ወደ ቤቴ ለመግባት በጣም ተሳቅቄአለሁ! ንብረቴን ወስዶ ባዶ እንዳያስቀረኝ እሰጋለሁ! ምን ትመክሩኛላችሁ? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 175,399

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 200
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
አንድ ጥርስ ከተነቃነቀ ካልነቀላችሁት እህል አያስበላም። በህይወት አንድ ነገር ከተረዳችሁ መወሰንን ይመሰለ ነገር የለም።
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
ትክክል
@MimiNazerawi
@MimiNazerawi Жыл бұрын
ትክክል
@lubetuber
@lubetuber Жыл бұрын
በትክክል
@hanasador3723
@hanasador3723 Жыл бұрын
ትክክል
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
በትክክል እሱ በደንብ አውቆአታል ለዛም ነው የሚያሾፍባት ወይም ትታ አትተወኝም ብሎ የሚያስብ ይመስለኛል
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s Жыл бұрын
ከምንም በላይ የጋዜጠኛዉ ትትህና በጣም ይገረማል ዘመነህ ሁሉ ይባረክ
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
አለምሰገድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 Жыл бұрын
ማርያምን ያሳዝነኛል ስንቱን ጉድ ይስመዋ ጆሮ አልስማ አይል😢
@zeynebtube8773
@zeynebtube8773 Жыл бұрын
እኔም የሚገርመኝ የሱ የጋዜጠኛው
@zeynebtube8773
@zeynebtube8773 Жыл бұрын
@@alemtube1150 ሸበላው ሸጋ እድሜሕ ይርዘም
@ritalakew6824
@ritalakew6824 10 ай бұрын
የሚገርምነው ግን በቀርባት ይሻላል
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 Жыл бұрын
ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ አሉ ፈጣሪ ይርዳሸ እናቱ ይሄ የሰው መዥገር ነው ፈጣሪ ያላቅሽ🙏
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын
በአንድ ቃል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ስንቱን እንስማ😪😪😪
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
አለም ሰገድን እኛ ሴቶች ተሰብስበን ልንሸልመው ይገባል ምርጥ አዳማጭ ነው 😊
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 Жыл бұрын
ሰውን ከመጠን በላይ ማመስገን ለውዳሴ ከንቱ እና ለትእቢት ነው የሚጋለጠው በዚሁ አቋሙ እንዲጸና ጸሎት አድርጉለት እሱ ይሻላል ።
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እኔም እስማማለሁ👉💚💛❤️ድንቅ ሰው ነው🙏
@amirniema5421
@amirniema5421 Жыл бұрын
እውነት ነው ይህንን ጋዜጠኛ አለማድነቅ አይቻልም
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv Жыл бұрын
እውነት ነው
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ምንድንነው 10 ጊዜ የጋዜጠኛውን ስም የምታነሱት? ለዝሙት የፈለጋችሁት ይመስላል ፤ ኧረ ስርአት ይኑራችሁ? ኤጭ። ... ባለታሪኳ ላይ አተኩሩ። በቃ።
@mesrert123
@mesrert123 Жыл бұрын
ምን ያህል ንቀት እንዳለዉ ላንቺ ቺት ማረጉ አንሶት አንቺን ትቶ ያቹኛዋን ነዉ በራስሽ መኪና ጭኖ የሄደዉ አስቢበት ይሄ ትልቅ ንቀት ነዉ
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
የሚገርም ነው እህቴ ቆራጥ መሆን አለብሽ እሱ ልብሽን ስላወቀውና የዋህ መሆንሽን አይቶ ነው የሚጫወትብሽ አትመኝው መቼም አይቀየርም።ቆም ብለሽ አስቢ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ።
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል..ጋብቻው ከፈረሰ ቆይቷል እና ተፋታ የራሷን ሂወት ከልጆቿ ጋር በሰላም ብትኖር ይሻላታል ባይ ነኝ። አንዴ ጥሎ የሄደን ዝሙተኛ ወንድን መለማመጥ ማለት እራስን ማርከስ ነው። እራሷን የባሰ እያዋረደች ነው።
@sebleasega8941
@sebleasega8941 7 ай бұрын
እኔ ከዚህ ታሪክ ምንም አላተረፍኩም.....ሲጀምር ወንድን ካለመረዳት የመነጨ ነው በቃ ሰው ነው ለዛውም ወንድ ምንም ባይጎልበትም ቺት ያረጋሉ ምንም ካላጎደለባቹ አርፉቹ ኑሩ ነው ምለው ..
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
እድል ሰተሽው ሞክረሻል ወንድ ልጅ ባለጌ ፍጡር ነው ንብረትሽን ያዝ አርጊ ከዛ ልጆችሽን ይዘሽ አሳድጊ ባይ ነኝ የወንድ ግፍ በእህቴ አይቸዋለው 😥😥😥
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Жыл бұрын
እኔም የምልሽ እህቴ ንብረትሽን ተካፈይና ቆስቁሽዊ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
አዎ መቸም አይለወጥም
@danimagna1144
@danimagna1144 Жыл бұрын
የኔእህት አይዞሽ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ የፀሎት ቤት ሰርተሽ ፆም ፀሎት ስግት አደርጌ ባልሽ ላይ ያለውን የዝሙት መንፈስ በፆም ፀሎት ስግደት ታሸንፊዋለሽ ወዶ አይደለም ባልሽ በዝሙት መንፈስ ተይዞ ነው ዩቲቭ ገብተሽ ገጠመኝ ስሚ የትዳርሽ ችግር እዛላይ መፍቴውን ታገኝዋለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ትዳርሽ ከመፍርስ ይታደግልሽ የአብርሀም እና የሳራ ትዳር የጎበኘ አምላክ የናንተንም ትዳር ይጎብኝ
@tirhasshishay9199
@tirhasshishay9199 Жыл бұрын
Offff tebrke or tebrky
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
ትክክል ፀሎትና ስግደት ያስፈልጋል እሱ ወዶ አይመስለኛል
@sinaeritrawit9499
@sinaeritrawit9499 Жыл бұрын
Exactly 🙏🙏🙏🙏
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ እንደደረስን አይገባኝም ይሄ የብዙ ወንዶች ባህሪ ነው ሴት እህቶቼ ጠንካራ ሁኑ ወንዶችን አትንከባከቡ እራሳችሁን አትጣሉ ሁሌም እራስዋን የምትጠብቅ ሴት ፈላጊዋ ብዙ ነው😊
@pinkflower5245
@pinkflower5245 Жыл бұрын
በእርግጥ ልብ እስኪቆርጥ ይከብዳል ግን እንዲህ አይነት ሰው በፍፁም ይቅርታ አያግደውም! ከማንም ጋር ሲርመጠመጥ ነገ በሽታ አለማምጣቱ ማን ያውቃል እስካሁንም ጤነኛ መሆኑ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብቻ once a cheater always a cheater ይላሉ ፈረንጆች።
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Your right
@mazebezane3040
@mazebezane3040 Жыл бұрын
Exactly
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
የመቁረጥ አለመቁረጥ ጉደይ አይደለም ፤ ልጅቷ low self esteem ይሰማታል ፤ ማለትም ለራሷ ያላት አመለካከት የዘቀጠ ስለሆነ እንደዛ ሰውየው ሲያበሻቅጣት ዝም ብላ ተቀመጠች ። እራሷን የምትወድና የምታከብር ሴት ይህንን የወንድ ባህሪ ስታይ ወድያው ትለያይ ነበር so it's a self esteem issue.
@semuyazeru1220
@semuyazeru1220 Жыл бұрын
​@@nardip4999 እኔ እንደዛ ነበርኩ በፊት ለራሴ የነበረኝ ፍቅር ሳገባ ኮንፊደንሴ ጠፋ ተጨመላለቀ ብዙ ሆንኩ የበሰበሰ ዝናብን አይፈራም አሁን ቢመጣ ቢሄድ ቦንብ ቢፈነዳ የይቅርታ ልቤ ተደፈነ ግድ አይሰጠኝም አሁን እሱ ቤቴ ይላል እኔ ግን ልቤ ቆርጦል
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
@@semuyazeru1220 አሁን ጨዋታው በደንብ ገብቶሻል ማለት ነው። አሪፍ ነው ፤ አሁን በቆራጥነት ወደፊት ተራመጂ ፤ የራስሽን የአእምሮ ሰላምና ምቾት አስቀድሚ። ወንድን ጣል-ጣል እና ስትን-ቂው እኮ ነው እንደ እንስሳ የሚከተልሽ..😂. አሁን እሱ ቤቴ ይላል ብለሻል ግን ለጊዜው ነው ፤ እሺ ብለሽ ስትቀበይው የበፊት ባህሪው ይመለሳል እና እያ''ስመሰለ ነው ..አትመኚ
@sartt1717
@sartt1717 Жыл бұрын
እርኡኡኡ እንድህ አይነት ትዳር ይቅርብሽ በሰላም ተለያዮ።
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Жыл бұрын
እውነት ጠካራ ነሽ በተለይ ሆቴሉ ላይ አችን የልጁን እናት ጥሎ ሌላ ሴት ደውሎ ሲዬድ በራሱ ያማል
@rahelso
@rahelso Жыл бұрын
Betam 😢
@feven.leul6287
@feven.leul6287 3 ай бұрын
Tinikate aydelem yihe bakish sinfina new. Lerasuam geemuatal Zim maletua enkuan legna...😏
@JhhHhh-tw1jz
@JhhHhh-tw1jz Жыл бұрын
አረ በፈጣሪ ምን አይነት ሴት ነሽ ሲጀመር አንድ ግዜ ወድ ልጅ መሄድ ከለመደ 10 ግዜ ይቅር ብትዮ አይቀረርም እህቴ ተጠንቀቂ ።
@Fiker123
@Fiker123 10 ай бұрын
ደረቅ ናት
@ritahaile1787
@ritahaile1787 29 күн бұрын
Ye aymero cheger yenorebatal. Yekereta wond andie cheat kadereg ke bet masewetat naw. Betam dekama nat weyem drama yehonal.
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 Жыл бұрын
ይሄስ የኛቤት ታሪክ ነው እንደኔ ውስነሽ አትተይውም ከመሞት መሰበት የዝሙት መንፈስ ካለበት አቺ መጎበዝ አለብሽ በፀሎት በስግድት በርቺ እስቲ
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Жыл бұрын
ይሄ ዱርዬ ድመት ነው እህቴ ይቀርብሽ እነኳንም ወለድሽ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ❤️
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
ይሄ በጣም ንቆአታል ለዛም ነው የሚጨማለቀው
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg Жыл бұрын
😂😂😂😂
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ድመት ድመትእማ ጨዋ ናት አለሌ ኮርማ ነው እንጂ
@seventube794
@seventube794 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@tinatina2096
@tinatina2096 9 ай бұрын
😃😃😃😃😆😆😅😅
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Жыл бұрын
ያንቺን ትዕግትሸን ሳላደንቅ አላልፍም ሰራ ሆነብሸ እናቴ ጤናሸን ተንከከባከብሸ ለልጆች ኑሪ ይሄ ግዜ ይምከረው
@beruktaitejemanh9289
@beruktaitejemanh9289 Жыл бұрын
ድከሚ ብሎሽ ነው ተስፋሽን ቁረጪ አንቺ አሁን ላለመለየት ምክንያት እየፈጠርሽ ነው ፀልይ እግዚአብሔር እንዲረዳሽ የኢትዮጵያ ወንዶች ግን ግፋችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😢
@user-yr1sq4qb2g
@user-yr1sq4qb2g 10 ай бұрын
እናትዬ በሽታ ያመጣብሻል ንብረት ስትይ ይሄ ኮርማ በሰላም ልጆችሽን አሳድጊ እድል ስትሰጪ እድልሽን እንዳይሰብረው
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b Жыл бұрын
ለወድልጂ ይቅርታ እያረግሺለት ከቀጠልሺ እያረከሰሺ እየተጫወተብሺ ነዉ እሚህደዉ እህቴ ይህ ያች ባል አደለም ስሪ ልጆችሺን አሳድጊ ይህ የኔ አስተሳሰብ ነዉ
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። ወንድማለም አንተ ትለያለህ እማ ፍቅር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥህ እርጋታህን ታብዛልህ አሜን ፫ ።
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg Жыл бұрын
ቦሶ ምነው ቤተክርስቲያን አደረጉት እኮ ለማንኛውም አሚን ብያለሁ
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 11 ай бұрын
ይህ ሰው ወደ ጸበል ስግደት ጾም ያስፈልገዋል. ጤኗ እንዲሰጣቸውኗ ትዳራቸው እንዲጸኗ የሁላችን ተስፍ ነው. ብቻ እግዚአብሔር ይርዳቸው::
@selamawitabebe9554
@selamawitabebe9554 Жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ባህሪ ካለው ሰው ጋር መኖር በራስሽ ጊዜና ህይወት ላይ መጠፎ ቀልድ እንደመቀለድ ነው የሚቆጠረው። እንደገባኝ ከሆነ የዚህ ሰው ህይወቱ የሚመራው በዚህ አይነት መንገድ ስለሆነ አንቺ የዚህ ብልሹ ህይወት ተጠቂ መሆንሽ ለምን አስፈለገ? በእሱ በኩል ሲጀመር በዚህ ባህሪ ሚስት ማግባት አልነበረበትም። አንቺ ግን ከዚህ ሰው ፍቅር ይዞሽ ከሆነ በአስቸኳይ በፀሎትና በፀበል ተላቀሽ ጊዜ ሳያልፍብሽ የራስሽን ህይወት ጀምሪ።
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው ይዞ ሟች ይባላል ለራሱም አይሆን በዙሪያው ላሉትም አስቸጋሪ ነው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት ወደ ቀልቡ ይመልሰው ።
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Жыл бұрын
አካውንቱን እስከፍቶ ገንዘብ እንዳያሽሽ ተጠንቀቂ ለንብረቱ ነው የተመለስው
@daniellegesse7368
@daniellegesse7368 6 ай бұрын
ገንዘብ ከሰው ኣ ይበልጥም መጀመርያ እነሱ ተግባብተውና ተስማምተው እንዲኖሩ ነው መመኘትና ማስብ እንጂ እንዳንቺ ስለገንዘብ የሚያስቡ ሁላ እናንተ ጋር ፍቅር የሚባል ነገር የለም እናም ደግመሽ ደግመሽ ኣስቢበት?
@abebagirma6287
@abebagirma6287 6 ай бұрын
@@daniellegesse7368 ባታማርያም ስለምን ታብዛልሕ
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t Жыл бұрын
እኔ እኮ የወንዱ መዘለል መንዘላዘል በትዳሩ መማገጡ ውሻነቱ እንዳለ ሆኖ ሴቶች መቀበላችሁ የሚያናድደኝ በትዳር ላይ በፍቅረኛ የምታላግጡ ሠዎች ወንዶችም ሆናችሁ ሴቶች ምድሩን ገሀነም ሰማዪን ሲኦል ያርግባችሁ እግዚሐብሔር
@Seni1286
@Seni1286 Жыл бұрын
Are baltedar endehone eyaweku ye miweshmu setoch esat yelkekbachew egeziabher.
@mahihefanya7142
@mahihefanya7142 Жыл бұрын
እናት ይቅርብሽ ልጆሽን አሳድጊ አይቀየርም ይሄ ሰው ሲጀመር ቢወድሽ በሴት ላይ ሴት አይደራርብም አይምሮሽን ጠብቂ በዚ ከቀጠልሽ ጤናሽን ታጫለሽ ጠንካራ ሁኚ የባሰ ነገር እንዳያመጣብሽ ልጅሽን ጠብቂ ይልቅ
@dinkeydebesay3079
@dinkeydebesay3079 Жыл бұрын
የኔ እህት ባዶሽን እንዳያስቀርሽ እሱ ላንቺ እንደማይሆንሽ እወቂ እሱ የብዙዎች ነው ይልቅ ለልጆችሽ ፍሪ
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Жыл бұрын
እኔ የምነግርሽ እህታችን ሀብትሽን ተካፈይ ከታረቀሽ በኋላ ንብረቱን በውሽማው አዙሮ አላየሁም ብሎ ጎዳናላይ እንዳይጥልሽ ''ምከረው ምከረው ካልሰማህ መከራው ይምከረው'' እስካሁን ካልተስተካከለ ከዚህ በኋላ ይስተካከል ብዬ አላስብም እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
አሌክስ ዋውውው አዳማጭ ነህ ከልብህ የተረጋጋህ ጋዜጠኛ።😊❤
@dinkeydebesay3079
@dinkeydebesay3079 Жыл бұрын
ችግርሽ ምንድነው ለምን አትተይውም አንቺ ሴት ልጆችሽን በተለይ ለሴት ልጅሽእፈራልሻለው እሱ እንደ ውሻ የትም የትም የሚል የሆነ ሰው ስለሆነ ምን ዋስትና አለሽ ለሴት ልጅሽ ፍሪ እሷን እንዳያባብልብሽ
@tigtig6559
@tigtig6559 Жыл бұрын
የኔ እህት እረባክሽ ምን ሆነሽ ነው እንደዚህ የምትከታተይው ከሆነ ከዚህ በባሰ ይብስበታል ትዳርሽን የምትወጂ ከሆነ እንደዚህ አትከታተይው ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጭ ፀልይ ለልጆችሽ ስትይ ቻይ በጣም ፀልይ እመቤቴድግል ማርያም ልቦናትሰጥልሻለች ❤❤❤እመቤቴኪዳነምህረት አለበለዛ ??
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
እውነትሽን ጠብቃም አትችለው እረ ትዳር በፍቅርና በመተማመን ነው ይበለው ከቻለ አይታስ ችላው የለም ተደብቆ ይበለው ሲሰለቸው ይመለስ እስዋ በራስዋ ህገ እግዚአብሄርን ትጠብቅ ቁጥጥርዋ በዝትዋል አጥብቆ ጠያቂ የናቱን ሞት ይረዳል እስዋ ትጸልይ በሽታም አይነካት ንብረቱንም አምላክ ይጠብቃል እሱም በራሱ አፍ ይናዘዛል የማይሄድ አለ ብየ አላምንም ማየት ያስጠላል ለማየት አትከታታለው የተረፈው ይበቃታል ዘላለም አይኖርም ስራ ለሰሪው ነው በተረፈ ንብረትዋን ትቆጣጠር በብልሃት
@meeraalketbi9366
@meeraalketbi9366 Жыл бұрын
ዬተመለሰው ለ ንበረቱ ነው ተጠንቅቂ😅
@addisethio7402
@addisethio7402 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሠው መቸም አይለወጥም። ሁሌ ጉዳት ነው፡ ፡ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ልጆችሽን አሣድጊ ..
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
ይለወጣል በለፆሎት
@Zizuyosan
@Zizuyosan Жыл бұрын
@@avg4628 eree endezi atibelu aylewetim zimut eko egzabherm aywedewum
@hadiaa7244
@hadiaa7244 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች አለቁ በእየሱስ ስም😢😢
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg Жыл бұрын
😂😂😂
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ አሜን😅
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ሃሌሉያ የጌታ ሰው😂😂
@hadiaa7244
@hadiaa7244 Жыл бұрын
@@clickcell4333 እውነቴን ነው እህቶቻችን ላይ ተጫወት
@hadiaa7244
@hadiaa7244 Жыл бұрын
@@redetayalew1187 አሜን ለእዚህ አይለኛ ጸሎት ነው የሚያስፈልገው
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Жыл бұрын
ይቺ ልጅ አልሰማም አለች እኮ ማንነት ያው ነው አይለወጥም ፍቺውና የራስሽን ሂወት ኑሪ ምን አታገለሽ ከውሸታም ጋር ወየው ልብ ማጣት 😢
@Fiker123
@Fiker123 10 ай бұрын
በጣም የምትገርም ደረቅ ደደብ ናት 😮
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ አባታቸውንም ምህረት ይላክለት ሰላም ለእናንተ ይሁን !
@loveyou-qb6mk
@loveyou-qb6mk Жыл бұрын
ንብርትሽን ተካፈኝ ምንም አይጠቅምሽም እየጎዳሽ ነው
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
መጨረሻው አያምርም እምነት የለውም ሀላፊነትም መሸከም አይችልም። ቀውስ ነው ፀበል ይግባ አንች ንብረትሽን ተካፍለሽ ንግድ ነግጅ ውይ አድክም ነው።
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 Жыл бұрын
አቦ ፍችው መቼም አይለወጥም ።
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ተፋታለች መባል አትፈልግም ለዚህም ነው ሰውየው እንደዛ ሲያበሻቅጣት እያየች ዝም ያለችው ፤ ይሄ ማለት ለሰው ብላ ነው ሂወቷን የምትኖረው 🤮
@Zizuyosan
@Zizuyosan Жыл бұрын
Free endezi aynet set yerasa chigrr new yihe minu bal new balge sesegna new fichi bicha
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 Жыл бұрын
ታፈቅረዋለች ለዛ ነዉ
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 10 ай бұрын
ኦፕራ ምን ትላለች አንዴ አንድ ሰው ማንነቱን ከነገራችው ያ ሰው ያ ነ ለውጥ መጠበቅ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይቅረበው እራሱን እያረከሰ ነው ::
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p Жыл бұрын
የተረገመ ሰው ነው እግዚአብሔር ልፋትሽን ይቁጠርልሽ አሁንም ወስነሽ ተለይው ተጠመቂ ሰውየው በድግምት ይሆናል የሚጫወተው እግዚአብሔር የእጁን ይሰጠው አይዞሽ እህቴ እግርሽ ላይ የነፋው ሽቶ ገድግድ ነው
@bamlakfikadu390
@bamlakfikadu390 Жыл бұрын
Mene malete new gedegde malete?
@bontukefele409
@bontukefele409 8 ай бұрын
እንደዚ ያሉ ሴቶች አሉ የምገርም ታሪክ i hope መፀሀፍ ትጽፋአለሽ ብዬ እጠብቃለሁ ታሪካችን በብዙ መንገድ ይዛመዳል ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ❤️
@massamebi7277
@massamebi7277 Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ ለሴት ልጅሽ እዘኚ! እንጃ የህፃኗ ነገር ነው ያሳሰበኝ አንድ ቀን ቢደፍራትስ? ይበቃል ተይው አይሆንሽም ምን አልባት ቤተሰብሽን ፈርተሽ ማህበረሰቡን ፈርተሽ ሊሆን ይችላል።
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 Жыл бұрын
እህቴ አትሸወጂ እንደዚህ አይነት ሰዎች አስልቶ አራጆች ናቸው አንዴ የወጣ ልብ አይመለስም ቁረጪ ነገ ሌላ ቀን ነው ለራስሽ ፀልዪ መኖር ስላለብሽ ጠንከር በይ
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
ያችኛይቱንም እኮ እንዳችው ነው የሚያደርገው ምክንያቱም ልጁ የዝሙት መንፈስ ነው የያዘው ፀበል ነው መግባት ያለበት
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v Жыл бұрын
እኔ በጣም ድስየሚለኝ የሰውን ህመም ስሜቱን ተላብሶ የሚሰማው ሰው.
@user-ef5wh1ty8f
@user-ef5wh1ty8f Жыл бұрын
ሳህ
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e Ай бұрын
❤❤❤
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 Жыл бұрын
ውጤቱን እያወቁ ደጋግሞ መሞከር ጊዜ ማጥፋት ነው !
@hiawathadegenerate3896
@hiawathadegenerate3896 Жыл бұрын
ላንቺ በቪታ ነው እድሜቪን ያሳጥርብቫል ያንቺም ልብ የውቫ ሆነ ዝም ብለቪ ልጆችቪን እሳድጊ ይህ ሁሉ አጥፍተሃል ብለቪ መጠየቁ እሱ እንደኩራት ቆጥረው ዋጋ የለውም መለያየትም ፍቅር ነው በኔ አባባል ውቫውን ነው ያገኘቪው በቃ ቁረጪ የቀረቪን እድሜ ተደስችበት ኑሪ ዋጋ የለውም wake up sister life is short🤷🏾🤷🏾🤷🏾
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ስለምትወጂዉ ይሆን ይሄን ያህል ትግስት ዝምታሽ ለመልካም አይመስለኝም😌ፈጣሪ ልብሽን ይመልሰዉ አንዴ ካንቺ ዉጭ የሌላ ሴትን ገላ የለመደ ወንድ ተመልሶ የኔ ይሆናል ብሎ ማሰብ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ ወስነሽ ዉጪ ጥሩ እናቴ ሀላፊነት የሚሰማት እናት ከሆንሽ ለልጆችሽ እናትም አባትም የመሆን አቅም ይኖርሻል ልጆችሽስ በዚህ ሰአት ከናንተ ትዳር ምን ይማራሉ እናስተዉል ሰዎች 💔
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Жыл бұрын
እህቴ ይሄን ሰው በሰላም ብትገላገይ ይሻልሻል አይጠቅምሽም በሽታ አለ ልጆችሽን ብታሳድጌ ይሻልሻል አንቼ ፍርድ ቤት ያደረገልሽን ነገር ቀጥይበትና የራስሽን ሔወት ኑሬ ነገ ንብረትሽን ልጆችሽን ከምታጭ ሁሊ በሰጋት ከምትኖሬ ልጆች አንቼ ስትኖሬ ነው በሰላም የሜያድጉት
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ውስብስብ ያለ ታሪክ እኔ ይህች እህት እና ባለቤታን ሓሣብ የምስጠው ባለቤታዋ መጥፎ ስው እይደልም ግን እስኪ ሱባይ ይዞ ፀበል ቢጠምቅ ይህ የሴስኝነት መነፈሱ ይውገድለታል ። እግዚያብሔር ጋር ሳይለያዩ ይንን ያድርጉ ነው የምለው ።
@rahelztzion
@rahelztzion 9 ай бұрын
ይመስላል። አጋንንት አለበት። የእግዚአብሄር የተለየ እርዳታ ይፈልጋል።
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 9 ай бұрын
ወይ የኢትዮጵያ ወንዶች እንዲህ በሴት ልጅ ትቀልዱ መሰሎሀል ሰው የዘራውን ነው የሚጭደው እንዲህ ባለቤትህን በዚህ ደረጃ አዛዝነህ ፈጣሪ ይበቀለሀል እህት የምመክርሸ ከልበሸ አውጥተሸ ጣይው ሰውየው ወንበዴ ነው
@user-dk7rq4wo7v
@user-dk7rq4wo7v Жыл бұрын
የኔ እናት እዴት እዳሳዘንሽኝ የትዳርን እሳት አወቀዋለው በቃ ወስኝ ይሄ አይሆንሽም ልጅቼሽን አሳደጊ በቃ ክዛ ጤናማ ህይወት ነው ምትኖረው
@merrymegra
@merrymegra Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ትእግስተኛ ነሽ እንደኔ እንደኔ ብትፈችው ይሻልሻል ይሄ በጭራሽ አይሆንሽም ውጪ የቀመሰ ወንድ መቼም አያቆምም ጀገን ማለት አለብሽ እግዚአብሄር ይክስሻል አለበለዚያ ግን ዘመንሽን ሁሉ ያለደስታ ትኖሪያለሽ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ይሄ እኮ ከባድ ችግር ነው ለቤተሰብሽ በግልፅ ነግረሽ ተመርምረሽ በሰላም ተለያዩ
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 Жыл бұрын
የኔ እህት ካንቺ ፍቅር ቢኖረዉ ሌላ ሴትጋር አይተኛም ነበር ለንብረቱ ብሎ ነዉ ከእንደዚህ አይነት ሰዋች ሱስ ስለሆነ አይተዉም ራስሽን አበርትተሽ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ
@JhhHhh-tw1jz
@JhhHhh-tw1jz Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ወንዶች ከመሬት በታች ያስፍራቹ።
@Tinchi9
@Tinchi9 Жыл бұрын
አሚን
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
አሜን ሴትየዋ ግን የምን ሙጭጭ ነዉ አመለኛ ሴሰኛ የሴት ቂጥ ማሰሻ ጋር የምን አተካራ ነዉ ፍቺዉ ዳሩ አላገባሽም ችግር አለብሽ አቦ ሴት አሰዳቢ
@hiwotworkununu1477
@hiwotworkununu1477 7 ай бұрын
Amen
@feven.leul6287
@feven.leul6287 3 ай бұрын
😂😂😂😂 amen. 7 wedetach yanurachew!
@enattube5599
@enattube5599 Жыл бұрын
የተነቃነቀ ጥርስ ከመውለቅ አይድንም እህቴ አቺ በጣም ትእግስትኛ ነው እናም ውልቅ አድርገሽ ጣዩ ወንድምን ማመን ድመትን ወተትን ጠብቂልኝ ማለት ነው😢
@haworoblay9327
@haworoblay9327 Жыл бұрын
How many times does a person have to tell you he doesn't want you. Marriage sounds like its done
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
She understand this marriage didn't work but, she doesn't want to understand😱
@great-full3612
@great-full3612 Жыл бұрын
Exactly he was done long time ago she didn’t want to let him go still in love 😮
@tamiruebisa6079
@tamiruebisa6079 Жыл бұрын
Tsebel astemekiw benatesh
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
Right. Don't let a man tell you he doesn't want you TWICE. A woman should NOT chase a man who left her.
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
He doesn't want to let her go Because he doesn't finish his work
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
እህቴ እኔ የምመክርሽ ወስነሽ ተለያይ አንዴ ወንድ ልጅ ከለመደ አይቆምም ላንቺ በሽታ ነው። ስልክ ካጠፍ እቤት ሲሆን እንዳታይው የሚፈልገው ነገር አለ ማለት ነው ለራስሽ ለልጆችሽ ኑሪ። ማምሸት ማደር ካላቆመ መጠጣት ካልተወ ልቡ አሁንም አልተመለሰም ማለት ነው። ለሁሉም እግዚአብሔር ያንችን ጥረት አይቶ እንደልብሽ ይስጥሽ።
@zemzem9136
@zemzem9136 Жыл бұрын
አለምሰገድ አላህ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ። እርጋታህ ብቻ ፈዋሽ ነው ።
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
ግማሹን ንብረቱን ተካፍለሽ ቻው በይው
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Жыл бұрын
እርጋታች የውስጥሽ ህመም ይጋባል 😢😢😢😢😢
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
ስጀምር ከትዳር ተደብቆ ዝሙት ከፈፀመ ወይንም ከፈፀመች ፊች እግ/ርም ይደግፈዋል ስቀጥል እንድ አይነት ሴትም ወንድም አያስፈልግም
@user-km7tv3vj9t
@user-km7tv3vj9t Жыл бұрын
ወንድ አንዴ ዉጭ ከለመደ ሺ ግዜ ይቅርታ ብጠይቅ አይመለስም ባክሽ ከእሱ ርቀሽ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 11 ай бұрын
no yehe ye lemede ye mender dureye neew ......be facebook tedar ....betesebuan,,,,resta,,,satamaker...asbiw ye bet serateniawan....ney blo litenia.....embi teblo ,,,,,,ehchi GELTU degmo yekerta.......teyekot.....ok yemetel ehchi RASUA ye chin gerd nat.......SORY
@abdi9388
@abdi9388 Жыл бұрын
ለንብረት ብሎ እንጂ ካንቺ ፍቅሩን ጨርሷል። ጉዳያችሁ በፍ/ቤት ተይዞ እያለ አንድ ቤት ስታድሩ ቢገድልሽስ እንዴት ታምኝዋለሽ? በናትሽ ልብሽ እንዲቆርጥ ፀልይና ከዚህ አፀያፊ ሰዉዬ ብትለይዉ ይሻልሻል።
@meir84
@meir84 Жыл бұрын
እኔም እሱነው ያሰብኩት። እንዲህ አይነት ሰው አዘናግቶ ነው የሚበቀለው። ጭራሽ እሱ የማይወልዳትን ልጅ አብረው እንዲያድሩ እንዴት ትፈቅዳለች ህጻኗን ቢደፍራት ወይም ቢጎዳትስ ? ሴትየዋ ራሷ ፍቅሩ አሎጣላትም ወይም ግራ ገብቷታል
@nardosmengste9636
@nardosmengste9636 8 ай бұрын
ከዚ የበለጠ እውነት ምን አለ? ልጅቷ ምንድነው ምትፈልገው? ይሄ መጃጃል ነው
@samsamsun367
@samsamsun367 Жыл бұрын
ይቅርታዬ ለምዶታል አልሽ አዎ ለምዶታ ግን ዋጋሽን ክብርሽን ከፍ አርጊው 👉 መወሰን 👈 አለብሽ ብዙ ወንዶች ይቅርታ ስሙን እንጂ ትርጉሙን አልገባቸውም የኔም ባል ይቅንታ በጣም ይወዳል የልቡን አድርሶ ይቅርታ ይላል ያለሱ መኖር የምች አልመሰለውም እንደለመደው ይቅርታ ሊል ሲመጣ ብሎክ አደረጉት ከሂወቴ ካወጣሁት 2 አመት አለፈ 🙏ዋጋዬ ከፍ አርጌ ኑሮዬን አሻሽየ ያለሱ መኖር እንደምችል አሳየዋለሁ ሴቶችዬ የማይድን ፍቅር እያስታመምን እድሚያችን አንጨርስ ቢከብድም እንልመድ መቁረጥ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
የማይድን ፍቅር እያስታመምን እውነትሽን ነው
@samsamsun367
@samsamsun367 Жыл бұрын
@@melatberhanu9149 ራሳችንን እያታለልን ነው ቢመርም መወሰን በቃ
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 Жыл бұрын
Endanchi aynet korat setoch yasdestugnal.Gobez
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Жыл бұрын
Bravo ❤❤❤
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ፅናቱን ይሰጥሽ ለመሰማትም ያደክማል!!!
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 10 ай бұрын
ከዚህ በላይ ምን ይስጣት?
@feven.leul6287
@feven.leul6287 3 ай бұрын
Betam enji. Lesua ene dekemegn....😴
@emebetemebet4357
@emebetemebet4357 Жыл бұрын
ማሪያምን ምንሽም አልመሰጠኝም አላሳዘነኝምም ወዳጀ ብርሌ ከኔቃ አይሆንም እቃ ታዳር በአንድ ሰው ፍላጎትና ልመና የሚቀጥል አይደለም ይልቅ ጢባጢቤ እንዲጫወትብሽ እየፈቀድ ያለሽው እራስሽ ሁነሽ ሳለ ሚዲያ ላይ ወጥቶ ወይ ፍታኝ ወይ ትዳርህን ምራ ማለት አስቅኝ እና በራስ ላይ መቀለድ ሁኖ አግንቸዋለሁ !!!
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs Жыл бұрын
ፍችው ፍችው ፍችው ይህ መቸም አይመለሰ ህይወትሸን አታዝረክሪኪ አባትሸ አይደል ልጆችሸን ሰርተሸ አሳድግ ሙጭጭ አትበይ ደካማ መሆንሸ አይቶ ነው የሚያላግጥብሸ ገዘብሸ ሁሉ ወሰዶ ባዱ እንዳያሰቀረሸ ንብረሸን ተካፍለሸ ሰሪ ወላሂ ህይወት ይቀጥላል ይቀጥላል
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat Жыл бұрын
እንደኔ እህቴ ለንብረቱ ሲል ነው ከሆቴል ከሴት ጋር ጥሎሽ የሄደ ቀን ነው ትክክለኛው ማንነቱ አትሞኚ እህቴ ። ተይ እዳይቆጭሽ እሱ ፍቅር እንኮን ቢኖረው እየተቃጠልሽ ከምትኖሪ ልጆችሽን እያሳደግሽ በሰላም ኑሪ ሲስ በደንብ አዳምጬሽለሁ ግን የሚሆን አይደለም እሱ ልክስክስ ነው ስልኩን ለምን ሳይለንት ያረጋል ለምን ይዘጋል ተይ ተይ ሲስ ላማክርሽ ከፈለግሽ ደሞ ሴት ነኝ ።
@hanhabshi5415
@hanhabshi5415 Жыл бұрын
ወድሜ አለም ሰገድ በጣም የማደንቅህ በውነት እግዚአብሔር የምትሻው ሁሉ ይስጥህ ከሀጢያት በስተቀረ በውነት ጥሩ ሰው ነህ❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
አሠግድዬ ዘመንህን በክርሦቶሥ የተባረከ ይህን የትንሹም የትልቁም ያለህ አክብሮት በጣም በጣም እናመሠግናለን ሢቀጥልእህት ወንድ ልጅ አንዴ ይቅርታ ካረክሽለት ደጋግሞ ያም ቦታ የምታዩ ከሁነ ቆፍጣና ሆኝበት ሢቀጥል ኧራሥሽን ጠብቂ
@nigistadamu234
@nigistadamu234 Жыл бұрын
አንተ ወንድም ፀጋ ይብዛልህ ይህ ሁሉ የሴቶች እንባ ጉርፍ ሆኖ ወንዶችን እንዳይወስዳችሁ ንሰሀ ግብ እግዚአብሔርን ፍሩ
@donsahawaz8268
@donsahawaz8268 Жыл бұрын
የኔ እህት አትሞኝ እሱ አንችን ፈልጎ ሳይሆን የራሰን መንገድ እያመቻቸ ነዉ ወይም የዝሙት መንፈሱን ማሸነፍ አልቻለም
@kjdb969
@kjdb969 Жыл бұрын
የሆንሸ ጀዝባ ነገረ ነሸ መሰተፈቅረ አሰርቶብሸ እንዳይሆን እንዲህ የተጃጃልሸው
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 8 ай бұрын
በትክክል ያንተን ሓሳብ እጋራለሁ ከዚህ በፊት ባያሠራም ከዚህ በሗላ በብዙ መንገድ ሊያጠቃት ይችላል ጨርቋን አሥጥሎ ሊያሳብዳት ሁሉ ይችላል አውቆ ነው ወይ ታርቆ መቀጠል የሚመጣውን ሁሉ ተቀብሎ አለበለዝያ ማባረር ቤት ቁጭ ያረግሽው ለምንድነው ምኑን አምነሽ ነው በሗላ አማኑኤል እንዳናገኝሽ
@hanasador3723
@hanasador3723 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንዶች መቼም አይለወጡም እሱ ላይበስል አንቺ ታሪያለሽ ወስኝ ባስቸኳይ ።
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ያሳዝናል ሁሌም ፊቱ እዝን ይላል ከሰዉ ጋር ❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
ተቃጠለ እኮ ፈርዶበት
@keyboard_ab9457
@keyboard_ab9457 Жыл бұрын
ትክክል ግን እንደዚህ አይነት እውነታው እጃቸው ውስጥ ሆኖ መወሰን ሲያቅታቸው ማዘን ይነሰው
@titifamlytube7386
@titifamlytube7386 Жыл бұрын
እህቴ ግዜሽን ባታባክኚ ጥሩ ነዉ በዉሳኔሽ ፀንተሽ ተለያይተሽ ስራ ፈጥረሽ ልጆችሽን ብታሳድጊ ይሻልሻል ንብረትሽንም ወስዶ ከሁሉም ውጭ እንዳትሆኚ ወስኚ ስለ ስራ ብቻ አሰበ ። አይዞሽ
@chaipcool6563
@chaipcool6563 Жыл бұрын
አኔ ሳፈቅር ሰወድ ጥልቅ ብዬ ከአንጀቴ ነዉ ግን ደሞ ሰጠላም የዚያኑ ልክ ነዉ ያንቺ ደሞ በዛ እኔ ቢሆን ለመለያየት የሰራተኛዋ በቂዬ ነዉ አንቺ ግን ጤነኛ ነሸ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Жыл бұрын
ይኤ ቢመለስም ሰው አይሆንም ተደገጋሚ ስተት ሰርቶል ይቅርብሽ ልብረቱን ሰተሽው በሰላም ይሂድ ነገ ሜዳላይ ከነልጂሽ ይጥልሻል ምን እምነት የለውም ይቅርብሽ ነገ ጉድ እዳያርግሽ በሰላም ልጆችሽን አሳድጊ
@enatehode5065
@enatehode5065 Жыл бұрын
እስካሁን መቼም የማይገኝ ትልቅቅቅቅቅ እድል ስተሽው አልተጠቀመበትም ያለሽን ተካፍለሽ ውጭ ቤት የገባው ንብረትሽን ሊወስደው ነው ህግ አለማወቄ ዋጋ አስከፍሎኛል ይቅርታን አለማምጄ ተሸውጃለሁ ልክ እንዳንቺ አይነት ነው ታሪኬ ቁጭ አሁን ግን ከልጄ ጋ በሰላም ነው የምኖረው ለምን የእሱን እንባ ለምን ታያለሽ ብዙ የሚቆጩ ጊዜ አጥፍተሻል ይበቃሻል በተአምር ከአሁን በሁዋላ አይሆንሽም ይቅርታ ከሚስቱ የለመደ ወንድ መቼምምምም አያቆምም የተጎዳሽው ጉዳቱ ይበቃሻል እመኝኝ አይሆንሽም ልብሽን ጠንከር አድርጊው ልጆችሽም አንችን ከጠሉ ያንቺ ጥፋት ነው በልጆችሽ ፊት ያለ ስራሽ ሲያሳጣሽ ቢወዱሽ ንው የሚገርመኝ ሽማግሌን አትስሚ ሞኝ አትሁኝ ይቅርብሽ ይቅርብሽ ይቅርብሽ:: በጣም ግን እንከፍ ነሽ ባልሽን ከሴት ጋር አግኝተሽው ዝም ትያለሽ??? ሲጀመር አትረቢም ቅጥል ነው ያደረግሽኝ::
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
መፍረድ ቢከብደኝም ሴቶች ስስ ልብ አይኑረን። ጠንካራ ሁኑ ። ይህ እርኩስ መንፈስ ነው በፀሎት በርቱ። ፈጣሪ ይሁንሽ።
@rhrjbrrhh3762
@rhrjbrrhh3762 11 ай бұрын
በጣም ይቅርታ እየጠየቅሁ ፤ ይህ የባልሽና የአንቺ ችግር ቁልፉ በአንቺ እጅ ላይ ይመስለኛል !!! ይኸውም አንዲት በጣም ፍልቅልቅ የሆነችና በአልጋ ላይ ጨዋታ ለሌላ ሴት የሚሆን አቅም እስከማይተርፍለትና ጨርቅ እስከሚሆን በተለያየና እሱን ደስ በሚያሰኘው ዓይነት ፖዚሽን አቃተኝ ብሎ ኃይሉን እስኪያሟጥጥ ድረስ ብታዝነኚው ( ብታስደስቺው ) ሌላ ሴት ዘንድ ልሂድም ቢል ፦ 1ኛ/ካንቺ ያጣው ምንም ነገር ስሌለ 2ኛ/ከዚህ ሁሉ በኋላ አቅሙም ስለማይኖረው ጥቅልል ብሎ በእጅሽ ላይ ይወድቃል የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ይህንን መንገድ ተጠቅማ ሀጅ የነበረ ባሏን በቁጥጥሯ ሥር አድርጋ ጭራሽ ሌላ ሴት በዓይኑ እንኳን እንዳያይ ያደረገች ሴት አውቃለሁና ፤ ለተለያየ ዓይነት የሴክስ ፖዚሽን ፈቃደኛ ብሆንለት ባሌ ይንቀኛል የምትል ሚስት ከእሷ ያጣውን የአልጋ ላይ ደስታ ፍለጋ መንቀዥቀዡ አይቀሬ ነው ፤ ማን የውቃል አንቺን ከማወቁ በፊት የዚህ ዓይነት ልምድ ኖሮትስ እንደሆን ? ስለዚህ አሁንም የሴት ክብር ምናምን የሚባለውን ለጊዜው ተወት አድርገሽ በአልጋ ላይ ጨዋታ ውልቅ ብሎ እስኪደክም ደረስ አልፈስፍሺው ፤ በዚህ ምንም ዓይነት የመዋረድ ስሜት አይሰማሽ ፤ ባልሽ ነውና !!!! ከሌላ ሴቶች አግኝቶ ካንቺ ያጣው ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም ፤ የማውቃት ሴት አስቸጋሪ ባሏን ምርኮኛዋ አድርጋዋለች ፤ ማንኛዋም ሴት በዚህ ጉዳይ ከየትኛውም ወንድ በላይ ዓቅም እንዳላት መቶ በመቶ የተረጋገጠ ነውና !!!!!
@rahelwolde146
@rahelwolde146 11 ай бұрын
​@@rhrjbrrhh3762 ለባለ ታሪኳ ንገራት
@Ethiopia750
@Ethiopia750 8 ай бұрын
@@rhrjbrrhh3762cheater is a cheater any thing u done noon stop them
@sigmanati.
@sigmanati. Ай бұрын
ለምን እራስሽን ታታሊያለሽ ቢገልሽስ አሲድ ቢደፋብሽስ በሰላም ተለያዩ አትጃጃዪ ለንብረት ሲል እያስመሰለ ነው በግድ ፍቅር የለም መተትም ከሆነ ፀበል ተጠመቂ ከቅብዝብዝ ጋ ስትጃጃዬ በሽታ እንዳያመጣብሽ
@rahelmulugeta1754
@rahelmulugeta1754 Жыл бұрын
መፅሐፍ እንዃን ሲዘሙት ካገኘሽው ፍችው ይላል የኔ እህት ለልጆችሽ ኑሪ
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ትህትናህን ሳላደቅ አላልፍም ድቅ ሰው ነህ ማርያምን 👍👌
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
የዚህን ታሪክ አሳውቁን መጨረሻውን
@selamdade3964
@selamdade3964 Жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ለመሆኑ ጤነኛ ነች የሆነ ነገርእማ ተደርጎባታል ከመስማትም አልፎ በአይና እያየች ተመልሳ እዛውስለሆነች ነው በሽታስ አስይዛት እንደሆነስ
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 Жыл бұрын
እኔ የምመክርሽ ነገር ቢኖር እንደኛ ከእንዲህ አይነት ሰው ልጅ አያስፈልግም ሁለተኛ ሰውየው አይወድሽም የተመለሰውም ንብረቱን እስኪያገኝ ድረስ ነው ሶስተኛ ውሳኔው ያንቺ ነው:: ታሪክሽ ግን ግልፅ ስለሆን ለመወሰን ቀላል ነው::
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ትዳር ይፈልጋሉ መዉለድ መክበድ ጨዋ ሴት ጭምት ማግባት ያንን የሚመርጡት ለመከበር ነው ዉጭ ደሞ አይተዉም መወስለት የለመደ መቸም አይቀመጥ ሱሰኚ ሰዉ ይለወጣል ወይ እለዉጠዋለሁ ብልሀት ነው የማያስፈልገዉ አትበሉ መቸም አይለወጡ😢😢
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz Жыл бұрын
እህቴ እንኳይ ልጆች ኖረሽ ይሄ ባል በፍጹም አይሆንሽም ጤንነትሽን ሠላምሽን ከፈለግሽ ጨክኝ እየመረረሽ ፍቺው
@sarakentiba9264
@sarakentiba9264 Жыл бұрын
ንብረት ተካፈይ እና ከባዶ ጀምሩ ከዛ ፍቅር ካለው ታያለሽ ይቅርታውንም አትግፊ ነገ ልጆች ይዘሽ እንዳትቸገሪ
@muluabate4574
@muluabate4574 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል ውስጤ ነው የተንካ ምክንያቱም እኔን መሰላኝ ነው ሁሉም ታሪክ የኔ ስለሆነ ግራ የሚያጋባ ህይወት ሆኖብኝ በጣም እየተጨነኩ ስለሆነ ነው
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Жыл бұрын
እረ የሰው ባል ላይ አይናቸው የሚተክሉ ሴቶች ኧረ ህሊና የሚባል ነገር አለ እኮ ኧረ ወይኔ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
የሆነ ነገር እማ ኣለ የኔ ማስኪን ኣይዘሽ እህቴ ለፈጣሪ መለመን ኣለብሽ እውነቱ ነገር እግዚአብሔር ነው😢
@adanesew
@adanesew Жыл бұрын
እህታለም ፈጣሪ ህይወታችሁ መልሶ ይስተካከል ዘንድ ፀሎቴ ነው:: ባለቤትሽ ከአቅሙ በላይ የሆነ ችግር ውስጥ ስለሆነ: የባለሞያ እገዛ በብዙው ያስፈልገዋል:: አንቺም ከባለሞያ ጋር ሆነሽ አግዢው: ትዳር ክቡር ነውና: ፈጣሪ ረድቷችሁ ችግራችሁ ተፈትቶ ሰላምሽ ይመለስልሽ ዘንድ ለሁለታችሁም ፀሎቴ ነው::
@bettymugwe6626
@bettymugwe6626 Жыл бұрын
የሚገርመው ነገር የመጀመርያ ጓደኛዬን ባገባ ኖሮ የሚገጥመኝ ህይወት የዝችልጅ ህይወት ነበር ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እህት
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
አቦ ዘመንህ ይባረክ ትህትና ካንተ ቢማሩ ወንዶቹ እህቴ አይዞሽ ፀልይ ቤትሽን አታፍርሺ አትጨቃጨቂ አትከታተይው እራስሽን ጠብቂ አበቃ
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ትእግስት። ሁሉም የእጁን ያገኛል ጊዜ ይፍጅ እንጂ
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Жыл бұрын
እሄ እኮ የዝሙት መንፈስ ነው ፀበል ውሰዱት 😊
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 7 ай бұрын
ፀበል አይፈታውም!
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በዚ ሂይወት ልጅደጋግመሽ አለመውለድሽ አስደስተሽኛል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያስተካክልላቹ
@user-bs5hm6oj7m
@user-bs5hm6oj7m Жыл бұрын
ይቅርብሽ ይቅርብሽ ለዚህ ሰው መቸም እምነት አይኖርሽም አንድ እንደ ውሻ መልከሰከስ የጀመረ ሰው አይጠቅምሽም በሰላም መለያየቱ መልካም ነው
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 120 МЛН
EMS Eletawi የፋኖ የውህደት እንቅስቃሴ Mon 01 July 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 3,7 М.