Ethiopian Special Shiro ልዩ ሽሮ

  Рет қаралды 4,599

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

2 ай бұрын

ልዩ ሽሮውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች
የአትክልት ግብዓቶች
- ጥቅል ጎመን
- ዘይት
- ቆስጣ
- 2 ራስ ሽንኩርት
- 1 ካሮት
- 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
- ግማሽ ፍሬ ዝኩኒ
- 2 ፍሬ ቃሪያ
- ውሃ ጥቅል ጎመኑን እና ካሮቱን በእንፋሎት ለማብሰል
የማጣፈጫ ቅመሞች ለአትክልት ጥብሱ እና ለሽሮ ወጡ በአንድ ላይ በቡና ማንኪያ ልኬት
- 1 ፓፕሪካ ፣ 1 ቀረፋ ፣ 1 ቁንዶ በርበሬ እና 1 ሮዝሜሪ
ሽሮ ወጡን ለማዘጋጀት
- 2 ራስ ቀይ ሽንኩርት
- 2 የሾርባ ማንኪያ ምጥን ሽሮ
- 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
- 1 ቃሪያ
- ዘይት
- ሙቅ ውሃ ሽሮው ላይ ለመከለስ

Пікірлер: 13
@zenashteshome2467
@zenashteshome2467 2 ай бұрын
የኑቴላ አሰራር አሳየን
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 2 ай бұрын
እሚገርም ሞይ በእውነት ተባረኩ እምወደው የሸሮ አሰራር ነው
@Lguama
@Lguama 2 ай бұрын
ፌስቡክ ላይ አይቸ ነው የመጣሁት😅
@mekdeshailemariam4158
@mekdeshailemariam4158 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@rahwastella9352
@rahwastella9352 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w Ай бұрын
❤❤
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k 2 ай бұрын
❤❤❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 ай бұрын
🙏👍👍👍👍
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 2 ай бұрын
ሀገሪስስገባእሰራሁ
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k 2 ай бұрын
Betam arif new enjera agegager seralen plsss mistehm beton emeseraw bemulu yegebanale
@TigestAlemu
@TigestAlemu 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን የስራዎችክ አድናቂ ነኝ እኔ ምግብ ስሰራ ጎበዝ ነኝ ግን ትሪ ላይ ውሀ . እየወጣብኝ መላ ካለክ እባክህ
@user-qe9dj2ch4t
@user-qe9dj2ch4t 2 ай бұрын
Ena men muya alk
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 2 ай бұрын
yimeslegnal yemitseriwun neger gize wesdesh makulalat kezam sitawechim bedenb beslo bitektek bay negn
How to make Vegetable Stock Cubes at Home
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 20 М.
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 28 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 30 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 24 МЛН
ሽሮ ተጋቢኖ ለየት ያለ አሰራር / Shiro Tegabino - Ethiopian Food
10:33
Ethiopian Dulet  ዱለት
11:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 11 М.
Grilled Chicken Sandwich አምባሻ ሳንዱች
9:12
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3,2 М.
Bulla Firfir ቡላ ፍርፍር በእንቁላል
9:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 5 М.
Ethiopian Kocho ቆጮ
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ
9:18
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 17 М.
Nutella-Kinder burrito bomb ! 🤤🎉
0:47
adrian ghervan
Рет қаралды 12 МЛН
 tattoo designs  #tubigontattooartist #nctdream #straykids #txt
0:17
Hp Shorts video
Рет қаралды 31 МЛН
Забота Казахов🇰🇿
0:45
QAZAQ PEOPLE
Рет қаралды 489 М.