ቡላ በክትፎ አሰራር-How to make bula porridge with Kitfo-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 15,907

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Жыл бұрын

#bahlietube #easybreakfastrecipe #BulaKitforecipe

Пікірлер: 36
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው መዓዚዬ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ መቼም አያልቅብሽ ሙያ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማአዚዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የብላ በክትፎ ለየት ያለ አሰራር ነው ወድጄዋለው እጅሽ ይባረክ
@rahel14801
@rahel14801 Жыл бұрын
How does butter or oil like that health? Yefiker kitchen
@user-wx7dc1ur1d
@user-wx7dc1ur1d Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናማሳግናለን ማዝዬ ❤❤🙏🏻
@hiwotbelachew9611
@hiwotbelachew9611 Жыл бұрын
እጂግ በጣም ነዉ ሚጣፍጠዉ ቀመስኩት እጂሽ ይባረክ ❤
@GHfamily2020
@GHfamily2020 Жыл бұрын
መአዚ እንዴት ነሽ ይሄን አሰራር ያሁኑ ቅዳሜ ሞክሬው ነበር እና በጣም ይጣፍጣል
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ቡላ በክትፎ ሲሰራ አይቼ በልቼም አላውቅም በሚገባ እሞክረዋለው አሰራሩም ቀለል አድርገሽ ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ
@ametualewi2582
@ametualewi2582 Жыл бұрын
ሲያዩት ይምራል ምራቄን ዋጥኩኝ በነገራችን ላይ ጉራጌ ነኝ ክትፎ በጣም እወዳለሁ እና አልሞከርኩትም አሁን እሞክረዋለሁ
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 Жыл бұрын
መአዚ አጅሽ ይባረክ 🙏ብዙ የተለያዩ ሞያዎች ተምሬአለሁ ካንች ቡላ አወዳለሁ ግን መስራት አላቅም ነበር አሞክረዋሁ በጣም ቀቀላል ዘዴ ነው የስተማርሽን ተባረኪ
@bemnet2104
@bemnet2104 Жыл бұрын
ዋው
@bethel52023
@bethel52023 Жыл бұрын
ያዝጎመጃል እሞክረዋለሁ
@tamerawetsolomon1498
@tamerawetsolomon1498 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ሰላም መአዚዬ ቡላ በክትፎ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሸን ሁልጊዜም አዲሰ ነው መላ አታጪም ቡላ በክትፎ ለብርዱም ፍቱን ነው ሲያዩት ያሰጎመጃል ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🥰🙏
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov Жыл бұрын
እኔ ቡላ በክትፎ ቀምሼ አላቅም ግን አንቺ ሰትሰሪው ደስ ይላል አያያሰሽ ንፅህናሸ ወደድኩልሸ በጣም ባለምያ ነሸ አደነኩሸ ❤️
@taniternak3189
@taniternak3189 Жыл бұрын
So yummy👌💅
@yeasi4294
@yeasi4294 Жыл бұрын
tebareki des ylal
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ዋው! ነው ሲያስጎመጅ😋 እጅሽ ይባረክ መአዚዬ ለየት ያለ ነው እሞክረዋለሁ። አንድ ስለክትፎ የደረስኩበትን ነገር ለእህቶቼ ላካፍል :- ክትፎ ስንቀምም ጨው አንድ ላይ አለማድረግ፣ ለብለብ የምንሠራ ከሆነ በተለይ የኔ ልጆች ብስል ሲል ስለሚወዱ ጨዉን እዛ ላይ አደርጋለሁ፣ እንዲሁም ጥሬው ላይ ለብቻ አደርጋለሁ። ብዙ ጊዜ ጨዉን አብረን ከቀመምነው ለብለብ ስንሠራ ጨዉ ሞቅ ይላልና ጥንቃቄ አድርጉ።
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
yasgomegal meazye❤❤❤👍🏾👍🏾👍🏾👏👏👏
@abduljelilali568
@abduljelilali568 Жыл бұрын
Arif yimeslal
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
Selam lanchi yihun meazi wow bula bekitfo metach leyet yale new ewinetim tegagn new wedijewalew imokrewalew yihenin yemesele aserar yeseru ijoch yetebareku yihunu inamesegnalen 👌👌❤❤
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 Жыл бұрын
ሲታይ ያምራል ሰርቼ እሞክረዋለሁ። ለአራስ ግን የሚሆን አይመስለኝም የምታጠባ ከሆነ ጥሬ ክትፎ እና የሚጥሚጣው ብዛት ህጻናት ሆዳቸውን እንዲቆርጣቸው ያደርጋል ።
@ealisabethteshome4181
@ealisabethteshome4181 Жыл бұрын
meazi konjo huletunem betam new yemewadew eskimokeraw gwagichalew
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ይሄሰ ይለፈኝ በሰምአም
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Жыл бұрын
መዓዚዬ ክትፎውን የተጠቀምሽው በርበሬና ቅቤ እንደሚያባላ ሁሉ ክትፎውንም እንደማባያ ነው የተጠቀምሽው ስለዚ ሸጋ ሙያ ነው እኔ በበኩሌ 100%ሰጥቼዋለሁ
@yemsirachabera1055
@yemsirachabera1055 Жыл бұрын
Meaziye in Ethiopa bula bekitfo restaurant hula yishetal.berchi
@Debreizen
@Debreizen Жыл бұрын
👍💃🙏🌹💃🌹💃🌹
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
ቡላው ሲያምር ለብቻው 😂😂😂
@mittitaye7912
@mittitaye7912 Жыл бұрын
Kebate atabezew letana
@emnetabraham8067
@emnetabraham8067 Жыл бұрын
እኔ አላውቅም ግን በቅርቡ እቀምሰዋለሁ
@munaworku4455
@munaworku4455 Жыл бұрын
እረ:በሰመ:አብ:የሀገሬ:የባህል:ምግቤ:ዘውትር:ፆም:ካልሆነ:የምመገበው:ነው:ግን:እንዲ:አይነት:አሰራር:አይቼ:አላቅም:እረ:ክትፎ:በቡላ:እናቴን:ሳሳያት:ባህላችንን:አታበላሹብን:ብላ:እርፍ 👍👍 👌 💛 😙 🥰 ☺️ 👍 👌 💛 😙 🥰
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
😂😂😂
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቤተሰቦችሽ ታድለው❤ እኔ በህይወቴ ቀምሼ አላውቅም ግን ሰምቼ አውቃለሁ
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ልዩ ባህላዊ ምግብ ቡላ ገንፎ በክትፎ || bula genfo be kitfo
13:21
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 1,8 М.
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 6 М.
Ethioipian food የቡላ ፍርፍር ወይም እርግፎ አዘገጃጀት
15:15
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 85 М.
ቡላ ፍርፍር ከእንቁላል ጋር Bula firfir with Eggs Ethiopian food
9:40
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 42 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
0:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
Dad thought daughter wanted his food #shorts
0:10
The Nixon Fam
Рет қаралды 24 МЛН
Быстрые листья для голубцов
0:36
Мистер Лайфхакер
Рет қаралды 9 МЛН
Don´t WASTE FOOD pt.4 🍜
0:20
LosWagners ENG
Рет қаралды 12 МЛН
ПАЛОЧКИ + БУТЫЛКА = ВАЗА😳🥢
0:52
polya_tut
Рет қаралды 4,8 МЛН