በሀገር ውስጥ የሚመረተው ስማርት ፖል

  Рет қаралды 34,270

Fana Television

Fana Television

19 күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 98
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 18 күн бұрын
ጎበዞች የኢትዮጵያ የሀገሬ ልጆች ኮራሁባችሁ በርቱ ❤🙏🏾👍🏾🏆
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 18 күн бұрын
የእውነት እውነት ኩራት ተሠማኝ 👍💪💪💪በቃ እንችላለን 💪💪💪🤩🤩🤩
@naolamenu5615
@naolamenu5615 18 күн бұрын
ጀግኖች ናቹ በርቱ ቀጥሉበት 💪💪💪👍👍👍
@merontefera8566
@merontefera8566 18 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያግዛችሁ
@milliontafesse2858
@milliontafesse2858 18 күн бұрын
very interesting ! Proud of you all!! And proud of PM❤❤❤❤
@e.vseifuabegaze8617
@e.vseifuabegaze8617 18 күн бұрын
ትክክለኛ ከተማ አሁንነዉ በርቱ
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps 18 күн бұрын
ድንቅ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 17 күн бұрын
Amazing and fabulous jobs. Mama Ethiopia 🇪🇹 blooming like Roses flowers 💐. Thanks to Dr Abiy Ahmed and all participants. God bless all Ethiopians.
@King-27
@King-27 17 күн бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከፍ ከፍ እያለችልን ነው እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 18 күн бұрын
መደመር ማለት በተግባር!!
@wondimusolomon7048
@wondimusolomon7048 18 күн бұрын
በርቱ የአገሬ ጀግኖች!!
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 18 күн бұрын
በርቱ
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 18 күн бұрын
I am happy you took the time to report on this progress. This type of reporting is what we need. Ignore propaganda outlets like the BBC. Forget them.
@tomk5529
@tomk5529 18 күн бұрын
እኔ ከመብራቶቹ በላይ የዘንባባ ዛፎቹ (ችግኞቹ) በዚን ያህል ብዛት መገኘት ነው ያስገረመኝ:ወይም ዶ/ር አብይ ወደስልጣን እንደመጣ ለዚህ ጊዜ አስቦ ቀድሞ ችግኝ አፍልቶ ተዘጋጅቶ ነበር::
@hannabeyene2863
@hannabeyene2863 18 күн бұрын
Yes indeed from day one he knows what he’s going to do.the sad thing except few people not all of us able to understand him God bless him and his team.
@zebra8028
@zebra8028 18 күн бұрын
አይ ጀማሪ ካድሬ መሆን😂😂😂
@fab200
@fab200 18 күн бұрын
Zebra you don't get it. Do you? Just leave us alone negativity is your hobby. ​@@zebra8028
@Hkim185
@Hkim185 18 күн бұрын
​@@zebra8028 ​ አቶ ዱሪዬ-አህያ እሰቲ ለፍቅር ቶሞክ መልክት አድርሱልኝ ዘንባባ እንደ ሰዉ ልጅ ሴትና ወንዴ አላቸዉ አንዱ ዛፍ ራሱን ችሎ ውንዴ ዘንባባ ነዉ። ሴቷም ዘንባባ እንዲሁእራሷን ችላ ሴቴ ዛፍ ናት እንግዲህ ፍሬ እንዲያፈሩ በንፋሰ መዳቀል አለባቹ ይህ ደግሞ 12 ዓመት ሊወድ ይችላል ነፋሱም የወንዴን ዘር ይዞ ሲነፍሰ ሴቷም አበባዋነ ዘርግታ ከተገጣጠመ ለምን በተለያየ ግዜ ሰለሚያብበ በንብ በወፎች ሊዳቀል ይችላል እኔ ግን ይሄንን አላቅም ። ለዚህም ነዉ የፍሬ ማፍሪያቸዉን ግዜ በጣም የሚራዘመዉ ታድያ ግብፆች የቴምር ዛፎቻቸዉን ወንዴዉ ዘር በሚሰጥበት ግዜ ዛፉ ላይ ወጥተወ ዘሩን ይሰበሰቡና ከዱቄት ጋራ ቀላቅለዉ ሴቷ ዘር ለመቀበል ዝግጁ ሰትሆን ዛፉ ላይ ወጥተዉ የወንዱን ዘር ያዳቃላሉ ከዛ ቴምር እናገኛለን ማለት ነዉ ። አሜሪካኖችና እሰራሄሎች ግን mechanical pollination ማሸን ለማዳቀል ይጠቀማሉ ታደያ ዘንባባ የተለያየ ዘር አለዉ ቴምር አለ፤ ፓልም አለ ኮከናት አለ በድሮ ግዜ እንዶኔዠያ እንደግብፆች የፓልምን ዛፎቻቸዉን በሰዉ ነበር የሚያዳቅሉት ሰዉዬዉ እያንዳንዶ ዛፍ ላይ ወጥቶ ሰለሚያዳቅል ሰራዉን ለማፋጠን 100 ሺህ ሰረተኞች ቀጥረወ ያሰሩ ነበር ይህ የፕላምን ዘይት በጣም ሰለሚያሰወድደዉ በአለም ገበያ መሸጥ አልቻለም ነበር ። እንዶነዠያዎች ጀመሐ ተቀመጡ ይህንን ችግራቸዉን ለመፍታት ከዚያ አንድ መላ መጣላቸዉ ፓል ዛፍ ምንጩ Native ለምዕራብ አፍሪቃ ሰለሆነ አንድ መላ አናጣም ብለዉ ናይጄርያ ሄድና ጥናታቸዉው አጥንተዉ ሲመለሱ መቶ ሺህ የቀን ሰራተኞችን ሳይቀጥሩ የፖልም ዛፋቸዉን ማዳቀል ቻሉ ይሄም የፓልን እንደቤንዝል ድፍድፍ መሸጥ ጀመሩ ። ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል ማለት ይሄንን ነዉ። ምን ሞፈር ነዉ ከናይጄርያ ተቆርጦ ነዉ እንዶኖዠያንን ያለፈዉ ዓመት 23 ቢሊዬን ደላር አሰገብታለች ምን በያመጡ ነዉ ከናይጄሪያ እነግራቸሀለሁኝ ማወቅ ከፈለጋቹህ ያልታደልን እኛ መለሰ ብቻ ለሕንዱ ሜጋ እርሻ እንቨሰተር ፓልም ሊተክል የነበረዉን ወዘተ የኢትዬጵያ እንጀራ ልጆች የታወቀ ነዉ መቅናታቹህ መሬታችንን የወረርን ብዉ ጮሁ ያልታደለች ጋምቤላ የእንጀራ ልጆ ኦባንግ ሞቶ ሕንድ ድረሰ ሄዶ ይህ ኢንቨሰተር መሬታችንን ብቻ አይደለም የወሰደወ ሕይወታችንን ነዉ ብሎ ሕንዱን የገንዘብ ብድር ሕንድ እንድትከለክለዉ አሰደረጉ በዛ ላይ ጎርፍ መጥቶ ጠቅላላ የዘራዉ ሲወድም መንግሰት ደጋፍ አላረግልህም ሲለዉ እኔ ምን አለፋኝ ብሌ ቢሊዬን ደላር ከሰሮ ወጣ ግን-ግን የጋምቤላ የእንግዴ ልጀ ኦባንግ ሞቶ የሕንዱን ንብረት ወረሰዉ ግን ወፍ የለም ሕንዱ የቀጠራቸዉ100,000 ሰራተኞች ሰራ አጥ ሆኑ መሬቱም ጦሙን ካደረ ይሄዉ 15 ዓመት ደፈነ ይህ የመሬት ጥያቄ እንዴት ዩክሬን የኛን ዜዴ ተጠቅማ የዓለም ሰንዴ አቅራቢ ሆነች እኛም ከነሱ ሸማች ሆንን አላሙዲንና ሕንዱን አባረን አረ ሙሁሮቻችን ከእንዱኔዠያዎቸተማሩ በሙሁራቸዉ ምክንያት አገራቸዉ 23 ቢሊዬን ታገኛለች በ2024 መዝጊያ ላይ30-40 ቢሊዬንቢያገኙ ብዙም አልሰሩም ነዉ የሚያስለዉ የተባረከ ልጆች ሰጣት ኢንዶኔዠያ
@sanetamsgan3655
@sanetamsgan3655 17 күн бұрын
ደደብ: ስለሆንክ: 30ሚሊዮን: ህዝብ: እንድ: ዳቦ: እጥቶ: በሚስቃይበት: ሀገር: እብይ: እዲስ: እበባን: እንደ: ሽርሙጣ: ቤት: ሲያብረቀርቃት: ታደንቃለህ: ለመሆኑ: ልጆችህ:: የሚበሉት:ዳቦ: እላቸው: ለፋሽስት: ኦሮሙማ: ( ጋላላዎች) እታቃጥር:ድንጋይ : ራስ
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 18 күн бұрын
I am proud of Ethiopia.
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 17 күн бұрын
ከዉጭ የመጣ መስሎኝ ነበር የአመራር ብስለት አስካለ ድረስ ሁሉን ከውጭ የሚመጣዉን ማስቀረት ይቻላል ከአቡቺ ጎን ነኝ❤
@user-fn3rw9ge3h
@user-fn3rw9ge3h 18 күн бұрын
ያኮራል በርቱ❤ የሰራተኞች safety ትኩረት ቢደረግበት ጥሩ ነው። employees should wear PPE.
@Hkim185
@Hkim185 18 күн бұрын
ምን ችግር አለ ሰርተህ ሰጣቸዉ ፤ ወሬማ ማወራት ቀላል ነዉ አገራችን ላይ ቆዳ አለ የሴፍቲ ጫማ በረት አሰገብተህ ሰራ፥ የእጅ ጎንት በቆዳ ሰራ የዓይን መከላከያዉም ፕላሰቲክ እንጀክሸን ማሸን ነዉ አጥናና ግባና በርካሸ አቅርብ አለበለዝያ ያለ መፍትሄ ችግር መሰማት አቁመናል እናቃለን እኳ አሜሪካ ትናንት ነዉ የጀመረችዉ ሰራተኞች በየቀኑ ሰለሚሞቱ የሚሞቱትን ቦታ ለተካት በር ላይ ቁጭ በለዉ ይጠበቀ ነበር እናቅሻለን ከዬት እንደመጣሸ ደረሶ አዋቂ ዳዴ ሳንል ሩጫ የሚለን ሰዉ አንፈልግም
@user-fn3rw9ge3h
@user-fn3rw9ge3h 18 күн бұрын
@@Hkim185 safety comes first. ተረጋጋ ጆኒ ራጋ! አቅምና እውቀት ቢኖረኝ አደርገው ነበር።
@Hkim185
@Hkim185 18 күн бұрын
@@user-fn3rw9ge3h እነሱም አቅሙ ቢኖራቸዉ ያረጉት ነበር፤ አንተ ያልከወ ወርቅሐሳብ ነዉ ዛሬ ሚሰት አግብተህ ነገ ወለጂ አትላትም እነዚህ ሰራተኞች ዱብ እዳ ነዉ የሆነባቸዉ አብቾ መልክተኛዉን ልኮ ሰለ ገንዘብ አታሰቡ እሰማርት ፖል ሰሩልኝ ሲላቹ ቆይ PPE አዘናል ከቻይና ከመጣ በኃላ ተመለሰ እናሰብበታለን ይባላል እንዴ ይህንን ፖል በነፃም ቢሰሩ ያዋጣቸዋል ይዞ የሚመጣዉ ብዙ እድሎች አሉ ብዙም በር ይከፍትላቸዋል ሰለዚህ ያንተ አሰተያየት ከአመት በኃላ ሚሊዬን ብልጣብልጥ ፖል ሰርተዉ እነሱ ጅላጅል ከሆነ አረ ምን ነካቹህ ብትላቸዉ አቅ አለሀ
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 17 күн бұрын
ኢትዮዽያ ወደነበረችበት አለም አቀፍ ደረጃዋ የሚመልሳት ወጣት አምራች ትወልድ አላችሁ በርቱልን🙏🏽🙏🏽❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@rossross6520
@rossross6520 17 күн бұрын
ጀግኖች በርቱ ❤❤❤❤💪💪💪
@temesgenhabtamu8623
@temesgenhabtamu8623 18 күн бұрын
💚💛❤
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 18 күн бұрын
እኔ እኮ ምጊዜ ተዘርግቶ ነው አገልግሎት የዋለው
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 17 күн бұрын
ጠ/ሚ የምመክረዉ ጥንቃቄ ያድርጉ የዉጭ የሀገር ጠላት አጋጣሚዉን ጠብቆ እንዳይጎዶዎት አርባ ምንጭ የነበረዉ የጥበቃ መላላት መኪና ደ/ር አብይ መንዳቱ አልተመቸኝም
@mrchu5492
@mrchu5492 14 күн бұрын
በእጁ ላይ የሚሊዮኖች ደም አለ!
@tezazubireda3706
@tezazubireda3706 17 күн бұрын
Interesting! And my earnest appreciation for all of you!
@yakob2010
@yakob2010 15 күн бұрын
Good job! Are the SMART poles also have solar panels as an alternative source of energy? if not, It would also be nice to add solar panels for generating solar energy from the sun
@Adis001
@Adis001 17 күн бұрын
በውነት ነው አገራችን ይህንን ማምረት ከጀመረች ሌላውን መስራት አያቅትም፣አብይ አስተዳደር ሊመሰገን ይገባል።
@berhanebush3921
@berhanebush3921 17 күн бұрын
አምበሶች በርቱልን።
@FaithSaves23
@FaithSaves23 18 күн бұрын
በርቱ ሀገር የሚያድገው በመግዛት ሳይሆን ከነ ጥራት ጉድለቱ በማምረት ነው።በሀገራችን የማየው መጥፎ ነገር ሰራተኛ ለምን አጎንብሶ ይሰራል?Working Bench ማዘጋጀት አይቻልም እንዴ?
@Hkim185
@Hkim185 18 күн бұрын
የሰራተኝ ደሞዝ ትንሸ ሰለሆነ ብዙም አይነቁበትም ግን የሚናቁ ቴክኖለጂዎችን እንደ ጠሬጴዛ fig ሁሌ መለካት የለባቸዉም አንድ ሰዉ አንድ ሰራ ብቻበፍጥነት ቢሰራ ጥቃቅን ቴክኖለጂ ተጠቅሞ አሰር ግዜ እጥፍማምረት ይቻላል ማለት ነዉ፠ ይህ ማለት አሰር ሺህ የምትከፍለዉን ሰራተኝ 50,000 ብተከፍለዉ ያዋጣሀል ማት ነዉ የአሰር ሰራተኛ ሰራ ብቻወን ሰለሚሰራ ። ሰራተኞዉም ጥሩ ከተከፈለዉ ጥሩ ቤት ይገዛል ቤቱን የሚሰሩት ሰራ የገኛሉ ሶፋ ይገዛል እድገቱ ተያይዞ ሁሉንም ከፍ ያረጋቸዉ ነበር ጥቂት ቢያሰቡበት ቄነጥ አይደለም
@AdigoHussien
@AdigoHussien 12 күн бұрын
Allah bless abi, i am always with abi ahmed.
@abdelaawol9872
@abdelaawol9872 11 күн бұрын
ዋውውውው ሀገሬ ትበለፅጋለች ሲባል በምክንያት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alayuabebe5169
@alayuabebe5169 15 күн бұрын
የብልፅግና ሚዲያ ሠራዊት ስራቸውን በአግባቡ እየሠሩ ነው ጎበዞች
@RRuth8852
@RRuth8852 14 күн бұрын
❤❤❤
@bashanferg8864
@bashanferg8864 14 күн бұрын
ከተማ ማሳመር አልቃወምም ነገር ግን በከተማው ውስጥ በአንድ አከባቢ ሁሉት ጊዜ በጀት ይወጣል የፕላን ማሻሻያ ይደረጋል የኑሮ ውድነት በዛብን መፍትሔ ያስፈልገናል
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by 18 күн бұрын
💚💛❤️
@user-zn4wn5to7x
@user-zn4wn5to7x 17 күн бұрын
ይህ ነው የእኔ መሪ!!!
@bereket4j
@bereket4j 12 күн бұрын
Great job
@monegoncco
@monegoncco 18 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👏👏👍👍👍👍👌👌👌
@bethelabraham5236
@bethelabraham5236 10 күн бұрын
👏👏👏
@user-ji5rp4fc5e
@user-ji5rp4fc5e 17 күн бұрын
Wow respect
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anbessiemulate8693
@anbessiemulate8693 18 күн бұрын
This is amazing and beautiful. Please, change this lights in Tuludimtu and and others Roads. Don't expect the PM to give you order try to create new kinds of poles.there might be new ideas too. This is a unit work in manufacturing.
@anbessiemulate8693
@anbessiemulate8693 17 күн бұрын
ደግሞ እየጠጣችሁ ገጭታችሁ እንዳትጨርሱት ሰውየወን ባንወደወም ብንወደውም እሱ እንደሆን አአ ን እንደ ስማ አአ እያደረጋት ነው።ብቻ ይሄ ጦርነት መላ መባል አለበት እዚህ ውብ ሌላ ቦታ ጦርነት ።
@Hkim185
@Hkim185 17 күн бұрын
​@@anbessiemulate8693 ጠጥቶ ገጭቶ ማምለጥ እኧ ቀረ ፖሉ ራሱ ፍቶእን አንሰቶ EBC ላይ በሰበር ዜና ሰካርህ ከበረደ በኃላ በትልቁ ፎቶህ ተለጥፎ 24 ሰጥ እጅህን እንድትሰጥ ይነገርሃል እንቢ አሻፈረን ካልክ በጠቆማ ከተያዝክ ወፌ ላሌ ተገርፈህ የፖሉን ሙሉ ዋጋ ከፍለህ በተጨማሪ ቅጣት ከፍለህ ለኮበለልክበት ደግሞ ተጨማሪ ቅጣት ትቀጣለህ ገጭቶ ማምለጥ ጫዋታ ቀረ ጥግህን ይዘህ ለፖሊሰ መደወል ነወ ሰለጦርነቱ ግን የማያወላዳ አቋም አለን ጭር ሲል አልወድም ባዬች እርሰት አሰመላሾች አንድ መልክት ነዉ ያለኝ እጅ ሰጡ ትጥቅ ፍቱ ወልቃይትን መልሱ እንቢ ካላቹህ ወጥራቹህ ተዋጉ የፈለገ ብታለቅሱ ንቅንቅ የለም
@e.vseifuabegaze8617
@e.vseifuabegaze8617 18 күн бұрын
እዉነተኛ ባለእራይ መሪ እዲህ ነዉ ቀንምማታ ይሰራል ለዉጥ ያመጣል በርቱ
@NegashLegesse
@NegashLegesse 15 күн бұрын
ጀግኖቻችን
@ephremtamiru6315
@ephremtamiru6315 11 күн бұрын
በአገር ውስጥ መመረቱ ጥሩ ቢሆንም መብራት ወደመሬት ነው መብራት ያለበት ወደሰማይ አይደለም መሆን ያለበት
@Misguun
@Misguun 9 күн бұрын
ዘመናዊ የሚባሉት መብራቶች( ቻንድለር) አሰራራቸውእንደዚህ ነው ከተማ ውስጥ ያሉ ትላልቅ ሆቴሎች ውስጥ ተመልከት
@ephremtamiru6315
@ephremtamiru6315 8 күн бұрын
@@Misguun ከተማውን ዞሬ በማየቴ አንድም ሳይቀር ተመልክቼዋለሁ። የተሰራው ስራ በጣም ጥሩ ነው በተለይም መንገዱ መስፋቱ በሌሊት ስራ መሰራት መቻሉ ያስደስታል። ቻንድለር የቤት ውስጥ ነው ኮርኒሱ ላይ ሲያበራ ቤቱ በብርሀን ይሞላል።
@abdulmohammed8298
@abdulmohammed8298 4 күн бұрын
Thank you
@Misguun
@Misguun 9 күн бұрын
አምፖሎች ማሞረቻ ኢትዪጵያ ውስጥ አለ ለምንድ ነው ከውጭ የመጣው
@4selamta
@4selamta 11 күн бұрын
ብረቱን ማስመጣት ማስቀረት ላይ ደግሞ ሊሰራበት ይገባል
@eba_dereje
@eba_dereje 18 күн бұрын
but still we import the steel, led, zinc and powder coating
@bonita799063
@bonita799063 18 күн бұрын
One step at a time , first appreciate and encourage then advise
@Hkim185
@Hkim185 18 күн бұрын
​@@bonita799063 ሰሙን አቶ እበት ደረጀ ብሎ ከሰየመ ምን ትጠብቂያለሸ
@Etopviews1323
@Etopviews1323 17 күн бұрын
what about the patent issues?
@user-ru6jl7tk2i
@user-ru6jl7tk2i 17 күн бұрын
ጥሩ ነው ግን ጋልዛናዝድ ለምን አልሆነም ዝናብ ይታዋል ይዝጋል ቀለሙ ከተወሰነ ብኋላ ይላጣል
@gedioneshetu1124
@gedioneshetu1124 18 күн бұрын
What really does a smart pole mean? Wanna hear!!! Anyways I wanna appreciate the engineering and the progress!??
@Hkim185
@Hkim185 18 күн бұрын
የእንጨቶቹንና የሲሚንቶ, ምሰሶዎች ሰለሚያታልላቸዉ እሰማርት ተባለ ምድረ ጅላጅል ቪድዬዉን ከዓየህ በኃለመ ነዉ። ጥያቄ ማቅረብ
@hayathayati9014
@hayathayati9014 17 күн бұрын
ሶላር እንዴት እናገኛልን
@etTiktokTrend
@etTiktokTrend 11 күн бұрын
ድንቄም ስማርት 😂😂😂 ብረት መበየድ እንደ ትልቅ ስራ የጉድ ሃገር
@truthprevail8939
@truthprevail8939 17 күн бұрын
ምን ያህል ብር ማዳን ተቻለ ?
@wdn93
@wdn93 12 күн бұрын
በጣም የሚገርም ሳይንስ አደረጋችሁን እኮ ምድረ ኮተት ካድሬ
@user-ve6vi7mx4b
@user-ve6vi7mx4b 11 күн бұрын
ሌቦች
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 18 күн бұрын
አረ ዛሬ እሁድ ከሜክሲኮ ሳር ቤት የመንገድ ማብራት የለም
@Hkim185
@Hkim185 18 күн бұрын
ምን ይሰራልሀል በመንገድ መብራት ነዉ ወይ የምታጠናዉ
@TseganehKuma
@TseganehKuma 9 күн бұрын
Smart pole😂😂😂😂 ምኑ ነው ቆይ smart የሚያደርገው ብረቱን? ብየዳው ነው? አምፖሉ ሲቃጠል head office report ያደርጋል? ወደ ሰማይ ማብራቱ? Energy ይቆጥባል? ይሄ ሁሉ የብረት ግማድ አንድ pole ላይ የፈሰሰውስ? ብረቱ ከውጭ አይደል የመጣው? እጅግ በጣም አስቀያሚ ሥራ ነው:: በጣም የሚያስጠላ junk ብረት:: የሚሊዮኖችን ሥራ ገድሎ እና አስርቦ በብልጭልጭ መሸፈን:: ልጅ እያለን ኳስ ለመጫወት በሽቦ ዋንጫ ሰርተን በሲጋራ ወረቀት እንደምንሸፍነው ዓይነት ሥራ ነው:: እስቲ smart ይቅር እና triangular አድርጋችሁ አንድ ብረት ከአንድ pole ላይ ቆጥቡ::
@bernabasyosef6518
@bernabasyosef6518 15 күн бұрын
Saxxxxxxxx🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺saxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 12 күн бұрын
ወዲ ዮሴፍ; እንታይ ህልካ!?😅 In Asmara, the chance getting light service at night minimum to none!. In fact, you have more chance to seats at dark counting a stars than electrified Asmara!. Why commenting in here?
@user-sl6mv7si3s
@user-sl6mv7si3s 18 күн бұрын
You can’t hide poverty and starvation of millions by putting street light. It is like the French monarch of Louis 16th wife when she reply for the request of demonstrating people asking for bread she replied if there is no bread why don’t they eat cake
@mekdeslelisa1323
@mekdeslelisa1323 18 күн бұрын
Damien , who told you that ther is no poverty ?
@fab200
@fab200 18 күн бұрын
What the hell are you talking about? Isn't creating jobs a way to solve poverty, isn't replacing importing materials the best way to create kk jobs. Poverty is in your mind.
@user-ks9pq1je3q
@user-ks9pq1je3q 18 күн бұрын
Marie Antoinette didn't even say "let them eat cake" that that was written in Jean-Jacques Rousseau's Confessions 1765, 24 years prior to the French Revolution. second she even had her own run soup kitchen so she knew what was going on
@Hkim185
@Hkim185 18 күн бұрын
​@@fab200 ጥሩ ብለሀል የልበ ደሀ የሆኑትን የአባይ ወንዝ በእግራቸዉ ሰር እያለፈ በመሰኖ ባያርሱበትጭቅቅታም ፎጣቸዉን እንኳን አያጥቡበት እነዚህን ሰዎች ተፈጥሮ እየለቀመ እያሰወገደልን ነወ በተፈጥሮ ቤብ ገብተን እነዚህነ ልበ ድሆችን ብናተርፍ ይባዙና ሸክም ነዉ የሚሆኑብን Natural selection ሰራዉን ይሰራ ማረሻህን ታጠቅ ስትለዉ ነፍጡን የሚይዝ አልዳኝ ባይ አሻፈረን ባይ የፋኖ እሳት ጨባጩን የዳያሰፕራ ተቀጣሪ ጭር ሰል አልወድም ባዬች እርሰት አሰመላሾች ከበቃቸወ ረሃብ ሸነፈሩ ካንገሸገሻቸዉ ቀላል ነዉ ሰላም ለማረድ እጅ ሰጡ በላቸወ ትጥቅ ፍቱ በላቸዉ ወልቃትን መልሳቸዉ ከአህያ ጎራ ወጥታቹህ የሰዉ ጎራ ተቀላቀሉ ብዬ ልክ ልካቸዉን ነግሬያቸዋል ያበጠወ ይፈንጃለቅሶዋቸዉን መሰማት ነዉ ያሰጠላኝ እንቢ ካሉ ወጥረዉ ይዋጉ thee no crying in war ተዋጋ እንደምትፎክረዉ ገና ነዉ ገና ገና ነዉ ገና መች ተዋጋና መች ተዋጋና ያሸዋል ገና ያሸዋል ገና ታድያዉ ለቅሶዉ መርዶዉ ምናመጣዉ ገና መች ተዋግታቹ ነዉ እንባ የቀደማቹህ
@Hkim185
@Hkim185 17 күн бұрын
​@@user-ks9pq1je3q የፍሬንጅ ልዕልት ድረሰ ምን አሰኬደን ሐይለሰላሴ ቤተሰቦች ሕዝብ እየተራበ ኬክ ከፈረንሳይ ሐገር ድረሰ አሰመጣች ተባለ ይህ ምን ያህል አዉነት እንደሆነ አላቅም ኬክ እኮ ፍሪጀ ዉሰጥ ማሰቀመጥ አለብህ እንዳይሰበር ብዙ ጥንቃቄ ማረግ አለብ ዋና ነገር ኬኩ መጣ አልመጣም ሳይሆን በዛን ሰዓት የነበረዉ ሕዝብ ሆ ብሎ ሐይሌን አዉርዶ ሰዉ በላዉን መንጌ አነገሰ የዓለም መከራችንም ይሄዉ ነዉ። አንዴ power vaccuum ከተፈጠረ አለቀልን ነዉ ሰይድባሬ ተገረሰሰ ሳዳም ተገረሰሰ የመን መሪ ተገረሰሰ ሊቢያ ጋዳፊ ተገረሰሰ ሱዳን መሪ ተገረሰሰ ሶሪያ መሪ ተገረሰሰ ግን አለፈላቸዉ ወይ ? ዛሬ ተርበሃል በራሰህ ፍቃድ ነዉ እጅህን ሰጥ ትጥቅ ፍታ ወልቃይትን መልሰ አርሰህ ተበላለህ አይ አሻፈረኝ አልዳኛም ካልክና ገና ገና መች ተዋጋና መች ተዋጋና ያሸዋል ገና እያልክ እያቅራራህ በጎን ማልቀሰ አያምርብህም ወጥረህ ተዋጋ አታለቃቅሰብን እኛ ሰራችንን የቤት ማፀዳት ዘመቻችን እሰምንጨርሰ ወር ወር በል ይህ ኮሜንት ለኮሜንተ ጀማሪዉ ነዉ
@barbedes
@barbedes 2 күн бұрын
we dont have a light at home thou u thugs
@Lemishe
@Lemishe 17 күн бұрын
ዝንባሙ ቆሻሻው ባንዳው ብአዴን ብልፅግና ይህ የቆሻሻ ሰው በላ ስብስብ በተገኘበት የሚቀበርበት ግዜ ሩቅ አይደለም የብአዴን ታሪክ የሚቋጨው በውርደት ምት ነው ግዜ ነው
@Abbatobia
@Abbatobia 17 күн бұрын
መላኩ አለበል ወይ ኦሮሞ ነው ወይ ትግሬ ነው። በፍጹም አማራ አይደለም።
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 17 күн бұрын
ምቅኛ
@Abbatobia
@Abbatobia 15 күн бұрын
@@Taggist-rx6wr ሰው ሆኜ ውሻ ላይ ምን አስቀናኝ?
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 15 күн бұрын
@@Abbatobia መጀመሪያ ልብስ ልብሽ ሽርሙጣ
@Abbatobia
@Abbatobia 15 күн бұрын
@@Taggist-rx6wr ጉዳይ የኔ ልብስ ሳይሆን መላኩ አለበል ነው። ባንዳ ስትባሉ መሐይሞች ናችው።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 12 күн бұрын
ፖለቲካ መናገርህ ነው? ቂል
@Zelazella1
@Zelazella1 12 күн бұрын
#addisababa #ethiopia #ebs #ebstv
ቃል ፣ተግባር፣ ተስፋ
46:41
Fana Television
Рет қаралды 3,4 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 7 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
"ደሃልገል" - አሻራችን | ዘጋቢ
39:12
AddisWalta - AW
Рет қаралды 23 М.
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Donald Trump speaks for the 1st time on the assassination attempt
14:17
FOX 9 Minneapolis-St. Paul
Рет қаралды 10 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН