ለመስማት የሚሰ'ቀጥ'ጠው የህይወት መንገድ! ከትንሿ ጎጆ እስከ ተንደላቀቀው የአውሮፓ ጉዞ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 161,315

Eyoha Media

Eyoha Media

6 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ
ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 380
@EyohaMedia
@EyohaMedia 6 ай бұрын
የመጨረሻ ክፍል👉እልህ አስጨራሹ የአውሮፓ ጥገኝነት ጥያቄ! የኢትዮጵያ ህዝብ አዳምጦ ፍርድ ይስጠኝ! kzfaq.info/get/bejne/nql4iJejqLnWaas.html
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 6 ай бұрын
We Love you so much
@BasMer-yy8cm
@BasMer-yy8cm 6 ай бұрын
እኔም የሉም ስደት ድካም ብቻ😢😢😢😢አይዞን😊
@EyerusBerhan
@EyerusBerhan 6 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ የሚወድ lik ያርግ 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹
@EyerusBerhan
@EyerusBerhan 6 ай бұрын
ይቺ ፅሑፍ የምታነቡ በምሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣቹ 😍🙏
@rahew
@rahew 6 ай бұрын
አሜን 3
@abatezebiba
@abatezebiba 6 ай бұрын
Amennn❤
@user-yu6zx5qc7t
@user-yu6zx5qc7t 6 ай бұрын
Ameen
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 6 ай бұрын
አሚን.ያረብ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገራችንን.ሰላም.ያድርግልን
@user-tc5io3jq8r
@user-tc5io3jq8r 6 ай бұрын
አሜን
@raheltesfaye8386
@raheltesfaye8386 6 ай бұрын
የምገርመው የሰፈሬ ልጅ ናት ታሪኳን በደንብ እውቀዋለሁ የኳራ ጀግና አባት ነበራት
@sofiyayemame9019
@sofiyayemame9019 6 ай бұрын
ከምርሽ ነው
@222dtuhxzs
@222dtuhxzs 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@sofiyayemame9019
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 6 ай бұрын
​@@sofiyayemame9019oh my god
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 6 ай бұрын
ጋዜጠኛው እረጋታው ሰወደው❤❤❤❤❤ አይዞሸ ወዴ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በስደት አለም ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቀን አሜን 😢
@lulustube9241
@lulustube9241 Ай бұрын
Amen Amen ❤
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 6 ай бұрын
ወይ ጀግነት ጅግና ነሽ ደስ የሚለው ጀግና ሴቶች እየተፈጠሩ መሄዱ ነው አሁኑም ብዙልን ጀግኖች🙏💕
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 6 ай бұрын
አይ መከራ በእውነት ሁሉንቻይ እውነተኛውዳኛ እግዚያብሔር የሰቀቀን ህይወታችን ማብቂያውን ያቅርብልን በቃይበለን 🤲😭 እናቴ እመቤቴ ቅድስድንግል ማርያም እንኳንም ተራዳችሽ አሁንም በነገርሽሁሉ በፊትሽ ትቁምልሽ 🤲
@user-bb7gk4pj5c
@user-bb7gk4pj5c 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
ወይኔ የሰው ክፋት የሀገሯን ልጅ እያወቀች አሳልፋ የሰጠች አረመኔ እራስ ወዳድ አፈር ያስበላሽ የሌላ ሀገር ሰው ተሻለ ውይ ስደት ስንቱን አሳየ ብቻ እንኳን አስመለጠሽ እህቴ ፈተናሽን አይቶ የድንግል ማርያም ልጅ ይካስሽ
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 6 ай бұрын
በጣም ስትክፉአለ
@Elbethel167
@Elbethel167 6 ай бұрын
በትክክል
@alemababe6100
@alemababe6100 6 ай бұрын
🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
@mulubirara7956
@mulubirara7956 6 ай бұрын
የአገር ልጅ ብሎ ነገር ዓለ እንዴ? ከዓረብ ወይም ከሌላ አገሮች የተወለዱት የአገር ልጆች አይደሉም? ጭንቅላትሽን አሰሪው እሺ ማንም ሰው በጥፋቱ ከሆነ ዓሳልፎ ይሰጥ ምንድነው ማስመሰል?😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
@@mulubirara7956 የጋሽ ቢራራ ልጅ ሳታዳምጪ ሳይገባሽ ለኮሜንት አትሩጪ አንቺ ጭንቅላትሽን አሰሪ መጀመሪያ ቪዲዮውን አዳምጪ ስለምን ጥፋት ነው የምታወሪው ልጅቷን መጥፎ ቤት ያስገባቻት የኛው ዜጋ ሴት የምትደፍር ማዳም ቤት ለራሷ ልታመልጥ ብላ😡😡እና ማስመሰል የምታውቂ አንቺ ከሆንሽ እንጂ እኔጋ የለም።
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 6 ай бұрын
በዚህ ዘመን እናት አትታመንም ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው 😢😢
@reyuyenu340
@reyuyenu340 6 ай бұрын
የሷ እኮ እንጀራ እናቷ ናት
@Lula124tube
@Lula124tube 4 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 6 ай бұрын
በናትክ ይሄንን ቅንድብ ቅንድብ አታስብሉብን እኛ እግዚአብሔር ውብ እና ድንቅ አድርጎ ነው የምን ኦምሬ ኦምብሮአ ነው ሆሆሆ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 6 ай бұрын
ትክክል ነሽ። አባባልሽ አሳቀኝ 😂😂😂
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 6 ай бұрын
ትክክል ማርያምን በጣም የምጠላው ማስታወቂያ ነው
@fatimamelkamu8632
@fatimamelkamu8632 6 ай бұрын
😅😅😅ኦምብሬ ጉምብሬ ይላሉ
@Fatuma155
@Fatuma155 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@asne3025
@asne3025 6 ай бұрын
ትክክል
@NardosAlemayehu-xg8yt
@NardosAlemayehu-xg8yt 6 ай бұрын
እርጋታ ስብእና አድማጭነት መረጋጋት የታደልክ ጋዜጠኛ ። እኔ ምን ልበልህ ልክ እንደ ተከታታይ ድራማ ጠብቄ ነው ምከታተለው ። ኢትዮጵያ ውስጥ በዲሲፒሊን የታነፀ ጋዜጠኛ አለ ከተባለ አለምሰገድ እንደሆነ ልናገር እወዳለሁ ። የትውልድ የሀገር የግለሰብ ችግሮችን በተረጋጋ አንደበት ምታቀርብልን ስለሆንክ ከልብ አመሰግናለሁ አደንቅሀለሁ። የህይወት ዘመን ተሸላሚ ጋዜጠኛ እንደምትሆን አልጠራጠርም ። እድሜ እና የአገልግሎት ዘመንህን አመቤቴ ትባርክልህ ነው ምለው ።!
@marymtube9213
@marymtube9213 6 ай бұрын
አብሽር ወድ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 ай бұрын
በትክልል
@EteneshNegussie-fj1gf
@EteneshNegussie-fj1gf 6 ай бұрын
ጨዋ የጨዋ ልጅ መሆነሽ ከአንደበትሽ በሚወጣው ቃልሽ ይገለጻል ጠንከራዋ እህቴ በርቺ ጥሩ ዘመን ይሁንላችሁ
@user-xv3rq6bc9d
@user-xv3rq6bc9d 6 ай бұрын
አለምሰገድን አገር ቤት እያለሁ በእርቅማድ ፕሮግራም FM 98.1ማክሰኞ7:00እና ሐሙስ 9:00 ነበር ምከታተለው እነዚህ ሰዓቶች ይናፍቁኝ ነበር በነዚህ ሰዓቶች ስራ ካለ ተደብቄ ሁሉ አዳምጥ ነበር እና አለምየን ማየት ምኞቴ ነበር እና አሁን ለምን በዩቲብ አላገኘሁትም!ደስ አይልም?እና የአለምሰገድ ተፈጥሮ ይገርመኛል ሌላ ምንም አልልም
@rozarose6532
@rozarose6532 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴትነሽ ለብዙ ሴቶች አራያ የምትሆኚ ነሽ አሁንም ተስፋ እንዳትቆርጪ አይምሮሽን አበርቺ እንዳይታክትሽ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 ай бұрын
አለም ሰገድ ምርጥ ሰው❤❤❤ ለባታርኮቹሁ የለው ክብርና ትህትናው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@alemuberta6264
@alemuberta6264 6 ай бұрын
ከሚነበቡ መፀፎች፣ ካነቃቂ፣ ካሳይኮሎጂ ንግግሮች ትምህርቶች በላይ ካባለታሪኩ በአካል እያዩ እየሰሙ ታሪኩ የሚፈጥርብህን ሀዘን፣ እልህ፣ቁጭት እየፈጠረብህ ለተመላካች ለወንድም እህቶች ከዚህ በላይ የሒይወት ተሞክሮና ትምህርት የለም አንዳንዴ ሰዉ በግሉ የደረሰበት የሒይወት ቻሌን ጅ ለሌላዉ የሚሰጠዉ ምክር ካንድ ትምህርት ቤት ተቋም ባላያ ነዉ። አሌክስ እህታችን የሚደንቅ፣ የምትመሰገንበት እሷም የተሰራሁት በዚህ ነዉ እንዳለችዉ በሚቀጥለዉ ክፍል ደግም፣ አስተያየታችንና ክብራችን እንገልፃለን። እስከዛ አሌክስ መልካም፣ ሠላም ለሁላቹም። እናመሰግናለን
@user-zz6me7ux2h
@user-zz6me7ux2h 6 ай бұрын
እመቤቴን ሰትጠሬያት እንዴት ደሰ ይላል
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 6 ай бұрын
እመብርሀን ያላትን ስልጣ ስትናገሪ በጣም ነዉ ዉስጤን የነካሹ!! እኔንም ኢትዮጵያ ስኖር 3 ግዜ ነዉ ከመደፈር ያወጣችኝ❤። አይዞሽ አታልቅሽ እህቴ!!!
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 6 ай бұрын
kkkkkkk ima brihaan
@amytk6095
@amytk6095 6 ай бұрын
​@@exodusexodus8636 ስሟን ስንጠራ ዛራችሁ ይነሳል😂😂😂😂😂
@user-gw9hv9fx6u
@user-gw9hv9fx6u 6 ай бұрын
She is a good figure for this generation very strong whiled women 👍👍👍👍👍👍👍👍
@WeldatHalfom
@WeldatHalfom 6 ай бұрын
የምትገርም ሴት ጀግኒት መልካም ጭቅላት ያላት አስቡት አህያ ገስታ በገቢ የምትማር በጣም ትብያ ነበር ❤
@birhanulovebirsh63
@birhanulovebirsh63 6 ай бұрын
She is strong women , proud of you 👏
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 ай бұрын
እኔ ከሁሉ ጥንካሬሽ አስደስቶኛል ለብዞቻችን ትልቅ ትምህርት ይሆናል ወድማችም አለምስገድ እናመስግናለን መልካም አዳማጭና ጥሩ ሀስተማሪ ፕሮግራም ስለምታቀርብልን ክፍል 2 እንጠብቃለን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
አቤት ጉድ ነው ምን ይሆን የዚህ ታሪክ መጨረሻ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን ጋዜጠኛ አለምስገድ ጥሩ አዳማጭ ነህ❤
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 6 ай бұрын
The rest is history haha. እኔ እጨርስልሻለሁ ከዚህ በኋላ ያለው ቀላል ስለሆነ። ብሯን እና ንበረቷን ወንድሟ ከዳት። አውረከፓ ስላለተስማማት ተመልሳ ህይወትን በብዙ ተግል እንደገና ከዜሮ ሀገሯ ውስጥ ጀመረች። ቦይ ፈሬንዷም ሚስት ሰላለው እዛ ማረፍ ሰላልቻለች በሰው አገር በጣም ተሰቃየች
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 6 ай бұрын
አውሮፓ*
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
የታሪኩ መጨረሻ አንተ እንዳልከው ባይሆንስ😃😃
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 6 ай бұрын
@@ethiopiakebede5931 Yaw keza sefer ayizelim 😀😀😃 btw, set negn, Lily
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r 6 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ። ያንች አይነት ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ቢበዙ ሳንፈለግ ተወልደን ለስቃይ አንዳረግም ነበር። በህይወታችን ፕላን እና መስፈርት ካለን ለመጭውን ትውልድም የተሻለ ትምህርት እና ስቃይ ሳያዩ እንዲያድጉ ማድረግ ይቻላል። ለራሳችን በቂነገር ሳይኖረን ወደዚህ ውጥንቅጡ የበዛበት አለም ልጆችን ስናመጣ ምን እንደሚያጋጥማቸው የታወቀ ነው። ሴቶች የክብር ፍጡር ናቸው ካለእነሱ ይች አለም አትኖርም ግን ያንን አምላክ የሰጠንን ክብር ባናጎድል በግዜው ሁሉም ይሆናል።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 ай бұрын
የተካችሽ ልጅ ግን በጣም ጨካኝ ነች
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m 6 ай бұрын
ማሪያምየን ብዙ ትምርት ሰጥተሽኛል ተስፍየ ባለቀ ስአት አመሰግናለሁ አለምየ እናመሰግናለን❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 ай бұрын
አለምዬ እንኳን መጣህ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ ጌታ ኢየሱስ አገራችን ሠላም ያርግልን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 ай бұрын
እንደ አረብኮ ጨካኝ የለም ከእንዳንዶች በስተቀር ስልክ እንኳን ቻርጅ ይፈልጋል ምንም የሚደከመን አይመስላቸውም አጋንት እማ ካለባቸው አይጣል ነው ጌታ አተረፈሽ 😢😢
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 6 ай бұрын
ወረኛ ከስንት አንድ ሲያጋጥም አረብ አረብ አትበሉ እንደ ሀበሻ ክፋተኛ አለና ነው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 6 ай бұрын
ሟሟቅ ባህሪያችንነው የኛን ክፋት ማንያቃል​@@selambekalu-hk6tn
@user-hw9op6jp4f
@user-hw9op6jp4f 6 ай бұрын
የኛ ክፍት ይቅሳል።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 ай бұрын
@@selambekalu-hk6tn ገደል ይወርውርሽ
@hanlove412
@hanlove412 6 ай бұрын
ማርያምን በጣም አንዱ እየሰራሽ አያዩ ሌላ ያዛሉ
@rozarose6532
@rozarose6532 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አብዛኞቻችን ይለያይ እንጂ ብዙ ፈተና ያጋጥመናል ልፁህ ልብ ካለን ግን እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቀናል አለምዬም እንኳን አደረሰህ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 6 ай бұрын
ጥንቃቂነቷ ብዙ ሊመጡባት ከነበሩ ሌሎች ሰብራቶች ሸፍኗታል በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ::
@user-lu4bv2uv9i
@user-lu4bv2uv9i 6 ай бұрын
እህቴ አንች አደባባይ ወጥተሽ ተናገርሽ እንጂ እንዳንቺ አይነቶች ብዙ በገዛ ወንድሞቻቸው ገንዘብ በልጦባቸው ስጋቸውን አብረው ተወልደው አንድ ጡት ጠብተው አድገው የተካዱ ቤቱ ይቁጠረው። ላንች ግን እህቴ እ/ር አይቸኩልምና በእውነት የሚፈርድ አምላክ ይፍረድልሽ አይዞሽ የእ/ር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ከአንቺ ጋር ይሁን።
@ATayetub
@ATayetub 6 ай бұрын
በስመአብ ልብ አጠልጥል ታሪክነው ሰፍ እዳልኩ ተቋረጠ አይ ወንዶች ነጭም ይሁን ጥቁር በቋ በሴት ላይ መደረብ ባህልነው አይደል😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ከሁሉ በላይ በስደት ሆነው ቤተሰባቸውን ላጡ ስደተኞች መፅናናትን ስጣቸው አገር ላለመግባት ተስፋ የቆረጡትን አንተ ተስፋ ሁናቸው የአማራን ህዝብ ጦርነት በቃ በለው ከሲቃይ አውጣልን ወገናችንን😢😢😢አሜን 😢😢
@mimijonathan2020
@mimijonathan2020 6 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት አስተማሪ ታሪክ አለሽ ቀጣዬን ለስማት ጉዋጉሁ
@vitamia6366
@vitamia6366 6 ай бұрын
Can I suggest please add episode 1, episode 2..... in the titles. It is difficult to follow the story when it ends abruptly and no information when will you broadcast the next episode.
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 6 ай бұрын
እዱኒያ ከባድ የፈተና አለም ነች አላህ ያበርታን መጨረሻንን አላህ ያሳምርልን
@seniyasemantube
@seniyasemantube 6 ай бұрын
አሚንንን
@samuelhaile5545
@samuelhaile5545 6 ай бұрын
You’re Amazing my sis. You have a strong personality your general attitude to life is wonderful!
@geteumerova7999
@geteumerova7999 6 ай бұрын
የኛ አበሾች ጉድ በየቤቱ እግዚአብሔር ይርዳው የተቸገረውን ሁሉ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 6 ай бұрын
በዛን ግዜ ልጅ ነች ግን በጣም በሳል ነበረች የሚገርም ነዉ በፈጣሪዉ የሚታመን ወድቆ አይወድቅም
@shebamednic3386
@shebamednic3386 6 ай бұрын
I really really admire this women.. Wow! She has strong wheel..
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 ай бұрын
በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ጎበዝ በራስ መተማመንሽ ይገርማል ቀጣይ ክፋል እንጠብቃለን
@tsehayalehegn4795
@tsehayalehegn4795 6 ай бұрын
ደስ የሚል ጥንካሬ ዉስጧ እንዳለ ያስታዉቃል አገላለጿ ደስ ይላል እመቤቴ ሁሉን ፍጡር ትርዳ አሜን
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 6 ай бұрын
Ebakesjen silk kutreshen Swedin new ymnorew
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 ай бұрын
Your sound like a very strong woman 👠 I can't wait to hear from you part 2 🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 6 ай бұрын
ዓለምሰገድ ወንድም , በጣም እማከብረው ሰው 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያሰብከውን ይስጠህ ! አሜን፫
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 ай бұрын
በመጀመሪያ አለም ሰገድ በጣም ነው የማመሰግንህ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ በተለይ ስደት በተለይ በሰው ቤት ላለነወወ መታረሚያ መማርያ ይሆነናል ጀግና ነሽ በርችልኝ
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 6 ай бұрын
ALEMSEGED, YOU ARE EXCEPTIONAL PERSON!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 6 ай бұрын
ውይ ምን ላርግሽ!! ከስም እስከ ፃታ የሚያስቀይር የአውሮፓ ስደት በትክክል ነው የገለፅሽው።እግዚአብሄር የወንድሞችሽን ልብ ይመልስልሽ እሱ ይርዳሽ!!አንቺን በባለቤትሽ አድርጎ ረድቶሻል።ስንት ጉድ አለ ቢነገረው እንኳን ኢትዮጵያ ያለ ሰው አይገባውም።ፅናቱን ይስጠን።
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 6 ай бұрын
መቀደብም፠ሆነ የምትቀነድብ፠አላህ እርግሟቸዋለ እባካችሁሁ ሀይማኖታችንንን እንማር ይህ አለማወቅ ነዉጂ በጣም፩ክልክል ነዉ
@MeriMTube
@MeriMTube 6 ай бұрын
ሳህአላህበሰጠንይበጣል
@reyuyenu340
@reyuyenu340 6 ай бұрын
አላህ አሳምሮ ፈጥሮን ሳለ የሰዉ ልጅን እጅ እንዲያሳምረን መፈለግ በራሱ በአላህ መካድ ነው😢😢😢😢😢
@Emuti349
@Emuti349 6 ай бұрын
ጎበዝ በኛም የምትቀነደብ ሴት አጋዜን የሚባል ሰይጣን ይሰፍርባታል ይላል ግን ማን ሰምቶ
@tezebet9417
@tezebet9417 2 ай бұрын
በመቤቴ ማርያምበሰላምለሀገራችን ያብቃንፈጣሪሆይ ከምናየው ከምንሰማው ይጠብቀን
@agaretube2103
@agaretube2103 3 ай бұрын
የሀበሻ ወንዶች አይለፍላችሁ ቤታችሁ ሀዘን አይጥፋ ስንቶች ን አስለቀሳችሁ ለመሞት ምክንያት ሆናችሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 ай бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈሽ 👏ሴቶች በወንዶች ብቻ አይደለም የሚደፈሩ በሴቶችም ይደፈራሉ ይህን አይነት ሰምተናል ብዙ እድለኛ ነሽ እንኩዋን እመብርሀን ፈወሰችሽ ከጭንቀትሽ ። በጣም ጠንካራ እና ብርቱ ሴት ነሽ ። "ሳይፈርምልኝ ሳያገባኝ ቤት ተከራይቶልኝ እንደሚስቱ መቀመጥ አልፈልግም " ያልሽው ንግግር በጣም ተመችቶኛል ዝሙት ሀጥያት ነው ቢያንስ በህጋዊ ሰው ሰው አግብቶ መልካምም ይሁን መጥፎ ቢመጣ መቀበሉ መልካም ነው። ሙሉ ውክልና መስጠትሽ ስህተት ነው እንደዛ ጫና ሲያደርጉብሽ ይህን ማድረግሽ ያሳዝናል ግን ደግሞ አንች እንዳልሽው "የእናት ልጅ ያልታመነ ማን ይታመናል " ጠንካራ ሰው ወድቆ አይወድቅም ሀቀኛ እና ብርቱ ነሽ አይዞሽ ክፍል ፪...
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ ክፍል2 እንጠብቃለን
@fatumakassa9937
@fatumakassa9937 6 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ሀገርሽም ግቢ ህይወት እንደዚህናት
@yayushalemu175
@yayushalemu175 6 ай бұрын
እህቴ ባልሽ ጥንካሬ በጣም እኮራለሁ በደረሰብህሽ ጥቃት 💔ተሰብሯል አሁን ባለዉ በቤተሰብ ዙሪያ ክፍል ሁለት ምን ልትይ እንደፈለግሽ 💯ግልፅ ነወ ያም ሆነ ይህ 2 በጉጉት እጠብቃለሁ 🙏❤️
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 6 ай бұрын
Welcome Back 🙏♥️
@HayatshamilHayu-mu7iq
@HayatshamilHayu-mu7iq 6 ай бұрын
በጉጉት እንጠብቃቹኋለን እኔ ዱባይ ነኝ የሰቀቀን ኑሮ ያሳለፍነዉ ለአዲሶች ያስተምራል
@weinitushibeshi7321
@weinitushibeshi7321 6 ай бұрын
if you are struggling with hard jobs don't worry believe God strongly because l leived too six years but know l am usa 😉 with God all things are possible 😴
@hananzewdu9323
@hananzewdu9323 6 ай бұрын
ሳውዲ ከመጣህ ሪያዲ እዲመጣ በአላህ ብጋብዝህ ደስ ይለኛል
@eeeeee1589
@eeeeee1589 6 ай бұрын
አለምዬ እዳውበስደት ነውያለሁት በሩቅሆኖ የስነልቦና ማረግአይቻለም ውስጤተጎድቷል ሰነልቦና ያሰፈልገኝነበረ ህመሜን እድረሳየውስጤን እሳትነው ይዤየምኑረው አውንግን ደከመኝ😢😢😢😢😢😢😢
@ethioeritrea8583
@ethioeritrea8583 6 ай бұрын
አይዞሽ ቆንጆ እኔ አለሁልሽ
@meremanasir4147
@meremanasir4147 6 ай бұрын
እህቴ በኦላይን ይቻላል ግን መጀመሪያ ስክሪን ላይ ባለዉ ቁጥር ደዉይ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጊዜና ቦታ የማይገድበው ሰማይና ምድርን የፈጠር እግዚአብሄር አምላክ ከእናትም ከአባትም ከእህትም ከወንድምም ከባልም ከሚስትም አብልጦ የሚወድ በዙፋኑ ላይ አለ ያበርታሽ ያጠንክርሽ ጸልይ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቢ
@user-bo8eb1of1q
@user-bo8eb1of1q 6 ай бұрын
አለምየ ጠካራ ሴት ናት ❤❤❤❤❤
@YHNER
@YHNER 6 ай бұрын
በራስ የመተማመንሽን በቃትሽን አደነኩልሽ እህት ጎበዝ
@yenenshe7341
@yenenshe7341 6 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ዋው ደስ ይላል ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤⛪❤🕌
@sarafaris5018
@sarafaris5018 6 ай бұрын
አለምዬ እንኳን አደረሰህ❤❤❤
@Konjo333
@Konjo333 6 ай бұрын
አሌክስ የኢትዬጵያ ጀግናችን ። የብዙን ትዳርና ቤቶችን እያንኳኳክ ነው !!!!!!!!!!!!!በርታልን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@kokokko8695
@kokokko8695 6 ай бұрын
ትክክል ውላሂ ብዙ ጋዘጠኛ አይቻለሁ
@user-ld7zw7bu1x
@user-ld7zw7bu1x 6 ай бұрын
በጉጉት እምጠብቀው ሚድያ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 6 ай бұрын
እኔም
@peace3791
@peace3791 6 ай бұрын
ከእንግዲህ የምታጠፊው ጥፋት 100 ግዜ ይበልጣል:: እንደገና ልጁን ወስደሽ በሰላም ልትኖሪ ማሰብሽ ትልቁ ጥፉትሽ ይሆናል ብዬ እመክርሻለሁ:: ባልሽስ, ልጅችሽሽ ምንቦጣቸው:: የእናትዋ አደራ ቢኖርብሽ ክአባትዋ አትበልጭም :: አስጠንቅቄሻለው ::
@user-sc2no8ir7y
@user-sc2no8ir7y 6 ай бұрын
የእኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም የሚገረም ታረክ ነው ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 6 ай бұрын
የኔ ጀግና ብርቱ ሰው ነሽ
@user-ze6ne7yk2j
@user-ze6ne7yk2j 6 ай бұрын
ኡፍፍ አይዞሽ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ ዴግሞ ለበጎ ነው ፈጣሪ የያዘልሽ ነገር የተሻለ ነው የሚሆን ፈጣሪ ያዘጋጄልሽ ሌላ መንገድ አለ ልጆችን ወልዴሽ በቤተሰብ ትታቀፊ ይሆናል
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 6 ай бұрын
ሰላም አለም ሰገድዬ እንኳን አደረሰህ እታችን አላህ ብርታት ይሁንሽ ይሁነን አዞሽ እህቴ
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 6 ай бұрын
ጠንካራ ነሽ ቡዙ አልፈሻል መጨረሻው ምን እንደሆነ ባላውቅም
@nanny3146
@nanny3146 6 ай бұрын
Inquwan le gena beslam aderseh our great 👍 brother with ur family's too amen 🙏 🙏
@hayathu270
@hayathu270 6 ай бұрын
የኔ እናት🥹🥹🥹 የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ አላህ ያስብሽውን ያሳካልሽ::
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 6 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ ❤
@mesfinmamo560
@mesfinmamo560 6 ай бұрын
Is amazing history📖
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 6 ай бұрын
Weye yesew lej hiwet wey ye Ethiopia set enat wey sentun chalesh
@Gombet25
@Gombet25 6 ай бұрын
Wow she is awesome
@wesenmehari
@wesenmehari 6 ай бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ በጣም ዉስጤ አዘነ እዉነት እናንተ ቤት ዉስጥ ይሄ ሆነ ደሬ ቁምነገር ለምን ጠላት ይፈር ፍቱት😢😢😢
@nanishitaye7450
@nanishitaye7450 6 ай бұрын
ወሬሽ እራሱ ደስ ሲል❤❤❤ጀግና
@gunatube12
@gunatube12 6 ай бұрын
ጥንካሬሽ ሲገርም ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቀው😊❤
@mesfen3115
@mesfen3115 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ ጠንካራ ሴት
@fikruman1069
@fikruman1069 6 ай бұрын
ይገርመኛል የሥደት ኑሮ እየኖሩ የተደላቀቀ የሚሏት ነገርና ምንም ያላደረገ ሠው ሲሞት የሚሽሞነመነው ይገርመኛል
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 6 ай бұрын
ወይ ጉድ አምላኬ ስንት ጉድ አለ ሴትን የሚደፍር ሴት??? ከአእምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ ፣ ግን ጀግና ሴት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ❤❤ የኔ ውድ እህት በርቺ አይዞሽ ፣ አለ ለአንቺ የተሻለ ነገር ።
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Ай бұрын
እውነትም አንቺ ጀግና ነሽ።
@hyatt127
@hyatt127 6 ай бұрын
አለምየ እንኳን ሠላም መጣህልን
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 6 ай бұрын
አለምዬ እንጠብቅሃለን ዱባዮች❤
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 6 ай бұрын
Yamal , it's good that you shared the experience you pass through , but Ethiopian we couldn't think deep
@hirutnekonnen7079
@hirutnekonnen7079 6 ай бұрын
አለምዬ እንኳን አደረሰክ
@habtamalemusisey2607
@habtamalemusisey2607 6 ай бұрын
ጀግና ሴትነሺ ትለያለሺ
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 6 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ስንቱን ቻልክ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 6 ай бұрын
አህለን ኢዮሀ ሚዲያ አለምስግድ የምንውድክ 😢ያላህህህህ እንዲህም አለ የውነት ከተባለ ልጅታ እያውቀች እራስዋ ለማዳን ብላ እንዴት በሀገራ ልጅ ትጨክናለች እራ ክፋት😢
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 6 ай бұрын
አቤት፡አምላኬ፡ሆይ፡ማንን፡እንመን፡የእናት፡ልጅ፡እንዲህ፡እየከዳ😢😢
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 6 ай бұрын
ቁጥር ፪ን እጠብቃለሁ ይቺ ውክልና አታስደስተኝም እስከመሸጥ መለወጥ የሚለው አይ ...ሰለደረሰብኝ አንቺ ግን ጀግና ነሽ በርቺ አመቤቴ ትጠብሽ 🙏
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 6 ай бұрын
ለ2ት ሰዎች ሰጪ በሆነ ነገር ሳይሰማሙ ሲቀሩ ሲጣሉ ሌላ 3ተኛ ሰው ሰምቶ ወሬ ይደርስሻል እኔም የምታሰጠለኝ መሸጥ መለወጥ የምትለው ውክልና ቃል ናት/ይመሰለኝል ቃሉን ተጠቅመው እኛንም በገንዘብ ለወጡን መሰለኝ ኡፍ ከማለት ሌላ ምን እንላለን።
@user-bk3ek2ur9i
@user-bk3ek2ur9i 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ
@EyerusBerhan
@EyerusBerhan 6 ай бұрын
ኣለምየ የኛ ጅግና ❤❤❤❤❤
@freykahsay8738
@freykahsay8738 6 ай бұрын
ጅግና ነሸ ❤❤❤
@wondimuheme477
@wondimuheme477 6 ай бұрын
Sew hulu mesasat yalelebet mulu wukilina mestet betam metfo sewoch yemiyachberebirubet menged new enem eskezare ewunet atiche lezemenat lefiche bebado egre teribe yelefahutin ehitena ye ehite bal achberbirew shetew belut kadugn beten atahu wuch hedku biye belijinete yelefshutin
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 6 ай бұрын
ጀገንነትሽ ሣላደቅ አላልፍም
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 6 ай бұрын
በራሷ የምትተማመን ጀግና ሴት ናት !!!
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 6 ай бұрын
እህቴ ይህ በኢትዮጵያ አሰተዳዳግ ታላቅ ታናሸን አየቀጣ ነው ሰለዚህ መቸም አዲሥ ነገር የለም ይህ አሠተዳዳግ ነው አሁን በውጭ አነጋገር አቢዩዝ ይባላል
@user-rp9td7dr9i
@user-rp9td7dr9i 6 ай бұрын
Jesus Christ name Amen 🙏
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 90 МЛН
🛎️ ለ እናቴ ልንገራትና አግባኝ ተረዳኝ😭🙏
22:30
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 67 М.
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН