Рет қаралды 104,210
"ኢየሱስም መልሶ ከዚህ ውኃ የሚጠጣ ሁሉ እንደ ገና ይጠማል፤
እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።" ዮሐ 4:13-14
"Jesus answered, “Everyone who drinks this water will be thirsty again, but whoever drinks the water I give them will never thirst. Indeed, the water I give them will become in them a spring of water welling up to eternal life.” John 4:13-14