No video

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሰርግ ስነ ስርዓት ምን ይመስላል?

  Рет қаралды 1,195,449

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሰርግ ስነ ስርዓት ምን ይመስላል? #ፋና_ቀለማት

Пікірлер: 1 200
@zoma663
@zoma663 Жыл бұрын
የጎንደር ልጅ ነኝ ግን ምንጃር ሸንኮራ በጣም አሪፍ አገር ነው 3 ቀን ሒጀ 30 ቀን ቆይቻለሁ በተለይ የሐረርቲ ልጆች ዋው🙏
@user-zj8qd1po5c
@user-zj8qd1po5c Жыл бұрын
አለሁ ካረርቲ እንተዋወቅ
@zoma663
@zoma663 Жыл бұрын
@@user-zj8qd1po5c ስብስክራይ አድርጌአለሁ
@Asszel-3591
@Asszel-3591 3 жыл бұрын
ምነው ፋና ቲቪ ለሙሽሮች ስጦታ አልሰጣችሁም ምነው ምነው በጣም ያስዝናል አይ ፋና ቴሌቪዢን ሙሽሮቹን በጥያቄ ማድረቅ ብቻ???? ስጦታም ይሰጣል ተማሩ
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Lol right lol
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የአብራሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Yasafiralu
@solomonamnuel1272
@solomonamnuel1272 3 жыл бұрын
😀😀 ፋና እኮ የኦነግ ነው
@kaak8535
@kaak8535 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍
@surafelbeyene7706
@surafelbeyene7706 3 жыл бұрын
ከከተማ ዱቄት ትክክለኛውን መልክ አይህልኝ ጎበዝ ትዳራችሁ ይባረክ ኮራሁባችሁ
@sablageda3449
@sablageda3449 3 жыл бұрын
😂😁😂😁😂😁
@Aa-hy7sm
@Aa-hy7sm 3 жыл бұрын
ክክክ
@Asszel-3591
@Asszel-3591 3 жыл бұрын
እውነት ነው የተገነዘ እሬሳ ነው ዱቄት የሚያበዙበት ሙሽራ ቆዳዋ ላይ ችግር ከሌላት ሜካፑዋ በስሱ ሳያስታውቅ ቢሆን ጥሩ ነበር:: ምን ያደርጋል ምርጊት ያስመስሉታል
@salambelete1298
@salambelete1298 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ኮሜንቶቺ ውስጤ ናቺሁ
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
የከተማ ዱቄት ቂኢቂቂቂኢቅ በጣም ነው ያሳቀኝ አባባሉ ግን እውነትህን ነው ዱቄት እውነትም ዱቔት ኦርጂናሎቹ ደስ ሲሉ
@AHMEDMohamed-jm1ud
@AHMEDMohamed-jm1ud 3 жыл бұрын
ቆንጅዬ ነው ሙሽራው ውብ ነው ገበሬም አይመስልም አማራዬ ለምልሙልኝ ዘራቹ ይባረክ የኔ ጨዋዎች
@tigestbeletew8544
@tigestbeletew8544 3 жыл бұрын
ሸዋ እድገቴ የሸዋ ህዝብ እኮ እልም ያለው ገጠሬ ራሱ የሰለጠነ ነው ማርያምን ንግግራቸው ራሱ😍😍😍😍😍😍
@mimimengesha4317
@mimimengesha4317 3 жыл бұрын
እውነት ሁሉም ነገራችን ስልጥና ያልን
@user-dr3nr6zd5s
@user-dr3nr6zd5s 3 жыл бұрын
በጣም እመየ ሸንኮራ
@habeebah1073
@habeebah1073 3 жыл бұрын
እውነት ፀዴ ናቸው ቤታቸው ባህላቸው መንደራቸው ሁሉ ያምራል
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 9 ай бұрын
ሸዎ ምቀኛው በዛ እጂ ፍቅር ነበር
@Hayat-yl5zq
@Hayat-yl5zq 6 күн бұрын
አዎ ወላሂ ሰፈሮችን ልዩ ነው እኔ ሸዋ ጅሩ ነው ሀገሬ ግን ሰርግ ሲደገስ እንደዚህ ነው ተመሳሳይ ነው ለክርስቲን ለብቻ ታርዶ ለሙስሊም ለብቻ ታርዶ እቃ ተገዝቶ ጥሎሽ ተጥሎ ስንቱን ልዘርዝረው ወላ
@sosenazewdie5326
@sosenazewdie5326 3 жыл бұрын
እሄ ነው ትክክለኛ ባህላችን ፣ አቤት ደስ ሲል
@anshaahmed3184
@anshaahmed3184 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️👌
@markluck9341
@markluck9341 3 жыл бұрын
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ትክክለኛ ያልተበረዘ ባህል በጣም ታምራላችው💚💛❤️
@mariamrj8827
@mariamrj8827 3 жыл бұрын
ልጅ ቅድመዝግጅቱ በጣም ደስይላል
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 3 жыл бұрын
@@mariamrj8827 የሀገሬ ልጅ ነይ እንዛመድ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
መሻአላህ እንዴት ደስ ይላል የስርግ የሙሽራ ክብር ለዛ ያላቸው እንዲህ ነው ትክክለኛው ጋብቻ ደስ ሲሉ ጋብቻቸውን ያማረ የፍቅር የዘላለም ያድርግላቸው ከመንቃራ ዱቄታም ሙሽሮች የፀዳ ስርግ ❤❤❤❤
@yeshihereg5740
@yeshihereg5740 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@patumchabi1843
@patumchabi1843 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አይባልም ልካፈሪ አላህ ይቅር ይበልሺ እህት
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
@@patumchabi1843 ተበድለሽ ዘረኛቱ
@etabebabekale3087
@etabebabekale3087 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ 💚💛❤️🥰🤩🤩🤩🤗 በጣም ደስ ይላል ልጁ ጎበዝ አርሶአደር ነው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ💚💛❤️🥰🥰🤩 ጋዜጠኛዋ እነሱን መስላ ሰርጉን በማድመቅ መዋሏ ያስመስግናታል 💚💛❤️🥰🤗 ለሙሽሮቹ ፋና ስጦታ አለማዘጋጀታችሁ ያሳዝራል🤔🤔 ባህላችን የሸዋ መንዝ ልጅ በስደት ነዉ ያለሁት በሰላም ለሀገሬ በቅቼ እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃኝ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🤩
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ቤቱን አማልቶ ማሻላህ አሌክ ትዳራችሁ በፍቅር የተሞላ ይሁን
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 3 жыл бұрын
ባል ይሄ ኘው ወዶች ምን አላት የምትሉ
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
እኛ አረብ አገር ያለን ቤት ሰርተን እቃ አሞልተን አልጋ ገዝተን ና ተኛ ብለን እናመጣለን
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 3 жыл бұрын
@@miftahMekonen እሽ እሽ
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 3 жыл бұрын
@@user-cj4pn6gp6u ትክክል እኛ ነዉ እያበላሸናቸዉ ያለ
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ የኔ ጨዋዎች መልካም ጋብቻ💕💕💕
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
የወንዶች ባህል እኮ ይህ ነበር ቤት ሠርቶ ሚሥት ማግባት ነዉ አሁን ግን ግዜዉ ተቀይሮ ቤት አላት ሆነብን ነገሩ በሉ ሁሉም ወንዶች ቤት ሠርታችሁ ሚሥ ለማግባት ያብቃችሁ ከዚህ ወንድማችሁ ተማሩ
@elsabettadeseelsabettadese4239
@elsabettadeseelsabettadese4239 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-cf5md8xo2m
@user-cf5md8xo2m 3 жыл бұрын
ትክክል😃😃😃😃
@salambelete1298
@salambelete1298 3 жыл бұрын
😂😂
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
አሁንማ ምን አለሺ ነው በተገላቢጦሺ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
@@namename2997 እኔማ የሚገርመኝ የመጀመሪያ ጥያቄ አቸዉ ፎቶ ይሉኛል ከዛ በሂደት ሣምንት ካወራን በኃላ ቤት ሥ አለሽ ሢሉኝ በብሎክ ጥግር ምን አዳርቀኝ ሤት ሣይሆን ቅድሚያ የሚያጩት ቅድሚያ ቤት ነዉ እኔማ ልቤን አደርቁት ከኔ የሚመጡት ወንዶች 1እናት የወለዳቸዉ ይመሥላሉ ጥያቄያቸዉ
@user-wn3ch9xi5v
@user-wn3ch9xi5v 3 жыл бұрын
ገጠር ነው ግን ? ፅድት ያሉ ሙሽሮቹ ሲያምሩ ትዳራችሁ ይባረክ
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 3 жыл бұрын
አሚን እህት እንዛመድ ውደ
@Future979
@Future979 6 ай бұрын
አሜን😂
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
ማን እንደገጠር ትክክለኛ ባህላችን ሙሽራውም ቆንጆ ደግሞ የመረጣት ውብ የሆነች ልጅ መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ ። ሙዜዎቿም ያምራሉ እንግዲህ ተረኛ ትዘጋጅ ።
@uae5311
@uae5311 3 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል ይሄን ወግ አገራችን ውቢቷ ምጃር መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@aynalembehaylu7699
@aynalembehaylu7699 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የምንጃር ልጅ ነኝ ባህላችንን መጥታችሁ በማየታችሁና ለሌሎች ተመልካቾች በማስለተላለፋችሁ በጣም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ ፋናዎች። ዘመኑ ተሻሽሏል በጣም ደስ ይላል ድሮ ጥሎሽ ሲጣል ስልክ እና የንጽህና መጠበቂያ አልነበረም አሁን በመኖሩ ግን ደስ ብሎኛል በርቱልኝ ያገሬ ልጆች
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 жыл бұрын
አሁን ኮንድም ሁሉ አብሮ ይሠጣል
@aynalembehaylu7699
@aynalembehaylu7699 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@dktube21
@dktube21 3 жыл бұрын
ድንቅ ባህል ነው ወድጀዋለሁ፡፡ መልካም ጋብቻ ይሁን!!!
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
የኔ አዳም ባህሌ ይሄ ነው እንደዚህ ካልሆነ አላገባህም አስብበት ። እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ ያለ ጥሎሽ እንዳታገቡ ከምር ይሄ ነው ውበት። የሴት ልጅ ክብር።
@zeynabbintseidtube5074
@zeynabbintseidtube5074 4 ай бұрын
ሀቅ ወላ የከተማወቹን ባይ ባይ እንበል እነዚህ ዳሀወች😂
@abushe1364
@abushe1364 2 жыл бұрын
አሁን ገና የኢትዮጵያ ሰርግ መሰለኝ☺️❤️🔥🔥
@fekaduadam
@fekaduadam 3 жыл бұрын
ትዳራችሁ ወልዶ በመሳም ይባረክ
@roseadugna2666
@roseadugna2666 3 жыл бұрын
ወይ ይሔ ባህል እንዴት ደስ ይላል በጣም ያምራል ፈጣሪ ትዳራቸውን ይባርክላቹ የሚዜዎች አለባበስ ተመቸኝ 😍😍😍😍😍
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 жыл бұрын
አቅራቢዋ ምርጥ ነሽ ተባረኪ በጣም ጸስ የሚል ኘሮግራም ነው so original!!! fake ጋብቻ ማየት ሰልችቶናል ሙሽሮችም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።
@user-dp1dk4bw5f
@user-dp1dk4bw5f 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምጃር የጤፉ ሀገር ደጉ የዋሁ ሰው በልቶ የጠገበ አይመስላቸውም ደሲሲሎ
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hab102
@hab102 3 жыл бұрын
Thanks fana televsion መጥታችሁ ባህል ወጋችንን ስላስተዋወቃችሁልን።🙏🙏🙏
@r.z6570
@r.z6570 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ኢትዮጵያውያን ባህላችን
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ስታምር አማራ ቆጆችነን
@user-te1kc5ns4m
@user-te1kc5ns4m 3 жыл бұрын
አማራ ምናምን አትበይ ስታስጠላ
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 3 жыл бұрын
@@user-te1kc5ns4m ለምን አስጠላለሁ የጌታ የጆቹስራን ማድነቅ እችላለሁ
@user-te1kc5ns4m
@user-te1kc5ns4m 3 жыл бұрын
ቁንጅና ማድነቅሽ አይከፋም ግን ስለዘር ባናወራ ብዬ ነው እናቴም አባቴም የምንጃር ሰዎች ናቸው ግን ይሄ ዘር ዘር ባንል ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይታረቀናል
@user-ev6ij7pv5i
@user-ev6ij7pv5i 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን በሚል ይስተካከል
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-ro3ir4zh1s
@user-ro3ir4zh1s 3 жыл бұрын
ውይ ደስሲል ሸዋ ባህላችን ደስ ይላል
@zednegnkeebishoftu2642
@zednegnkeebishoftu2642 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ሲል
@ellaamira3418
@ellaamira3418 3 жыл бұрын
Wollo endezi new bahalu.
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 жыл бұрын
Wow
@wubelamalrm5047
@wubelamalrm5047 3 жыл бұрын
እኔም የሸዋልጅንኝ
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r 3 жыл бұрын
@@wubelamalrm5047 እኔም ነኝ
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 3 жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ! በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው! ኢትዮጵያ ዊ ባህሉን የተላበሰ ነው ተባረኩ !💚💛❤️🇪🇹🙏🥀
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ነገር ነው ማየት የምፈልገው . የእውነተኛ የሀገራችንን በሀል በማየቴ በጣም አመሰግናለሁ
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 3 жыл бұрын
ትዳራችሁን የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@emebetaschenaki3032
@emebetaschenaki3032 3 жыл бұрын
ሸዋ ምንጃር ስልጡን ህዝብ ነው ። ቆንጅዬዋና ቆንጆ ጎበዝ እራሱን ችሎ ነው ያገባው ። ግን ሸዋ አማራ ቱባ ባህል ነው ያለው ትዳራችሁ ይባረክ ዘመዶቼ ።ሰርጋችሁም ለቅሶአችሁም ባለ ወግ ናችሁ
@birhanuterefe5915
@birhanuterefe5915 3 жыл бұрын
ጋብቻቹ የአብረሐምና የሣራይሁን መልካም ጋብቻ በጣም ደስ ይላል ምግቡንቁሪጡን ላኩልኝ።
@mgt63088
@mgt63088 3 жыл бұрын
Such a blessing to be Ethiopian, regardless of which tribe we belong to we are blessed to be under one umbrella called ETHIOPIA. We are truly blessed.
@lopesohadiso
@lopesohadiso 3 жыл бұрын
የዘሬ 20 አማት አካበቢ በዚህው ጫሌ ቀበሌ ውስጥ የጉዳኛዬ ሚስት የዚህ ቀበሌ ተወለጂ ነበርች ወንድም ስያገባ ሄጄ ነበር በጣም ደስ የምሉት እንግድ ተቀባይ ሕዝብ ነው ሠርጋቻም በጣም ያምራል እንግድ በልተው የምጣግብ አይመስለችሁም
@helentamru8768
@helentamru8768 3 жыл бұрын
እውነት ነው ❤❤❤
@Myen0912
@Myen0912 3 жыл бұрын
ሴቷ ሙሽራ የመጨረሻ ቆንጆ ናት።
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
ወንዱም አይናማ ቆንጆ ነው 😁
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 3 жыл бұрын
ሁለቱም ቆጆዎች ናቸው ❤
@bitaniyakefyalew1728
@bitaniyakefyalew1728 3 жыл бұрын
B
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 3 жыл бұрын
Hultume yameralu mashalhe nachwwe
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
አረ አይባልም የሠዉ ቆሻሻ የለዉም ተዉ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ እኛንም ለዚህ ያብቃን አገሬ ገብቸ እንዲህ ያለ ሰርግ እስክደግስ ቸኩያለሁ
@great-full3612
@great-full3612 3 жыл бұрын
I am a proud Ethiopian and love every part our culture! Melkam Gabecha and a beautiful host
@jamparound68
@jamparound68 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ አይደለም
@ihavefaithingod.godisgood.1188
@ihavefaithingod.godisgood.1188 3 жыл бұрын
Cognitive Slavery stupid 🤐🤫
@jamparound68
@jamparound68 3 жыл бұрын
@@ihavefaithingod.godisgood.1188 ሰዉነትሽ ቀይ ባሕር ላይ ይጣላል አንቺ tplf ርዝራዥ
@makindukitana6636
@makindukitana6636 3 жыл бұрын
@@ihavefaithingod.godisgood.1188 why?
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 3 жыл бұрын
ሸዋ በወሎ ባህል ይህነዉ አማራነት ኩራቲነዉ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
እሚገርም ልጅ ነው በዚህ እድሜው ቤት ሰርቶ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሕን ያብዘው ውለዱክበዱብለናል
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 3 жыл бұрын
ገጠር ላይ መሬት ካለሺና ጥሩ ገበሬ ከሆንሺ ሀብታም ነሺ እህት
@user-pm4np2wv3w
@user-pm4np2wv3w 3 жыл бұрын
ሸዋ የውቦች ሀገር ባሕላችን ልዩ ነው 😍❤❤❤👌
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
መሸአሏ"መብሩክ "መልካም"ጋብቻ"በጣምታምራላችሁ♥♥♥♥♥
@rawdanoor4124
@rawdanoor4124 2 жыл бұрын
ቲጊሪኘ
@rawdanoor4124
@rawdanoor4124 2 жыл бұрын
ቲጊሬ
@rawdanoor4124
@rawdanoor4124 2 жыл бұрын
ሲኪሲ
@rawdanoor4124
@rawdanoor4124 2 жыл бұрын
ዘፈን
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
መልካም የጋብቻ ዘመን እና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ደስ ይላል.
@slam1281
@slam1281 3 жыл бұрын
ዋው ደሥሢል የድሮው ሠርግ ትዝ አለኝ መልካም ጋብቻ ቤቱ በጣም የምራል
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
ውይ ሀገሬ ኢትዮጵያ♥ ባህላችን ህዝባችን ስናምር እኮ!!! እሚያምሩ ሙሽሮች!! ጎበዝ ባል ቤቱን አሟልቶ ተዘጋጅቶ ጀግና ነው! ሙሽሪት ቅንጅዬ ናት ♥ ውይ ጥሎሽ እምወደው ባህል!!! እኔ እምኖረው በፈረንጅ ሀገር ነው የአአ ልጅ ነኝ ልጆቼን እምነግራቸው በኢትዮጵያ ባህል በጥሎሽ ነው እምታገቡት ብዬ እምነግራቸው!! እግዚአብሔር የሙሽሮችን ትዳር ይባርክ!!!♥ እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ!!!!💚💛♥🙏
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 3 жыл бұрын
ውይ ገጠር እኮ ፍቅር ነው በጣም ደስ የሚል ባህል እኮ ነው ያለው ይህንን የመሰሉ ዋህ ህብረተሰብ በብሔር ከፍፍለውን አባሉን
@user-lc8of7ir8q
@user-lc8of7ir8q 3 жыл бұрын
ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ክብራችሁ በአገራችው ነው ምንጃር የጤፍ ሀገር
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 3 жыл бұрын
በጣም ነው ዘና ያልኩት እናመሰግናለን እውነት ገጠር ብቻ ነው ሰውሰው የሚሸት ነገር ያለው ንጹህ ልብ፡፡
@dawitzewde6654
@dawitzewde6654 3 жыл бұрын
Thank you for sharing. Such a beautiful tradition with full of honesty. Melkam tedar le musheroch. :-)
@ta-sy6up
@ta-sy6up 3 жыл бұрын
God bless my sister u brother from Eritrea🌹🌹🌹❤❤
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አመሰግናለን ፋናዎች በርቱ
@sarass838
@sarass838 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኛ ሀገር ራያ ግን ማታ ምግቡ ይዘጋጃል ሰርጉ እደነገ ሊሆን አደዛሬ እጀራ ይጋገራን ምግቡይዘጋጃን ከዛ ሚዜወች ሙሽራዋ ጋ እናድራለን እያጫወትን ማለት አዛ በነገታው ሙሽሪት ትበጃጃለይ ሙሽራው ስም ስአት ከቀኑ አካባቢ ይመጣል ከዛዳስ ውስጥ ገብተውየቤተሰብ ጉልበት ተስሞ ስረአቱ ሲፈፀም ሙሽሪትን አስርስአት አካባቢ ይወስዳል ከሙሽራው ቤተሰብ ደሞ በወሰዳት ማግስት ቀኑን ሙሉ እየተደሰቱ ይውላሉ እስኪ የራያ ባህል በትክክል ገልፀሽዋን እሚል ላይክ ግጩኝ
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 3 жыл бұрын
ለ7 ግዜ ሳየው ❤❤ ወድሜ ቶሎ በል ልጅህን ዳርው ምንጃር ናፈቀኝ😍
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
እንደኔ
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 3 жыл бұрын
ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ እዴ በጨለማ ሰርግ ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ምርጦቸ ያላገባችሁ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
አቤት ውበት የገጠር ባህል እንዴት ደስ ይላል👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾መልካም የጋብቻ ይሁንላችሁ: መላው ቤተስቡም እንኳን ደስ አላችሁ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🎉🍾🍾🍾🍾🎁🎁🎁🎁🌹🌹
@tiruyatube705
@tiruyatube705 3 жыл бұрын
ወይኔ ሕፃናቶቹ ደስስ ሲሉ ባህሉ ከኛ ሀገር ጋር ተመሳሳይ ነው እኔ ሳገባ ጠብቁ ተመልካቾች በደንብ አሳያችሁለው
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 3 жыл бұрын
ጥሪን እንመጣለን
@tiruyatube705
@tiruyatube705 3 жыл бұрын
እሽ ውዴ ችግር የለም
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 3 жыл бұрын
@@tiruyatube705 በትልልቅ ሠርግ መሀል ትንሽ ሰርጎች አሉ ክክክክ እኔም ግራ ጎኔን አንች ሠርግ ላይ አገኘው ይሆናል የታባቱ
@mimiabebe1012
@mimiabebe1012 3 жыл бұрын
Beautiful,,,love it. Wish a blessed fulfilled life to the newlyweds .
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
ውይ የ እናቴ አገር ነው በዚህ ሰርግ ባህሉን በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፋናዎች ብራቮ ግን ባያጥር አልኩ ደስ የሚል ሰርግ ነበር ወድጄዋለሁ :::
@anegussiean
@anegussiean 3 жыл бұрын
God bless your marriage with love, joy, children and riches!
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሆንላቹ በጣም ደስ ይላሉ ምጃሪ ሸንኮራ የደግ አገሪ ልጁ ትንሽ ነው አደነኩት ሁሉን ቤቱን ሣይቀሪ አሟልቷል ፍቅራቸው ይብዛ
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሙሽሪት አንኳን ደስ አላችሁ ምንጃር የጤፍ አገረ
@yeabmyy
@yeabmyy 3 жыл бұрын
Congratulations!! Best wishes on this wonderful journey, as you build your new lives together.
@tashaykef796
@tashaykef796 Жыл бұрын
We thank you for documenting this authentic & refreshing video Its the best by far ሙሽሪት እና ሙሽራው መልካም የጋብቻ በዓል አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ውለዱ ከበዱ ጸጋ ይብዛላችሁ ዐሜን!!
@Abenezer653
@Abenezer653 3 жыл бұрын
የምንጃር ነጭ ጤፍ የጌቶቹ ምሳ የት አገኝሻለሁ ብቀመጥ ብነሳ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@arabtowers7924
@arabtowers7924 3 жыл бұрын
ዋው
@nurm7120
@nurm7120 3 жыл бұрын
ዘፈኑማ ልብ ይሰርቃል አጣማጀ አንች ነሽ አለ😄😄
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 10 ай бұрын
​@@nurm7120😂😂እንደዛህ ነን እኛ ምንጃሮቺ
@hewan676
@hewan676 5 ай бұрын
​@nurm71😂😂😂😂😂😂20
@ho-ec4qu
@ho-ec4qu 3 жыл бұрын
መስሎን የሳሩን ጀርባውን ሳይሆን ፊቱን አረንጓዴውን ብቻ አይተን ተሰደድን።አሜሪካ ሁሉ ነገሩ አሰልቺ።አምስት ወር ሙሉ በረዶ።ሃገሬ ወርቅ ናት።አየሩ ብቻ ምግብ ነው።ማንም እንደኢትዮጵያ የለም።
@MM-nt1cl
@MM-nt1cl 3 жыл бұрын
አይዞህ አድቀን ያልፍል
@ho-ec4qu
@ho-ec4qu 3 жыл бұрын
ጠቅልዬ ለመመለስ ተዘጋጅቻለው።ምን አልባት ከ 5ወር በኋላ።አሁን ያለኝ ካፒታል 12000000 ነው።ያሰራል አይደል?
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
@@ho-ec4qu What ?
@birukbelayneh5759
@birukbelayneh5759 3 жыл бұрын
@@ho-ec4qu habtun yezeh eskahun alememtatih yasafral. Ezih invest bitareg yawatahal
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
አስፈራኸኝ ከአረብ አገር ስመለስ ያገሬ ልጅ ነዉ ያለዉ አሜሪካ ነዉ እና ተጋብተን እሱ ለመኖር እያሰብን ነበር ያስጠላል ማለት ነዉ
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
የሰው ታሪክ አደባባይ ማውጣት, ግዜአቸውን መሻማት እራሱ የምትሰጥዋቸው ነገር መኖር አለበት
@dengelmaryam8346
@dengelmaryam8346 3 жыл бұрын
I agreed, at least a gift will be good.
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 3 жыл бұрын
መልካም ትዳረ እኛ የምናቀው እደዚህ ቤት ሠረቶ የሚወሥድ ባል ነው ባህላችሁን ሣትለቁ ሠለተጋባችሁ አደቃችኃለሁ👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆👑👑👑👑👑 አሁላ በተቃራኒ ሁኟል
@solomonb9458
@solomonb9458 3 жыл бұрын
This breathtaking beauty is what we are as Ethiopians. I hope we focus on what unite us, like this beautiful cultural wedding instead of division. Congratulations to the bride and groom. May God bless their union💗!
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d 2 жыл бұрын
ደስ ሲልእንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት መልስ የምንጃር ልጅ ነው የማገባው
@tingirttube2589
@tingirttube2589 3 жыл бұрын
ውይ ገጠር ውስጤ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@addis1395
@addis1395 3 жыл бұрын
ጋብቻችሁ ይባረክ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
የታለመድ ይመስላሉ ምርጥ ሙሽሮች መልካም ጋብቻ👏🏾👏🏾🎉🎉🎉🎉🎉👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@ekramtube9427
@ekramtube9427 3 жыл бұрын
እኛ ኢትዬ ፕያን አንድ ሰንሆን እናምራለን አላህ ሆይ በሀገራችን በሁላችን ልብ ውሰጥ ሰላም አንድነትን ሰጠን የሀገሬን ሰው ፈጣሪ ይጠብቃቸው ሰላማቹህ ብዝት ይበል በቤታቹህ ሰላም ፈቅር ይሙላላቹህ ♥♥♥♥
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
Natural beauty and tons of LOVE 💕
@Lucas-ms8ip
@Lucas-ms8ip 3 жыл бұрын
Yegela samuna yelem
@yaredyacob5804
@yaredyacob5804 2 жыл бұрын
አማራ ስልጡን ህዝብ👍👌
@yemetebkenayitegam4515
@yemetebkenayitegam4515 3 жыл бұрын
ቀጣይ አመት የኔን ጠብቁ ፋናዎች ሸንኮራ ትመጣላችሁ ተጋቢዎቹ የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 3 жыл бұрын
wow, I love its beautiful wedding ceremony.. innocent couples. May God bless your marriage
@dengelmaryam8346
@dengelmaryam8346 3 жыл бұрын
I have always been searching for a beautiful real wedding like this. i really enjoyed it. Thank you Fana.
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ሰርግ እግዚአብሔር የባረከው ይሁን አሜን
@athinaalmendarez7629
@athinaalmendarez7629 3 жыл бұрын
ታኮራላችው ተባረኩ ውለዱ ክበሩ love. ፋና 💚💛💓🙏
@Jon-xj9gx
@Jon-xj9gx 3 жыл бұрын
Amazing I love the wedding ceremony Bless you
@bewphone9113
@bewphone9113 3 жыл бұрын
ማነዉ.የምጃር.ሰዉ.እኔአለሁ👈ያገሬ.ባህል
@etmother2877
@etmother2877 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ 💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@samiman2360
@samiman2360 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራሉ ያልተበረዘ ባህል ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ !!!
@asterbeshah8182
@asterbeshah8182 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ሸንኮራ የተወለድኩባት አገር ተባረኩ
@eshetuworku4464
@eshetuworku4464 3 жыл бұрын
እኔም እኮ ክመንጃር ሽንኮራ ነዉ ማገባው ኣስኪ ላይክ
@fanousfanous3642
@fanousfanous3642 3 жыл бұрын
eshi mnjr ngi 😍😍😳
@bayushtekola3580
@bayushtekola3580 3 жыл бұрын
ሙዜ አለሁህ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 3 жыл бұрын
@@fanousfanous3642 agebeteshal enem minjar negn
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 3 жыл бұрын
00yaltnda lmagignt new
@qal211
@qal211 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ትዝ አለኝ ትዳራችሁ ይባርክ ከክፉ ይጠብቃችሁ !!!!
@zelekadegefu4193
@zelekadegefu4193 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ምጃር ሸኮራ አገሬ
@addistaye783
@addistaye783 3 жыл бұрын
እኔም ሰርጌን ድጋሜ ምንጃር ላይ ከባሌ ጋር ልንደግስ ነው ተጠርታችኋል ምንጃሮች👏👏😜💃💃🏃🏃
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 3 жыл бұрын
ሙዝ እድታረጊኝ😜😍😍
@helentamru8768
@helentamru8768 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁እሽ
@addistaye783
@addistaye783 3 жыл бұрын
@@user-oc8lk7kj2i hahaha adergshalehu
@addistaye783
@addistaye783 3 жыл бұрын
@@helentamru8768 😜😜😘😘
@arabtowers7924
@arabtowers7924 3 жыл бұрын
እንመጣልሻለንየኔውድ
@user-os4yv1mn7d
@user-os4yv1mn7d 3 жыл бұрын
ወይኔ ልጅነቴን አስነሱት ክብር ለገጠር ሰው 😍😍
@familybannas8809
@familybannas8809 3 жыл бұрын
Proud to be Everyone Ethiopian ... God Bless both!
@user-hi3wv8jv9f
@user-hi3wv8jv9f 2 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ልጅህን ለመዳር አበቃህ እንኳንም ደስ አለህ ተጋቢዎችም የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ ትዳራችሁ ይስመር ውለጁ ክበዱ በፍቅር ኑሩ😊
@tiruyatube705
@tiruyatube705 3 жыл бұрын
ወይ ሸንኮራ የውብ አገር
@bewphone9113
@bewphone9113 3 жыл бұрын
በጣም
@user-vx3fi5iu5f
@user-vx3fi5iu5f 3 жыл бұрын
ቀላል ሀገራችን 😍😍😍😘😘
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@tiruyatube705
@tiruyatube705 3 жыл бұрын
እሽ እኔንም ሰብ አርጊኝ አረግሻለው እውነት ነው አይከፈልበትም
@yeshiethio9418
@yeshiethio9418 3 жыл бұрын
በጣም
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አላችሁ ማሮች መልካም ጋብቻ
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰርግ ነው ብዙ ሼር አደረግሁ። አቅራቢዋም ቀረፃሽ ሰአቱን መናገርሽ ሁሉም እንቅስቃሴሽ በጣም ማራኪ ነው። ሙሽሪት ስትጠየቅ እጅግ በጣም ደስአለኝ አለች ትንሽ አፈር ብትል ጥሩ ነበር ልቅም ያለ ቀረፃ ነው ትግስት ቻይነት ያላብሳቸው በረካ ሁኑ በጣም አመሰግናለሁ የልጆች አባት ይሁን
@GhGh-sx9gl
@GhGh-sx9gl 3 жыл бұрын
እሰይ የኔ አባት ጎበዝ ጀግና አባት ዘመዶቼ ኢሄኔ እዚዉስጥ ይኖሩ ይሆናል መልካም ጋብቻ።
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 3 жыл бұрын
Thank you so much for this beautiful documentary. This is a small piece of the bountiful cultures of our country. Just a very little piece.
@asterasnake6777
@asterasnake6777 3 жыл бұрын
Everything is natural bless you all
@user-df3qi7bn9y
@user-df3qi7bn9y 3 жыл бұрын
ወውው የይፋት ልጅ ቆንጅ ልጅ ናት ሙሽርውም ቆንጃ መልካም ጋብቻ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 жыл бұрын
አቅርቢዋ በጣም ታድለሻል እንዲህ ያለ ሰርግ በማየትሽ በጣም ደ ይላል! የተባረከ ያድርግላቸው
@kokebnegasi8266
@kokebnegasi8266 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ባህላዊ ሰርግ ነው የኣብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው
@zelalemasfaw7519
@zelalemasfaw7519 3 жыл бұрын
ስታምሩ ውለዱ ክበዱ ሀብቱም ርስቱም ለናንተይሆን ብርክ ቡሩክያድርጋችሁ ልጅ ይልጅ ልጅ ጀባ እሙሙሙሙሙዋዋ
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Girls festival Ashendye, Ashenda, Shadey
4:30
Ethiopian Photography Tours
Рет қаралды 14 М.
🛑እናንተን ሳይ  እቀናለው አለ አልቅሶ  አስለቀሰን😭
24:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.
ቢጥመው ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Bitimew New Ethiopian Dirama) 2024
28:35
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 76 М.
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 159 М.
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН