Рет қаралды 5,262
አልጫ ምንቸት አብሽ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመም አይነቶች
1. 4 ትልልቅ ሽንኩርት
2. 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
3. 1 የሾርባ ማንኪያ እርድ
4. 350 ግረም የተፈጨ የበሬ ስጋ
5. በቡና ማነኪያ ልኬት 1 ቀረፋ ፣ 1 ሮዝሜሪ እና 1 ኮረሪማ
6. 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
7. 1 የዶሮ መረቅ
8. 3 ወይም ከዛ በላይ የተቀቀለ እንቁላል
9. 300 ሚሊ ሊትር ውሃ
10.1 የሾርባ ማንኪያ ቂቤ
11. 1 የቡና ማንኪያ ጨው
12 . 2 ራስ ቃሪያ