Ethiopian:JegolTube | በኮረና ቫይረስ የተጠቃው ሐኪም ማስታወሻ

  Рет қаралды 2,805

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

4 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theater writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 40
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል እግዚአብሔር ይህን በሽታ ያጥፋልን
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 жыл бұрын
ይሄንን የመሰለ ጥበብ ይዛችው አትደበቁ አርቲስቶቻችን ዩትዩብ ክፈቱ እኛ እንከተላችዋለን በዚህ ጭንቅ ዘመን ታስፈልጉናላችው 💚💛❤️💚💛❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@rahmamechegiya1982
@rahmamechegiya1982 4 жыл бұрын
ወላሂ ብታምኑም ባታምኑም አገግሜ ወጣሁ እስከሚል ድረስ ተፋሼ ተቆርጦ ነበር እባየ እየፈሰሰ ፊቴ በእንባ ትኩሳት ተቃጥሏል ወላሂ መጨረሻውን ከሰማሁ ቡሀላ ስተነፍሰው እደት እደደከመኝ ልነግራችሁ አልችልም አልሙሂም ዋናው መዳኑ ነው አልሀምዱሊላህ
@user-ey3jm4rm1e
@user-ey3jm4rm1e 4 жыл бұрын
አፍ መልክቱ ልብ ይነካል አሊግስ እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ወረርሺኝ ከሀገራችን ና ከአለም ምድር ያጥፉልን ነፍሳቸውን አሲዛው እንኞን እየታደጎ ያሉ የህክምና ባለሙያወችን ከልብ እናመስግናለን ወገናቸ እኞም ታድያ እራሳችንን በመጠበቅ ሀላፊነታችንን በመወጣት ልናግዛቸው ይገባል የእኞ እራሳችንን መጠብቅ በተሰቦቻችንን አካባባችንን ብሎም ሀገራችንን ከዚህ ክፉ ወረርሺ መታደግ መሆኑን ላፍታ እንኮን መዘንጋት የለብንም እናም እራሳችንን በመጠበቅ ኑው ሀላፊነታችንን እንወጣ የታመሙ ወገናቻችንን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጎብኝልን ኤትዮጵያ ሀገሪ ሆይ አምላክሺ ከክፉ መከራ ይጠብቅሺ
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 жыл бұрын
አሳዛኝ ዘመን አሌክስ በርታ ብዙ ተደብቀሀል በዚህ ወረርሽኝ ብዙ ማለት ትችላላችው በርታልን ከክራርህጋር ታሪክስራ ከዚህ የመቅሰፍት ቫይረስ ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቅልን እማማ ኢትዮጵያ ክፉሽን ያርቅልሽ
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ከባድ ነው ከባድ ነው አሌክስ ዬ መልካም ስው አትጥፉ በሳምንት አንዴ እንኳን እንደምንም ብለህ ከች በል አምላክ ይጠብቃችሁ.
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 жыл бұрын
አሌክስ ብዙ አትጥፉ እሽ 👍
@user-oq7eg1qt1s
@user-oq7eg1qt1s 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እመቤቴ ማርያም በዝህ በሽታ ለምሰቃዩ ሁሉ አንችው ድረሽላቸው የአስራት ሃገርሽ እትዮጵያዬን ጠብቃት እንኳን ተረፍክልን
@iservicemo6178
@iservicemo6178 4 жыл бұрын
የኡነት በጣም ያማል ፈጣሪ በቸርነቱ ጨርሶ ይማረዉ
@sumaya5000
@sumaya5000 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ጀጎሎች
@belayeneahayele5355
@belayeneahayele5355 4 жыл бұрын
ከመጣብን መቅስፍት ይሰውረን
@fritademse3395
@fritademse3395 4 жыл бұрын
አረ ይጨቃል እሱ እንዳለው በሞት ውስጥ ሆነህ ካንተ ሞት ቡሀላ ያለው የቤተሰብን ጭንቀት በጣም ከባድ ነው ሁላችንም የእግዚአብሔር ልጆች ነን ልጆቹን ያድን ይጠብቅ የናፈኩዋቸውን የናፈቁኝን ሰዎች ሳላገኝ ህይወት: ህልም ብዙ አሉ ያልተሳኩ ወላዲቷ እመ ብፁሀን አንቺ በብርሀንሽ እኔንም ቤተሰቦቼንም ኢትዮጵያ ሀገሬን ጠብቂን አሜን 🙏❤
@user-se3vf5vh4w
@user-se3vf5vh4w 4 жыл бұрын
እማምላክ ሆይ ምነው የቃልክዳን ሀገርሽን አትርሽያት
@Ethioenate
@Ethioenate 4 жыл бұрын
እንኳን ምህረቱን ፈጣሪ ፈወስው እንኳን ድንግል ማርያም ደረስችለት
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 4 жыл бұрын
WOW GOD BLESS YOU VERY BRAVE, GENEROUS , SELFLESS GOD IS GOOD YOU WILL BE BACK TO THE JOB YOU LOVE LOTS OF PRAYERS 👍👏
@user-ye6hz7ch7w
@user-ye6hz7ch7w 4 жыл бұрын
ውይ እኔስ አንጀቴ ተላወሰ እንኳን ተረፈልን እኔስ ይኸ ሁለት አመት አለፈኝ ኳራቲን ከገባሁ እወጣለሁ ስል ኮሮና መጣ ወደ አገሬ እንዳልገባ
@eliebitar4359
@eliebitar4359 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ እባክህ አስባት አገራችንን አሁንስ ጨነቀኝ እውነት
@Ethioenate
@Ethioenate 4 жыл бұрын
እናመስግናልሁ አሌክስየ
@libonasiten4725
@libonasiten4725 4 жыл бұрын
አሌክሶ እናመሰግናለን
@julaakabeto4292
@julaakabeto4292 4 жыл бұрын
I appreciate you and your work as well, I'm a lecturer at Bahir Dar University, TIYATRUN I didn't see when it showed. Please try to show it in University!
@rahelweretaw735
@rahelweretaw735 4 жыл бұрын
Egziabher enquan marehe, hulunem be meherete eju yidabse
@Bnnbvj
@Bnnbvj 4 жыл бұрын
Alex we love you all your family thank you bro good job 👏👍😘🙏
@senifeker5482
@senifeker5482 4 жыл бұрын
Betam haref terka new atetfa alxy( nbes ymar )
@saratubi4167
@saratubi4167 3 жыл бұрын
Amen 🙇‍♂️😘😘
@pitybit6038
@pitybit6038 4 жыл бұрын
Selam Selam enkane dena metki alxsoy Yengne asebi betam gin tefachu beslam new
@TH-yy9dp
@TH-yy9dp 4 жыл бұрын
Alekso, are tefah . Last time, I enjoyed your family Mezmur .
@medhanitkidane8707
@medhanitkidane8707 4 жыл бұрын
Amelke yderaselke waindemahen
@mahlettegegne2410
@mahlettegegne2410 4 жыл бұрын
Thank you Alexs
@user-ks8ys8cb1m
@user-ks8ys8cb1m 4 жыл бұрын
ቤተሠብ መዝሙር ልቀቁልን ከወቅቱ ጋር የሚሄድ
@hofstettersaba2161
@hofstettersaba2161 4 жыл бұрын
Amlak yhin beschta yatfalin
@mesfingonfatufa
@mesfingonfatufa 4 жыл бұрын
አሌክሶ ከብዙ ጊዜ በኃላ።
@user-wb9jv8nt1h
@user-wb9jv8nt1h 4 жыл бұрын
Yamal
@Bnnbvj
@Bnnbvj 4 жыл бұрын
Alex I am really 😢
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ፣በጣም፣ያማል፣የሄን፣ኮሮና፣የሚባል፣ቆሻሻ፣ከስከፊ፣በሽታ፣የኢትዮጵያ፣አምላክ፣ከአለም፣ነቅሎ፣ያጥፋልን፣
@user-wb9jv8nt1h
@user-wb9jv8nt1h 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-qv4ow1zu4l
@user-qv4ow1zu4l 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@haymanotgashaw8218
@haymanotgashaw8218 4 жыл бұрын
Mote weysi terefe??????
@haymanotgashaw8218
@haymanotgashaw8218 4 жыл бұрын
Dinal
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 35 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
Ethiopian/Jegol Tube/Alemayehu Tadesse/Marta Getachew/ ጉዞ ወደ ...
8:23
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 23 М.
Ethiopia: Jegol tube/ Alemayehu Tadesse /የማይበራ መብራት
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 147 М.
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 3,6 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 7 МЛН
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 14 МЛН
ХОТЕЛ ПОТОПИТЬ ДЖЕКА, НО НЕ ВЫШЛО
0:51
Tasty Series
Рет қаралды 969 М.