Ethiopian/Jegol Tube/ Alemayehu Tadesse/Marta Getachew/ እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን!!!

  Рет қаралды 27,894

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

Жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 187
@luckyseven7022
@luckyseven7022 Жыл бұрын
ተባረኩ የወለዳችሁት ልጆች ይባረኩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧን ከመጣብን መአት ይጠብቀን አሜን
@martadamena2506
@martadamena2506 Жыл бұрын
I am protestant. God bless you God always stand with truth!
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
ትክክል እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@ST-hl5de
@ST-hl5de Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ! ትዳራችሁን ይባርከው! በእውነት ኮርተንባችሗል! ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Жыл бұрын
አሜንንንን እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ እግዚአብሔር ወደ አድነቷ ሆርቶዶክስን እዲመልሳት ጸልያለው
@gashedebele9947
@gashedebele9947 Жыл бұрын
በእውነት ደስ አሰኛችሁኝ.......እግዚአብሔር ከነ ልጆቻችሁ ይባርካችሁ...
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይስማን ከአባቶቻችን ጎን እንስማ አሜን አሜን አሜን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
አሜን እመቤቴ ቤተክርስቲያናችንን ትጠብቅልን ።
@mariammariam7021
@mariammariam7021 Жыл бұрын
ተባሩኩ እግዚያብሄር በያለንበት ፀሎታችንን ልመናችንን ይቀበል
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ፀሎታችሁን ይስማ
@hailshwube5192
@hailshwube5192 Жыл бұрын
አሜን ! እግዚአብሔር ትውልዱን እንድታስተምሩ ረጅም ዕድሜንና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን።
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 Жыл бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ጸሎታችንን ይስማን
@amarechhabesha9337
@amarechhabesha9337 Жыл бұрын
አሜን !! በአውሎ በወጀብ ለእርሱ መንገድ አለው።
@regibenoah6362
@regibenoah6362 Жыл бұрын
አሜን፣ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 Жыл бұрын
ትክክል እኛም የአባቶቻችን ልጆች ነን
@ethiopiaw916
@ethiopiaw916 Жыл бұрын
God bless you!
@orthodox2645
@orthodox2645 Жыл бұрын
EGZABEHARE yebarekachu melkame tendoche nachu
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Жыл бұрын
አሜን ፫ በእዉነት እግዚአብሔር ጸሎት ልመናችንን ይቀበልልን
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@yalamfrieyeshita9080
@yalamfrieyeshita9080 Жыл бұрын
በርቱ ፡ እግዚአብሔር ም ፡ ይሰማናል ፡ ተባረኩ ፡
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v Жыл бұрын
እረ በስንቱዬ እንዲሁም ትመቸኛለህ .ምወዳቹሁ ባል እና ሚስት ኑሩልን.
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይርዳን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
አንድ ሲኖዶስ አንድ ፖትሪያሪክ አንድ ሐይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 💚💛❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ተባረኩ 💝💝💝እመብርሀን ትጠብቃቹ 💝💝💝
@user-lp1hs4or1d
@user-lp1hs4or1d Жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u Жыл бұрын
አሜን እሱ ይመልስልን ተባረኩ🙏🖤
@bestofethiopia6978
@bestofethiopia6978 Жыл бұрын
አምላክ ይባርካችሁ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Жыл бұрын
ጅግኖች እህቶቻችን በርቱልን
@honeymoges8221
@honeymoges8221 Жыл бұрын
አሜንንን ተባረኩ 🙏🙏
@selamtefera6597
@selamtefera6597 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Жыл бұрын
የኛ ውዶች እንደው እንዴት እንደምወዳችሁ ሁል ጊዜ ውድድድድድ....
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын
በጣም የማደንቅህ አርቲስት አለማየው የዛሬን አርገውና ገና ልጅ እያለው መዘጋጃ ቤት ነው የማውቅህና አድናቆት ከዛ ጀምሮ ነው፣ የቤተክርስቲያን ድምፅ ስለ ሆናችሁ 10q
@raheldesse3367
@raheldesse3367 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባረካችሁ 🙏🙏🙏
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይዋጋልን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
አሜን እግዛብሔር ይስማን !!
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
አሜን። የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች ተባረኩልኝ!
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Жыл бұрын
እናደንቃለን የአርቲስት የአለማየሁ ቤተሰብ!!
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 Жыл бұрын
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b Жыл бұрын
ድሮም እወዳችሗለሁ ተባረኩ 🙏💕
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እኛም እግዚአብሔርን እንለምናለን🙏
@antenehyoutube7407
@antenehyoutube7407 Жыл бұрын
Egziabiher amelak ybarkachu
@thomaskibret7453
@thomaskibret7453 Жыл бұрын
Wawwww, what an amazing phrase it’s. Thank you for reminding!!!!
@addisalemtesema6035
@addisalemtesema6035 Жыл бұрын
አሜን በቃችሁ ይበለን
@atsedemelak3929
@atsedemelak3929 Жыл бұрын
Fetari edemi ena tena yistachu tebareku endih new emenet malet
@habtamudagnachewlimenih2725
@habtamudagnachewlimenih2725 Жыл бұрын
አሜን አግዝአብሔር ይርዳን አናመሰግናለን ተባረኩ ድምፅ ሆናቹሁናል
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@tigistmelaku3702
@tigistmelaku3702 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አይዞአችሁ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው የተዋህዶ ልጆች እናሸንፋለን ይህ የተደቀነብን መከራ ፈተና ለበጎ ይሆናል ማን ያውቃል እግዚአብሔር መንገዱ ብዙ ነው ምንናልባት ልጆቹ አብዝተን ተኝተንበት ከእንቅልፋችን ሊቀሰቅሰን ሊያነቃን ቢሆንስ የእግዚአብሔር ሀሳቡን ማን ያውቀዋል ማንስ ይመረምረዋል
@edentadesse9488
@edentadesse9488 Жыл бұрын
አሜን አንድዬ ጸሎታችንን ይስማ!
@markenhenok7286
@markenhenok7286 Жыл бұрын
ፈጣሪ አለሁ ይበለን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@alazarandu3637
@alazarandu3637 Жыл бұрын
Good job!!
@Makiiiiiiiii762
@Makiiiiiiiii762 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azebgetnet2926
@azebgetnet2926 Жыл бұрын
አሜን🙏❤️
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 Жыл бұрын
Thank you again and again ❤
@sarahuae1561
@sarahuae1561 Жыл бұрын
አሜንአሜንእሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
አይዟቹ እቺም ቀን ታልፋለች እህት ወድሞቼ በፀሎት በርቱ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ምን አይነት ጊዜ ላይ እደደረስን የብሄሩ አልበቃ ብሎ ደሞ በሀይማኖት መጡ አይዟቹ ጠካራ ሁኑልን ያባቶች እንባ ይፈርዳል
@yidnekachewdamte7509
@yidnekachewdamte7509 Жыл бұрын
Amen!
@christianbayou8810
@christianbayou8810 Жыл бұрын
አሜን
@Michael-pt2zv
@Michael-pt2zv Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ ለቤተክርስቲያን ድምፅ መሆን መመረጥ ነው ።
@wu6219
@wu6219 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
የኔ ማሮች
@andergachewmekonnen4762
@andergachewmekonnen4762 Жыл бұрын
Thank you for your voice to the truth!
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 Жыл бұрын
EGEZIHABER KE EGNA GAR NEW. 🙏 🙏 🙏
@lishannegussie309
@lishannegussie309 Жыл бұрын
ሐይል የእግዚአብሔር ነው!!!
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 Жыл бұрын
አሌክስዬ ስጠብቃቹ ነበረ በርቱልን።
@azebsisay0234
@azebsisay0234 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን!!
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳን
@mzb6106
@mzb6106 Жыл бұрын
Tebareku🙏🏿
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 Жыл бұрын
Amen
@yalenayemnoregziabher2527
@yalenayemnoregziabher2527 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Жыл бұрын
Tebarek🙏
@kedistayalew8843
@kedistayalew8843 Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
ጠክሩ ክርስቲያን ሙስሊሙ ሰላም ለሀገራችን
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Жыл бұрын
Thanks
@egziharya4826
@egziharya4826 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናታችን ሀገራችን የዘላለም ቤታችን ደግሞ መሸጋገሪያ ድልድያችን ናት። ዳኛውም ጠበቃውም አንድ ሆኑና ብትፈተንም እግዚአብሔር ግን እግዚአብሔር ነው ሊሰራ ያቀደውን እሱ ብቻ ያውቃል።
@hirutdemisse322
@hirutdemisse322 Жыл бұрын
Well done.!!!
@leeale1079
@leeale1079 Жыл бұрын
god bless u
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 Жыл бұрын
May God bless you our beautiful friend ❤
@kebdetesfaye3676
@kebdetesfaye3676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c Жыл бұрын
Amen amen amen sematu keguse geyoregs kefete yewagalene telatohahenen
@sarahsarah1933
@sarahsarah1933 Жыл бұрын
Ameeeeeen ameeen ameeeeeeeeen
@girmaradit6272
@girmaradit6272 Жыл бұрын
እዉነትነዉ ዉዶቸ መግሥትንማተዉት
@meronsamson8553
@meronsamson8553 Жыл бұрын
ተባረኩ
@azebbrahani4329
@azebbrahani4329 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስማን
@Lamlamm27
@Lamlamm27 Жыл бұрын
Egziabher tewahudon ka mekefafel yitadegat setanin yawaredilen
@anafhulu3369
@anafhulu3369 Жыл бұрын
Thank you
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ketemahailu
@ketemahailu Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@marymery4899
@marymery4899 Жыл бұрын
Amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@bareedduoromo3621
@bareedduoromo3621 Жыл бұрын
Lijitwa abet wubetwa Alex Betam adnakih negn Ante ye jogol Lij ❤️❤️❤️ Huletachunim And ken ye jimma bunna ligabzachuh
@ashenafiayalew2939
@ashenafiayalew2939 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@kidistayalew8009
@kidistayalew8009 Жыл бұрын
Enamsegnalen
@scooterific2335
@scooterific2335 Жыл бұрын
Tebareku ending new
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት
@fikirselam2047
@fikirselam2047 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@lamrot1623
@lamrot1623 Жыл бұрын
Awo egna ye Ethiopia ortodox tewahdo teketay nen 1 sinodos 1 patriarik 1 kidst betechristian amennn!
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 Жыл бұрын
እንደ ቅዱሱ አባታችን እነንደ አብርሐም ክርስትናችን እሰከ የት ድረስ እንደሆነ እምንፈተንበት ጊዜው አሁን ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hesn6839
@hesn6839 Жыл бұрын
አሜን አምላከ እስራኤል ይርዳን።
@besaqneber
@besaqneber Жыл бұрын
ተባረኩ! ዝም ስትሉ ጨንቆኝ ነበረ!
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቅዲሥት ቤተክርስታን
Ethiopian:JegolTube | ዓለማየሁ ታደሰ ክራሩን አነሳ!!!
15:25
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 20 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
Ethiopia: Jegol tube/ Alemayehu Tadesse /የማይበራ መብራት
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 147 М.
🛑የአርቲስት ዳግማዊት ጽሃዬ የዱባዩ ጉድ የተባለው..EBSTV
28:39
ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder
Рет қаралды 129 М.
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 18 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 2,9 МЛН