Ethiopian:JegolTube | ዓለማየሁ ታደሰ ክራሩን አነሳ!!!

  Рет қаралды 94,062

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

4 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theater writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 775
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*በጣም ታስቅናላችሁ እኔም ባል አግብች ልጅ ውልጅ እንደናንተ በመንፍሳዊ ማሣደግ ነው የምፍልግው ዝማሬ መላይክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን መታደል ነው እውነት !*
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያሳካልሽ እህቴ
@ge821
@ge821 3 жыл бұрын
የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ እቴዋ
@user-ih9ip9gi7p
@user-ih9ip9gi7p 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹👌👌🙏💌💋💋💋💋💋
@-worazut
@-worazut 4 жыл бұрын
ድሮም እወድህ ነበር አሁንማ ጭራሽ ውድድድድ ላደርግህ ነው በቃ ! …. የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ቤሰቦችህን ይባርክ !!!
@user-mm9tj7tc2r
@user-mm9tj7tc2r 4 жыл бұрын
ከዱቄት ነፃ የሆነች ሴት እርግት ያለች ድንቅ ሴት ስወዳት ወላሂ
@user-qj5fq7rh8b
@user-qj5fq7rh8b 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እኔስ መች ይሆን እዲህ ጎጆ ሰርቼ ባርከህልኝ በሰጠሀኝ ፀጋ ትንሽም ብትሆን የማመሰግንህ አንድ ቀን ግን በስጋም በነፍስም ተንበርክኬ እደማመሰግንህ አምናለሁ ባንተ ጌታየ 🙏
@user-ys3fn3rj4j
@user-ys3fn3rj4j 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ይሁን
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 жыл бұрын
mar demrign🙏
@user-cr9nv4ro6l
@user-cr9nv4ro6l 4 жыл бұрын
እመንጂ አትፍራ ይላል ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም የልቦናችንን መሻት ከሀጣት በስተቀር ይፈፅምልናል ከእኛ ሚጠበቀው በእምነት ሁነን ተግተን መፀለይ ነው
@merrytube8231
@merrytube8231 4 жыл бұрын
Yasakalsh Enyem endanchi
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 4 жыл бұрын
@@user-cr9nv4ro6l እውነት ነው ምንም አይሳነውም ።
@regassayonas2640
@regassayonas2640 4 жыл бұрын
መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ተባረኩ!!
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ስታምሩ አለማየሁ ታደሰ እና ማርታ..... ዉድድድድድ ነዉ የማረጋችሁ እግዛአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@user-ti3ne2bu1l
@user-ti3ne2bu1l 4 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን አብሮ አደረሰን ሙስሊሙም ክርስታንም ደምአችን አንድ ነው ለኔ ልዩ ቤተሰብ ናችሁ እድሜ እና ጤና ፍቅር እና ደስታ ይስጣችሁ አላህ እስከመጨረሻው እረጅም እድሜ እንድሰጣችሁ ዶአ አደርጋለሁ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እህቴዋ 😘
@user-ti3ne2bu1l
@user-ti3ne2bu1l 4 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 አመሰግናለሁ
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 жыл бұрын
@@user-ti3ne2bu1l እናመሰግናለን እህታችን 😍
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😍😍😍
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
እውነት ነው እህታችን ዘሚ አሜን
@mazetube8415
@mazetube8415 4 жыл бұрын
ይህ መባረክ ነው ቤተሰቡን በእምነት ማነፅ እና ተገቢውን ሁሉ ለልጆች ማስተማር ያስመሰግናል። ዘመናችሁ ይባረክ
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 жыл бұрын
beknnet demrugn 🙏
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ልብ ብለዉ ለሠሙት መዝሙርም እንደ ስብከት ነዉ በቤቱ ያኑራችሁ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እኛም ከስደት መልስ እደዚህ እድናመሠግነዉ እግዚአብሔር ይርዳን
@ehitegebriel8953
@ehitegebriel8953 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን። ሁለት ልጆች ይጨመሩበትና አምስቱ እና ሰባቱ አእማደ ሚስጥር በቤታችሁ ይመስረት ።
@ge821
@ge821 3 жыл бұрын
❤❤❤ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የወለዳችሁት የሰራችሁት ይባረክ : በህይወታችኹ ዘመን ሁሉ የእግዚአብሔር ቸርነት የቅዱሳን ምልጃና ረድኤት እይለያችኹ❤❤❤🙏
@thestar2137
@thestar2137 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እኔም እንደበርጠሚዎስ በብዙ ሁካታ መሀል ድምፅህን ሰማሁ። በተሰበረ ልብ ሆኜ ባለኝ ችሎታ አመሰግንሀለሁ አሜን።
@kidistdesale3654
@kidistdesale3654 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ቤተሰባችሁን መድኃኔአለም ይባርክላችሁ ደስስስስስ ትላላችሁ
@ruttendale8488
@ruttendale8488 4 жыл бұрын
መባረክ ነው በእንደዚህ አይነት ሕይወት መኖር
@sdgd5754
@sdgd5754 4 жыл бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር እንዲህ ባንድም በሌላ እንዲህ ያስተምራል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 4 жыл бұрын
ለብዙ ሰዎች ምሳሌ የሆነ ቤተሰብ ነው።
@emawede2064
@emawede2064 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ !
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን። እውነት ለመናገር አሌክስ ክራሩን ታጫውተዋለህ ብየ ኣልጠበቅኩም ነበረ፡ ግን ደግሞ አንተ ጎበዝ ነበርክ እና ግምቴን ጣልክብኝ። በተለይ በህብረት ስትዘምሩ ከመውደዴ የተነሳ የደስታ እምባ መጣብኝ። ፈጣሪ ሆይ ይህንን መልካም ቤተሰብ ባርክ። ሰላማችሁ ያብዛው ፈጣሪ።
@getemar7075
@getemar7075 4 жыл бұрын
Yewnet aslekeshgne Memurun sizemru
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
አሜን !
@yabsrayetewahedoligi1182
@yabsrayetewahedoligi1182 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@manayeewnetu6673
@manayeewnetu6673 3 жыл бұрын
ጥሩ ተዋናይ ቤተሰቦች ናችሁ እድሜአችሁን ያበዛው!
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 3 жыл бұрын
እውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ቤተስቡን ይባርክ ልጅን በግብረገብ ማሳደግ በጣም ጠቃሚ ነው ለቤተስቡም ለሀገርም እርያ የምትሆኑ ናችሁ እሌክስ
@meretechgetachabiyu6013
@meretechgetachabiyu6013 3 жыл бұрын
ታበረኩ በጣም ትገርማቹ ኮሮነ ለብዙዎች አስተመራሆና
@user-tn8wi1sf4z
@user-tn8wi1sf4z 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏ከመጣብን ወረርሽኝ ሁላችንንም አምላክ ይከልልለን ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋው ቀሚስዋ ትከልለን ትደብቀን
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 жыл бұрын
sis beknnet demrign
@user-tn8wi1sf4z
@user-tn8wi1sf4z 4 жыл бұрын
Bnit Mahi Algbaymi yalshewe
@bezawitassefa174
@bezawitassefa174 4 жыл бұрын
በጣጣጣጣምምምም ነው የምወዳችሁ,አሌክስ በጣምምም ነው የማደንቅህ የምወድህ,እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድላችሁ ተባረኩ።
@doyourbest1921
@doyourbest1921 2 жыл бұрын
በጣም ታስቅናላችሁ : መታደል ነው እውነት !
@hidaya4447
@hidaya4447 4 жыл бұрын
አሌክስ ከነ ቤተሰብክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ክራር አጨዋወትክ በጣም ያስቀናል በርጠሜዎስ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ሲዘምረው ክራር አንተ ነበርክ እንዴ የተጫወትከው? ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@habtammulaw6371
@habtammulaw6371 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ደስስ ትላላችሁ በጣም ደስ የሚትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እዲህ ነው ወላጅ ለልጆች በሃይማኖታቸው እንዲጸኑ ማድረጋችሁ በጣም ደስስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በሃይማኖታችሁ ያፅናችሁ
@user-mx2ce7qi3k
@user-mx2ce7qi3k 4 жыл бұрын
ስለመዝሙሩ የዝማሬው ባለቤት እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካቹ
@mariammariam2738
@mariammariam2738 3 жыл бұрын
ተባረኩ የምር ታስቀናላችሁ እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ
@abby8182
@abby8182 4 жыл бұрын
አሌክየ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ብዙ ሁኑ ሺ አመት ኑሩ ልኝ
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 4 жыл бұрын
ወርቅ እኮ ነቹህ ለሀይማኖታቹህ ያላቹህ ፍቅር ሳስቀነ ተባረኩ ሁለቴ ነው ያየዉት
@girmaa5480
@girmaa5480 4 жыл бұрын
Desi yemil beteseb
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 4 жыл бұрын
በጣም ቆያችሁ በሳምንት አንድቀን እንኳን ብቅ በሉ።
@user-mt1he5dx1u
@user-mt1he5dx1u 4 жыл бұрын
የእውነት ባልና ሚስቶች ስታምሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ. መስቀልሽ እንዴት እንደሚያምር.
@wintalove7712
@wintalove7712 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ ያሳድጋቹ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-mp3bn1ty8f
@user-mp3bn1ty8f 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሠብ ናቹ ፈጣሪ ቤተሠባቹን ይባርክ ❤
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለምልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ትዳራችሁ ዘለዓለማዊ ይሁን ልጆቻችሁ በሞገስ ይደጉ በእውነት ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመናችሁን ይባርክ። ተወዳጁ አርቲስታችን ምንኛ የታደልክ ነህ ፈጣሪ በሁሉ ባርኮሀል እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት በርቱ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘለዓለም ትኑር ።
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 4 жыл бұрын
ውይ የኔውዶች አጥንት የሚያለመልም ዝማሬነው ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን ከኔየበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ስደተኛዋ ወለተ ትንሳኤነኝ
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘበነችሁን ይባርክልችሁ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@sarontewelde4500
@sarontewelde4500 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእኽቲ የስመዓልና እግዚኣብሄር ቤተሰብኩም ይባርኽ from eritrean sis
@user-ob4rf9hb6z
@user-ob4rf9hb6z 4 жыл бұрын
አሜን
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን የሰማልን። በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@user-gh8fm7if9j
@user-gh8fm7if9j 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ደስ የሚል ቤተሰብ ነውና። እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው።
@user-zz4on5vs4l
@user-zz4on5vs4l 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማል
@Jon-pc5tf
@Jon-pc5tf 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ በመልካም ነገሮች ዘመናችሁን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ "አሌኮ "......መልካም ሚስት ውድድ
@getahagos
@getahagos 4 жыл бұрын
ዝማሬመላክት ያሰማም እርሱና ቤተሰባችሁ እግዚአብሔር ፀጋና በረከት ያበዛልው!
@user-iw7ih2po9m
@user-iw7ih2po9m 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር የመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁዋለሁ ልጆቻችሁ ይደጉ በኃይማኖታችሁ ያፅናችሁ ዱሮም በጣም እወድህ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ አከበርኩህ ሁላችሁም ተባረኩ
@almazkede9183
@almazkede9183 4 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ
@geteneshbenti559
@geteneshbenti559 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የተባረከ ቤተስብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአምላክ ስጦታ ሁሉ ከቤታችሁ ይግባ
@genetmangisto2990
@genetmangisto2990 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 3 жыл бұрын
በቅድሚያ ቃለ ህይወትን ያስማልን የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ እኔ እና ቤቴ ግን እግዚአብሔር ን እናመልካለን የሚለው የመፃፍ ቃል በደንብ ይህን ቤተስብ ይገልፃል::የድንግል ልጅ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-nm3rs3hl1m
@user-nm3rs3hl1m 4 жыл бұрын
እደናት ያለ እናትና አባቶች ያብዛልን በውነት ልጆቹን ሰብስቦ ጌታን እሟዳምጥ ሁልግዜም እከታተላችሃለሁ ደስትላላችሁ
@user-lu5wx1kq9z
@user-lu5wx1kq9z 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤️😇😇🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ተባረኩልኝ ስታምሩ 🥰
@user-mg4cj6xo6h
@user-mg4cj6xo6h 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በውነት በጣም ነው ደስስ የምትሉት የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@asdesachzenawi800
@asdesachzenawi800 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@wassimgm3188
@wassimgm3188 4 жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም.... መንፈስ ቅድስ የወረበት ቤተሰብ... ከዚህ በላይ መባረክ የለም 🙏🙏🙏🙏🙏
@yordanoshailemariam8269
@yordanoshailemariam8269 Жыл бұрын
JO
@yabsrayetewahedoligi1182
@yabsrayetewahedoligi1182 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስስስስስ ትላላችሁእግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@zeritutube5914
@zeritutube5914 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የምወደው መዝሙር በምወደው ሰው አደበት ሰማሁት እና በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ ሁላቹም በጣም ታምራላቹ በርቱ እሺ የኔ አስተዋ አሌኮ እና ማርቲዬ በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር አምላክ ከነ ልጆቻቹ አብዝቶ በፍቅር በደስታ በቃ በሁሉም ነገር ይባርካቹ የዘወትር ፀሎቴ ነው አሜን አሜን አሜን!!!
@kokiyeemebetlji9227
@kokiyeemebetlji9227 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ዕንቁዎች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ የክርስቶስ ፍቅር ሰላም አንድነት ከቤታችሁ ይግባ ተባረኩ አሜን !!!
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 жыл бұрын
sis beknnet demrign 🙏
@mebetm8051
@mebetm8051 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ ስታምሩ እማ አምላክ ትጠብቃችሁ
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v 3 жыл бұрын
ደስስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Soliyna21
@Soliyna21 4 жыл бұрын
በእውነት ምንኛ መንፈሳዊ ቅናት እንደቀናሁባችሁ አጠይቁኝ እውነት ግን የተዋህዶ ልጅ መሆን ምንኛ መታደል ነው ወይኔ አምላኬ የኔ ህይወት ተስተካክሎ ከስደት ተመልሼ አግብቼ እንዲህ ስክን ያለ ህይወት እኖር ይሆን ብቻ አላውቅም ሳያችሁና ስሰማችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ በእናንተ ቦታ እራሴን አድርጌ ስይዬ አሰብኩኝ ደስታዬን በእንባ ገለጽኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አዛኙ አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ከስደት መልሰህ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን አሜን🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ
@oneafrica6719
@oneafrica6719 4 жыл бұрын
ተባረኩ የቅዱስ ዳዊት እንዲሁ የቅዱስ ያሬድ በረከት በእናንተ ላይ ይደር!!!
@itzblingo4098
@itzblingo4098 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@tsige26kahsay9
@tsige26kahsay9 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩ! የክርስቶስ ድምጹን በግልጽ ይሰማኛል።
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
አሌኮ በጣም ታስቀናላችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ፍቅር በፍቅር ላይ ይጨምርላችሁ እደዚ ነው ልጅን ማሳደግ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@Nolawieneye
@Nolawieneye 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: በጸጋና በሞገስ ልጆቻችሁን ያሳድግላችህ::
@emutiemuti5099
@emutiemuti5099 4 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን መታደል ነው መባረክ ነው
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን መሀተብሽ ሲያምር ባለማተቢቱ ብዩሽ አለው ቤቱ ያስናችሁ ደስ ትላላችሁ ውድድድድድድ ማሮችዬ
@tsigemoges5655
@tsigemoges5655 4 жыл бұрын
አሌክሥ ድሮም ወድሀለው አሁን ይባስ ወደድኩህ ፈጣሪ ይባርካቹ
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 жыл бұрын
Sis beknnet demrign🙏
@samiaklilu5725
@samiaklilu5725 4 жыл бұрын
Chapes lega 2014
@kevinjohnson1568
@kevinjohnson1568 4 жыл бұрын
ክፋችሁን አያሰማኝ ብዙ ግዜ ድራማ ላይ ሳየው የእውነት ህይወቱ ላይ የማይቀልድ በሀይማኖቱ የማይደራደርና የማያስመስል እንደሆነ እግዝያብሄር ምስክሬ ነው ልቤ ያምነው ነበር ዛሬ ደግሞ ይህው አሳየኝ የተባረከ ቤትሰብ ብዙ ታስተምሩናላችሁ አንቺ ልባም ሴት ልጆችሽን እንዲህ አድርገሽ ስላሳደግሽ እመብርህን ይልብሽን መሻት ሁሉ ትፈፅምልሽ የእውነት ትዳር እንዴት ደስ ይላል ፎሬውም ያምራል 💒💒💒❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@alexsolomon5808
@alexsolomon5808 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚያመሰግን አንደበት የተባረከ ነውና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@user-jy9wy9ge5b
@user-jy9wy9ge5b 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁሽ ስታስቀኑ
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 4 жыл бұрын
ጥንዶቹ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ♥
@tizitayemaryamlijtube3996
@tizitayemaryamlijtube3996 4 жыл бұрын
አቤት ወበት ተዋሕዶ ዘላለም ኑሪልን በእውነ ዝማሬ መላእክት ያስማልን 👏👏👏
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
ዉብ፣የተባረከ፣ቤተሰብ፣መታዴል፣ነዉኮ፣ዴስ፣በጣም፣ነዉ፣የምታምሩት፣አሌክስ፣እድሜና፣ጤና፣ከነ፣ቤተሰብህ፣ይስጥህ፣ፀጋዉን፣ያብዛላችሁ፣ዝሜሬ፣መላእክትን፣ያሰማልን
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 4 жыл бұрын
በርጠሚዮስ ነኝ አይነ ስውር ሚስኪን የምወደው መዝሙር ተባረኩ ትዳራቹ ይለምልም በእውነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ክርስቶስ በደሙ ይሸፌናቹ በቤቱ ያፅናቹ ዝማሬ መልአክት ያሰማቹ
@user-xn4ty3gp7r
@user-xn4ty3gp7r 4 жыл бұрын
Amen
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tinakoko4088
@tinakoko4088 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ጤና እድሜ ያብዛልችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@smaretsfaye3975
@smaretsfaye3975 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል በጣም ታምራላችሁ
@nathanshimelis2285
@nathanshimelis2285 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@miming2098
@miming2098 4 жыл бұрын
አሌክስ በጣም የማከብርህ ምርጥ የኪነጥበብ ሰው ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፣ ተባረኩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@uaeuae1833
@uaeuae1833 4 жыл бұрын
እግዝአብሄ ይመስገን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@messiabrham6123
@messiabrham6123 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-zk5ti9rz8i
@user-zk5ti9rz8i 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልሀክት ያሰማልን አሊኩ ና ቤተሰቦቹ....አሜንንን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 4 жыл бұрын
ዝማሬን መልአክትን ያሰማልን የሚያስቀና የክርስቲያኖች ቤት ፀጋው ያብዛላቹ
@hfifj2228
@hfifj2228 4 жыл бұрын
ውይይይይ ስታምሩ እኮ በእውነት በጣም ደስታ የምትሉ ቤተሰብ ናችው እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በበረከት በደስታ በልጅ ቤታችሑን ይሙላላችሑ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሑ
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 жыл бұрын
🙏beknnet demrign
@hanakelelaw3053
@hanakelelaw3053 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ አሜን።
@user-xh9ie3ky7u
@user-xh9ie3ky7u 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እማምላክ ከፊት ከኅላች ትጠብቃችሁ
@user-qp6mz6ke9w
@user-qp6mz6ke9w 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ዛሬም ነገር ሞገስ ይሆናችሁ
@diribhaile403
@diribhaile403 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹህ በርቱ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላቹህ
@lemlemfsahaye456
@lemlemfsahaye456 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwet yesamlen
@user-eq2xz3of9v
@user-eq2xz3of9v 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሲገን በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!!
@New-zn9jp
@New-zn9jp Жыл бұрын
ስታምሩ! እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@netsanetabera7511
@netsanetabera7511 4 жыл бұрын
ውብ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!
@muluyeyoutube4687
@muluyeyoutube4687 4 жыл бұрын
ዋው ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አሜን ሁላችንም ይጠብቀን
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 4 жыл бұрын
እዉይይይ እንዴት እንደምታምርሩ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን
@adi-my1cq
@adi-my1cq 4 жыл бұрын
በሁሉ የተባረካችሁ ስለናንት ቃል የለኝም 🙏😘😘
@aynslemabebe3322
@aynslemabebe3322 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@saradubai9867
@saradubai9867 4 жыл бұрын
Amen amen amen zimar malkatin yasemalin yene maroch wuddddd❤❤
@sarawako713
@sarawako713 4 жыл бұрын
Egziyabehire yetebekachu betammm dese telalachu Amen🙏 zemara melakete yasemachu!!
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 86 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ሰበር ዜና ሐምሌ /27/20/16
Sami Tube(አርሴማዬ)
Рет қаралды 142
Девушка ограбила мажора, но…😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 7 МЛН
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 57 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35