No video

Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 7A የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 7A

  Рет қаралды 532,107

Bogas Studio

Bogas Studio

Күн бұрын

Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p

Пікірлер: 550
@mediyetaremist4073
@mediyetaremist4073 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት ኢሄ ሁሉ ችሎታ በተለያየ ነገር ተደብቆ ይቀር ነበር በተለይ እንደ ቅመም አይነት ማን ያውቃት ነበር ፍጹሜ ተባረክ
@kibromkibrom6557
@kibromkibrom6557 4 жыл бұрын
ፍፄ ሰላምህን ያብዛው እድሜ ዘመንክን በደስታ ኑር
@user-su3cc4ec3h
@user-su3cc4ec3h 7 жыл бұрын
እረ ጎራው እረ ጎራው እረ ጎራው ፍፄም ሊያገባ ነው ዘራፍ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ስማኝም እንኳን ታሰርክ ትላንት ስጠብቅ በድጌ EBS ቀደማች አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
@ziinbzozo43
@ziinbzozo43 7 жыл бұрын
ንግስቴ የማርያም ልጅ kkkk ኦረ ጎረው እያለች ፎከረችበት kkkkk
@sarsara7437
@sarsara7437 7 жыл бұрын
ንግስቴ የማርያም ልጅ negeste:kkkkkkkk.mekenatu.endyhone
@hamdiaali6200
@hamdiaali6200 7 жыл бұрын
ንግስቴ የማርያም ልጅ kkkkkkkkkk
@meronassefa1215
@meronassefa1215 7 жыл бұрын
ንግስቴ የማርያም ልጅ kkkkkkkkk
@roozarooz2610
@roozarooz2610 7 жыл бұрын
Meron Assefa ኽ
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
ከቅመም ቅመም አቦ ይመችሽ
@grend5224
@grend5224 7 жыл бұрын
Balaynesh Alebe 34
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
ፍፄ እንኳን ደሥ አለህ የተባረከ የአብረሀምና የሣራ ይሁንልህ ሠላሙን ሁሉ ያብዛልህ
@hermylovehermy6552
@hermylovehermy6552 7 жыл бұрын
ፍፄ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለክ ጋብቻቹ የአብረሃምና የሣራ ይሁን
@user-nq3me6zy9r
@user-nq3me6zy9r 7 жыл бұрын
ቅመም እውነትም ቅመም ነሽ የኔማር አሁንም ኪዳነምርት ትርዳሽ እስከመጨረሻው ♥♥♥አሜን
@yeshuwarkaw8825
@yeshuwarkaw8825 7 жыл бұрын
ክክክ ፀጋነሽ ቅመም ዋው እውነትም ቅመም
@user-ow7ef4cy1g
@user-ow7ef4cy1g 7 жыл бұрын
እረ ዛራፍ ዛሬ እኔም ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ላስነካው ነበር ለትንሽ የኔ አንበሳ ብዬሻለሁኝ ጎበዝ መጨረሻውን ያሳምርልሽ እናመሰግናለን የማለዳ ኮከቦች በርቱንል ዘንድሮ እሳት የሆኑ ተወዳዳሪዎች ናቸው ዋው
@reyes4839
@reyes4839 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮከቦች እንኳን ደና መጣቹ ፍፄ እንኳን ደስ አለህ የኔ መልኳም ስወድህ እኮ ኮሚታተሮች ሄሉዬ ምን ታርጋቹ ሔሉዬ ስወድሽ የኔ ማር
@samrilove6235
@samrilove6235 7 жыл бұрын
ፍፁምየ ልታገባ ነው አሉ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ የኔ ስው አክባሪ
@user-st4kf4qx3k
@user-st4kf4qx3k 7 жыл бұрын
yewnet new ltageba new melkam yet zemen yhullk swedk kelbe new kebubay Aritsit hone Edemagenk tesfa Alen 😘😘😘😘😘
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 7 жыл бұрын
samri love አሌክሥ መዳኝቱ ወዱ ሤት ሆነ ሥል ፂም ላይ አላሥተዋለም ፋፂ ሠው ማሥቀየም አለመውደድኸ አከብርኸ አለሁ ግን ውነቱን ትናኸራለኸ አላሠብኩም ነበር
@yyyyyyyy6451
@yyyyyyyy6451 7 жыл бұрын
Anna Anna
@zahraseid1367
@zahraseid1367 6 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሰው አቦ ይመቻችሁ አሌክስና ሄሉ ደስ ስትሉ ስወዳችሁ
@zahraseid1367
@zahraseid1367 6 жыл бұрын
ዋው ፀጋነሺ እውነትም ቅመም አለ ፍፄ ምርጥ ሰው
@zuzuzed8144
@zuzuzed8144 7 жыл бұрын
ፍጴ እንኻን ደስ አለክ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው ።
@ritaritawowwow3549
@ritaritawowwow3549 6 жыл бұрын
ፍፅምየ መልካም ጋብቻ ይሁንልን ሺ ፍሬ አፍራ ልክ እንዳንተ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 7 жыл бұрын
ወይይ እቴጌ ጣይቱ እኔም አጨብጭቤልሻለሁ ቀጥይ ሃገር ወዳድነትን ዜጋ የኢትዮጵያዊው ሰማእት የቅዱስ ጴጥሮስ በረከታቸውም ይደርብን ለሃይማኖት ሳይሆን ለሃገር ክብር የሞቱ በጠላት ፋሽት እንግሊዝ በ፲፩ ጥይት ተደብድበው የሞቱ ጥሩ ሰርተሃል
@asfgasf4360
@asfgasf4360 2 жыл бұрын
ወላሂ ዉነትምቅመም ናት እጀራሺን ያሣምርዉ ፅጌ ያንተንምሠላም ያብዛ ይመችህ ወላሂ ካየሁህ ጀምሮ ምርጥ ሠዉ ነህ መልካምነትህን አላህ ይመልከትልህ💪💪💪💪💪
@user-cu1dx8tx6m
@user-cu1dx8tx6m 5 жыл бұрын
ዳኛ ማለት ፍፁም አስፋው የስውን።ቅስም።የማይስብር አለማየሁ።ታደሠ በርቱልን
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮብ ውስጤ ነው በርካታ ታዳግዎች እየመጡ ነው እናመሰግናለን
@user-ge5gi2en9t
@user-ge5gi2en9t 7 жыл бұрын
ቆይ ግን ለምንድነው ሴት ዳኛ የምትጠሉት በተረፈ የማለዳ ኮከብ ዳኞችም ተወዳዳሪዎችም በርቱልኝ። አሪፍ ነው
@user-df6hh2py7d
@user-df6hh2py7d 7 жыл бұрын
ፍፄ እንኳን ደስ ያለህ ልታገባ ነው አሉ
@user-ql4pi8fq7k
@user-ql4pi8fq7k 7 жыл бұрын
ፍፄ በጣም ነው የማከብርህ ሄለንን እወዳት ነበር አሁን ግን ልጠላት ነው ምንም ዳኝነት አትችልም ዉይ ማሂየ ነይልን
@user-xv2nv6cq9p
@user-xv2nv6cq9p 7 жыл бұрын
ተመስገን ዛሬ 1ድም ላይክ ግጩኝ አጋጩኝ የሚል አልኮመከም ዋውውው miss you ኮኮቦች
@user-yw1dc7kr4e
@user-yw1dc7kr4e 5 жыл бұрын
@@jewzehabibigalbeana3391 👍👍👍👍👍👍👍
@habtamgata.3104
@habtamgata.3104 6 жыл бұрын
ፍፄ እድሜህን እግዚአብሔር እረዘም ያርግልህ. የኔ ሰውአክባሪ ውድድድድድ ሰላምህን ብዝት ይበል
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
ፀጊዬ እውነትም ቅመም ውይ ደሥ ሥትል
@user-cb7xb2ld5k
@user-cb7xb2ld5k 7 жыл бұрын
የሴቷ ደኛ ትቀየሪ የሚሠሩ ልጆች ተስፋ እያጡነው ብዙ እንደልፀፈ ጊዜየለኝም መልካም ጋብቻ ፈፀምየ
@user-wv5sy3ib7m
@user-wv5sy3ib7m 7 жыл бұрын
ዋው መልካም እድል ጸጋነሽ ቅመም የምር ሀገሬ ትዝ አለኝ
@rahelsinthayu8717
@rahelsinthayu8717 7 жыл бұрын
ትናትና ልኮምት ብዬ ስጠብቅ ሳይለቀቅ አደረ so ፍፄ በእውነት ሁሌም ላንተ ቃላት የለኝም አሁንማ ላዝን ነው ልታገባ ነው የሚባል ነገር ሰማው የማዝንበትም ምክንያት ሁሌ ሰኞ ሰኞ በጉጉት የምጠብቀውን ሾ ታቆማለህ ብዬ ሰጋው ለማንኛውም አታግባ አልልህም አግባ ግን እኛንም ሳጠራ እንዳታልፈን ሲቀጥል ደሞ ተዋናይት ሄለን በድሉ ብዙ አትመቸኝም እሷ እራሳ ለዙሩ አመጥንም ቢቻልህ ሊላ ዳኛ ብታመጣ ይመረጣል ብዬ አስባለው እንደኔ እና~፦ አለማየው ደሞ አነጋገሩ ደሜን ያፈላዋል ከተቻለ አነጋገሩን ቢያስተካክል ደስ ይለኛል እኔም ለመምጣት ስለምፈል እንዳያስቀይመኝ ፈራው ፍፄ አደራ የመዳም ቤት ትወናዎች ስላሉኝ መንገዱን ክፈቱልኝ plz
@user-jl1dz8nq3b
@user-jl1dz8nq3b 7 жыл бұрын
ፍፄ እስካሁን አላገባህም ነበር እንዴ? ጣትህ ላይ ቀለበት ስላለ ያገባህ መስሎኝ ነበር ለማንኛውም መልካም ጋብቻ አንተ መልካም ሰው
@hayatiruhii4732
@hayatiruhii4732 7 жыл бұрын
Wow new ereee gorawu desii sitil wiyyy Beterefe fitse Inkuan desii alek litimosher new aluu Inas helenin wedeza ariguat alichilim move bicha new
@user-iv2tz4lm5r
@user-iv2tz4lm5r 7 жыл бұрын
እኔ ደስ ያሉኝ ሁለቱ ናቸው ወንዱ እንደ ሴት የተወነውና የፎከረቺው ዘራፍ ያለቺው ዋው ዘራፍ ስትል አቤት ደስ ስትል
@rounachabdisa5776
@rounachabdisa5776 7 жыл бұрын
ፀጋይነሽ ጎበዝ በርቺ፡ ፍፁም ሰላም ነክ
@jerrytube4836
@jerrytube4836 7 жыл бұрын
weye alewlshi beloshal
@fedilashemsdin3753
@fedilashemsdin3753 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮከቦች በጣም ነው የምወዳቹ ። ፍፄ ሲቀር ሌሎቻቹ ኮስታራ ናቹ ቢያንስ ለተወዳዳሪዎች ሞራል በፈገግታ ብትመለከቱ #በተለይ #አሌክስ ያንተን የተኮሳተረ ፊት እያዩ ተውኔት ባይጠፋባቸው ነው ሚገርመኝ ሌላ ደሞ ሄለን ዳኝነት አልቻልሽበትም
@senayitseyoum5286
@senayitseyoum5286 7 жыл бұрын
Fedila Shemsdin Ende ere behg aemlak Aelaxn kemanm aetawedadrut pleace yeena melkam sewu Aelax Wuddddddddd
@fedilashemsdin3753
@fedilashemsdin3753 7 жыл бұрын
senayit Seyoum አሌክስ እኔም በጣም የምወደው አክተር ነው ግን ዳኝነት ላይ ኮስቴ ይገጫል በጣም
@senayitseyoum5286
@senayitseyoum5286 7 жыл бұрын
Fedila Shemsdin Yeenamarrr Aeyidl koshiter yale daga yimechegal
@alamalamo2980
@alamalamo2980 7 жыл бұрын
+Fedila Shemsdin arif eko new tenkara yehoenalu. degemoem. goebez selehoene new
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 7 жыл бұрын
Fedila Shemsdin አሌክሥ ሥለሚወዳቸው ነው በሥራላይ ቀልድ የለም ሥለዚኸ በሥራ ግዜ ፈገግታ ምድነው በሥራ ቀልድ የለም ከሣቀማ አይሠሩም በደብ አለማየሁ ቆጆ ዳኛና ተዋናይ ነው ብዙ ልጆች አሥተምሯል መጥፎ ነው አይባልም ሁሉም ቆጆ ናቸውጠበተለይ ሠላም አችሁ ይብዛ
@tobiataio6806
@tobiataio6806 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለ2000.12 የፍቅር የሰላም ያድርግልን ያረብብብ ♥♥♥♥♥♥♣♥♥♥♥♥♥
@kidistgebre876
@kidistgebre876 7 жыл бұрын
Wow am speech less, honestly Tseganish did it absolutely amazing OMG good job girl 👈👍👏😍❤
@shushu-9944
@shushu-9944 7 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ነው የማከብርህ እና የምወድህ እርጅም እድሜ ስላም እና ጤና ከመላ ቤተስብህ ጋር እመኝልሃለሁ
@makdesasf2641
@makdesasf2641 7 жыл бұрын
አሜን አሌክስዬ ጀግና እወድሃለሁ
@lehulum.negerallhamdulilah6419
@lehulum.negerallhamdulilah6419 6 жыл бұрын
ዋው ዋው ፀጋነሺ ጌታቸው እውነትም ፀጋ ነሺ አቦ ይመችሺ በጣም ነው የምታምሪው አተዋወንሺ በጣም ትንግርት ነው ዋው እርሜና ጤና ይስጥሺ አቦ
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 7 жыл бұрын
#yemaleda kokobochi #Enkuan beselam metachihu siwedachihu eko wiste nachiwu gin malet bitimat des yilegnal beteref arif new bartulin #fitse litageba new alu Ewunat new? kehone #Melkam gabicha ye abira'ham ena ye Sarah #gabicha yihunilachu💟♥♥♥👈
@admasusolomon2939
@admasusolomon2939 7 жыл бұрын
ፋፁም ከምረ የጠፍውን በሃላችንን እያበረታታህ ነው ግን ብዙ ግዜ የአማራ የሚጫዋቱን። ባጭረ ታስቀራላችሁ እባካችሁ እሰቡበት በተረፈ ፍፁም ትልቅ ሰው ነህ ሰው ስታከብረ ደስ ትላለህ ሀቀኛ ነበረክ ግን ያለፈው ዙር ስህተት እንዳይደገም በተረፈ በረተልን
@user-hh3ul1vz9v
@user-hh3ul1vz9v 7 жыл бұрын
ፀጋነሽ ፀጋነሽ ፀጋነሽ ፀጋነሽ ፀጋነሽ ውይ ማር ነገር ቅመም እራሱ ስያንባት ነው ፊፄ
@zenushow9019
@zenushow9019 7 жыл бұрын
Well come kokebochye I miss you
@user-zt4cc6wn6c
@user-zt4cc6wn6c 5 жыл бұрын
ፍች እካን ደስ አለህ ያብረሀም የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@user-vr6se2rv2b
@user-vr6se2rv2b 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ነወ ግን ላይግ ግጩኝ የምትሉ የቆመ መኪና ይግጫችሁ
@nafketaalemyehu7598
@nafketaalemyehu7598 7 жыл бұрын
Nasa Zain kkkkkkkk( beske Nasa zain
@user-en5ih3bs8o
@user-en5ih3bs8o 3 жыл бұрын
እረ አይባልም ማማየ
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
ፍፄም መልካም ጋብቻ አሌክሥ አትኮሣተር ሥትሥቅ ነው ተወዳዳሪ ሄለን አንችም አሥተካክይ ዳኝነት
@marhwetgebrahdu8297
@marhwetgebrahdu8297 7 жыл бұрын
ውውው ባጣም ነው ድስስ የመልው ክድኝውች ግነ ባጣም መረጥ ፍፃሜየ እመብራሃን ትጭምርለህ ለህልችም አሜንንን
@tsigeredamengesha3011
@tsigeredamengesha3011 7 жыл бұрын
I adore Alex's expression when the girl said "zeraf " it is like placing a baby in a fast train. My favorite judge.😘
@user-uw8ze7of6g
@user-uw8ze7of6g 7 жыл бұрын
እቺ ጀግና እዉነትም ቅመም ጀግና ነሽ 1ኛ የ ኣ ኣ፡ልጅ እስከመጨረሻው ትመሪያለሽ ብዬ ኣስባለው ዋው ጸ ጋ ነ ሽ
@user-ne4pe3hd9b
@user-ne4pe3hd9b 7 жыл бұрын
ቅመም ብየሻለሁ አለ ፍፂ እውነትም ቅመም ናት ፍፂ ውስጤ ነህ
@mal4035
@mal4035 5 жыл бұрын
Hhioko😁😅😁😅😅😁😅
@mal4035
@mal4035 5 жыл бұрын
😅😅😉😉
@yemidesta9283
@yemidesta9283 7 жыл бұрын
Wawwwwwwwwwww gegena zerafe yezalet zerafe yezalet she is the best ❤️❤️❤️
@ahmedmuhammed4772
@ahmedmuhammed4772 7 жыл бұрын
ፍፄ ሊሞሽሪ ነው አሉ በዚክ አጋጣሚ እኳን ደሰ አለክ ብለናል ደስታችውን እስኪ በላክ ግለፁልኝ
@najatij1ace309
@najatij1ace309 7 жыл бұрын
Ahmed Muha
@makdesasf2641
@makdesasf2641 7 жыл бұрын
ይቅርታ እኔ ደስ አላለኝም በጣም ነው የከፋኝ ከሰማው ቀን ጀምሮ ምግብ አልበላውም ሳለቅስ ነው ምውለሁ ማድረው
@najatij1ace309
@najatij1ace309 7 жыл бұрын
Makdes Asf wk
@najatij1ace309
@najatij1ace309 7 жыл бұрын
wii
@tonolofotonolofo4911
@tonolofotonolofo4911 7 жыл бұрын
Najati J1ace kk
@user-ut1cd1ik9n
@user-ut1cd1ik9n 7 жыл бұрын
ወይ እኛ ሀበሾች ስንባል ማሂ እያለች ቢሪሪም ባራራም ስትሉ ነበር አሁን ሄሉ ምን ይወጣላታል ከምር ይደብራል አርፋችሁ ዱቅ በሉ
@alfanuroromticha4153
@alfanuroromticha4153 6 жыл бұрын
ማሚ እወድሻለሁ hhhhhh
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 жыл бұрын
አርፉችሁ ዱቅ ይመችሽ በሉ ክክክክክ
@jamilasarahjamila5380
@jamilasarahjamila5380 7 жыл бұрын
ትናንትና ስጠብቅ ስጠብቅ ሌሊቱ አለቀና እንኳን ደህና መጣችሁ ፍፄ መልካም ጋብቻ
@user-ey2de6nv1f
@user-ey2de6nv1f 7 жыл бұрын
jamila sarah Jamila እኔ እራሱ በጣም ሰጠብቅ ነበር
@tube6267
@tube6267 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ጎራው ና ተመቸኝ ክክክክክ ፉፄ እኔ ደግሞ ሙሽራ ብየሀለሁ ከስርግህ እንዳትረሳኝ ስወድህ እኮ
@zerituyimam4288
@zerituyimam4288 7 жыл бұрын
Wowwww kemembetam gobez eshe
@user-ee2gl8kq2k
@user-ee2gl8kq2k 7 жыл бұрын
congra ፋፄ ልታገባ ነው አሉ ወሬ አይደበቅም😀😀😀
@jerrytube4836
@jerrytube4836 7 жыл бұрын
wey wera anchim semashi?
@user-ee2gl8kq2k
@user-ee2gl8kq2k 7 жыл бұрын
Jsjlsdyena Jzksjsjx awo yihe fb eyale yemayisema min ale mar😂
@user-iu5vz2ud9j
@user-iu5vz2ud9j 6 жыл бұрын
አድራቂዋ ልጅ ነኝ አወ ሠርጉ ጠርቸሽ አለሁ😃
@user-ui7go7ry9g
@user-ui7go7ry9g 7 жыл бұрын
ውይ እኛ ሀበሾች ስንባል አድን ነገር መቀፍ ስንወድ አድ ነገር ካለፈ በኃላ ለምድነው እዲመለስ የምፈልገው? ማሂ እያለች መቀመጫ አሳጥታችኃት ነበር አሁን ደግሞ ወደ ሄሉ ዞራችኩ እውነት ለመናገር ሄሉ ለመዳኘት ትንሽ ልምድ ትውሰድ ታስተካክል እጂ ትቀየር ምናምን አይሰራም ማሂ barswa ሸው ትመጣላችኃለች በቅርቡ ፍፄ ሙሽራው ከሰርግክ እዳረሳኝ መልካም ትዳር ይሁንላችኩ..
@wierkiewierkie6380
@wierkiewierkie6380 7 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ እስቃለሁ እስኪልፍ ችግሬ lk nesh mare
@user-ui7go7ry9g
@user-ui7go7ry9g 7 жыл бұрын
Wierkie Wierkie አይገርምም ማየ በርግጥ ሄለን ማስተካከል አለባት እሄን መገር ያለብን ደግሞ ሞራል በጠበቀ መልኩ ቢሆን ባይ ነኝ እጅ አችይም አይባልም።
@monymony1919
@monymony1919 7 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ እስቃለሁ እስኪልፍ ችግሬ ū
@kalkidan9414
@kalkidan9414 7 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ እስቃለሁ እስኪልፍ ችግሬ ይምረል
@user-ui7go7ry9g
@user-ui7go7ry9g 7 жыл бұрын
Kal Kidan. ምኑ ነው የሚያምር ማማየ?
@genifiker3958
@genifiker3958 7 жыл бұрын
ኮከቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ የላይክ ብድሬን ክፈሉኝ በፍፄ ይሁንባችሁ
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 7 жыл бұрын
ሄለን ግን ለዳኝነት ብቁ አትመስልም።።።አለክስ እና ፍፄ በቂ ነቸው።።።።በነገራችን ላይ ፍፄ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ልትሞሸር እንደሆነ ስምተናል የአብርሃም እና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ።።።።እንወደሃለን መልካም ስው ነህና ።።።።።
@samuelberhe9882
@samuelberhe9882 7 жыл бұрын
Enkan dehna metachu yemaleda kokoboch tanks morrrrr wddddddd
@mm-jl1hy
@mm-jl1hy 6 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ስልጣንየሚሰጡት ኮመንቶች ናቸው እንዴ ማሂ ሌለንየምትሉት ማየት ነው የናተስራ ዝምብላችሁ ሹፍ
@user-vd6ng8ms4l
@user-vd6ng8ms4l 5 жыл бұрын
ይመችሽ አቦ ዝብለዉ
@maryamsaeed7115
@maryamsaeed7115 7 жыл бұрын
ፍፁሜ ልታገባነው ለሰርጉ እዳርሳን በዛውም ባል ብናገኝ kkkkkkk
@siadasayed901
@siadasayed901 7 жыл бұрын
wowww akaki zeraf kkkk
@siadasayed901
@siadasayed901 7 жыл бұрын
wunetm kimem
@user-xd3mp7ve1l
@user-xd3mp7ve1l 4 жыл бұрын
በል ጠፈ ተመስገን አምለኬ
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ ። ፍጼ የአብርሀም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ።
@alemwidson6374
@alemwidson6374 7 жыл бұрын
enkon dehna metchu kezarw zeraf temchtogna like lesua becha new
@user-zt4cc6wn6c
@user-zt4cc6wn6c 5 жыл бұрын
ቅመም አልክ ፍፄ እውነት ቅመም ሰላማችሁ ይብዛ
@watsupwatsup2870
@watsupwatsup2870 7 жыл бұрын
ወይኔ እሄ ዙር በጣም ያስቃል ፍፄ ሰላማቹን ብዝት ያድርግላቹ
@vgcy9chchv778
@vgcy9chchv778 7 жыл бұрын
በፊት ማሂን ስትሳደቡ ነበር አሁን ደግሞ ሄለንን ምን ጥቅም ታገኛላችሁ ትወቅም አትወቅም ዝም ማለት ማነን ገደለ
@nhmeyaemaknan655
@nhmeyaemaknan655 7 жыл бұрын
ፍፄ እንኳን ደስ አለህ ልታገባነው አሉ የአብረሀምና የሳራን ጋብቻ ይሆን
@user-yq5hh8dm1l
@user-yq5hh8dm1l 7 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ የሷ አተኲኩስ አሌክስንም አስደነገጠው ምርጦች በርቱ
@user-is8vs1ib7v
@user-is8vs1ib7v 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ፍፄ የኔ ቆንጆ
@user-ng2di7su5f
@user-ng2di7su5f 7 жыл бұрын
የውነት ፍቅር
@mastsega5377
@mastsega5377 7 жыл бұрын
uuufff endeti desi yemeli show new nuruling dangawoche gn ayene iyetefah iye dagegemiku new yamayew 😎
@user-yk6uf4lm4i
@user-yk6uf4lm4i 7 жыл бұрын
እኔ ምለው ፍፁም ቀለበት አርገአይቼ ነበረ እትዮጵያም እንደ አረብ ሀገር ሳያገቡ ቀለበት ማረግ ተጀመረ እዴ
@rakiashenafi2100
@rakiashenafi2100 7 жыл бұрын
Tegamro sayhone yanabara nwe
@hasankawtharani3871
@hasankawtharani3871 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን hi
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በናታችሁ ላይክ ግጩኝ እኔም ላገባ ነው
@ninategle427
@ninategle427 7 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ
@user-xx7ss6mz9d
@user-xx7ss6mz9d 7 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ mebruk
@reyes4839
@reyes4839 7 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ ኧተመና ንቃር ኧረምድ
@titohtood116
@titohtood116 7 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ እኛም ከስደት መልሥ ለዚ ክብር ያብቃን
@elenikebede9925
@elenikebede9925 7 жыл бұрын
Titoh Tood
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 2 жыл бұрын
ፉፄ እኳን ደሕናመጣሕ አተ ጥሩልብ ያለሕነሕ እንወድሐለን
@genetgenet7625
@genetgenet7625 7 жыл бұрын
ጌታን ፍፄ እውነትም ቅመም ፅጋነሽህ በጣም ጎበዝህ:አሌክስ ምርጥ ሰው ይመችህ።
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 7 жыл бұрын
እንካን ስላማ መጣችሁ ሄሉ ስወድሽ ግእን ለዳኛንት ማሂ ሞቅ ታርገዋለች ፍፃ ምርጥ መልካም ጋብቻ
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
ኧረ ፉከራዉ ተመቸኝ ፍጼ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልክ የኔ ሰዉ አክባሪ
@mylove-su9yw
@mylove-su9yw 7 жыл бұрын
ፀጋነሽ ዋው ብዬሻለሁ እየጠጣሁ ነበር ስካሬ ሁሉ ጠፍቶ መዝመት አማረኝ
@retas1811
@retas1811 7 жыл бұрын
ፍጼ በጣም አድናቂህ ነኝ...ግን አሁን ማየት ላቆም ምንም አልቀረኝ .....ሄለን ሄለን ሄለን ውይ እረ ምን ጉድ ነው ፍጼ እውነት ሰው አተህ ነው እረ...እረ መፍትሄ ማሂ ማሪን ብለናል
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 7 жыл бұрын
ድንቅ ብቃት። እረ እኔም አማረኝ መፍከር ለብቃትሽ
@ahlammoftah9739
@ahlammoftah9739 7 жыл бұрын
እዳው ፍፁሜ እውነት አተ ምንአይነት እረህራሄን የሠጠህ አተብቻ የሠውን ማክበር የምትሠጥ እግዚአብሔር ከበርህ ያብዛልህ
@user-fs7fj1mt2h
@user-fs7fj1mt2h 7 жыл бұрын
ፍጹሜ ቆንጆ ልታገባ ነው አሉ መልካም ጋብቻ ልዩ ይመችህ ትዳርህ ያማረ የስመረ ይሁን
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 7 жыл бұрын
ፍፄ እንኳንደስአለህ ልታገባነው አሉ
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 6 жыл бұрын
Alemayhue tadese&fitume asefawe betame yemewedachu yemakeberachu acterochi nachue yewenet edemena tena yesetachue edhume helne bedelue
@official-ul4yh
@official-ul4yh 7 жыл бұрын
ሄሌን የእነሱን አሥተያየት አይተሺ ነው የምሠጭው የራሥሺን አስተያየት ሥጪ ኦኬ በተረፈ ፊጥየ ሠላምህን ያብዛው
@shghggshgsh5615
@shghggshgsh5615 6 жыл бұрын
polat amdare . .fe
@user-lp9wd7it3v
@user-lp9wd7it3v 7 жыл бұрын
ህሌና የኔ ማር አይዞን እኔ ጥፍት ልበልልሽ ፍፂ ደማ እንኳን ደስ አለህ ልትሞሸር ነው አሉ
@user-ln9et3ur1h
@user-ln9et3ur1h 3 ай бұрын
ማነዉእደኔ በአራትአመቱየሚያየ❤
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 7 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ልጂ ናት ጎጃም ናት ወዱ ልጂ ሤት ሆነ በመድሀኒም የሤትም የወድም ያለው ምድለው በፈጣሪ ወዱ ሤት
@bettybetty5969
@bettybetty5969 7 жыл бұрын
yeseweneta tsegur hulu nawe yekomew demitswa bikatwa beka enndihenawe tewena tebareki abo
@sarasarasarasara238
@sarasarasarasara238 7 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣችው ፍጼ መልካም ጋብቻ ዘመንክን ጊታ ይባርክልክ
@abubekralemu3091
@abubekralemu3091 7 жыл бұрын
Sarasara Sarasara ፉጡምየ መልካም የትዳር ዘመን
@user-nc2lq8wm4h
@user-nc2lq8wm4h 7 жыл бұрын
ዕውነትም ቅመም ፍፄ ምርጥ
@nzjsbdhhd8991
@nzjsbdhhd8991 7 жыл бұрын
ፍፅዬ ልታገባ ነዉ አሉ መልካም ጋብቻ የኔ አበሣ
@salamesafarawe5170
@salamesafarawe5170 7 жыл бұрын
ዋውዋው ቅመም እውነትም ቅመም ነሽ
@user-ue1wi3kb7e
@user-ue1wi3kb7e 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፉከራ
@nowsadmd8296
@nowsadmd8296 3 жыл бұрын
🍂🍂🍀🍀🍁💐💐🥀🥀🍾🍾💓💓🙏❣️❣️💞🎋🌹💕💕💐🍁🍁🍁🍀🍀🍂🍾💓💓ጅግናንሸ አባ ይመችሸ🙏❣️💜💛💛🧡💪💪🎀👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@herutdemisherutdemis7019
@herutdemisherutdemis7019 6 жыл бұрын
Sewdachu eko enem egzir sefeqed emtalew selamachu yebeza ❤
@yeamenyeamen
@yeamenyeamen 7 жыл бұрын
selam. wede yemald kokeboch egeg teru sera eyserachu nw, negr gin yest dag setmiru bedanbe lemde yalw be theatre bezu lemd yalw like enda Alex behon betam tru nw, helnen betam bewdatm le dagent gin beku aydelchm thank you
@user-bo9uo3js6r
@user-bo9uo3js6r 7 жыл бұрын
እሬ ፍፄ ልታገባ ነው ?? እንዴ መድረኩ ሊያገባ ነው አሉ በማለት ተትረከረከ እውነቱን ዱቅ አርግልንማ ለአንድ ወር 😀😀😀😀😉😉😉😉
@user-yw1dc7kr4e
@user-yw1dc7kr4e 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@myloveismymomajip2073
@myloveismymomajip2073 7 жыл бұрын
ነጸነት እረ በሳቅ ግድልልልልልል አረከኝ ክክክክክክክክክክ
@user-to9oj4pz6i
@user-to9oj4pz6i 4 жыл бұрын
ቅመም ደሥ 👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞
@user-vy8nv2iy8i
@user-vy8nv2iy8i 7 жыл бұрын
ሄለን ስተውኝ ብቻ ነው የሚያምርብሽ እዚህ ላይ ሳይሽ ለነገ ተስፍ ያላቸውን ልጆች ቅስም ስሰብሪ ነው ያየውሽ እና ከምር በህዝብም ደረጃ ከምትጠይ ቢቀርብሽ እውነት ለመናገር በጣም ደብረሽኛል ፍፄ እንኳን ደስ አለህ
@merykonjo3589
@merykonjo3589 7 жыл бұрын
ቀላል ይሆናል waw
@kibruargaw7217
@kibruargaw7217 7 жыл бұрын
ሲያምርባት ጰጋነሽ
@jhjh8383
@jhjh8383 4 жыл бұрын
ፀጋነሽ፣ቅመም፣መሻአላህ፣አላህ፣ይጨምርርሽ
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 88 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Ethiopian-Yemaleda kokoboch  Season 3 Ep 16 B
38:30
Bogas Studio
Рет қаралды 1 МЛН