MK TV || "ትግሉን የተቀላቀልኹት ራሴን ለማዳን ነው" - ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ - የፊልም ጸሓፊና ዳይሬክተር፣የሐዋርድ ዩኒቨርስቲ መምህር - ክፍል - ፪

  Рет қаралды 126,793

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

5 ай бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan
www.makingblackmovies.com/abo...

Пікірлер: 267
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ብቃት ያለሽ ድንቅ ነሽ ። እግዚአብሔር አምላክ እዉቀትሽን ደርቦ ደራርቦ ያብዛልሽ ።🙏🙏🙏🙏🙏
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 5 ай бұрын
እውነት ነው ... 💚💛❤🙏
@user-vu1vy1rl6s
@user-vu1vy1rl6s 5 ай бұрын
ትልቅ ሰው ማሕበር ቅዱሳን እናመሰግናለን እንደነዚህ ያሉ ታላልቅ ሰዎች አቅርቡልኝ ❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 5 ай бұрын
መጥፎሰው እራሱ ተቃጥሎ ያልቃል❤❤ እዉነት ነው ዘረኝነት እብደት ነዉ👌
@ayidamamo6191
@ayidamamo6191 5 ай бұрын
ፕሮፎሰር በጣም ድንቅ ትምህርት ነው የሰጡን ይገርማል ብዙ ዓመት ነው ውጪ ሀገር የቆዩት ግን በቃለ ምልልሱ ላይ እንግሊዘኛ ላለመስገባት እና አማሪኛው በራሱ ገላጪ እንደሆነ ስላሳዩን በጣም አመሰግኖታለሁ!
@user-qx1ct7pw9o
@user-qx1ct7pw9o 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ትልቅ ሰው ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ❤❤❤❤
@aniazi4911
@aniazi4911 5 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ጠብቆ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃዎት አሜን።
@meleseweyesa3160
@meleseweyesa3160 5 ай бұрын
በጣም የምወዳቺውና የማከብራቸው ሰው
@LiyaZewede
@LiyaZewede 5 ай бұрын
ወይ ጉድ በዚህ ዘመን እውነተኛ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊ ማየት የሚገርም ነው። እኔም እንደ ፕሮፌሰር! ባለሁበት እድሜ እንኳን በድሮ ትዝታ ነው ደስ እያልኝ የምኖረው። የሚገርም እውቀት ፣እውነት፣ ጥበብ እንዲሁም ቁንጅናን የተላበሰ ሰው ነው። ህይወትን በትክክል ኑሯታል። እሱን የመሰሉ ልጆች እንዲተኩ ደሞ ምኞቴ ነው። እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር እመኝለታለሁ።
@egziharya4826
@egziharya4826 5 ай бұрын
በ 1 ሰዓት እይታ ላይኩና ተመልካቹ ምን ያህል እንዲህ ያሉ የሰው ልክ የሆኑ ታላላቅ ሰዎችን ማየት መስማት እንደሚፈልግ ያሳያል
@getkeffa8823
@getkeffa8823 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር የኢትዮጵያ ዕንቁ ታላቅ ሰው ለተተኪው ታሪክ እንዳይጠፋ እውነተኛ በምታቀርበው ፊልም በጣም አከብራለሁ ኑሩልኝ ዕድሜናጤና እመኛለሁ
@getkeffa8823
@getkeffa8823 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር ዕድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጣቸው የእውነት ኢትዮጵያዊ
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 5 ай бұрын
እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 5 ай бұрын
ቸሩ መድኃኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:: ‘ጤዛ’ ከጅማሬዉ እስከ ፍጻሜዉ የሚያስተምር የሚያጓጓ ፊልም::
@kidistadmasu7100
@kidistadmasu7100 5 ай бұрын
ፕሮፊሰር ሐይሌ ገሪማ እግዝአብሔር አምላክ ረጀም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!! የ ኢትዮጰያ ሃብት እና የጥቁር ሕዝብ ኩራት ነህ!! I Respect you and Love you so much❤❤❤❤❤
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 5 ай бұрын
ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግባቸው ባለታሪክ የኛ አባት ሺ አመት ኑሩልን እሳቸውን ሰሰማ ሀገሬ ለምልማ አያታለሁ የኔ አባት ከትህትና ከእውቀት ከታሪክ ማወቅ ጋር የታደሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 5 ай бұрын
one of our Diamonds : Prof Gerima our precious jewel!!
@themane9894
@themane9894 5 ай бұрын
ታላቅ ኢትዮጵያዊ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 5 ай бұрын
ሼር አድርጉ ኢትዮጵያን ለሚወድ 💚💛❤
@Emma-7777
@Emma-7777 5 ай бұрын
The one and the only Haile Gerima, we love u & u make us proud❤❤❤
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 5 ай бұрын
ትልቅ ሰው❤❤
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር/ሃይሌ ገሪማ!? እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን። በትክክል ዘረኝነት መጥፎ ነቀርሳ ነው። እብድ ና ባለዛር አንድ ናቸው።
@dawitabegaz8915
@dawitabegaz8915 5 ай бұрын
በጥሩ ጋዜጠኛ ድንቅ ሰው። ማኅበራችን እናመሰግናለን።
@alsekela
@alsekela 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ 🙏❤️ጥሩ ቆይታ ነበረ:: በእውነቱ እኛ ወጣቶች ማንን ማዳመጥ እንዳለብን ከማን ጋር ጊዜን ማሳለፍ እንዳለብን የበለጠ የተረዳሁበት ጥሩ ተሰምቶ የማይጠገብ ደስ የሚል ለዛ ያለው ቆይታ ነበረ ❤❤❤😘🙏
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 5 ай бұрын
Thanks for sharing this 🙏 Long live to Gashe Haile Gerima
@molladesta9922
@molladesta9922 5 ай бұрын
Increadible interview that should be listened several times. Meski you are lucky to interview this icon hero person.
@meronwoubshet
@meronwoubshet 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር ኢትዮጵያን የገለፁበት መንገድ በጣም አስደሳች ነው
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 ай бұрын
መርዳት ግድ ይለናል:: ከሁሉም በላይ የፈጣሪ እርዳታ ይጨመርበት:: እንባዎት የሚታበስበት ቀን ፈጣሪ ቅርብ ያድርገዉ::
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@Mom608
@Mom608 5 ай бұрын
May God bless you and protect you You’re Ethiopia Gift
@wedaj2000
@wedaj2000 5 ай бұрын
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥዎት በጣም ነው የምወድዎት ❤❤
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 5 ай бұрын
ፕሮፈሰር እግዚአብሔር ይስጠዎት በእውነት አከበርሆት እረጅም እድሜ ይስጥዎት ❤
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ፊልሙ አልቆ ለማየት ያብቃን ለኢትዮጵያችን እንደ እርስዎ ያሉ ምሁራን ይብዙላት የዘረኝነትን መንፈስ አጥፍቶ አንድነት ያምጣልን እግዚአብሔር
@tenagneworkmekonne5221
@tenagneworkmekonne5221 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቀሪዘመነዎ ወጣቱን ትውልድን በማዳን ለይ እግዚአብሔር ይርዳዎት አንች ሞርጥና ጎበዝ ጋዜጠኛ ሙያሽ በትክክል ገላጭ ነሽና ተባረኪ አትጥፊ አመሰግናችኋለሁ
@Haregi849
@Haregi849 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባቴ❤
@SilesheGirma
@SilesheGirma 5 ай бұрын
መስከረም እጅ ነስተናል🙏
@MM-zl9uc
@MM-zl9uc 5 ай бұрын
Prof H G you are one of the last remaining elite and spirit for Ethiopia ! Wish you a long life and success 🎉. God bless you and all Ethiopians
@FasiNico
@FasiNico 5 ай бұрын
እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ትልቅ ሰው ኖት 🙏 እውነት ነው ዘረኝነት በሽታ ነው
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 5 ай бұрын
😇ፕርፌሰር ኃይሌ ገሪማ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን እንቁ ኢትዮጵያ አምላክ ያቆይልን 😇😍🙏🏻
@yaineabebaderes715
@yaineabebaderes715 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ኢትዩዸያን እንደሚወዳት የሚታወቀው እንደነዚህ ያሉ ሰዎችን መስጠቱ ነው። ኘሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን። እንደርስዎ ያሉትነ ያብዛልን፣ ወደቀደመ ክብሯ ይመልስልን።
@user-Weynua
@user-Weynua 5 ай бұрын
ትልቅ ሰዉ በእዉነት እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 5 ай бұрын
በጣም ድንቅ ሰው በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ሐገሩን ወዳድ ነው መስኪ አንቺንም እናመስግናለን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በርቺልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 5 ай бұрын
አይ መታደል እንዳተ አይነቱን ንፁህ ኢትዮጵያዊ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጋዜጠኛዋም ድንቅ ልጅ ናት ።
@renetessema2367
@renetessema2367 5 ай бұрын
ሠላም አቶ ኃይሌ ገሪማ!!! ሥብኃት ተሠማ.
@salimselam9514
@salimselam9514 5 ай бұрын
❤❤❤❤ጀገና የተማረ አባት ከርሶ ብዙ ትምርት እንማራለን
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 5 ай бұрын
እድሜ ከጤና እግዛብሔር ይስጥልን ወንድሜ ድንቅና ታላቅ መምህር እናመስግናለን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@meserettefera6347
@meserettefera6347 5 ай бұрын
ከበፊቱ ጀምሮ ምወዳቸው ለሠው comment ሳጥቼ አላዉቅም
@jakejhons5138
@jakejhons5138 5 ай бұрын
I just hope our future generations will be as wise as this man.
@ZkualaAbuye
@ZkualaAbuye 5 ай бұрын
Egziabher Edmina tina yisth
@mekidesfentaye1644
@mekidesfentaye1644 5 ай бұрын
I love him so much❤no word to express my feelings, egzabhere edmena tena yestlin
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 5 ай бұрын
የአርት ባለሙያወች ከእርስዎ ብዙ ይማራሉ ብየ አስባለሁ😊 በተለይ ጥላቻን፣መናናቅን፣ስድብን ተላብሰው አርቲስት ነን ለሚሉ😮
@chimelak
@chimelak 5 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ታላቁ ሰው እናመስግንሀለን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጠወት።ታሪክን አለማዛባት ፣ በተለዋዋጭ ፕለቲካ የአገርን ታሪክ ለሚያበላሽ፣ለነጭ ልዩ አመለካከት ላለው፣ለባንዳ😮 በማለት የገለጹበት መንገድ በጣም ግሩም ነው🎉
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 5 ай бұрын
አቤት አባታችን አቤት ያለዎት እርጋታ የአነጋገር መአዛ እግዚአብሔርን የምለምነው ለእርሶ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር :: ጎንበስ ዝቅ ብዬ አመሰግኖታለሁ ጠያቂዋንም አመሰግንሻለሁ:: 🙏👌
@senaittesfaye498
@senaittesfaye498 5 ай бұрын
እንዲህ ያሉ ምሁሮች እያሉ ማንም ሀገራችንን ሲጫወትባት ማየት ያሳዝናል ።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 ай бұрын
የሚደንቅ ቃለመጠይቅ ነበር እናመሰግናለን💚💛❤🙏💕🌹😍🌺🍓
@assefahora4689
@assefahora4689 5 ай бұрын
Wish you long live!!
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 5 ай бұрын
አባታችን ፕሮፌሰር ድሮስ የጐንደር ልጅ ሆነሁ ዘረኝነት አይሰራም ኢትዮጵያንም አለ መውደድ አይችሉም ጐንደር ማለት የሀገር ጉንድ ናት❤❤❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያልልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ከገሀነበ እሳት መራራነት ትሰውሮት አሜን❤❤❤ ጋዜጠኛዋ መስከረም ደግሞ አንደኛ ነሽ አጠያየቅሽ ከስርዓትሽ ከአክብሮት ጋር ልዩ ቆይታ ነበር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን እኅታችን በርቺ በአሜሪካን በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራሽ ነው በጣም አዋቂ ሰዎችን እየጋበዝሽ ስላቀረብሽልን በማኅበረ ቅዱሳን በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም ምስጋናዬ ከልብ ነው። እወድሻለሁ አከብርሻለሁ በሰላም ለቅድስት አገርሽ ነይልን❤❤❤❤
@mengedegnawtube
@mengedegnawtube 5 ай бұрын
ብርቱ ኢትዮጵያዊ...... ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 5 ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎ ፕሮፌሰር ሀይሌ ❤🙏
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 5 ай бұрын
በገና የሁዳዴን ፆም እያስታወሱ ሊያሳብዱ ፕሮፌሰር ተባረኩ ❤
@girmamengistu3636
@girmamengistu3636 5 ай бұрын
በግልፅ ይገለፅ እንጂ እንዴት በገንዘብ እንደምንረዳ:: ይህ እኮ የሁላችንም ግዴታ ነው::
@user-bt7kz9gx8f
@user-bt7kz9gx8f 5 ай бұрын
ጋሽ ሀይሌ እድሜና ጤና ይስጦት❤
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ አቶ ሀይሌ በጣም ክብር ይገባዎታል::
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 5 ай бұрын
Thanks so much our wonderful brother your Ethiopia jegeny 🇬🇧🇬🇧🇲🇱🇲🇱🇲🇱🟢🟡🔴👍🙏🙏🙏😘😘😘
@seifenebelebal6707
@seifenebelebal6707 5 ай бұрын
እድሜና ጤና እመኛለው ፕሮፌሰር ብቁ የአህምሮ ምጡቅ ጌዜጠኛዋ ደሞ ምትገርም ናት የሴትነት መንፈስ ግርማ ያላት ትሁት እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@user-gn3qe6ku9s
@user-gn3qe6ku9s 5 ай бұрын
ዋው መጥፎ ሰው ተቃጥሎ ይለቅ ዝም በይው እናንተ መኖራችው ታሪክ በድምጽ እንደማስቀመጥ ነው ክብረት ይስጥልን ሀይሌ ገሪማ
@lovetehute5067
@lovetehute5067 5 ай бұрын
እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጋሼ ❤
@fikadugirma6568
@fikadugirma6568 5 ай бұрын
ጀግናችን! ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 5 ай бұрын
ታላቅ ኢትዮጵያዊ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ
@zetemahare
@zetemahare 22 күн бұрын
እውነተኛ ሊቅነት ያላቸው ትጉህ እና አርአያነት ያላቸው ኢትዮጵያዊ ሙህር ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
Thank you so much Mahebere Kidusan for your great interview with the Great Professor Haile. God bless you both.
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 5 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ኣይዞሽ እምዬ ኢትዮጵያ ልጅሽ ከጎንሽ አለና።ጂጂን ያበረከተልሽ እሱም ሳይደክም እያገለገለሽ ነውና።
@abiyeayalew5276
@abiyeayalew5276 5 ай бұрын
በእውነት ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ሊያደምጠው የሚገባ ቃለ ምልልስ ነው። ለአባትህ የሰጠህውና ለዚህ መብቃትህ መሰረት መሆናቸውን ማሳየትህ ይገርማል በጣም አድናቂህ ነኝ።
@dawitarshak3730
@dawitarshak3730 5 ай бұрын
ይኸው ሁለተኛውንም ደስ እያለኝ እያጣጣምኩ ሰማሁት አንቺንም ጋሽ ሀይሌንም እግዚአብሔር ይባርክ
@misrakbeneberu8478
@misrakbeneberu8478 5 ай бұрын
ኢትዮጵያን በጣም እወዳታለሁ
@bekeledemelash4439
@bekeledemelash4439 5 ай бұрын
Thank you is not enough for such a deed. May God bless you
@tedo222A
@tedo222A 5 ай бұрын
ይህን የመሠለ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ለማነጋገር እድል በማግኘትሽ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏🙏🙏 ሀይሌም እግዚአብሔር በውስጥህ ያለውን ሀሣብ የሚያስጨርስ ዕድሜ ይስጥልን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@user-fz8bb7xe3c
@user-fz8bb7xe3c 5 ай бұрын
ታላቅ ሰው❤
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 5 ай бұрын
ታላቅ ባለቅኔ ኑሩልን
@falkmayer1723
@falkmayer1723 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ጋዜጠኛ ተባረኪ እናመሱግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 5 ай бұрын
Much respect professor, we Ethiopian need your life time experience ,I wish for you long live professor 🟢🟡🔴❤
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 5 ай бұрын
እንኳን መጣችሁ በድጋሚ ክፍል ሁለት ስጠብቅ ነበር😊
@gezahagnwalelign7444
@gezahagnwalelign7444 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵዊነትን በትክክል የገለጹልኝ ውድ ጀግናዬ
@kirubelbaruda6656
@kirubelbaruda6656 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ በእድሜ በጤና ይብቅልን
@birukadane8022
@birukadane8022 5 ай бұрын
ጋሽ ሀይሌ ገሪማ ታፈረ እናከብርሀለን እንወድሀለን! ጋዜጠኛዋ እህታችን ትችያለሽ እናመሰግናለን በርቺ.
@melkambeteseb
@melkambeteseb 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት መስኪ ና ማህበረቅዱሳን ቲቪ እናመሰግናለን !🙏🙏🙏
@arckidist6721
@arckidist6721 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር/ሃይሌ ገሪማ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@firaolabtew7726
@firaolabtew7726 5 ай бұрын
MK is the only media in favor of Ethiopia
@AbiAndarge-cf2lw
@AbiAndarge-cf2lw 5 ай бұрын
Professor Haile Gerima eregem edeme ena tena emegnlhalhu!!!thank you Meski 🙏 VICTORY FOR FANO 💚💛❤💪💪💪
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 5 ай бұрын
ጎበዝ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥዎት አባቴ
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 5 ай бұрын
I support professor, we learn what we become is learned from our family. It is still not to let to learn how to be human first
@stc6291
@stc6291 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክእረጅም እድሜእናጤናዎትን ይስጥልን ለሁኑወጣት በጣምየማጠቅም ታሪክነዉያካፈሉን ፈጣሪይጠብቅልንአባታችን❤❤❤❤❤
@ethiopiahagre3502
@ethiopiahagre3502 5 ай бұрын
ጤና እረጃም እድሜ እመኝልሃለው
@Nolawieneye
@Nolawieneye 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
@demekeeligo64
@demekeeligo64 5 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 5 ай бұрын
God bless you Professor
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 5 ай бұрын
ትክክል አባባል ሁሉ አውቃለሁ እንዴት አርገው ገለፁት የባለዛር ፀብ። አቤት ኢትዮጵያዊነት ቃል አጣሁ ለዚህ ወንድማችን የሀገር ቅርስ እነኚ ናቸው እነኚ እያሉ እንዴት መሐን...!! ሆነች እምዬ ሀገሬ...!!በጣም ነው የሚሰማኝን💔 ሀገር በነዚህ እጅ አለመሆኗ...!!! ትክክል.....!!! እውነት የልጅነት ግዜ እናቴ ተመልሶ የማይገኝ ልጅነት ነው ትል ነበር። በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ 💚💛❤🙏
@tamiratwoldemariam548
@tamiratwoldemariam548 4 ай бұрын
በእዉነት ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነዉ አስልተሽ ለክተሽ ነዉ ምጠይቂዉ በርችልን
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 54 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 128 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 7 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН