No video

Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final A

  Рет қаралды 456,202

Bogas Studio

Bogas Studio

Күн бұрын

Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 pm
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final A
Google+ : plus.google.co...
Facebook Page : / yemaledakokeboch
Twitter : / yemaledak
Website : www.bogastube.net/
Subscribe: / @bogasstudio
Check Out : The first acting competition Tv Show in the world "Yemaleda kokeboch" , "Qin leboch radio program" and other Entertainment Videos
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 BogasTube

Пікірлер: 580
@user-wj7wi7rx3x
@user-wj7wi7rx3x 6 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታይ የአገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ውጭ አገር ሆናችሁ በአሉን ቤተሰብ ጋ ማሳለፍ ባትችሉም የተለያዩ ኘሮግራሞችን እያያችሁ ዘና ብላችሁ አሳልፉ፣
@hanayemariyamlijhanayemari1355
@hanayemariyamlijhanayemari1355 6 жыл бұрын
ዱዲ ነኝ እንኳን አብሮ አደርስን ማር
@mesimimi2908
@mesimimi2908 6 жыл бұрын
ዱዲ ነኝ enkuwan adersachu
@abrahamhadgu8861
@abrahamhadgu8861 6 жыл бұрын
thank you dear brother
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
ዱዲ ነኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ውዴ😘😘😘
@saronyarsemaleje8467
@saronyarsemaleje8467 6 жыл бұрын
dude Enkan abero adersen. Thankx awo leki new be perogeram enekan zena enbele enge lilama men alene
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ኮሜንቶች ውድድድ ነው የማረጋችሁ በሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞች በሠላም ለአገራችን ያብቃን ኮሜንት ውሥጤ ነው ሢከፍኝ ሥደሠት ሀሣቤን የምገልጵበት ሠላም ሁኑልኝ እወዳችሀለሁ
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed አሚንንንንን የኔማርር አይዞንንን አንድ ቀን ለሀገራችን ያበቃናል
@user-wm3ko8oi1k
@user-wm3ko8oi1k 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማሚዬ
@user-cu3xv6rw1x
@user-cu3xv6rw1x 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed የኔ ማር እኔም እወድሻለሁ 😘😘😘😘
@fatumamohammed5238
@fatumamohammed5238 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed Amiiiiin yene maaaarrrrrr salamishin yabzaaaalish ihet
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed አሜን!
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
አሌክሶ ይመችህ የምወድህ ሠው ነህ እውነት ግርማ ሞገስህ እራሡ ደስ የሚል ነው 😍😍😍
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 жыл бұрын
እናቶች ለዘላለም ይኑሩ እኔ ባልታደልም ስለ እናቶች ምስጋና እሚናገር ሰው ሁሉ ደስ ይለኛል
@kebebushfekadu5455
@kebebushfekadu5455 6 жыл бұрын
እራሔል አደኛመውጣቱዋ ይገባታል ሀና ነሪ 5ኛ ነበር መውጣት የነበረባት ወዳቹም ያሢን እና ቢሪክ የሚገባቸውን ደረጃ አላገኙም በጣም ያናድዳል ከናተ የበለጠ ባላቅም
@user-ks6qc2gm2z
@user-ks6qc2gm2z 2 жыл бұрын
የለፋቹ ሁለቹም ኡንከን ደስ አለቹ አለሀ የበለጠዉን የድርሰቹ
@alemmy5053
@alemmy5053 6 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ ኢትዮ ነታችን ፍቅራችን በኡነት እኔ እራሱ ደስታዬ ወደር የለውም
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
የማለዳዎች ኮከቦች እንዲሁም የ#ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳንም ለ#ጌታችን ለ#መድሃኒታችን ለ#ኢየሱስ #ክርስቶስ የልደት በአል እንኳንም አደረሳችሁ "ላላችሁን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አሌክስዬ ይገባሃል ምርጥ #ክርስትያን ዘመንህንም ያርዝምልህ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 6 жыл бұрын
ፍፄ ስወድክ ጥሩ ሰው ሰላምክ ይብዛልን ወድማችን🇨🇦🇨🇦🇨🇦!
@madinahmadinah5194
@madinahmadinah5194 5 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹሁ በጣም ነው ደስስስስ ስትሉ ዳኝች ፍስየ አለማየሁ እልየ አረ ድስ ስትሉ አቦ ይመቻችሁ
@madinahmadinah5194
@madinahmadinah5194 5 жыл бұрын
የኔ 😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
@senedumenase4125
@senedumenase4125 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አስጠብቃቹኝም አልቀራቹም ተቀየምኳቹ ግን በግዜ ስላለቀቃቹት ለማንኛውም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳቹ።
@wizlina9977
@wizlina9977 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የማለዳ ኮከቦች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ ማሮች ጥሩ ጊዜ ከፍፄ ጋር ገባ ገባ በሉ ጓደኞቼ
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
wiz lina አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን 😍😍
@muluberhanumuluberhanuu9515
@muluberhanumuluberhanuu9515 5 жыл бұрын
Wooow daslal
@wshetalwedmwshetalwedm1012
@wshetalwedmwshetalwedm1012 6 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫ የማለዳ ኮኮቦችን እናመሰግናለን....... በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት.......ፍፄ በጣም አዋቂ ሰው ነው በእውነት አሌክስ ማለት የሚመሰገን ሰው ነው እኔ አከብረዋለሁ አደንቀዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችህ.....
@waine6059
@waine6059 6 жыл бұрын
ፍፄ ላለማየው ያረከው ነገር እጅግ የሚደነቅ ነው እንባዬ ሳላስበው ወረዳ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው በእውነት
@tg2184
@tg2184 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ♥ዊይ አስለቀሳችሁኝ ፈጣሪ ካሰባችሁት ያድርሳችሁ🙏#ተወዳጅየ♥ እደት ደስ እዳለኝ እመብርሀንን ቃል የለኝም እንኳን ደስ አለህ እመብርሀን በጎደለው ትሙላው ስትል እጃ ብቻ ሀፍፍ አፌ ቁርጥ ይበልልህ😘እዳፍህ ይሁንልህ እመብርሀንን የያዘ ያመነ ሁሌም አሸናፊ ነው አሁንም ካሰብክበት ታድርስህ ♥♥♥♥
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
TG የማርያም ልጅ 😘😘😘
@tg2184
@tg2184 6 жыл бұрын
እማምላክን በልቡ የያዘ ሁሌሜ አሸናፊ ነው♥♥
@etuiebgetuttra4538
@etuiebgetuttra4538 6 жыл бұрын
TG የማርያም ልጅ Amen Amen Amen
@etuiebgetuttra4538
@etuiebgetuttra4538 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው was just
@maritamengesitu3060
@maritamengesitu3060 6 жыл бұрын
ኧረ አስቀናችሁኝ እኔም ልምጣ
@user-cd1kw4ks2c
@user-cd1kw4ks2c 6 жыл бұрын
መከባበራቹ ደስ ይላል!... አሌክስዬ ይገባሃል!
@semiraadefers2689
@semiraadefers2689 6 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ awo ye ewent yigbawal alexso
@user-cj2dr1lr5k
@user-cj2dr1lr5k 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ፍፄ ቅን ሰው ነህ እውነት አስለቀስከኝ ደስ ትላላችሁ በጣም አለማየሁ ታደስ ሁሌም እናከብርሀለን እንወዳሀለን ቅን ሰው ነህ
@girmawog405
@girmawog405 6 жыл бұрын
😍😍ውይይይ ደስስስ ሲል የዘንድሮው ገና አደመቃችሁት በእውነት ሀገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😂😂
@user-st1th3mw3l
@user-st1th3mw3l 5 жыл бұрын
ዋው እንኳን አደረሳቹ
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 6 жыл бұрын
ክረስቲን እህት ወድሞ እካን አደራሳቸሁ ለገና በአል
@mamimamii4852
@mamimamii4852 6 жыл бұрын
ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ Enkuwan abiro aderesan Tnx
@msaye-fetene
@msaye-fetene 6 жыл бұрын
ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ እንኳን አብሮ አዴረሰን ማር
@adanichkowit3379
@adanichkowit3379 6 жыл бұрын
ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ እንኳን አበሮ፡አደረስን እህታችን እናምሥገናልን
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 6 жыл бұрын
fetari yakbirsh ehtachin amen anchinim yakoyilin ethiopiawinet indih new
@jjuu9247
@jjuu9247 6 жыл бұрын
ስጠብቅ ነበር ማሮቺ እኮን አደርሳቺሁ የክርስትና እምነት ተከታይወቺ በሙሉ 😘
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
ሀውየ ነኝ የውርጌሳዋ Jjuu አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን😘😘
@huwhihiii9464
@huwhihiii9464 6 жыл бұрын
አሜን እህታችን እንካን አብሮ አደረሰን
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
ሀውየ ነኝ የውርጌሳዋ Jjuu Amennnn eheti
@enateewdeshalew887
@enateewdeshalew887 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@toyoererertoyoererer1874
@toyoererertoyoererer1874 6 жыл бұрын
እኮንምአብሮ አደረሰን
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 6 жыл бұрын
ፍፁሜ ሁሌም የማከብርህ ልጄ ነህ ቀናነት ሲነሳ ቀና ሰው አንተ ነህ። መልክህ ቀና ነው። ቁመናህ ቀና ነው። ድምፅህ ቀና ነው። ስራህ ቀና ነው። የቀናነት መገለጫ ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። ልብህን ውስጡን ባላይም ሥራህ ከውስጥ የመነጨ ነው ብዬ አምናለሁ። you are one a million ሁሌም ተባረክ!!!!!!
@mesiimula4947
@mesiimula4947 6 жыл бұрын
ፍፄ በጣም የምትገርም ሰው ነህ በአለም ላይ እንዳንተ አይነት ሰው የለም በይቅርታ የምታምን ሰው ነህ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅህ እስከ ቤተሰብህ !!!!!!!!!!
@emuyeyegebriallljiyegebria5475
@emuyeyegebriallljiyegebria5475 6 жыл бұрын
እግዚያብሄር ፍቅሩን ያብዛላችሁ። ማሮች ታምራላችሁ
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 6 жыл бұрын
እንኲን አብሮ አደረሠን የማለዳ ኮከቦች ሁላችሁም ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል ይሁንልን
@himy8328
@himy8328 6 жыл бұрын
ዋው እንኳን አብሮ አደረሰን ማሮቺ ስጠብቃቺሁ ነበር የሰው ሰላም የሚመኝ ሰላሙን ያገኛል ሰላማቺሁ ይብዛ ያገሬ ልጆቺ ሁላቺሁንም እወዳቺሇለሁ
@user-zj9tz8db7m
@user-zj9tz8db7m 6 жыл бұрын
ምነው ፍፄ ቀኑን ሙሉ ስንጠብቃችሁ አሁን ትለቃላችሁ ለማንኛውም እንኳን በስላም መጣችሁ
@user-yv2cs8ml7k
@user-yv2cs8ml7k 6 жыл бұрын
ፍፄም እና አልክሶ እግዚአብሄር ጥና እና እድሜ የስጣችው ለሁላችን የሆንን እድል የሳጥን እናትዮ ሃገር ለዘላለም ትኑር
@user-ji8ds3uq3g
@user-ji8ds3uq3g 6 жыл бұрын
ዝም ብሎ ሆድ ይብሰኛል እንኳን አልቅሳችሁ ኧረ አታልቅሱ
@user-yn1dh7zk8i
@user-yn1dh7zk8i 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ያሲን አድኛ መዉጣት ነበርብት
@miza2139
@miza2139 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ayzosh !
@ahimdema2516
@ahimdema2516 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ
@rehimanuru7914
@rehimanuru7914 5 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ።አንቺዉ መኪሼ እኔም ረሂማ እናቴን እና ልጄን ናፋቂ ሚገርም አጋጣሚይ
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 жыл бұрын
አይዝሽማር
@semeranyurye1946
@semeranyurye1946 6 жыл бұрын
እናተ ዳኞች ስታስጠሉ አፈር ብሉ አደኛ መውጣት የነበረበት ያሲን ነበር ሁለተኛ ደግሞ ብሩኬ ነበር ብሩክየ የኔ ማር አይዞህ እዳልከው እረቢል አለሚን ይረደሀል
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ልጆቹንም ለዚህ ማብቃታችሁ በጣም ደስ ይላል በአሉ ያማረ የደመቀ ይሁንላችሁ
@helusweet3112
@helusweet3112 6 жыл бұрын
ፍፂ የእውነት ትልቅ ሠው ነው እግዚአብሔር ይባረክህ 😍😍😍😍
@dirshaynati8744
@dirshaynati8744 6 жыл бұрын
ፍፄ በጣም ምርጥ ልጅ እግዚያብሄር ይባርክክ
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
አሌክሶ በጣም እኮ ነው የምወድህ ጀግና ነህ ያንስብሀል እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ💝💝
@egziabjerfekarnwatemsgen6742
@egziabjerfekarnwatemsgen6742 6 жыл бұрын
አሌልክ ምርጥ ሰው ጌታ ይባርክህ መልካም ሰው ነህ በጣም
@user-ji7ii7kq6h
@user-ji7ii7kq6h 6 жыл бұрын
አሌክስዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ስው
@alo197
@alo197 5 жыл бұрын
ፍፄ በጣም መልካም ሰው ነህ በህይወትህ የተመኘኸውን መልካም ነገር ሁሉ አላህ ያድልህ ስራህን አክብሮትህን ለሰወች ያለህ አስተዛዘን በቃ ሁሉ ነገራቶችህ ይመቻሉ በርታ ወንድም።
@user-xg6jb6rs3s
@user-xg6jb6rs3s 6 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ መከባበራችሁ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር ኢትዬጵያን ይባርክ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ መልካም በአል
@user-co9eg1bj3i
@user-co9eg1bj3i 6 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች በጣም ወዳቹሀለው መልካም ዳኞች ናቹ በጣም የዋህነት የተሞላበት ነው
@user-tl1sm5or6z
@user-tl1sm5or6z 6 жыл бұрын
ከከቦችየ♥ ፍፅየ የእውነት ፍፁም ነህ እኮ አሌክስየም ምርጥየ ነህ ሂውየ የኔ ፍቅር ልበልሽ
@nardosnardi6181
@nardosnardi6181 6 жыл бұрын
wow dess sile Endezih አይነት ፍቅር ነው የምያምርብን እግዚአብሔር በፍቅር ሀገራችንን ይሙላው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
If I live in Ethiopia I will go to school yemaleda kokeboch.
@hrjhdjjd8354
@hrjhdjjd8354 6 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው ነህ
@user-ed5ts9gp9r
@user-ed5ts9gp9r 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ማሮች እሥኪየከፈለው ሠዉበላይክ ያሣየኝአይዞሽ በሉኝ ማሮችክፍት ብሎኛል ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ብአልን በሥደት ሣሣልፍ ከሀገር ውጭ እምትኖሩ በሙሉ እግዚአብሔር ፅናቱን ይሥጣችሁ ውይይይይይይ ይከብዳል
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ጎንደሬነኝ ተቃውሞ አለኝ አብሽሪ ሁላችሁም ነበር ለምደነው ነው እህት ግን አላማሽ ሢሣካ ደሥ ይላል
@user-ed5ts9gp9r
@user-ed5ts9gp9r 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed ከበደኝ ማሬ አልቻልኩም
@marryalemalem4693
@marryalemalem4693 6 жыл бұрын
ጌታ ፈራጂ ማርያም አማላጅ
@rozinaabebe6622
@rozinaabebe6622 6 жыл бұрын
አሌክስ እውነቱን ነው ፍፄ ያንስካል ኑርልን ወንድማችን እግዚአብሔር ለመላው ቤተሰብክ የማቱሳላ እድሜ ይስጥክ
@niceboy7269
@niceboy7269 6 жыл бұрын
ከማንም በላይ ድስ የምትሉት የምታስቀኑት ፍቅራችሁ ትትናችሁ ሁሉም ሰው እደናተ ብሆን አብስ እደፍፁም እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@MimiMimi-hv1yw
@MimiMimi-hv1yw 6 жыл бұрын
ውይ ቀኑን ሙሉ ስጠብቅ እኳን ሠላም መጣችሁ
@medilovelove5266
@medilovelove5266 6 жыл бұрын
ፍፄ እውነት ብለካል ምስጋና መሰጠት ያለበት በጣም ትልቅቅ ትልቅቅ አርቲስት ነው እግዚአብሄር አምላክ ጨምሮ ክብርን ይስጠው ሁሌም ለምን ሚድያዎች ላይ አያቀርቡትም እያልኩ ውስጤ ይጠይቅ ነበር አለማየው ታደሰንና ሌላ አድ ወጣት አርቲስት አለ ሁሌም ምርጥ ስራ የሚሰራ እሱንም አንድ ቀን እንደ አሌክስ እንደሚመሰገን እገምታለው መልካም የገና በአል ይሁንልን ለሁላችንም
@mariamsalih8906
@mariamsalih8906 6 жыл бұрын
ዋው ኣርቲስት ኣለማዩ ይገባሃል ምርጥ ሰው
@user-iw1qi7qm7s
@user-iw1qi7qm7s 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ኑ አብረን እንሹፈው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
በመጀመርያ እንኳን አብሮ አደረሰን ለሁላችሁም መልካም በዓል ዋውውው በጣም ደስ ይላል በርቱልን ተወዳዳሪዎቻችን ሁላችሁም በጣም ነው የምንወዳችሁ በርቱልን ተወዳጅ ቤኩማ እንኳን ደስ አለህ
@user-ko6vx5tu6k
@user-ko6vx5tu6k 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ከፍቶኝ ነበር ብቻ በጣም ይገርማል እኔ ብቻ መሰለኝ የችግር ወላፍን የገረፈኝ ብቻ በየቤቱ አለ ተመስገን ነው ከ ታገሱት ሁሉም ያልፍል
@user-uk6lu5xw7c
@user-uk6lu5xw7c 6 жыл бұрын
ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታኞች በሙሉ እንኳን በሠላም በጤና አደረሣችሁ /አደረሠን መልካም እድል ይሁንላችሁ እንኳን በሠላም መጣችሁ
@beteltewolde1221
@beteltewolde1221 6 жыл бұрын
Tnx Fitsum Asfaw አንተ የእማማ ኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነህ!
@bayougetachew9988
@bayougetachew9988 6 жыл бұрын
የማለዳ ኮከቦች በጣም ነው የምወዳችሁ ቲቪ ማየት የምፈልገው ለናንተ ፕሮግራም ነው ………. በዚህ ከቀጠለ በውስጡ ያለውን ስሜት እና ፈላጎት እንዴት ማውጣት እንዳለበት ግራ ለተጋባ ጥሩ መንገድ መሪ ናችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ›
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 6 жыл бұрын
አቦ የሰው ፍቅር ይስጠን ገንዘብ ምን ያደርጋል የማለዳ ኮከብ ዳኞች ውስጤ ናችሁ
@user-jh7bm1cg8j
@user-jh7bm1cg8j 6 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያላችሁኝ ኢትዮጵያዊነት እንድህ ነው መከባበራችሁ አለማየሁና ፍፄ እንባየን አስጨረሳችሁኝ እኔም በጣም ነው የማከብራችሁ የምወዳችሁ
@TGDesu-gf3pl
@TGDesu-gf3pl 6 жыл бұрын
እንኻን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ
@user-ne4pe3hd9b
@user-ne4pe3hd9b 6 жыл бұрын
መከባበራችሁ ፍቅራችሁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ምርጦች ውድድድድድ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 6 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ስጠብቅ ነበር Well come
@hiluhilena2328
@hiluhilena2328 6 жыл бұрын
Mlekam ye gena beal Le melaw ye kirsitena Eminet tektayoch 😍😘
@tigisttig2188
@tigisttig2188 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮን አደራስ ኡፉፉፉፉፉ ደስ ሰትሉኝ ማርያምን በጣም ነው የምትማቹኝ!!
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ስራችውን ይባርክላችው በሀገራችን ላይ እንዲህ ያለ ፍቅር ለሰው መልካም አሳቢ ሰው ማየት ለኔ ትልቅ ደስታ ነው ተባረኩ እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጣችው አሜን
@alemmy5053
@alemmy5053 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እንኳን አብሮ አደረሰን
@enusweet6013
@enusweet6013 6 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም እና በጤና አደረሳችው ።በአሉ የሰላም ይሁንልን።
@hayetyoutube7841
@hayetyoutube7841 6 жыл бұрын
እውነት ታምራላችው ፍቅር ያስለቅሳል
@jinajina4159
@jinajina4159 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የማለዳ ኮከቦች በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር
@user-wo9fu8gz6o
@user-wo9fu8gz6o 6 жыл бұрын
አሌክስና_ፍጴ_ሔለን በጣምደስትላላቹ'አይለያቹአመትአመትአደረሳቹ፡
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 жыл бұрын
አቤት እንዴት ያምራል እንኳ አደረሳችሁ ፍፄ ጅግና ነክ ለሁላችሁም መልካም ባዓል
@sarabinteslim8649
@sarabinteslim8649 6 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች ተሸላሚ ወች እንድሁም ፍፁም አስፍው እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታየነው! !
@melkamambelou8039
@melkamambelou8039 6 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ነው ደስ እሜል እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም እንዴው በሰላም ላገሪ ብመጣ ተሳታፌ ለመሆን ጎጉቻለሁ
@tglove7660
@tglove7660 6 жыл бұрын
ፍፅየ ሰው ኣክባሪ እግዚአብሔር ያክብርህ
@sally-de7xt
@sally-de7xt 6 жыл бұрын
የማለዳ ኮከቦች እንካን ለጌታችን ለመድኃኒተችን ክርስቶስ ልድት በዓል በሰላም አዳራሰችሁ የማለዳ ኮከችቦ ተዋዳደርሆች እንካን ዳስ አለችሁ
@user-fr3bd6jm3p
@user-fr3bd6jm3p 6 жыл бұрын
@
@user-fr3bd6jm3p
@user-fr3bd6jm3p 6 жыл бұрын
W
@user-ke5ij2wl9g
@user-ke5ij2wl9g 6 жыл бұрын
እራሄል እዳን እደግፋለሁ ብየ ስጮክ ያልምንም እርህራሄ መዳም ከስራ አባረረችኝ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
የማሪያም ልጅ ነኝ እኔ ማሬ አብሽሪ አንድ ቀን ያልፍል ከቤተሠብ ጋር እንደፈለግን ኢትዮ እንጮሀለን አንዳንድ ቀን ድምጴን ለመሥማት ሪገርድ አደርጋለሁ በሞባይሌ ድምጴን ለመሥማት እህት ያልፍል አይዞሽ
@makdesasf2641
@makdesasf2641 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ለምን አባቷ ነው ምታባርርሽ?
@mariyanmariyan7731
@mariyanmariyan7731 5 жыл бұрын
Kkkk
@mariyanmariyan7731
@mariyanmariyan7731 5 жыл бұрын
Ayezu.dena.hugni.eji.yesaw.bet.tefetu.ayekaram
@user-ln6rs7rg8g
@user-ln6rs7rg8g 6 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኲን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባዕል አደረሳችሁ አደረስን አሜን ያመት ሰው ይበለን እህት ወንድሞቼ
@amarmustafa8291
@amarmustafa8291 3 жыл бұрын
በጣምነዉየምታምሩት። ፈጣሪይጠብቃችሁ። 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@love-fy4xi
@love-fy4xi 6 жыл бұрын
እንካን አደረሳቹህ ምርጦች ሰጠብቅ ከተፍ ዋወውወ ቀዳሚ
@kasutube8310
@kasutube8310 6 жыл бұрын
uuffff ስጎጎው እውነት እንኳን ሰላም መጣችውልን ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ አልቅሰሺ አሰለቀሺኝ እናት ለኛ ብዙ ነገር ናት
@user-ht3zz8iu1j
@user-ht3zz8iu1j 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ስጠብቃችሁ
@jowellajoe6305
@jowellajoe6305 6 жыл бұрын
Love You EVERYBODY .... THANKS TOOO MUCH ...!!!!
@mamalove4226
@mamalove4226 6 жыл бұрын
በዚህ ሠአት ነው የምትለቁት ለማንኛውም አንደኛ ነኝ
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጥ የተዋህዶ ልጅ አለማየሁ
@user-uf5yq1zk1g
@user-uf5yq1zk1g 6 жыл бұрын
ሄለን የመጨረሻ ምስኪን ልጅ ነች
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 6 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ
@newcell9426
@newcell9426 6 жыл бұрын
yene kemimoche ekuwani desi alachu dagnochemi woww tebareku abo selamachuni yabizaw yeli nebere fetse selamachu yabizaw esh😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@jafartk8094
@jafartk8094 6 жыл бұрын
ይገባካል አሌክ..የኔ አንደኛ...ፍፄ የፍቅር ሰው..ሰላምክን ያብዛው አቦ ቀሽት
@alemmy5053
@alemmy5053 6 жыл бұрын
የኔ ማር ሔልዬ ስታምሪ ሁላቹም በጣም ነው የምወዳቹ
@user-md2ms8pe7z
@user-md2ms8pe7z 6 жыл бұрын
አንደኛ የጠበኩት አማንን ነበር
@semiratekateka6832
@semiratekateka6832 6 жыл бұрын
ወይኔ አለማየው ታደሰ በጣም የምትወደድ ጠካራ ደራሲ አድናቃህ ነኘ
@SalamSalam-em2iz
@SalamSalam-em2iz 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት የአመት ሰው ይበለን አሜን
@zmanaymary6321
@zmanaymary6321 6 жыл бұрын
አሎክስ አለማየሁ ፍጼ ሄሉ በጣም ነው የምውዳችሁ ሰው በጣም ያከብራሉ አቦ ይጨምርላችሁ
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 6 жыл бұрын
ውይ ውይ 24 ስሀት ስጠብቅ ውየ 1ኛ ነኝ ተመስገን ምነው ዘገያችሁ ግን ኡፍፍፍፍ
@marryalemalem4693
@marryalemalem4693 6 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 6 жыл бұрын
ሄሉ ከተወሰነ ግዜ በሁዋላ ሜካፕ በጣም እያበዛሽ ነው ቆዳሽ እኮ በጣ ንፁህ ነው እባክሽ ተፈጥሮሽን አክብሪ
@tigisttekile4412
@tigisttekile4412 6 жыл бұрын
ፍፄ ውስጤ ፈራ ለምንድነው ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች ባገሩስጥም ካገርውጪም ለሆናቹ እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባል
@tigestdadil7838
@tigestdadil7838 6 жыл бұрын
Fitsum geta yebarki...kalatochi hulu ba ewunat yetamolu nchu..bazi agatamimi eyesus kristos bitikabl
@zabibazabiba537
@zabibazabiba537 6 жыл бұрын
yemeleda kokoboch denochu betem betem des yemitlugna .....bich kaletoch yetrugnal for eg Alex,Helu & Fitsume. amazian People
@ieyankedir6458
@ieyankedir6458 6 жыл бұрын
Well 👋👋👋😍😍😍😘😘😘 Happy Christmas 🎄 Lemelawu yecrstna amnet teketayoch
@fahadalmakrami5025
@fahadalmakrami5025 6 жыл бұрын
በጣምደስይላልፈጣሪይባርካችሁ
@user-bk3gc5yo1u
@user-bk3gc5yo1u 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው አመሰግናለሁ አሜን አሜን ውድድድድድ
@zmanaymary6321
@zmanaymary6321 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አዴረስን ውድ የሀገሬ ልጆች መቸ ነው ሀገሬ ገብቸ ክቤተሰብ ሀገሬ መንዴሬ እንዴት እንዴናፈቀኝ ስዴት አልፋታኝ አለ ጾሎት አድርጉልኝ
@user-my4fv5vg5b
@user-my4fv5vg5b 6 жыл бұрын
Enkwune abro aderesne waw betame tameralachi 👌👌👌👌👍💚wedded New emargachihwu
@user-cb1bq9kq6i
@user-cb1bq9kq6i 6 жыл бұрын
እረ ትገርማላችሁ እናተን ስጠብቅ መዋሌ ነው የሚገርመው
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛየ ነው. ፀሀይ የግሸን ልጂ አይዞሽ ደርሷልሻል
@arestewowwowwowaresteahede8352
@arestewowwowwowaresteahede8352 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፍፄ እንኳን በሰላም መጣህ ስጠብቅህ ነው
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final C
30:31
Bogas Studio
Рет қаралды 756 М.
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final B
28:44
Bogas Studio
Рет қаралды 814 М.
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 139 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Ethiopian - Yemaleda kokoboch Season 3 ep 19 B
26:42
Bogas Studio
Рет қаралды 570 М.
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
Yemaleda kokeboch Season 2 ep 45 Final Fascia Program
1:07:59
Bogas Studio
Рет қаралды 440 М.
Interview with Bereket Bekele Filfilu - Very Funny
47:18
EthiopianInterview
Рет қаралды 207 М.
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН