Ethiopian Fish Stew አሳ ወጥ

  Рет қаралды 4,239

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

6 ай бұрын

አሳ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልገን ግብዓቶች እና የግብዓት መጠኖች
- አንድ ነጭ አሳ
- 3 ራስ ሽንኩርት
- ትንሽ ጨው እና ውሃ ጨምራችሁ በእንፋሎት ውሃውን እስኪጨርስ ማብሰል
- 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨምሮ መጥበስ
- 3 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
- ውሃ ጠብ እያደረጋችሁ ማቁላላት
- 1 የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም
- 1 ደቆ የተፈጨ ቲማቲም
- 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
- 1 የአትክልት መረቅ
- ግማሽ የቡና ማንኪያ ኮረሪማ
- 1 ቃሪያ ፍሬው ወጥቶለት የተከተፈ

Пікірлер: 16
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w Ай бұрын
ሁሉም ስራህ ግልፅና ጥሩ ነው❤❤❤
@selmayakob5736
@selmayakob5736 2 ай бұрын
መለኛው እውነትም መለኛ ነህ ሰራህ ሁሉ ምረጥ ነው
@user-wo6vt1cu8n
@user-wo6vt1cu8n 6 ай бұрын
ጎበዝ ነህ እጅህ ይባረክ እስኪ ለ ስኳር ታማሚ ምግብ ሰራልን
@wakandaforever8568
@wakandaforever8568 6 ай бұрын
ጀግና ነህ next ፓስታ በአትክልት
@user-mi9pg7jg8v
@user-mi9pg7jg8v 6 ай бұрын
በጣም ገበዘ እጅህ ይባረክ❤❤❤
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 5 ай бұрын
Good job brother ❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ftsumwondimumamo2777
@ftsumwondimumamo2777 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ... ከአንተ ብዙ እንጠብቃለንም እንማራለንም ...!!! Chinese & Asian cooking ብታስተምረን? especially Rice & Chicken Boston, USA
@newcitycollege6996
@newcitycollege6996 6 ай бұрын
ጎበዝ በርታ
@TheSeyfe
@TheSeyfe 6 ай бұрын
አብዛኛውን ምግቦች ሞክሬ ተመችተውኛል፡፡ ከምስጋና ጋር በዚሁ ቀጥል
@BisratDemissie
@BisratDemissie 6 ай бұрын
ፋጄታ፣ ታኮ ምናምን ስራልን እስኪ
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 3 ай бұрын
ግን አሳ ትንሽ ናት... አናመሰግናለን 🙏👌😋
@abiavi43
@abiavi43 6 ай бұрын
ጀግና ነህ ❤
@user-qw1xl1rg2x
@user-qw1xl1rg2x 6 ай бұрын
can you please show us how to make tofu
@user-se8qb9ck3i
@user-se8qb9ck3i 6 ай бұрын
🙏❤❤❤
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 2 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👏👏
@noshortcuttoglory6443
@noshortcuttoglory6443 6 ай бұрын
ጎበዝ እና ትሁት ልጅ ነህ። Why do I have the feeling that your wife is from Tigray?
Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ
9:18
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 17 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 48 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 6 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Ethiopian Fish Goulash ዓሳ ጉላሽ
4:34
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,5 М.
የዓሳ ወጥ አሰራር 'Fish Stew' Ethiopian Food
10:35
TAEM ጣዕም Kitchen
Рет қаралды 2,5 М.
Roasted Chicken የዶሮ አሮስቶ
8:34
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 14 М.
Oven Baked Whole Fish ሙሉ ዓሳ
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,9 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
Oven Baked Potatoes የድንች ጥብስ
8:09
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Я не голоден
1:00
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Читерская рыбалка!🤯🐟 (@fishinglover790)
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,9 МЛН
Забота Казахов🇰🇿
0:45
QAZAQ PEOPLE
Рет қаралды 507 М.
She guess best choice of sweets from her boyfriend 😋😅😎
0:29
The poor girl couldn't take care of the cat 😢😔
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 14 МЛН
я,когда приехала к бабушке #shorts
0:12
Kamilla Family
Рет қаралды 1,1 МЛН
Забота Казахов🇰🇿
0:45
QAZAQ PEOPLE
Рет қаралды 507 М.