በንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከጋዜጠኞች ለቀረቡ ጥያቄዎች የፍትሕ ሚኒስትሩ ምላሽ

  Рет қаралды 35,889

Fana Television

Fana Television

4 күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 201
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 2 күн бұрын
ንብረት ማስመለስ ከምትሉ የመላ ኢትዮጵያውያንን ንብረት እንውረስ አትሉም ቀማኛ መንግስት!!!
@user-wd4pc5qk2h
@user-wd4pc5qk2h 2 күн бұрын
ተመስገን ነው መቼም፤ ተመልሰን "እንኳን ደሃ ሆንኩኝ" የምንልበትን ቀን አምጥታችሁልናል - የኛ ብልጽግኖች!
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 2 күн бұрын
ክክ እፉፉፉፉ ምን ልበል ዝም
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 2 күн бұрын
😂😂😂
@pieceforworlds2621
@pieceforworlds2621 2 күн бұрын
❤❤❤🎉በጣም በጣም እናመሰግናለን ስለ ትልቅ ማብራሪያና ገለፃ ነው ብዙ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊንን የረበሸና ያሰጋ ነበር አሁን ግን ስለተብራራ ተረድተናል። ስደተኛ ባለበት ሀገር ህጋዊ የሆነ ታክስ ከፍሎ ቆጥቦ ነው ሀገሬ ብሎ የሚልከው እና የሚሰራው በእንደዚህ ስለተረዳችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤🎉 ።
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ችግሩ ህጉ ሳይሆን ህጉ የሚፈጸምበት መንገድ ነው። የመንግስት ባለስልጣናት ሰዎችን በተለያዩ የግልና የቡድን ምክንዬቶች ለማጥቃት ስለሚጠቀሙበት ነው። እንጂ ህጉማ አስፈላጊ ነው።
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 2 күн бұрын
ዳስፖራው መክራውን አይቶ በሰው አገር ላይ 16ሰአት ከዛም በላይ ሀገሪ ላይ በሎ የፈራውን ንብርት ልትወርሱ ነው ይህ ግፍ ነው
@ZebibaHussen-v3d
@ZebibaHussen-v3d 2 күн бұрын
ማንን ለማጥቃት እንደተፈለጉ ጥቃቱ ሲጀመር እናያለን😂😂😂
@habeshawi4999
@habeshawi4999 2 күн бұрын
Black market lemekotater new bewanegnenet
@BazezewGebeyehu
@BazezewGebeyehu 2 күн бұрын
​@@habeshawi4999 Yemidya serawit comment 😂😂😂😂😂😂😂
@habeshawi4999
@habeshawi4999 2 күн бұрын
@@BazezewGebeyehuere wedeza keflewegn alonm lezi mengest i just know the low that's why
@beharua1415
@beharua1415 2 күн бұрын
ሰው ለማጥቃት ብለው ያለአንዳች ማስረጃ ጥቆማ የሚያደርጉ አካላት በሐሰተኛ ጠቋሚነት ተጠያቂነት ቢኖርባቸው መልካም ነው።
@tghlidag
@tghlidag 2 күн бұрын
ምክንያታዊ ጥርጣሬ ምን ማለት ነው? ይህ አባባል ክፍተት ያለበትና አሁን የተንሰራፋውን ሙስና የሚያባብስና ነዋሪውን የሚያመሰቃቅል ነው
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 2 күн бұрын
ዲያስቦራ እንዴት እንመን አዋጁ ላይ ካልሰፈረ የምትናገረው እውንት እንደሆነ በምን እናምናለን ህጉላይ አስፌሩት ያለዝያ አናምንም
@tsegaye7548
@tsegaye7548 2 күн бұрын
Thank you for clarifying the draft proclamation
@girmaa5480
@girmaa5480 2 күн бұрын
Thank you for clarifying such confusing Laws
@manfmanf7615
@manfmanf7615 2 күн бұрын
ምንጩ ባልታወቀ ገንዘብ ቤተመንግስት የሚሰሩትንስ ይጨምራል?
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 күн бұрын
ቤተመንግስት.የሚሰራው ለአገር ነው ይዘውት አይሄዱ
@Ffghhhjjkmmm
@Ffghhhjjkmmm 2 күн бұрын
ህዝባዊ አመጽ ሊያስከትል ይችላል
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ቅዠታም
@HM-oi4dq
@HM-oi4dq Күн бұрын
In Ethiopia? Aha aha😂
@wubshettumsa6617
@wubshettumsa6617 2 күн бұрын
Thank you for the clarity
@user-bj4wh1fb6v
@user-bj4wh1fb6v 2 күн бұрын
Thank you for clarifying. My suggestion would be you guys should give this press briefing long time ago to prevent confusion and create a better awareness about the law you about to pass. Believe it or not most diaspora will not feel comfortable to invest in their own country after this chaos and confusion you guys created. The damage is already done. We have been waiting for this press briefing for far too Long. Because of that other social media platform have already misinformed all of us. even some of your workers did an interview speaking, half English half Amharic language and confused us even more. So the government should have someone well spoken like your self to explain, clarify and create clear understanding and awareness for the future. Thank you.
@tsegaye7548
@tsegaye7548 2 күн бұрын
This is draft proclamation , early release for discussion helped for diaspora participation at social media. I think even the diaspora reflection help them to further review and amendment. Diaspora guday or association must be advised on this issue.
@yewondwossenbitew4253
@yewondwossenbitew4253 2 күн бұрын
መጀመሪያ አለቃሀህ ቤተመንግሥት የሚገነባው የገንዘብ ምንጩን አስረዳን???
@getaait1340
@getaait1340 2 күн бұрын
ቤተ-መንግስት የግለሰብ ንብረት አይደለም።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 күн бұрын
እንደነ ፃድቃን ቢራ ፋብሪካ ነበር የጠበከው? መስረተ ልማት መገንባት ; መስረተ ልማትን ከሚያፈርስ ጭንቃላት ጋር ስለማይሄድ ችግር ሆኖብ ነው?
@user-qn9qj4iu9m
@user-qn9qj4iu9m 2 күн бұрын
We don't have time for stupid comments dear 😊😅😮😢😂🎉
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 күн бұрын
እንኳን በሀገራችሁ ለውጥ በቤተስባችሁ ህይወት መለወጥ የምትቀኑና የምትመቀኙ የትም አትደርሱ! ስጀመር ዶሮ ማነቂያን ታሪካዊ ስፈር ፈረስ ስትሉ ነበር:: መስረተ ልማት ነው የዘረጋው እንጂ ቢራ ፋብሪካ አይደለምእንደነፃቃን የከፈተው! ምቀኞች
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 күн бұрын
If you are not involved in corruption and money laundering, you don’t have to worry. But if you are involved, sooner or later, you will be held responsible for your theft.
@paulosdesta2084
@paulosdesta2084 Күн бұрын
He answered all the confusion information goes around on KZfaq clearly. Thanks a lot dear Minster.
@user-bq7tx4je5y
@user-bq7tx4je5y 2 күн бұрын
ሲጀመር በህግ ነው እንዴ እየተመራን ያለነው????
@ethioinfo4746
@ethioinfo4746 2 күн бұрын
I think the issue is trust b/n government and people. We have unfortunately bad experience, as the law has been used to attack institutions and individuals politically targeted by previous the government.
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 2 күн бұрын
የሚጎዳው ሁሌም ከታች ያለው ነው የማንም ጨምላቃ ሊጨማለቅብን ነው ወይ ጉድ
@user-fb3nh4fx7n
@user-fb3nh4fx7n 2 күн бұрын
በመጀመርያ በጣም እናመሰግናለን የህዝቡን ብዥታ ለማፅዳት የምታረጉት ጥረት የሚበረታታ ነው የሚዲያዎችም ስራ ይህ መሆን ያለበት
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@wendwosenhailu2493
@wendwosenhailu2493 2 күн бұрын
This is truly helpful clarification as it has been a disturbance among the diaspora community. A bit late, but very helpful clarification.
@zekariasasefa2089
@zekariasasefa2089 Күн бұрын
ሀገራችን ላይ ያለው ፍታዊ ያልሆነ የሀብት ክፍፍል እደሌለ ሁሉ ይሄ ተፈፃሚ ከሆነ መልካም ነው ዶ/ር።
@wasihungebregiorgis3452
@wasihungebregiorgis3452 2 күн бұрын
Healthy people feel well but if you are involved in corruption you need to face it
@mikeg2008ful
@mikeg2008ful 2 күн бұрын
Helpful clarifications on Diaspora concerns-- Thank you
@esayaskasa4313
@esayaskasa4313 2 күн бұрын
I LOVE KENYA
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 күн бұрын
Wedi kasa; a chaos and havoc dreaming for Ethiopia from permanent enemy of Ethiopia!😅😅😅
@Shegiye9997
@Shegiye9997 2 күн бұрын
Thank you Mr. Gedion
@birukkifle4990
@birukkifle4990 2 күн бұрын
Great explanation 👌 making the enemy shut. Peace and love to Ethiopia 🇪🇹
@Kereyeze
@Kereyeze 2 күн бұрын
ሙስናን ለማጥፋት በቅንነት የሚወስድ እርምጃዎች ሁሉ እደግፋለሁ የሀገር እድገት ትልቁን እንቅፋቶች ይቀርፋልና ሆኖም መጀመርያ ከባለስልጣኖች እና ከስራተኞቹ ቢጀምር ይበልጥ ተቀባይነት ይኖረዋል ጥሩ ጀምሮ ❤
@BereketAbera-oo2qz
@BereketAbera-oo2qz 2 күн бұрын
ቀትክክል😊
@user-zf4ei5kk1p
@user-zf4ei5kk1p 2 күн бұрын
All diaspora congratulations keep investing Ethiopia
@Bekalu_2023
@Bekalu_2023 2 күн бұрын
"ምንጩ ያልታወቀ ሃብት ይወረሳል" የሚለው ህግ የዚህን ያህል አነጋጋሪ የሆነው የኢትዮጵያ/የአዲስ አበባ ህዝብ ያን ያህል ሃብታም መሆኑን ሳይሆን፤ ምን ያህል በመንግስት ላይ እምነት እንደሌለው የሚያሳይ ነው። መንግስት እንዴት በዚህን ያህል ልክ በሚያስተዳድረው ህዝብ በጥርጣሬ ይታያል? እግዚኦ!
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 күн бұрын
አሁን ተግባብተናል እነሱንማ እኛም እንተባበራለን ትክክለኛ ህግ ነው እንደውም እንተባበራለን እንደውም በቃ ከመንሱር እና ክምንቴ የሚባሉ ሚሊየነር ነን ባዮች ይጀመርልን የባንክ ዝውውራቸው ሳይቀር ይጣራ ከብልፅግና የሽመልስ እብዲሳ እና የእዳነች አቤቤ ዘመዶቻቸው ጓደኞቻቸው በሙሉ ፣ከነጋዴዎች አዲስ አበባ ያሉ የመኪና መሸጫዎች ከነ ደንበኞቻቸው(የሚገዙዋቸው) እና ባለ ሰማይ ጠቀስ አዳዲስ ፎቆች እነዚህን ካጣራችሁ ሌላ አዲስ አበባን የሚገነባ ሃብት ይሰበሰባል ።።
@UTOPIA-ETHIOPIA
@UTOPIA-ETHIOPIA 2 күн бұрын
Ethiopia is the only country that has Ministry of Justice where there is no Justice in the country at all.
@dhayniiicell
@dhayniiicell 2 күн бұрын
አሁን ያስማማናል ጋሸ
@ukaz8304
@ukaz8304 Күн бұрын
በጣም የምታፍርበትን ነገር አታድርግ እጅግ ያሳዝናል የኢትዮዽያ ነገር
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 2 күн бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@tsegahailu2444
@tsegahailu2444 2 күн бұрын
ደነዝ
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 2 күн бұрын
ወገኛ!እግዚአብሄር ወንበዴን አይረዳም።
@yewondwossenbitew4253
@yewondwossenbitew4253 2 күн бұрын
I love 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪
@SiyumGedeon-vu3wt
@SiyumGedeon-vu3wt 2 күн бұрын
I love Kenya ferr for ethiopian
@tgal6663
@tgal6663 2 күн бұрын
How do you verify if this doesn't have political motives given the context we are in. 2nd how do you ensure that it complements the current illicit money laundary and reduce corruption where it is at its pick...
@robaaddis5719
@robaaddis5719 2 күн бұрын
ከጥቂት ቀናት በፊት እንደማንኛውም diaspora እጅግ በመንግስት አዝኜ ነበር ለማብራሪያው እጅግ እናመሰግናለን
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 2 күн бұрын
ጅል
@RoobaaMilkii1234
@RoobaaMilkii1234 2 күн бұрын
አሁን አሁን ላይ እየወጡ ያሉ አዋጆች የፍርድ ቤትን ስልጣን በጅጉ አየሽረሽሩ ሰልሆነ ልክ እንድ ሌላዉ ሀገሬ ፍርድ ቤት ሕጉ ከሞጣቱ በፊት አሳብ በስጥቤት እንዲሁም ሕጉ እንዳወጣ የማደርግ ስልጣን ቢኖሮ ብድረግ ይሻልል እንጂ እንደዚ ከቀጥል ፍርድ ቤትን ከጫውታ ወጪ ላዳርጉ ነው
@Archfs
@Archfs 2 күн бұрын
Fairness in application, separation of power, participation in decision making, legal certainty, avoidance of arbitrariness and procedural and legal transparency.Ethiopia is heading in a dangerous path with impulsive leadership.
@anbesawbelew9857
@anbesawbelew9857 Күн бұрын
ለምን የውጭ ሀገር ህግ እንከተላለን የራሳችንን ህግ ለምን አይወጣም እስከ መቼ ኩረጃ?
@user-bq7tx4je5y
@user-bq7tx4je5y 2 күн бұрын
ጓዱ በዘር ማጥፋት ወንጀል ከሚጠየቁት ውስጥ አንዱ መሆንዎ ተነግሮት ነበር። አሁን ደግሞ ሌላ ጥፋት ይዘው (ታዘው) ብቅ ብለዋል። ለማንኛውም ስልጣኖን ያጣፍጥሎት።
@yewondwossenbitew4253
@yewondwossenbitew4253 2 күн бұрын
10 ሚሊዮን እኮ የኮንዶሚኒየም ዋጋ ነው::😂😂😂😂😂😂😂
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 күн бұрын
(ሊበሏት የፈለጓትን አማራ የአንድ ብሔር የአማራ የበላይነት ይሏታል!(ጋዜጠኛ ስዮም ተሾመ)
@biruk8736
@biruk8736 2 күн бұрын
ሁላችንም አድገን እንዴት አድርገን ከዚ አገር እንደምንሄድ ነው የምናስበው😮 ስለዚህ አታስቡ ኮላሊታቾሆን ብትታመሞ ደግሞ ውስጥ አካላችውንም አስቆጡሮ እናዳትሎን😮 ብሩ ያለው እናንተ ጋር ምን እናድርጋቾው እኛ😢 ወይ ስጡንና ጠይቆን😅 ማነው ግን የዚህ ህግ ሰለባ የሚሆነው ወይ ኢትዮጵያ
@jhgjhghgnvvgcgc3404
@jhgjhghgnvvgcgc3404 2 күн бұрын
This means everybody who have a condominium. We're safe since we don't have a condominium dezyer is safe for now
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 2 күн бұрын
"እቴሜቴ ጉድሽ እዛው በብብትሽ" አለች ሴትዮዋ
@user-zt2cg7qq4f
@user-zt2cg7qq4f 2 күн бұрын
ብትጠነቀቁ ይሻላል አለም ላይ የትም ሀገር የሌለ ነው ደሞ ስታወራ ተልከህ ስለሆነ በጣም ነው የሚያስጠላብህ ኬኒያ የተንኳኳው እኛም ጋር ይሰማል
@sanimohammed8170
@sanimohammed8170 2 күн бұрын
እኛ ስለ ሌላ ሃገር ህግ ምን ኣገባን ለነሱ ተስማምቷቸው ሊሆን ይችላል ለኛ ሃገር ይሆናል ኣይሆንም ሚባል ነገር ኣለ ሁሌ ኩረጃ ጭንቀት ላይ ጭንቀት ወላሂ እንዴት እንደሠለቻቹን ብታቁ ድምፃቹ እራሱ የቅለሸልሻል ከኬንያ ብትማሩ ጥሩ ነው
@demessewdegefe9355
@demessewdegefe9355 2 күн бұрын
ዶክተር ጥርት አረገው የሠጡት ማብራሪያ ድንቅ ነው
@user-wd4pc5qk2h
@user-wd4pc5qk2h 2 күн бұрын
Miracle money ምንጩ እንደማይታወቅ ልትቆጥሩት ባልሆነ!
@sisaylemma4933
@sisaylemma4933 2 күн бұрын
እጅግ በጣም ታሳዝናለህ Target group ሊኖር ይችላል ነገር ግን የህግ ክፍተት አለው ባይ ነኝ ማንኛውም ግለሰብ እየተነሳ መበቀያ ሊያረግ ይችላል .....!! እባካችሁ ቆም ብላችሁ ማሰብ አለባችሁ ባይ ነኝ ............🙏🙏🙏🙏
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 2 күн бұрын
አሄሄሄሄ! የምናየው ይሆናል
@user-qn9qj4iu9m
@user-qn9qj4iu9m 2 күн бұрын
Wow we love you dear abiy kipit up we are with you all the time
@user-bm9ig4qb6j
@user-bm9ig4qb6j Күн бұрын
መጀመሪያ የእርስዎ ሀብት ይጣራልን😏
@bahrumengistu9994
@bahrumengistu9994 2 күн бұрын
የዘመናችን አስቂኝ ህግ
@ukaz8304
@ukaz8304 Күн бұрын
ሌሎች ሌሎች አትበል ። ዝረፉት ህዝቡን
@blackman4581
@blackman4581 Күн бұрын
ይሄ ግልፅ እና ግልፅ እኮ ነው ዲያስፖራውን ለመበቀል ነው
@middle8420
@middle8420 2 күн бұрын
አይ ብልፅግና ለወታደር ደመወዝ መክፈል ሲያቅተው ህብ ለመዝረፍ መጣ!!
@alxtube6521
@alxtube6521 2 күн бұрын
ይሄ ጥሩ ነው ዋናው የዳይስቦራውን ሀብት ጥሮ ግሮ ያመጣውን ካልነካ አይረብሽም ተመችቶኛል
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 2 күн бұрын
ያወጣችሁትን ህግ በትክክል ከስራችሁበት አሁን ላይ ስልጣን ላይ ያላችሁ ባለስልጣኖች እራሳችሁ ያወጣችሁት ህግ ባዶ እጃችሁን ስለሚያስቀራችሁ በርቱ ነው የምናልችሁ ነገር ግን የመንግስት ሀላፊዎች ንብረታችሁ አስመዝግቡ ብላችሁ ህግ እውጥታችዃል ግን ወፍ የለም ለምን እናተ ጋር ሲሆን ስለማይስራ አቶ ጌድዮን ጢሞቲዎስ
@user-sj6rr4rr7q
@user-sj6rr4rr7q 2 күн бұрын
ለምን እንፎጋገራለን የተመረጡ ሰዎች አሉ ያዉ እነሱን ከጨዎታ ዉጭ ለማረግ ነዉ ጠቅላዩ እራሱ ፖርላማዉን ምን አገባቱ አልጠየኩአቹሁ በሚልበት ሀገር የሆኑ ሰዎችን እናጫጫቸዋለን ነዉ አላማዉ
@shegawshegaw9694
@shegawshegaw9694 2 күн бұрын
በጥቁር ገበያ ወይም ሀዋላ የሚባለዉ በዉጪ ምንዛሬ አድ ያረብ አገር ብር ሲመነዘር30 ነዉ በባክ ግን 14 ብር ነዉ ሰፊ ልጂነት አለ🎉
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y 2 күн бұрын
👍👌
@haileadise2463
@haileadise2463 Күн бұрын
የትኞቹ ሀገሮች ናቸው እንደ እናንተ ዘረፋን ሕግ ያደረጉት??
@jonas2012ash
@jonas2012ash 2 күн бұрын
Very shameful!!! Start with the PP's officials : below are the lists to check 1. Shimelis Abdisa 2. PM Dr Abiy Ahmed 3. Field Marshal Birhanu Jula 4. General Abebaw 5. Bilenie Seyoum 6. Daniel Kibret 7. Agegnew Teshager 8. Birhanu Nega 9. Firehiwot 10. Alemu Sime 11. Commisioner Demelash 12. Gedion(yourself) 13. Ahmed Shiede 14. Chaltu Seni 15. Fitsum Arega 16. Belete Mola
@MebratHadera
@MebratHadera 2 күн бұрын
መጀመርያ አለቃህ ጠይቅ አብይ አሕመድ ከየት እያመጣ ነው የሚዳለቅቅበት ።
@rikuuu2901
@rikuuu2901 2 күн бұрын
ህዝቤ ተኝተሀል መልካም እንቅልፍ
@SelamBekele-li4xr
@SelamBekele-li4xr Күн бұрын
ባልታወቀ ምንጭ የሚገነባውስ ቤተመንግስትስ ይጨምራል ? Mr.
@tewabemezgebe5332
@tewabemezgebe5332 2 күн бұрын
ጥሩ ህገወጥነት ማበረታቻ ማብራሪያ ነው🙄
@user-qn9qj4iu9m
@user-qn9qj4iu9m 2 күн бұрын
Love love
@seidma4586
@seidma4586 2 күн бұрын
ለምሳሌ የአገራችን አስመጪ በዶላር እጥረት ምክንያት ዶላር በብላክ ማርኬት ገዝቶ እቃ ካስገባ በሁዋላ በጉምሩክ ግምት መሰረት ቀረጡን ከፍሎ እቃውን በአንደር ፕራይሲግ ይሸጣል ይሸጣል እንበል ይህ ማለት ለምሳሌ እቃውን ብላኩን ጨምሮ በብር1000 ገዛው ፣ በጉምሩክ የተገመተው የግዥ ዋጋ 800 ቢሆን ነጋዴው የጉምሩክ ግምት ተከሎ 20% አትርፎ በብር 960 በደረሰኝ ሸጠው ብንል በእውነተኛ የሸጠበት ዋጋና የተቀበለው ብር 1200 ይሆናል። ይህ 1200-960=240 ደረሰኝ የማያውቀው ገቢ ሲሆን የዛበት ብር 1000-800/ጉምሩክ የገመተው ግዥ/= ብር 200 መንግስት የማያውቀው ወጪ ይከሰታል። ይህ ነጋዴ ብልህ ማርኬት ውስጥ የገባው በመንግስት የዶላር አቅርቦት ችግር ምክንያት መሆኑ እየታወቀ ይህን አጠራቅሞ ህንፃ ቢሰራ ምንጩ ያልታወቀ ገቢ እልህ የሚባል ከሆነ በኔ እምነት ፍትሃዊ ድምዳሜ ነው ብየ አለማመን ብቻ ሳይሆን መንግስት የራሱን ችግር ሳይፈታ ችግሩን ወደ ህዝብ እንደማላከክ ሆኖ ስለሚሰማኝ በዚህ ዙሪያ ብርቱ ጥንቃቄ ቢደረግ!!!!
@mesfinwoldeamanuel8255
@mesfinwoldeamanuel8255 2 күн бұрын
Does it include diaspora
@Sintago-cs8ox
@Sintago-cs8ox 2 күн бұрын
Yerabew ezb mengesten yebelal. Motachu kerbwal
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c 2 күн бұрын
ተዉ ተጠንቀቁ የተኮልን ጉድጓድ አትቆፍሩ ከቆፈራችሁም አታጥልቁት ምክንያቱም የሚገባበት አይታወቅም ካባታችሁ ከወያኔ ተማሩ
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 2 күн бұрын
እነማን ይሆኑ የሚጠየቁት?
@middle8420
@middle8420 2 күн бұрын
ደርግ ማሊያኑን ቀይሮ ከች አለ
@Ffghhhjjkmmm
@Ffghhhjjkmmm 2 күн бұрын
ከሴራ ህግና የዘር ፓለቲካ እስካልወጣን ድረስ መጠፋፋቱ ይቀጥላል
@jossy1382
@jossy1382 2 күн бұрын
Don't send your hardly earned money to Ethiopia. No more investment in Ethiopia unless the government changes.
@beekaakakuu
@beekaakakuu 2 күн бұрын
tiru new
@andyt7703
@andyt7703 2 күн бұрын
This Criminal act like we are leaving in Sweden or Denmark and expect us to believe we are leaving with a great justice system
@user-vx1bj3qt9d
@user-vx1bj3qt9d 2 күн бұрын
እኔስ የሚገርመኝ የፋና ማሽቃበጥ
@Archfs
@Archfs 2 күн бұрын
የህግ ሰው አይመስልም ሰውዬው! ንግግሩ ሁሉ የህጉን አላማ እንጂ ውጤት አያንፀባርቅም! ህጉ ጥርት ብሎ ያልተቀመጠና በብዙ መልኩ መተርጎም የሚችል ሆኖ ሳለ በአጠቃላይ እመኑኝ እናንተ ባሰባችሁት መንገድ አይተገበረም ነው እያለን ያለው።
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ከጅ ወደ አፍ ነኝ
@EthioKemb
@EthioKemb 2 күн бұрын
የተማር ሰው ነው ጥሞትዎሰ
@michalgebre1289
@michalgebre1289 Күн бұрын
በፍፁም መፄደቅ የለበትም
@tsegaye7548
@tsegaye7548 2 күн бұрын
ሌቦች ይንጫጬ ስራቸው ያወጣቸው። በርቱ!!
@birukhaile5430
@birukhaile5430 2 күн бұрын
bro ......ህግ አንጂሩ
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 2 күн бұрын
ዲያስፖራ አሁን በሰላም እንቅልፍህን ተኛ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 2 күн бұрын
እሸ😂😂
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 2 күн бұрын
ለነመንሱርና ለነ ምንቴ ነዋ አዋጁ😂😂😂 በቃ
@sisaylemma4933
@sisaylemma4933 2 күн бұрын
🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪
@abetumaren4576
@abetumaren4576 2 күн бұрын
Wiy enante sewoch, beteley Ato Gedeon hager betebetachu
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf 2 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hardsg
@hardsg 21 сағат бұрын
Birr slatan enzerfalen malet ayshalem
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 2 күн бұрын
ውጭ ሀጋር ያላችሁ ሀብተችሁን በለችሁበት ሀጋር አስቀምጡ፤ በኢትዮጵያ አንድ ነገር እንደትሳሩ። ይሄ ዱርዬ መንግሥት ነጌ ከዚህ በለይ የተበለሻውን ህግ እንደማያወጣ ምንም ማስረጀ የለም።
@saragizaw8349
@saragizaw8349 2 күн бұрын
Dehina yemitatefa higina siriat itefetwrachu inji lebochuma a rasachu nachu
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 2 күн бұрын
አይ ፋና ታጥቦ ጭቃ!ጥያቄውን መች አሰማችሁን?የተቆረጡ ጥያቄዎችን እንዳንሰማ ፈርታችሁ ነው?
@Beza1514
@Beza1514 20 сағат бұрын
Never invest in Ethiopia again I don’t trust is country anymore
@eyobamedie
@eyobamedie 2 күн бұрын
በግል ጥረትህ ወይም ዘመድ አዝማድ ልኮልህ ያገኘኸውን ዶላር አስቀድመህ እኔ ከፈቀድኩልህ ቦታ ውጭ መመንዘር አትችልም ብለህ የትም አለም ላይ የሌለ ህግ ካወጣህ በኋላ 'Rule by law' የሌላ አገር ህግ እየጠቀሱ legitimatize ማድረግ ይቻላል?
@Beza1514
@Beza1514 20 сағат бұрын
Annoying complicated system
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
የፋኖ አመራሮች ምንድነው የሚያጣላቸው?
55:50
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,1 М.