Ethiopian Comedy Semere Bariaw on Fana TV Week 84 Yesamintu Chewata የሳምንቱ ጨዋታ ሰመረ ባርያው በፋና ቲቪ

  Рет қаралды 25,375

Semere Bariaw

Semere Bariaw

3 жыл бұрын

- Credit:
- SUBSCRIBE HERE: / @semerebariawethiopia
- Follow us on facebook / yesamintuchewataonfanatv
- Follow us on Telegram t.me/yesamntuonFanaTV
More News on our News Channel / @semerebariawethiopia
#YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw
#YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw
#YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw
#ሰመረባርያው #ሠመረባሪያው
#የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#ሰመረባርያው #ሠመረባሪያው
#የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#ሰመረባርያው #ሠመረባሪያው
#የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
- የሳምንቱ ጨዋታ ማህበራዊ ጉዳዮችን በግልጽ የሚያነሳ የመዝናኛ ዝግጅት ሲሆን ሠመረ ባሪያው ማንኛውንም አይነት የማህበረሰብ ጉዳይ አንስቶ የራሱን እይታ፣ ሀሳብ፣ ትችት፣ አስተያየት፤ አድናቆትና ነቀፌታ በአዝናኝ መልኩ ያቀርባል።
- የሣምንቱ ጨዋታ ሀሳቦችን በግልጽነት በማንሸራሸር ጤናማና ሀገር ወዳድ ማህበረሰብን የመፍጠር አላማ ያለው የመዝናኛ ዝግጅት እንጂ ቀልድና ተረት ተረት ስላልሆነ ከዚህ ዝግጅት ሳቅ የሚጠብቅ ተመልካች ብዙ ሳይለፋ ሌላ ነገር እንዲመለከት ይመከራል።
- በሣምንቱ ጨዋታ ላይ የሚቀርቡት ሀሳቦች የአቅራቢው የግል እይታ ናቸው። በመሆኑም ሀሳቦቹን እንደ ዜና ወይም ዘገባ መውሰድና ከዚህ አንጻር ለመመርመር መሞከር ስህተት ነው።
- ሰመረ ባርያው በራሱ እይታ አግባብ ያልሆኑ የሚላቸውን አመለካከቶች፤ ተግባሮች እና አካሄዶች የሚተች ቢሆንም ማንኛውም ትችት ግለሰቦችን እከሌ ብሎ የማሸማቀቅ አላማ የለውም።
*** በመጨረሻም እኔ ሠመረ ባሪያው ይህንን ማስታወሻ ለመጻፍ የተገደድኩት በጣም ብዙ ቁጥር ያለው የደነዘዘና አስተሳሰቡ ሁሉ ወደ አንድ ጽንፍ ያጋደለ ሰው ስላጋጠመኝ መሆኑን እንድታውቁልኝ እጠይቃለሁ።

Пікірлер: 62
@getuhaile4665
@getuhaile4665 2 жыл бұрын
ምንም እንከን ያጣሁብት ምርጥ ፕሮግራም!!!¡!!!
@hanny7217
@hanny7217 3 жыл бұрын
ተባረክልን በቀልድ እያዋዛህ ቁምነገር እምታስጨብጥ የኔ አንደኛ
@derejewedajo2385
@derejewedajo2385 3 жыл бұрын
ሰሜ ጥሩ ታዝበሀል በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Жыл бұрын
Yarada Lege ..... Semay .... Ejege Betam RESPECT !!!!! 😀
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ጀግና
@moking8817
@moking8817 3 жыл бұрын
kept up bro like like like like
@user-rb4ez8xy5h
@user-rb4ez8xy5h 3 жыл бұрын
ምርጡ ኢትዮጲያዊይ ቀጥልበት
@fisehaeshetubeyene6809
@fisehaeshetubeyene6809 2 жыл бұрын
ስትመቼኝ እኮ♥♥♥
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ሀሳብህ ይደገፋል..
@wondachewayana4350
@wondachewayana4350 3 жыл бұрын
ሰሜ አዝናኝ ቁም ነገረኛ በርታልን 👍👍👍
@abushman4908
@abushman4908 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ሁሉም እውነት ነው በተለይ ፖሊስና ትራፊኮች
@kiflealemayehu487
@kiflealemayehu487 3 жыл бұрын
Your are very aware of the situation of the country. Very interesting.
@longliveethiopia9882
@longliveethiopia9882 2 жыл бұрын
ሰሜ ሁሉም ፕሮግራሞችህን አያለሁ በጉጉትም ነዉ የምጠብቀዉ በርታልን ግን እንደ ሀሳብ ብልሹ አሰራር ላይ የምትስላት ሀገር በተደጋጋሚ ኡጋንዳን ነዉ አስበህበት ነዉ
@yoditmerid6325
@yoditmerid6325 Жыл бұрын
Man ይት ነበርክ you are the best man keep it up
@adanekassie208
@adanekassie208 3 жыл бұрын
በ 19/02/2013 አመሻሽ 12:30 መገናኛ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፊት ለፊት አንዱን ግለሰብ 6 ፖሊሶች ማጅራቱን ራሱን ሲሉ ወደቀ ከዚህማ ያደረጉትን መግለፅ እጅግ ይዘገንናል ምናለ እግሬን በሰበረው አልኩ ቆሜ አለቀስኩ ሰው ሊገላግል ቢፈልግም ማን አስጠግቶት የእውነት መፈጠሬን ነው የጠላሁት እውነት እልሀለሁ ሰመረ ማርያምን ራቴን እንዴት ልብላ በህይወቴ ሰው እንደ እባብ ሲቀጠቀጥ ለዚያውም በሰው ልጅ እጅ ልጁ በመጨረሻ የሚሞት ይመስለኛል ፈጣሪ ያትረፈው እንጂ ።ይህች ሀገር ወዴት እየሄደች ይሆን ???
@nuryahya4223
@nuryahya4223 3 жыл бұрын
በርታ
@kachure2274
@kachure2274 3 жыл бұрын
ሰመረ እውነታውን ቁጭ አድርገሀል።
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@UMAI624
@UMAI624 Жыл бұрын
ባርች ልክ ነው👍
@esromkebebew6519
@esromkebebew6519 3 жыл бұрын
nice topic .thanks!!
@abduraetube4399
@abduraetube4399 3 жыл бұрын
Barich selam selam..
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 2 жыл бұрын
Naturally ስራ የማይፈልግ Hahahahahahahahahahahaha
@aysham.8398
@aysham.8398 2 жыл бұрын
የ ፖሊሶችን ስነምግባር የታዘብኩት አገልግሎት ፈልገው ሲመጡ በሚያሳዩት ብልግና ነው ፡፡የተለየ መስተንግዶ ዪፈልጋሉ ለሲቪሉ የማይቻለው ለነሱ እንዲደረግ ይፈልጋሉ አይቻልም ካልካቸው መታወቂያ ያወጡና ያስፈራሩሃል፡፡ሃይል ለመጠቀም ሁላ ዪፈልጋሉ፡፡በጣም ነው ሚያናድዱት፡፡
@adiadi9836
@adiadi9836 5 ай бұрын
ሰመረ:ባሪያው:በጣም:ትመቸኛለህ
@kachure2274
@kachure2274 3 жыл бұрын
ሰመረ ዕይታይ እንከን የለበትም።እኔ ጎረቤቱን ለመበቀል ብሎ ፖሊስ የሆነ ሥራ አጥ አውቃለሁ።
@uniquedesigns4544
@uniquedesigns4544 3 жыл бұрын
ሶኬቱ ለ wifi router ወይ ለ cctv camera የተሰራ ቢሆንስ ፡ ነገሮች ሁሌ እንደምንስላቸው አይደሉም ፡፡
@rrebka3396
@rrebka3396 2 жыл бұрын
ስራ አጥነት የበዛው ወጣቱ ወደ ክፍለ ሀገር ላ ሄዶ መስራት ባለመፈለጉ ነው
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
ባሪያው እራሱ እኮ ነው ሌባው ፖሊሱ ማንን ይያዙ። ፖሊሶች የድሮዎቹ ነበሩ የአሁን ፖሊሶች ዘራፊም አዘራፊም ሆነው ጤነኛውን ሰው ያሰቃያሉ
@arayagirmay1134
@arayagirmay1134 3 жыл бұрын
We love you
@MrYketema20
@MrYketema20 3 жыл бұрын
Semere anjeten kibe atetahew🙏
@karlosbekele2500
@karlosbekele2500 3 жыл бұрын
Yimechik Abo
@kinduoumer8715
@kinduoumer8715 3 жыл бұрын
real comedy
@solsolina1799
@solsolina1799 3 жыл бұрын
Yne konjo ye leben selmtnager hulem dese eyalgh nw yemayew 😍😍😍
@AliAli-lg3yp
@AliAli-lg3yp Жыл бұрын
Thank u
@befekadutsegaye5269
@befekadutsegaye5269 11 ай бұрын
Brother, brother, God bless you, I'm saying from a heart from a burn heart. Brother, keep doing what you're doing. God bless you, sir, I'm gonna call you, sir. Because the way we are the same age in the stuff like that. Sir, God bless you. I don't have a word more than that. Brother, God bless you say this one. What? The what you're f****** our journey, you make a solution for our generation. Brother God bless you, I talk too much. I know that. But Bliss from the sky, brother, the God who gave you that? Everything, what are you talking? What do you speech
@danielballe5021
@danielballe5021 Жыл бұрын
ሰሜ የኦሮሚያ ፖሊስ በውሰት ይሁን አይታወቅም ለአዲስ አበባ ያዋሳቸው ፖሊሶችና ትራፊኮችን ነው ምትተርበው አሁን አይገባቸውም የምታወራው ግን አማርኛ የለመዱ ቀን ግን ...የተማረ ይደብድበኝ ትላለህ ። ሰሜ ዋጋ ከፍለህ ብዙ ጉዳዮችን ስለምታነሳ እናመሰግናለን ።
@queensheba2506
@queensheba2506 Жыл бұрын
ምን አለ የብልፅግናን አመራሮችን ብታማክርልን 🤔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-mw4ps6fp1e
@user-mw4ps6fp1e 3 жыл бұрын
@Sanat Besem እባካችሁን እውነት ሲነሳ ለምን ያንጨረጭራችሇል? ስድብ መፍትሔም እውቀትም ሁኖ አያውቅም። ይልቁንስ ያለንበትን ደረጃ እና የህይወት ስታይላችንን እንመልከት፣አይታይሽም እንዴ ሇል ቀር መሆናችን?፣ እኔ በጣም ነው ግራ ሚገባኝ? ለምንድነው እንደ ነጮቹ ዘመናዊ እና ቀላል ቆንጆ ሂወት የማንኖረው? እኛ ራሳችን ያገኘነውን ያመረትነውን ቡና በነፃ ለምን አንጠጣም? የጤፍ ባለቤት ሁነን ለምን እንጀራ ይርበናል? 1 ቡና ለዛውም level 3 ቡና በ ኪሎ 200 ብር እንገዛለን። የኛ የሀበሻዎች እውቀት እና ምጥቀት "ስድብ" እና ዘረኝነት ሁኗል! ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ማለት በዘረኝነት በስሜታዊነት እና በማይጨበጥ ህልም፣ የሚሆን መስሎናል፣ ፈረንጆቹ (1) star bucks ወይም አንድ በርገር ወይም 1 ቺኘስ አምስት(5) ዶላር በማይሞላ ገንዘብ ገዝተው ይጠቀማሉ(ይበላሉ)! እኛ ግን ራሳችን export በምናረገው ቡና በኪሎ እስከ 200 ብር እንገዛለን፣ ነጮቹ ጋ 2000$ ካወጣህ መኪና ትገዛለህ፣ እኛ ግን አሁንም ወንድማማች ሁነን፣ አንተ ኦሮሞ አንተ ትግሬ፣ አማራ እንባባላለን በ 21th century. አሳፋሪዎች ነን።
@tesfaneshmamo7433
@tesfaneshmamo7433 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@bezawitkahsay4573
@bezawitkahsay4573 2 жыл бұрын
Ewnet nw
@zebibajemal2643
@zebibajemal2643 2 жыл бұрын
👍
@michaelmike3366
@michaelmike3366 3 жыл бұрын
seme bertalen ewent endante aynte beyekefele ketemaw 1 1binorenn ketemachenen melewet enchel nber
@genenemuse6582
@genenemuse6582 2 жыл бұрын
gobzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz100%
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
ወይ ባሪያው ጥፍር ነቃዮች ሲባረሩ በቲራ ዘርጋፊዎች መጡ። እውነት ነው ምድረ ገገማ ገገማዎችን አሰልጥነው መቀመጫ መውጫ አሳጡት ሕዝቡን የአብይ መንግስት ከበድ ያለ ሆነ
@adanekassie208
@adanekassie208 3 жыл бұрын
ጭራሽ አንዱ ደግሞ ራሱን "ኢትዮጵያዊው Justin Biber" ነኝ ብሎ አረፈ።አስቡት እንግዲህ አንድ ሲንግል አውጥቶ እኮ ነው።
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Tikile New Demo Eyebase Meta Cherashe
@ferdoshassen3262
@ferdoshassen3262 3 жыл бұрын
ፕሮግራምህን በጣም በጣም ነው የምወድው ቆንጆ ነው በርታ ወንድሜ ግን ትንሽ ረዘመ አሳጥረው
@user-vp3lx6kf4f
@user-vp3lx6kf4f 7 ай бұрын
Thats teru
@user-mw4ps6fp1e
@user-mw4ps6fp1e 3 жыл бұрын
ደግሞ backgroung የወሰድከው music just for loughs gags(canada) ከነሱ stole አርገህ ነው
@ethiomo2033
@ethiomo2033 3 жыл бұрын
Ante gin Ye Addis Abeba sew betam endisemah lemin FM lay zigjith aykerbim? Seme!!
@user-vp3lx6kf4f
@user-vp3lx6kf4f 7 ай бұрын
Eko
@fes592
@fes592 3 жыл бұрын
Leba ena zeregna yemimeraw hager eko new. Yihen maseb aychilum.
@binatabin6277
@binatabin6277 2 жыл бұрын
You tube sebscribed kehone koyitoual ant bicha berta
@Mestishowtube
@Mestishowtube 3 жыл бұрын
እኔንም እኪ ሰብስክራብ አድርጉኝ guys please Mesti show tube subscribe please 🙏😍
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 3 жыл бұрын
እኔ አድርጌያለሁ መስቲ
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 16 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 41 МЛН
💥ፍቅርሲዝም ዛሬ የሚገባበት ጠፋዉ👀
54:55
ናቲያል Tube
Рет қаралды 1,5 М.
Бабайка #юмор #рекомендации #прикол
0:32
МэдПринц 👑
Рет қаралды 962 М.
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 24 МЛН
Waka Waka 😁😁 #funnyshorts #rianashow
0:13
RianaShow
Рет қаралды 5 МЛН