No video

Ethiopia :Yechewata Engida - በደርግ መንግሥት የተከናወኑ ትላልቅ የአገር ፕሮጀክቶችን በመምራት የሚታወቁት ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ክፍል 4

  Рет қаралды 27,401

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Shegerfm #Yechewataengida #EngineerKasaGebre
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Ethiopia :Sheger FM - Yechewata Engida - በደርግ መንግሥት የተከናወኑ ትላልቅ የአገር ፕሮጀክቶችን በመምራት የሚታወቁት ኢንጂነር ካሳ ገብሬ
2ኛ ሳምንት ክፍል 4 - ግንቦት 1 ፣ 2012
youtubChannel: / @shegerfm1021radio
Website:www.shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Telegram:t.me/Ethiosheg...
Twitter: sh...
Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.co...
apps.apple.com...

Пікірлер: 38
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Жыл бұрын
ጌታዬ ትልቅ ሰው ነዎት እናመሰግናለን ❤
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!!እናመሰግናለን ! የሚታይ ስራ ስለነበር በጣም ጥሩ ነው! ያስመሰግናል::❤️🙏
@hulumleagerumaletalebet5778
@hulumleagerumaletalebet5778 4 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ኢንጂነሩን በዛ ደግ ዘመን በምለው ለእኔ በየምሽቱ ስማቸው ስራቸው በአንድዋ በእዛ ዘመን TV ሲታይ አስታውሳቸዋለሁ ሰውነታቸው ገዘፍ ያሉም ነበሩ ። በጣም የሚመስጥ ፕሮግራም ነው ። ለዛ ያላቸው ባለሙያ ናቸው። መቼም ድምጠ ወረማዋ ከረጋ ለዛ ጋራ ሰትጠይቅም ሆነ ስታብራራ ቁጭ ብዬ ስኮሞኩመው አገር ቤት ከዘመዶቼ መሀል ያለሁ ይመስለኛል። አመሰግናለሁ ።
@amtatawdamena3247
@amtatawdamena3247 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጦዎት መልካም ሰው ኖት።
@alemsani5007
@alemsani5007 4 жыл бұрын
ሁሌም የሀገር ፍቅርና ሀገር መቅደም እንዳለበት ያስተምራል። ድንቅ ቃለመጠይቅ።
@awekeassafa6332
@awekeassafa6332 4 жыл бұрын
Wow betam telke honest sew God bless you
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ከጎቴም ጋር ስለሰሩም በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለሳቸው ስሰማ
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 4 жыл бұрын
"አንድ ሀገር ሲወረር ካላወቀ ከሞተ በኋላ ማንም ሊደርስለት አይችልም" 👍
@hulumleagerumaletalebet5778
@hulumleagerumaletalebet5778 4 жыл бұрын
ሲወረር አላወቅንም የተባለ አልሰማሁም
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 4 жыл бұрын
@@hulumleagerumaletalebet5778 ሙሉውን መስማት ከቻልክ ትሰማዋለህ
@hulumleagerumaletalebet5778
@hulumleagerumaletalebet5778 4 жыл бұрын
@@HabeshaFamily አገር ሲወረር ኣናቅም የሚባል የሰሙ ከመሰልዎት ብዬ ነው
@mohamedworake3317
@mohamedworake3317 4 жыл бұрын
አስታውሳለሁ ኮንቦልቻ የቀን ስራ እየሰራሁ የበርታ ኦፕሬተሮች ቁጭ ብለው ይከፈሉ ነበር ካሳ ገብሬ ምርጥየደሀ አባት ነበር ብዙ ብር ተከፍሎኝ አይደለም አንድ ብር ከዘጠና አምስት ሳንቲም ነበር የሚከፈለን በዛ ዘመን የአናፂ እረዳት ብትሆን አናፂው ከቤተሰብህ በላይ ይንከባከባል ልብስ ሊገዛ ሲሄድ አንተን ምረጥልኝ ብሎ ልብስ ቤት ሄደህ ለአንተም ምረጥ ብሎ አንተም ልብስ መርጠህ የምትሄድበት ዘመን ነበር ትልቁ ትንሹን ያያል! እድሜ ይጨምራል ሌላ ልጨምር ኬኔዲ ሙንገሻ ፀጋዬ እሸቱ ልሙንህ ታደሰ ወዘተ እሳቸው በሚስተዳድሩት ድርጅት ይሰሩ ነበር ከወሎ መጥቼ ስራ አጣሁና ከፍተኛ ህንፃ ይባላል በዛ ግዜ አንድ ብር ከዘጠና አምስት ሳንቲም የቅጥር ወረቅት የሞላልኝ ልመንህ ታደሰ ነበር ስራ መቀጠሬ ሳይሆን ልመንህን ማየቴ ደስ ብሎኝ ነበር! ህንፃ የሁሉም ሙያ ዩኒቭርስቲ ብዙ ግዜ እለዋለሁ።
@garyterefe7332
@garyterefe7332 3 жыл бұрын
Thank you!!! Engineer Kansas. G For your service the greatest country ETHIOPIA!!! Best journalist!!
@jegnawzewdie5393
@jegnawzewdie5393 4 жыл бұрын
ደግመው ቢያዳምጡት የማይሰለች !
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
በጣም!
@d.w8602
@d.w8602 4 жыл бұрын
Wow,endhi aynet chawata aygegnim be ahun zemen,Meaza dink interview new.thank you very much 🙏
@bethlihemalwab4029
@bethlihemalwab4029 4 жыл бұрын
God Bless you Dr. Kassa
@nahom2815
@nahom2815 3 жыл бұрын
ደስ ሲል
@HamidHamid-pe1wf
@HamidHamid-pe1wf 2 жыл бұрын
You sound like a cheer leader no hard questions. I wonder why?
@shewalemkassa4498
@shewalemkassa4498 4 жыл бұрын
መስማት ፡የሚገባንን፡እያዝናናሽ፡ስለአቀረብሽልን፡እናመሰግናለን፡ኮንስትራክሽን ፡ስራ፡በየበረአው፡እየሰራን፡ላለፍን፡ቡዙ፡ትዝታ፡አለን።
@esubalew6222
@esubalew6222 4 жыл бұрын
ኢህፖ እና ሻቢያ ባይሆር ኖሮ የሁኑ ወጣቶች ለስደት ባልተዳረግ ነበር
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
የተዋጣልሽ ጋዜጠኛ ነሽ። ወጣት ጋዜጠኞች ካንቺ ብዙ ይማራሉ። ሙሉ ዝግጅት አድርገሽ ኢንጂነሩ የረሱትንም እያስታወስሽ በደንብ እንድንሰማ ጊዜ ሰጥተሻቸው ብዙ እውቀት አስጨበጥሽን። የኢንጂነር ካሳ ገብሬ ለዛ የሚጠገብ አይደለም። ተከታዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ።
@mG-ln1qy
@mG-ln1qy 4 жыл бұрын
Part 4 but the interview is still not finished!
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
WRO Meaza THANK YOU.MARENA WETETEKO NESHI.LETEYAKIEW BEDENB TEZEGAJITESHI NEBERE.GIN BEMEVHERESHAW SEAT PROF MESFIN YAKEREBUTIN HASAB BEMIMELEKET YAKEREBUTIN HASAB KETEKAWEMUT SEWOCHE ANDY KASA GEBRE NEBERU.TEYIKEACHEW PLEASE.
@mohamedworake3317
@mohamedworake3317 4 жыл бұрын
በተለይ ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ! ፒኬጅ ብሎኬት ማምረቻ ወዘተ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካን ኮንግረስን በአጭር ግዜ ሰርተው ያጠናነቁ ሰው ናቸው! ከአንድ ብር ከዘና አምስት ሳንቲም ሶስት ብር ከአርባ ሳንቲም ነበር የሚከፈለኝ ካድሬ አልነበርኩም ፖለቲከኛ አልነበርኩም ግን አድናቂዎ ነኝ! ሰራተኞችዎ አድናቂዎ ነበሩ በአል እቤትዎ አሳልፉም ከሰራተኞችዎ ጋር ነበር ! በተለይ ኮምቦልቻ ጨርቅቃ ጨርቅን አስታውሳለሁ ለበአል ሌላው እቤቱ ሲሄድ ስራ ላይ ለቀሩት ሰራኞች ለማበረታታት መጥተው አብረው ምሳ ይበሉ ነበር። ይህንን ሊንክ የላከችልኝን ምርጥ ሰው አመሰግናለሁ!
@menzeaazeb4914
@menzeaazeb4914 4 жыл бұрын
Hello Maaza where is part 5 ?
@yonasakal9909
@yonasakal9909 4 жыл бұрын
At 24:00, Mr Kassa says some nicities, mar yehone Eritreans malet kegna and nachew, angedadel, solution kesetesh ahun entegbrew etc etc etc.. Ahun endih bileh yemtawera kehone Ato Kasa, endiet new ezih radio tegabzeh yemitawerachew yehiwetih tarik, fixamewoch, ena ewnetawoch yiminamnew???? Malet keshabiya menegager enfelgalen iyalk sitawera, diros mech iwnet kemilasachu tiwetalech ina new! Just ahun tazebkuh, Yimtaweraw endihu mekebel endemaichal Cher yihunlih , Lisenabet
@yonasakal9909
@yonasakal9909 4 жыл бұрын
Lelawn alakim, sile at 23:00 min yetenagerkat gin, either you are kijetam and you are in denial about the lie you tell now, or you are a habitual liar, Ato Kassa. Minew ketarik bititarek. Minew! Betam askeyami tsebai
@alexyona4043
@alexyona4043 4 жыл бұрын
አንድን ፕሮግራም ዮቱብ ላይ ለመጫን ብዙ ፕሮግራሞች ከአንድ ሰዕት በላይ አይፈጅባቸውም እናንተ ግን ከሳምንት በሗላ ነው የምትጭኑት፥፥ ይሄ ከቴክኖሎጂ የምታፈገፍጉት ነገር ይገርማል፥፥ በጣም ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና ሚዲየም ለመጠቀም ወደ ሗላ አትቅሩ፥፥ የትናንት የጨዋታን ፕሮግራም እዚህም ላይ ፓድካስትም ላይ የለም፥፥ የመጨረሻው ሜይ 11 ይላል፥፥ ሰው በቴክኖሎጂ ገንዘብም መረጃም እየሰጠበት እናንተ ገንዘቡን ባትፈልጉት እንኳን ለሳምንት አብዴት አለማድረጋች ሁ አንድም ድክመት ሁለትም ስንፍና ሶስትም የብቃት ማነስ ይመስለኛል፥፥ ደረጃውን የጠበቀ፣ልምድ ያለው የቴክኖሎጂ ማናጄር እና እስታፍ ያስፈልጋችሗል፥፥ [ቢያንስ ጽድት ያለ የኢንተርኔት ሬዲዮ፣ጽድት ያለ የኢንተርኔት ቲቪ፣በየጊዜው አብዴት የሚቆጣጠር፣ደረጃውን የጠበቀ ዌብ ሳይት የሚያመጣ፣የሸገርን አፕ የሚያዘምን፣ፕሮግራሞች ከተለቀቁ በአንድ ሰዕት ወይም ቢበዛ በአንድ ቀን በሁሉም ፕላትፎርም አብዴት የሚያደርግ፣ቬሪፋይድ የፌስቡክ፣ዮቱብ፣ትዊተር አካውንቶችን የሚቆጣጠር፣በተለይ በተለይ ደግሞ ሸገር የእውቀት ላይብራሪ ማለት ነው ስለዚህ እስከ አሁን የተሰሩትን በአግባቡ የሚያደራጅ፣የሚያዋቅር፣ጥሩ የእውቀት ዲጊታል ላይብራሪ በሰብጄክት፣በፕሮግራም፣በቀን፣በተለያየ መልኩ ዲጂታል ኖውሌጅ ቤዝ የሚሰራ የኢንፎርሜሽን ሳይንስ አደራጅ ባለሙያ ያስፈልጋችሗል] ብቻ አዘምኑት እና ጥሩ ተምሳሌት ሁኑ፥፥ የብዙ ሀገራትን ተመክሮ እዮ የብዙ ትልቅ የሚዲያ አሰራር ፈትሹ፥፥
@user-do9yx2io1t
@user-do9yx2io1t 4 жыл бұрын
አረ፣ሰወች፣ወይ፣አለ፣ወይ፣ሞተ፣አልተባለ?የኛ፣ሰጢ፣አሻግሬ፣ይባላል፣ቁርጥአለማወቅ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
Esat LAY KERBEW last year interview referral.feligna ADAMTEW.yeteyekachew SISAY Agenna nebere.it was vey interesting.
@gobezgobez4448
@gobezgobez4448 4 жыл бұрын
መቼም ትልቅ ስው ነሽ የምታቀርቢው ቁም ነግር ትልቅ ትምህርት ስጪ ነው እንጅነሩ የስጡት እውነታ እጅግ አከብራቸዋለው እግዛብሄር እዲሚያቸውን ያርዝመው እንደሳቸው እውነትን የሚናገር ይብዛ ሌላው ዝም ብሎ ሲቀባጥር የማያውቀውን አውቃለው እያለ ያሳዝናል ስለፕሬዘዳት መንግስቱ ብዙ ብዙ ትልቅ ትልቅ ስራቸው ያልተወራላቸው እውነተኛ የኢትዮዺያ ልጅ ናቸው ጏድ ካሳ ገብሬ አከብራቸዋለው ትልቅ ስው ናቸው ሌሎቻችንም ከሳቸው እንማር ዝም ብለን ሆድ አደር ሆነን በሬ ወለደ ወሬ አናውራ ብዙ አዳማጭ ተመልካች ባለታሪከኞች አሉና
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
😂😂😂❤️🙏
@meridabebe765
@meridabebe765 2 жыл бұрын
እንኳን ደሀ ገበሬው ጫማ ሊያደርግ ቀርቶ የነበረውንም አስወልቆታል ለምን ይዋሻል።
@aruaki4454
@aruaki4454 4 жыл бұрын
ወይ ሻዕቢያ በገዛ ኣገር ወንበዴ እየተባልክ ስትገደል ስትሰደድ ይከብዳል :: ወንበዴ ማ ያ ወራሪ ጨፍጫፊ ደርግ ነው
@todtod5393
@todtod5393 4 жыл бұрын
esty Mot Le Weynee Bel ?? doma Weyneee
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
Aru Aki እንደ ስምህ የሆነ comment አትስጥ። ከዚህ ፕሮግራም ጋር አይሄድም
@girmayani7577
@girmayani7577 4 жыл бұрын
This is utterly sycophant of the Dictator
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 47 МЛН