No video

Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final C

  Рет қаралды 756,894

Bogas Studio

Bogas Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@user-vx4hn5zw3d
@user-vx4hn5zw3d 6 жыл бұрын
ከመስቀሉ ስር ያገኘኃት እናቴ ክብር ምስጋና ይግባት አይኔ መታደል እናትን ከነልጂ ማመስገን ምንኛ መታደል ነው እባ ተናነቀኝ ትውልድ በጠፋበት ዘመን እድህ አይነት ሰው ማየት ደስስ ያሰኛል በእውነት መልካም በአል ይሁንልን
@user-go3nf3qd5x
@user-go3nf3qd5x 6 жыл бұрын
ቤዛ ድንግል እናቴ ነሽ ሚካኤል አባቴ በጣም የሚገርም ንግግር ነዉ በጣም ዛሬም ነገም ክብር ለሷ ይሁን የኛንም ታሪኪ ትቀይርልን
@miyesisay5356
@miyesisay5356 6 жыл бұрын
ቤዛ ድንግል እናቴ ነሽ ሚካኤል አባቴ ene erasu mar betam new yaslekesegn bedesta mariyam eko yegna yemnodat lijochua stotachin nat kbr amlakin lewoledechi
@user-go3nf3qd5x
@user-go3nf3qd5x 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ul3bb5wp9d
@user-ul3bb5wp9d 6 жыл бұрын
ቤዛ ድንግል እናቴ ነሽ ሚካኤል አባቴ በጣም እህቴ የተባረከ ልጅ ነው በዚህ ዘመን በድፍረት በዚህ የኪነጥበብ ቦታ ላይ አንድ ትልቅ እናት አለችኝ እውነቴን ነው የምላችሁ በሄድኩበት ሁሉ የምትጠብቀኝ የምትረዳኝ ከመስቀሉ ስር ያገኘኋት ድንግል ማርያም ናት አመሰግናታለሁ ሲል በጣም ልቤን ነው የተሰማኝ የምር አሁንም ትርዳው እመቤቴ አሜን😢😢😢😢😢
@user-vx4hn5zw3d
@user-vx4hn5zw3d 6 жыл бұрын
ሰሎሜ ሸዋረገድ በእውነት እንደት እዳስለቀሰኝ መታደል ነው በእውነት እኛም ለሁሉም ነገር አምላክን ከነናቱ እየጠራን ከልባችን ብናምን ዛሬ በስደት እድሚያችን አያልቅም ነበር የሰራነውም ይባረክ ነበር ግን እምነት የጎደለን ነን ችግራችን ለአምላክ ከመናገር ለሰው መናገር ነው የምንመርጠው ትልቅ እምነት ይስጠን
@user-dw9tp1tt2r
@user-dw9tp1tt2r 6 жыл бұрын
እፍፍፍ እንዴት ያሳምማል የተናገሩት እመብርሃን እና እናቱን መድረክ ላይ የሚጠራሰው እፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚል
@user-hr9cu3bi9b
@user-hr9cu3bi9b 6 жыл бұрын
ራሄል የማርያም ልጅ እኔም በጣም ድስ ያለኝ
@user-rl4fq3cv2t
@user-rl4fq3cv2t 6 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ አልቅሰው ያስለቀሱችሁ እውነት አለቅሽ ሞትኩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fl6sg2es1z
@user-fl6sg2es1z 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው erahel egida
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው በጣም ተወዳዳሪዎቹ ያሥለቅሣሉ
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እኔ አለሁልሽ እህቴ የድንግል ማርያም ስም ሲጠራና እንደኔ እናት የሌለውን ልጅ ስሰማ ከምንም በላይ አልቻልኩም
@user-vw5zv6zm8g
@user-vw5zv6zm8g 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እኔም በጣም ነው ያስለቀሱኝ
@romanroma8923
@romanroma8923 6 жыл бұрын
ምስኪን
@user-ph8eg6ns1l
@user-ph8eg6ns1l 6 жыл бұрын
ድንግል ማርያምን የያዘ ሁሌም አሽናፊ ነው "ተወዳጅ " አሁንም ድንግል ማርያም መጨረሻህን ታሳምርልህ
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 6 жыл бұрын
ፍቅር ነኝ ማራኪዬ አሜን አሜን አሜን
@michualem5112
@michualem5112 6 жыл бұрын
ምስጋናቸው ሁሉ እናት ብቻ ነው እናቶች ትልቅ መስዋትነት ከፋይ ናቸው አባቶች ጉዳቹ ፈላ ከዚ ተማሩ አሪፍ ነው በርቱ አስለቀሳቹኝ እፎይይይ
@tg2184
@tg2184 6 жыл бұрын
ሀፍፍ እደት እዳስለቀሳችሁኝ ሁላችሁምአንደኛ ናችሁ ለኔ😍😘
@user-oz9td6mv5b
@user-oz9td6mv5b 6 жыл бұрын
TG የማርያም ልጅ ewnet new konjo Hulum andegichu nachewww ufff
@dghhghdfg1413
@dghhghdfg1413 6 жыл бұрын
ካሳሁን።በጣምነዉ።ደስያለኝ።የተናገርከሁልቤንነየነከሀዉ።እግዛሀቤሄርሁይ።ቤተሰቦቸ።አደራ።በስደትሁኘ።ክፉእዳያሰማኝ
@user-wx4lq4vu5f
@user-wx4lq4vu5f 6 жыл бұрын
በጣም ነው ያለቀስኩት እናት አባታችሁ በዙሪያችሁ የለ በተስብ ለሞቱባችሁ መፅናናትን ለማለዳ ኮኮብ ዳኞች ለተውዳዳርውቻችሁ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ የማለዳ ኮኮቦች የሚወደድ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት እውዳችሀለሁ
@user-px4is7ef7k
@user-px4is7ef7k 6 жыл бұрын
የእናት ክፉ ለማንም አያሰማው ስደተኞችም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያለ እናት አለም ጨለማ ናት ውድ አርቲስቶች በርቱልን ገና ትልቅ ቦታ እጠብቃቿለው ኢንሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ!!!!
@rahelsinthayu8717
@rahelsinthayu8717 6 жыл бұрын
ታሪኩ ጌታቸው የ እውነት ቃል የለኝም ትልቅ ራዕይ ያለህ ልጂ ነህ ያሰብከውን ጌታ ያሳካልህ ትልቅ ትሆናለህ እመነኝ
@emahulemewedshalewuema4455
@emahulemewedshalewuema4455 6 жыл бұрын
Rahel Sinthayu እኔም እምነት አለኝ ሊች
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 6 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ከምር እያለቀስኩ ነበረ ሁሉም ሰው ለካ ብሶት አለበት ካሳሁን ያስተላለፍከው መልክት በጣም ትልቅ ነው እያሉ ነው መርዳትም ሆነ መጠየቅ ከምቱ ብሀላ ማልቀስም ማዘንም ምንም አይሰራ
@msclass3815
@msclass3815 6 жыл бұрын
Eanat kefu ayekashi Lazalalmi nweri
@sdff613
@sdff613 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@sdff613
@sdff613 5 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@alemahaleema8662
@alemahaleema8662 5 жыл бұрын
😭😭❤❤
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሠው እዳተ አይነት ይብዙልን በርታልን የኛንም ህልም እውን ያድርግልን ፈጣሪ
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
የመስቀሉ ስር ስጦታችን ማርያም እናታችን 😍😍😍
@tigisworku7829
@tigisworku7829 6 жыл бұрын
ሁላቹም ለኒአደንኛናቹ አስለቀሳቹኝ ለሙቱት ነብሰ ይማር
@amnaabdulla3463
@amnaabdulla3463 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው አስለቀሽኝ
@asnakechemero4415
@asnakechemero4415 5 жыл бұрын
Asnakech
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 6 жыл бұрын
ፍፄ ከምር አንተ ነህ ለዚህ ደረጃ ያበቃሀቸው ምርጥ ብሎግራም ነው ጠንክር በጣም ብዙ ልዶች አፍርተሀል ለወደፊቱም ከዚህ በላይ እንጠብቃለን አገራችንን ሰላም ያርግልን በጣም ደስ ይላል የምቱትንም ነፍስ ይማር
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
Zbzb Zzzz እውነት
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አሳቤን ሰለደገፍሺኝ
@babahabshshs6504
@babahabshshs6504 6 жыл бұрын
Zbzb Zzzz ሀና ነሪ አይገባትምም
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 6 жыл бұрын
እኔ እሶን አልጠበኩም ነበረ
@shersher1429
@shersher1429 6 жыл бұрын
እራሄል በጣም በጣም ነው ያስለቀስሽኝ እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ ማር
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
እህ አባቡኝ ሥደተኞችም በሠላም ከእናቶቻችን በሠላም ያገናኜን ያረብ የሥደተኞች በሥደት ሁነን ክፏቸውን አያሠማን በሠላም ያገናኜን እናት ሽታዋ ናፍቆኛል እህቶች ወንድሞች በሠላም ያገናኜን
@adhia5392
@adhia5392 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed አሚን ያአላህ
@sofianurga1355
@sofianurga1355 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed Aminnnnnnnnnn yarbeeeeeeeeee
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 6 жыл бұрын
ውይ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም እራሴን አመመኝ
@zahraseid1367
@zahraseid1367 6 жыл бұрын
ዋውውወ በጣም ደስ ይላን እንኳን ደስ አላችሁ ፍፄ መልካም ሰው ለዚህ ክብር ያበቃሀቸው አንተ ነህ እድሜ ይስጥህ አቦ ምችት ድልት ይበልህ አሌክስ ሄሉ ውድድ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
Messi Kasaw አብሽሪ ማር እኔ ማታ በጣም ተረብሸ ነበር አልሀምዱሊላህ
@amaamm6604
@amaamm6604 6 жыл бұрын
በኡነት ፍፁም እድሜ ይስጣችሁ እደናተ አይነት ብዙ ሁኑልን
@user-lx1qh3gw4c
@user-lx1qh3gw4c 6 жыл бұрын
ወጣቶች አስደሰታችሁኝ ይሄን ያህል የእናት ፍቅር ካላችሁ የእውነት ደስስስስ ይላል ክብር ለእናቶች
@ifffu4307
@ifffu4307 6 жыл бұрын
ውይይ ፍፄ ረጅም እድሜ ይስጥክ ሰላምክ ብዝት ይበል እውነት አንተንም መሸለም ነበረብክ
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 6 жыл бұрын
አይ እናት ምን ይሆን ውለታሽ ኡፍፍፍፍ እኔስ እንኳን መድረክ ላይ ወጥቼ ለግሌም ቁጭ ብዬ እናቴን ሳስብ እንባዬ ፊቴን ያጥበኛል
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በድንግል ማርያም አማላጅነት ማመኔ እጅግ በጣምምምምም እድለኛ ነኝ ክብር አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ይሁን ተመጌን በድንግል ማርያም አማላጅነት ያመነ ሁሌም አሸናፊ ነው በእውነት
@user-lw4rn1lv7n
@user-lw4rn1lv7n 6 жыл бұрын
እስካሁን እናንተ ካፊሮች ብትሆኑ ታለቅሱ ነበር ሙስና በሀይማኖት ሆነ እንደ ሙስሊም ለገንዘብ ቦታ የለንም ሰለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 6 жыл бұрын
አህዛቦች ተንጫጫችሁ መቸም ዳቢሎስ የድንግል ማርያም ስም ሲጥራ አይወድም አሁንም እልሻለሁ የአምላክን እናት የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው የእኛ አምላክ እንባ አባሽ እንጅ የሚያሳፍር አምላክ የለንም ባሪያ ነው መጠይቅም መመለስም መውጣትም ስለማይችል አንገቱን አቀርቅሮ ሲያለቅስ የሚኖር አሁን እዚ ጋ ልጁ አንደኛ ቢወጣልኝ ደስ ባለኝ ነበር ግን አልሆነም አሸነፊነት ከፈጣሪ ዘንድ ነው በጉልበትሽ በገንዘብሽ በመልክሽ ተመክተሽ ብትደክሚ ብትለፊ እግዚአብሔር ካረዳሽ ሁሌም ኪሳራ ነሽ አየሽ አይደል በመድረክ ላይ የእኛ አምላክ ስሙ ከፍ ከፍ ብሎ ሲመሰገን ስጦታ እጅግ ብዙ ስለሆነ ነው
@tyujErtgyegom
@tyujErtgyegom 5 жыл бұрын
ለሁላችሁ እግዚአብሔር በረከትን ፀጋውንያብዛላችሁ
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 5 жыл бұрын
@@user-gu2fw9yg5u ዠልጥ ደነዝ ጣኦት አድኖ አያውቅም ለራሷ ፊጡር ነች ዝሙተኛ ተብላ ታምታ በቁርአን ነው ንፅህናዋ የተረጋገጠው
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 жыл бұрын
@@user-sc9wy1rx1g ስድብሽን እዛው ኪስሽ ውስጥ ክተችው የጥንት ጠላታችን የዳቢሎስ ተባባሪ አትሁኝ እህታለም የስድብን አፍ ተሰጠው ተብሎ የተፃፈለት ዳቢሎስ ነው በአህዛብ ላይ አድሮ ሰይፍ የሚያስነሳ ስድብ የሚያሰድብ እርሱ ነው እኔ የማለከው የፍቅርን አምላክ ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ያለተፃፈ ደግሞ አታንብቢ እህቴ ነውር ነው ሃጢያትም ነው የሃሰት የሃሰትም አባት ተብሎ የተነገረለት ዳቢሎስ ነው አንችም የእርሱ የግብር አስፋፃሚ አትሁኝ እኔ መንገድ እውነት ህይወትም ነኝ በእኔ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው ያለ እውነተኛው አምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እውነትን መከተል አርነት ያወጣል የዘላለም ህይወት ያስገኛል ከፍርድ ያድናል ለምን እርሱ የዘላለም ህይወት ስለሆነ ንፅህተ ንፁሃን ቅድስተ ቅዱሳን እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም የአለም ቤዛ የሆነውን አምላክ መድህነ አለም ኢየሱስ ክርስቶስን ከመውለዷ በፊት ድንግል ከፀነሰች በኋላም ድንግል ስወልድም ድንግል ከወለደችም በኋላ ድንግል ናት እንሆ ድንግል በድንግልና ፀንሳ በድንግልና ትወልዳለች ተብሎ በህያው አምላክ አንድበት የተነገረላት አንድ የማያምን አህዛብ ታምታለች ቢል ይህ የዳቢሎስ ሴራ ነው ለምን ድንግል ማርያም የዳቢሎስን ሴራ ስለምታፈርስበት ዳቢሎስ አይወዳትም ለምን ከእርሷ የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ ከክብሩ ስላዋረድው በመስቀሉ ጠርቆ በጦሮንጦስ ስላሰረው ከእኛ ከአምላኞች ጋ ህብረት የለውም እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይልቅስ እህትየ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ያውም አሁን በጨለማ ውስጥ ከምትመላለሽ በብርሃን አምነሽ በብርሃን ተመላለሽ ኢየሱስ ክርስቶስ የብርሃን አምላክ ነውና በእርሱ ዘንድ ጨለማ የለም አይይ ማማየ ሙሃመድ ከመፅሐፍ ቅዱስ ኮርጆ ከሰማይ ወረደልኝ አላችሁ እናንተም አምናችሁ ተቀበላችሁት ዳቢሎስ ሌላ ወንበዴ ነው የራሱ የሆነ ምንም ነገር የለውም ለተገዙለት እንደ እናንተ ያሉትን ግን እድሜ ዘመናችሁን ባሪያ አድርጎ ይገዛችኋላ በሰማይ መጋባት መዳራት አለ እያለ የዘላለም ህይወታችሁን አጨልሞ ይሄው በጨላማ ውስጥ አላችሁ የብርሃን አምላክ እርሱ ብርሃኑን ያብራላችሁ ወገኖቼ ድቅድ ጨማው ውስጥ ነሽ ስልሽ ፀሐይ አይወጣም አይንሽ አያይም ማለቴ አይደለም እግዚአብሔር በፃድቃንና በኃጣን ላይ ዝናብን ያዘንባል ፀሐይንም ያወጣል የሚያዳላ አምላክ አይደለም ሁላችንም የእጁ ፍጥረት ነንና እርሱ ማንም እንዲጠፋበት አይፈልግም አምናችሁ እንድትድኑ እንጅ ነገር ግን ይህን ዘወትር የሚጠብቅ የሚመግብ የሚያድን አምላክ የሚያይ መንፈሳዊ አይን ከሌለሽ የዘላለም ህይወትሽ ምን እንደሆን አስቢው በእውኑ በገነት ትዳር ይያዛል እንዴ አላህ እንድህ ይላል ሁሉም ሲኦልን ቀማሽ ነው ክክክ የኔ ማርርየ እህታለም ከዚህ የስድብ መንፈስ ከድቅድቅ ጨለማ ወጥተሽ ከባርነት ቀንበር ተላቀሽ የእግዚአብሔር ልጅ ለመባል ያብቃሽ አባ አባየ ብለሽ የምትጠሪበትን ቅዱስ የእግዚአብሔርን መንፈስ ተቀዳጅተሽ የዘላለም ህይወትን እንድታገኝ አምነሽ ተጠመቂ "ያመነ የተጠመቀ ይድናል"
@user-vb5cj2ge4f
@user-vb5cj2ge4f 6 жыл бұрын
ውጤቱ ባይገባኝም ግን ስለ እናት ስታነሱ እባየን ጨርስኩት ፍጣሪ ሆይ የቤተሰቦቻችንን ነገር አደራ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ራቢ ፍቅር የራያዋ አብሽሪ እህት
@fanusanapalkhan478
@fanusanapalkhan478 6 жыл бұрын
ውጤቱ ዘንድሮ ልክ ናቸው ፔሪቫን ሁለተኛ ጠብቄ ነበር ራሄል ሲጀመር ጀምሮ በጣም ጎበዝ ናይ ይገባታል በወንዶች ቡሪክ 3 ተኛ ጠብቄ ነበር
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
ራቢ ፍቅር የራያዋ አሚን፡አደራውን፡ፈጣሬ፡ይጠብቅልን
@user-vb5cj2ge4f
@user-vb5cj2ge4f 6 жыл бұрын
zuzu marr A አሚንንንን
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 6 жыл бұрын
ወላሂ አስለቀሳችሁኝ ኡፍ የአላህ እናት አባታችሁን በቁም እርዷቸው ኢንሸ አላህ
@sarasara-yv9gn
@sarasara-yv9gn 6 жыл бұрын
ታሪኩ በጣም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር አምላክ ደና ደረጃ ያድርስህ
@user-ii7yc4wq7y
@user-ii7yc4wq7y 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ የሚያሳዝነው አባታቼውን ሁሉም አተዋል
@user-il4qn1kc5s
@user-il4qn1kc5s 6 жыл бұрын
ታሪኩ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ አልጠራጠርም የኔ ጀግና
@zekihasss5342
@zekihasss5342 6 жыл бұрын
ሀበሻዊት ነኝ ልክ ነሽ ውስጡ ከአንደኝነት በላይ የሚስሸልም ደስ የሚል ጥንካሬ ይነበባል!
@tees1045
@tees1045 6 жыл бұрын
Betam tarku tarik yesersl
@DontAskMewhy-cj4sn
@DontAskMewhy-cj4sn 6 жыл бұрын
Yeah really
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 6 жыл бұрын
የጠበቅኩአቸው ልጆች ስላሸነፉ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሉም የተናገሩት ያስለቅሳል በተለይ ካሳሁን የተናገርከው በጣም ልቤን ነክቶታል ሁላቺንም ወላጆቻችን በሂወት እያሉ እናግዛቸው ፍፀእናመሰግናለን
@waine6059
@waine6059 6 жыл бұрын
በእውነት እናቱ የሞተችበት አንጀቴን በላኝ እውነት ነው እናታችንን እስካለች እንርዳ እግዚአብሔር ህልማቹን ያሳካላቹ እማምላክ። ሰላማቹን ያብዛው
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
ዋውውውው እንኳን አደራስችሁ የማለዳ ኮከቦች መልካም ገና ዛሬ ስጠብቅ ነው የወላኩት እህቶቼ ገባ ገባ በሉ
@user-lg1ji1bh3r
@user-lg1ji1bh3r 6 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደራሳችሁ!!!ዋውውው እራሄል ከምጀር በጠም አደኘ እደምትወጭ ገምቼ ነበር ጎበዝ ድንግል ማሪያምን ይዞ ማን አፈረ አሁንም እመብርሀን ትልቅ ቦታ ታድርስሽ እራሄል
@zahraseid1367
@zahraseid1367 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ሰትሉ ግን አስለቀሳችሁኝ እኔም እናቴ ሙታብኝ አለች ተወዳጅ እውነትም ተወዳጅ ስወድህ ታምረኛለህ የኔ ልዩ
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 6 жыл бұрын
ማሪያም እናቴ የዘላለም ቤቴ አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረስን
@razansaghir7313
@razansaghir7313 6 жыл бұрын
ማሪያም እናቴ የዘላለም ቤቴ
@sgdgniceverynicefhfh2465
@sgdgniceverynicefhfh2465 6 жыл бұрын
Aye Enat አንድ ሽ አመት ትኑር ሁሉ እናት አዬዬ መተኪያ የሌለሽ
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 5 жыл бұрын
የኔማሮች ደስታችሁደስታችንነው ጠክሮ የበለጠ ጥሮደረጃደርስልችሑእድንያችሁጠክሮእግዚአብሄርይርዳችሁ
@user-ep4ev4cz1l
@user-ep4ev4cz1l 6 жыл бұрын
እዝናናለው ብይ በያውበት እንባዬን ጨረስኩ ያረቢ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሆን ሁላቹም 1አንደኛ ናቹ ለእኔ ግን እንባይን አስጨረሳቹን
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ ወይ 😢😢
@Samira-si4xc
@Samira-si4xc 6 жыл бұрын
♥ውድድድድድድ
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ይገባሻል ቆንጆ ሰርተሻል በርች የኔ ቆንጆ ይህን ፖሮግራም የምትመለከቱ ወንድሞቻችን ወይም ባሎቻችን እሴት ልጅ ላይ ምን አይነት ጭካኔ እንዳላችሁ ተጋበዙልን በእውነት እናቶች ለዘላለም ይኑሩ ሀንየ ግን አንድ ጠብቄ ነበር ግን ምንም አደለም አሁንም በርች ።
@user-cg6ug6re1s
@user-cg6ug6re1s 5 жыл бұрын
እናቴ እድሜሽን ያብዛልኝ ኡፋፋፋፋፋ እኔስ ወረታሽን እስክመልስ ቸኩያለሁ እኔን ለማሳደግ ብዙ ተሰቃይተሽብኛል እደምንም ብለሽ ከዚህ ደስታ ቀን አደረሽኝ ከክፉ ነገረ አውጥታ ሰላም ለሰጠችኝ ቅድስት ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ላንች ይሁን እህት ወድሞቸ እኩዋን ደስ ደስ አላችሁ የግዚአብሄር ውድ ልጆች ጨምሮ ጨማምሮ ከፋ ከፍ ያድረጋችሁ
@onelove4324
@onelove4324 6 жыл бұрын
እንደዚ ልብ የሚነካ ፕሮግራም ገጥሞኝም አያውቅ እንባና ሳቅ የተቀላቀለበት ሲቃ....ውውውውው ጌታ እግዚአብሔር የሁላችሁንም ፍፃሜ ያሳምረው...ከጥጋብና ትዕቢት ይጠብቃቹ ...ዛሬ እውነትም ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ....አቦ ፍፄ ሰላምህ ይብዛ!!!!!
@user-jl1dz8nq3b
@user-jl1dz8nq3b 6 жыл бұрын
ራሄል እምባዬን አስጨረሽኝ
@saeeddsfcvv3230
@saeeddsfcvv3230 6 жыл бұрын
ራሄል እባዬን አስጨረሽ ሰዉ ዬተመኘዉ ቦታ ሲደርስ እንዴት ዴስ ይላል
@etineshEtiensh
@etineshEtiensh 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ብርቄ ሽብሩ በጣም እናቴ አለመኖር አምላክ ሥላልፈቀደብየ ሥጽናና ነበር ዛሬ አነባሁ ሣነባም ኖራለሁ እናት ሥሟራሡ ውሥጤ ተካ ውነትነው ሣሉበቁም አባቴ ሥላለልኝ የናቴን ቦታ ሸፍኖ ያኖረኝ አባቴን አደራ እድሜ ይሥጥልኝ
@zhraz207
@zhraz207 6 жыл бұрын
Saeed Dsfcvv kKKKIKIKKK
@habeshawitadeyabeba5568
@habeshawitadeyabeba5568 6 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለናቶች: የሴት ልጅ መባል መከበሪያ እጂ መሰደቢያ መሄ አልነበረበትም የሴት ልጅ በመሆኔ እኮራላው
@user-ye8gq2ls2q
@user-ye8gq2ls2q 6 жыл бұрын
ወላድተ አምላክን የጠራ መች አፍሮ ያቃልና ???
@user-ti8gy7jc3p
@user-ti8gy7jc3p 6 жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@user-sm3yn8nx3q
@user-sm3yn8nx3q 6 жыл бұрын
ኤደን አድሴ አምላኬ መመኪያየ አወ እውነትሽን ነው ማሬ
@fkerthailu8313
@fkerthailu8313 6 жыл бұрын
ኤደን አድሴ አምላኬ መመኪያየ በትክክል እም ብርሀንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጠርቶዎ ያፈረ የለም
@geemayle7969
@geemayle7969 5 жыл бұрын
yemamilak simo tebelito yemayalik sinik new!
@weynshetmekoya2506
@weynshetmekoya2506 6 жыл бұрын
ተወዳጅየ የእኔ ጌታ አሁንም ከመስቀል ስር ያገኘሀት እማምላክ ሁሌም ከጎንህ ትሁን ስምዋን ስትጠራ እንዴት ደስ እንደምትል ድንግልን ጠርቶ መሽነፍ የለም ውድድ ነው እምወድህ ወንድሜ
@user-po3jw7er7m
@user-po3jw7er7m 6 жыл бұрын
ከመስቀል ስር ያግኘሁት እናቲን እፍ አንዴት ድስ ይላል
@waelllwael3596
@waelllwael3596 5 жыл бұрын
Hi
@hayatvip9908
@hayatvip9908 6 жыл бұрын
በእየ አመቱ እናንተ ጋ አብረን ስናለቅስ ለእኛስ ማን ይዘንልን።
@sameriiakew2364
@sameriiakew2364 5 жыл бұрын
በጣም ኡፍፍፍፍፍ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
አኔ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
እኔም
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
የመዳም እቃ ነው የሚያዝንልን😂😂😂😂
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
ምስኪን እናቱ የሞተችበት ልጅ 😢😢😢በጣም አሣዘነኝ ሁሉም እናታቸውን ሢያመሠግኑ እሡ ግን እፍ እናት እኮ ,,,,,,
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ቀላት አይገልጰውም ግን አብሬት እያለሁ አላወኩትም አሁን በሥደት ነው ምን ያክል እደሆነ ያወኩት
@metakonjo2900
@metakonjo2900 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው በጣም ያሳዝናል
@alemmy5053
@alemmy5053 6 жыл бұрын
እውነትህ ነው ከሞቱ በዋላ እዬዬ አይሆንም እያሉ መደገፍ ነው እነም እንዳነተ ነኝ የኔው ይበሳል እደለቢስ ነኝ እናትም አበትም በልጅነቴነው ያጣዋቸው በቅጡ እንኳን ፍቅራቸው አላገኘሁም እንባዬ ማቆም አልቻልኩም
@faizahadenyemame2556
@faizahadenyemame2556 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው የትኛው ልጂ ቴድሮስ ረሾመ.ምርጥሠው
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
Alem My አይዞሽ አለምየ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው እኛ ምንም ማድረግ አንችልም ጊዜአችን ሢደርስ ወደ እነሡ ከመሄድ በቀር ራስሽን አጠንክሪ ደግሞ እግዚአብሔር አባትሽ አለልሽ በእርሡ ተፅናኚ የእርሡ አባትነት ከሁሉም ይበልጣል
@user-qp7ll3ex3e
@user-qp7ll3ex3e 6 жыл бұрын
ራሄል እና ከሳሁን እምባዬን መቆጣጠር አቀተኝ እረጅም እድሜ ጤና ለወላጆች
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 жыл бұрын
ወይኔ እኔም ወላሂ እህት
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 6 жыл бұрын
እረ አስለቀሳችሁኝ እንባዬን መልሱልኝ ( እናት እና አባትን መርዳት በህይወት እያሉ ነው ) ልክ ነህ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 жыл бұрын
አወ መመለስአለባቸውክክክ
@jonhap29
@jonhap29 6 жыл бұрын
I am Eritrean but i have been watching this year's Maleda Kokoboch program from A to Z. i Congratulate all candidates. Rahel and Tewedaj they were amazing throughout the season. Especially Tewedaj he makes acting so effortless and easy. Rahel is so deep when she acts and amazing . Congra once again
@mahletmoges7457
@mahletmoges7457 6 жыл бұрын
ተአዳጅን ከመጀመሪያ ጀምሮ ጠብቄ ነበር በእውነትምርጥ ልጅ ነው ከመስቀሉስር ያገኘሀት እናትህ ለኛም።እናታችን ድንግል።ማርያም በጎደለ ትሙላልን ትልቅ ቦት ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ደስ ብሎኛል
@alamalaam2894
@alamalaam2894 6 жыл бұрын
እኔን አስለቀሳችሁኝ እፍ ሰው ሲሳካለት ያለቅሳል እኔም አልሳካ ብሎኝ አነባለው እግዚአብሔር ሆይ እናቴን ጤናዋን ስጥልኝ
@rezq11
@rezq11 6 жыл бұрын
ወላሂ ለኣዚም ኢትዮጵያውያመሆኔ ኮራሁሁሁሁሁሁሁ😍😍😍😍😍😍
@mezek6909
@mezek6909 3 жыл бұрын
መድሀኒአለም ምንም አዪሳነዌም ካመንበት
@talajombaro7730
@talajombaro7730 6 жыл бұрын
በጣም ልቤ የመነጋ ነው ስለ እናት ስንሳ በጣም ነው የማለቅስ ው እፍፍፍፍፍፍ እንኳን አደረስቹሁ የገና በስው አገር የለን ሁሉ በስላም አገር ችን የስገባን
@salamagudda3342
@salamagudda3342 6 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ነው ያለቀስኩት የናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም እናት ለዘላለም ትኑር
@user-xb2il6im1p
@user-xb2il6im1p 6 жыл бұрын
ያሲን 5ተኛ እረ በስመአም ትልቅ ስተት ፍፂ ዳንኝነት በጣም
@mamylove5864
@mamylove5864 6 жыл бұрын
ውቤ የጅሩ ልጅ ውቤ የጅሩ ልጅ 3thgna new
@user-xb2il6im1p
@user-xb2il6im1p 6 жыл бұрын
Azezu Faris እረ 5ተኛ ነው የወጣው
@Ale-hx1bc
@Ale-hx1bc 6 жыл бұрын
Yasin deserves 1st shame.....
@yeshiadmasu1853
@yeshiadmasu1853 5 жыл бұрын
ሙሠኞ ሁሉ ያሢን ነበር ሥራው ሠራ የነበረው አሁን ለምን አምሥት ወጣ መቸም ኢትዮ ከሚሥነ አትወጣም ወንድም ያሢን አብሺ አላህ ከአንተጋ ያሁን
@askuethiopiawit2817
@askuethiopiawit2817 6 жыл бұрын
ፍፄ የኔ ልዩ ከሁሉም በላይ መመስገን ያለብህ አንተ ነህ
@betihaile4219
@betihaile4219 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ፍፄ በርታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።ከሴትም ከወንድሜ እኔ ቢሆኑ ብዬ የመረጥኳቸው ስላለፉ በጣምምም ደስ ብሎኛል።እራሄልና ተወዳጅ እንኳን ደስ አላችሁ።
@tube-kl3wz
@tube-kl3wz 3 жыл бұрын
በእዉነቱ ደስ ትላላችሁ ደግሜ ደጋግሜ እያየሁ እንባየን ጨረሳችሁት እዉነት እኔ ዉጤቱም ገንዘቡም በቀረብኝ መድረክ ወጥቸ ለመቤቴ ማርያም የአለሙን ጌታ ለወለደች ያለኝን ፍቅር በገለፅኩላት ከመስቀል ስር የተሰጠች እናታችን ፍቅሯ ዉስጤን ያቃጥለዋል
@user-il8vh4sj9h
@user-il8vh4sj9h 6 жыл бұрын
*እንባችንን አስጨረሳችሁን መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምረው*
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 жыл бұрын
እናት ሁሌም ትኑር
@user-wd9qg5fb7p
@user-wd9qg5fb7p 6 жыл бұрын
ክብር እናእድሜ ከጤናጋር ለእናቶቻችን ከምር እናት ትልቁን ሚና እየተጫወትችነዉ እግዚብሔር እናቶቻችንን ይጠብቅልን
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 5 жыл бұрын
አሚን
@galtigray8701
@galtigray8701 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-co8ij3xq2i
@user-co8ij3xq2i 6 жыл бұрын
የእውነት በጣም ያስለቀሳችሁኝ የናት ውለተዋ ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሔር አምላክ ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@user-bx6xx4ox8r
@user-bx6xx4ox8r 6 жыл бұрын
በስመአብ እንባዬን ጨረስኩ በናንተ ተወዳጅ እንኳን ደስ አለህ እንዲሁም ራሄል እንግዳ ስላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝት ይበል እመብርሀንን ይዞ ማንም አያፍርም
@shirleytemple8635
@shirleytemple8635 6 жыл бұрын
ውይ የስደት አንሶኝ አስለቀሳችሁኝ በተለይ ካሳሁን እና 1ኛ የወጣው ልጅ እመቤቴን ያመሰገነበት ምንገድ ያስለቅሳን እህህህህህ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 6 жыл бұрын
ካስየ በጣም አድናቂክ ነኝ በባለፈው በመውደቅህ ተሰምቶኝ ነበር አሁን በጣም ደስ አለክ
@seada6093
@seada6093 4 жыл бұрын
አይ እናት ህይወት እኮ ያላንቺ ጨለማ ናት እናትየ ሁሌም ኑሪልኘ ኡፉፉ
@mariemwaterml9912
@mariemwaterml9912 6 жыл бұрын
She make me crying i lost my mom long live all mother
@kasutube8310
@kasutube8310 6 жыл бұрын
መጣችውልን እመቤቴን እንዴት እደጎጎው ለሞላው የኦርቶዶክስ ልጅች እንኳን ለገና ባህል አደረሳቹሁ በስደት ያላቹሁ እህት ወድሞቼ ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደስ አለሺ አልቅሰሺ አስለቀሺኝ
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
ማራናታ ማራናታ amen
@AsAs-ik7if
@AsAs-ik7if 6 жыл бұрын
ማራናታ ማራናታ 0ኣ
@mahietmichale4949
@mahietmichale4949 6 жыл бұрын
ራሄል እደጠበኩት ስለወጣሽ ደስ ብሉኛል ተወዳጅም አስለቀሳችሁን
@helanayoutube6287
@helanayoutube6287 5 жыл бұрын
ይገርማል ሁሉም እናቱን ነው የሚያነሳው ክብር ሰላም ጤና ለእናቶች
@nati2747
@nati2747 6 жыл бұрын
በደስታ ዕምባ ብታራጩንም በውጤታችሁ አኩርታችሁናል ። ዳኞች በርቱልን ፤ እናመሰግናለን : መልካም ገና ለሁላችን "
@rawdayousef1378
@rawdayousef1378 5 жыл бұрын
እናት ወለታዋ ብዙ ነዉ እኔም የናቴን ሀቅ እምወጣ አደረገኝ ያረብ
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሁላችንም ቤተስብ ይጠብቅልን ከስደት መልሶ ክቤተስቦቻችን ባካል በስጋ ያገናኝን
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 6 жыл бұрын
ኢትዬጵያዊነት ማለት እንድህ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን የእውነት በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ ኢትዬጵያየ ኑሪልኝ የእመብርሀን አስራት ሀገር ክፉ አይንካብኝ
@yirutesefaye3985
@yirutesefaye3985 6 жыл бұрын
ፍፁም ፍፁም ፍፁም.....የእውነት ልክ እንደ ስምህ ፍፅም ሰው ነህ የሰውን ልጅ እንደምታከብር እንደምታመሰግን ፈጣሪ ያክብርህ ውጤቱ በጣም አስደስቶኛል እንደ ጠበኩትም ነው ...ውይ አስለቀሳችሁኝ ግን በጣም መልካም የስራ ግዜ ይሁንላችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ምጃር አኮራሽኝ የኔማር እግዚአብሔር። ዘመንሽን ይባርከዉ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 6 жыл бұрын
Trinesh Trinesh የምንጃር ልጅ ሽቅርቅር ብለሽ ነየነይ ኮብለሽ
@user-pu5vf1vl9i
@user-pu5vf1vl9i 6 жыл бұрын
በጣም ።
@user-pk6cz7wu9b
@user-pk6cz7wu9b 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እነት.አለቀስኩኝ እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልካም አምላክን ነው አይዞሾ እግዚአብሔር እንክዋን ረዳሽ
@lov3888
@lov3888 6 жыл бұрын
ኡፍ የእውነት ፍፄ እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ የስንት ቤተስብ ጋዳ ሽግር ያየህ እንደሆነ ነው የተረዳሁት ጌታ ዘመንህን ይባርከው ረጅም እድሜና ከጤና ይስጥህ::
@user-bm3gw6rc2g
@user-bm3gw6rc2g 5 жыл бұрын
የመስቀል ስር ስጦታየ አማምላክ እናቴ እመቤቴ ማርያም
@user-ph8eg6ns1l
@user-ph8eg6ns1l 6 жыл бұрын
እራሄል የእወነት በጣም ነው ያስለቀሽኝ ውይ እናት ለዘላለም ትኑር
@hewan676
@hewan676 4 ай бұрын
አሁንሞተችባት እኮ😢😢😢
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 6 жыл бұрын
ሁልግዜም እማከብርህ አለማየሁ ታደሰ የጥበብ ሰው ፍፄ ሄሉ ሁላችሁም እግዚአብሄር እድሜእና ጤና ይስጣችሁ የእናንተ ልፋት ውጤት ነው ተወዳዳሪወች እንኲን ደስ አላችሁ መልካም እድል
@hayatiruhii4732
@hayatiruhii4732 6 жыл бұрын
Ufffff aslekesachugn iko fitse insmeseginalen gin tariku andegn mehon neberebet hulem ye maleda kokeboch melkam beal😘😘😍😍 bizu alilim tediye thanks yane kin libam
@user-eg1ul8cf3y
@user-eg1ul8cf3y 6 жыл бұрын
የመጨረሻ ደስስስስስ ያለኝ ቀን ዛሬ ነው ተወዳጂ ሁሌም 1ኛ እንደሚሆን ተስፋ ነበረኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 жыл бұрын
ፍፄ ዋው ዋው ይህ ሁሉ በአንተ ነው እግዚአብሔር ያስብከውን ሁሉ ከነ መላቤተስቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእኔ ጀግና ነህ ውድድድድድድ
@user-lp3wi6cz9u
@user-lp3wi6cz9u 6 жыл бұрын
ለራሄ ይገባታል
@user-yu2it2wp6t
@user-yu2it2wp6t 6 жыл бұрын
ፈጣሬ ይጠብቃችሁ አሰለቀሳችሁኝ
@FarahFarah-nt9iq
@FarahFarah-nt9iq 4 жыл бұрын
እናቴን ናፋቂ ዘይነብ ነኝ የቢላል ዘር then
@omanphone5355
@omanphone5355 6 жыл бұрын
እግዜብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ፍፁም ይህን ፕሮ ግራም መክፈትህ ስት እህቶች እና ወድሞቸ አወጣህ በጣም ነው ደስ እሚለው
@mekaali755
@mekaali755 6 жыл бұрын
ወይኔ እንባየን ጨረስኩት......ወይ....እውነት እናት ለዘልአለም ትኑር
@user-wo9fu8gz6o
@user-wo9fu8gz6o 6 жыл бұрын
ኳሳሁን አይዞክወንድሜ'ከሞትየሚቀርየለምአይዞክበርታመጨረሻውንያሳምርልህ።
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 6 жыл бұрын
የሚገርመው ታሪኩ ሶስተኛ እንደሚወጣ ገምቼ ነበር ያሚያናድደው የፌስቡክ መዘጋት ነው ለዚሁሉ ውጤት መዘባት ምክንያት ተወዳጅ ይገባሀለ ድንግልን ይዞ ሽንፈት የለም አሁንም በርታል እደግልን
@nanifiker4934
@nanifiker4934 6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
@user-pd6kl7xp2d
@user-pd6kl7xp2d 6 жыл бұрын
አሜን ክብር ለእመቤታችን አምላክን ለወለደች በጣም አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሐር የሁላችሁም ፍጻሜ ያሳምርላችሁ!
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እልልልልልልል ተመስገን አምላኬ ተወዳጅ ቤኩማ የኔ አንደኛ ሁላችሁንም ውድድድድ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን በጣም ደስ ይላል
@user-wd9qg5fb7p
@user-wd9qg5fb7p 6 жыл бұрын
እንካን ደስአላቹ ፍፃሜቹን ያሳምርላቹ እግዚብሔር
@wshetalwedmwshetalwedm1012
@wshetalwedmwshetalwedm1012 6 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችህ አሜን....በተረፈ የዘንድሮ ፕሮግራም ልዩ ነው የሚያስቅና የሚያስለቅስ ፕሮግራም ዋው ብያለው ፍፄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ስራ ነው አርቲስቶች ላደረጋችሁት አስተዋጾ በጣም ድንቅ ነው ቀጥሉበት..... ሸዊትዬ ሳቂታዋ ዛሬ ደግሞ አለቀስሽ የኔ ውብ አድናቂሽ ነኝ እመብርሃን ካንቺ ጋ ትሁን ......
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 3 жыл бұрын
Full of truth and God mercy shining in the program. Thank you!!!
@selamawutatala9497
@selamawutatala9497 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በእውነት ከመጀመሪያው እስከ መጨርሻው እያለቀስኩ ጨርስኩት እፍፍ ውንድ ልጅ ሲያለቅስ በጣም ያስከፋል ሁላችሁም ጥሩ ነገር ነው የስራችሁት ለኔ ሁሉም 1 ቢውጡ እዴት ደስ ባለኝ ቢሆንም ግን ይህን እድል ማግጀት በጣም ያስደስታል ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው በርቱ በተርፈ ለእናት ሀገር ኢትዮጲያ ስላም ፍቅር መተሳስብ እድገት ብልጽግና ያብዛልን
@kedukedu2392
@kedukedu2392 6 жыл бұрын
ፍፄ ጌታ ይባርክ
@seniibekeleseniibekele8970
@seniibekeleseniibekele8970 6 жыл бұрын
እራሀዬል እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ
@user-ll9qw3st5x
@user-ll9qw3st5x 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ተጀምሮ እስካልቅ በእንባ ጨረስኩት ለሁላሽሁም ፍፃማችሁን ያሳምርላችሁ ፍፄ የኔ አስተዋይ ምክንያቱ አተ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ
@user-tb4tu7vz6c
@user-tb4tu7vz6c 6 жыл бұрын
ታሪኩ በጣም ጀግና ልጂ ነህ ክርስቶስ ይጨምርልህ
@user-wj7wi7rx3x
@user-wj7wi7rx3x 6 жыл бұрын
ቴዲሻ ምስጋናዬ ከልብ ነው ፣ደግ ከአገር አይጥፋ
@aminaalsari8541
@aminaalsari8541 6 жыл бұрын
ለሁላችንም ተወዳዳሪወች እንኳን ደስ አለችሁ በእዉነት በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ
@user-tl2ps7nw6o
@user-tl2ps7nw6o 6 жыл бұрын
ኡፍ ከሁለም እራሄል የኔ ቆንጆ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ በእውነት እኔም በእዝህ ህይወት ስላለፍኩ ነው መሰል እኔንም እናቴ ብዙ ስቃይ አይታ ብቻዋን ያሳደገችኝ እህ ኧረ ስንቱን ልንገር እርሻ እያረሰች ሌላ ባል አላገባም ብላ የአባትያ እጅ እንዳያሳድገኝ ብላ በዚህ አጋጣሚ እማየ እወድሻለሁ እኔም አንድ ቀን እድሉ ደርሶኝ እናቴን በሚድያ አመሰግን ይሆናል እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን
@hrjhdjjd8354
@hrjhdjjd8354 6 жыл бұрын
ዋው ተወዳጅ ስምህም ምልክህም ስራህም ደስይላል
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 жыл бұрын
ወይኔ በለቅሶ ፈነዶሁ የአላህ ምነውቢቀርብኝማየቱ
@wasaalsaykl1138
@wasaalsaykl1138 5 жыл бұрын
ወላሂ 3ተኛ የወጣሀው አላህ ካሰብከው በላይ ያርግህ በጣም ነው ያስለቀስከኝ በውነት
@angelikahippe2793
@angelikahippe2793 6 жыл бұрын
rahyelye enkan desi alesh yelfatsh witeti new yagegeshiw yigebasahil ...kez behala buzu sira yitebkishal berchi fetari kach ga yhuni ...yenateni birtati asitawsigi....yemgarga ligich like gichug esh...ke mekelle negn
@user-db5yz4xe9s
@user-db5yz4xe9s 6 жыл бұрын
ራሄልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስስስስስስስስስ እንዳለኝ
@zebibanassir6977
@zebibanassir6977 6 жыл бұрын
LAmangwm.enkandes.yalahu.bartu😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zebibanassir6977
@zebibanassir6977 6 жыл бұрын
YASEn.and.briek.bartuok
@onelove1320
@onelove1320 6 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች በጣም የሚገርም ዳኝነት ነው ።ቬሪባ እና ያሲን ቢያንስ እስከ ሶስተኛ መውጣት ነበረባቸው።
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final A
33:00
Bogas Studio
Рет қаралды 456 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 36 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,2 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 138 МЛН
Ethiopian Fasica Beale (2009)Yemaleda kokeboh S3 Final C
29:33
Bogas Studio
Рет қаралды 1,1 МЛН
Ethiopian Idol Amazing little dancer - Ethiopian artist [Sheromeda.com]
5:31
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
Yemaleda kokeboch Season 2 ep 45 Final Fascia Program
1:07:59
Bogas Studio
Рет қаралды 440 М.
Ethiopian - Yemaleda Kokeboch Season 3 Ep 2
51:51
Bogas Studio
Рет қаралды 579 М.