ETHIOPIA | እነዚህን 9 የልብ ድካም ምልክቶች የሚሰማዎ ከሆነ ፈጣን የህክምና እርዳታ ህይወቶን ያተርፈል |early symptoms | Heart Attack

  Рет қаралды 123,311

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

እነዚህን የልብ ድካም(Heart Attack )ምልክቶች የሚሰማዎ ከሆነ ፈጣን የህክምና እርዳታ ህይወትን ያተርፈል( early symptoms of Heart Attack)
በዚህ በምናኖርባ እሜሪካ በየአርባ ሰኮንድ የልብ ድካም ይከሰታል። ቀድሞ ምልክቶች ምንድነን ናችው ። ምን ማድረግ አለብኝ
ህይወት አትራፊ መረጃ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Пікірлер: 566
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
@sarahkabada1455
@sarahkabada1455 4 жыл бұрын
እሺ ዶክተርዬ በጣም አመሰግናለዉ
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 4 жыл бұрын
Amen amen wendimachin❤️❤️❤️👍👍👍
@wodehord7063
@wodehord7063 4 жыл бұрын
ዶር ጌታ ዘመንህን ይባርከው እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የሱካር በሽተኛ ነኝ አሁን ከያዘኝ 16 ዓመቴ ነው በጣም ነው የሜያመኝ ከሁሉም ያስቼገረኝ ከ2015 ጀምሮ በጣም ነው የሚያልቤኝ ሌልትማ በቃ 3 እና4ጊዜ አንሶላን እቀይራለው አኪም ቤት እሄዳለው ምንም መፍቴ አጣውት የሚኖረው ኖሮወይ ነው ምን ትመክረኛለህ ዕድሜ በቅርብ 48 ዓመት እሞላለው እና እባክህ እርዳኝ ምክርህን እፈልጋለው ተባረክልኝ
@genetwoldsadik9663
@genetwoldsadik9663 4 жыл бұрын
Thank you
@yhusenlij4904
@yhusenlij4904 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስልክ ቁጥር ካለህ ወይም fb messenger
@user-qr7qm3kl6p
@user-qr7qm3kl6p 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ሂወቴን ከአላህ በታች አትርፈሀታል ሙሉ ምልክቱን ከዚህ አይቸ ወዲያው ሆስፒታል ሂጀ ትንሽ ብትቆይ ትሞች ነበር አሉኝ አልሀምዱሊላህ አሁንም ሆስፒታል ነው ያለሁት
@user-yu2eo2gw6f
@user-yu2eo2gw6f 2 ай бұрын
እንኳን ተረፍሽ እህት እኔም እያመመኝ ነዉ አላህ ይታረቀን
@user-sp4pn7vw8m
@user-sp4pn7vw8m Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ❤ደስይላል
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 8 күн бұрын
ምን ኣይነት ህክምና ኣደረጉልሽ
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን እኔ የልብ ታማሚነኝ ከሞት ነው የተረፍኩት አሁንም ያመኛል በፀሎት አሥቡኝ ጓደኞቼ በሥደት ነኝ
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 2 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 2 жыл бұрын
@@rabiahussain6373 አሜን አሜን አሜን
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ
@tiruworksaif7874
@tiruworksaif7874 2 жыл бұрын
@@tigestkifle243አሜን
@hailemichael6318
@hailemichael6318 Жыл бұрын
Fetari yimarsh
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒኤልዬ አንተን የወለደች እናት ትባረክ በጣም የልብ ቅን ሰው እንዳንተ የለም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ቤተሰብህ ይባረኩ ጊዜህን መስዋአት እያረክ ህብረተሰብን የምትረዳ እንዳተ ያብዛ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💐💐💐
@frwrwe3792
@frwrwe3792 2 жыл бұрын
አይይይ እኔም ይሀምልክት ሁሉአለብኝ ድገትያመኛል መገንኔ በሰዉ ሀገር ላይ ከቤተሰቦቼ ተነጥሌ እዳልቀር ፈጣር ከክፈነገር ይጠብቀን በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ተባረክ
@amina0888
@amina0888 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት ማሚየ
@asmrechsinishaw3825
@asmrechsinishaw3825 3 жыл бұрын
ዱ/ር ዳንየ በጣም እናመሰግናለን ኧረ እረ እኔስ ከደረቴ እስከ ታች ጡቴ መሀል መተንፈሻየን ያመኛል ከላይ ከላይ ነው የሚያስተነፍሰይ ለመናገር እራሱ ያቅተኛል ህክምና ህጄም ዱክተሯ የጨጓራ እና የውጋት ከኒን ሰጠችኝ ከኒናውን ሰጨርሺ ሙሉ ደም ምርመራና እራጅ ይሰራልሻል አለትኝ ለ3 ወር ቀጠረችኝ የተወሰነ ተሽሎኝ ነበር የውጋት ከኒናው ስጨርስ ተመልሶ አመመኝ ምንእንደምሆን ከላቅም ህክምና ደሞ ከዚ አረብ ሀገር ያለቀጠሮ አይቀበሉም በስደት ነው ያለሁት እህቶቼ እስኪ ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ ።
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 жыл бұрын
እሱ ያለሁሉ የመኛል እውነት 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏ለንስሀ አብቃኝ አምላኬ
@user-fx3ce3wh4e
@user-fx3ce3wh4e 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ, ኣመጋገብሽ አስተካክሊ
@haimyychannel4726
@haimyychannel4726 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ዶክተር በዚህ በኮረና ወቅታዊ ጉዳይ የተነሳ በፍርሀት ወደህክምና ለመሄድ ፈርቼ በውስጤ ያለጥያቄ ምላሽ ከአንተ ስላገኘው በጣም አመሰግናለው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ🙏
@shockingdiscovery7741
@shockingdiscovery7741 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።👏 እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን።🙏🙏
@almazhafte8187
@almazhafte8187 4 жыл бұрын
Those who are putting thumbs down you have serious problem. You need delivetance because you are led by the devil. May you receive mercy ftom the Almighty God. Dr. Dani we love you so much. Keep up my dear brother.
@alemlema657
@alemlema657 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ 🙏
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ በእውነት አላህ እድሜና ጤና ይስህ በየጊዜው የምትሰጠው ትምህርት በቋንቋችን እንዲገባን አርገህ ለድንገተኛ አደገ ከመጋለጥ እሚጠብቀን ነው።ሌላው ደግሞ በደንብ እራሳችንን አዳምጠን ወደ ሀኪም ቤት እንድንሄድና ጤናችንን እንድናረጋግጥ በጣም የሚገፋና የሚያበረታታ ነው በቀላል ያየነው ብዙ ነገር ለህይወታችን መጥፊያ ይሆናል።
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Well said , ድንቅ ምክር አመሰግናለሁ!!
@rutht9104
@rutht9104 3 жыл бұрын
በጣም እንመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል ይሄ ለእኔ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ነው።🥺 ውጤቱን/ምስክርነቱን እንደማሳውቅህ እርግጠኛ ነኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ!
@martawolde8069
@martawolde8069 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሁሌም የምትለቃቸው ቪዲዮች ጠቃሚ ነው::
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን።
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Жыл бұрын
❤Thank you dr.Dani ! God bless you more and more!
@amanueltsadik6198
@amanueltsadik6198 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፕሮግራምህን በጣም እወደዋለሁ ቤተሰብህን የድንግል ልጅ ይጠብቅልህ
@honeyhappy387
@honeyhappy387 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደ/ር ዳኒዬ🙌🙏
@tigistfikade892
@tigistfikade892 4 жыл бұрын
Thank you god bless
@fikiretube6797
@fikiretube6797 4 жыл бұрын
እናመሰግናለ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@zeharaebrahime8959
@zeharaebrahime8959 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@natydagher3422
@natydagher3422 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@kukutomas1428
@kukutomas1428 4 жыл бұрын
Dr Daniel,thank you.
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 Жыл бұрын
ብዙ ትምርት ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልኝ
@assaa7514
@assaa7514 Ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን እኔ ልቤን ይሁን ሌላ ያመኛል። የደረቴ እና በጡቴ መሀል ያመኛል የርሀብ ስሜት ይመስለኛል ግን አደለም እየበላሁ ተኝቸ እራሱ ይቀሰቅሰኛል ጭምድድ አድርጌ በትራስ ተደግፌ ተደፍቸ እተኛለሁ ብቻ የህመሙ ስሜት አልገባኝም
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 8 күн бұрын
እኔም
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 3 жыл бұрын
በትክክል 👍👍👍👍👍👍👍👍
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rehanaabdella9675
@rehanaabdella9675 3 жыл бұрын
Thank you so much. Be blessed
@hannahagos9648
@hannahagos9648 4 жыл бұрын
Thank you for sharing .god bless you
@tsigealemsgd3036
@tsigealemsgd3036 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@alemtesema1057
@alemtesema1057 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@meronwg9509
@meronwg9509 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ
@fevenasefa1865
@fevenasefa1865 2 жыл бұрын
Thank you so much!!
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ቤተሰብህንም ከክፉ ይጠብቅልህ!!
@zeinakassa806
@zeinakassa806 Жыл бұрын
Thank you
@abiygnare6338
@abiygnare6338 4 жыл бұрын
Thank you Daney . .
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 4 жыл бұрын
Dr Dani Thank You For your Sharing GOD Bless you Long Life!!!
@mebratmelke7009
@mebratmelke7009 3 жыл бұрын
Thanks
@SulaimanSulaiman-lr8ov
@SulaimanSulaiman-lr8ov 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ ትምህርት ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል
@ashagriemolla922
@ashagriemolla922 3 жыл бұрын
Thank you very much
@estifanosnigusse7779
@estifanosnigusse7779 3 жыл бұрын
Thanks a lot Dr. for your constructive advise.God bless you.
@asmashumye988
@asmashumye988 3 жыл бұрын
ስትናገር በጣም ትፈጥናለህ የምታቀርባቸው ትምህርቶች እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው አላህ ይጨምርልህ ለወገኖችህ ባለህ ሙያ እያገለገልክ ነው ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው እናመሰግናለን ።
@asterhagos4325
@asterhagos4325 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@Lifepulsewithreed
@Lifepulsewithreed 4 жыл бұрын
Good points ,keep it up!
@zemedtirunew4584
@zemedtirunew4584 4 жыл бұрын
Thank you for your advice. God bless you!
@hayatahmed30
@hayatahmed30 3 жыл бұрын
እኔ ከዛሬ 4 አመት ጀምሮ ነው የሚያመኝ ሀኪንቤት ስሄድ ጨጎራ ነው አለኝ ዶክተሩ መዳኒት ወሰድኩ ምንም መፍትሄ የለውም አንዳንድ ግዜ ተኝቼ ስነሳ ደረቴን ጭምድድ ያደርገኛል መንቀሳቀስ አልችልም ካቅሜ በላይ ክብደት የተጫነኝ እስኪመስለኝ ድረስ ጀርባየን ሁሉ ወግቶ ይይዘኛል በስንት ትግል ተንስቼ ወደስራ እሄዳለሁ ። ዶክተር ምን ልበልህ ቃላት ያጥረኛል ሳታክመኝ ህመሜን ተረድተህኛል አላህ ባለህበት ይጠብቅህ🙏🙏🙏 ። እኔም የልብ ሀክንቤት ሂጄ ለመመርመር ወስኛለሁ ።
@SsS-sk5lg
@SsS-sk5lg 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ እህቴ😢
@harerusan2728
@harerusan2728 4 жыл бұрын
Abo betam arif sew geta yebarkeh
@abcabdi8523
@abcabdi8523 Жыл бұрын
Thank You Dr.
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 Жыл бұрын
Thanks so much dr.Dany ,may God bless you more .
@yemaryamleglehun1550
@yemaryamleglehun1550 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ
@zemayared9542
@zemayared9542 3 жыл бұрын
ጥሩ መልክት ነው
@kwvip945
@kwvip945 4 жыл бұрын
Thank you D r
@hailubaki5846
@hailubaki5846 3 жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr!!!
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 4 жыл бұрын
Ejig betam enamesegnalen
@ammga6444
@ammga6444 3 жыл бұрын
Thanks for sharing doctor
@Almaz1870
@Almaz1870 4 жыл бұрын
Thank you D,r
@mulukenghebremariam8041
@mulukenghebremariam8041 4 жыл бұрын
Thanks God bless you
@samrawitmekonnen7590
@samrawitmekonnen7590 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የኔ ህይወት ተቀይሮአል 3 ወር በአልሞላ ጊዜ 11 ኪሎ ቀንሻለው እናም ብዙ ጥቅም አጊቻለው እቅልፌ ተስተካክላል እረ ብዙ የምትላቸውን ለውጥዎች አጊቻለው
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 3 жыл бұрын
በምን ቀነሽ
@molumolu3229
@molumolu3229 4 жыл бұрын
ዋው እንኳን በደና መጣ የጌታ ሰላም ይብዛልን
@emmanualgodiswithus4101
@emmanualgodiswithus4101 4 жыл бұрын
Thank you It is very helpfully information ! 👍
@asdasda4771
@asdasda4771 2 жыл бұрын
በጣም እመሰግናለን ዶክቶር
@guenetassefa1550
@guenetassefa1550 4 жыл бұрын
God bless you Dr. Dani and your family for an informative video as always. I appreciate you
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@mat-x9508
@mat-x9508 3 жыл бұрын
Good job keep up
@misstwozootwo7816
@misstwozootwo7816 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶ / ር !!!!!!
@fryattsegay7722
@fryattsegay7722 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደጉተር ዳኒ
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 4 жыл бұрын
Thank you so much It's excellent information thank you again
@kinakahssay1156
@kinakahssay1156 3 жыл бұрын
Thank's Docter
@samsunga70samsung24
@samsunga70samsung24 3 жыл бұрын
ዶክተር እጅግ እናመሰግናለን በጣም ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው እጅግ አብዝቶ ይባርክ ልብ ሲቀጥል እኔ የምኖረው ዱባይ ነው 6 አመት አርብ ሀገር ሰርቻለሁ አሁን ግን በጣም ህመምይሰማኛል እና በጣም አይ ካውራከው በጣም ብዙ የኔ ህመም ነው እና ምን ማርግ አለብኝ ፕሊስ ተባበረኝ
@firehunmengistu7042
@firehunmengistu7042 3 жыл бұрын
God bless you!! Dr
@handeabo-berhanuhunsore7945
@handeabo-berhanuhunsore7945 3 жыл бұрын
Thank you Dr.Dani God bless you.
@yewbdargetachew5034
@yewbdargetachew5034 4 жыл бұрын
Thank you dr.
@user-vf3vr7mw9o
@user-vf3vr7mw9o 4 жыл бұрын
በጣም እናነሰግናለን dr በባለፈው ስለ ኩላሊት ጠጠር በተመለከተ ትምህርቶችን ለቀህልን ነበር እና እኔ በጎኔ ላይ ጠጠር አለብኝ በጣም ያመኛል እሱን በተነለከተ ሌላ ቪዲዮ እለቃለሁ ብለህ ነበር dr እባክህን መፍትሄው ሹክ በለን አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ
@vshshdhdjsj864
@vshshdhdjsj864 4 жыл бұрын
እኔም እዳች ጠጠር አለብኝ ውሃ በደብ ጠጭ
@foziazaynu9159
@foziazaynu9159 4 жыл бұрын
Thank you Dr
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Thank You Dr Bless You !!!!
@user-wl3pr5xk2t
@user-wl3pr5xk2t 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን ዶክተር
@mihretmihret3603
@mihretmihret3603 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ወንድማችን
@user-zg4vv5gw7b
@user-zg4vv5gw7b 4 жыл бұрын
እነመሰግናለን
@dawitassefa6608
@dawitassefa6608 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከነ መላ ቤተሰብህ ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠህን እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ ።
@sonic_world5665
@sonic_world5665 3 жыл бұрын
Amen. God bless you
@hiruthirut178
@hiruthirut178 3 жыл бұрын
Thanks Dr
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 4 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ተባረክልኝ
@senaytkidus5524
@senaytkidus5524 4 жыл бұрын
Wendima tebareki
@bethlhemtegegn9835
@bethlhemtegegn9835 4 жыл бұрын
Dr, Daniel thank you soooo much, you so helpful , God bless you and your family!!!!
@mohammedjibril9409
@mohammedjibril9409 3 жыл бұрын
Appreciate Ur effort Bro
@suweybatewfik3834
@suweybatewfik3834 3 жыл бұрын
Thank you my doctor.
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
Thanks Dr Daniel🙏
@user-hs8vu4bv3p
@user-hs8vu4bv3p 6 ай бұрын
tankiw brother❤
@kidanetakle8944
@kidanetakle8944 4 жыл бұрын
tebarek
@asdasda4771
@asdasda4771 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክቶር እንዳነተ አይህነቱን አላህ ያብዛልን
@genethabdi2647
@genethabdi2647 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr. God bless you ever .
@Sebleabesha
@Sebleabesha 4 жыл бұрын
Dr.Danny, thank you 🙏🏽 so much for your helping us. More blessings to you and your family!!!
@Myhealthyonmyplate
@Myhealthyonmyplate 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮዎች ነው የምትሠራው 👍💜 የኔ ጥያቄ በለቤቴ እድሜው በስልሳዎቹ መጀመሪያ ነው ደም ግፊት መዳኒት ይወስዳል ግን የሄን ሰሞን ጦት አካባቢ በጣም ይወርዳል ከሰሰአትና ማታ አካባቢ በጣም ይጨምራል 160 በ90 ይደርሳል ሲጨምር ሲወርድ ደግሞ 100በ60 -አስከ 50 ይደርሳል ስሞኑን ምንም የቀየረው ነገር የለም ዶክተር ጋ ሄዶ ለ24 ሰአት ክንዱ ለይ አስረውለት ነበር ግን ውጤቱ ገና ለሁድ ነው አንተ ምን ይመስልሃል 🙏🏻
@bruktawittesfay3806
@bruktawittesfay3806 2 жыл бұрын
God bless you
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 4 жыл бұрын
አንዳንዴ አንዳይነት ነገር እየተመላለስ ምልክት ሲያሳየን ብርድ ነው ወይም ሆድ ቁርጠት ነው እያልን እንዘናጋለን ሀኪም ቤት ብሶብን ከጣለን በኃላ ነው እንጂ የሆነ ስሜት ተሰምቶናል ብለን ለምርመራ መሄድ አለመድንም ይተወኛል እያልን ነው የሰለጠነ አገር ላይ ተቀምጠን ህክምናው ነፃ ሆኖ ሳለ ለመሄድ ፍላጎት የለንም።እና ወንድማችን ዳኒ አላህ ይስጥህ አበረታታኸኝ።የሪውንም መልስ እየጠበኩ ነው ያለህን ሳትሰስት ለወገኖቼ ብለህ ጊዜህን ስለሰጠኸን አላህ ለአንተም ለመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አመሰግናለሁ።
@mujibasiraj7472
@mujibasiraj7472 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@merimakassa500
@merimakassa500 4 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel really you are amazing
@stsehai6147
@stsehai6147 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr Dani. You are a great teacher.
@um3178
@um3178 3 жыл бұрын
do) R እናመሰግናለን ያረብ አላህ ሙሉ ጤና ያድረገን
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 30 МЛН
Это - iPhone 16 и вот что надо знать...
17:20
Overtake lab
Рет қаралды 131 М.
Tag her 🤭💞 #miniphone #smartphone #iphone #samsung #fyp
0:11
Pockify™
Рет қаралды 70 МЛН
Todos os modelos de smartphone
0:20
Spider Slack
Рет қаралды 62 МЛН
Самые крутые школьные гаджеты
0:49