No video

Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final B

  Рет қаралды 814,585

Bogas Studio

Bogas Studio

Күн бұрын

Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 pm
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final B
Google+ : plus.google.co...
Facebook Page : / yemaledakokeboch
Twitter : / yemaledak
Website : www.bogastube.net/
Subscribe: / @bogasstudio
Check Out :the first acting competition Tv Show in the world "Yemaleda kokeboch" , "Qin leboch radio program" and other Entertainment Videos
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 BogasTube

Пікірлер: 1 000
@zeharinazehar7354
@zeharinazehar7354 6 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ እንዴት ደስ ትላለህ መጀመሪያ ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ምስጋና ይገባው ስትል አላህ ቀሪ ዘመንህን ያሳምርልህ
@masodamasoda350
@masodamasoda350 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@masodamasoda350
@masodamasoda350 6 жыл бұрын
መልካም በሀል የኔማርቻ
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 6 жыл бұрын
ቢስሚላህ ለአለማት ጌታ ለረበል አለሚን ለአላህ ምስጋና ይገባው ስትል ኡፍ ደስ አለኝ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@sofianurga1355
@sofianurga1355 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ sah
@user-iy7uw6cz7o
@user-iy7uw6cz7o 6 жыл бұрын
ወላሂ እኔም አሚን
@user-bu1bw3sb5z
@user-bu1bw3sb5z 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ ወላሂእኔም ደሰ አለኝ
@hala-dd8gv
@hala-dd8gv 6 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ ቂቤ ያጠጠኛ ወላሂ እኔም ከምለው በላይ አንጀቴን
@KsaKsa-tp5zt
@KsaKsa-tp5zt 6 жыл бұрын
በጠም.በዙግዜዬ.ለጡሩነገር.ለደራሰቻው.አለሃ.ምስገነመቅራብ.ሚከብደቻው.ቡዙው
@alhem1113
@alhem1113 6 жыл бұрын
ግን ውጤታችሁሙስና አለበት እናም በጣም ደስስስስስ ትላለህ አልሀምድልላህ ለአለማት ጌታ አሁንም አላህን ይዘህ እሱ ከጎንህ ይሁን የኔ ውድም
@tub8354
@tub8354 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ላአለማቱ ጊታ ለረቢለአለሚን በጣም ነው ድስያለኝ አላህ ይጨምርልህ ሙስሊሙ ውድሜ
@hayatmoh6970
@hayatmoh6970 6 жыл бұрын
ለአለማት ጌታ ስትል ደስ ነው ያልከኝ አላህ ኢድያ ይስጥህ
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 5 жыл бұрын
EgZabhar mechereshdhen yasamerelh
@kamelakamela6327
@kamelakamela6327 4 жыл бұрын
አሚን
@jemilatub6426
@jemilatub6426 5 жыл бұрын
የኔማር ወንድም አልሀምዱሊላ ግን ልብህን በቁረአን. ይቀይርልህ
@user-jl1dz8nq3b
@user-jl1dz8nq3b 6 жыл бұрын
ድሮስ እመብረሃንን ይዞ ማን አፈረ ተወዳጅ እንኳን ደስ አለህ እመብረሃን ትርዳኝ እንዳልከው እሷ ረዳችህ ሌሎቹ በፌስቡክ ምረጡን ቮት አርጉን እያሉ ሲያዝጉን አንተ ግን ሁሉ ነገርህን ለቅድስት ድንግል ማርያም ሰጥተህ ዝም አልክ ይኸው እንግዲህ በአጀብ በጩኸት በኳኳታ ሳይሆን በምልጃዋ ያመነ አሸንፎዋል ክብር ጌታን ለወለደች እመብርሃን
@fafinegn3473
@fafinegn3473 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ብርቄ ሽብሩ 😚😚😚😚😚
@tubechannal4426
@tubechannal4426 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ብርቄ ሽብሩ *amen *
@firdousfasika6207
@firdousfasika6207 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ብርቄ ሽብሩ አሜን አሜን አሜን
@zahraseid1367
@zahraseid1367 6 жыл бұрын
ወይ ያሲን አንደኛ መውጣት ነበረበት
@addisnone163
@addisnone163 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ብርቄ ሽብሩ እውነት ነው
@user-cq2qv6rj4z
@user-cq2qv6rj4z 6 жыл бұрын
ብሪክየ የኔ ልዩ አድናቂህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው
@halfiyaahalfiyaa2954
@halfiyaahalfiyaa2954 6 жыл бұрын
በስማም እንዴት በጉጉት ስተብቃችሁ እንደ ነበር ውድ የተክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ አንኩዋን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቲዮስ የልደት በአል በሰላም አደረሳው እኔ እንኩዋን በሰደት ነው ያሳለፍኩት ምንም ቢከፋኝም እግዚአብሄር ይመስገን
@fafinegn3473
@fafinegn3473 6 жыл бұрын
Halfiyaa Halfiyaa ayzon mar enquan abro aderesen
@kemaladem429
@kemaladem429 6 жыл бұрын
ብሩክ ኡመረ አላህ ያስደስትህ በጣም ነው ያኮራሀን ወንድማችን
@user-ks4ez2gq9i
@user-ks4ez2gq9i 6 жыл бұрын
ኢትዮ መቼም ከሙስና አትወጣም ብርክ ኡመር ማኛ ነህ አሏህ የአለማት ጌታ መሆኑን ስትናገር በጣም ደስ አስባልከኝ
@user-hx8te3jz7s
@user-hx8te3jz7s 5 жыл бұрын
አብሳ እዝህ በዛ
@HayatHayat-no3tr
@HayatHayat-no3tr 6 жыл бұрын
ውድምሜ ብሩክ አላህ ሁልግዜ ካንተጋ ነው የአለማቱ ጌታ አልሀምድሊላ ስትል በጣም ነው ያስደሰትከኝ አላህ ይጨምርልህ
@user-yd3bw8us7n
@user-yd3bw8us7n 6 жыл бұрын
ለአለማቱ ጌታ ለሆነው ለረብልአለሚን ምስጋና ይድረሰው ። ቡሪክየ ♥፨♥ love you
@user-yf5qd5kz5z
@user-yf5qd5kz5z 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሀቢቢ አይዞህ የገሬልጂ ደሴ ማር ውብ አይዞህ
@sifsufa9135
@sifsufa9135 6 жыл бұрын
አይዞህ የሚትሉት ቁርአን መስላቹ እንዴ
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 6 жыл бұрын
ትገርማላችሁ እደት ያሳን አምስተኛ ይወጣል
@mazinahmd3385
@mazinahmd3385 6 жыл бұрын
ወገኖች ምንግዜም ኑሩልን እግዛብሄር እድሜ ከጤና ይስጣቹሁ እንኩዋን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳቹ እጅግ የምወዳችሁ ብርቅዬ ኢትዩጵያዊ ወንድሞቻችን ስንቱ በየቤቱ ተደብቆ ያለውን አውጥታቹህ ለዚህ ስላቀረባችህልን እውነት ክልቤ አመሰግናለው የኔ አንደኛ አሌክስ የኔ ሁለተኛ ፍፁሜሜሜ የኔ ሶስተኛ ሄለን መልካም ውጤት ለተወዳዳሪያችን አገራችን ኢትዬጵያን ይባርክ አሜንንንንን
@ayisheteberahim5534
@ayisheteberahim5534 6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አልሀምዱሊላህ ላልከው ልጅ እውነት ካሰብክበት ድረስ። ኢሻ አላህ የኢስላም ምርጥ ልጅ በዚህ ሳይሆን በቂርአህ አሸንፍህ እድናይህ ምኞቴ ነው
@rahelsinthayu8717
@rahelsinthayu8717 6 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳንም ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በሀል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ባገርም በውጪም ላላቹ እህት ወንድሞቼ ፍፂ ዘመንህን ጌታ ይባርከው ሁሌም መልካም ሰው ነህ
@jgjh7458
@jgjh7458 5 жыл бұрын
አሜንንንን እህትየ እኳን አብሮ አደረሰን
@selamyitupseli9511
@selamyitupseli9511 5 жыл бұрын
ሙባረክ ወላሂ እንዴት ደስ እንዳልከኝ አለሀን ስታመሰግን እፈፍፍፍ ይልመድብህ ወደፊትም አንዳንዶች ታዋቂ ሲሆኑ እምነታቸውን የነበሩበቱን ይረሳሉ
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማለዳወች እንዲሁም በዚህ በዩትዩብ መንደር ከትናንት ጀምሮ እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁን እህት ወንድሞቸ እንኳን አብሮ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን ከቁጥር ሳያጎለን የአመት ሰው ይበለን አሜን ፫
@zazizawwwazuza9118
@zazizawwwazuza9118 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ብሩክ ኡመር በጣም ደስ ብሎኛል
@yeshiadmasu1853
@yeshiadmasu1853 5 жыл бұрын
ሙሠኝች መቸም ኢትዮ አያልፈላት አንደኛ ያሢን ነበር አሁን ምን ቀየረው
@umuzakirtube8387
@umuzakirtube8387 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ስትል እደት ደስ አልከኝ አላህ ከፍ ያድርጋቹ ሙስሊም ወንድሞቸ😘😘
@tube4689
@tube4689 5 жыл бұрын
እኔም
@user-jb7wf6xg3c
@user-jb7wf6xg3c Жыл бұрын
እኔም
@Imra671
@Imra671 6 жыл бұрын
ብሪክ የኔ ማር ጎበዝ ሁሌም አላህን አመስግን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለክ አላህን አትርሳ እሽ የኔ ወድም ያሲን ጎበዝ ግን .......። አላህን አትርሱ
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
ኡም አብድ መጅድ አለ ኩልሃል ክክክክክክክክክ የኔ ማር ነው ያልሽው ክክክክክክ እረ ሀራም ነው ያቺ እማ ማር አይደለም
@Imra671
@Imra671 6 жыл бұрын
ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ ቅናት አስመሰለብሽ አንቺም የኔ ማር ነሽ።
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
ኡም አብድ መጅድ አለ ኩልሃል የኔ ምን ልበልሽ ፀባዬ ሰና ከምር አንቺ እራሱ ስዊት ነሽ እኔ ግን በሂወቴ ይገርምሻል ቀንቼ አላውቅም ::
@Imra671
@Imra671 6 жыл бұрын
ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ ጎበዝ ቀናት ጥሩ አይደለም ቅናት ከምድረገፀ ያጥፍፋልን እህቴ
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
ኡም አብድ መጅድ አለ ኩልሃል አሜንንንንንንንን የኔ መልከ መልካም ይመችሽ እህት 😍😍😍😍😍😍
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮሜት ማንበብጅ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ በጣም ስለገረመኝ ነው እውነት በጣም ትገርማላችሁ ያሲንንንንንንንንንንንንን 5ተኛ ኡፍፍፍፍፍ እሽ ያሲንስ ተውት ብሩክ 2ኛ ቢሆንስ ቅውጥ ያለ ሙስና አለባችሁ
@eilham2682
@eilham2682 6 жыл бұрын
Fatuma Seid በትክክል አለሙስና መስራት አይችሉ እኒህ ከቱወች
@mariyanmariyan7731
@mariyanmariyan7731 5 жыл бұрын
Betam
@tobiataio6806
@tobiataio6806 5 жыл бұрын
በትክክል
@user-xn8hk2tm5h
@user-xn8hk2tm5h 3 жыл бұрын
አቤት እናንተ እደው የማትገቡበት የለ በዚህም ተመቀኛችሁ ምናለ ክርስቲያን ወንድም ቢቀድምስ
@JhoneTheapostle
@JhoneTheapostle 3 жыл бұрын
አቤት በህይወት ዘመኔ እንደ እስላም ዘረኛ የራሱን ሀይማኖት የሆኑትን ብቻ ሚወድ በስራ ወይ በችሎታ ሳይሆን እስላም ለሆነ ብቻ ቅድሜያ የምሰጡ በሰውነት ሰውን የማትዳኙ የወረዳችሁ ርካሽ ዘሰኛ ናችሁ በተለያየ አለም ስዞር ይህን ነው ያየሁት ከላም እስላም የወሎ ሙስሊሞች ከሌሎቹ ይሻላሉ እነሱ በሰውነት ያስባሎ ሌሎቻችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
የሞላ እትዮጵያኖች እንኳን አደራስችሁ የማለዳ ኮከቦች ውድድድድድድድድድድ በስደት ዓለም የለችሁ በስላም ለሀገራችን ያብቃን
@zemzemzemzem6003
@zemzemzemzem6003 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አሚን
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ 😘😘😘
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 6 жыл бұрын
ቡሪክ ከምር ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ አልሀምዱሊላህ በማለትህ ደሞ በጣም ደስ አሰኘኸኝ
@znetmohammed4533
@znetmohammed4533 6 жыл бұрын
የፔሪባ ፡የያሲን የቡሪክ ውጤትን ተኝታችሁበታል
@motherslovey3658
@motherslovey3658 6 жыл бұрын
ብሩኬና ያሲን አብሽሩ አላህ ከእናንተ ጋ ይሁን
@hiweyeabiy3894
@hiweyeabiy3894 5 жыл бұрын
zerega
@user-uf7wz1pu7j
@user-uf7wz1pu7j 5 жыл бұрын
አቦአላህየበለጠይስህአልሀምዱሊላህስትልበጣምደስአለኚ
@tigistderbe7257
@tigistderbe7257 6 жыл бұрын
ተወዳዳሪዎች በጣም ደስይላሉ ፍፄ ና አሌክስ በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚያብሄር ሰላም ና ፍቅር ይስጣችሁ
@fatumaomar5329
@fatumaomar5329 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አደኛ ያሲንን ነበር የጠበኩት ግን የስራችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ። እንኳንብደስ አላችሁ ውድ ተወዳዳሪዎች እንድሁም የክርስትና ሀይማኖት ተከታይዎች በሙሉ መልካም ባዓል ይሁንላችሁ
@moni2818
@moni2818 6 жыл бұрын
የውንዱች ደርጃ በሀይማኖት ሆነ መስል እንጅ ብርክና የስን እንደዝህ አይነት ድርጃ አይመጥናችውም ነበር
@atsedealemu2437
@atsedealemu2437 6 жыл бұрын
በጣም ነው ደሜን ያፈላችሁት ደማችሁ ይፍላና ያሲን አምስተኛ ይወጣ ነበረ ስትገርሙ አደኛይወጣል ስል ጭራሽ መጨረሻ ሙሰኞች ገደል ግቡ በጣም ነው የተናደድኩት
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 6 жыл бұрын
ስወድክ ኖራለሁ ስወድክ ኖራለሁ ከከከከከከከ እኔ የባለፈው አመት ድማሙን 3 ሲያደርጉት ከነሱ ቆረጫአለሁ
@user-eo7hd1zg2l
@user-eo7hd1zg2l 6 жыл бұрын
ስወድክ ኖራለሁ ስወድክ ኖራለሁ እኔ አንደኛ ነበር የጠበኩት
@atsedealemu2437
@atsedealemu2437 6 жыл бұрын
እረበጣም ነው የሚአናድት አደኛ ተወዳጅ ሁለተኛ ያሲኒ ብአደርጉ መቸም አይከፋኘ ነበር ባለፈውአመት እደዚሁ ሙስና አደረጉ ዘንድሮም ቲሽ ሁላ
@zahraseid1367
@zahraseid1367 6 жыл бұрын
ዋው አሌክስ ይገባሀል አቦ ፍፄ ሄሉ ሰታምሩ ውድድድድ ሄሉ አቤት አለባበስ
@hayatvip9908
@hayatvip9908 6 жыл бұрын
ስወድክ ኖራለሁ ስወድክ ኖራለሁ የስራውን ነው ያገኘው።
@Aa-yv3fb
@Aa-yv3fb 5 жыл бұрын
ብሩክየ ማሻ አላህ ብያለሁ ያረብ ኡስታዝ ያርግህና በሱ በጣፍጭ አደበትህ ስለድናችን አስተምረን
@minamina4126
@minamina4126 6 жыл бұрын
ለአለማትጌታ ምስነጋና ይገባው ስትል ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
@jemimossa5572
@jemimossa5572 6 жыл бұрын
እኔም መዳም በየወሩ 10ሽ ትሸልመኛለች እና እኔም 3ተኛ ነኝ ማለት ነው
@mayechannel1589
@mayechannel1589 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ አለይኩም
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 6 жыл бұрын
ዋው ዋው የማለዳ ኮከቦች በጣም ነው ውድድድድ ማርጋቹ እንኳን ለገና በአለ አደርሳቹ ፍጼ ዳኞቹ እንዳትቀይራቸው አለማዬ ታደሰና ሄለን በድሉ በ5ተኛ ዙርም ይቀጥሉ 1ኛ ፍጹም 2ኛ አለማዬ ታደሰ 3ኛ ሄለን በድሉ በዳኝነት ይቀጥሉ እላለው
@lamlammohammed3468
@lamlammohammed3468 6 жыл бұрын
የኔቆንጃ በጣም ትድስትኩብህ አልሀምዱሊላ ስትል አላህ። መጨርሻህን ያሳካልህ ወንድሜ
@user-qp7ll3ex3e
@user-qp7ll3ex3e 6 жыл бұрын
ቡሪኬ ሀቢቢ በጣም ነው አንጀቴን ቅቤ የጠጣሀው አሏህ ከንተ ጋር ይሁን
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
ቡርክ ኡመር እደግ
@user-do7sw8uj8w
@user-do7sw8uj8w 6 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ለአለማት ጌታ ረቢል አለሚን ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ ያረብ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
አይ ሙስሊሞች ሲመስለኝ ባዶነት ይሰማችኋል መሰለኝ
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ግን ምን አለ ሁሉንም ብትሸልሙአቸው ተወዳጂ እኳን ደስ አለህ እመብርሀንን ይዞ ያፈረ የለም መጨረሻህንም እመብርሀን ታሳምርልህ
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 6 жыл бұрын
እውነት ነው የምላችሃ በአምላክ እናት በአማላጅነቷ ያመነ ሁልግዜም አሸናፊ ነው እልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች ደስ ይበላችሁ
@mohussein5120
@mohussein5120 6 жыл бұрын
ኢትዬጵያዊት ጉድበል ጎንደር እኮ fuck off
@mohussein5120
@mohussein5120 6 жыл бұрын
Fuck off
@user-lw4rn1lv7n
@user-lw4rn1lv7n 6 жыл бұрын
ነብስ የለላት ስዕል እያመለክሽ የአምላክ እናት ስትይ ኪኪኪኪኪኪኪ ቆይ እናንተ ካፊሮች ስንት አምላክ ነው ያላችሁ ????
@selams7043
@selams7043 6 жыл бұрын
ኢትዬጵያዊት ጉድበል ጎንደር እኮ በናትሽ አፍሽን ዝጊ ... በዘርና በ ሀይማኖት ሰዉን እየከፋፈላችሁ ኢትዮጺያን ወደ ኋላ ጎተታቹ
@selams7043
@selams7043 6 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ... እውነትም እኔ እንኳን ሙስሊም አደለሁም ጴንጤ ነኝ ግን ልክ ብለሀል
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 6 жыл бұрын
እናንተ ሙሰኞች ያሲኔ አንደኛ መሆን ነበረበት በጣም ጠላዃችሁ
@azizahailu2628
@azizahailu2628 6 жыл бұрын
የዘንድሮ በጣም ለየት ይላል በጣም ያስደስተኝ ነገር ቢኖር ስው በቁሙ እንዲህ ስሞጋገስ ደስ አላል ብዙ ግዜ ስው ሲሞት ብቻ ነበር የስውን ማንነት የሚገልፁት የነበርው እና በጣም አሪፍ ነው ይልመድባቹ
@tube-lh2xw
@tube-lh2xw 6 жыл бұрын
ውይ አቃጠላችሁኝ ሁለቱም ያሢንና ቡሪክ ይሄ ውጤት አይገባቸውም ነበር በተለይ ቡሪክ እምባውን አፍሶ ነው የሠራው አዝናለሁ
@hudabintislam6709
@hudabintislam6709 6 жыл бұрын
እዋ ወላ ወድሜ አልሀምዱ ሊላህ
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 6 жыл бұрын
እንኲን ለጌታችን ለመድአኒታችን ለእየሱስ ክርሥቶ የልደት በአል አደረሣችሁ መላካም በአል አገራችን ሠላም ያርግልን
@arestewowwowwowaresteahede8352
@arestewowwowwowaresteahede8352 6 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ፍፄ መልካም በአል
@yasinsiraj7547
@yasinsiraj7547 6 жыл бұрын
ብሩክ ለአለማቱ ጉታ ምሰጋና ይገባው አላሃምዱሊላህ እንኮን ደሰ ያለህ
@user-rr6lp9kq5u
@user-rr6lp9kq5u 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ውጤቱ ሙስና ነው ወላሂ ቡሪክ እና ያሲን እንደት ብሎ ውጤታቸው እንደዚህ ዝቅ ይላል ወላሂ ተቃጠልኩ
@user-lh2jx9sw2y
@user-lh2jx9sw2y 6 жыл бұрын
አሌክሶ የኔ አንደኛ እንኳን የተመልካች ድምፅ ያልተካተተ
@user-hw4ug3hf3b
@user-hw4ug3hf3b 6 жыл бұрын
በስመአብ እንባዬን ጨረስኩ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ብርሀነ ልደት በሰላም አደረሳችሁ
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅሩን ያብዛልን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ።
@kubrahassen3696
@kubrahassen3696 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አልሀምድሊላህ አብሽር ቡርኪየ የአገሬልጅ 1 መውጣት ያለበት ያሲን ነበ 2 ቡሪክ ውጤቱ አያስደስትም
@muloishetu8584
@muloishetu8584 6 жыл бұрын
#fitsee min yatbark sawnah aboo salamhin yabzaw qininath yigarmal siwadih ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muloishetu8584
@muloishetu8584 6 жыл бұрын
Fitsiyee sawin indmtkbr #igzaber #yakbirh lasaw yalsabutin indamit sat #igzaber #yaltasb #tsaga yisxh❤❤
@mikechrist7076
@mikechrist7076 4 жыл бұрын
አንች እማትረብ በሃይማኖት ሳይሆን በሲራ ነዉ ዉዲዲሩ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 6 жыл бұрын
አሪፍ በርቱ ጠንክሩእናቴ ጋር ሁሌም ኣስታውሳታለሁኝ ካጣሃት ጀምሮ ግን ዛሬ ደሞ ኣስለቀሳችሁኝ ኣላህ ይርሃሚክ ያኡሚ በጀነት ያበሽርሽ
@momlove7025
@momlove7025 6 жыл бұрын
Um Fuhad አብሽሪይ አላህ ጀነት ይወፍቃችሁ
@jdhjdjdjdhdjd8866
@jdhjdjdjdhdjd8866 6 жыл бұрын
Enate Gne lmne asflgu msleme sluono enje 1 nbure ymewto Gne btame aznunale ewdahohe nbre Gne btame anadudhune zrugohe YenA
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 6 жыл бұрын
በእውነት እኔ በጣም የገረመኝ ተወዳጅ ባኩማ ባለፈው ስጣየቅ እማምላክ ትርዳኝ ብሎ ነበረ እጅግ የሚግርመው የብዙሀን እናት እመ ብርሀን እረዳችው እስዋን ኢዞ ምን ጎሎ ያውቃል ክብርና ምስጋና ለድግል ማርያም ይሁን አሜን!!!
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
ቡሪኬ የኔወንድም። አልሀምድሊላህ ለአለማቱጌታ ምስጋና ይገባው ስትል በጣም ነው ደስ ያለኝ አንዳድ ሙስሊሞች መድረክ ላይ ላይ ሲወጡ የአላህን ቃል ለመጥራት ይከብዳቸዋል ለምን እንደሁ አይገባኝም ቡሪክና ያሲን ውጤቱን እንደጠበኩት አይደለም ግን ግደለም በርቱልኝ እወዳችኃለሁ
@fozifozi2001
@fozifozi2001 6 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን አደረሳችሁ
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
fozi fozi እንኳን አብሮ አደረሠን ፎዚየ 😍😍
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
fozi fozi Amennnn foziya
@miza2139
@miza2139 6 жыл бұрын
fozi fozi Amen!
@user-fl8jj6uw5o
@user-fl8jj6uw5o 6 жыл бұрын
fozi fozi እናመሠግናለን
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
thanks.betam.enkwan.abero.adresan
@tg2184
@tg2184 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 😍ውድድር ስለሆነ እጅ ለኔ ሁላችሁም አንደኛ ናቸሁ♥
@Ethioseaman825
@Ethioseaman825 6 жыл бұрын
TG የማርያም ልጅ
@user-wq9fg4xn5v
@user-wq9fg4xn5v 6 жыл бұрын
ቡሪክየ የኔ ጀግና ላለማቱ ጌታ አላህ ሱባሀኑኑወታላ ክብር ምስጋና ይገባው ውጤቱ ቢያናደኝም ግን አልሀምዱዱሊሊላህ ኢንሻ አላህ ኢንሻ አላህ ሀሳባችሁ ይሳካል ያሲን & ቡሪክ ይገርማል ትንሽ ሸምየለም
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 6 жыл бұрын
አላሀመዱሊላ ስትል እዴት ድስ ይላል
@titilile4541
@titilile4541 6 жыл бұрын
የፔሪቫ የያሲን የብሪክ ውጤት ስሰማ ልቤ ክፍል ነው ያለው
@tarikuzkebede3361
@tarikuzkebede3361 6 жыл бұрын
Titi Lile ...አናትሽስ አልተከፈለም...ልብ ሲከፈል እንዴት ነው? hahahahah
@titilile4541
@titilile4541 6 жыл бұрын
kaku kak የምሬን ነው ክው ነው ያልኩት 1ኛ የጠበኩት ልጅ ወስደው 5ኛ ሲያረጉት
@tarikuzkebede3361
@tarikuzkebede3361 6 жыл бұрын
Titi Lile ...አንቺ ሥራ የለሽም እንዴ? ዞር ዞር እያልሽ ፈልጊ!
@titilile4541
@titilile4541 6 жыл бұрын
kaku kak ክክክክ እሺ
@zenatmuhammed2056
@zenatmuhammed2056 6 жыл бұрын
ብሩክ ኡመር በጣም ነው ያፈቀርኩህምን ማድርግ አለብኝ አንደኛ የወደድኩህ በእስልምናህ 2ኛ በስነ ምግባርህ ውይ ምን ላድርግ
@loveu-mw6wy
@loveu-mw6wy 6 жыл бұрын
ሙስና ሰርታችኋል በመጨረሻው ትይንት ከሆን ውጤት የሚሰራው ያሲን ነበር አንደኛ መውጣት የነበረበት
@Saron_M
@Saron_M 6 жыл бұрын
susu love በትክክል
@user-xb2il6im1p
@user-xb2il6im1p 6 жыл бұрын
ትክክል ግን ምን ታደርጉፕዋለሽ ትክክለኛ ፍርድ ድሮ ቀረ እውነት በጣም ነው የሚያናድድት ያልተጠበቁት ናቸው አንደኛ የወጡት ከሲት እሪች ይገባታል ግን 2 ፔሪቫ መውጣት ነበረባት
@samsungace4042
@samsungace4042 5 жыл бұрын
ከአላህሌላአምልክየለም,እሽማሪያምማናትሠውናት
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን !!!
@user-gx5mx7ky6p
@user-gx5mx7ky6p 6 жыл бұрын
የማለዳኮ ከቦች እንኳን ደስ አላቹ በጣምደስትላ ላቹ የኔማሮች
@user-wj7wi7rx3x
@user-wj7wi7rx3x 6 жыл бұрын
አያልቅበት( ጉልማ) ን ከርቸሌ አስገቡልኝ ካሌብን አስገድሎ ወንጀለኛ ነው ክክክክ
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 6 жыл бұрын
ዱዲ ነኝ kkkkkk almotem eko alayeshim ende gena aferdime yasbelawal
@user-wj7wi7rx3x
@user-wj7wi7rx3x 6 жыл бұрын
mery mery kkkkkk
@alalskalaks6168
@alalskalaks6168 6 жыл бұрын
ዱዲ ነኝ ክክክክ
@user-yu2it2wp6t
@user-yu2it2wp6t 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙሥልም በመሆኔ ያሴኑ ጅሂር አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ውቦች እሙ ሙባረክ ኢልሀም ነኝ ከሳውድ።
@user-vt6ys8ny3m
@user-vt6ys8ny3m 6 жыл бұрын
ዱዲ ነኝ ሃሃ
@sameraall9855
@sameraall9855 6 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያናድደው የክፍለ ሀገር ልጆች 1ኛ እዳይወጡ ተብሏል
@alemwendimagegenew8065
@alemwendimagegenew8065 6 жыл бұрын
Comment yemtesetu seweche egzyabher lebona yestachu lemen Dene new khaymanote gar yamtagenagute amna andanda yewetawe muselem alenaber enda enga muselim selhona new bele naber enda astewelu yasene eko wedko naber endagana teterto new enji yeker yebelachu
@user-lf8sp8un9z
@user-lf8sp8un9z 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ወላሂ 4ተኛ የወጣው ልጅ በጣም ነው ያስደሰተኝ መጀመሪያ ለአሏህ ምስጋና ማቅረብህ ከሁሉማ በላይ ነው
@zeharatube1277
@zeharatube1277 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዛሬ ይሄን ያሳየኝ ለኸይር ነው አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ያልከው ማሻ አላህ ፈጣሪን በሁሉም ቦታ ማመስገን ደስ ይላል መልካም የምትሰራ ያድርግህ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
ቲሽ ዱቄታሞች እንዴት ሆኖ ነው ያሴን 5 የወጣው በምን ሂሳብ አወራረዳችሁ ቲሽ 😞😞😞😞😞
@fafinegn3473
@fafinegn3473 6 жыл бұрын
ሀይሚ የቴዲ አፍሮ አድናቂ ነኝ yanchn tat tetekmew new le mawerared😃😃😃😃
@user-om8cw2fx8d
@user-om8cw2fx8d 6 жыл бұрын
ሀይሚ የቴዲ አፍሮ አድናቂ ነኝ አረ.እኔ.ቆሽቴ.አሮ.ሳይቸግረኝ።እንደተለቀቀ.አይቼ.እንዴት.ልተኛ.የሆኑ.ብሽቆች.
@Tube-qo4jl
@Tube-qo4jl 6 жыл бұрын
አፍር ብሉ 2ኛና 1ኛ ይወጣሉ ተብለው የተጠበቁትን ልጆች እንደት እንደት እንደዚህ አይነት ውጤት ይሰጣቸዋል በሀይማኖት ሆነ ውጤት ቡሪክዬ ያሲንዬ ከማያረባ ሰውጋ ነው ያላችሁት ሁሌም አንደኛ ናችሁ
@OM-lr9zs
@OM-lr9zs 6 жыл бұрын
ሰአዳ አሊ ወሎየዋ እውነት በጣም ያናድዳሉ ቡሩክ አደኛ ያሲን ሁለተኛ ሶስተኛ ተወዳጂ ነበር መሆን ያለበት ከሴቶቹ ራሄል ሚጃሩዋ አንደኛ እደምትሆን እገምት ነበር ግን ሀና ነሪ ተብየዋ ዝም ብላ ነው ፔሪቫ ነበረች ደረጃ 2 መያዝ ያለባቸው ብሩኬና ያሲኔ ድሮም ይሄ የካፊር ስራ ነው ቢቀርባችሁም አይደዳችሁ በድናችሁ ላይ አላህ ያበርታችሁ
@mihretmitiku8868
@mihretmitiku8868 6 жыл бұрын
ሰአዳ አሊ ወሎየዋ ከሀይማኖት ጋር ምን አገናኘው ይሄ አሁን
@tub8354
@tub8354 6 жыл бұрын
ካፊሮች እኮ እዝች ምድር ላይ ናት ድስታቸው ምክኒያቱም የፈጠራቸውን ጊታ እኳን አያውቁም እኛ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላ ላሂራችን እጂ ላዱኒያ ነገጧት ለምትጠፋው ዴታ አይሰጠንም
@mihretmitiku8868
@mihretmitiku8868 6 жыл бұрын
ناف نايف ላሂራችሁ ስለምትጨነቁ ናው የክርስቲያንን አንቀት እየቃላች በደም ምሰክሩት ከላይ ተሸፍናቹ ውስጣችው በክፍትና በተንኮል ነው የተሞላው
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 6 жыл бұрын
ወሬኛ ወሬ አለብሺ ይሄ ምን አገናኘው
@betiyenati2371
@betiyenati2371 6 жыл бұрын
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፍልገው ምርጥ የሴት ልጅ ነኝ የጀግናዋ እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ እድሜና ጤና ለእናቶች
@user-tl1sm5or6z
@user-tl1sm5or6z 6 жыл бұрын
አሌክስየ አስለቀስከኝ እወድሀለው አከብርሀለው እረጅም እድሜ ይስጥክ♥ፍፄም የኔ ሰው አክባሪ♥
@user-vl1fx6mb7t
@user-vl1fx6mb7t 6 жыл бұрын
ውጤቱ ግን በጣም ከባድ ነው ያሲን 5ኛ በጣም ይገርማል ለህዝቡ 1ኛ ያሲን ነው
@androiduser511
@androiduser511 5 жыл бұрын
Selamachew yibzalchew mirxoche
@hayat8748
@hayat8748 6 жыл бұрын
እፍፍፍ አልሀምዱሊላ ስትል አስደሰትከኝ አላህ የመጨረሻዉን ያሳምርላችሁ
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሲል እጃችሁ ቀዘቀዘ ይቆረጥላችሁ አቦ
@salamaasfw1261
@salamaasfw1261 4 жыл бұрын
አቦ ዝም በይ እነሱ ያላሉትን ለምን ስለሀይማኖት ትዘባርቂያለሽ ሙስሊም ክርስቲያን አይባልም ግን ውጤቱ ለያሲን ያንሰዋል የጠበኩት 1ኛ ነበር ግን አንቺ መሳደብ የለብሽም
@user-qq3ed9fr7q
@user-qq3ed9fr7q 6 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ግን ዉጤት በጣም ያናድዳል
@onelove1320
@onelove1320 6 жыл бұрын
በጣም የወረደ ዳኝነት ነው።እንዴት ፔሪቫ እና ያሲን አምስተኛና አራተኛ ይወጣሉ።ለህሊናቹ ዳኙ የማለዳ ኮከቦች።
@kerozekaleuyeb3484
@kerozekaleuyeb3484 6 жыл бұрын
እንካን ዳስ ኣላቹዩ ራሄል ይገባሻል የኔ ልዩ ግን ያሲን 5 በመውጣቱ ኣዝኛለው 2ኛ መሆን ነበረበት ግን እንካን ዳስ ኣላቹዩ ያገሬየ ልጆችይ
@kebebushfekadu5455
@kebebushfekadu5455 6 жыл бұрын
ፍፄ ኮሜት ምታነብ ከሆነ ውነት ውጤቱ ላይ ምነው ቡሪክ ያሢን አድና ሁለት ከሁሉም ያናደደኝ ሀና ነሪ 2ኛ መሆናነው ውጤቱላይ ተኝታችሁበታል
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
ፈጣሪ የሥራችሁን ይሥጣችሁ ዳኞች ለአመት
@fayruzmakhoul4674
@fayruzmakhoul4674 6 жыл бұрын
እመቤቴ እድሜና ጤና ትስጥክ አሌስ መልካም የገና በሀል ይሁንልን የክርስትና እምነት።ተከታዮች♥♥♥♥
@user-fz3rq2zx9k
@user-fz3rq2zx9k 6 жыл бұрын
Wow metachehu እንኳን አደረሳችሁ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
በፍፁም ውጤት እደዚህ አጠበኩም ነበር😔
@yemisrachyewudu2940
@yemisrachyewudu2940 6 жыл бұрын
yasin yashenifal biye neber
@kebebushfekadu5455
@kebebushfekadu5455 6 жыл бұрын
ሠርታችሁ ሠርታችሁ ውጤት ላይ ዜሮ በወዳች ያሢን እና ቡሪክ ነበረ አድና ሁለት መሆን የነበረባቸው ከሤቶች ሀና ነሪ (5)ኛ መሆን ነበረባት ውነት ያናድዳል ውጤቱ ለምን ግን እዴ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
Kebebush Fekadu ተለይ በተለይ የወንዶች በጣም በጣም አስደግጦኛል ለማንኛውም ይሁን ማለት ነው💓
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 жыл бұрын
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን kkkkl
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 6 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ አሌክስ ይገባሀል የኔ ጀግና ኑርልን የሰው ፍቅር ማግኘት ምንኛ መታደል ነው ውጤቱ ግን መጨረሻ በሰሩት ሙቪ ሳይሆን በፊት በሰሩት ይመስለኛል
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
ዋውውውው እንኳን ደህና መጣችሁልን ቁጭ ብዬ ስጠብቃችሁ ነበር
@raadunwabarq1126
@raadunwabarq1126 6 жыл бұрын
ቡርኬ በልቤ 1ኛ ነክ ሙሰኞች ሁላ
@liyakidane9136
@liyakidane9136 6 жыл бұрын
enkuan legetachin eyesus kirstos Beal beselam aderesachuh enkuan b eselam metachu des ylal yasin gn yenye andegna neber
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev 5 жыл бұрын
ብሩኬ የኔ ወዲም በጣም ደሥ ነው ያለኚአላሀምዱልላሒ ስላክ አላህ አመሥጋኙን ያወዳል
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 жыл бұрын
እንኳ ደስ አላችሁ ሁላችም 1ኛ ናችው ሰንሰለት ድራማ እንኳ ለሀገራቹ በስላም መጣችሁ
@user-ps1ey1mz1z
@user-ps1ey1mz1z 6 жыл бұрын
ኡመርየ የኔ ቀሽት በጣምነው ያዘንኩት ግን አልምዱሊላ እረብላለሚን
@haihaal7198
@haihaal7198 6 жыл бұрын
አቃጠላችሁኝ ያሢን መጨረሻመውጣት የለበትምነበር ወይ
@cornercellcornercell5831
@cornercellcornercell5831 6 жыл бұрын
ene gn.yasin amstejna yewetaw lj betam new yaznanajn.lemanjnawm melkam zize yhunlachu hulachhum😘
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
ሌቦቸ ነቸሁ በሀይማኖት ነው እዴ የምሠሩት አጎዞቸ ቲሽ
@tamerabubeker5804
@tamerabubeker5804 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ቡሪክ ያሲንን ነበር የጠበኩት ፔሪያስ ለምን ለምን መረሻ
@user-zd8yr3gd1t
@user-zd8yr3gd1t 6 жыл бұрын
Enkuwan dehena metachihu ኡፍፍፍ ትንሽ ላብድ ነበር የቀረኝ ስትቀሩ መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@azitube904
@azitube904 6 жыл бұрын
ብሩኬ በጣም ጀግና ነህ የኔ አንደኛ አላህ ይጨምርልህ ለእኔ 1ኛ አንተ ነህ
@tititigist992
@tititigist992 6 жыл бұрын
ፈፍፄ ሁልጊዜም የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ግን የናተ ስህተት ግን በጣም ትልቅ ሆነ ፕሮግራሙን ስታዘጋጁ የመጀመሪያቹ ነው የሚመስለው እንዴት እንዴት ሆኖ ነው ያሲን 5ኛ የሆነው. ለልጆቹም ሞራል ሲባል ውጤት ሲለፅ በጥንቃቄ ተሰርቶ መሆን ነበረበት እኔ የሙያውን የውስጥ ሚስጢር አላውቅም ግን በትወና ያሲን 1111111111111111 ነበር
@user-vb5cj2ge4f
@user-vb5cj2ge4f 6 жыл бұрын
ወይ እንዴት ነው እባካችሁ ያሲን ጭራሽ 5ተኛ ቡርክ 4ተኛ ምናለ በትንሹ እኩዋን ሙስና ብሰሩ አይን ባይን ሁሌም ለኔ 1ናቸው .በጣም አቃጠላችሁኝ ሆ
@yemisrachyewudu2940
@yemisrachyewudu2940 6 жыл бұрын
ewntishen new
@metakonjo2900
@metakonjo2900 6 жыл бұрын
ራቢ ፍቅር የራያዋ የሰው ልጅ እኮ በትክክል አይፈርድም አላህ ነው እውነትን የሚፈርደው
@user-vb5cj2ge4f
@user-vb5cj2ge4f 6 жыл бұрын
meta konjo ትክክል ማር ይገርማል
@LoveLove-gi6pp
@LoveLove-gi6pp 6 жыл бұрын
አርቲስ አለማየው እጅግ በጣምም. እወድካለው አድናቂክህ ነኝ እግዛብሄር እድሜክህ ያርዝመው
@user-fl8jj6uw5o
@user-fl8jj6uw5o 6 жыл бұрын
ዋው ደሥ ይላል እግዚአብሔር ይመሥገን በተለይ ሤቶቹ ሥለ ቤተሠብ ፍቅር ሥለ እናት የተናገራችሁት በርቱ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ተወዳዳሪዎች ሞራላቸው ደሥ ይላል አሌክሥ ይገባዋል ፍጴ በጣም መመሥገን ይገባዋል ሁሉንም የሠበሠባቸው
@naemaahamed9286
@naemaahamed9286 6 жыл бұрын
Mashallah allahmedulella lealemat geta ewneet new
@Yk-el6op
@Yk-el6op 6 жыл бұрын
አይዛህ አላህ ያግዛህ ወንድሜ
@user-iv8xn2mc4i
@user-iv8xn2mc4i 6 жыл бұрын
ውጤት አሰራር ግን አልቻላችሁም
@halfiyaahalfiyaa2954
@halfiyaahalfiyaa2954 6 жыл бұрын
በእውነት እንደዛሬ ተናድጄ አላቅም ያሲን ፔሪቫ ብሩክ የነሱ በጣም አናዶኛል ምን አይነት ዳኝነት ነው ግን ሄርሜላ 3በጣም ይገርማል የፔሪቫን ያክል እንኩዋን ችሎታ የላትም የስራችሁን ይስጣችው በዛላይ ደግሞ
@user-lh2jx9sw2y
@user-lh2jx9sw2y 6 жыл бұрын
ውጤት በዕጣ ሆነ እንዴ ያሲን እንዴት ሆኖ ነው 5ኛ የወጣው ትሽ ቡሩክ 1ኛ ያሲን 2ኛ ነበር መሆን ያለባቸው ብቻ ዳኞች በጣም ችግር አለባቹ የያሲን እና የቡሪክ ውጤት ደሜን አፍልቶታል ሙስሊም ስለሆኑ ነው ልበል እንዴት ከሁለት አንዳቸው እንኳን ከ1-3 ይጠፈሉ በቃ በቃ ደሜ ፈልቷል ድሮም የሰው ዳኛ ምኑ ያምራል የልፋታቸውን ጌታ ይክፈላቸው
@user-xb2il6im1p
@user-xb2il6im1p 6 жыл бұрын
ሄሊ ኢትዬጵያዊት ነበር ምን ዋጋ አለው ችግር የፈጠረው የእንተርኔት ችግር ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው እውነት
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 6 жыл бұрын
ሄሊ ኢትዬጵያዊት ልክ ብለሻል እኔም ደሜ ፈልቷል
@Imra671
@Imra671 6 жыл бұрын
ሄሊ ኢትዬጵያዊት ልክ ነሽ እኔም እያሰብኩ ነበር ሙስሊም ስለሆኑ ይሆናል
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 6 жыл бұрын
ሄሊ ኢትዬጵያዊት በፊት በሰሩት ስራ ነው እባክሽ ዝም ብለሽ አታውሪ ከሆነም እራሳቸው ይጠየቁበት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ አይተሽ ከሆነ ያሲን ወድቆ ነበር ቡሪክም ትንሽ ደክመት ነበረበት በመጨረሻአ ሙቪ ግን በትክክል አሸናፊ ያሲን ነበር የኔም ምርጫ 1ያሲን ነበር
@user-bz1ws3ku7y
@user-bz1ws3ku7y 6 жыл бұрын
ሄሊ ኢትዬጵያዊት እረ እህት እኔም ደሜ ነው የፈላው ሙስና ነው የሰሩት ሙስሊም ስለሆኑ ነው 1/ ብሩኬ 2/ ያሲን ነበሩ አይ
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final C
30:31
Bogas Studio
Рет қаралды 756 М.
Family Feud - Funniest Moments
36:35
Common Sense
Рет қаралды 7 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 73 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,1 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Ethiopian Idol Amazing little dancer - Ethiopian artist [Sheromeda.com]
5:31
Ethiopian Christmas (Gena Beal) Yemaleda Kokeboch S4 Final A
33:00
Bogas Studio
Рет қаралды 456 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН