ባሌ የፈፀመውን አምኖ ይቅር ቢለኝም እኔ ግን በፍፁም እንደድሮ መሆን አቃተኝ! ምን ትመክሩኛላችሁ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 136,993

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 365
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
አለምስገድ : አድማጭ ,ሀሳብ ሚያስጨርሰው, ትግስቱ , መካሪነቱ የሚገርም ምርጥ አቻ የማይገኝለት ጋዜጠኛ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ሰው ልጅ በትህትና እንደሚገዛ ያወኩት በዚህ ጋዜጠኛ ትህትና ነው 🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
በጣም
@meseretebabu5244
@meseretebabu5244 Жыл бұрын
እውነት በጣም
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
🙌🏽👍🏽
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
So true....
@dhfhhhdjffggg9850
@dhfhhhdjffggg9850 Жыл бұрын
በጣም
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ስደት ስልችት ድክም ያለዉ 😥
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
እኔ ከመጣሁ 8 ወሬ ግን ስልችት አለኝ
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ አስጠልቶኝ መጣሁ እዚህም አስጠላኝ ወደ የት ልሂድ😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
​@@mominamomi2726 አይዞሽ በርቺ ዋይፍ ካለ ቤት ውስጥ በሱ እየተደበርሽ ስሪ ግን ኢትዮ የገቢ ምንጭ ካለሽ ንኪው 🤣
@muluhilu
@muluhilu Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wu9ne2oi4u
@user-wu9ne2oi4u Жыл бұрын
​@@mhsenailmhsenail2098 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ሴት ናት መቼም ሰው መልካም ሰው ሰው አይወጣለትም 😭😭😭
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
😭😭😭ትክክል 💔
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
ያለ ምንም ርህራሄ ተይው ይህ ሰውዬ አንቺን ትቶ እሷንም ትቶ እንደ ሚሄድ አምነሽ ተቀበይ በተረፈ አሰግድ የባለ ታሪኮች ሀሳባቸው ጨርሰው እስከ ሚያወሩ በጥሞና ስለ ምታዳምጥ ላንተ ትልቅ ከበሬታ አለኝ❤✔️👌👍🙏
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን ለሚያቀርብልን አለክስ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS Жыл бұрын
ወደ የይቅርታ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ስንቀርብ በልባችን ሲነግስ የይቅርታ ልብ የሚሰጠን ,ጠላቶቻችን እንድንወድ,የሚረግሙንን እንድንመርቅ ወ.ዘ.ተ የሚረዳን እሱ ነው! ክብርና ምስጋና ለሰራዊት ጌታ የድንግል ልጅ ይሁን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🌺
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ባለታሪኩአ ጋዜጠኛ መሆን ትችላለች ባይነኝ:: 👍🏽 አለምሰገድ you are the best journalist…🙏🏽
@samirakader1084
@samirakader1084 Жыл бұрын
የገዜጠኛው እርጋታው ማሻአላህ ነው ማዳመጥ ወላሂ ይችላል 🌹🙏
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ያላገባቹ ስሙ ባልሽ ካልወደደሽ እንዳታገቢው ልጅ ወልዶ ማሰቃየት ይብቃ😔
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
ማነዉ ይህን ጋዜጠኛ እንደኔ የሚወደዉ❤️❤️❤️❤️
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ፈረደባት እቺ የአረብ አገር ሴት 💔💔💔💔💔
@user-si5ih2gd6f
@user-si5ih2gd6f Жыл бұрын
እናቴን ያኑርልኝ በይ ወንድ ከወንድነቱ ምንም ስህተት ሳይሰራና ሳይዋሽ አይኖርም መቼም
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Wede becha adeleme seteme senete gude aleeeeee
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Жыл бұрын
Tkkl
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
የኔ ውድ ሁሉም በደፈና ማለቱ ይከብዳል እንዴት ምርጥ የሆኑ ወዶቹም እኮ አሉ አላህ ከጥሩውን ያገናኘን ነው እንጂ ❤❤
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
ስደት ማለት በራሳችን ፍቃደኘነት ወደ እስር ቤት መግባት ማለት ነው
@heleneshetu4040
@heleneshetu4040 Жыл бұрын
😐እስር ቤት ይከፍላል እንዴ
@maryetube14585
@maryetube14585 Жыл бұрын
@@heleneshetu4040 ክክክ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
@@heleneshetu4040 ባይከፈል ሆድ ምግብ አለ ሆ
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m Жыл бұрын
ለኔ ግን ሲኦልን እየተለማመድኩት ነው የመሰለኝ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
@@user-ni9db2td3m አይ ዞን ውዴ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
ይህ ፍቅር ያላመጣው ጣጣ የለም እኮ ብቻ እንኳንም ልጆችሽን ወለድሽ 😢😢😢
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ለምን ባንወልድ ይሻላል የልጆች የአባትነት ጥየቄስ መፋታት ልክ ነው እያሉ እንዲያስቡ እኮ ያረጋቸዎል ለምን ይጎዳሉ😔😭😭😭😭🤕🤒
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Жыл бұрын
​@@mariamova452😭😭👍
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
​@@mariamova452chirash anagebam hula yilalu. Bewelajoch yayut neger metfo silehone.
@negutube
@negutube Жыл бұрын
ቆይ ምናለ እኛን ያረብ ሀገር ሴቶችን ብትተውን ጉድ እኮነው
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
እኮ ሁሉም እኛን ካላነሱ አያወሩም😏😏
@haymigelaye7180
@haymigelaye7180 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ሰው በራሱ ካልደረሰበት በቀር አይረዳሽም ስለዚህ የራስሽን ህሊናሽ የሚልሽን ከሱጋር ብትሆኚ የምታነኝውንና የምታጭውን ነገር አመዛዝነሽ እማይቆጭሽን እማትመለሽበትን ውሳኔ በራስሽ ወስኚ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል በተጨማሪም በህይወት ስንኖር የማያስደስተንን ህይወት ለቤተሰብ ወይም ለማህረሰቡ ይሉኝታን ብለን የማንደሰትበት ህይወትን መኖር አልመርጥም አንድ ሂወት ነው የለን
@jemo5716
@jemo5716 7 ай бұрын
ፍችን እግዚአብሔር ይጠላል ግን ብርሌ ከነቃ አይሖንም እቃ።ለማንኛውም(( አሌክሥ በጣም አሥተዋይ ጋዜጠኛ ነሕ ❤❤❤
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
እባካችሁ፣የአረብ፣አገር፣ሴት፣እየላችሁ፣እብድናቸው፣አይምሮቸው፣አይዘራም፣እያላችሁ፣በሞራላችን፣ላይ፣አትረማመዱ፣እኛ፣ድህነት፣አስገድዶንጅ፣ለመዝናናት፣ከሀገራችን፣ከቤተሰባችን፣መራቅ፣ፈልገን፣አደለም፣እኛ፣በለፍን፣እኛ፣በደከምን፣እኛ፣ድህነትን፣ባሸነፍን፣ለም፣የአረብሀገር፣ሴት፣የአረብ፣አገርሴት፣እባካችሁ፣ከኛራስ፣ወረዱ፣እኛ፣ደካማችን፣መከራችን፣ይበቃናል፣እኔ፣ለምሳሌ፣የደሀልጅ፣ነኝ፣ምስካን፣እናቴን፣ለመርዳት፣ወጣሁ፣አሁን፣ዘዚህ፣ሀገሬን፣ወገኔንን፣በገደፍሁ፣መሰደብአለብኝ፣አብሽሩ፣የኔአበሶች፣የስደት፣ወገኖቼ፣ነገ፣ሌላቀነው፣እኛ፣ጀግኖችነን፣ሳርቤቶችን፣ወደቆርቶሮ፣የቀየርነው፣እኛነን፣አብሽሩ፣ማሮቼ፣በርቱ፣እበርታ፣ጫት፣እየቃሙ፣ሱስ፣ከሚማሩ፣ወጣቶች፣እነሱ፣ነበረ፣መሰደብ፣ያለባቸው፣ቢገባችሁ፣ሀገራችንም፣ቤተሰባችንም፣ከፍ፣አድርገናል፣ማሮች፣ፈጣሪ፣ይጠብቀን፣የናታችንን፣እጀራ፣የምንበላ፣ያድርገን፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын
ለእንደዚህ የህይወት ፈተና ታሪክ ትክክለኛ ጠያቀ የተጨነቀ ሰውን ከልብ የሚያዳምጥ ሰው
@mariamm9531
@mariamm9531 Жыл бұрын
አፎን ከፍቸ ስሰማ ቁርጥ አላለም 😢 ቀጣዩን አፍጥኑት 🙏🙏
@alem1228
@alem1228 Жыл бұрын
እንደዚ የሚያዳምጠኝ ጋዜጠኛ (ባል)ባገኝ አገባው ነበር 😂😘😘
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እኔም ብያለሁ
@fekretnuguse7283
@fekretnuguse7283 Жыл бұрын
Ere enem ba faxar 😂😂siwodo yewunat gine misit alewu ene ❤
@hiwotgezahegn5877
@hiwotgezahegn5877 Жыл бұрын
ሲያምርሽ ይቀራል 😂ስራው ለሆነ ነው
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂ባትጋሩኝ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
ለኔም ፈልጊልን ታናሽ ወንድም ካለው ባትጋሪኝ😂😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
አለምዬ❤ በተደጋጋሚ ያለመደገፊያ ነው ምትቀመጡት ለወገብ ጥሩ አይደለም የዲስክ ችግር ያመጣል እስፓያናል ኮርዳችሁም ሊጎዳ ይችላል አስቡበት::
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Жыл бұрын
ስለቅንነት 🙏🏽የሱ መደገፍያ አለው አጭር ነው
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
😂😂😂😂, what is your Profession? I have spinal Nerv Problem🤔😝
@solkuku8272
@solkuku8272 Жыл бұрын
የተቀመጣችሁበት ወንበር ይጨንቃል። ሰፋ ባለ መቀወጫ ለዉጡት
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
😂😂😂
@bamlakfikadu390
@bamlakfikadu390 Жыл бұрын
Lewetelachew?
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Yemibela newe enchete laye tekemeto meseleje
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
የሁሉም ሴቶች ወንድም እኮ ነው ምትመስለኝ❤
@bealembealem1224
@bealembealem1224 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ላተ ቃለ የለኝም ድንቅ ጋዜጠኛ እንወድሃለን አለም ሰገድ ኑርልን
@bellatesema9808
@bellatesema9808 Жыл бұрын
አለም ሰገድ በመጀመሪያ አንተ የተባረክ ትእግስትህ በጣም ትትናህን አደንቃለሁ ተባረክ በድጋሚ
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ያለው ዝግጅት ነው አድናቂህ ነኝ በዚህ ላይ ትልቅ አስተማር ነው ብዙ ስው ሌላ ላይ ጊዜን ከማጥፍት እንደዚህ አይነቱን መከታተሉ ሁላችንም ተጠቃሚ መሆን እንችላለን እኔ እየተጠቀምኩበት ነው ለማንኛው በእድሜ እምበልጥህ ነኝ ለኔ አስተማርዬ ነህ አነጋገርሽ የበስለ ነው ታድለሽ እውነተኛ ግልጽ የሆነሽ ትምህርት ቤት ያለው ያህል ነው የተስማኝ
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
አለምዬ የተበደለ ወንድ እንድታቀርብልኝ እየጠበኩህ ነው 😔የሴት ልጅ ስቃይ የልጆች የአባትነት ጥያቄ ይብቃ በቃን😔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ወንዶች እንደት ብለው ይበደላሉ ሁሌም ሴቶችን ይበዲሉጂ😢😢😊
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
smart lady!!!! በማርያም ተይው።ጠንከር ብለሽ ስራ ስሪ።
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын
ወንዶች እስኪ ሁሌ የናንተን በደል እየሰማቹ ለትዳራቹ ታማኝ ሁኑ ምንድነው የሚያቅበዘብዛቹ ግን አሁንስ ወንድን አምኖ ከመኖን ለብቻ ሰላም መኖሩ ይበጃል!!
@fathia123-yq2fo
@fathia123-yq2fo Жыл бұрын
ይሄ ጋሴጠኛ በጣም ምውደው አገራረቡ እራሱ እደኛ ነው
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ግን ባልሽ ከዚህ በኋላ ባል የሚሆንሽ አይመስለኝም 😣😣😣 ብዙ ነገር የለመደ ይመስለኛል 😏😏😏
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
ክፍል 2ትን እጠብቃለን እህት ትግስትሽ የሚደንቅ ነው 😢 ታመሻል ትግስት ዋልተንጉስ የስነልቦና አማካሪ ብታግዝሽ የባሉን ነገር ተይው አንች ብቻ ደና ሆነሽ ልጆችሽን በጥሩ ልብ እንዳታሳድጊ ምኞቴ ነው
@fikirm2162
@fikirm2162 Жыл бұрын
Achi bemn awekshe metamrmuan
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ በደል እየፈረሰባት እንዴት አትታመም
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
የምትዋሹ የምትልከሰከሱ ድብቅ የሆናችሁ ወንዶች እውነት እናንተን ሰብስቦ በገመድ አስሮ ፈሳችሁ ዙጥ እስኪል መደብደብ ነበር ለ አንድ ቀን እንደዚህ አይነት ስልጣን ቢኖረኝ ብዬ ሁሉ ተመኘው።
@amytk6095
@amytk6095 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂የፈሱ ነገር በሳቅ ገደለኝ ውዴ። ይሰውረን ከክፉ ባል🙏
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
@@amytk6095 ምን ላድርግ ብለሽ ነው የምሰማው ነገር ሁሉ ያናደኛል ለዛ ለአንድ ቀን እነሱን ለመደብደብ ስልጣንን የተመኘሁት።
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ቀላል ይዞጠዞጣሉ አንድ ቀንቢያጋልጣቸው እጃችን. ላይ አለቀላቸው የስንት አመት ቁሥል
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
አሌክስ ስወደው የኔ ምርጥ አዳምጭ ኑርልን
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
አርእስቱ ይስተካከል "ባሌ የፈጸመውን አውቆ ይቅርታ ቢጠይቀኝም/ ይቅር በይኝ ቢለኝም" መሆን አለበት። አናንተ በጻፋችሁት እሷን ነው ይቅርታ ጠያቂ የሚያስመስለው።
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል!!
@selamselam5939
@selamselam5939 Жыл бұрын
እኔኮ ምንም ይሁን ምን ብቻ አለምሰገድ ያቅርበውጂ እስከመጨረሻው ነው የማየው ታሪኩ ባይመቸኝ እራሱ ለጋዜጠኛው ስል በግዴ ነው የማዳምጥ ጥሎብኝ አለች ዘፍኟ ❤❤
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
እደኔ🙈😂
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
እኔም
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h Жыл бұрын
​@@user-ol4is8qx2h እኔም
@RodasSintayehu
@RodasSintayehu Жыл бұрын
​@@user-st2vr1tw6h 😊
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 Жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ትምህርት ነው
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y Жыл бұрын
ጎበዝ ከማጋር እኑሩር ታፍያ እውነት ለካ ሌላ ዤጋ የሚያገቡት ወደውን አይደለም ወይኔ አምላኬ 😢😢😢😢
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 Жыл бұрын
የኔውድ ትቀናብኛለች ነው የሚልሽ ለምን አትተይውም አንቺ ነሽ ያገባሽው እንጂ እሱ አላገባሸም በጣም ብዙ ወንዶች ይህን ያደርጋሉ ለምን ዘመንሽን ታስጨንቂያለሽ ራስሽን ጠብቂ ስትኖሪ ነው ልጆችሽን አሳድጊ እግዚአብሔርን ለምኝ በሀይማኖትሽ ጽኝ ትዳር ቀልድ አይደለም ቆራጥ ሁኝ ለልጆችሽ ኑሪ
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
እህቴ ሆይ ይቅርታ ይጠቅምሻል ጌታ እየሱስ ሰቅለውት የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ይላልና በርች ግን ባለቤትሻ ይህ መንፈሰ ነው ጌታ እየሱስን የግል ከዳኚ አርጓ ቢቀበልና ካለበት የዝሙት መንፈሰ ይፈወሳል ያለ እግዚአብሔር ሀይል ከዚህ መውጣት አይቻልም ሁሉን ቻይ የሆነው እርሱ ብቻ ነው
@user-kx8su4ty7u
@user-kx8su4ty7u Жыл бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ክርስቶስ ነዉ ትክክለኛ የራስ ፍቅር ልጆች ናቸዉ እንካን ወለድሽ ወንድ ባዳ ነዉ በየሄዱበት መልመድ ለነሱ ቀላል ነዉ ልብሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 7 ай бұрын
አሌክስ ሁሌም የተረጋጋ አስተዋይ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርክህ ወንድሜ
@samirakonjo9287
@samirakonjo9287 Жыл бұрын
አውቅሻለው በስደት አንድ ላይነበርን ያውም የቅርብ የሰማሁትን ማመን አቃተኝ ስደት ላይ እያለን ብዙ ነገር እንደምታደርጊለት እናውቅ ነበር አብሶ ፍቅራቹ ያስቀና ነበር ግን ሰይጣን በፍቅር መሃል ሁሌም አለ ከንቺግን ጠንካራ መሆንሽን አውቃለው ምን ማድረግ እንዳለብሽና እንደሌለብሽ አንቺታውቂያለሽና ጠንክሪ ብርታቱን ይስጥሽ
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
😊😊😳😳 ታቂያታለሽ ወይ??
@user-hv4kj8jw1o
@user-hv4kj8jw1o Жыл бұрын
አለም ሰገድ በጣም አድናቂህ ነኝ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ እንዳንተ ትግስተኛ እና አድማጭ ቢያደርገኝ በታደልኩኝ ነበር❤❤❤🎉🎉
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 Жыл бұрын
ዘድሮ ቆሜ መቅርቴ ነው l love you ብቸኝነት
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
Hulum ande ayedelem eg/r endeset metseleye new melecamochiem alu❤
@medifentaw7513
@medifentaw7513 Жыл бұрын
l love you 2 bechgenete kkkkkk
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ብቸኝነት ባያምርም አያስጠላም ደምሪኝ በቅንኘት ልደምርሽ
@tigista1627
@tigista1627 Жыл бұрын
አለምዬ ለሰው የምትሰጠው አክብሮት ማዳመጥህ ትሪት ማድረግህ በጣም መታደል ነው ተባረክ ጥሩ ነገር ነው የምታረገው በርታ አይለውጥህ
@netsolo8225
@netsolo8225 Жыл бұрын
እህቴ 100/100 ብዙዙዙዙ ነገር አለሽ ውስጥሽ በጣም ጥሩሩሩሩ ነገር እና ተጠቀሚበት ።ተይው ነገቲቭን ስራሽን ብቻ የተቀረውን እግዚአብሔር ይስተካከላል ።ባለቤትሽም በውስጡ ብዙ ቃላት የለለው ጥያቄ አለው let him be እህቴ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሺ አይዞሺ
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Жыл бұрын
ከልብ አዳማጭ ዓለም ሰገድ 🥰🥰🥰🥰
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ታዳያ ምንአደርጉነው ምትይን እኛ ዳኛ የሕግ በለሞያ ነን አግቢና አፋቺ ወንዶች መልከስከስ ይወደሉ ደሞ ሁሉንም አላልኩትም 😎
@tayechgmeskel9087
@tayechgmeskel9087 Жыл бұрын
እህቴ ይቅርተውን ይቅር በይው ግን እራስሽን ጠብቂ ለልጆሽ አንቺ ኑሪ በሽታ እንዳያመጣብሽ የእኔ እህት ።
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ አስተዋይ አዳማጪነክ❤❤❤❤❤ ትእግስትሺ የሚገርምነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አለምሰገድ አድናቂህ ነኝ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
እኔም ወደፊት የሆነ ታሪክ ሲኖረኝ መጥቸ አንተ ጋ ማዉራት እፈልጋለዉ😮በጣም እክነዉ የምወደዉ ይሄን ጋዜጠኛ😢❤
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
ታራክእንፍጠርልኡልሰገድንለማግኘት😂😂😂😂😂
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ ስብእናሽ አንደበትሽ ሀሳብሽን የገለፅሽበት መንገድ ይገርማል እንኩዋን ወለድሽ በቃኝ ካለ ሂድ በይው ይየው እናትሽን ያኑርልሽ ልጆችሽ ላይ እራስሽ ላይ ትኩረት አድርጊ እዛም እዚም ቢል ያው ነው አዲስ ነገር የለም እንደዚህ እያደረገ አብሮ መኖር ከባድ ነው አንቺን ልጆቹን ትዳሩን ቤቱን ቤተሰብሽን የማያከብር ወንድ ወንድ አይባልም ሸኝው እያለ እርር እያሉ ከመኖር ሄዶ በሰላም መኖር ይሻልሻል እውነተኝአ ፋቅር የክርስቶስ ብቻ ነው የማይከዳ ትናንትም ዛሬም ነገም ያው የሆነ የሰው ልጅ ይቀየራል እኔ ደሞ የሚገርመኝ ትልቅ በደል ሰርተው ይቅርታ ይቅርታ ያንቺን ልብ ይጠግናል አንዴ እምነት ከተሰበረ መቶ ጊዜ ይቅርታ ቢል ከዚህ ድርጊቱ እራሱ ቢርቅ እምነት አይኖርሽም እናም ልሂድ ካለ ቻው በይው በርቺ አንቺ መልካም ነገር በሂወትሽ ይሁን
@medifentaw7513
@medifentaw7513 Жыл бұрын
እረ እኔ ቁሜ ልቀር ነው ስለወዲ ደህና ነገር ሰምቸ አላቅም እረ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 7 ай бұрын
ጎበዝ ነገርን በእንቁላሉ ነው የጠቀሰ ቀን ነው ልቡ የሸፈተው ያኔ ነበር መወሰን እላለው ካጠፋው ልጥፋ እመብሐን ትርዳሽ እህቴ
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
አቦ ወዶች አቃጣይ ናቸው።
@mesiimesii1464
@mesiimesii1464 10 ай бұрын
😊😊😊😊❤በጣም ነው ማደንቀው አለምስገድ ተባረክ እሺ ዘርክ ይባረክ
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f Жыл бұрын
ጋዜጤኛው እስኪ አንዳንዴዬ ጣቶችህን አሳያቸው ቀለበት አለ የለም ማለት ብዙ ሴቶች ይወዱሃል 😂❤
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
የሁለት ልጆቸ አባት ነው ሴቶችየ ዓይናችሁን ከባሌ ላይ ንቀሉ ዋ😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
​@@mizankassa9854 😂😂😂😂😂❤❤❤
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
​@@mizankassa9854😂😂😂😂😂
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x Жыл бұрын
ይሄን ጀግና ጋዜጠኛ አለማድነቅ አይቻልም
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
ትግስቱን ስጠኝ አለች የብሱን ትዳር ጨርቋን ጣለች ዘድሮ
@biraraendalewadmas-pi8oh
@biraraendalewadmas-pi8oh Жыл бұрын
እዮሃ ሚዲያ ክብር ይገባችኋል
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
አለም ሰገድዬ እቤት ስወድህ አንተን የወለደች እናት ትባረክ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
አለም ሰገድ በርታ አሪፍ ፕሮግራም ነው ያረበር አገር ጀግና እድሉን ብታገኝ አገር ትቀይራለች ለለውጥ ብላ ዋጋ የምከፍል አዛኝ ርህሩህ ናት 👍👍
@senimikiru7376
@senimikiru7376 Жыл бұрын
አለምዬ የግል ስልክህን ባገኘው በቅርቡ ላገኝህ ፈልጋለው 10 አመት እከታተልህአለሁ ለሰነተ የምነግረህ የማድመጥ ክህሎትህ ስለሚመቸኝ ነው ለሳራህ ያለህ ክብር ለሰው የምሰጠው ክብርነየእውነት የምትደነቅ ሰው ነህ ትዳርህ ልጆህን ጤና እና ተድላ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ተመኘሁ በቅርቡ ስመጣ ባሀኝህ ፍቃድህ ከሆነ
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ልቡ የወጣ ሰው አይጠቅምም አይዞሽ
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 6 ай бұрын
ሁለት ወር ቀረኝ ወደ አገሬ ልገባ ነው በየሀይማኖታችሁ ፀልዩልኝ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ጋዜጠኛ እኔ በህይወቴ እንደዚህ አይነት ሰው አላየሁም ትህትናው ፈገግታው ምንም እርጋታው ደግሞ ሲያዳምጥ በወሬ መካከል አይገባ አያደናብር በደንብ ሲያዳምጥ ታድሎ ❤❤❤❤❤❤❤
@halimatube4649
@halimatube4649 Жыл бұрын
ገዜጠኛውን የሚያደንቅ በላይክክክክክ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ሀሊማ ደምሪኝ ልደምርሽ
@faizabhro869
@faizabhro869 Жыл бұрын
እርጋታህ ይማርካል😢
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አለም ሰገድዬ እንኳን በሰላም መጣክ እንወድሀለን ❤️ ንፈትወካ ኢና ሓወይ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 3 ай бұрын
በቃ ሴት ያለወንድ መኖር አትችልም እንዴ??? በተደጋጋሚ የታዘብሽው መጥፎ ልምድ ያለው ሰው አይመለስም። በቃ እንደሱስ ነው አይተውም። ስለዚህ ተይው ለምን የውስጥ ሰላምሽን ታጪያለሽ። ዛሬን ኑሪ በቃ። ልጆች አሉሽ እርሱ ግን ታምኝ አይደለም ። የራስሽን ህይወት ኑሪ በእናትሽ ፉት ድፍረት ምን ይመጣል ብሎ ነው። የኔእናት ንዴት ብስጭት ጤና ይጎዳል ጤናሽን ጠብቀሽ ለልጆችሽ ኑሪ ።
@AlemituMamuye-ds4ic
@AlemituMamuye-ds4ic Жыл бұрын
ሰውየው ንቆሻል መግቢያ የላትም ብሎ ይሄ ሰው ካልወሰንሽ መጫወቻ ነው ሚያረግሸ አይጠቅምሽም በአጉል ተስፋ ከንቱ አትሁኚ ከንግግርሸ አሰተዋይ ነሽ እንዲህ አይነት ወንድ እንደማይጠቅምሽ እንዴት ማወቅ አቃተሽ
@yemanetek2834
@yemanetek2834 Жыл бұрын
እናት ኣለም እኔ በጣም ሃሳብሽ ገብቶኛል ግን እንደእነዚህ ዓይነት ሰዎች ሲበዛ እራስ ውዳድ ናቸው ላንቺም ሆነ ለ'ልጆቹ ግድ(ፍቅር) የላቸውም ለራሳቸው ብቻ ይመቻቸው....ከዚህም የከፍ ነገር ከማድረግ ኣይመለሱም እራስሽን ኣበርቺ ለሚስጥረኛሽ እመ ብርሃን(ቅድስት ማርያም) ሁሉ ነገርሽ'ን ንገርያት ያን ግዜ የ' እውነት እረፍት ይሰማሻል እሱ ግን ከህሊናው እውነቱን መፍቕ ኣይችልም ኣንቺ ግን ይቅርታሽን ኣትንፍጊ ልቡ ከተመለሰ ግን ኣብሮ ለመኖር ከወሰንሽ በስጋወ ደሙ ካልሆነ ነገሩ ከባድ ነው።
@kidistyimer2966
@kidistyimer2966 Жыл бұрын
ጠንካራ ነሽ ። በትዳር ላይ እንደዚ አይለት ነገር ሒወትሽን ህልምሽን አእምሮሽን ያቀጭብሻል ሌላ ነገር አታስቢም እርሱን በማሳደድ ብቻ ነው የምትኖሪው። ይቅርታ ስላስለመድሽው ልቡ ውጪ ነው አንች ማረፊያ ነሽ ገፋሽ እንጅ አልገፋሽውም ልጆችሽን ማሳደግ ከቻልሽ ነጻ ውጭ ነጳ ውጪ
@jemo5716
@jemo5716 7 ай бұрын
እግዚአብሔርን የማይፈራ ሠዉ ገና ያበግንሻል ሠዉ እግዚአብሔርን ካልፈራ የይቅር ቢልሽም የዝሙት መንፈሥ ወይ ከዉሥጡ በሣይኮሎጅና በእግዚአብሔር እርዳታ ነፃ ካልወጣ የእድሜ ልክ ቁሥል ነዉ በተክርስቲያን የሔደ ሑሉ አይ ሖድ ይፍጀዉ ቁልቢ ገብርኤል የባልና ሚሥት መቃጠሪያ የሠዉ የድፍረቱ ጥግግ በታቦት ሥም የሚጨማለቁ አሑንም በሚድያ የምን ምክር አንቺ እራሥሽ ከመጠየቅ እሡን አሥመክሪ
@mountazahmed9053
@mountazahmed9053 Жыл бұрын
ትዳር ባፍጫዬ ይውጣ የሚያስብል ዘመን
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
ኖርማል ነው ብላለች ዘፋኝዋ አንዳንዴ እየተሸዋወዱ መኖር ነው ያው ፋሽን ሆኗል ብዬ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ክክክክክ በጣም የሚገርመው ማታ አንድ ወስላታ ወንድ ሚስት ላይ ወስልቶ ሲጠየቅ ይህንን ነው ያለው ቃል በቃል ምን ችግር አለው ኖርማል ነው ታካብዳለህ እንዴ ባለቤቴ እንደውም የተናደደችው ከአልስቷ ልጅ ስለሆነ እንጂ ከሌላሰው ቢሆን ምንም አትለኝም ብሎ እርፍ😮 ከባድ ነው ዘንድሮ
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d Жыл бұрын
😂😂😂አሳቅሽኝ
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
@@fatiya8477 አይ እማማ ኢትዮጵያ ምን አይነት ትውልድን ይዛ እንዳለች በጣም ያሳዝናል 😥
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
​@@fatiya8477ትክክል እኔምአይቼዋለሁጥንዶቹፈተናላይ😂😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
ኖርማን ነው ኑሮዬ ፎርጂት እይ😂😂😂
@hawiroba6911
@hawiroba6911 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታልኝ
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Жыл бұрын
😭😭እንደዚህ ሴትን በሴት የሚደርቡ .አግብተው በሚሰታችው የሚያፍሩ .ሴትን ልጀ የሚያሥለቅሱ .መጨረሻችው አያምርም 😭😭ሰቅይት የምታደርግ ሴት ይጥልለታል እንደባርያ የምታየውን .
@solianakonjo
@solianakonjo Жыл бұрын
እዉይ ችሎትሽ የኔ እናት ኡፍ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ዛሬን ብቻ በደስታ ኑሪ በጤና የሚያኖርሽን እግዚአቢሄር እያመሰገንሽ ኑሪ ለእንደዚህ አይነት ደደብ ወንድ እራስሽን አትጉጅ
@LanguageEnglish-fu4yd
@LanguageEnglish-fu4yd Жыл бұрын
ድምጹኣ ኣገላለጽዋ በጣም ይማርካል እውነት ጋዜጠኛ ነው ምትመስለውኮ
@21barkot
@21barkot Жыл бұрын
እኔም እኮ የገጠመኝ ይህ ነው እባካችሁ ምላድርግ ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ አድርጊልኝ አለኝ እኔግን ይቅርታ አድርጌለት እናወራለን ምናምን ግን አብሮ መቀጠል አልቻልኩም እደድሮው አብሮ በፍቅር መቀጠል ጭራሽ አልቻልኩም ሁለተኛ አመታችን ሆነ እሱም እየጠበቀኝ ነው እኔም ያው ነኝ ምን ላድርግ
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m Жыл бұрын
ይቅርብሽ
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
Lebeshen bedembe adamechiew selote adergi be emnetesh ayezosh
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 Жыл бұрын
የኔ ብጤ
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Жыл бұрын
Enem yelejen abat yetewekut bezi guday new 3 gize yekerta aderekulet ahun gin geta yemesgen teleyayeten lejachenen enasadgalen
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ውስጥሽን አዳምጪ ሁሌ እየተሰበርሽ እንዳትኖሪ 😢 የደረሰበት ያዉቀዋል
@meazadawit4009
@meazadawit4009 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ሰው 7 ግዜ ቢበድለህ 7 ይቅር በል ይላል። አንዳዴ ግን ይቅር ብሎ መርሳት ለሁሉም መልካም ነው። በቃ እህትእና ወንድም ሆኖ ልጆችን ማሳደግ ይቻላል መጎዳዳትም እግዚያብሔርንም ማማረር አስፈላጊ አይመስለኝም።
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
እደዚህ ያለወንድ መቼም የማይቀየር ሰው ነው ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ቁርጥ ያርግልሽ በአንድሶ ምክንያት ላላገባ ወሰንኩ በጣም አሰቸጋሪ ነው ሰዉ ሀገር ቀረን እሰቲ ይሁን
@FIXERASEFAALI
@FIXERASEFAALI Жыл бұрын
ሴቶች አባካችሁ ከባለትዳር ወንዶጋር እያወ ቃቻው አትጀምሩ እባካችሁ ነገ እግዝአብሔር ብድርን ይከፍልልል ነገ በኔ!!!!!!!!!!!!!!!!!!! አ ይዞሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eyoba1257
@eyoba1257 Жыл бұрын
አለምሰገድ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ❤
@user-ml5cs5ub6n
@user-ml5cs5ub6n 7 ай бұрын
ወይኔ የሰፈሬ ልጅ አዶላ ወዩ የዜሮ ስት ቀበሌ ልጅ ነሽ አድሬስሽን ላኪልኝ
@tinahailu748
@tinahailu748 Жыл бұрын
Just give him a second chance and follow your heart ❤️
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
Once a cheater always a cheater. Never give and believe in a second Chance. Period!
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
አንዴ ጥሎ የሄደን እና የወሰለተን ወንድ በይቅርታ መቀበል የባሰ እንዲያረክስሽ መጋበዝ ነው ። አንዴ cheat ካደረገ በኋላ ..ላንቺ ምንም አይነት ክብርና ፍቅር እንደሌለው በተግባር አሳየሽ ማለት ነው። ከዛ በኋላ መለያየት ብቻ ነው ምርጫሽ መሆን ያለበት።
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Жыл бұрын
በጣም ያማል አይዞሽ እህታችን
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ድረስ
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
ግልፅ ናት
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 Жыл бұрын
የሁሉም አሳዛኝ ታሪክ መነሻ ፍቅር
@LanguageEnglish-fu4yd
@LanguageEnglish-fu4yd Жыл бұрын
እውነት ነው ድምጽሽ በዘፈነ
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 Жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያ የምወደው ሚዲያ❤
@Mariam-hu3bm
@Mariam-hu3bm Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ይቅርታዉን ተቀበይ ግን አብረሽ መቀጠል የለብሽም
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 5 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 30 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН