( foods and drinks bad for our bones ) አጥንታችንን የሚጎዱ ምግብ እና መጠጦች

  Рет қаралды 148,937

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

( foods and drinks bad for our bones ) አጥንታችንን የሚጎዱ ምግብ እና መጠጦች
በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Пікірлер: 535
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እኔ ደስ የምትለኝ በእውቀትህ በችሎታህ ወገንህን ለመርዳት ጊዜህን ከባለቤትህ ከልጆችህ ቀንሰህ ለወገንህ ትደክማህ ሌላው ደሞ ተማርኩ ብሎ በዘርና በፖለቲካ በሽታ ታሞ ይሰቃያል ሕዝብን ለማጋደል አገርን ለማፍረስ እንቅልፍ አጥቶ ሲዳክር ይታያል እያደርም እጅ እጅ ይላል አንተን ግን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ በጸጋ በበረከት በሀብት በኃይማኖት ይጎብኝህ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ
@andeesha2782
@andeesha2782 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። አናመሰግናለን።በዚሁ አጋጣሚ ሰለ ወገብ አና የጀርባ ሕመሞችን አስመልክቶ ፕሮግራም ብትሰራ ምን ይመስልሀል
@tesfatesfa4438
@tesfatesfa4438 4 жыл бұрын
ይገርማል ሆ ብዙ እወቅት እንድናገኝ ሰለረዳህን እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይባረክ (ግን አንድ ነገር ገረመኝ የእግዚአብሔር ጥበብ እና ጥበቃው ☝
@meskeremmerawibetemariam4514
@meskeremmerawibetemariam4514 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው እኔ አጥንትሽ ሳስትዋል ተብዬ በሳምንት አንድ ግዜ መድሀኒት እወስዳ ለሁ ካልሲየም እና ባይታሚን ዲ እሁን መጠየቅ የፈለኩት ምን ኣይነት እስፗርት ብስራ አጥንቴን ማሐንከር እችላለሁ🙏🙏🙏
@kukuwondifraw5798
@kukuwondifraw5798 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እኔ የስኳር 2ዓይነት አለብኝ እናም እንዴት ነው ኢንተርሚተንት ዳይት ማድረግ የምችለው??? መድሃኒት ጠዋት አማሪል 1ሚግና 500ሚግ ሚትፎርሚን እወስዳለሁ ማታም 500ሚግ ሚትፎርሚን እናም ምክርን ብትለግሰኝ????
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
@@kukuwondifraw5798 ትችያለሽ ፣ 1.በቀን ሁለቴ ትበያለሽ 2.የመጀመሪያ ብግብ ጠዋት እኩለ ቀን ሁለተኛ ምግብ ማታ 12 ሰዓት በኢትዮጵያ ከመድሃኒትሽ ጋር 3.ይህ የሚደረገው ከግል ዶክተርሽ ጋር በመነጋገር እና የደምሽን ስኳር በየጊዜው በመለካት።
@kukuwondifraw5798
@kukuwondifraw5798 4 жыл бұрын
@@yenetena እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@eexx9570
@eexx9570 3 жыл бұрын
ቁጥራህን ላክልን
@hanitile9304
@hanitile9304 4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ብዙ ተምረንበታል በርታልን
@lalim2294
@lalim2294 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር ዳንኤል እነዚህ ይጎዳሉ ያልካቸውን ምግቦች የማላዘውትር በይበልጥ በዚህ 10 ዓምታት ውስጥ ወደ አትክልት የማደላ ነኝ ነገር ግን የአጥንት መገጣጠሚያዎቼ በብዙ ችግር አለብኝ። ከዚህ ሌላ መጠንቀቅ የሚገባኝ ሊኖር ከቻለ ምክርህን ብትለግሰኝ። ጌታ ይባርክህ
@fantayegezmu8578
@fantayegezmu8578 5 ай бұрын
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እየጠቀምከን ስለሆኘ ግታ ብድራትህን ዮክፈልህ ደግሞም ይጠብቅህ።
@belamariye6897
@belamariye6897 4 жыл бұрын
Wow betam enameseginalen tebarekilin
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
Thank you for your sharing ኸውና አዝና ነመስግነካ
@serkalemhagos6058
@serkalemhagos6058 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 👏👍
@jimmitti8013
@jimmitti8013 4 жыл бұрын
Dr Daniel 👌 thank you so mach 👍
@raheltesfay6854
@raheltesfay6854 4 жыл бұрын
Thank you Dani. May God bless you abundantly whole your life. Remain blessed.
@selamethiopia9546
@selamethiopia9546 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Daneil.
@raheltekeste5334
@raheltekeste5334 3 жыл бұрын
Amazing info. Dr. Daniel thank you so much.
@frefre2060
@frefre2060 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel. God bless you.
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
Thank you my brother( my home ) I am so happy Oilers happy to see my people in the high position especially trying to help they communities I thank you my brother from Washington DC
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Bexam xeqami mereja naw.Yeminimegebewin memirex tegebi naw. Thanks 🙏
@madinnahasiin737
@madinnahasiin737 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን ቀጥልበት
@tsehaybelay2004
@tsehaybelay2004 4 жыл бұрын
Thanks so much God bless you
@asegedechlemma8028
@asegedechlemma8028 4 жыл бұрын
Very informative, thank you for sharing Dr.
@meseretadana109
@meseretadana109 4 жыл бұрын
Thank you for your time God bless you.
@ileniabsolutelyrightbekele7250
@ileniabsolutelyrightbekele7250 4 жыл бұрын
Thank you so helpfuu
@solomngudisa7693
@solomngudisa7693 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሚገርምና የሚደንቅ ትምህርት ነው
@mushirettube878
@mushirettube878 4 жыл бұрын
Thank you so much brother!!!
@Josefe4950
@Josefe4950 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏👍👍👍
@genetcell2480
@genetcell2480 4 жыл бұрын
betam enameseginalew . Tekamy mereja nw.
@redaefamily4691
@redaefamily4691 4 жыл бұрын
God bless you always thank you
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel! I appreciate it ❤️👍👏🙏
@martatesfaye9591
@martatesfaye9591 4 жыл бұрын
Thank so much dr god bless you
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር፡ይባርክህ፡እኔ፡በጣም፡ነው፡የጠቀመኝ፡አንተን፡በመከታተሌ፡ጓደኛዬንም፡አመሰግናለሁ፡ሼር፡ስላደረገችልኝ፡ብዙ፡ለውጥ፡አለን፡፡፡፡ብዙ፡ትምህርት፡እግኝተናል፡፡እናመሰግናለን፡፡ዶ/ር ዳንኤል፡፡
@retasa7652
@retasa7652 4 жыл бұрын
God bless you thank you so much
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 3 жыл бұрын
Geta Yebarekeh DR.Dany
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባክህ እናመሰግናለን
@zenadover1308
@zenadover1308 Жыл бұрын
Thank you so much! God bless you!
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 4 жыл бұрын
ዶክተር አግዛቤሄር ይሰጥህ የሥጋ እና ቡና በራሴ የሞከርኩት ነገር ከ10 አመት በፊት ጉልበትና አግሬ የመኘ ነበረ አሁን ሰጋ ባጠቃላይ አቆምኩ በጣም ደህና ነኝ አሞኘ አየቅም Thank you Dr.
@mesmakabebe461
@mesmakabebe461 3 жыл бұрын
Dr thank you Very informative can you please do on migraine
@nebiyukifle1747
@nebiyukifle1747 4 жыл бұрын
Thank you very much dr dani
@akitubeb5203
@akitubeb5203 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Dani
@danehagos8732
@danehagos8732 4 жыл бұрын
Dr absolutely brilliant positive personality thanks
@mennashewaye1277
@mennashewaye1277 4 жыл бұрын
Thank you!
@demekehaile3444
@demekehaile3444 4 жыл бұрын
ዶክተር በእውነት በጣም እናመሰግናለን
@hagibiruck7182
@hagibiruck7182 4 жыл бұрын
God bless you . Thanks
@genetabrham6933
@genetabrham6933 4 жыл бұрын
Thank you very much👍
@mullugetachew3448
@mullugetachew3448 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው።
@michealgher368
@michealgher368 4 жыл бұрын
God bless you Dr
@tizitamekiso5601
@tizitamekiso5601 3 жыл бұрын
Thank you DR Dani🙏🙏🙏
@ewunetualemayehu500
@ewunetualemayehu500 4 жыл бұрын
I would like to say thank you for your help thank you so much!
@asiahassen1471
@asiahassen1471 4 жыл бұрын
Good bless you Thank u so much
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 4 жыл бұрын
Daney geta abezeto yebarekh
@nunuabay1820
@nunuabay1820 4 жыл бұрын
Thank you so much I appreciate it
@girmaeyesus2
@girmaeyesus2 4 жыл бұрын
Thank you Doc.
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ ትምርት ነው የሰጠኸን በጣም አናመሰግናለን
@tenagnefiseha1319
@tenagnefiseha1319 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@wondesengm4108
@wondesengm4108 4 жыл бұрын
Very helpful. Thanks
@milkiassuperkid8561
@milkiassuperkid8561 4 жыл бұрын
Thank you very much! 🌷🦋
@mirongetachew7205
@mirongetachew7205 3 жыл бұрын
God bless u Dr. Thank u for sharing your knowledge & experience.
@nokiathanks7193
@nokiathanks7193 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
@tsetad1546
@tsetad1546 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ።ተባረክ ሌላው ያጋድላል እንደ አንተ ያለው መልካም ስው ያስተምራል ተባረክ እንዳንተ ያለ ይብዛልን።
@tegesttegegne710
@tegesttegegne710 4 жыл бұрын
Amen yabzalne ebdant aynetyne
@tesfamichaeltekle9175
@tesfamichaeltekle9175 4 жыл бұрын
Wonderful Presentation Dra.
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 4 жыл бұрын
Thank you DR
@mulugetahaile6217
@mulugetahaile6217 Жыл бұрын
Thank you. Doctor
@menkemteklay226
@menkemteklay226 4 жыл бұрын
tebarek wendme
@kasahunmekwria4434
@kasahunmekwria4434 4 жыл бұрын
Thank u. So much
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናላን በርታ እግዝያብሄር አምላክ ይርዳህ
@saraentura4287
@saraentura4287 4 жыл бұрын
Tks, for all ur lesson.
@solianahailu4074
@solianahailu4074 Жыл бұрын
waw amazing dr my God Bless You More And More
@Janhoy723
@Janhoy723 4 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን!
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 4 жыл бұрын
በጣም ግሩምና ትምህርት ሰጭ ነው ።ተባረክ
@tsehayabay1721
@tsehayabay1721 4 жыл бұрын
Thank you 🙏
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 Жыл бұрын
Thanks for your help with all people 👍🙏
@misrakfeisa3453
@misrakfeisa3453 4 жыл бұрын
Thanks very much
@salamyoussif4949
@salamyoussif4949 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@fathergod5092
@fathergod5092 4 жыл бұрын
thanks My Brother
@tsehayaychiluhm1990
@tsehayaychiluhm1990 4 жыл бұрын
Thank you
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እኛም ከልብ እናመሰግናለን ዶ/ር/ ጌዜህን ሰለሰዋህልን እድሜና እውቀቱን ጨምሮ ይሰጥህ መልካም ጊዜ ከነመላው የቤተሰብህ።
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 4 жыл бұрын
Thank you tebarek
@meronmeron5610
@meronmeron5610 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 4 жыл бұрын
THANK YOU tģ GOD BLESS YOU 4
@rukihagi2007
@rukihagi2007 Жыл бұрын
Thank you for your valuable information ☺️
@michaelwoldemedhin2346
@michaelwoldemedhin2346 3 жыл бұрын
Thanks Brother!
@user-ts2ku2ql6j
@user-ts2ku2ql6j 4 жыл бұрын
በጣም በጣም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ወንድሜ። በርታልን።
@DM-ht8us
@DM-ht8us 4 жыл бұрын
Thank you Dr
@mululove1700
@mululove1700 4 жыл бұрын
ዋው ደኩተር ከልብ እናመሠግናለን በጣም የምታሥተላልፋቸው ትምርቶች በጣም ምርጥ ዋና ዋና ትምህርቶች ናቸው
@kidesteshetu3968
@kidesteshetu3968 4 жыл бұрын
መልካም መስራት ለራስነው ደክተር ጥሩ ትምህርትነው
@tigistnega6221
@tigistnega6221 4 жыл бұрын
thanks for messages God bless you
@azebmesfin633
@azebmesfin633 3 жыл бұрын
Thank you so much
@yemifekadu5888
@yemifekadu5888 4 жыл бұрын
Thanks Doctor
@naser884
@naser884 3 жыл бұрын
great thanks bro
@hfvrhet4188
@hfvrhet4188 4 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@danielp813
@danielp813 4 жыл бұрын
Very good information thanks for sharing God bless you 😀
@hidatteklom4306
@hidatteklom4306 4 жыл бұрын
Thank you Doctor, very informative I am glad I understand Amharic 👍
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Thank you your sharing
@wudneshdigafe9215
@wudneshdigafe9215 2 жыл бұрын
Egziabhar yistlen.
@nuneshfatarderashshenyatfa6685
@nuneshfatarderashshenyatfa6685 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለ ወንድሜ በርታ
@elizanguse1818
@elizanguse1818 4 жыл бұрын
Thank u DR
@user-ir4zw9yl3t
@user-ir4zw9yl3t 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናሁ❤❤❤❤❤
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 4 жыл бұрын
Amesegenalew doctor betam tekami mereja new.
@rozaghebrelul1251
@rozaghebrelul1251 4 жыл бұрын
ዋውው ባጣም ኣስደናቂ ትምህርት ብዙ ኣዲስ ነገር ያወኩበት ነው እጅግ ኣመሰግናለሁ
@saronsemere1308
@saronsemere1308 4 жыл бұрын
Thank you doctor God bless you🙏🇪🇷
@khadijabashir9436
@khadijabashir9436 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥልበት ብዙትምህርት አገኘሁበት
@tigistsimie6378
@tigistsimie6378 4 жыл бұрын
Wow I don't have word my God bless you thank you so much
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
ለአጥንት ጤንነት እና ጥንካሬ መመገብ ያለባችሁ 8 ጠቃሚ ምግቦች
10:08
Худшие кожаные чехлы для iPhone
1:00
Rozetked
Рет қаралды 1,7 МЛН
Как правильно выключать звук на телефоне?
0:17
Люди.Идеи, общественная организация
Рет қаралды 1,9 МЛН
Смартфон УЛУЧШАЕТ ЗРЕНИЕ!?
0:41
ÉЖИ АКСЁНОВ
Рет қаралды 1,2 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
0:56
صدام العزي
Рет қаралды 61 МЛН
Сколько реально стоит ПК Величайшего?
0:37