Oven Baked Potatoes የድንች ጥብስ

  Рет қаралды 4,121

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

6 күн бұрын

ድንች ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የአበሳሰል መመሪያ
ግብዓቶች፡
- በደንብ የታጠበ ድንች
- እርጥብ የሮዝሜሪ ቅጠል
- እርጥብ የበሶብላ ቅጠል
- እርጥብ የጦስኝ ቅጠል
ድንቹን ለመቀቀል
- የድንቹን አሰር በውሃ አንዴ ለቅለቅ ካደረጋችሁት በሃላ
- ውሃ ውስጥ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው፣ እርጥብ የሮዝሜሪ ቅጠል፣ እርጥብ የበሶ ብላ ቅጠል እና 4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ጨምራችሁ መቀቀል
የመቀቀያ ሰዓት ፡
- በከፍተኛ ሙቀት ለ10 ደቂቃ መቀቀል
- ድንቹን በቢላ ስትወጉት በቀላሉ የማይወጋ/የማይፈረከስ ከሆነ ለተጨማሪ 2 ደቂቃዎች መቀቀል
የአበሳሰል መመሪያ፡
- 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ/የአትክለት ቂቤ እና 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት የመጋገሪያ ትሪ ላይ አድርጋችሁ ምድጃ ውስጥ በ200 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ከ3-5 ደቂቃ ማጋል
- ከጋለ በሃላ አውጥታችሁ ድንቹን ጨምራችሁ በቅባቱ መለወስ
- ደረቅ የጦስኝ ቅጠል መነስነስ
- ወደ መጋገሪያ ምድጃው መልሳችሁ ታስገቡ እና ለተጨማሪ 10 ደቂቃ ማብሰል እነ ማውጣት
- አሁንም መልሳችሁ ድንቹን ከቅባቱ ጋር በደንብ መለወስ እና መልሶ ወደ መጋገሪያ ምድጃው ታስገቡና ለ20 ደቂቃ በደንብ መጥበስ እና ማውጣት
- ካወጣችሁት በሃላ ድንቹን ከቅባቱ ጋር በድንብ ትለውሱት እና እርጥብ ቅመሙን ፣ አንድ ቁንጥር ጨው እና 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቀት ጨምራችሁ መልሳችሁ ወደ ምድጃው አስገብታችሁ ለተጨማሪ 15 ደቂቃ በደንብ አድርጋችሁ ትጠብሱታላችሁ
የማባያ ስልስ አማራጮች
- ቆጭቆጫ
- ኬች አፕ
- ማዮኔዝ እና ኬች አፕ
- ተሂኒ ስልስ

Пікірлер: 28
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 4 күн бұрын
ማሻ አላህ በርታ ቆንጆ ነው
@rt2874
@rt2874 4 күн бұрын
Watching from Canada 🇨🇦 calgiry ❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 4 күн бұрын
Watching from Lebanon it's looks like yummy
@YeabsiraTesfaye-qc3qy
@YeabsiraTesfaye-qc3qy 3 күн бұрын
England
@shitutaddese9360
@shitutaddese9360 2 күн бұрын
Iam from Addis
@ElsabetAyele-km1qn
@ElsabetAyele-km1qn 3 күн бұрын
ገላን ኮንዶሚኒየም
@batibati1819
@batibati1819 4 күн бұрын
JEDDAH
@tsegafikre7449
@tsegafikre7449 4 күн бұрын
👍 addis ababa
@ruthteferi2606
@ruthteferi2606 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 4 күн бұрын
በጣም አሪፍ ልጠይቅህም ነበር እጅህ ይባረክ🙏👏👏👏
@user-xb3jt2iv5h
@user-xb3jt2iv5h Күн бұрын
Dubai😊
@hamuyefetu3625
@hamuyefetu3625 4 күн бұрын
Wow lehache metabgn 😊
@habibaadem7421
@habibaadem7421 4 күн бұрын
ሣውድ አረቢያ
@melesseareda3978
@melesseareda3978 4 күн бұрын
ፊጣሪ ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 2 күн бұрын
ኩዌት ኬዌት ትትትትት
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 4 күн бұрын
I am from Addis 🙏❤🙏
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 3 күн бұрын
እንዴት ነህ ሰላም ነው በጣም አድናቂህ ነኝ አሁን ላስቸግርህ የሽምብራ አሳ ዱቄት አቦካክ አሳየን አመሰግናለሁ
@ayinadismossie562
@ayinadismossie562 2 күн бұрын
BDR hogn nw mimleketik
@tommyboy910
@tommyboy910 4 күн бұрын
እኔ ከ KFC(ኮዬፈጭ) ሆኜ እያየሁክ ነው 💀🗿
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 күн бұрын
ሰአኡድ አረቢያ
@user-sg3br1rk4k
@user-sg3br1rk4k 4 күн бұрын
Lemin ebs gebeta lay atwedaderm
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 4 күн бұрын
ቆጭቆጫ ይሰራልን pls
@tsehayabebetsehayabebe3225
@tsehayabebetsehayabebe3225 Күн бұрын
እኔ ከሳስርስ
@ToybaMuhammed-c1y
@ToybaMuhammed-c1y 4 күн бұрын
አዲስ አባ
@TigistTefera-g7d
@TigistTefera-g7d 2 күн бұрын
በመጥሻ ይቻላል ወይ
@melegna
@melegna 2 күн бұрын
አዎን ውጤቱ ግን ተመሳሳይ ላይሆንልዎ ይችላል
@LovelyJigsawPuzzle-zj9te
@LovelyJigsawPuzzle-zj9te 4 күн бұрын
ዱባይ
@ToybaMuhammed-c1y
@ToybaMuhammed-c1y 4 күн бұрын
አዲስ አባ
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 68 М.
Chicken Mandi የዶሮ መንዲ
9:20
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3,2 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 63 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
How to make Ethiopian Chilli Sauce ዳጣ አሰራር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 30 М.
Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ
8:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
የቂቤ አነጣጠር  How to Make Ethiopian Seasoned Butter
8:28
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 45 М.
Burger Patties የበርገር ስጋ
8:14
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,4 М.
ቅቤ ለምኔ የሚያሰኝ ቀላል የቅንጬ አሰራር !!
9:39
Yuti Kitchen-ዩቲ ኪችን
Рет қаралды 11 М.
ልዩ ቁርስ/leyu kurs
12:00
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 18 М.
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 86 М.
Tomato sauce የቲማቲም ስጎ አሰራር
9:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 15 М.
Ethiopian Burger በርገር አሰራር
5:15
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Черешня из Китая размером с КУЛАК: На стероидах?
0:12
Собиратель новостей
Рет қаралды 1,3 МЛН
P7 Amazing Gadgets, Kitchen Utensils, Home cleaning, Inventions, Ideas part 4
0:10
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort
0:13
Santi
Рет қаралды 4,2 МЛН
ИНТЕРЕСНАЯ ИДЕЯ (@kelvin_bryant25 - Instagram)
0:16
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 9 МЛН
🎂They Ate Mom's Cake And Got Away With It😲🤪
0:49
BorisKateFamily
Рет қаралды 11 МЛН
Thú vị thật đấy #shorts
0:10
Trần Tuấn Reaction
Рет қаралды 55 МЛН
OMG 😂😂😂#funny #rimiufun
0:16
Ri Miu Family
Рет қаралды 8 МЛН