Ethioipian food የቡላ ፍርፍር ወይም እርግፎ አዘገጃጀት

  Рет қаралды 84,765

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

4 жыл бұрын

#Ethioipianfood#የጉራጌባህላዊምግብ#የአተካኖአስራር#guragetraditionalfood#የቡ ፍርፍርወይምእርግፎአዘገጃጀት# #የብላፍርፍርአዘገጃጀት#ቆንጆየጉራጌባህላዊ#ብራብራት# zed kitchen# #የቡላፍርፍር#የጉራጌባህላዊቁርስ# ብራብራ#የቆጮ ፍርፍር#አዘገጃጀት#zed kitchen ስላም ውድ የቻናሌ ተከታታይዎች የዛሬ ምግብ የሚዎነው የጉራጌ ባህላዊየምግብ አዘገጃጅት ነው ለዚም የሚያስፍልገን ግማሽ ወይም እሩብ ኪሎ የሚዎን የታሽ ቡላ,1ሽንኩርት,ቃራ,ሚጥሚጣ,ጨው,1ማንኪያ የወይራ ዘይት,3ማንኪያ ቂቤ, ኮሮሪማ ናቸው.

Пікірлер: 141
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
Welcome back to my channel. if you are new for my channel it's great to have you here places don't forget to click the subscribe button.😍🙏😂 thank you for supporting my channel
@ruthmahatemework766
@ruthmahatemework766 2 жыл бұрын
ለለሌሎሎ
@nasimnasim1006
@nasimnasim1006 2 жыл бұрын
አተካኖ በሽንኩርት የሚጣፍጥ ይሆናል ብዬ አስባለው እና መስግናለን
@fanaalem1603
@fanaalem1603 2 жыл бұрын
ብርብራ አሪፍ አሰራር ነው ይሞከራል ሞያ ከጎረቤት ቀርቶ ሞያ ከዩትዩብ Thank you for sharing
@nigistimahasho8705
@nigistimahasho8705 4 жыл бұрын
ዋዉ በዚህም መልኩ መስራት ይቻላል እኔ የቡላ ገንፎነው የማቀው ዜድየ ሙያ ካንች ተማርኩ ይሄንን አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ😋🥰
@geniigenni3262
@geniigenni3262 3 жыл бұрын
በፍቅር የምወደው ምግብ [ ቢላቢሎ ] ይባላል ኢትዮጲያ ሁሌም በሄዱኩበት ሰአት እናቴን በየሳምንቱ ነበር የማሰራት በጣም አመሰግናለሁ እንኳንም በዱቄቱ ቡላ እንደሚሰራ አሳየሽኝ አላውቅም ነበር እሰራዋለሁ ::
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም ከልብ አመስግናለው 😍😍🙏🙏🙏
@user-xf6xr5tj4n
@user-xf6xr5tj4n 4 жыл бұрын
ውይ እንዴት ያምራል ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ያስጎመጃል
@fevenshow9824
@fevenshow9824 4 жыл бұрын
ዜድየ ለመጀመሪያ ጊዜነው ይሄንንአሰራር ያየሁት በጣምአሪፍ ነው ዋዉ👌❤️
@messtube180
@messtube180 4 жыл бұрын
Looks delicious recipes thanks
@tsegagualhawza1616
@tsegagualhawza1616 4 жыл бұрын
Thank you for sharing
@bontujimma6015
@bontujimma6015 Ай бұрын
It looks amazing💝..I will dafnatly cook it tomorrow ❤❤❤
@user-co8qf8ef3y
@user-co8qf8ef3y 4 жыл бұрын
ዜድው በጣም አሪፍ ነው
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ ያሚ ነው ተባረኪ
@martiyene9022
@martiyene9022 4 жыл бұрын
Ejochsh ybareku yamral
@tsegayegezueht5892
@tsegayegezueht5892 4 жыл бұрын
Wow enamesegnlen edye
@freweinikidane9452
@freweinikidane9452 2 жыл бұрын
Thanks for the process I apricaited
@emicimgrma9076
@emicimgrma9076 4 жыл бұрын
zed yemeyamer megeb new yasayeshign lemejemereya saye tebareki
@mekiditube2472
@mekiditube2472 4 жыл бұрын
😍😍 yumm
@emutube584
@emutube584 4 жыл бұрын
ዜድዮ ያምራል
@ebirishiebirshicom
@ebirishiebirshicom 3 жыл бұрын
ብራብራት ይባላል ደስ ይላል
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው ውዴ😍🙏🙏🙏
@betelhembekele7482
@betelhembekele7482 5 ай бұрын
Atekawo
@muluhailemariam5035
@muluhailemariam5035 7 ай бұрын
Egesh yebarek
@hannaatena7844
@hannaatena7844 2 жыл бұрын
Tebarky, yammy
@Nuhamen12
@Nuhamen12 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርች
@misraali9676
@misraali9676 8 ай бұрын
looks very delicious 😋
@bertukanb211
@bertukanb211 3 жыл бұрын
This is amazing my friend like see you
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
ዜድ በጣም ቆንጆ አሰራር መሞከር አለብኝ ይሄንማ
@aberashnurga9754
@aberashnurga9754 2 жыл бұрын
ብራብራት
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
Very nice! I will try it!
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
Please do!
@bumurniati1432
@bumurniati1432 3 жыл бұрын
Best cooking. Thanks for the recipe
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you so much 💓 💗
@hometube3668
@hometube3668 4 жыл бұрын
Looks delicious 😋 😍 👌
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
Thank you 😋
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 3 жыл бұрын
ጽድት ያለሙያ ነው ያሣየሽን አመሰግናለሁ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለው ውዴ😘🙏
@mikizemed5014
@mikizemed5014 4 жыл бұрын
👏🏼👌
@medanetdibaba5508
@medanetdibaba5508 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ባለሙያያ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
betam new yemamesegnew 🙏😍
@ladytintedtv7654
@ladytintedtv7654 3 жыл бұрын
Thank you for sharing with us
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
My pleasure 😊 thank you for watching 👀 🙏
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያያ ነሽሽ በርቺልኝኝ ጎራ በይ
@yodittekeste
@yodittekeste 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ቡላ አለኝ ሰርቼ እሞክረዋለሁ ተባረኪ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ከልብ አመስግናለው😍🙏
@user-hq8nq2we1e
@user-hq8nq2we1e 4 жыл бұрын
yene konjo arefe new
@hayatyassin8331
@hayatyassin8331 3 жыл бұрын
Betam yameral yummy 🤤😋
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው 😍🙏🙏
@senaitshawel3681
@senaitshawel3681 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ ተባረኪ
@jamparound68
@jamparound68 6 ай бұрын
gobez i like it
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
Looks yummy thanks for sharing beteseb hognalew gora bey
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው አሽ ብቅ እላለው🙏😍
@ummfarahtube5487
@ummfarahtube5487 3 жыл бұрын
ሰላም ዜድየ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው አንችም ጎራ በይ ውዴ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው በሚገባ እመጣው ውድ😘🙏🙏
@user-dl5om3zl6f
@user-dl5om3zl6f 4 жыл бұрын
ዜድ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ግን አላውቀውም ሲይዩት አሪፍ ይመስላል Nuhamen ነኝ
@user-bb8tz1rt7v
@user-bb8tz1rt7v 4 жыл бұрын
wow endehulgezw mert
@tube9777
@tube9777 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እእህቴ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Egisc yibarek 😘
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@hannahmekuria8400
@hannahmekuria8400 10 ай бұрын
Are you trying to make "birabiro" it looks delicious
@user-no7mh9ld3l
@user-no7mh9ld3l 4 жыл бұрын
Thank you for showing me this process for the first time🙏👌
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
My pleasure 😊
@aberashnurga9754
@aberashnurga9754 3 жыл бұрын
ብራብራት!
@etaferahudesalegn7091
@etaferahudesalegn7091 3 жыл бұрын
brabro
@tsehayberehe3696
@tsehayberehe3696 Ай бұрын
BRBRA
@abeba2241
@abeba2241 3 жыл бұрын
ቡላ በጣም ነው የምወደዉ ቆንጆ አሰራር ነዉ በርቺ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ብቅ በይ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው😍🙏🙏
@danielnigatu1983
@danielnigatu1983 3 жыл бұрын
Yamral
@beketube9852
@beketube9852 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል በርቺ ውዴ ቤተስብሽ ነኝ አችም ሁኚ ማር
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሽ ማሬ አመስግናለው😍😍🙏🙏
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 жыл бұрын
አዲስ ነገር አስተማርሽኝ አቦ ገረድ ተባረኪ
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
amene 😇
@tsehayyimer9401
@tsehayyimer9401 3 жыл бұрын
Ow..I think. Is. Delsyese.. .. tankwe..so..much..
@misraali9676
@misraali9676 8 ай бұрын
in afaan oromo we call it koofaa
@godolyastube2932
@godolyastube2932 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት መጥቻለሁ ሁሉንም አሟልቼ ነይ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ውዴ አመስግናለው ቤትሽ መጥቻለው በርቺ
@user-ck4vm7hb2m
@user-ck4vm7hb2m 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት መጥቻለሁ ሁሉንም አሟልቼ ኑኑኑ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመስግናለው🙏🙏
@amarechtibebu3876
@amarechtibebu3876 3 жыл бұрын
Demeseshe ayesemame
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው ስለአስታሄቱ አስተካክላለው🙏🙏
@user-tw2nl7xi8q
@user-tw2nl7xi8q 10 ай бұрын
ሙቾ
@ferhwottadess6012
@ferhwottadess6012 10 ай бұрын
አተካና፡
@182960la
@182960la 3 жыл бұрын
ባልቀምሰውም አሰራርሽን ወድጀው አለሁ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለው😍🙏🙏
@temyrezene5898
@temyrezene5898 3 жыл бұрын
Kibe abzashiw tesimi ayitebzihi TEBAREKI
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ስለአስታየቱ በጣም አመስግናለው😍 አሜን🙏
@abayabay7773
@abayabay7773 4 жыл бұрын
Liyu new seyayut ersu leayen marki
@motionislotion.3376
@motionislotion.3376 2 жыл бұрын
ገረ በላለ ዴንጣ! እኔም ሶዶ ነኝ ጉራጊኛ በደንብ አልችልም የማቀዉን ከላይ ከፃፍኩት ጥቂቶቹ ናቸዉ። እኔም እማቀዉ የቡላ ፍርፍር ነዉ ስሙ።👍🏿
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አድጭን ያገርዲ ባይ ምንኮም ነሽ❤❤❤ እኔም
@selaminatube3092
@selaminatube3092 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ 👏 ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ጎራ በይ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለው🙏🙏🙏
@merirobi527
@merirobi527 2 жыл бұрын
ብራብራት
@awetbereket7204
@awetbereket7204 4 жыл бұрын
Bula abso learas set tegagn new
@user-wv1no8mu7t
@user-wv1no8mu7t 3 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት መጥቻለሁ ሁሉንም መሥፈርት አሟልቻለሁ እናተም ኑ በቅንነት እንደማመር
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው እሽ ውዴ
@OTHTUBE
@OTHTUBE 2 жыл бұрын
shekela wynem tabawoch endent yimoashalu???
@tigistuhailu817
@tigistuhailu817 Жыл бұрын
Demtseshe aysemam
@almazdadi5078
@almazdadi5078 3 жыл бұрын
መብራት ብራት
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
እንዳመር
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 3 ай бұрын
Brambrat new yemebalew
@natanmedia8218
@natanmedia8218 4 жыл бұрын
Leyet bale melku slasayeshgn Mesegnalew
@beverleycarridice-henry6299
@beverleycarridice-henry6299 2 жыл бұрын
Would you please give your recipe in English. I love Ethiopian food, but I am having problems with the Amharic language.
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
Sure I will try my best ❤❤ thank you for your interesting 😍
@kibriemekonnen8904
@kibriemekonnen8904 3 жыл бұрын
Anchi sete bula lay onion karya aygebame cherashe demo black paper teyalshe .area beftershe yegurage neaw yahagerachene megebe atablashe bnatsh
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ስለአስታየቱ በጣም አመስግናለው🙏
@saronmedhin4580
@saronmedhin4580 3 жыл бұрын
Ochey new mibalew
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሽ በጣም አመስግናለው🙏🙏
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
woww 🙏❤❤ ሁሉን በማሟላት ብቅ ብለናል እናንተም በቅንነት ወደኛ ጎራ ይበሉ።
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አመስግናለው ውዴ እሽ ብቅ እላለው😍🙏
@tube9777
@tube9777 3 жыл бұрын
እኔምጋሪ በቀበይ
@fhgfghg2091
@fhgfghg2091 2 жыл бұрын
የወላይታ ምግብ ነዉ
@user-no1ey7cu8w
@user-no1ey7cu8w 3 жыл бұрын
ሠላም ለዝክ ቤት መጣሑ በቅንነት አችም ብቅ በይ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አመስግናለው እሺ ውዴ
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 Жыл бұрын
ምን ነካሽ ቡልጉር ሰንዴ እንጂ ቡላ አይደለም
@selamw9088
@selamw9088 Ай бұрын
Atekano bedel tek yilano...atekano yibalal
@danielnigatu1983
@danielnigatu1983 3 жыл бұрын
Beteseb adrgeshalehu demrgn
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሽ ማሬ እመጣለው😍😍
@yordimuluehte8854
@yordimuluehte8854 3 жыл бұрын
እንዴት እኮ እንደሚጣፉጥ
@medanetdibaba5508
@medanetdibaba5508 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አመስግናለው ቤተስብ ሆኛለው እህቴ
@muluneshyilma1961
@muluneshyilma1961 3 жыл бұрын
እርጉፈን ነው የሚባለው አተካኖ በተጨማሪ አይብ ሲጨመርበት ነው
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው😍🙏🙏
@masrmnagashnagash1611
@masrmnagashnagash1611 3 жыл бұрын
ወይኔ አተካኖበዱቄት እንደሚሰራ አላውቅም ነበር ደስሲል ግን በሽንኩርት አልነበረም አያቴምትሰራው
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ይስራል ውዴ እውነትሽን ነው ካለሽንኩርትም ይስራል
@doctorabitube273
@doctorabitube273 3 жыл бұрын
እንደመር
@merihosis
@merihosis 2 жыл бұрын
በኛ ደግሞ ቡሙቾ ነው የምበለው
@gideonasfaw5651
@gideonasfaw5651 2 жыл бұрын
ሐሪፍ ነዉ ግን ጨዉ አልተረሳም?😳😁😁
@munamersha8001
@munamersha8001 3 жыл бұрын
balemuia neshi beraba complmenito
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለው🙏🙏
@munamersha8001
@munamersha8001 3 жыл бұрын
@@zedkitchen yigebashal 100 be100
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
@@munamersha8001 በዝቶብኝ መሽከም እንዳያቅተኝ 😍🙏🙏 ስቀልድ ነው ከልብ አመስግናለው🙏
@misraali9676
@misraali9676 8 ай бұрын
I love it but too much work 😢
@Mikiethio
@Mikiethio 4 жыл бұрын
Hahaha mejemerya ye tekorarete genfo meslog neber keza degmo wede beso ferfer keyershew 😂
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
😂😅😂 anet eko atata nehe
@kibriemekonnen8904
@kibriemekonnen8904 3 жыл бұрын
Totalye wronge neaw
@fatiyamuktar9918
@fatiyamuktar9918 2 жыл бұрын
Blmblo
@godislove9841
@godislove9841 2 жыл бұрын
I hate when people use malet new everywher. You don't need to say it in every sentence
@pablovasquez1457
@pablovasquez1457 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ድካም ምን መጣ
Ethiopian Food - How to Make Bula Genfo -  የቡላ ገንፎ አሰራር
11:25
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 310 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 96 МЛН
የቡላ ፍርፍር አሰራር / Ethiopian Food Bula Firfir Recipe
14:02
Головоломка с кольцом🤨
0:42
FERMACHI
Рет қаралды 20 МЛН
who is the champion of ludo luck balloon popping race ?
0:59
SS FOOD CHALLENGE
Рет қаралды 28 МЛН
Surprise gift for the cat 🥰🥳👻
0:30
Ben Meryem
Рет қаралды 3,1 МЛН
#armenia
1:01
NS Production
Рет қаралды 3,3 МЛН