ነው የሰፈር ሰው ሚጠብቅህ ። ፈጣሪህ ጥበቃው አይለየህ 🙏
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 жыл бұрын
Ameeeen
@genetkebede1628
@genetkebede1628 2 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህ ሰለሞን ለሀገራችን ትልቅ መስዋትነት እየከፈልክ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ሀገራችን በአሸባሪ መንግስት እየተመራች ነው እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበለን በዚህ 30 አመት የበለጠ ደግሞ በዚህ 4 አመት ያለንበት መከራ ማልብቂያው ይናፍቀኛል ቸሩ መድሀኒያለም በቃችሁ ይበለን እሱ መፍትሄ ይፈልግልን ልቡ ያበጠውንም አገዛዝ እሱ ያስተንፍስልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gebruma
@gebruma 2 жыл бұрын
I’m glad to hear from you. Always admire your patriotism.
@Ethioenate
@Ethioenate 2 жыл бұрын
ኑርልን ወንድም አለም እድሜእና ጤንነት እግዚአብሄር ያድልህ !!
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 2 жыл бұрын
SOLOMON & ETHIO FORUM & TEADROS (Addis zeyebe ) standing with TRUTH & TRUTH !!! 🙏🙏🙏
@dkg4657
@dkg4657 2 жыл бұрын
I do agree with you, except EthioForum, who is clearly traitor.
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 2 жыл бұрын
@@dkg4657 you are TRAITORS !!! You gelous on them because nobody like ETHIO FORUM in ETHIOPIA !!!! I mean no body like themmmmm at all !!! 👉ETHIO FORUM one of the best poltics media of 👉the all timeeeee !!! no one seen like ETHIO FORUM 👉VERY GENIUS ETHIO FORUMMMM we demand immedate RELEASED !!!
@medhindebas5003
@medhindebas5003 2 жыл бұрын
I agree with you
@sebesebachewhailemichael511
@sebesebachewhailemichael511 2 жыл бұрын
“ሀገሩ የባለስልጣኖች ብቻ አይደለም ፡፡ የእኛም ነው..፡፡” ትክለኛ ሀሳብና አስተያየት ነው፡፡ መንግስት እንደነዚህ ያሉ በሳልና ምን አልባትም በዚህ ዘመን ብርቅ በሚባል መልኩ በቅንነት የሰላ ሂስ (critical opinion ) ማቅረብ የሚችሉ ሰዎችን ከቻለ ጭንቅላታቸውን ለሀገር ልማትና እድገት መጠቀም እንጂ እልህ መጋባት የለበትም፡፡ አቶ ሰለሞን እንኳን ለቤትህ አበቃህ፡፡ በማንነትህና በቅንነትህ ፀንተህ በመገኘትህ አድናቂህ ነኝ ፡፡
@righteous8234
@righteous8234 2 жыл бұрын
Sol, like you said, Ethiopia belongs to all of us and we all have a right to speak about our country. The ruling party officials are not better citizens. All are equally concerned about our country.
@zemc280
@zemc280 2 жыл бұрын
ክብር ይገባሀል ሰሌ ሀገር በአትክልተኛ ስትመራ ከዚህ በላይ ይመጣ ይሆን እንጂ ያነሰ ነገር አይጠበቅም
@redwanarebo
@redwanarebo 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ሰሌያችን ከዚህ ማፊያ ከአፋኝ ቡድን እንኳንም ፈጣሪህ በሰላ ለቤተሰቦችህ አበቃህ 😥
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 жыл бұрын
ውይ ሶል ይሄ አንደበት እንዴት ናፍቆኝ ነበር ስላየሁህ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ አራጅ አሳራጅ ዙሪያውን አድርጎ መፈጠራችንን እስክንጠላ ድረስ በግድያና በርዳት ስቃያችንን ከሚያበዛው መናል አንተን ከጎኑ ቢያደርግ እንዴት አትራፊ ተጠቃሚ በሀዝብም ተወዳጅ ሆኖ የኖር ነበር
@elsabetbogale6397
@elsabetbogale6397 2 жыл бұрын
እንኳን ለቤትህ አበቃህ ሶል።ያየሰው እና አበበ እግዚአብሄር በኪነጥበቡ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@webetberhan3160
@webetberhan3160 2 жыл бұрын
ሰለሞን ሹምዬ የተረጋጋህ ሐሳብህን በሰከነ ሁኔታ መግለጽ የምትችል እዳንተ አይነት አስር ቢኖር ምን አለ💞💞💞
@dr.abrahamsolomons7979
@dr.abrahamsolomons7979 Жыл бұрын
🙏👉🦁🥀🚦Honorable Solomon Shumye you are real and lawful person🚦🌹🐯👈🙏
@ephremalebachew6414
@ephremalebachew6414 2 жыл бұрын
ስለምታደርገው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን... በርታልን
@hbhd3236
@hbhd3236 2 жыл бұрын
ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ሶል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 2 жыл бұрын
ሰሌ እንኩአን በሰላም መጣህልን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ !
@zeharaj9010
@zeharaj9010 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ ሁሌ የህሊና ነፃነት ያለው ሰው አንገቱን አይደፋም።
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 2 жыл бұрын
Sol melkam sew egziabher yetebkeh 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nanae9124
@nanae9124 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ! ማንነትህን ይበልጥ እንድናውቅህ አደረጉን!! Proud of you!!!
@madk6808
@madk6808 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ መታሰር መታፈን የሚገባህ አልነበርክም። እንኳን ለቤትህ አበቃህ እንወድሃለን። ይህን ስል መታሰር የሚገባው አለለማለት አይደለም። መጠየቅ ያለበት ሰው ከሆነ አንድ ሰው ህጉ በሚፈቅደው መልኩ መሆን አለበት ።አለመታደል ሆነና የሰው ልጅ በሀሳቡ ይታፈናል ።ይህን ሁሉ እናልፈዋለን ።ሰው በሰውነቱ ብቻ ሲከብር ይህ ሁሉ የሚሆነው እኛ ለሰው ልጅ መብት ስንታገል አብረን በጋራ ስንቆም፣ የዳር ተመልካች መሆናችንን ስናቆም ለውጥ ይኖራል ብዬ አምናለሁ። እግዚአብሔር አገራችንን በምህረቱ ይጎብኛት አመሰግናልሁ።
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 2 жыл бұрын
ቢያዳምጡት ያተርፉ ነበር ከሚያስሩት ! ሰለሞን ክላስ ያለው ጋዜጠኛ ነው .. ካላነስኩ ይቅርታ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 2 жыл бұрын
ምድረ ሰገጤ ባለጊዜዎች እግዚአብሔር ያንሳልን ከተማውን አገሙት ከቦቴ ወጥተው አይተው የማያውቁት ነገር ሆነባቸው......... ትሻልን ትቼ ትባስን አሉ.......
@jsjsjkskdkdkd1972
@jsjsjkskdkdkd1972 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተፈታህ ይህን መንግስት እራቁቱን አስቀርተህዋል በሀሳብህ በርታ
@ge821
@ge821 2 жыл бұрын
ከመታሰርህ ከሁለት ቀን በፊት ሀብታሙ አያሌው ተናግሯል እኮ ምናልባት የሰፈር ሰው ስላያቸው እንጂ ገድለውህ ሊሄዱም ሊሆን ይችላል የአገሬ ልጅ እንኳን ከአውሬዎች አምላክ ጠበቀህ
@tsegabirhankifleyohannes7460
@tsegabirhankifleyohannes7460 2 жыл бұрын
This is what is currently happening in our country, please like and share, we have to fight for the justice system of our country.
@HenosDagi
@HenosDagi 2 жыл бұрын
Welcome 🙏 sol My god be with you always
@beletewondirad2036
@beletewondirad2036 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ያሉትንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው። ደማቸውን ይበቀል
@derejedemeke3256
@derejedemeke3256 2 жыл бұрын
ስለሞን ሹምዬ እውነትን ነው ያንተን ትንታኔ ሳዳምጥ ሙሉነት ይስማኛል።ወንድሜ ትልቅ ክብር አለኝ።
@eyasug7591
@eyasug7591 2 жыл бұрын
ውድ ሰሎሞን እንኳን ለቤተሰብህ እና ቤትህ በሰላም እግዚአብሔር መለሰህ! አገራችንንም ህግ የሚከበርባትና ሰው በሰላም የሚኖርባት እንድትሆን ምኞቴ ነው!
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወድማችን ሰሌ አንካን ለቤትህ አብቃህ መንግስትና ሕግ የሌለበት ሀገር ሆነች ሀገራችንን 😥🙏🙏🙏🙏
@yoseph4296
@yoseph4296 2 жыл бұрын
አንተ ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ነህ ከአብይ ትበልጣለህ::
@saadatmusa6226
@saadatmusa6226 2 жыл бұрын
Thanks wedaja 👍👍
@saramichael9638
@saramichael9638 2 жыл бұрын
ሶልዬ እንኴን በሰላም መጣህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@LeeG_Et
@LeeG_Et 2 жыл бұрын
Thanks Solomon
@henokamelga1650
@henokamelga1650 2 жыл бұрын
አቶ ሰለሞን እናመሰግናለን ❤🙏
@misrak.a3078
@misrak.a3078 2 жыл бұрын
your thoughts are incredible and i really appreciate and admire your courage. one day every one will open their ears for each views you are trying to share with us. . . . God be with us.
@desalegnem
@desalegnem 2 жыл бұрын
Dear Selemon, you are a great citizen, I respect you! You are giving them directives and lessons for the so called government authority how they should act and interpret the law and regulations.
@yitayishnegash3812
@yitayishnegash3812 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰልየ
@amanuelsolomon8864
@amanuelsolomon8864 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስክልን፤ ለቤተሰቦችህ ዳግም ለማየት አበቃህ
@almazahmed3802
@almazahmed3802 2 жыл бұрын
ሰለሞን እንኳን በሰላም ከቤተሰብህ ጋር ተገናኝህ ጀግና እህትህን አድናቆቴን አድርስልኝ
@user-bp5qg8em3o
@user-bp5qg8em3o 2 жыл бұрын
ጋሴጠኛው ደስ የሚል አጠያየቅ ይጠይቃል ደስ ሲል ሰሌ ወንድማችን እንኩአን ለቤትህ አበቃህ
@ephremdamte6058
@ephremdamte6058 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሰሌ
@nigist0402
@nigist0402 2 жыл бұрын
እንኳን ለቤትህ አበቃህ ወንድሜ🙏 ወይኔ እናንተ እያላችሁ እነ ልደቱ ቁጭ ብለው በዚህ የበሻሻ ጥሬ አገር ስትተራመስ በጣም ያሳዝናል።
@seblezegeye9599
@seblezegeye9599 2 жыл бұрын
Welcome back Solomon. Keep doing your great job. God bless Ethiopia!
@yaredyaya392
@yaredyaya392 2 жыл бұрын
እውነተኛው እና ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሰለሞን ሹምዬ እንኳን ከጠባብ እስር ቤት ፤ ወደ ሰፊው እስር ቤት መጣህ። ወደ ገበያኑ በሰላም ተመለስክ 🙏🙏🙏
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 2 жыл бұрын
እንኳን በሠላም ተፈታህ። አላማቸው ሰውን ለማሸማቀቅ እና አፍኖ ለመግዛት የሚያደርጉት መወራጨት ነው። ከአቋምህ ንቅንቅ እንደማትልና ስህተታቸውን ነቅሰህ በምክንያት ሞገትህን አደንቃለሁ።
@pastoreliaswolde8008
@pastoreliaswolde8008 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሰሎሞን ስለ አንተና ስለ ብዙዎች ያለ ህግ መታሰር ተጨንቀን ስንጸልይ ነበረ፣ እንኳን ለቤትህ አበቃህ፣ ስለ እውነት ተናጋሪነትህ ስለተገፉት አንደበት መሆንህን፣ ስለ ሀገርህ ያለህ ቅናት ብዙ ያስተምራል፣ በአገራችን ፍትህ ሰፍኖ ያሳይህ ዘንድ ምኞቴ ነው።
@habtamugutema7017
@habtamugutema7017 2 жыл бұрын
እንኳን በሠላም ተመለሰክ ወንድማችን የጭቁኖች ድምፅ ለእውነት የቆመ ቢዘገይም ምንጊዜም አሸናፊ ነው በርታ
@yohannesmeasho9130
@yohannesmeasho9130 2 жыл бұрын
Welcome back you are one of the best and credible Ethiopian annalysts, keep it up.
@tsehaizewge6598
@tsehaizewge6598 2 жыл бұрын
ሶል ለዚህ እኮ ነው መፍትሔ ከፈጣሪ ብቻ የምንጠብቀው። መንግስት የለንም የምንለው። መንግስት ለህዝብ የቆመ ሳይሆን፣ ለራሱና ህግ ለማያከብሩ የህግ ሰዎች መሆኑ ግልፅ ነው። ፈጣሪ ሆይ ስምህን እየጠራ ከሚበድለንና ከሚያሰቃየን መንግስት ገላግለን።
@mariamawit2934
@mariamawit2934 2 жыл бұрын
Welcome
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 2 жыл бұрын
Thanks I hear your voice you are genuine
@senyseny5509
@senyseny5509 2 жыл бұрын
አሰይ እንኩዋን ለዚ አበቃህ ተመስገን
@meseretyigletu9958
@meseretyigletu9958 2 жыл бұрын
am proud of you selemon . ....am happy to see you .. i really miss you guys
@salahassan3849
@salahassan3849 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለቤትህ አበቃህ እንወድሀለን
@habebamohammed3441
@habebamohammed3441 2 жыл бұрын
ስለሞን ሹምዬ አንበሳ በመፈታትህ በጣም ደስ ብሎኛል ረጂም እድሜ ለስለሞን ሹምዬ
@omardahirhosh6048
@omardahirhosh6048 2 жыл бұрын
me and many Ethiopians love you . thank you Solomon Shumie
@iqraaphonesiqraa9633
@iqraaphonesiqraa9633 2 жыл бұрын
እንኳን ለቤትህ አበቃህ ሁሌም ጀግናዬ ነህ
@mensurabduljelilabduljelil5276
@mensurabduljelilabduljelil5276 2 жыл бұрын
ትችት❤መፍትሄ❤ አድናቆት ❤ 10Q sol❤
@tube6031
@tube6031 2 жыл бұрын
እንኳን ለቤትህ በሰላም ኣበቃህ ሶል ምናልባት ያንተ መያዝ ለምክንያት ሆነና እውነታውን ስለምትጋፈጥ ከምታቀው በተጨማሪ እንድታየውም ይረዳል። እንዳንተ ዓይነቱ ለእውነትና ለህሊናው የሚኖር ሰው ያብዛልን። የትግራይን ህዝብ እስካሁን እየደረሰበት ያለው መከራና ስቃይ እንዲቆም እንደሰው ድምፅ ሆነሀናልና እናመሰግንሃለን።ለሁሉም ወገኔ ነው ብለህ ያለልዩነት ለእውነት ስለምትቆም እንወደሃለን።
@fikrualemu4128
@fikrualemu4128 2 жыл бұрын
ሰሌ የፈረንሳይ ህዝብ ያደረገልህ መልካም ነገር ብዙ አያስደስትህ፣ አንተ ለራስህ ሳትሆን ለዜጎች መብት ተከራካሪ ነህ፣ በርታ ወንድሜ
@nunu2408
@nunu2408 2 жыл бұрын
አተ የሰው ልክ ነህ ሰሌ 🙏🙏🙏
@tekageyesus9796
@tekageyesus9796 2 жыл бұрын
ሶል እንኳ በደህና ወደ ቤትህ ተመለስክ አሁንም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም አይዞን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏
@asteraster3063
@asteraster3063 2 жыл бұрын
ሶል ልዑል እግዚአብሔር እንኳን ከአሳ ነባሪዉ መንንጋ መንጭቆ አዉጥቶህ ለሴተሰቦችህና ላድናቂዎችህ አበቃህ ! 💐🌾 የተከሰስክባቸዉ ነጥቦችን ሁሉ በተቃራኒዉ ገልብጣቸዉና ልብ ብለህ ተመልከተዉ ታዲያ አንተ ያልታሰርክ ማን ይታሰር ? ወዳጄ ፓትርያርኩ ለምን ሰዉ ከነህይወቱ በእሳት ይቃጠላል ብለዉ ስላሉ ብቻ ዘራቸዉ ተቆጥሮ በደቦ ያስተቸ ጊሽታ ጊና ፍቅር ስለሰበከ አንገት ያስደፋ እነበለዉ በለዉን ቁረጠዉ ፍለጠዉ የምን ድርድር መስማማት መግባባት መፍትሄዉ ጦርነትና መተላለቅ ብቻ ነዉ የሚሉትን ደግሞ ደረታቸዉን ያስነፋ ስርአት ላይ ነን !
@habebamohammed3441
@habebamohammed3441 2 жыл бұрын
ስለሞን ሹምዬ ስለተፈታህ በጣም ደስ ብሎኛል ረጂም እፍሜ ለስለሞን ሹምዬ አላህ ይጠብቅ
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 2 жыл бұрын
ሰለሞን እንኳን ለቤትህ አበቃህ እውነት ከመናገር እንዳታቆም እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን🙏❤🙏
@kiyeebelay6969
@kiyeebelay6969 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ❗ የተናጋሪውን አፍ ለመዝጋት እና የሰሚውን ጆሮ ለመድፈን፥ መንግስት እያደረገ ያለውን፥ የህግ ልባስ ያለው የሚመስል ህገወጥ አሳፋሪ አካሄድ፥ መወገዝ አለበት::
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 жыл бұрын
እንኮን በሰላም ለቤትህ አበቃህ ሶልዬ በጣም ነው የምወድህ
@abebahamer1200
@abebahamer1200 2 жыл бұрын
ስለየሁ ደስ ብሎኛል ሶል እንውደህለን ክፉ አይካህ ኑርልን
@woynshetgebre9886
@woynshetgebre9886 2 жыл бұрын
Welcome back my dear. We Love you
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 2 жыл бұрын
ሶል በርታ 👍እውነት ስለያዝክ ሕዝብ ካተጋር ነዉ
@truealfa5382
@truealfa5382 2 жыл бұрын
ሰሎሞን እንኳን በሰላም መጣህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 2 жыл бұрын
Solomon Thank you for your struggle against tyranny.
@Andrew-hn7xz
@Andrew-hn7xz 2 жыл бұрын
ሠሌ እንኳን ደህና መጣህ:: የምታነሳቸው ሀሣቦች ለኔ ሁሌም ትክክልና ገዢ ናቸው።የደረሠብክ ነገር የሚያሣየው ስራህን በሚገባ መስራትህን ነው። አጋቶችህ መስራት የሚገባቸውን መስራት ያልቻሉ ወይም ምንና እንዴት እንደሚሰሩ የማያውቁ መሆናቸውን አስመስክረዋል ።በርታ ሁሌም ከጎንህ ነን!
@tilahunhasu8421
@tilahunhasu8421 2 жыл бұрын
ሰልዬ ፈጣረ ሁሌም ምስጋ ይገባዉና ወንድሜ ሞት ቢመጣም ካንተህ ያስቀድምን
@wowwow5075
@wowwow5075 2 жыл бұрын
ጀግናችን ነህ ሰለሞን!! እንክዋን መጣህልን!!
@elisabethgessesse3939
@elisabethgessesse3939 2 жыл бұрын
Solomon, Serving a community honestly pays off! Keep up the good job!
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 2 жыл бұрын
ሰሌ 🙏🏽 እንኳን ወደ ነበርክበት ተመለስክልን አቋምህን ወደድኩት በአቋምህ አሰሩህ ፈተውህም ወደ ቦታህ መጣህ ጋዜጠኛውንም በጣም አመሰግናለሁ የተነፈግነውን የህሊናፀሎት በማድረጋችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 2 жыл бұрын
ተመሰገን እንካን ደና ተመለክ እውነት ነፃነት ታወጣለች 🙏🏽☝🏾☝🏼🍀🍀🍀🍀
@aida0918
@aida0918 2 жыл бұрын
Welcome back Sal!! You're the BEST
@yenealemaga4710
@yenealemaga4710 2 жыл бұрын
ሰሎሞን እንኳን ለቤትህ አበቃህ! ለእውነት መቆምህን ቀጥልበት! ጋዜጠኛው ግን እባክህ እባክህ ሀሳቡን እንዲጨርስ ፍቀድለት- የእርሱን ዓረፍተ ነገር አንተ መጨረስ አይጠበቅብህም (please, it is so irritating). በቃ ያለህን ሁሉ ጠይቀው ->መመለሱን ግን ለእርሱ ተወዉ (መደገፍም መቃወምም አይጠበቅብህም):: አንዳንዴማ ድምፃችሁ ይደራረብና ሰሎሞን የሚለውን መስማት አንችልም:: እባክህ እባክህ... Sol, keep up the good work! Appreciate your positivity and courage to stand with the truth!
@elsaabera8571
@elsaabera8571 2 жыл бұрын
I am happy to see you again God bless you the world need person like you ❤❤❤❤❤❤❤😂😂Solomen
@eisaahmed9465
@eisaahmed9465 2 жыл бұрын
Dear Solomon nice to see you back to the channel. You are one of the icons of Ethiopian hero. I really appreciate for your mature and intelligent ideas.
@meseretzewdu8204
@meseretzewdu8204 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እውነት ነፃ ያወጣል በርታልን ።
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 2 жыл бұрын
JUSTICE FOR👉 ETHIO FORUM & IMMEDATE RELASED FOR 👉ETHIO FORUM!!!
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 2 жыл бұрын
በድጋሚ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አንተ እውነተኛ ሰው ነህ እግዛብሔር ይጠብቅህ
@beteselassiebiru9671
@beteselassiebiru9671 2 жыл бұрын
ሰሌ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ። በርታ
@danielshewa8364
@danielshewa8364 2 жыл бұрын
will come ስልዬ እንኳን ለቤትህና ለስራህ አበቃህ አንተ የኢትዬጲያ ጀግና ነህ የምትናገራቸውና የምታመጣቸው መረጃዎች አስደናቂ ናቸው ስላልቻሉክም ነው ፈሪ ስለሆኑና የስልጣን ጥመኞች ናቸው ያሰሩክ ትግልህ ፍሬ ያፈራል አይዞህ
@WudCooking
@WudCooking 2 жыл бұрын
ኑርልን ሰላየሁህ ደሰ በሌነኛል ይሄንን ስነስርአትህን ለነሱ ብታስተምርልን ጥሩ ነው
@tibebualemu1347
@tibebualemu1347 2 жыл бұрын
Ethio 360 ስለሁላቹም ጮኋል። ምስጋናው ላይ ጎሏል
@tassewmeshesha1234
@tassewmeshesha1234 2 жыл бұрын
አጅግ አንተንም ለሀገራችን ለዜጎች ለምታደርገው እናመሰግናለን
@liulesegef6120
@liulesegef6120 2 жыл бұрын
ሶል የሰዉነት መለኪያ ነህ ። ኑርልን 1000000 አመት እንወድሃለን
@jujukhadim8789
@jujukhadim8789 2 жыл бұрын
Am happy to see you again. Welcome back 💐
@sintayhutilahun7966
@sintayhutilahun7966 2 жыл бұрын
ሶል እንኳን ደህና መጣህ
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
#ethiopia #ማን ጠፍቶ ማን ይኑር? #ethiopiannews
2:50:36
#ethiopia  #ጠላቶቻችን እነማን ናቸው?
1:29:23
GEBEYANU
Рет қаралды 95 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН