Ethiopian food how to make bula firfir ፈጣንና ቀላል ቁርስ የቡላ ፍርፍር አስራር

  Рет қаралды 24,933

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

2 жыл бұрын

ፈጣንና ተበልቶ የማይጠገብ የቡላ ፍርፍር Ethiopian bula firfi recipes
ingredients
bula, 1 TBS oil, 2 onion, chilli powder, garlic and ginger paste, 3 tomatoes, clarifies, butter

Пікірлер: 61
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
የቅመም አዘገጃጀት👍kzfaq.info/get/bejne/ad6jmMJ0uLuaonk.html
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
ክትፎ ነው የሚመስለው።ነገ ቁርስ እበላለሁ እጅሽ ይባረክ ስለ ግብዣ
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሁለዬሽርየምታደርጊልንጥቃሚእናአስተማሪነገርነውእናመሰግናለንክልብ ይስለሙየድኩምክበሪልን
@rahelalemayehu2687
@rahelalemayehu2687 9 ай бұрын
ክትፎ
@fifi27502
@fifi27502 2 жыл бұрын
እባካችሁ የምትጠቀሙባቸውን ቃላቶች ምረጡ። እያቁላላችሁ ያበሰላችሁት ሽንኩርትና በርበሬ ቁሌት ንው የሚባለው ሥጎ አይባልም። ሥጎ ማለት ለፓስታ የሚዘጋጀው ቁሌት ነው ። ደግሞ ይሄ አሪፍ የምትሉት የአርብ ቓንቓ ይቅር የሬሳችን የሆኑ ብዙ ቆንጆ ቃላቶች አሉን መጠን የምንችላቸው ጥሬዝ ነጠቅ መሆን ይብቃን። ሌላው ባልትና መልካም ነው ፣ በርቺ።
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 2 жыл бұрын
ወይኔ ክትፎ ነው የሚመሥለው😳wowww...በጣም ገራሚ ነው።ቡላ አልወድም አንቺ ባሣየሸው ግን ልታሰወድጂኝ ነው👏👏👏✅shared
@asmeretmichael6897
@asmeretmichael6897 2 жыл бұрын
Betam arif kitfo yemslal tebareki yene ehit 🙏❤️🥰👌
@tigistibekele8038
@tigistibekele8038 2 жыл бұрын
ውውው በጠም ነው ምያምር ታባርክ 😍😍😍😍👍👍
@akebertsemere813
@akebertsemere813 2 жыл бұрын
Kitifo
@koket4315
@koket4315 2 жыл бұрын
Wow looks delicious 😋
@tinalemma2969
@tinalemma2969 2 жыл бұрын
በጣምምምምምም ያምራልልልልልልልል
@fosiyabiya5747
@fosiyabiya5747 2 жыл бұрын
Masha Allah 👍👍
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
Masa Allha enda hla gzawe 😘👌🙏
@messeret911
@messeret911 2 жыл бұрын
Yummy thanks sweetie 👌😘
@user-vd2dm5xe7u
@user-vd2dm5xe7u Жыл бұрын
Salam denanesh kitfoo masalen❤
@MarMar-zb1oy
@MarMar-zb1oy 2 жыл бұрын
ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 2 жыл бұрын
ijshi yibareki
@user-tq1gz4lk9i
@user-tq1gz4lk9i 10 ай бұрын
እርጥብ ቡላስ እንዴት ነው የሚሰራ
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 жыл бұрын
😋😋😋Agursugn
@aseyahassen6566
@aseyahassen6566 2 жыл бұрын
ተምር ነገር ነበር የመሰለኝ
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
ሞያ ብሎ ዝም እጅሽ ይባርክ በቅንነት ደምሩኝ ቤተሰብ እንሁን 🙏
@MarMar-zb1oy
@MarMar-zb1oy 2 жыл бұрын
እስኪ ልየው
@sabaissac
@sabaissac 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@saadahmed6574
@saadahmed6574 2 жыл бұрын
ketefo nawa
@user-tq1gz4lk9i
@user-tq1gz4lk9i 10 ай бұрын
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 2 жыл бұрын
Watching
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ❤❤
@user-ik5sv2nz1j
@user-ik5sv2nz1j 11 ай бұрын
gobez des yilal
@Makeya-vd1gz
@Makeya-vd1gz 2 жыл бұрын
Meshaa Allah bulla kemn new yemiseraw??
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
Zediye konjo bulaye firfir new enameseginalen ❤🙏
@deborafikremariam2721
@deborafikremariam2721 2 жыл бұрын
Looks really good it looks just like kitfo I wish you can tell us the measurements I hope mine will come out like yours
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Really appreciated🙏😍 I'm glad you liked it. I used almost 2 Cups for 4 family's and by the way you can increase the amount or reduce up to you🙏 not to worry will come out just follow the steps❤
@yerusmretie7113
@yerusmretie7113 3 ай бұрын
Mines came out soft
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@melatmedia2702
@melatmedia2702 2 жыл бұрын
ዘቢብዬ መጀመሪያ ክትፎ ነበር የመሰለኝ እና አንድ ነገር ልጠይቅሽ አሳ ወጥና አሳ ጉላሽ ይለያያሉ?
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤ አዎ ማማዬ አሳ ወጥ ቁልቱ በዛ ብሎ ልክ ስጋ እንደምንስራው ነው የምናቁላላው ለአሳ ጉላሽ ግን አነስ ያለ ቁሌት ሆኖ just ጨመር ጨመር ተደርጎ ነው የሚስራው❤❤❤
@amrchnati5931
@amrchnati5931 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hiwotteferi780
@hiwotteferi780 2 жыл бұрын
Wow it's looking delicious 😋wt kind spicy u use pls let me know Sistu??? Really appreciate
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Thank you so much for your support❤❤just I pinned the spicy link in the comment box now you will find it
@isayasaabreha3071
@isayasaabreha3071 Жыл бұрын
W Ow
@koket4315
@koket4315 2 жыл бұрын
Sayew Kitifo meselegn 😂😂😂
@ari-jd7go
@ari-jd7go 2 жыл бұрын
What pan do you use? ❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
I used casserole dish cast iron braising pan
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹☕☕🇪🇷☕ Like 👍👍👍💚
@eluka6294
@eluka6294 2 жыл бұрын
እኔ ቡላ መቼም እገንፍቼ አልበላም thank you
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 жыл бұрын
እኔም! በጣም ያምራል ይሞከራል! እናመሰግናለን
@suzibobee2809
@suzibobee2809 2 жыл бұрын
ቡላ ግን ምንድነው
@mekgar2001
@mekgar2001 2 жыл бұрын
Zedye, Yemibetebetwen ertib bula ketetekemku endet lechemerew? betbeche new weys endet new?
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እርጥቡን የምትጠቀሚ ከሆነ በመጀመርያ በጣም ትንሽ ውሃ ጨምርሽ አፈርፍሬው ከዛ ቁሌት ውስጥ ጨምሬው ❤❤
@mekgar2001
@mekgar2001 2 жыл бұрын
@@zedkitchen Thank you Zed.
@abdasr4048
@abdasr4048 2 жыл бұрын
ክትፎ እኮ ነው ሚመስለው እሄማ ኢትዮ ሰርቼ ገጠር ከአላበላሀቸው እኛ ጉራጌ የክብር ምግባችን ነው ቡላ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እውነት ነው መለያችን ነው እንደሚወዱት ተስፋ አደርጋለሁ
@lozamariyam9665
@lozamariyam9665 2 жыл бұрын
ዱቄቱ ባይሆንስ በሚበጠበጠው ቡላ መስራት አይቻልም
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እሱ ካለሽ እማ አሪፍ ነው ይቻላል 👍❤
@zuzuyoutube292
@zuzuyoutube292 2 жыл бұрын
ዱቄቱ የምን ዱቄት ነው
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
የቡላ ነው❤
@zuzuyoutube292
@zuzuyoutube292 2 жыл бұрын
@@zedkitchen ማንኛውም ዱቄት መሆን ይችላል?
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
@@zuzuyoutube292 እውነቱን ለመናገር በሌላ ድቄት ሞክረው አላውቅም
Ethioipian food የቡላ ፍርፍር ወይም እርግፎ አዘገጃጀት
15:15
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 85 М.
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Ethiopian Food - How to Make Bula Genfo -  የቡላ ገንፎ አሰራር
11:25
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 314 М.
How to make Ethiopian Ayeb አይብ
8:01
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,8 М.
የቡላ ገንፎ አሰራር Ethiopian food
10:31
MARE & MARU
Рет қаралды 72 М.
Amazing tools #shorts
0:35
SA VA
Рет қаралды 10 МЛН
哈哈看到的也不一定是真的!#火影忍者 #佐助 #家庭
0:20
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН
Водитель на каблуках
0:10
РОФЛОТЮБ
Рет қаралды 3 МЛН