እልህ አስጨራሹ የአውሮፓ ጥገኝነት ጥያቄ! የኢትዮጵያ ህዝብ አዳምጦ ፍርድ ይስጠኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 211,987

Eyoha Media

Eyoha Media

7 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 300
@EyohaMedia
@EyohaMedia 7 ай бұрын
ክፍል አንድ👉 ለመስማት የሚሰ'ቀጥ'ጠው የህይወት መንገድ! ከትንሿ ጎጆ እስከ ተንደላቀቀው የአውሮፓ ጉዞ kzfaq.info/get/bejne/qLumqNiY2JrQiZs.html
@user-gc4zn2zj5c
@user-gc4zn2zj5c 6 ай бұрын
ሰልል
@wesenmehari
@wesenmehari 6 ай бұрын
መሲ እና ደሬ እባካችሁ በሰላም ፍቱት
@meseretayalew7351
@meseretayalew7351 6 ай бұрын
@wesne mahari abroadege Bezhu ,mokerialhu
@wesenmehari
@wesenmehari 6 ай бұрын
@@meseretayalew7351 bewust endat lawarash echilalew?
@user-gy2cm5hv4j
@user-gy2cm5hv4j 6 ай бұрын
Qda
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 7 ай бұрын
ባሁኑ ስአት ሁሉም ባይሆን እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስፈራ የለም 😢
@WaleedMahbub-kk9oq
@WaleedMahbub-kk9oq 7 ай бұрын
Kkkkkkkkk
@WaleedMahbub-kk9oq
@WaleedMahbub-kk9oq 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 7 ай бұрын
@@WaleedMahbub-kk9oq የምሬን ነው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
ትክክል
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 7 ай бұрын
Tekekele Mar
@AmanSele-nd8vp
@AmanSele-nd8vp 7 ай бұрын
ይህ ታሪክ ብዙ ቤት ውስጥ አለ ፡ በተለይ አገር ቤት ያሉ ሰወች በስደት ላለ ሰው ምንም አያስቡም እንዴትና በምን ሁኔታ እንደሚኖር ሳያቁ የሱ የተባለን ነገር ሁሉ መዝረፍ ይፍልጋሉ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@yeshuta
@yeshuta 7 ай бұрын
Betam
@ninanina4000
@ninanina4000 7 ай бұрын
1:22 እኔማ የተጣልን ነው ሚመስለኝ 😢😢😢በጣም ነው ማዝነው ገንዘባችንን ነው በቃ ሚፈልጉት 😢😢
@fatmah6936
@fatmah6936 7 ай бұрын
እብዙወቻችን ላይ ይደርሳል እኔም አዳ ነኝ
@hayatdababu5822
@hayatdababu5822 7 ай бұрын
በትክክል ነው
@GenetKokebe
@GenetKokebe 7 ай бұрын
በጣም
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 7 ай бұрын
የልጅነት እድሜዋን ፈጅታ ሰውነቷን ፊቷን ለዘላለም የማይመለሰውን አሰቃይታ ያፈራችውን ገንዘብ መልሱላት. ለምን 5 ብር አይሆንም!!! ኢትዮጵያ ተጎልቶ ከሰው የሚጠብቅ ወንድም እህት ይሰውራችሁ!! ግዴታችን እኮ ነው የሚመስላችሁ!! እኛ የወለድናቸው ይመስላቸዋል ምስጋና ቢሶች!! 😡😡😡
@Fano203
@Fano203 7 ай бұрын
😂😂 Mene albet be gudi fecha betasadgi wendemeshen
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 7 ай бұрын
ረ ተሳባስበው ገደል ይግቡ እኛ ነገን ተስፊ አደረግን እየተረባን ወላሂ ኢትዮጵያ እያለሁ የቤቱ የመጀመሪያ ልጅ እኔ አይደለም ሊገለምጠኝ ድምፁን እኳን ከፍ አድርጎ አይጠራኝም እዚህአንድ ጥፊ የሚበቃቸው የማንም ናፈጣም እየገለመጠኝ ጭራሽ ማደጎ ​@@Fano203
@user-jx8hl1qg9x
@user-jx8hl1qg9x 7 ай бұрын
በጣም
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 7 ай бұрын
ተመልሶ ይገባው የሶን ብር ተማ ምና ነው::ቤቶን ሸጦ ኑሮውን የቀጠለው ዛሬ ይገባሀት ደሞ አንተንም ጉድ ስርታህ እንስማዋለን ምድረ ሌባ ስባዊነት የማይስማቸው ማፈርይወች ታሳዝናላችሁ ይችን አይነት እህት ማጣት አይከብድም አስቡበት .....
@maryme-lp8sd
@maryme-lp8sd 7 ай бұрын
በጣም የወለድነቻው ነው የሚመስለቻው
@Ethionewstube
@Ethionewstube 7 ай бұрын
ወንድሞቿ ግን ከንብረት በላይ ይችን የመሠለች ጀግና መከታ የሆነች እህት አስከፋችሗት ያሳዝናል
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 7 ай бұрын
በጣም ከጀግና ጀግና
@Gize7
@Gize7 6 ай бұрын
😭
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 3 ай бұрын
ትክክል😢
@JMGD44
@JMGD44 7 ай бұрын
አይ ስደት😢😢😢 ስንቱን አሳየን።😢😢😢 ገንዘብ ስናፈራ እራሳችን እና ሰው የምናጣበት የመከራ ጉዞ😢😢😢
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 ай бұрын
Ere betame akateluen eko 😢😢😢😢
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 ай бұрын
Ere betame akateluen eko 😢😢😢😢
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 7 ай бұрын
በትክክል
@lensa3719
@lensa3719 7 ай бұрын
Correct
@tsehayarega848
@tsehayarega848 7 ай бұрын
Ewnat now.
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 7 ай бұрын
በሰደተ ላለንው በሙሉ ፈጣሪ ሀቃችንን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 7 ай бұрын
Amen amen amen
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
አሜን😢❤
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 7 ай бұрын
Your husband is the best man in the world You are so lucky to have this kid person in your life thanks to God 🙏
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 7 ай бұрын
betikikil esuwn lemerdat yehedebet rket gerami new
@2amye503
@2amye503 7 ай бұрын
well said
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 7 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው በሀገር ውስጥ ያሉ ቤተሰቦች በስደት ውስጥ ያለ ሰውን በጣም ነው የሚጎዱት ሀገር የሌላቸው ቤተሰብ እንደሌላቸው ንብረት እንደማያስፈልጋቸው ሌላው ቢቀር ወደ ሀገራቸው አንድ ቀን ይገባሉ ብለው ሳይሆን የሚያስቡት ምቀኛና ጠላት ነው የሚሆኑት በጣም የሚያሳዝን ነው በስደት ተጎድተው በሀገራቸው በራሳቸው ቤተሰብ ተንቀው ብራቸውን እንጂ እነሱን አይፈልጓቸውም የወንድሜ ልጅ የምትይውንም ትቅርብሽ ነገ እዛም መታ ኑሮሽን ትበትንብሻለች እሱ ያደረገሽን አስቢ ትዳርሽን ሊበትን ለባልሽ ኢሜል እስከ መላክ የደረሰ ነገ ልጆቹን አስቢ ምን ሊያደርጉሽ እንደሚችሉ ያውም ሴት
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 7 ай бұрын
🥲 ewenete new
@nejatali7088
@nejatali7088 7 ай бұрын
Andu kandu alteshalem yalemikiniyat birr tefeligo zemedin mekuret betam yasazinal.
@rozayallou5348
@rozayallou5348 7 ай бұрын
ትክክል ነው
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 7 ай бұрын
Teta beselam menor yemeretal
@user-po1uu1ix6l
@user-po1uu1ix6l 7 ай бұрын
Ewent new
@hymanotabera3231
@hymanotabera3231 7 ай бұрын
እህቴ አንቺ የተሻለ ቦታ ነው ያለሽው.ለእግዚአብሔር ፍርዱን ስጪው. ኪዳነምህረት ልጆችሽን ትጠብቅልሽ .ትዳርሽንም ትባርክልን .እነሱን ትያቸውና ከልጆችሽ እና ከባለቤትሽ ጋር በሰላም ኑሪ
@Elbethel167
@Elbethel167 7 ай бұрын
ያባቷ ቤትን ድርሻ ይገባታል ውጭ ከምንኖረው ተንደላቀው የሚኖሩት አገርውስጥ ያሉት ናቸው።
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 7 ай бұрын
አገር ቤት ያሉት ወንድሞቿም ሲደክማት ትተውልናለች ብለው ነው ምንም አታመጪም ያሏት:: በፍፁም እንዳተይላቸው ፍትህ የሚገባው ሰው ጊዜው ይርዘም እንጂፍትህ ማግኘት አለበት:: ፍትህ በራሱ ደስታን ስለሚስጥ::
@thomastafe837
@thomastafe837 7 ай бұрын
ትክክል
@fafi-zana
@fafi-zana 7 ай бұрын
የአባቷ ድርሻን ለምንድነው ምትተውላቸው ደሞ ለነዚ ጥጋበኞች
@mekdesgeberdin1417
@mekdesgeberdin1417 6 ай бұрын
እነዚህ ማፈሪያወች አዎ ሲደክማት ትተወዋለች ነው ግን ይልቁንም በስዋ መንገድ ፍርድን ሳያጎድሉ ቢሄዱ ይጠቀሙ ነበር ስግብግቦች ውጭ ያለ ሰው ያውቀዋል የኢትዮጵያን ናፍቆት በተነፈስን ቁጥር ያገራችን ናፍቆት ካይምሮአችን ለደቂቃ ወቶ አያውቅም ልጆች አሉዋት አገር ወገን እንዳላቸው እርስዋም ያገርዋ አፈር ይናፍቃታል እንዲህ የለፋች ድራሽ የለላት እንድትሆን ውሻ ሆነው ውፍ ውፍ እያሉ ያባርዋታል
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ በስደት አለም ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቀን አሜን 😢
@tube5188
@tube5188 7 ай бұрын
አሜን አሜን ማር
@tube5188
@tube5188 7 ай бұрын
እኔ እኮ ደምሬሻለሁ የኔ ውድ ደምረሽኝ ይሆን ?
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
@@tube5188 አወ እህቴ ቤተሰቤ ነሽ 😍
@kadoos4696
@kadoos4696 7 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 7 ай бұрын
አሜንአሜን,እህት,አለም
@luwam8104
@luwam8104 7 ай бұрын
ቁጥብ ሴት በጣም ስነስርዓት ያላት አቤት ትግስት ❤❤❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 7 ай бұрын
Egiziabher Yerdasch Ehte Ayzoch Amen Amen Amen
@meseretayalew7351
@meseretayalew7351 6 ай бұрын
Amesegenalhu Yene embet
@mesert5049
@mesert5049 7 ай бұрын
መሲ ሳይሽ በጣም ነው የደነገጥኩት አኔ መሰረት ነኝ እቤቴ ወስጄ ያሳደርኩሽ የጨርቆስ እሱን ስትናገሪ ነው ያወኩሽ ወዲያውኑ ነው የደወልኩት ለሚዲያው ደውለሽ ስልኬን ውሰጂ
@user-hn9gm7un5n
@user-hn9gm7un5n 7 ай бұрын
አይ ትህትና አይ እርጋታ አይ ሰው አክባሪነት አይ ስነ ስረዓት እግዚአብሔር የባረካችሁ ሰወች
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 7 ай бұрын
ወድሞችሽ ያልጠቀሙሽ የወድም ልጅ ሊጠቅምሽ ነው ለምን የራስሽን ኑሮ የማትኖሪው እርግፍ አድርገሽ ትተሽ አትኖሪም ልጅቷም መታ አትጠቅምሽም ታጠፋሻለች ብትመጣም የጠላት ልጅ ጠላት ናት
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 7 ай бұрын
ትክክል
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 7 ай бұрын
እሷ እንደናተ አታስብም በጣም ደግ ንጹህ ልብ ነው ያላት ያልወለደቻትን ሴት አስርጊዜ በላይ እናቴ እያለች የምታወራ ከማውራት በላይ በተግባር ውጭ ድረስ ወስዳ የምታሳክም ቃላት የለኝም እኔ አላረገውም
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 7 ай бұрын
@@simegnmekonnenalem4537 አቺንም ትውሰድሽ ጅል
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 7 ай бұрын
​@@simegnmekonnenalem4537setyewa teru bethone newa ye egziabher kale yemisema enjera enat aygodashem
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 7 ай бұрын
Ewnet new
@mimiaddisu4840
@mimiaddisu4840 7 ай бұрын
የሴት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ባለቤትሽንም ይጠብቅልሽ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 7 ай бұрын
የተሰደድነው እንደ ባለ እዳ ቤተሰብ እንድንረዳ ግዴታ ያለብን ይመስል ኢትዮጵያ ተጎልተው የልጆቻቸውን የደም ላብ ያሚበሉ ሰወች እግዚአብሔር ይፍረድባቹሁ ሲጀመር መፅሃፍ ቅዱስ አባት እናትህን አክብር እድሜህ እንዲረዝም ይላል ወንድም እህት ነን ባዮች በ ወላጆቻቸው ትከሻ ታዝለው በ ስደት ያሉ ወገኖችን ያምታስለቅሱ እግዚአብሔር ይፍረድባቹሁ በስደት ያላችሁ ወገኖች እባካችሁ ልብ ግዙ እናት እባት ካላቹሁ እነሱን ጎዳና እንዳይወጡ እርዱ ምድረ ጎረምሳ ሆዳም ሰርታቹሁ ብሉ ባለፋቹሁበት ገንዘብ የሰው እንባ አትብሉ እግዚአብሔር ይገስፃቹሁ በጌታ
@tigist9810
@tigist9810 7 ай бұрын
እዉነት ነው ትክክለኛ አገላለፅ በጣም ያሳዝናል
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 7 ай бұрын
Very true
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
በጣም 😢😢😢😢
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 7 ай бұрын
100%
@Searit-rich
@Searit-rich 7 ай бұрын
Betaaaam
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 ай бұрын
የአለም ሰገድ ትህትና የተጉዱ ሰዎችን አረዳድ እዝነቱ 👍
@tigitigi3553
@tigitigi3553 7 ай бұрын
ይህ ትክክለኛ የኢትዮጵያ አገር የሚኖሩ በተለይ ደግሞ የወንድሞች ታሪክ ነው:: እኔም ላይ የደርሰ ነው:: እባክሽን እድሜሽን እንዳያሳጥሩት:: ከባለቤትሽና ከልጆችሽ ጋር በሰላም ኑሪ:: እንዳትሞቺ:: ይቅርብሽ!
@chalkao5071
@chalkao5071 7 ай бұрын
Very good advice!
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 7 ай бұрын
ምን ወንድሞች ብቻ በእህቶች ይብሳል የኔ እናት
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 7 ай бұрын
እህቴ ለአሳዳጊ እናትሽ ያደረግሽውና የሄድሽበት እርቀት ሊያስመሰግንሽ የሚገባ ነው። በተረፈ የገንዘብ ፍቅር ሰውን አውሬ አድርጎታል። አይዞሽ!!!
@amen240
@amen240 7 ай бұрын
ስደትን በትክክል ገልፀሽዋል , ልትመሰገኝ ይገባል ❤
@maeregtelahun2527
@maeregtelahun2527 7 ай бұрын
Ewnet new
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
በትክክል ለመፍረድ ቪዲዮ እስከመጨረሻ ሳናዳምጥ ኮሜንት ባንፅፍ መልካም ነው የእናት የአባት ልጅ ያልታመነ ማን ሊታመን ነው ያማል💔😭ሰዉ ግን ወዴት እየሄደ ነው በእመቤቴ? እህታችን አንቺን በሰማነው ልክ በነሱ ነው ያዘነው የድንግል ማርያም ልጅ አይለይሽ እሱ ይፍረድልሽ አሁንም አንቺ ሰርተሽ ከጠፋው በላይ የምታገኚ ነሽና ሞራልሽን አትግደይ ጠንክሪና ስሪ ተለወጪ❤
@uaesara8261
@uaesara8261 7 ай бұрын
እህታችን ሀገራችን ያለው የገንዘብ ፈቅር ከባድ ነው እኔ እንደሚመሰለኜ እነሱን እንዳልተፈጠሩ መርሳት ነው ልጆችሸን አሳዳጊ
@hanicho6300
@hanicho6300 7 ай бұрын
Awo eza yalew hiyewetishe yebeltalenna , beteyelachewwew. Billionaire yargachew estiii😊 Berchiiii
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 6 ай бұрын
እህቴ እይዞሽ ሁሉም ስው ቤት ያለ ችግር ነው ፍቅር መተሳ ሰብ ጠፍትዋል እግዚአብሔር ከስጠሽ ውድ ባለቤትሽ ጋር ልጆችሽን እስፍጊ ለመድሀኒአለም ስጭው
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 6 ай бұрын
ልጆሽን እሳድጊ
@user-dx5qf1zj5k
@user-dx5qf1zj5k 7 ай бұрын
ይህ የወንድም ጠላት ነው ይህ ባለጌ በተለይ ትልቁ ትልቅ ጁብ ነው አይዞሽ ንብረትሽን ተካፈይ እንዳትተይላቸው
@ermihaile3011
@ermihaile3011 7 ай бұрын
ቤቱን ፈልጋ ሳይሆን እናንተን ፈልጋ ነው አስቡበት ከብሩይልቅ አህታችሁ ትበልጥባችሀለች አስቡበት❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 7 ай бұрын
ይገርማል ሁሉም ቤተሰብ ማለት በሚቻል ደረጃ የቆሰለ አለ 😭ግን ልብ ይስጣችሁ በዳዮች☝
@senaitjira209
@senaitjira209 7 ай бұрын
አይዞሽ አታልቅሺ ሰውን የሚጎዱ ቤተሰብም ሆነ ሌላ ሰዎች ይቆያል እንጂ የእጃቸውን ያገኛሉ ወንድሞችዋ ገንዘብ ሀላፊ ጠፊ ነው በገንዘብ የማትገኘው የእህታችሁ ፍቅር ይበልጣል አስቡበት
@duhbmfoo806
@duhbmfoo806 7 ай бұрын
የአገራችን ህዝብ ክፋትና ጭካኔ ሰይጣን እራሱ ይቀናበታል አጅብ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢
@sarahawler1292
@sarahawler1292 7 ай бұрын
ትክክል ።
@HamedaUmuzakir
@HamedaUmuzakir 7 ай бұрын
አራ በአሁን ሰአት ሰይጣን ዬለመ ሰው ሰይጣን ሆኑል😔😔😔
@Gize7
@Gize7 6 ай бұрын
በጣም 😭
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u 7 ай бұрын
አይ የኔ እናት ወድም እህት እናት አባት ዘመድ ድሮ ቀረ የኢትዮጵያ ህዝብ ጅብ የሰው ጅብ ናቸው ካሉት በታች ከሞቱት በላይ ናቸው በልተው አይጠረቁ ተቀብተው አይወዙ ምድሪቱን የግፍ የእንባ አደረጉት ጌታ ይፈርዳል ተያቸው አንቺ ከነሱ በአይምሮም በኑሮ የተሻልሽ ነሽ ሁሉንም ተይላቸው ከአምላክ ጠብቂ
@FatySam
@FatySam 7 ай бұрын
እውነትነው
@sameri7503
@sameri7503 7 ай бұрын
ሁሉም አንድ አይደሉም ከመቶ አስሩ ናቸዉ ክፉሆች
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 6 ай бұрын
@@sameri7503ወጥተን ስላልተናገርን ነው እንጂ....በየቤታችን ሆድ ይቻለው ብለን የያዝነው ብዙ ጉድ እለ...ከመቶ 90% ብትይ ይሻላል!
@hawahawa7709
@hawahawa7709 6 ай бұрын
​@@sameri7503የምን አስር ከመቶ 99 ነውጅ?
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 4 ай бұрын
ሀሉም አይደለም የምር እነዚህ ግን ከባድ ናቸው
@tigisttadesse7439
@tigisttadesse7439 7 ай бұрын
እልህ ውስጥ ከተዋት እንጅ ለንብረት እምትጠይቅ አይነት አልነበረችም ስታይ እራሱ ከድምፃም ይመሰክራል ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይካስሽ አይዞሽ
@Gize7
@Gize7 6 ай бұрын
ትክክል
@user-ey4ku9qe1f
@user-ey4ku9qe1f 7 ай бұрын
I can only say your husband is such a blessing in ur life. God bless him nd ur family. I think ur brothers are very toxic … if there is no change I think u should stay healthy nd focus on ur family. Don’t try to take the girl too … just focus on urself nd ur family
@mawardimohaba1031
@mawardimohaba1031 6 ай бұрын
I hope she is getting your message if she bring her niece she will be in big challenge in her life, God is sanding her no’t to bring her and make shield between them before her life be come disaster she should Thank her God .
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 7 ай бұрын
እህቴ ሆይ ስለሆነብሽ ሁሉ በጣም አዝኛለሁ ነገር ግን ከሆነብሽ ሁሉ በላይ እግዚአብሔር ያረገልሽ ይበልጣልና ቀሪ ሂሳብሽን እሱ ያወራርድልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ በዚህ አጋጣሚ ባለቤትሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሰው ሆኖ አግኝቼዋለሁ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን አሜን አሜን እመብርሀን አትለይሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RehatLove
@RehatLove 7 ай бұрын
በአሁን ዘመን በቤተሰቡ ያልተበደለ ከመቶ5%ነዉ የሚገኘዉ ሁላችንም ቆስለናል ታመናል የቤተሰብ ጠማማ ከባድ ነዉ
@yasinearefate
@yasinearefate 7 ай бұрын
እንኳንም የቀበሌ ቤት ውስጥ ኖርኩኝ ከእህትና ወንድሞቼ ጋር ተደጋግፈን ነው የምኖረው።ለውርስ ተበሎ ስንቶ ተጨካከነ።
@user-bu3eh4nl9x
@user-bu3eh4nl9x 7 ай бұрын
😅
@yelejochemeznagna1533
@yelejochemeznagna1533 7 ай бұрын
Yekebelewochem eko balefewo tedebadebu alayeshiwom 😂 ère tey ye ethiopa hezbe kefetoale endawo denawen guiza yametalen
@tsetsi469
@tsetsi469 7 ай бұрын
Ewenet ykebele betemm eyabalnaw😮
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 6 ай бұрын
እንኳንም የቀበሌ ቤት ኖራችሁ የምር በጣም አሰቀሽኛል😅
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 7 ай бұрын
አይይይይ የኢትዮጵያ ቤተሰብ እንደ አጥንት ግጠው ካልጣሉን አይፋቱንም እግዚዮ!ፈጣሪ የሰጠሽን ትዳርሽን ልጆችሽን ይዘህ በሰላም እየሰራሽ ኑሪ ፈጣሪ ይከፍላቸዋል አንቺ የተሻለ ቦታ ነሽና
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 6 ай бұрын
በጣም የምትገርም ልጅ ናት ትክክለኛዉን የስደት እዉነት የተናገረች ልጅ ነች ❤ስለቤተሰቦችሽ ደግሞ ፈጣሬ ወደፍቅር ይመልሳቾሁ ❤
@hilinasete6941
@hilinasete6941 7 ай бұрын
ኧረ ኢትዮጵያውያን ኧረ ተው ይሄን ያህል ክፋት ተው የያንዳንዱ ሰው ክፋት ነው መከራ ያመጣብን ኧረ ተው መልካም መሆን እንዴት ያቅተናል
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 7 ай бұрын
እንዳይገሉሽ ተጠንቀቂ ጒዳዮን ለጠበቃ ሰጥተሽ ወደ ሀገር ሄደ በሰላም ልጆችን አሳድጊ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
ትክክል ግዜው እደከፋ አላወቀችም
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 7 ай бұрын
ትክክል አባባል ነዉ ገንዘብ ትርፍ ነዉ ለህይወትሽ ቅድሚያ ሰጭ እወሰዳታለሁ የምትይዉም ልጅ ባለችበት እርጅ መዉሰድ ከባድ ነዉ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 7 ай бұрын
እንደኔ ሁሉንም ተይና ኑሮሺን ኑሪ ልዉሰዳትም የምትያት ልጂ እንዳታጠፍሺ እባክሺ ተጠቀቂ ለልጆችሺነ ኑሪሪላቸዉ አሁላይ ሰዉ አእምሮዉ በገዘብ ተቀይሯለ ለራሰሺ ኑሪ በቃ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 7 ай бұрын
Ewnet new yaltesakawm lebego yihonal hedam tidarwan new yemtafersibat
@haimanotaletah9447
@haimanotaletah9447 7 ай бұрын
You right
@FkryMarry
@FkryMarry 3 күн бұрын
you right
@Tsige_hailu2210
@Tsige_hailu2210 7 ай бұрын
12አመት አፍኜ በሽተኛ የሆንኩበት ታሪክ ቤተሰብ ወንድም ዘመድ ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈልጉት ፍቅር የለም ባዶ ነኝ ብቻዬን😢😢😢😢😢😢
@mawardimohaba1031
@mawardimohaba1031 6 ай бұрын
አይዞኝ መጠንከረ ነውበመጀመሪያ ከፈጣሪ ጋር መሆን ስው ለጊዞዊ መሆኑን በማውቅ እራስን አለመጣል በምንም ታምር እራስን መጠበቅ ጠንክሮ ሕይወትን ማጣጣም እንሱም ብይኖሩ ስው አለ ተስፋ አለመቅረጥ ነው::
@User-lu8gn
@User-lu8gn 6 ай бұрын
በምንላግንሽ 🥹 አንደኔ ነሽ
@sbirein
@sbirein Ай бұрын
​@@User-lu8gnእኔም አንዳችነኝ ማሬ ብቻ ጤና ይስጥሺ የኔ ልዩ
@User-lu8gn
@User-lu8gn Ай бұрын
@@sbirein አሜን የኔ ወድ ራሴን በጣም መውደድ ጀመርኩ :: ራስሺን ጠብቂ ወደጅ ልጅም ካለሽ ለልጆቺሽ ከዛ ነዉ ቀጣይ ለሌላው!
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 7 ай бұрын
ዘመድ ጥላት የሆነበት ዘመን 😢😢በጣአም ያሳዝናል😢አይዞሺ ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ😢😢😢
@____hermela
@____hermela 7 ай бұрын
So so proud of you for standing for yourself God is good
@ilovemymom1620
@ilovemymom1620 7 ай бұрын
የሁላችንም ህይወት ከዚህ የባሠ በሚዲያ ሥላልወጣን እንጂ 😢😢😢😢
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 7 ай бұрын
ትክክል ።ምንም አዲስ ነገር አላየሁም።አላህ በሰጣት ፀጋ ልጆችዋን አታሳድግም።እኔ ብሆን ዞር ብዬም አላያቸው።ሞኝ ናት ገንዘቡ ይበልጣል ወይስ ወንድምነቱን ማጣት ።ወላሂ ሳንቲም የለኝም ጉዳይም አይደል ስለሌለኝ ።እኔ የሚያቃጥለኝ ወንድምነቱን ማጣትዋ እንጂ ገንዘብ ማጥትዋ አይደለም
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 7 ай бұрын
​@@nanikalifa1903እነሱ መች እህትነትዋን ፈለጉ ????? እነሱ እኮ ገንዘቧን ነው የፈለጉት እነዚህንማ ባፋንጫቸው ነው ማስተፋት
@Jocy939
@Jocy939 7 ай бұрын
@@nanikalifa1903 እንዲህ ዓይነቱ ወንድም መጣ ቀረ ምኑን ሊሆናት? ሰው ገንዘብን ከወደደ ዘመዱ ገንዘብ ነው: የዝምድናውን ድልድይ አቃጥሎታል እኮ::
@user-vg1ki6ic6i
@user-vg1ki6ic6i 4 ай бұрын
Eko
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 7 ай бұрын
አንቺ ልብሽ የተለየ ነው ❤ እንጀራ እናትሽን ይቅርታ ብያታለሁ ከሷ ምንም የለኝም አልሽ ዋጋ ከፍለሻል ካሁን በሆላ በልጆችሽ በትዳርሽ ተደሰቺ እነዚህን ተያቸው❤
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 7 ай бұрын
እህቴ እባክሽ የራሽን ኑሮ ኑሪ!! እነሱን እርሽ።
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 7 ай бұрын
በሰዉ ቁስል እንጨት ስደድበት
@WeynBabey
@WeynBabey 7 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ እንዳንቺ አይነቱን ጠንካራና ታታሪ ሴት ያብዛልን
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 7 ай бұрын
አሚንንን የምር❤
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 7 ай бұрын
ጠንካራ ሴትም ነች ፣ ጠንካራ እምስም እንዳላት ታስታዉቃለች ።
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 7 ай бұрын
​@@Malikmurad2010 ደካማ እና ጠንካራ ኖረው እንዴ?
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 7 ай бұрын
@@medinajibreel3556 ሀሀሀ በሳቅ ስንት አይነት ጭንቅላቱ የተደፈነ ሰው አለ አኡዙቢላህ
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የወደድኩሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@emebetgurmu2690
@emebetgurmu2690 7 ай бұрын
እህቴ አንቺ እግዚአብሔር ረድቶሽ ልጆች አሉሽ። ለነሱ ግን ያደረጉትን ብድራቸውን ይከፍላቸዋል አንቺ ልብሽን በእግዚአብሔር አበርቺ ።
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 7 ай бұрын
ትክክል ፍርድ ታላቅ ነዉ ማርያም የእምነት ጠንካራ ናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethopiagr
@ethopiagr 7 ай бұрын
ኬንያዊቷኮ አአምላክ ልካልሽ ነው ክብር ለስም አጠራሯ ይሁንንንንንን. አንቺንም 1:00:03 . ከመጀመርያው ሁልነገርሽን አስቀድመሽ ነግረሻት እንዴትስ ትርሳሽ. ? ከተቸገሩት ጋር ሁሌም አትይለይም❤❤❤❤
@zennagirmauy895
@zennagirmauy895 7 ай бұрын
😢😢 የኔውድ እንዳቺ ጠንካራ ሴት አይቼ አላቅም. ዘንድሮ አበሻ. ወደአውሬነት ተቀይሯል. አቺን ፈጣሪ ይርዳሽ ልጆችሽን አሰቢ. ሁሉም ይቅርብሽ የተሻለ ደረጃ ላይ ነው የለሽው❤❤
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew 7 ай бұрын
😢😢😢😢 በሁሉም ቤት ያለ ህይወት
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 ай бұрын
ለምንድነው ግን ቤተሰብ ሲረዱት የሚጠግቡት? ሰው በሰው ሀገር ለፍቶ ያመጣውን ብር ይጫወቱበታል ይገርማል ያንቺ 120 ሺ ለእኛ 12 ብር ነው ማለት የምን ጥጋብ ነው? የለንም ይላሉ ግን ችግረኛ ነን ይላሉ:: ሲቀጥል እንዲህ አይነቱን ቤተሰብስ ለምንድነው ውጪ ያሉት የሚደነዝዙት ከልክ በላይስ ለምን ይረዳል እንዴ enough is enough ይላል ፈረንጅ ብራችሁን ያዙ እናቴን ወንድሜን ልርዳ እያላችሁ አትጎዱ ኢትዮጵያ እንዴት ይሄ ሁላ እልቂት አይደርስባት ወገን ተከፋፍተው ህዝቡ ግን ሰገጤ እራስ ወዳድ ሆኗል:: አንቺ ግን ጥሩ ነሽ እናቴ ብለሽ በደልሽን ትተሽ ብዙ ነገር አደረግሽላቸው እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው እግዚአብሔር ደግሞ መልካም የትዳር አጋር ሰጠሽ:: ቤተሰብሽን ጠብቂ እነኝህ አውሬዎች ናቸው ኢትዮጵያ ያለ ህዝብ በቃኝን አያውቅም ለሰውም ግድ የላቸውም ቀንቷቸው እንኳን ውጪ ቢወጡ የእነሱን አይሰጡም የሰው ልጅ አንዴ ይታለላል ሁሌ ግን መሸወድ ሞኝነት ነው:: የትም ሀገር እንኑር ለፍተን የሰው ፊት በሰው ሀገር ጠብሶን ነው ዶላሩንም ኢሮውንም የምናገኘው የራስን ይዞ መኖር ይሻላል የምን ደግሞ ቤት መስራት ማስተማር ነው ሲመቻቸው እንዲህ ለግድያ ለሚመኙት:: ደግሞ ወንድምሽን አንቱ የምትባል የምትይው ይሄን ብሎ ባለ ስልጣን ለሚስቱም አልሆናትም እንዲህ አይነቱ ነው ኢትዮጵያን እያጎሳቆላት ያለው:: አንቺም የአባትሽን ውርስ ተይው በሕይወትሽ መጥተዋልና የራስሽን ቤት ሸጦብሻል ከዚህ በላይ ምን ይምጣልሽ ትዳርሽ ቆንጆ ነው ጥሩ ባል አለሽ እናም ከስራቸው ተያቸው:: ለልጆችሽ ኑሪ
@livingstoncollins2016
@livingstoncollins2016 6 ай бұрын
Betam tikikil
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 6 ай бұрын
እህቴ አንቺ አስተዋይ ነሽ እ/"ር ይክስሻል በቀል የእ/ር ነው እርሺ ወደፊት አስቢ ትጎጃለሽ ልጆችሽ ደስታን ፍቅርን እየለገሽ ወደፊት ok!!!!
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 7 ай бұрын
እኔ ስለስዊዘርላንድ ስትናገር እኔ እዛ ስላለሁ በትክክል ሀገሩን ገልፀዋለች እኔ ከልቤ ነው ምድሪቷን የምባርከው የሰው ዘር እንዲራብ አይፈልጉም አብልተው ከዜጋው ባልተናነሰ ህክምና ሰተው ቤት ሰተው የሚበላው እንዳያጣ በየወሩ ሰተው ልጆቻችን ተምረው የሚፈልጉትን በአግባብ አድርገው እኔ አሁንም የስዊዘርላንድ ምድር የተባረከ ይሁን በጣም ነው ስለስዊዝ ስትናገር ደስያለኝ እግዚያብሔር ይባርክሽ ሌላው አንቺ የተሻለ ሀገር ነው የምትኖሪው ተይላቸውና ወንድሞችሽን በይቅርታ ፈተሽ በሰላም ኑሪ ብሩ ነገ ተመልሶ ይመጣል አይዞሽ❤❤
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጤንነትሽ ጠብቂ ለባልሽና እና ለ ልጆሽ ኑሪላችዉ:ከዚያ በህግ አደርጊዉ በተረፈ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ ልጆሽ ከነ በረቱ ይበልጣሉ እግዚአብሔርን አመስግኚ:
@lensa3719
@lensa3719 7 ай бұрын
Correct
@seenaachala2522
@seenaachala2522 7 ай бұрын
ስደት አይኖኔ ይጥፋ ስንቱን አሳየኝ😢😢😢 ስደት ብዙ ችግር አለው የስደት ኖሮ የአየ ብቻ ነው የማዕቆ ኡፍ😢😢
@tsedalegebire3806
@tsedalegebire3806 7 ай бұрын
የኔ ልጅ ሰው ማለት ክርስቶስን ያለ ኃጢአቱ የከሰሰና የሰቀለ ነው ።ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሄር ተይውና በሰላም ልጆችሽን አሳድጊ።ገንዘብ መጥፎ ነው ያካክዳል።
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 7 ай бұрын
😂
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 7 ай бұрын
ገንዘብ እኮ የጠዋት ጤዛ ነው ሰዎችዬ ሰው፣ እህትነት፣ ወንድምነት ይበልጣል እና ቆም ብላችሁ አስቡና ይቅር ተባባሉ ግዜውም አይፈቅድም በዚህ ልክ ክፋት አምላክ ልቦና ይስጣችሁ።
@mariammariam6086
@mariammariam6086 7 ай бұрын
እንኳን ለልደታ ማሪያም አደረሳቸሁ ኢትዮጵያ ን ትማርልን እኛንም በስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 7 ай бұрын
አሜን,አሜን,
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 7 ай бұрын
ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ስደት ስንወጣ ግን ሃገር እና ቤተሰብ እንደሌለን እንዲህ የሚጠሉን ነገር ሚስጥሩ ምን ይሆን ለፍተን ያለንን አካፍለን ባጎረስን እጃችንን ያሚነክሱን ነገር ሚስጥሩ ምን ይሆን ? አቤቱ ጌታ ሆይ እኔም ሃገሬን ሳስብ እንባዬ ማቆሚያ የለውም ገብቼ የሚገጥመኝን ሳስበው ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል እህትአለም አንቺ ልጆችሽ ይባረኩልሽ ዘመኑ ከፍቷል ኡፍፍ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
እራስ ወዳድነት ስለበዛ ነው መጨካከን የመጣው።
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ራስ ወዳድነት ከፍቷል
@EndaleGeda
@EndaleGeda 7 ай бұрын
ክፋታቺን አጠፋን እንጂ አልበጀንም ይህ ነው እያጥፋንና እገራችንን እያጠፋት ያለው ሆድ ይፍጀው በይና ተይው ይህ ዓለም ዘላለም የምንኖርበት አይድለም ለልጆቺሽ ጠላት አታቆይ። 1:06:46
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 7 ай бұрын
እፉ ማስታወሉን ይስጣቸው የኛ ድካም እግዚአብሔር ያስበው ነው ብቻ ነገ ዋጋ መክፈላቸው አይቀርም አይዞሽ ካንቺ የሚጠበቀው አድርገሻል
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
የውጭ ሀገር ዜጋ ሆኖ ቤተሰቦችሽን መርዳቱ ጥሩ ሰው ስለሆነ ነው።
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 6 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ሁላችንም ቤት ገብቷል እኛንም ታናሽ እህት ክዳናለች እዚህ ሚዲያም ላይ ቀርቦ የነበረ ታሪክ ነው ሰው ተጨካክኗል እህትና ወንድምነት ድሮ ቀረ
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 6 ай бұрын
የወንድሜ ልጅ ምናምን የምትለውን ነገር ተይ እህቴ ይቅርብሽ።ልጅቱ እኮ በአባትዋና በዘመዶችሽ ወሬ ተመርዛለች።ላንቺ ምንም ጥሩ ነገር እይኖራትም።ንብረትሽን ሰብስቢ ።እነሱን ግን ከጭንቅላትሽ ውስጥ አውጭያቸው።እንዳያጠፉሽም ተጠንቀቂ።
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 7 ай бұрын
,ለልጆችሽ እና ለራስሽ ትዳርሽ ኑሪ አይዞሽ❤
@Seada2
@Seada2 7 ай бұрын
እያንዳዱ በህይዎታችን የምናደርጋት እርምጃ ዋጋ ታስከፍለናለች የመልካምነት ዋጋ ግን መልሶ እኛኑ ይከፍለናል ዋናው ነገር ትእግሰት ነው
@munit9547
@munit9547 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የኔ ወንድም 10አመት ለፍቼ ስመጣ ቆንጆ ቤት ሰርቶ ገንዘቤንም በታማኝነት አስረክቦኛል አሁን ላይ ፈልሰስ ብዬ ቁጭ ብያለሁ ለወንድሞቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ነው የምለው አንችም አይዞሽ ብዙ ነገር አርገሻል ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልሽ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 7 ай бұрын
ብርቅዬ ወንድም❤ እግዚአብሔር ሀሳቡን ይሙላለት!!!
@coolnassa1420
@coolnassa1420 7 ай бұрын
እነዚህ ወንዶች በእውነት መታሰር አለባቸው ወንጀለኛ ናቸው
@raeecell6431
@raeecell6431 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ስለሌለኝ እግዚአብሔርን አማርሬ ነበር አሁን አመሰገንኩት እንኳንም የሌለኝ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳት
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 7 ай бұрын
የብርን ጥቅም የሚያውቀው የለፋበት የደከመበት ሰው ብቻ ነው
@tigist8015
@tigist8015 7 ай бұрын
አይዞሽ አንቺ እኮ እግዚአብሔር አብዝቶ ባርኮሻል: : እነሱን ለእግዚአብሔር ሰጫቸዉና ኑሮሽን በአግባቡ ኑሪ: ለባለቤትሽና ለልጆችሽ ጊዜ ስጫቸዉ::
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
ተጠንቀቂ የወንድምሽን ልጅም ተጠንቀቂ አይሆኑሽም ጭራሽ ሌላ ታሪክ በህይወት ያደርጉሻል።
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቼ በጣም ጉበዝ ጠንካራ ነሽ ለእግዛብሔር ስጭው መልሱ ታገኝለሽ በሰላም ልጆችሽን አሳድግ 🙏🙏🙏❤️
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 7 ай бұрын
አንደበትሽ ደስ ሲል እምነትሽም ደስ ይላል እግዚያብሄር መልካም ነዉ❤❤❤❤
@amanda-ws6vv
@amanda-ws6vv 7 ай бұрын
እህቴ ወንድም እህት ድሮ ቀረ አሁን ያለራስሽ ማንንም ማመን አትችይም እኔ የምልሽ የወንድምሽን ልጅ ውጭ እወስዳታለሁ የምትይውን ነገር አቁሚ ወንድምሽ ያልሆነሽ እሷ አትሆንሽም በልጆችሽ ላይ በባለቤትሽ ላይ በራስሽ ላይ ሌላ ችግር ውስጥ እንዳትገቢ ተጠንቀቂ እሷ ብትወስጂ ወንድምሽ በእሷ አማካኝነት ይበቀልሻለ እግዚአብሔር እውነቱን ይስጥሽ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 7 ай бұрын
100%
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 7 ай бұрын
በሚዲያ ያልተዳሰሰ ስንት ቁስል አለ በውስጣችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ከሁለት የምትወልዱ እናቶች ተጠንቀቁ ከሁለት የሚወለዱ ልጆች ፈተናው ከባድ ነው😢
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ምነው ኢትዮጵያዊ እንዲህ ከፋን እግዚኦ ማረን የእስራኤል ቅዱስ መልካም ልብን ፍጠርልን✝️❤❤
@user-kj8mq2ju4s
@user-kj8mq2ju4s 7 ай бұрын
የኔ ዉድ ይቅርብሽ ተያቸው ከ እነሱ ጋር እልህ አትጋቢ በብዛት ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ወንድሞች ልክ እንዳንች አይነቶች ናቸው ለልጆችሽ ኑሪ ዉዴ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም ልጆችሽን ይዘሽ ውጭ።
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 7 ай бұрын
ኢትዮጲያ ያላችው እህት ወንድም ቤተሰብ ምነው እንዲህ ገንዘብ ወዳድ አውሬ ሆናችው 😢 እኔስ እንኳንም እህት ወንድም አልኖረኝ እናቴ አለች በጣም ታማኝ የምትረዳኝ ባንክ የተቀመጠ ገንዘብ እንኳን ውሰጂ ብዬ ስጨቀጭቃት ብትሞት አትነካም ከዚ ነው የምልክላት እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ እነሱን ተያቸው ኑሮሽን ኑሪ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 7 ай бұрын
አለም ሰገድ የዘመናችን ምርጥሰው❤❤ ኑርልን ይሆነገር እሁሉም ቤትያለጉዳይነው
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 7 ай бұрын
በጉጉት ነበር የምጠብቀው የዚችን ልጅ ታሪክ። እግዚአብሔር ይርዳሽ። የበደላቹሀት ይቅር ይበላቹ። የዘራችሁትን ታጭዳላቹ
@ayufahey3616
@ayufahey3616 7 ай бұрын
እኛ ስደት ላይ ያለንው ለምን እንጎዳለን በገዛ በተሰባችን ተጉዳን አለቅን
@mimit4032
@mimit4032 7 ай бұрын
You are very beautiful and brilliant woman! Stay strong! Everything will be alright 🥰🥰🥰
@etonegat6564
@etonegat6564 7 ай бұрын
እኔ ታሪኬን ሳስበው ያስለቅሠኛል ዱባይ ነው ያለሁት ስደተኛ እህቶቸ ቢሠሙት ይጠነክራሉ ብየ አስባለሁ ግን ጠካራ ነኝ ላለመሠበር እሰራለሁ
@gassking6849
@gassking6849 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ
@abebamedia2366
@abebamedia2366 7 ай бұрын
Ayezoshe hulacinem ga yale new😂
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 6 ай бұрын
የኔ የግል ታሪኬ የገዛ ልጄ እንድትጠላኝ ተደርጎ ይኸው ተለያይቼ ስቃጠል አለኹ ቸሩ መድኃኔዓለም ይፍረድ!!!!
@user-gw9hv9fx6u
@user-gw9hv9fx6u 7 ай бұрын
I really admir her very strong woman you are also amazing 👍👍👍
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 7 ай бұрын
የራስ ሰው ነው የሚጎዳው የሚባለው እውነት ነው ። ህይወትሽን በትዳር በልጅ የባረከችልሽ እመቤቴ አሁንም አትተውሽም ለጊዜው መስሎቸው ይሆናል የዘሩትን ያጭዳሉ ነገ ሲሰ ስለዚህ የምትችይውን አድራጊና ከአቅምሽ በላይ ከሆነ ተይው ያለሽን ይባርክልሽ እሺ
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 7 ай бұрын
የኔ እህት ቤቱን ተይላቸውና አንቺ ልጆችሽን አሳድጊ እነሱ አደገኛ ናቸው ምንም ይዘን አልመጣንም ስንሄድም ባዶ እጃችንን ነው የምንሄደው።
@meseretbogale2477
@meseretbogale2477 7 ай бұрын
ሰው አላባክንም ኢንርሜሽን አላባክንም !!!!! ይሄንን ንግግር በጣም ነው የወደድኩልሽ ጉበዝ ጀግና
@promobile1638
@promobile1638 7 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ኢትዮጰያው አይደለሽም ምን ያህልልል ገገማ ብትሆኑ ነው የገዛሀ እህታቹን በስደት የተንገላታችሁን ለዛውም ታላቅ በእውነት በጣም ሼም ነው
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 7 ай бұрын
ሲስቱ እግዚኦ የተሸከምሽው ጉድ ያሳለፍሽው ውጣ ውረድ እጅግ ጠንካራ ጎበዝ እናት መሆንሽን ያሳያል። ወይ እኔም አውሮፓ ነው የምኖረው ታሪኩ የእኔ ቢሆን ኖሮ ጧ ብዬ የምሞት ይመስለኛል። እንግዲህ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በቤተሰብ ውስጥ የሚከስቱ ችግሮችን በውስጥ መፍታት ባለመቻል እንዲህ በተደጋጋሚ አደባባይ እየሰማነው እንገኛለን። ሰው መቼም የገዛ ቤተሰቡ ካልታመነለት ማን ሊታመንለት ይችላል? ብዙዎቻችን ስንት ለፍተን ያገኘናቸውን ንብረቶች መቼም ሀገራችን ለመመለስ ካለን ፅኑ ፍላጎት የተነሳ ቤተሰቦቻችን እንዲያስተዳድሩልን ሙሉ ውክልና እንሰጣለን። ታዲያ ይህንን ሁሉ አሳዛኝ እና ልብ ሰባሪ ታሪክ እየሰማን ችግሩ ከተፈጠረ በኋላ እንባንናለን። ሀገራችን ሰላም ብትሆንልን እና በህግ የተቋቋመ እንዲህ አይነት የንብረት ጉዳዩችን የሚያስተዳድር ድርጅት ቢኖር እና ቤተሰብ በገንዘብ ምክንያት ጠብ ውስጥ እንዳይገባ እና ተከባብሮ ተዋዶ ይኖር ነበር። እህታችን አይዞሽ። አንቺ በዳይ አይደለሽም። በእርግጥ እግዚአብሔር የሚገባሽን እንደሚሰጥሽ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። ለወንድሞችሽ ግን '' የእህት ያለህ" ብለው እግርሽ ላይ ይጣላቸው ። ለአንዳንድ ሀገር ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች ውጭ ሀገር የሚወርደው በረዶ ገንዘብ ሳይመስላቸው አይቀርም። ከውጭ ሀገር ሰው መጥቶ ስለገዛ ንብረቱ ካወራ ስለውርስ ከጠየቀ በቃ ጭንቅላታቸውን ይዘው ''ኡኡ ''ይላሉ። እጅግ ይገርማል። ብቻ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን።
@meseretayalew7351
@meseretayalew7351 6 ай бұрын
Event new yagenedal Neger Gen yefetrje Kenedy ga new Amelake
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
እኔም ድባይ ነኝ ታሪኬን ብነግራችሁ ያስቃል ያስለቅሳልም ብቻ እግዚያብሔር ይመስገን ስደት ሰው ያሳጣል
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 7 ай бұрын
አካፊይን። ለሁሉ ትምህርት ይሆናል።
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 7 ай бұрын
አይ ስደት ግማግሙ አልኩት ሰም ባጣለት።
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 ай бұрын
@@selamleethiopia3423 ኦው በጽፍ አያልቅ አገሬ ስገባ በሚዲያ ሊቀርብ ይችል ይሆናል ምክንያቱም ተበዳይም ልሁን በዳይ ሁሉን ነገር ለእግዚያብሔር ሰጥቼው አልፌአለሁ ቀሎኛል በንስሀ አስወግጄው አዲስ ሆኛለሁ መጨረሻዬን እንዲሳምርልኝ ጸልዩልኝ አገሬ እንድገባ ዛሬ ላይ አረበኛ ለምጄ የሚያስቀኝ ገጠመኝ አለኝ እንደ እኔ ፈገግ ካደረገሽ ልገርሽ ሀ ብዬ የተሰደድኩ ባህሬን ነበር ሰውዬው ሴት አይደግቤ ነው ሚስት በጣም ጥሩ ናት ባሎ በሚያስታውቅ ለከፍ ሲለክፈኝ ጸጥ ነው የምትል ጥዋት ወጣ ማታ ነው የምትገባ አንድ ቀን በሌለችበት ነይ ልብስ ተኩሽ ብሎ ሲጠራኝ ድምጽን ጮህ አድርጎ ሆ ሊደፍረኝ ነው እንዴ ብዬ አንገቱን አንቄ ቦጫጭሬ 🐈 ድመት የተጫወተችበት አይጥ አስመስዬ እሮጥሁ ስሮጥ በሀሬን በጣም በረሀ ነው ጫማ እስከማደርግ ይይዘኛል ብዬ ፈርቼ በባዶ እግሬ ነበር የሮጥሁ ውሀ ቆጠረ እግሬ በእግሬ ስቆም እግሬ ይታመማል በቂጤ ስቀመጥ ቂጤ ይቃጠላል በሖላ መኪና አምጥቶ ቤቱ መለሰኝ አገሬ ገባሁ አንዳዴ ትግስት ማጣት እና ቋንቋ አለማወቅ ይጎዳል
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 7 ай бұрын
ኢትዩ ከመኖር በአሁኑ ሰዓት የተሰደደ እድለኛ ነው ፡ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደሚባለው
@user-se4vq9zr6r
@user-se4vq9zr6r 6 ай бұрын
በእውነት ቅን ነሽ ፍቅር ለማያቁ ፍቅርን ለማስተማር ብዙ ለፋሽ የድካምሽን እግዚያብሄር ይክፈልሽ ፋትህ ለህታችን
@user-ug9jq5oq1j
@user-ug9jq5oq1j 7 ай бұрын
your brother and sister are absolutely right.
@Dallol253
@Dallol253 7 ай бұрын
የሀበሻ ቤተሰብ አቤት መጨረሻችን አንቺ ደግ ስለሆንሽላቸዉ ነዉ ዞርበሉ ቢባሉ ያከብሩሽ ነበር ይሄ ሁላችንም የምናዉቀዉ ነዉ አነቺ ግን ጎበዝ ነሽ እራስሽን ጠብቂ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 7 ай бұрын
ዉይ እመብረሃን ትረዳሺ ጣም ያሳዝናል ሰዉ ማመን ቀብሮ ነዉ ይባላል ታረኩ በጣም ያሳዝናል
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 7 ай бұрын
የኔ እህት የኔ እጣ ነው የደረሰሽ😢 የምልሽ ነገር ቢኖር ባለቤትሽን እግዚአብሔር ያቆይልሽ ቤቱንም ሁሉንም ተይላቸውና ህይወትሽን ብቻ ኑሪ ምክንያቱም አንቺ በጣም ጀግና ሴት እንደሆንሽ ተረድቻለው ከዚህ በፊት ያደረግሽላቸው ይበልጣል አሁን ከከለከሉሽ ! ይሄን ስልሽ ያልተነካ ሆኜ አይደለም እኔ በራሴ አንደበት ነው በቃኝ ቤተሰቦቼ አይደላችሁም ውርስም አልፈልግም ያልኩት ከገንዘቡ በላይ ቤተሰብን ማጣት ያማል።
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 7 ай бұрын
እህቴ በጣም መልካም ሴት ነሽ ለዛም ፈጣሪ ላንቺ ብዙ ነገር ሰቶሻል እና ተይላቸው እና የራስሽን ኑሮ ኑሪ ❤❤❤❤❤
@jalaneabera4716
@jalaneabera4716 7 ай бұрын
እኔም ቤት ያለ ታሪክ ነው !ካላኩላቸው ንቀትና ኩርፊያቸው መከራነው 😢
@Hiwothiyab
@Hiwothiyab 7 ай бұрын
ውይ ውይ እንደዚህ አይነት ቤተሰቦች ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ
@abebechbedane978
@abebechbedane978 7 ай бұрын
የኔ እህት፣ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ እግዚሐብኤር ክሶች ሕይወትሽ ተስተካክሎልሻልና፣ እንደ እኔ ከሆነ ፣ ሁሉም ነገር ይቅርብሽ። በሰላም ከባለቤትሽና ከልጆችሽ ጋር ኑሪ።
@hiwotbelachew2349
@hiwotbelachew2349 7 ай бұрын
የኔ እሕት ተይው ኑሮሽን ኑሪ ወንድም እሕት በአሁኑ ጊዜ አይሠራም
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН