How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ

  Рет қаралды 69,727

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

9 ай бұрын

የግብዓት አይነት እና መጠን
1. ግማሽ ኪሎ ስጋ
2. 6 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
3. 1 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት
4. 3 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
5. 1 የሾርባ ማንኪያ ብስል ቂቤ
6. 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
7. 1 የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም
8. 1 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ
የማጣፈጫ ቅመም ዓይነት እና መጠን
(በቡና ማንኪያ ልኬት )
1. 1 ቀረፋ
2. 1 ቁንዶ በርበሬ
3. 1 ሮዝሜሪ
4. ግማሽ ጨው
5. 1 ጥቅል የዶሮ መረቅ

Пікірлер: 220
@tigistkidanemariam6566
@tigistkidanemariam6566 7 ай бұрын
ብችል ሁሉንም ቪዲዮ እየከፈትኩ ላይክ ,ኮሜንት ባረግህ ደስይለኝ ነበር የበላበትን ሰሀን አብዛኛዉ ጠረዼዛ ላይ ጥሎ የሚወጣ ማህበረሰብ ዉስጥ እንደአንተ አይነት የወንድ ቁንጮ ማየት ደስ ይላል ። ከአዉስትራሊያ ነዉ የማይህ ተባረክ
@khaludusain8085
@khaludusain8085 2 ай бұрын
አውስትራሊያ ውሰጂኝ ምርጥ ወንድም እሆንሻለሁ ባይሆን በሳምንት ሶስቴ ኩክ አድርጌ እጋብዝሻለሁ ልክ እንደ እናቴ ልጅ 😍😍😍!!!
@meskerembekele8410
@meskerembekele8410 29 күн бұрын
ዲላ ሆኜ ነዉ የማየዉ ጎበዝ ባለሙያ
@hammoudcell6860
@hammoudcell6860 28 күн бұрын
Wow batam adinakik nagn ka beriut ijik yibarak❤❤❤
@ggh9022
@ggh9022 2 ай бұрын
እኔ ከሳኡዲ ነው የምከታተልህ እስከዛሬ በፌስቡክ ነበር የምከታተልህ አድናቂህ ነኝ ከዛሬ ጀምሬ ሰብስክራይብ አድርጌ በዚህ እከታተልሀለሁ ኢንሻ አላህ
@user-uo2sw9pe3o
@user-uo2sw9pe3o Ай бұрын
ብዙ የማቃቸዉ ወንዶች ምግብ መስራት እጂግ በጣም ነዉ የሚጠሉት አንተ በጣም ጎበዝ ነህ መሻአላህ ምራቄ ተሯሯጠ እንጀራ በጣም አምሮኛል አይይ የሰዉ ሀገር ➝ከሳኡዲ አረቢያ ነዉ
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 9 ай бұрын
እኔ ከአቡዳቢ ነው የምከታተልህ። መጀመሪያ ኢነስተግራም ላይ ነበር የምከታተልህ። ዛሬ ገና ነው ዩቱብህን ያየሁት። ብዙ ጊዜ አንተ በሰራሀቸው ቪዲዮዎች መሰረት ለባለቤቴ እየሰራሁለት ምግቤን በጣም ጣፎጦት እየበላ ነው። ድሮ ሙያ ከጎረቤት ነበር😂 ዘንድሮ ከዩቲብ ሆኗል የምንማረው😂😂። ለማንኛውም እናመስናለን በጣም።🙏
@sususus244
@sususus244 Ай бұрын
እውነትም መለኛ ካወቅኩህ አመት ሊሆነኝ ነው በጣም ነው የማደንቅህ የምከታተልህም በጉጉት ሲሆን ኢንሻ አላህ ሀገርስገባ ሞያህን ወርሴ ለባሌ ባለሞያ ሴትነው የምሆንለት 😁😁በርታ እጅህ ይባረክ
@jewaherseraj7390
@jewaherseraj7390 9 ай бұрын
አኔ ከሳኡዲ አረቢያ ነው ግን በቅርብ ነውያየሁህ ሴቶችን የምታሰንቅ ጎበዝ ሼፍ
@hulegabriel5820
@hulegabriel5820 6 ай бұрын
ውነት ነው ቲማቲም ሲገባ ወጡ ብዙ አይቆይም ከለንደን ነኝ የቅቤ አነጣጠር የውጭ አገር ቂቤ ማንጠር ቀላል አደለም ቅመሞቹን ብታሳየን
@diboram-ss1we
@diboram-ss1we 9 ай бұрын
❤❤wow looks good thanks 😊😊
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 9 ай бұрын
Wow looks good 👍
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 4 ай бұрын
Ejeh yebarek A.A
@athsaraable
@athsaraable 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አንተም ሆንክ እናትህ በጣም እናመሰግናለን ፆም ባይሆን ዛሬውኑ ነበር የምሰራው Thank you so much 🇺🇸 USA
@maddelanabetrou5717
@maddelanabetrou5717 19 күн бұрын
From Milano Italy. Bravo, I love yr cooking.
@etalemworku3621
@etalemworku3621 7 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@user-tf5ty2py3y
@user-tf5ty2py3y 9 ай бұрын
እውነት እናመሰግናለን
@kadriahnesh6633
@kadriahnesh6633 24 күн бұрын
I am not Ethiopian but I speak Amharic I wish I can write my comment in Amharic but I can’t. I leave in USA I have a lot of Ethiopian friends. I love your video and i learned a lot how to cook the kee wot from you I learned more the Amharic language the way you speak with out mixing any English I really respect that Thank you very much you deserve a hundred like 👍
@melegna
@melegna 22 күн бұрын
Thank You for your candid comment. You can join our telegram group if you need some recipes in English, also you can email as melegnamarketing@gmail.com we will be able to send you translation
@kadriahnesh6633
@kadriahnesh6633 22 күн бұрын
@@melegna thank you 🙏
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 5 ай бұрын
እጂህ ይባረክ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 3 ай бұрын
ጀግና ወንድ እጅህ ይባረክ
@madinatolee642
@madinatolee642 3 ай бұрын
ዋው አንደት ያምራን ሁልግዜ ተከታታይ ነኝ ከግብፅ
@user-go3jd3sm4f
@user-go3jd3sm4f 5 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ከአ.አ
@selam7643
@selam7643 8 ай бұрын
ጥሩ ነው እንደ አስተያየት ውሀ ስትጨምር በአንዴ ከምትጨምረው ሶስት አራት ጊዜ ከፋፍለህ ብትጨምር ቆንጆ ይሆናል
@vivovivo5181
@vivovivo5181 17 күн бұрын
ማሺአላህ❤❤
@user-tp4zj8ko4e
@user-tp4zj8ko4e 11 күн бұрын
Hulem yanten video new yemetebekewu ejik yebarek. Ke arsi new
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 18 күн бұрын
Good job from Atlanta!
@TsigeDemekeTsegaw
@TsigeDemekeTsegaw 4 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ ከፓስፊክ አይላንድ
@KHADIIJAAKAMAAL-sc3jx
@KHADIIJAAKAMAAL-sc3jx 15 күн бұрын
Maashaa allaah tabarakhallaah betam konjo timrt new inamesaginalen kedija balalew ke dubai negn
@sinkesebsibe9242
@sinkesebsibe9242 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የምትሰራዉ ምግብ እኔ ሁሌ ነዉ እማይህ ከዓሜሪካ
@hawabadma
@hawabadma 4 ай бұрын
ዋው👍👍ደምሩኚ🙏🙏
@user-gi6uv4wg5k
@user-gi6uv4wg5k Ай бұрын
ወሰደኝ ዓሜሪካ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
እንዴት ያምራል👌👌👌👌👌👌👍
@Selam.Asmarina
@Selam.Asmarina Ай бұрын
Bravissimo!❤️
@learneveryday6101
@learneveryday6101 4 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ❤ ከኢትዮ
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 Ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል
@masertimesi9598
@masertimesi9598 9 ай бұрын
እጅህ ይባረክ❤እኔ ከሱኡዲ አረብያ ሁኜ ነው እምመለከተው
@SalamAlarab
@SalamAlarab 21 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አሠራር እጥር ምጥን ያለ ቪድዮ ያልተንዛዛ አቀራረብ በዚሁ ቀጥል በርታ❤❤❤❤
@ElfineshEtete
@ElfineshEtete 2 ай бұрын
ተባረክ❤
@TigistAdamu-gi8np
@TigistAdamu-gi8np 15 күн бұрын
thanks 🙏🏼 🍽️….. Germany 🇩🇪
@kadeeja6581
@kadeeja6581 29 күн бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ የወንድ ባለሞያ 👌
@user-br7mh8un3c
@user-br7mh8un3c 25 күн бұрын
Wow bareedaa jabadhuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@user-cj2on6lh3v
@user-cj2on6lh3v 16 күн бұрын
Woww
@user-kt1dm5vo3x
@user-kt1dm5vo3x 2 ай бұрын
Ke Dubai 🙏🙏🙏ejohe yebareku
@SofSofi-cr2ou
@SofSofi-cr2ou Ай бұрын
wowowo ❤❤ saud Arbiya
@user-yl2vh1kx4t
@user-yl2vh1kx4t 29 күн бұрын
Wow Amazing me form dubia 😋
@SarahMahid544
@SarahMahid544 28 күн бұрын
Selam ena kßawdi hune new mktatlew wow betam amsgenalhu
@SofiAndreas-ii7hu
@SofiAndreas-ii7hu 25 күн бұрын
እኔ ከቤሩት ነው ግን አሁን ነው ያየሁት ጎበዝ የኔ ወንድም በርታ
@amiranazif6534
@amiranazif6534 Ай бұрын
Wow nice
@fhhv1552
@fhhv1552 Ай бұрын
በጣም ልዩ ነው እጅህን ይባርከው ከዱባይ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Ай бұрын
የዱባ ወጥ watching you from USA 🇺🇸 VA
@simezesdea9298
@simezesdea9298 13 күн бұрын
USA
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w Ай бұрын
ዋው እጅህ ይባረክ ወንድሜ እኔ ከግብፅ ሁኜ ነው ምከታተልህ
@KonjitHeyi
@KonjitHeyi Ай бұрын
Betam das yelal
@mimibella6367
@mimibella6367 6 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ከ London ❤❤❤❤❤
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 22 күн бұрын
ዋውው የምር እጅክ ይባርክ እኔ ከቤሩት ነኝ❤❤❤
@user-dg8ms3vv6h
@user-dg8ms3vv6h 25 күн бұрын
God ❤
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
ተባረክ
@kinyedagnachewu2505
@kinyedagnachewu2505 Ай бұрын
ከአዲስ እያየው እየሰራሁ ነው ❤ከወንደላጤ ግን ያደክማል ብሮ ይመችክ
@user-wh4px4ui7s
@user-wh4px4ui7s 19 күн бұрын
ዋው በጥራት የተሰራ እና ጣፋጪ ቀጥልበት ቆይ እኔ ምለው ቀይ ሺንኩርቱ ለምንድ ነው የማይታጠበው?
@user-ey5jx9br8o
@user-ey5jx9br8o 4 ай бұрын
Sawez aferk
@MimiShaTube
@MimiShaTube Ай бұрын
ያም ያሜ የተባረከ ይሁን
@tsegeredateweld3436
@tsegeredateweld3436 Ай бұрын
Good job
@welelayesuf4982
@welelayesuf4982 5 ай бұрын
SO good
@gezanatube6559
@gezanatube6559 Ай бұрын
ከኩዌት ነው እምከታተልህ በጣም ዋው ነው ሁሉንም አፕችህ ፈለው አድርጌ ነው እምከታተልክ
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ። አመሠግናለሁ።🙏💐💐
@almaznoalmazno4714
@almaznoalmazno4714 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ከቤሩት
@zahracouch8452
@zahracouch8452 Ай бұрын
From Chicago
@zebibayemer844
@zebibayemer844 Ай бұрын
ከአሜሪካ ተባረክ
@user-bl7en8tq6p
@user-bl7en8tq6p 2 ай бұрын
ዋውውውውው😍😍😍
@elisaayele6647
@elisaayele6647 9 ай бұрын
Betam gobez neh berta gin sigawun sikataf takarani yalkewu algebayim lela gize bitasayen des yilayal
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj 27 күн бұрын
እኔ ከሳውዲ ነኝ በጣም ነው የምከታተልህ ለምሰራው ሁሉ አድናቂህ ነኝ
@user-tp9xm3qd8t
@user-tp9xm3qd8t Ай бұрын
Wow
@hannatesfaye7298
@hannatesfaye7298 Ай бұрын
I am watching home US Virginia
@FatumaYesuf-wc9ur
@FatumaYesuf-wc9ur Ай бұрын
ያምራል
@AbebuDeres
@AbebuDeres 20 күн бұрын
አጅህን ይባርከው
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Ай бұрын
ዋውውውውው ❤❤❤❤❤
@haileghebrehiwet5199
@haileghebrehiwet5199 Ай бұрын
Love it😂
@rahelrahel48
@rahelrahel48 Ай бұрын
❤❤❤❤❤waow
@rahelrahel48
@rahelrahel48 Ай бұрын
Baxami.gobzinki.wodime.yimachiki
@GetachewGman
@GetachewGman 2 ай бұрын
በጣም አድናቂ ነኝ
@HuruyMOSAZGHI
@HuruyMOSAZGHI 5 ай бұрын
Good job ! ke Stockholm Sweden
@betiabebe1013
@betiabebe1013 9 ай бұрын
ሰላም እደዚ ሰርቶ የሚያበላ ባል ይስጠን ግሩም ወጥ ነዉ
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l 4 ай бұрын
ዋው
@abusalmansalim
@abusalmansalim 29 күн бұрын
From Azerbaijan 🇦🇿👌🏽
@salem4086
@salem4086 29 күн бұрын
ጎበዝ ነህ ባለሙያ
@ZiyadaMahmud
@ZiyadaMahmud 16 күн бұрын
መሻአለህ በጠም አሪፋ አሰራር ነዉ
@user-nb6fn7qx7s
@user-nb6fn7qx7s 19 күн бұрын
❤❤❤❤😊
@user-oc9ky2og9l
@user-oc9ky2og9l 2 ай бұрын
Gegna wonde Allah egehini yebarkih ke Dubai
@KHADIIJAAKAMAAL-sc3jx
@KHADIIJAAKAMAAL-sc3jx 15 күн бұрын
Berta
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih Ай бұрын
#ጎበዝ ዋውነው
@alavip1081
@alavip1081 Ай бұрын
👌👌👌👌👌
@hannatesfaye7298
@hannatesfaye7298 Ай бұрын
👍🙏
@BurtukanTadesaa
@BurtukanTadesaa Ай бұрын
🙏🙏👍👍👍
@salem4086
@salem4086 29 күн бұрын
የማየዉ ከአሜርካ ነዉ አደናቅክ ነኝ ጎበዝ በርታ
@Makya-gg7vc
@Makya-gg7vc Ай бұрын
❤❤❤
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn Ай бұрын
ማሻአላህውንድም እጅህይባረክ እኔገናዛሬአገኘሁህላጋጣምሚ ቤትህንአላውቀውምነበር
@user-mz9hh3rg8c
@user-mz9hh3rg8c Ай бұрын
@uughjhji4882
@uughjhji4882 Ай бұрын
መደነቅያስብሀ ል😂ግንሚስትአልህ
@FhHg-dn9je
@FhHg-dn9je Ай бұрын
መልካም ሥራ ከሳውዲ
@hanakebede282
@hanakebede282 Ай бұрын
ዋዋዋዋዋዋ አላቅሕም ነበር ከንግዲሕ እመጣለሑ ለሞያ ❤❤❤
@user-bs2nz4hb3k
@user-bs2nz4hb3k 5 ай бұрын
ማሻአላህ
@DamaqaAli-km9kl
@DamaqaAli-km9kl Ай бұрын
🌹🌹🌹
@judithabraham3175
@judithabraham3175 13 күн бұрын
Gobaze🎉🎉🎉🎉.ka Italia roma
@fufyf1719
@fufyf1719 Ай бұрын
❤❤❤❤
@RahemaRahema-j1q
@RahemaRahema-j1q 15 күн бұрын
ሀረሪ
@FikreeGammachuu
@FikreeGammachuu 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Ай бұрын
👍
Ethiopian Tibs Wet ጥብስ ወጥ
9:31
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 9 М.
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 19 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 37 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 137 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 48 МЛН
ምርጥ የስጋ ቀይ ወጥ አሰራር !! How to make  Ethiopian Beef Stew Siga Wot!!
14:09
Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube
Рет қаралды 475 М.
Ethiopian Lamb Soup ቅቅል
8:06
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 24 М.
Ethiopian Stew ምንቸት አብሽ ወጥ በአልጫ
8:11
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,7 М.
How to make Chicken Stock Cubes የዶሮ መረቅ አሰራር
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 24 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
0:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 40 МЛН
готова дочка 🤣
0:13
Равиль Дукат
Рет қаралды 4,3 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
0:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 56 МЛН
Speed punched Messi 🫢🥊
0:50
GoalAntics
Рет қаралды 14 МЛН
The screw cap can also be played like this
0:20
Dice Master_1910
Рет қаралды 13 МЛН