Ethiopian Potato Salad የድንች ሰላጣ

  Рет қаралды 3,849

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

2 ай бұрын

የድንች ሰላጣውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
- ግማሽ ኪሎ በደንብ ታጥቦ፣ ተልጦ የተከተፈ ድንች
- ውሃ እና ጨው ድንቹን ለመቀቀል
- 1 ተለቅ ያለ ካሮት
- ግማሽ ፍሬ ኪያር
- 1 አረንጓዴ ቃሪያ
- 1 ራስ ተለቅ ያለ ሽንኩርት
- ሩብ ኪሎ የሰላጣ ቅጠል
ስልሱን ለማዘጋጀት፡
- 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት (የዌራ ዘይት ቢሆን የመረጣል)
- ቀዝቃዛ ግማሽ ሲኒ ውሃ
- 1 የሎሚ ጭማቂ
- በቡና ማንኪያ ልኬት (ግማሽ ጨው፣ ግማሽ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ፣ ግማሽ ቁንዶ በርበሬ)
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ወለላ ማር
በተጨማሪ የተለያዩ ተጨማሪ ጥሬ የሚበሉ አትክልቶችን፣ የተጠበሰ ዶሮ ፣ ቱና እና ሌሎች ግብዓቶችን መጨመር ትችላላችሁ

Пікірлер: 6
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 ай бұрын
መለኛው እውነትም መለኛ:: እጆችህ ይባረኩ :: እባካችሁ ወገኖች ላይክ ሼር ስብስክራይብ በማረግ እንተባበረው እንጠቀማለን እንጂ አንጎዳም :: ስርአት አልባዎችን @ በቆሻሻ @ በጥላቻ ፓለቲካ ጭንቅላታችሁን ከምታነዱ እንደነዚህ ያሉ .. ሙያ ነክ ነገሮች ወንድሞች @ እህቶችን እናበርታ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 ай бұрын
አዎ መቀየር አለብን ክብረት ይስጥልን🙏👏👏👏
@user-vz5bz4xw9o
@user-vz5bz4xw9o 2 ай бұрын
Ejocheh yebareku.
@user-fj2op4ci6d
@user-fj2op4ci6d 2 ай бұрын
Betam new minameseginew Addis abeba wist fresh kimem yet magignet endemichil bitinegiregn thank you
@EtEt-cn9mp
@EtEt-cn9mp 2 ай бұрын
wow❤
@CgcyUcuv7v
@CgcyUcuv7v 2 ай бұрын
Fridge west mikemetu ende meal prep aynt video seralen
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 33 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 24 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 27 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 41 МЛН
Oven Baked Potatoes የድንች ጥብስ
8:09
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
የድንች ሰላጣ አሰራር / Ethiopian Food Potato Salad Recipe
8:42
Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ
9:18
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 17 М.
My grandmother taught me this dish! The most delicious potato recipe for dinner
8:24
Köstliche Hausrezepte
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopian Food Milas Senber ምላስ ሰንበር
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 13 М.
Ethiopian Kocho ቆጮ
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Ethiopian Sandwich Ereteb እርጥብ
8:26
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 51 М.
Funny Fails 🤭🤭🤣 #failsvideo #shortsfails #funnyfails  #fails .
0:52
Что делать если забыл ОЧКИ??? #моястихия #swimming #юмор #fun
0:23
МОЯ СТИХИЯ | ПЛАВАНИЕ | МОСКВА
Рет қаралды 5 МЛН
BYD U8 танковый разворот
1:00
YOUR NEW AUTO
Рет қаралды 2,6 МЛН
UNO!
0:18
БРУНО
Рет қаралды 2,4 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
1:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН