ምርጥ በንጀራ የሚበላ የጾም መያዣ የጥብስ ወጥ አሰራር |Ethiopian traditional food

  Рет қаралды 86,104

melly spice tv

melly spice tv

3 жыл бұрын

ፈጣን በንጀራ የሚበላ የጾም መያዧ የጥብስ ወጥ አሰራር ሞክሩት ትወዱታላችሁ
Ethiopian traditional food
• ዝግን ወጥ | Ethiopian tra... ዝግን ወጥ

Пікірлер: 148
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
የጥቁር አዝሙድ ቅመም አዘገጃጀት kzfaq.info/get/bejne/aZd7ZKSnu7PZmqs.html
@raheladane9972
@raheladane9972 2 жыл бұрын
የፀጉርሽን ማማር ብትነግሪን
@ziadgamer6710
@ziadgamer6710 3 жыл бұрын
ሜሉ ምርጥ እህት በእውነት እልሻለው እዳቺ ባለሙያ ሴት ቢፈልግ አይገኝም በርቺ አይዞሽ ግን አንድ ምጠብቀው ነገር አለ ካንቺ አገር ስንገባ የራስህን ሬስቶራንት መክፈት አለብሽ በእውነት ነው ምላሽ አስብበት እባክሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እሺ ዛይድዬ በጣም በጣም አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ
@b.t7056
@b.t7056 3 жыл бұрын
@Ziad gamer እኔም እስማማለሁ☝👍100%
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
ሜላዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የእናቶቻችን ወጥ አሰራር ነው በደንብ እያብራራሽ ነው የምታሳይን አፌ ውሃ ሞላ እጅሽን ይባርከው በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ።
@elfugebremariam5803
@elfugebremariam5803 2 жыл бұрын
አንቺን ያፈራች ማሕጸንና ወልዳ በጥሩ ባልትናና ስነምግባር ላሣደገችሽ እናት ክብር ይገባታል በርቺ👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ እህት ክብረት ይስጥልኝ
@b.t7056
@b.t7056 3 жыл бұрын
እዉይ ሜሉ ምግቦችሽ ሁሉ እንዴት እነደሚያስጎመጁ!!!! እንደዚህ አይነት ወጥ ካየሁ አመታት ተቆጥረዋል!! ሞያሽ መቼም ምንም እንከን አይወጣለትም!!አብዝተሽ ተባረኪልኝ🙏😍🌹
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@rahmatadss6919
@rahmatadss6919 Жыл бұрын
የኔ ልዮ አመስግናለሁ በስደት ነብስጡር ነኝ ዱአ አድርጉልኝ አችጋ ሁኘ አች ብታርሽኝ ብየ ተመኘው እናቴን መሳይ አላህ ይጠብቅሽ
@rising1786
@rising1786 3 жыл бұрын
የአያቴን ወጥ ይመስላል! በጣም ባለሙያ ከማብራሪያሽ ጋር you are a great trainer! Thank you.
@daniibrahim2765
@daniibrahim2765 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆጆ ነው እናመሰግናለን በርችልን ሞያ ከጎረቤት የሚባል ነገር ቀረ ጎረቤት ምን አለማመጠኝ ከቤቴ ቁጭብዬ በስልኬ እማረዋለሁ ሜልዬ ተባረኪ
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 2 жыл бұрын
Dani Ibrahim 😁
@misrakbegashaw937
@misrakbegashaw937 3 жыл бұрын
Wow thank you so much God bless you and your family🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Looks great 👍🏾 and I am sure the test is absolutely delicious,I will try it your way thanks 🙏🏾 as always
@RioMonte857
@RioMonte857 3 жыл бұрын
I love your cooking. Very clean and modern! Keep it up!👍
@guletsegai5165
@guletsegai5165 2 жыл бұрын
I love the way you cook
@Alem2022
@Alem2022 3 жыл бұрын
thank you so much mellye tat yaskoretemal!!!
@mamita1492
@mamita1492 3 жыл бұрын
Melu konjo thank you as always 🙏 😘
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 3 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ❤
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Mellye looks so yum 🤤thank you for sharing stay blessed 🙏🏾🥰
@yestnxxxabdiidba2641
@yestnxxxabdiidba2641 2 жыл бұрын
wow thank you so much
@elenafreweini6434
@elenafreweini6434 2 жыл бұрын
Thank you. Betaaaammm gobez nesc🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ🙏❤👍
@yemsida1758
@yemsida1758 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ♥️
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow betam konjo argesh new yeserashew edehulgizew ejesh yebarek 😍😍😍🙏🙏🙏
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
Thank you for sharing ❤️🙏
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
MELLUYA.....looks Delicious. Thank you for sharing
@tsegawubet3515
@tsegawubet3515 3 жыл бұрын
WOO thanks ❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው ክሽን ያለች ወጥ 👍👍👏 አመሠግናለሁ 😘💕🌹
@belaynehhaile4839
@belaynehhaile4839 2 жыл бұрын
Se wadish melatiye ejish yibarek.kanchi wuchi yamaninim almelektim barchiliny::
@tigistyemariyamlji415
@tigistyemariyamlji415 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ ዛሬ አየሁሺ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ በርቺ እህቴ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ሲያስጎመጅ ሜልዬ 😋👌💖
@freadem2026
@freadem2026 3 жыл бұрын
Looks so yummy 😋 😋
@haset1987
@haset1987 3 жыл бұрын
It looks yummy
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Yehae neger endet new... betam new yemyamir...it makes me cook like just that!!! ... Ejesh yetalegn yasbelal😋
@intisarfarah42
@intisarfarah42 3 жыл бұрын
Yummy naw yagere leje
@saramarr58
@saramarr58 Жыл бұрын
THANK YOU ima😘😘
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 3 жыл бұрын
Am allergic for tomatoes but i love the way made it.and i love ur sound meli.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው መሲዬ
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 2 жыл бұрын
Bexami konijo new ijshi yibareki melly
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
😋😋😋👌😘🌺 Thankyou sweetie
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 жыл бұрын
ሜሊዬ የኔ ባለሙያ ምርጥ እና ልዩ ነሽ ተባረኪልኝ
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
Watching! Yummy.
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
ዋው እጂሽ ይባርክ ጎበዝዝዝ
@ferdosahassen7269
@ferdosahassen7269 3 жыл бұрын
ባለሙያ ሜሊ በጣም ቆንጆ በርች!!!!
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Waw betam gobeze neshi tebareki
@mimibellabella3931
@mimibellabella3931 3 жыл бұрын
Egysh ybark yane konjo
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 3 жыл бұрын
Meraken aswtsegne Meleye betam yemewedew megeb new.
@fuvugfgv3555
@fuvugfgv3555 3 жыл бұрын
ጎበዝ💋💝
@helennawaye6195
@helennawaye6195 3 жыл бұрын
ዋውውው ጎበዝ በርችልኝ ፃም ሲገባ የሸብራ አሳ ወጥ እድታሳይኝ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Watching gobez berchi,,🙏🙏
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@amufadela4154
@amufadela4154 3 жыл бұрын
Waw
@frejohn8773
@frejohn8773 3 жыл бұрын
Wow new eshi 👌❤berchi
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 жыл бұрын
ሠላም ሜላትዬ ምርጥ አሰራር ባለ ሙያ ነሽ ዋዉ👏👌👌👌❤
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ሜልዬ የኔ ጣይቱ ግሩም ነው እጅሽን ቁርጥማት አይንካው እናመሰግናለን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@umbilal7482
@umbilal7482 3 жыл бұрын
ልዩ ነሽ እህት😍
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 2 жыл бұрын
wow
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Watching 😍
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 3 жыл бұрын
ክሽን ያለች የ ባለሙያ ወጥ 👌👌👌 አይኔ ነው የቅምሻ ሰአት ያጠረብኝ 🤔😅
@susu.7392
@susu.7392 3 жыл бұрын
በእወነት ቆጆነው
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
Melk setegh enji moya ke M temreyalew🙏🙏🙏yammy
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርች ጎበዝ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Birik beyilign yene konjo!!!
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
እፍፍፍፍ አሁን አሁን እሰኝኝ 🥺😍😍😍😍
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ባለሞያ ያስጎመጃል
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@goremmido4837
@goremmido4837 3 жыл бұрын
👍
@mahbuba392
@mahbuba392 Жыл бұрын
የኔ ልዩ ሴት
@lyatesfaye4432
@lyatesfaye4432 3 жыл бұрын
የረሳኋትን ወጥ አስታወስሽኝ አቦ!!! አመሰግናለሁ ጦም እንይዝባታለን።
@user-yg2rs1mg5i
@user-yg2rs1mg5i 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉነው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching በ አንደኛ ደረጃ 😃
@silvanagulizia9893
@silvanagulizia9893 2 жыл бұрын
Brava brava
@bruktiabyssinia2694
@bruktiabyssinia2694 3 жыл бұрын
Melye yene mar. Enamesegenalen 😘😘🌸🌸 Ye tikurasmud linkun pleas lakilj.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ይቅርታ ብርክቲ የመግለጫ መስጫ ላይ ሳላስቀምጥ የመጀመሪያው ኮምንት ላይ አለ
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 11 ай бұрын
አሪፍነዉየኔዉድ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ አንደኛ ነው 🤗🤗🥰🥰😘😘
@oumzki736
@oumzki736 2 жыл бұрын
እንደት እንደሚያምር 🥰🥰አንደኛ ነሽ ሜሉ
@smssizaricellbassa2834
@smssizaricellbassa2834 2 жыл бұрын
😍❤🙏
@AlexAlex-pp5no
@AlexAlex-pp5no Ай бұрын
ሚስቴ በጣም ትወድሻለች ጐበዝነሽ በርቺ
@medimedi7287
@medimedi7287 3 жыл бұрын
Mellye yene konjo syamr
@ethiopia9573
@ethiopia9573 3 жыл бұрын
ባለሙያ ብሎ ዝም ነሽ። እጅሽ ይባረክ። ብረትድስቶሽን ከየት ነው የገዛሻቸው እባክሽን ከቻልሽ ንገሪኝ።
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
Thanks dear ለፆም መያዣማ ለየት ያለ ነገር አሲያይን እባክሽ ይሔ ይሞከራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እሺ ሜሪዬ
@Ethio344
@Ethio344 3 жыл бұрын
ሜሊ እንግዲ ፆም ሊገባ ነው እሪፍ አሪፍ የፆም ምግብ ታስተምሪናለሽ ብዬ ገምታለው የ ጥቁር አዝሙድ አዘገጃጀቱን ላገኘነው አልቻልኩም በርቺ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እሺ ቶማስ አሳያለው ሊንኩን የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አርጌአለው
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
Konjo tibs new Melly🥰🥰
@tsigerdaberakey2381
@tsigerdaberakey2381 3 жыл бұрын
😍😍😍😍👍
@user-yg2rs1mg5i
@user-yg2rs1mg5i 2 жыл бұрын
ማሻአላህህህ
@marthatariku4384
@marthatariku4384 2 жыл бұрын
😘👍
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
የኒ ቆንጆ በጣም ባለሞያነሽ 🥰🥰🥰😍😍😍😍
@henislmahri1423
@henislmahri1423 2 жыл бұрын
❤❤❤❤👌
@pacman-nx5mk
@pacman-nx5mk 3 жыл бұрын
🌹ዋውበርቸውዴ🌹😋😋
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ሁሌም ምግቦችሽ እንዴት ደስ ይላሉ አሁን ፆም ሊገባ ነው ሜሉዬ ቀለል ቀለል ያሉ ምግቦችን እንደምታሳይን እንጠብቃለን ለልጆች ለትምህርት ቤት የሚሆንም ሜሉዬ እባክሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው መአዚ እሺ አሳያለው
@htrive
@htrive 3 жыл бұрын
Can u pls show us the black seed spice? Thank you
@FredieMW69
@FredieMW69 3 жыл бұрын
I believe the black seed you're referring is "Nigella seed". We call it "Tikur Azmud". She has a added a link at the top on how to perp it. I hope this helps
@sewunettegegne3920
@sewunettegegne3920 3 жыл бұрын
አንቺ ቅመም የሆንሽ ነገር 😍👏👌
@bonetoboneto1620
@bonetoboneto1620 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 3 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ በጣም እኮ ባለሞያ ነሽ ስወድሽ
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 💕❤️
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 3 жыл бұрын
👌👌❤❤❤❤👌👌
@amaryoutube9905
@amaryoutube9905 3 жыл бұрын
🙋🙋ሰላም ሜሊ እንኳን ደናመጣሽልን አላየሁትም ገና ላየው ነው እንዳልቀደም ቦታ ልያዝ ብዬ ነው የመዳም ጀግኖች እንግዲ እንዳትረግጡኝ ቀስ እያላችሁ ግቡ ሁላቹንም ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ሜሊ እናመሰግናለን
@yemanetesfazion2490
@yemanetesfazion2490 3 жыл бұрын
Melly metibeshash yamral
@roobee1353
@roobee1353 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@edenb8558
@edenb8558 3 жыл бұрын
My mum: እናንተ ልጆች አታዉኩኝ! RIP Mum 💔 "አያውከንም" who uses this word in this generation? You the best!! Beside your cooking I always admire your Amharic vocabulary usage 👍🏾
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ኢደንዬ የእናትሽን ነፍሳ ባጸደ ገነት ያኑርልን።በተቻለ መጠን ሌላም ቋንቋ ላለመደባለቅ እሞክራለው አመሰግናለው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow ይሄ እጅ ያስቆረጥማል መልኩ ብቻ በቂ ነው ተባረኪ👍👍🥰❤️🥰
@mdvip3744
@mdvip3744 3 жыл бұрын
takewe..marrrr
@user-sl2ze4ki8c
@user-sl2ze4ki8c 21 күн бұрын
You are a great cook 😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 20 күн бұрын
Thank you 😋
@millisister4453
@millisister4453 3 жыл бұрын
Hallo sister where do you live i really like your food show, foreal, no I'm gonna subscribe you from 🇪🇷 👏👏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
Thank you Milli,I live in Greece
ዝግን ወጥ | Ethiopian traditional food
18:49
Melly spice tv
Рет қаралды 220 М.
ዶሮ ወጥ |doro wot |Ethiopian traditional food
22:20
Melly spice tv
Рет қаралды 184 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
የጥብስ ወጥ አሰራር //Ethiopian Food //stew
9:58
MARE & MARU
Рет қаралды 316 М.
Ethiopian Stew ምንቸት አብሽ ወጥ በአልጫ
8:11
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,7 М.
የመረቅ ጥብስ (Tibs Ethiopian Cooking)
9:46
Solzna
Рет қаралды 672 М.
የጥብስ ቀይ ወጥ(Tibs Wet)  - The Best Ethiopian Lamb Stew
17:31
📌📌መረቅ ጥብስ አሰራር/Beef tibs
8:55
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 36 М.