Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 10 NBC

  Рет қаралды 55,483

Semere Bariaw

Semere Bariaw

2 жыл бұрын

- Credit:
- SUBSCRIBE HERE: / @semerebariawethiopia
- Follow us on facebook / yesamintuchewataonfanatv
- Follow us on Telegram t.me/yesamntuonFanaTV
More News on our Channel
/ semerebariawethiopia
vm.tiktok.com/ZM8TMXQFr/
#YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw #nbc #nbc #ሰመረ #ሠመረ #ሰመረባሪያው #ባርያው #ታዲያስአዲስ #Tadyasaddis #ethiofm #ethiofm107_8
#seifuonebs
@Seifu ON EBS
‪@seifuonebs2712‬
‪@ebstvWorldwide‬

Пікірлер: 134
@meronayele2822
@meronayele2822 2 жыл бұрын
ባርዬ የመኪናዎቹ ጭውቴህ ተመቸኝ!😂😂😂😂😂እንወድሀለን በርታልን ወንድማችን!!!
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
ሁለም አድናቅህ ነኝ ቤተለይ የደላላ ሿሿን መንግሥት መላ ካላሌ ሀገር መሸጣቼው አይቀርም በቅርቡ የደነቀኝ ነገር እኛ መግቢያ አጥቴን ሳናገባ የአረብ ትዳር አሟሟቅ ሆኔን ላሌን ድምጽ ሁኔን ኮንድምንዬም ቆጥቤንም እና ሙሉበሉ የዘጋንም እያለን አሁን እንዴ ጉድ ይቼረቼራል ይሄን ፈጣሪ ይፈረድልን ሀገር አልባ ሆኔናል
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ስለ መኪና የተናገርከው እደጋም የሚበዛው ለዛ ነው ስልጣኔ በፍጥነት መቀበል ከባድ የሚሆንበትም አለ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Жыл бұрын
Ejege Betam YEGEBAHE Wede Wendemay " Cheru Medehaniyalem Kete Gare YEHUNE ..... AMEN ....💚💛❤💪🦾💪🦁🦁🦁🦁
@mahaletfekremariam3864
@mahaletfekremariam3864 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እይታ ነው ግራየተጋባ ሕዝብ ነው ።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ያልከው
@apple2655
@apple2655 2 жыл бұрын
Your thoughts and presentation is super wonderful :)
@bossmohammad2840
@bossmohammad2840 2 жыл бұрын
ሰሜ ጤናና እድሜ ይስጥልኝ እውነት ነው ለህዝባችን የማናስብበት ዘመን ላይ ነው የደረስነው ለነጋዴውም ልቦና ለተጠቃሚውም ፈጣሪ ይድረስለት
@danielnegash7985
@danielnegash7985 Жыл бұрын
የደላላ ነገር ሁሌም የማይገባኝ የሚጠይቁት ፐርሠንት ነዉ
@dejenebelachawe64
@dejenebelachawe64 2 жыл бұрын
You are grate man
@addis2653
@addis2653 2 жыл бұрын
አባቴ ጠበል ነህ ስስማህ ጆኩም ቁምነገሩም ጥልቅ ነው ይመችህ
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 2 жыл бұрын
አቦ ተባረክ
@abidebast2111
@abidebast2111 2 жыл бұрын
አባቴ ውስጤ ነክ
@tarikmanaye6034
@tarikmanaye6034 2 жыл бұрын
ባርች ምርጥ ሰው ልክ ነህ የደላላን ስራ የኔም ጥያቄ ነው ከየት እንደመጡ ግራ አጋብተውኛል ተጽኖ ፈጥረዋል. የመሀይም መጨዋቻ ሆንን.
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 2 жыл бұрын
ምርጥ
@petrosmono
@petrosmono 2 жыл бұрын
🙌 real talk
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 2 жыл бұрын
ሰሜ በጣም እወድሃለሁ በርታ ከፖለቲካ ውጪ ያሉት ጉዳዮችን በደንብ ፕሮግራም ስራበት። i love you bro
@shilameda8878
@shilameda8878 2 жыл бұрын
አሪፍ እይታ ነው በርታ
@hailehaile16
@hailehaile16 2 жыл бұрын
Ewnethen new delala betam ageritun abelashut
@addismogess9990
@addismogess9990 2 жыл бұрын
አንድ ያለሀን እኮ አንተ ነህ ጎበዝ በጣም ነው የምትመቸጘ
@eskindirjifar9085
@eskindirjifar9085 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም Thanks i sent all my friend to share
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 жыл бұрын
ወይ አንተ ሰው እድሜ ይስጥህ አቦ
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 жыл бұрын
አደንቅሀለሁ ብቻ ብዬ አልረካሁም አመሰግናለሁ
@yirgalemmammo6856
@yirgalemmammo6856 2 жыл бұрын
ትችላለህ ሰሜ
@temenetmebratu8088
@temenetmebratu8088 2 жыл бұрын
ስሜ እንዳው ስወድህ በሳቅ ነው ድክም የምታረገው የምትናገረው ነገር ሁሉ የሚያስቅ ነው 🤣🤣🤣🤣ምርጥ መዝናኝናትምህርት የሚስጥ ፕሮግራም ነው በርታ❤️❤️❤️
@jimmy-yq7fp
@jimmy-yq7fp 2 жыл бұрын
# 1 semere baryaw # long live bro.
@milkyasmekonnen3371
@milkyasmekonnen3371 2 жыл бұрын
ሰሜ ነጋዴና ሠራተኛ የተለያየ ትንታኔ ይፈለጋል። ነጋዴ ቀንሰን ሠራተኛ ማብዛት አለብን። እመነኝ በተለይ ምግብ መቀነስ እንችላለን የከተማ ግብርና በቀላሉ በማስፉፉት እንችላለን ። አጭበርባሪ ነጋዴዎችን ግን ያለ ምንም ርህራኄ ማጥፋት አለብን ::
@yohannisdagnaw345
@yohannisdagnaw345 2 жыл бұрын
Apreciate you ,smart
@muhammedjemal7889
@muhammedjemal7889 2 жыл бұрын
Good job! I really appreciate it!
@maleda.
@maleda. 2 жыл бұрын
good!
@mensursultan8902
@mensursultan8902 Ай бұрын
Semiye bro betami new eminwedeki yemechik
@shewatessema2020
@shewatessema2020 2 жыл бұрын
It’s a wonderful thought I love it
@marthasolomon7295
@marthasolomon7295 2 жыл бұрын
👍
@tewodrosatsbeha7803
@tewodrosatsbeha7803 2 жыл бұрын
ኧረ ይመችህ፣ ይህንን ህዝብ አጊንተኸዋል፣ ከእውቀት ነፃ በሆነ ደላላ መር ኢኮኖሚ
@nahumnahum9760
@nahumnahum9760 Жыл бұрын
ስሜ እንዳው ስወድህ
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 2 жыл бұрын
ሰሜ ገደልከኝ በሳቅ አዲስ ኣበባ ውስጥ ድለላ ክፍት የስራ ቦታ ነው ምንድነው ስራህ ምንም ግን ድለላ እየሞካከርኩኝ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@adanegebre7827
@adanegebre7827 2 жыл бұрын
Your jocks impressed me Anyways you are encouraging the nation's by the way
@ribkah.mariam4812
@ribkah.mariam4812 2 жыл бұрын
wow semer
@natez401
@natez401 2 жыл бұрын
ethiopia cars cost 3x than the price from the rest of the world
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 4 ай бұрын
ወይኔ አረ ሰሜ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂
@user-fy1vn2ze1v
@user-fy1vn2ze1v 2 жыл бұрын
ፀልይልኝ ሰሜ ያመኛል ☺️
@ermiasmulleta2557
@ermiasmulleta2557 2 жыл бұрын
Keep it up a good work. Great job 👌
@segnidiba68
@segnidiba68 2 жыл бұрын
betam yemigerm new bewenete mekena ethiopia wesete endezehe mewedede alebetene yasazenal
@tomasamsalu3797
@tomasamsalu3797 2 жыл бұрын
lik neh semi
@Savallijr
@Savallijr 2 жыл бұрын
Bro ye derejaw part lay tefogireshal.... Digami check adrigiw. 🙏
@Alem9287
@Alem9287 2 жыл бұрын
የኔ አደክም ትመቸኛለህ እኮ
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 2 жыл бұрын
የኛ አገር እኮ ለጉድ ነው ይሄን ሰሞን ደግሞ ብራንድ ቦንዳ እየተባለ ፈረንጅ አጣፍጦ የለብሰው ልብስ ከአዲስ ልብስ በላይ ይሸጣል ሰውም ይገዛል ያለምንም ጥያቄና መልስ 🤦‍♀️🤦‍♀️
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳፍረው እኮ እኔን የሚገርመኝ ከሻጮቹ የገዢው ድንቁርና
@tamirumekonnen9971
@tamirumekonnen9971 2 жыл бұрын
ሰሜ እንወድሃለን
@footballhistory2139
@footballhistory2139 2 жыл бұрын
abo yemechesh thank you bro
@lenaanteneh3863
@lenaanteneh3863 2 жыл бұрын
የማትሰለች 😍😍😍😍
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
Yes 😊
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 2 жыл бұрын
Welcome sema 👍👍👍👍👍
@Ananya_Tsegaye
@Ananya_Tsegaye 2 жыл бұрын
አይጧ ተመችታኛለች 🤣🤣🤣🤣
@menderin4228
@menderin4228 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ገደለኝ ሰሜ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 жыл бұрын
ኧረ ሰምዬ በዚሁ አጋጣሚ ህዝብን የሚያነቃ ነገር በተለይ መኪና አትዩጵያ ውስጥ ብቻ ነው ታርጋ የለጠፈ እና ያለጠፈ እየተባለ የሚሸጠው አይን ያወጣ ማጨበርበር ነው !!!መኪና በ model እንጂ በታርጋ መሸጥ ሊቆም ይገባል ስራበት እስቲ ሰምዬ!!!
@ETUBE679
@ETUBE679 2 жыл бұрын
The government has to let the company like Walmart to involve in the market.
@ANNNews501
@ANNNews501 Жыл бұрын
please talk about black market.
@amanmeloh7429
@amanmeloh7429 2 жыл бұрын
ትመቸኛለህ እኮ
@awokekefale2468
@awokekefale2468 2 жыл бұрын
ሰሜ ይመችህ አሪፍ ሃሳብ ነው ግን እንዴት ነው ለውጥ የሚመጣው?
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 жыл бұрын
🤣👍👍👍👍👍👍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽.
@tenaethiopia4742
@tenaethiopia4742 2 жыл бұрын
Betam Ademetkugen Egziabher Edemye yesetk Asetwaye sew yebzalen Endant Kome Beye Erasen New yayehut
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 2 жыл бұрын
Ha ha ha so funny😆😆😆😆
@alemabera658
@alemabera658 2 жыл бұрын
ባንተ ጨዋታ ብቻ ነው ምሰቀው ይመችክ
@helenteshale9870
@helenteshale9870 2 жыл бұрын
Besak new yegedelkegn😀😀😀😀
@mikemike2627
@mikemike2627 2 жыл бұрын
ጥሩ ጥሩ ነጥብ አንስተሃል ሰብስክራይብ አረኩህ አንድ የቤት ስራ ግን ልስጥህ በየትም ዓለም ነጭ መኪና ከሌላው ቀለም ትንሽ ይረክሳል ለምን የሚለውን ላንተ ተውኩት
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 жыл бұрын
እኔ ያለሁበት ነጭና ጥቁር መኪና ውድ ነው ከተረዳሁት
@ashenafizemen6995
@ashenafizemen6995 2 жыл бұрын
ስቶር ማለታቸው ነው እስቶክ ተምታታብን
@merkatotube8491
@merkatotube8491 2 жыл бұрын
200% esemamalehu megzan debeko waga chemeru misetu betam alu
@taychmechal348
@taychmechal348 Жыл бұрын
ኧረ ሰሜ በጣም አሳከኝ
@dhangaa0163
@dhangaa0163 2 жыл бұрын
Ere besak gedelekegn huhu...
@adanekassie208
@adanekassie208 2 жыл бұрын
ሰሜ ፕሮግራምህን ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እከታተላለሁ በጣም አስተማሪ ነው።ግን ከአንተ ጀርባ ያለችዋ 'ጨ' ከየት የመጣች ናት አስተካክል ሌላው አንተ ሌላውን ትተቻለህ ትታዘባለህ እኔ ደግሞ አንተ ባሰራኸው የፀጉር ንቅለ ተከላ ታዝቤሀለሁ።ፀጉርህ በቀለ ረገፈ በቃ ለምን አትቀበልም። በተረፈ ቋሚ የዝግጅትህ አድማጭ ነኝ በርታ የ'ጨ'ነገር ይታሰብበት ።
@milkyasmekonnen3371
@milkyasmekonnen3371 2 жыл бұрын
እረ ባክህ መላጣ ስትሆን ይገባሀል እርግብግቢትህን ሲበርድህ
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 2 жыл бұрын
ፊደሏ ትክክለኛዋ ናት። ስለ ጸጉሩ ጉዳይም ባለማወቅ የተናገርከውና አንተ እንዳስከብውም አይደለም። ግን ችግር የለም 🙏🙏
@adanekassie208
@adanekassie208 2 жыл бұрын
@@SemereBariawethiopia ከልብ አመሰግናለሁ እኔ እንኳን ስላልገባኝ እንጂ አንተን የመተቸት አቅሙም ሞራሉም የለኝም ።ሰሜ አከብርሀለሁ እወድሃለሁ ዝግጅትህ ታዲያስ አዲስን ጨምሮ የተዋጣለት ነው።በሶሻል ሚዲያ መምጣትህ ደግሞ የበለጠ ተደራሽ አድርጎሀል መላው ኢትዮጵያውን ሊከታተለው የሚገባው ዝግጅት ነው " የሳምንቱ ጨዋታ "
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንተስ ተንፍሰህ አረፍከው። አንድ ጥያቄ አለኝ ሃሳቡ ገባን እንዴት እናድርገው? አብዛኞቻችን ታዛቢና ወቃሽ ነን ወደተግባር/ለውጥ መምጫውን ድልድይ ከየት እናምጣው??? መንገዱን በጋራ እንምከርበት። በርታ እከዚያው በሳንባህ እንተነፍሳለን።
@sentayowmekonen5915
@sentayowmekonen5915 2 жыл бұрын
Yewnet gobezi berta
@amanuelwogayehu8498
@amanuelwogayehu8498 2 жыл бұрын
ay seme sele adwa setawera eko dem new metamoqiw
@gebeyatube3578
@gebeyatube3578 2 жыл бұрын
የህንፃዉን ደረጃ እንደዛ ያረጉት ለሪፐብሊካን ጋርድ ማስመረቂያ እንዳይሆን 😋😂
@yoyofeel4012
@yoyofeel4012 2 жыл бұрын
የፎቁ ተመቸኝ በፓራሹት 😂😂😂😂
@Mankush995
@Mankush995 2 жыл бұрын
በጉራ የሚኖር ሀብታም ነኝ የሚል የበዛበት ሀገር አንዱ በውጭ የሚኖር ጓደኛችን የቤት መኪና ሀገር ውስጥ ለመላክ ፈልጎ ሀገር ቤት በመደወል information ሲያጠያቅቅ የሚያስገባውን መኪና cc እንዲሁም ወሳኝ ቀለም ይነግረዋል ይሄውም አይጥማ መሆን እንዳለበት። ምክንያቱም ደላሎች የሚፈልጉት ለሐሸጥም ቢያስፈልግ በቶሎ መሸጥ እንደሚችል ነግረውታል። አይጥማ ?
@muzemilsultan9947
@muzemilsultan9947 2 жыл бұрын
Seme demseh tekeyrowal
@zadigmoges99
@zadigmoges99 Жыл бұрын
እንደው የመከላከያ አጥር ላይ ልብስ የሚያሰጣ 😂😂😂
@fasilabebe1715
@fasilabebe1715 2 жыл бұрын
You're right but color has a matter to
@nununigussie2961
@nununigussie2961 Жыл бұрын
awo aytehal materialu mn yahl yfejal mn yahl matref alebgn mibal neger yelem felagi kalew waga ychemralu beye samntu
@user-ke2hz7lw5w
@user-ke2hz7lw5w 2 жыл бұрын
ውይ የሃገር ቤት ወሬ!!! እንዴት ኋላ ቀር ህዝብ እኮ ነው የሚኖርበት?
@mimomimoyetube6830
@mimomimoyetube6830 2 жыл бұрын
Timechegnal
@nahomzeru6308
@nahomzeru6308 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@andualemgelaw4467
@andualemgelaw4467 2 жыл бұрын
ሰምየ ዩኒቨርስቲ ላይ ዲፊንስ ያልካት ማጥለያ ብትጠናከር !!!!!!
@tensuaddis5554
@tensuaddis5554 2 жыл бұрын
ere seme askehe letgelen nw
@KukuBubu20
@KukuBubu20 Жыл бұрын
Stock vs hoarding Stock Is good But hoarding is a criminal act.
@amany5383
@amany5383 2 жыл бұрын
Ere yemechich bariaw
@senaitbekele5643
@senaitbekele5643 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@NathnaelBerhanu
@NathnaelBerhanu Ай бұрын
yahiya bihonis sigaw
@EphremAmsale
@EphremAmsale 2 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ያወራህበት የደረጃው ፎቶ ግን ተሸውደሀል (የላከልህም ሰው እንደዛው) 😊 አስተውላቹ ብታዩት ኖሮ ከወቀሳ በፊት ትረዱት ነበር 😀 ለማንኛውም ደረጫው ትክክል ነው :) በደረጃዎቹ መሀል የቆመ ግድግዳ አለ በደምብ ካያችሁት (ካልተሳሳትኩ እስከ 3ኛው ወይ አራተኛው ደረጃ ድረስ ብቻ የቆመ ግድግዳ) እሱ ግድግዳ የቆመበት ምክንያት ደግሞ ደረጃው ሙሉ በሙሉ ከውጪ በኩል ተንጠልጥሎ ያለ ስለሆነ ደጋፊ አካል ያስፈልገዋል ምክንያቱም የሁለቱ ደረጆች ድምር ርመት በግምት ወደ 2.4M ገደማ ነው ሚሆነው ያደግሞ ብቻውን ተንጠልጥሎ መቆም ስለማይችል ድጋፍ እንዲሆን ግድግዳው ገብቷል፣ ግድግዳው ደግሞ ከጀርባ ያለውን ደረጃ ሸፍኖታል ለዛ ነው ያላያችሁት! :) እንጂ ከግድግዳው ጀርባ ዞሮ ደረጃው ይቀጥላል እስከላይ ድረስ እና ስህተት የለውም ማለት ነው ሰሜ :) ዝግጅቶችህ እጅግ ያዝናኑኛል፣ እስካሁን ተመችቴኝ በመከታተል ላይ ነኝ በርታ :)
@user-ym2vb1sk8m
@user-ym2vb1sk8m 2 жыл бұрын
ንግድ ሚንስቴር በደላላ ሚንስቴር መተካት አለበ!¡
@fisehaeshetubeyene6809
@fisehaeshetubeyene6809 2 жыл бұрын
ሰሜ አንተ የበላከው ስጋ ቤት ስንት ወነና ነው?
@muledadatube2680
@muledadatube2680 2 жыл бұрын
ሰሜ ትደላኛለህ እኮ
@farhaanziyaad7186
@farhaanziyaad7186 2 жыл бұрын
ወላሂ የ 666ቱ እኔንም ግርም ይለኛል 😅😅😅😅
@beimnetshawlachew9961
@beimnetshawlachew9961 2 жыл бұрын
Andandi gn yetemare yeqeled yeewenet endzi yebesel hasabe siyaseqegn dese yelal qetelebet
@nahomzeru6308
@nahomzeru6308 2 жыл бұрын
እባክህ ስለ ኣማርኛ ቋንቋ ማለት የዛሬው ኣባባል ለዉንድ እንደ ሴት መጥራት ይሆነ ነገር በለኝ. ይቅርታ ኣርግልኝ እሄ ነገር ፋርነት ኖው ምክንያቱ ክብር ሚነካ ነገር ስለ ሆነ. ኢትዮፕያ ከመጣው ወደ ኣራት ኣመቴ የሆነ ኖው. እስከ ኣሁን ኖው ግን መልመዱ ያቃተኝ .ይሆነ ነገር በለኝ ምናልባት ጭግሩ ከኔ ከሆነ ልወቅ. ኣመሰግናለው በጣም ኖው ማደንቅህ
@dagemawimelese3487
@dagemawimelese3487 2 жыл бұрын
firsts worry about peace
@eskendergetachew3764
@eskendergetachew3764 2 жыл бұрын
እስቲ መፍቴ ትችት ብቻ
@number1rko
@number1rko 2 жыл бұрын
Bro you should make videos sitting and not standing, or if you stand up show only you're upper body... The camera angle you use seems very distant and not engaging, I think you should try to do the show sitting
@nadiaforall6061
@nadiaforall6061 Жыл бұрын
Wey wey wey edaw 100 tekekele new Beka edezeh new nuroachen
@Mynav
@Mynav 8 ай бұрын
መንግስት ገበያውን ማረጋጋትና ሀላፊነት መውሰድ አለበት።
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
Waka Waka 😁😁 #funnyshorts #rianashow
0:13
RianaShow
Рет қаралды 5 МЛН
POV Anger is popular, but fear.. | Inside Out 2
0:36
CAT-N-TOON
Рет қаралды 15 МЛН