ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!

  Рет қаралды 68,315

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

11 ай бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ ህይወታችንን እንዴት መኖር እንደምንፈልግ ማወቅና ራሳችንን ለምንፈልገው ህይወት ማዘጋጀት እንዴት እንደምንችል ዳጊ ታስተምረናለች፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ተጀምሯል። ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 174
@epuni2123
@epuni2123 11 ай бұрын
መልካም ነገሮችን ስንሰማ እንታደሳለን ንግግርሽ ራሱ መድሃኒት ነው ደሞ በፈተና ውስጥ ስናልፍ የእግዚአብሔርን ክብር እና ድንቅ ስራ ይገባናል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 ዳጊዬ እናመሰግናለን ❤❤
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 11 ай бұрын
ከተሻሉ ሰዋች መማር ብልህነት ነው ተባርኪ❤
@betigizaw7074
@betigizaw7074 4 ай бұрын
በፍቃደኝነት ታሪክሽን ነግረሽ ስለምታሰተምሪን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏ካንች ብዙ እንማራለን
@yeneneshjenberu2940
@yeneneshjenberu2940 11 ай бұрын
ዲጊ ያንቺ ትምህርት በጣም ቀይሮኛል አመስግናለው እድሜና ጤና ይስጥሽ
@eyobchala2292
@eyobchala2292 11 ай бұрын
ተመስገን የማለትን ሀይል ያለው ለውጥ በራሴ አይቼዋለሁ። የሰው ልጅ ምን ያህል ድንቅ አድርጎ እንደፈጠረን ስንረዳ ሰው መሆን ይቻላል። ከሰዋች ይልቅ ወደራስ መመልከት ትልቁ ስራ ነው ። ዳጊዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@lov3888
@lov3888 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ ደስታ ምርጫ ነዉ ዳጊዬ😊
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 11 ай бұрын
የዳጊ ትምህርት ለውጦኝል ተባርኪ ደስተኝ ነኝ ሀላፌነቴን ለመወጣት ወስኝለሁ ተባርኪ❤
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 11 ай бұрын
ዛሬም ተመስገን ፫🙏በእግዚአብሔር ሁሌም ደስስስ ይበላችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች ❤❤
@user-xi1oy8cr6s
@user-xi1oy8cr6s 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fm7sf9pk3g
@user-fm7sf9pk3g 3 ай бұрын
Amen
@enulove1239
@enulove1239 11 ай бұрын
ዳጊዬ እግዚአበሔር ን ስናምን እሱን ተስፋ ስናደርግ እግዚአብሔር ን አመስጋኝ ስንሆን ደስተኛ እንሆናለን ትልቁ ነገር ይህ ነው
@zinash1
@zinash1 11 ай бұрын
እሷ መቼ እግዚአብሔር አታመስግኑ አለች እረ ተሁ ኮመት ለመስጠት አቾክሉ
@user-nj3kv6rw1u
@user-nj3kv6rw1u 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ውስጥህ ውስጥህ ነው በአንተ ነው የሚሰራው
@user-nj3kv6rw1u
@user-nj3kv6rw1u 3 ай бұрын
ዳጊዬ ተባረኪ
@user-pc3nn9um4k
@user-pc3nn9um4k 11 ай бұрын
የኔ ጀግኔ ሴት በጣም እወድሻለው አረብ ሀገር ነው ምኖረው እከታተልሻለው ምርጥ ሴት ነሽ
@ErmiyasBT
@ErmiyasBT 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዳጊ የእኔ እህት ቅዱስ ዳዊት ግሩምና ድንቅ አድርገህ ስለፈጠርኸኝ አመሰግናለሁ ብሎ እግዚአብሔር አመስግኗል
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 11 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እ/ር የተመሰገነ ይሁን ዳጊዬ በርቺልን እናመሰግናለን ተባረኩ ከነቤተሰብሽ!
@mikyeyakiya8032
@mikyeyakiya8032 2 ай бұрын
ዳጊይ ትለያለሽ ሁሌም ታበረችኛለሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@ewnet7596
@ewnet7596 11 ай бұрын
ሁሉም የሆነውና የሚሆነው በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው እንደሄዋን እንደ እግዚአብሔር ለመሆን መሞከር መጨረሰሻው አያምርም። ሀይል የእግዚአብሔር ነው አንጂ እኛ ስላሰብነው አየደለም በገንዘብ የሚገዝዋችሁ ፈረንጆች realty check የሚሉት አባባል አላቸው
@Alem844
@Alem844 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊዬ ትክክል ነሽ እናመሰግናለን🙏
@user-gr3jx9ts4c
@user-gr3jx9ts4c 11 ай бұрын
የምረ ነገገሯ እራሱ ያረጋጋል፣ ትክክል ፣🎉🎉🎉🎉
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አሁን ከዳጊ እንድማር ስለርዳህኝ አመስግንሀለሁ❤
@urud8496
@urud8496 11 ай бұрын
ሁል ግዜ በአምላካችን በእግዚአቤሔር ነወ ደስተኛ መሆን ያለብን ፍፁም በረከትም ከሱ ነወ አወ ጥሩ ምክር መልካም ቢሆንም ግን ሁል ግዜ ስለአለማዊ ሀብት ማሰብና መጨነቅ ከሰማያዊ በረከት ያርቀናል በመጠን ኑሩ እንደተባን ከፈጣሪ ሳንርቅና ክብሩን ሳኖጎድል እራሳችን ሰርተን መለወጥ መልካም ነወ ከሁሉ በላይ ግን ወደእግዚአቤሔር መቅረብ ይሻላል ስንቀርበው ደሞ ስለአለማዊ ጥቅማችን ብለን ሳይሆን የሩሱ ፍቅር ነወ ወደሱ ሊያቀርበን የሚገባው የሞተልን የተሰቀለልን እንዲሁ የወደደን የሚያስፈልገን አያሳጣንም ስለዚኸ ሰው እናነቃቃለን ብላቹ ከሀይማኖት የሚርቅበት መገድ አትፈጠሩ ሁሉ በልኩ ሲሆን መልካም
@Yirgahayle
@Yirgahayle 7 күн бұрын
Destgna bathonmaa laleme ATETERFM nubere ❤❤❤
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 11 ай бұрын
Tks for your excellent advice.
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
Thank you for reaching ❤
@yirgalemyw4961
@yirgalemyw4961 11 ай бұрын
So good his doctor good advice thanks for your GBU
@betheladmasu2689
@betheladmasu2689 11 ай бұрын
ማማዬ! ደስታ ያለው ኢየሱስ በማመን ብቻ ነው ።
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 10 ай бұрын
Dagey yene Jegane Nuralegna betam nw mewadesh Egizaber edima ane tenawuna yebazelash ❤❤❤
@solomonayana9395
@solomonayana9395 11 ай бұрын
Thank you 🙏
@yeshimebetbtniniu6942
@yeshimebetbtniniu6942 11 ай бұрын
ትክክል ጅግና ሴት
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 11 ай бұрын
Thanks u are right every one is king of your self I am proud of u ❤dagi 🎉and Dave thanks for inspiring me am from Canada 🎉
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p 10 ай бұрын
ተባረኪ
@yonaskufa6362
@yonaskufa6362 11 ай бұрын
ልክ ነሽ ደስታ የሚጀምረው መጀመር ያለበትም አሁን ነው ነገር ግን ደስታ ፍጹም ሊሆን የሚችልው ስራችንንን ሁሉ ሰርቶ ጨርሶ በአባቱ ቀኝ ተቀምጦ ባለው በክርስቶስ ስናምን ከእግአብሔር የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ እንጂ በስጋ ልናፈራው የምንችለው ነገር አይደለም ደስታ ከመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች አንዱ እንጀ የስጋ ፍሬ አይደለምና ደስታን በስጋ ፍልስፍና ለመፍጠር መጣር ከከንቱ ድካም በዘለለ የሚያመጣው ምንም ነግር የለም፡፡ የእግዘአብሔር መንግስት በመንፈስ የሆነ ደስታ እንጂ መብልና መጠጠጥ አይደለምና /ገላትያ 5/ አንብቢ
@TegituAwoke
@TegituAwoke 10 ай бұрын
በትክክል
@user-lw8zn7hc5y
@user-lw8zn7hc5y 11 ай бұрын
😢😢😢thanks so much God bless you all family❤❤❤
@user-mc5dk9tu7z
@user-mc5dk9tu7z 11 ай бұрын
GBU both love you dagi❤
@user-se6mb4tn9f
@user-se6mb4tn9f 11 ай бұрын
ደጊ እውነትም ንግስት ነሽ ሂወት ምን እደሆነ ላልገባቸው ጥሩ እውቀት ነው እናመሰግናለን በርቺ
@mennaberhanu937
@mennaberhanu937 11 ай бұрын
Tebareki Dagiye...❤❤❤
@user-dg8eb5uu2u
@user-dg8eb5uu2u 11 ай бұрын
ዳጊዬ መልካማ እህቴ ረጅም እድሜ እና ጤናን እግዚአብሔር ይስጥሽ እወድሻለሁ ለእኔ ብርታቴ ነሽ በጣም ነው የምከታተልሽ አብሶ ሲከፋኝ በጣም ነው የምጵናናብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባገኝሽ ደስለኛል ስለሁሉም እግዚአብሔር ያውቃል በርቺ እህቴ
@sirun4047
@sirun4047 11 ай бұрын
Thank you so much When I was listening to you I was listening by all my heart and I felt good thanks again ❤❤❤❤
@user-dp7eh5tx2p
@user-dp7eh5tx2p 8 ай бұрын
ቴንኪዉ ዳጊየ ኑሪልን
@betiadnew5660
@betiadnew5660 11 ай бұрын
እውነትሽ ነው❤❤❤
@user-nj3kv6rw1u
@user-nj3kv6rw1u 3 ай бұрын
ዳጊዬ ተባረኪ
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 11 ай бұрын
Tnx Dagiye yene Melkam nurilegn
@bedria-cs1lh
@bedria-cs1lh 9 ай бұрын
Yen wud ❤
@user-od5ig4ht5r
@user-od5ig4ht5r 7 ай бұрын
ዳጊየ ያች ትምህርት መፀናኛየ ነው❤
@user-bg3gj3vn8p
@user-bg3gj3vn8p 22 күн бұрын
ሳለም Dagi....በመጃመርዩ ለአንቺ ትልቅ ቦታእና ክብር አለኝ ሁሌ programሽን እቀታተል ነበር,ፈጣሪ የቅብርሽ በዓለም ከፍታ ለይ ስረሽን የኑርልሽ አንቺመለት ለኔ ከፈጣሪ በታች የአለም አስተማሪ ነሽ ከዚህ በመከተል ስለ ህልም ምታግዛኝ 1 ነገር አለ ናርዶስ እበላለሁ የ2ኛ አመት የmedicine ታመሪ ነኝ አስተዳደጌ በታም በፈተና የታሞለ ነበር, እነት እና አባቴ 6 ክፍል ሁኜ ነው የተለያዩ አብረው እየሉም ቢሆን የአባትን ፍቅር እነ እንክብካቤ አግንቼ አለደግኩም,አባቴ አልቋል የበዛ ስለነበር እነቴንም እኛንም በታም ነበር ሜሳቀየን ብዙ ቀን ከቤታችን ወታን ጎረቤት ነበር ምነድር ,1ቀን አባቴ ሳቅሮ ወንድሜ ገ ልነድር ሂደን የጎረቤታችን ልጅ ለመድፈር ሲሞክር ወንድሜ ገ ወታን በር ከመይዘገው የከብቶች ገለባ መስካመቻ አደርን 11 አመቴ ነበር,እነቴ እና አባቴ ተታልተው እነቴ ስትቾህ እኒ ልመደኞች እየሉ እየደበደበት 1ም ሰው ስትቾህ አይወታም ነበር,እናም ደብድቦት እናቴ አካል ጉደታኛ ሆነች እንደዛም ሆኖ እነቴ በታም ጀግና ሴት ነች,የመይደክመት የማይሳላቻት ጀግነ, እናትም አባትም ሁነ 6ልጆችን ለ40አመት አሬኬ አንታፍትፈ አካሎን ውባቷን መልኳን አታ አሳደገችን አስተማረችን, እነቴ 12እህት ወንድም ሲመሩ የእነሱ አብሰይ ሁነ ቤትውስት እሷ ብቻ አልታመረችም,እንደዛም ሆኖ 1ም ምንጎደለሽ ምን እነግዝሽ ሚለት እህት ወንድም የለትም ,በአለመማሮ ሁሌ ታለቅስ ነበር, እነም የእሷ አለመማር በልጆቿ እንደይደገም ጨርቄንም ቢሆን ሽቼ አስታምረችሁለሁ ነበር ምትለን ,እኛን ለመስታማር የመትካፍለው ወገ የለትም እናም ወንድሜ እና እኔ university ስንገባ ሜስፈልገንን ነገር መሟለት ስለልቻለች መኖሬ ቤቷን ሽታ እኛን university ለካችን ,እሷ ግን በእርጅና የአካራይ ግፍ እና ግሳፄ እየጠቀበለች ሽንት ቤት እምታክል ዶርም ታካራይታ እሷ እየአረራች እኛን ለመስደሳት ትለፈለች,ናገር ግን እንደ ልፈቶ ታምሮ ጨርሶ የደሪሳለት ልጅ የለም ታለኳቼ በእናት እና አባቴ መለያየት ምክንየት አእምሮ በሽታኛ ሁነው ትምህርታቸውን አኳርታው እነቴ ጋር ነው ሚኖሩት እኔ እነ ታለክ ወንድሜ ግን የእናታችንን የልብም የአካልም ስብራት ህመም እነ ችግር ለመካም የህክምና ትምህርት ገባን እነቴ በትደርም በእህት ወንድሞቾም በጣመሙባት ልጆቾም ታዝነለች አምለኬ ሆይ መቼ ነው ፈተነዩ ሜባካው ትል ነበር እኔ እና ወንድሜ እነቴ እኩል እየሳረን አብረን የመድገ ችስ እየታታን እነቴ. ስታለክስ አይዞሽ ልንደርስልሽ ነው እየልን ነው የታመር ነው ነገር ግን በመቻረሻ ከአሳለፍኩት በለይ መራራ ሀዛን አገታመኝ .... የአባችን ምትክ እንደ አባት የምንወደውን የምናአቅብረውን የእነቴን የመጃመርየ ልጅ እነቴ መትወልደው የአባቴ ልጅ እንደ በግ አንገቱን ይዞ አስታኝቶ የወንድሜን ደም ተታው ,ወንድሜ ደሙ እንደጎርፍ እየሄደ እንደበግ እጮሃ ሚደርስለትን አጦ 😭😭😭😭😭😭😭 እኔ 1ኛ አመት university ታማሪ ነበርኩ ትወት 12:00 ከትታ ደውለው ወንድምሽ በጩቤ ገልውታል ድራሺ አሉኝ መመን አልቻልኩም ቅጀት መስሉኝ ታመልሼ ታኛሁ ምክንየቱም ሐሙስ መታ ሊታረድ ጥወት ደውሉልኝ አይዞሽ እህቴ ጎብዛሽ ትምህትሽን ታመራ ሁሉም አልፎ ምንደሳትባት ቀን ይኖራል እየለኝ ነበር ድገሜ ስልክ ታደወለ ለቀብር ድረሺ ታበልሁ ስደርስ የወንድሜ ደም እንደጎርፍ ይሄደል የወሁን ወንድሜን እንስፍስፋን ወንድሜን አፈር እየአለበሱ ደረስኩ ታስፈዩ ሙትት አለ አራ ጨለመብኝ ምሆነው ታፈኝ ሰመይ እና ምድር ተደባለቀብኝ የኩም ቅጀት ሁሉም ቤታሳቦቼ ረሳቻውን ስታው ወደኩ, እነቴ ግፍት ፀት አድርጎት hospital ገባች እኔ ግን ደግፈው ይዘውኝ ደንዝዤ ሁሉን ነገር አየለሁ አረ ይቻንካል......ግራ ግብት ድንዝ ፍዝዝ አልኩኝ ,ከዛ በፊት የሞትን ጭካኔ አለውካውም ነበር በታም የመል ሞት ክፍ ነው ምርጫ አይሳትም እኔ ከወንድሜ ጎን እሆን ነበር አብሬው እንደበግ እታረድ ነበር .......ለመውራት ይካብደል ከአፍ ቅፍ መይወታውን ደጉን ወንድሜን ጨቀኙ የአባቴ ልጅ እንደልነበራ አደረገው ተስፈ ቆራትኩ ረሴን ለመትፈት ወስንኩ wffffff.....አረ ይቻንቃል ,ፍትህ የሌለባት ሀገር ለፖሊሶች ደውሉ እኔነኝ የገደልኩት ብሉቻው ገደዩ አልታየዛም ,ነገር ግን ለሁሉም ፈጣሪ የእጁን ይሳታል ሁለችንም እጩ ሟቾች ነን ,ሁሉም ለበጎ ነው ከፍታሪ በለይ እኔ ወንድሜን አልወደውም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ, Be strong 💪 Nardi የእነትሽን ውላታ መመለስ አለብሽ የወንድምሽን ነፍሱን መስደሳት አለብሽ ብየ ድገሜ ለረሴ ቀል ገበሁ እና ውስቴ እየደመ ታደብኬ እየአለካስኩ ትርሴን ነቅሼ እነቴን ቀል አስገበሆት ድገሜ ስታለቅሺ በአይሽ በህይወት አልኖረም እማዬ መን አለኝ ወንድሜን አትቼ አንቺን አትቼ የለ አባት አድጌ እንዴት እችለወለሁ እባክሽ ማማዪ ብየ ታለመንኳት ,እሷም ታደብካ እኔም ታድብኬ እየለካስኲ መኖር ቀጠልን "ሰነፍ ነው ረሱን የሜታፈ ,ፈሪዎች አየሻንፍም የሜሻንፋ አየኳርቱም "አልፈረም "ትልቅ ህልም አለኝ አልኩኝ" ለረሴ ምኖን ነው ህይወትን ምፈራት ሁሉንም እኳ አየሁት ችግርን ,ድህነትን የእነት አባትን መለያየት አስካየሚን ሞት ስለዚህ ድጋሜ be strong 💪 ለራሴ የወንድሜ ሞት 1 ነገር አስታማራኝ ነገ ለራሱ ይቻነቀል ምንኖር አሁንን ብቻ ነው SO ነገ ታምሬ ነገ ሳርቼ አይሰረም ስላዚህ ጥቁር ልብስ እንደለበስኩ በ3ሰምንቱ ደለለቤት በመሄድ የመኪነ ገረጅ ሳሪታኛ ሆኜ ታቀታርኩ ቀን ቀን እዛ እሳረለሁ መጣ መጣ የበልትነ ውጤቶችን አዘገጅቼ ጥወት ወደ ስራ ስገባ ለሱኳች አስረክበለሁ በ1ወር ውስት 6510 ብር ሰራሁና በዚህ ብር ህደር 21 /2016 መርያምዬ እናቴ አንቺ እርጂኝ ብየ online business ጀመርኩ ካዛ ክብር ለእመቤቴ መርያም አለሳፈራችም ለ3 ወር ከሳረሁ በሆለ ቤቶን ሽታ ምታስታምረኝን እነቴን 2አመት የታቆታበውን አፓርታማ ቤት ገዝቼ የው እመየ ውለታሽ አልኳት ,የእነቴን ፈገግታ የን ቀን አየሁት ደም መለሽ ልጄ ወንድምሽ ሚሳረውን ቤት አንቺ ሰረሹ አይደል አለችኝ የእነቴ ደስታ ታመልሶ ስለየሁ በታም ደስ አለኝ አሁንም online businessen ቀጠልኩ እየሳረሁ እየላ 1 ትልቅ እድል መጠ እሱም ትልቅ ሰዎች ለ25 የአቋቆሙት አክስወን መሀበር ነው ትለልቅ ፕሮጀክቶች ለይ ይሳረል ለምን አብረሽን አትሳሪም ተባልኩ እናም እንደ እመቤቴ ፍቀድ አክሲዮኑን በመግዛት በ22 አመቴ የአክሲዮን መስራች ሁኜለሁ I'm really successful b/c የእነቴን ደስታ መመለስ ችየለሁ But thise is not beach of my success Since success doesn't have limit dream is infinite , ሲገባኝ I'm the second Oprah Winfrey, I can be influential women in the world ይቻላል with God nothing is impossible ታውካለችሁ ወንድሜ ዶር ሁኜ ስመረቅ በአበቴ ቦታ ከጎኔ ለመኳም ይፀልይ ነበር አልቻለም ግን አልሆነም ስለዚህ በዚች አችር ህይወት ትንሽ ሳይሆን ትልቅ ሁነን እንሙት ነገር ግን ህልም አይሞትም...so እባካችሁ አግዙኝ እኔም ህልሜን ልኑር ከእናህልሜ መቃብር መግባት አልፈልግም ብዙ እህቶቼን መስታመር መንካት እችለለሁ ... ለደጊ show አድርሱሊኝ .secret dreams 0964746609
@masiyye.2933
@masiyye.2933 11 ай бұрын
Thank you so so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 11 ай бұрын
በጌታ ደስ ይበላቹህ ነው የሚለዉ ቃሉ
@user-je9fd9ge2n
@user-je9fd9ge2n 2 ай бұрын
Dagi endet endemwedsh E/r zemnshn bemulu yasebshwen hulu yasakalsh yene ehit
@saratesfazgi1712
@saratesfazgi1712 11 ай бұрын
Very true 💯
@user-kk2cq3cj5q
@user-kk2cq3cj5q 8 ай бұрын
Dageye yene konjo
@xcerxcer631
@xcerxcer631 11 ай бұрын
ዳጊየ በጣም ነው የምወድሽ በርች ማማየዋ🥰🥰
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b 11 ай бұрын
ትክክል ❤የኔ ጀግና ሴት
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 10 ай бұрын
Shkor❤Tebareki
@botin6076
@botin6076 11 ай бұрын
Fatar yarakulishi ete♥️🙏🙏🙏🙏🙏
@tseganeshbekele5507
@tseganeshbekele5507 11 ай бұрын
Betam new mwedsh❤❤
@nobody-yp7cn
@nobody-yp7cn 11 ай бұрын
Yeah u r queen 👑, l am so happy and grateful to hear all these positive thoughts. Please load more of ur videos For those people who said that God is the peace and saviour of course there is nothing more than God we all know that okay.She never said anything against that she is just making it practical to our everyday life . Thanks a lot Daggy keep up your energy.
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 11 ай бұрын
God bless you❤
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 5 ай бұрын
የአቤቴ እና የእናቴ አገር ሰው ነሽ የ Dessie ምርጥ ነሽ ❤❤
@LubabaLubaba-eq7gm
@LubabaLubaba-eq7gm 7 ай бұрын
የኔውዲ አላህ ይጠብቅሺ ባለሺበት❤❤❤❤
@user-kg6fw7xz9x
@user-kg6fw7xz9x 11 ай бұрын
Brave women
@natanteshome4275
@natanteshome4275 11 ай бұрын
Berhi ❤❤❤
@user-gz9eh8kp6r
@user-gz9eh8kp6r 10 ай бұрын
ዳጊየ አንች መልካም ሰው ነሽ
@mretrobel459
@mretrobel459 11 ай бұрын
Sewadishi eko❤️❤️❤️❤️
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 8 ай бұрын
ጀግና
@mamashows7815
@mamashows7815 10 ай бұрын
Wow you are so amazing and so smart ❤❤❤❤ I am so proud of you
@user-by3up2ss1z
@user-by3up2ss1z 8 ай бұрын
የኔ ውድ♥️🥰
@bettyymareyamlij4932
@bettyymareyamlij4932 11 ай бұрын
የኔ ንግስት እረጅም እድሜ ላንቺ
@rhmaahmed3247
@rhmaahmed3247 11 ай бұрын
wow አንደኛ❤
@TegituAwoke
@TegituAwoke 10 ай бұрын
እፏይ በትክክል
@betheladmasu2689
@betheladmasu2689 11 ай бұрын
እባክሽ ወንጌል ስበኪ በተሰጠሽ ጊዜ ።
@xcerxcer631
@xcerxcer631 11 ай бұрын
ሴት አትሰብክም🙄
@queenqueen73
@queenqueen73 11 ай бұрын
Hamanetegnochu yisbeku
@user-lv7cq6gd8l
@user-lv7cq6gd8l 10 ай бұрын
😂😂
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 11 ай бұрын
ትክክል ዳጊ በሂወቴ አይቼዋለሁ
@SuraMan-ui3zh
@SuraMan-ui3zh 5 ай бұрын
ከእግዚአብሔር በታች እህቴን አነቃሻት አመሰግናለሁ .....መጨርሺያችንን ያሳምርልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ibsaaliyi2418
@ibsaaliyi2418 10 ай бұрын
Beziw ketiyi
@asrtkonjo3946
@asrtkonjo3946 9 ай бұрын
eweketsh ydeg dagiye konjo betam tru tmhrt
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 11 ай бұрын
Amesegenalwe
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 11 ай бұрын
በትክክል ዳጊ ውዴ❤❤❤እውነት ነው የኔ ኦፕራ
@ZainMalik-up8pj
@ZainMalik-up8pj 11 ай бұрын
dagiye🥰🥰
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 11 ай бұрын
Yene leje Anchene yeyazeche mhatene Endate yetebarekeche nate Ene ke 50 Amete belaye nehe bewenete Anchene mayetena mesemate ejege tadese bale Tebareke yene wede leje
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 11 ай бұрын
❤❤❤❤thank you my konjeya
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 11 ай бұрын
👏👏👏👏👏መግለጫ ስላጣሁልሽ
@user-td4tx2ry2s
@user-td4tx2ry2s 5 ай бұрын
ዳጊ ስወድሽ እኮ
@SarahTalema
@SarahTalema 11 ай бұрын
Yene konjo swodshi🎉🎉
@deenatsige3583
@deenatsige3583 2 ай бұрын
ስወድሽ
@Rahel-jb4rp
@Rahel-jb4rp 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዳጊዬዬዬ
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt 11 ай бұрын
እየሱስ በማመን ብቻ ፣ መፅሀፍ ቅዱስ በማንበብ ብቻ ፣ በመጸለይ ብቻ ደስታ ፣ ሰላም ፣ ጤና በረከት ያለው ። ከዚ ሌላው የከንቱ ከንቱ ነው። ሰዉን በማዳመጥ አትደጉ እግዚአብሔር በመስማትና ቃሉን በማወቅ እደጉ።።።።።።።።።።
@zinash1
@zinash1 11 ай бұрын
ወሬ ብቻ
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 11 ай бұрын
ሁሉንም እንሰማለን ምን ታመጫለሽ ለህ😅😅😅😅😅
@Eyob91159
@Eyob91159 11 ай бұрын
Mesaf qidusm enanebalen yeheninim eneyalen chigir alew metfo neger altenagerechim eko
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤የስ
@rahelmuchie7013
@rahelmuchie7013 11 ай бұрын
Tekkl nesh ehte❤❤
@kebedeweldgebral6810
@kebedeweldgebral6810 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልበልሽ እስቲ ❤
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 11 ай бұрын
የኔ ጀግና
@YeabsiraDaniel-bh6hb
@YeabsiraDaniel-bh6hb 11 ай бұрын
ዳጊ በጣም አመሰግንሃለሁኝ ክላሱኑ ስለጀመርኩኝ በጣም ደስተኛ ነኝ 😍😍😍😍😍
@cobaYaadaa432
@cobaYaadaa432 5 ай бұрын
Hi Dagi... Do you have a life coaching practical traing class please?
@rutatsaedu5316
@rutatsaedu5316 10 ай бұрын
❤❤❤
@user-px2wt9sw5b
@user-px2wt9sw5b 11 ай бұрын
You are my sunshine. When i think of you i make me motivate. Miracle role model of me. My queen🙏 Thank you a lot!!
@henokhamu2205
@henokhamu2205 11 ай бұрын
waiting for the podcat
@howethowet2427
@howethowet2427 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@mhratebarhaasfa2492
@mhratebarhaasfa2492 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 11 ай бұрын
ዳጊ ድንቅ
@saronabi1387
@saronabi1387 11 ай бұрын
Dagiye ke lebe ewedew yeneberew bale usa kametagn behuala enede eka legezash belo lek enede aleka eyehonebegn telawet ahun techew lemewetat ena befetenet wede rase manenet lememeles eyakedku new . Thank you for your advice ❤❤❤❤❤.
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 11 ай бұрын
የኔ ጀግና❤❤እኔንም ጀግና አደርግሽኝ
@hawamohammad1260
@hawamohammad1260 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yx5vw1xb6b
@user-yx5vw1xb6b 11 ай бұрын
ዳጊየ ኣድናቂሽ ነኝ❤
@mes-amiye8787
@mes-amiye8787 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Mekde.2126
@Mekde.2126 11 ай бұрын
Yene Gegena dagiye E/G yebarksche bewnt mulet nw yalkut
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 11 ай бұрын
Dagiwa. Befetari. Agegege
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 125 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
ይድረስ አረብ አገር ለምትገኙ እህቶቼ
19:12
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 88 М.
ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ... // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት
58:31
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 37 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች
20:59