ቤተሰብ ጥየቃ - ከጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ቤተሰብ ጋር

  Рет қаралды 141,753

Fana Television

Fana Television

6 жыл бұрын

ፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ - ከጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) መኩሪያ ቤተሰብ ጋር የተደረገ ቆይታ።

Пікірлер: 167
@shemelesgetachew2387
@shemelesgetachew2387 6 жыл бұрын
ዋዋ ገነነ ድንቅ ሰው እኔ ገነነን ሳስታውስ ትዝ የሚለኝ በሃይቆች ና ብታጅራ የወረዳዎች ውድድር አላባ ,ሻሼ ,ነገሌ ,ዱግዳ ህጻናት አምባ ,ዘዋይ ... 13 ወረዳወችን ነው ከነዛ ሀያል የወረዳዎች ውድድር ከማይረሱኝ ሰዎች አንዱ ገነነ ነው በጣም ልዩ ሰው ገነነ ሀብታችንም ጭምር ነው እንወድካለን ::
@sosnew4164
@sosnew4164 3 жыл бұрын
ፋና እባካቹን ይህን ቪዲዮ አንሱት። ልጁ ልፃን ነው። ከጥፋቱ እንደተማረም እገምታለው። ከሚሰጡ የነቀፋ ኮሜንቶች አኳያ የዚህ ታዳጊ ልጅ ስሜት በዘላቂ ሁኔታ ሊሰበር ይችላል። ቪዲዮ ቢነሳ እናንተን አይጎዳም። ለታዳጊው ግን የእድሜ ልክ ፀፀት ነው። ት/ቤት ጓደኞቹ ምን እንደሚሉት መገመት ትችላላቹ። ሰው አላየን ይሆናል እንጂ ሁላችንም ከልጅነት እስከ ዕውቀት እንዳጠፋን እንደተሳሳትን ነው። እናም የሚበጀውን እናርግ። ቪድዮውን እባካቹ አንሱት። ወደፊት አሻግሬ ሳየው ልጁ አሳዘነኝ😭
@girmawongele
@girmawongele 6 ай бұрын
ትክክል
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 4 жыл бұрын
ገኔ ከሊብሮ ምርጥ ጋዜጠኛ
@freeyihidego7294
@freeyihidego7294 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ በጣም ነው የማደንቀው
@habtamua4590
@habtamua4590 5 жыл бұрын
Beautiful family I used to read Libro
@user-di9ub4lh1l
@user-di9ub4lh1l 5 жыл бұрын
ኢዛናዊት ስወድሽ ቀለል ዪልሽልጅ ነሽ ከይቅርታጋ ልጆቹ ጢባራም በተለይ ወንድ ልጁ በዚ እድሜህ እድ የሁንከው ስታድግ ምልትሁን ነው ጃድያፊት አናት አባት ደግሞ የልጅ አስተዳደግ ማብላት ማጠጣት ወይም ማስተማር አደለም ዋናው ነገር ስነምግባር ነው የሰው ልጅ ስነምግባር ከሌለው እውቀት ምንም አያረግም ።
@meseretmekoya-ir1rl
@meseretmekoya-ir1rl 6 ай бұрын
ኔ ነፍስ ይማር...ነፍስህ በሰላም ትረፍ...ምናምን የምትሉ ሰዎች ልጁን በተፈጥሮው ሳይቀር እየሰደባችሁ...ገነነ ልጁን'ጭቃ'ብለህ 'ነፍስህ ይረፍ'ብትለው የሚያርፍ ይመስልሀል?ከተሳዳቢዎች ከፈራጆች መሀል ልጁን ተጠይፈው እሱን ቢያሞካሹት የሚወድ ይኖር ይሆን?ሰውየው እንዴት ነው በሰላም የሚያርፈው?ለመሆኑ ወልዳችሁ የጨረሳችሁ ነገ ለምን አይነት ልጅ አያት እንደምትሆኑ እርግጠኛ ናችሁ?ያልወለዳችሁስ ነገ ምን እንደምትወልዱ አውቃችሁ ነው ዛሬ እንወደዋለን ሞቱ አይገባውም የምትሉትን ሰው ልጅ የምትዘልፉ?ቤተሰቡን በመስደብ ልጆቹን በማንቋሸሽ ሀዘን መግለፅ የተጀመረው ከመቼ ጀምሮ ነው?
@deqemhare
@deqemhare 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሁሉን መርቆ ሲሰጠን ትልቅ ፀጋ ነው ልጅም ፀጋ ነው ። እንደወላጅም ይህንን ፀጋ በስነምግባር መመልመል መቻል አለብን ከአቅማችን በላይ የሆነውንም በጸሎት ቸርነቱን እየጠየቅን እና እያመሰገንን ቢሆን ፀጋው ያስደስተናል ። እነዚህ ልጆች ከማንነታቸው የመሸሽ ነገር እና ስነምግባር የጎደላቸው ይመስላሉ አድገውም ኪሳራ ራሳቸውን አፍቃሪ ነው ሚሆኑት ።
@mintwabtemesgen6482
@mintwabtemesgen6482 6 ай бұрын
ኧረ ድፍረት እንደዚህ አይባልም።ይቅር ይበለን።
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
ነብስ ይማር😢
@ER_Computer
@ER_Computer 6 ай бұрын
Yhe lij ahun abatu kemote bhala sadeg yhe video yesestwal❤ RIP genene
@tegesttegegne1429
@tegesttegegne1429 5 жыл бұрын
አቤት ልጅ ደሜን ነው ያፈላው በጣም ተከመረ
@kiduskidus790
@kiduskidus790 6 жыл бұрын
ሊብሮ ምርጥ ሰው
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ገነነ መኩሪያ. ሊብሮ. የእኔ. ምርጥ. ስወድህ. ቀልደኛ. እና. ታሪክ. አዋቂ. ጀግና ነህ
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 4 жыл бұрын
ገኔ ስወድክ
@MimiMimi-ei6mu
@MimiMimi-ei6mu 5 жыл бұрын
Who ever wrote negative comments about this kids just come down they're very young to understand , leave them alone please . God bless them.
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 6 жыл бұрын
ልጆቹ ግን መቀረፅ ካልፈለጉ ለምን አይነሱም ሲያናድዱ በጌታ
@user-sr2pf6gj2f
@user-sr2pf6gj2f 6 жыл бұрын
hiyam hiyam betam seyasferu
@abdishekur7629
@abdishekur7629 6 ай бұрын
P
@girmawongele
@girmawongele 6 ай бұрын
Gone to soon rip
@ElenibelayElenibelay
@ElenibelayElenibelay 6 ай бұрын
Betam beteley wendo
@user-rh8mu8bx5g
@user-rh8mu8bx5g 6 ай бұрын
ሐበሻ አይናፋር ነው ምን እንደሆን ባላቅም አትቀልቀይ ድሮ እንደውም ወደ ደጅ ነበር ምንላከው
@aliseaid
@aliseaid 6 жыл бұрын
Gk lethiopia kuas medan fetsum mefthe long live gene
@felegetsiontesfamariam8195
@felegetsiontesfamariam8195 6 жыл бұрын
ልጅ ልጅ ነው በጣም ደስ ይላሉ! እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ፡፡
@milliontadesse9700
@milliontadesse9700 6 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ልጁ ግን.....
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 6 жыл бұрын
ውይይ ጋዜጠኛዋ ስወድሽ 😘
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 6 ай бұрын
ሌሎች ከዚ ፕሮግራም ተማሩ ተናግራችሁ ሂዱ ሰው ቤት አስደበራቹን ምርጥ ቆይታ ይሆንልን ነበር፡፡
@tegshe281
@tegshe281 6 ай бұрын
ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያኑራት💔👏👏 ጥሩ ሰው ነበርክ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 6 ай бұрын
እረ ልጁ ደብሮታል መን አለ ብትተይወ የኢትዮጽያ ጋዜጠኛ መጀመሪያ ፍላጎት መጠየቅ ያሰፈልጋል
@na-uu5or
@na-uu5or 6 жыл бұрын
Lijochun gn yale program metesh achenanekishachew entervi aywedun yhonal biteyachews
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
@mikeleenkwandenamtahyohann9786 5 жыл бұрын
Liju ayn afare yehone yehonal lmne defne telacha asflgachu hulum sew yerasu teftro alew
@tenad7309
@tenad7309 6 ай бұрын
እኛ እንደምንፈልገው ይሆናል:: እሱ እንደፈለገ አይሆንም ማለት ምን ማለት ነው? ወይ ጉድ?? የቤተሰቡ ሁኔታ ይገርማል ዛሬስ ልጆቹ ምን አሉ? እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር 🙏🏾እናንተም ፈጣሪ ያፅናችሁ
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 4 жыл бұрын
ልጁን መናገር አላስፈላጊ ነው ዝግጁ አልነበረም ጠያቂዋም ላሽ ማለት ነበረባት
@hanannicenwhanan6529
@hanannicenwhanan6529 5 жыл бұрын
Ohhh lejochu betam ysefralhu oh menawshwa
@bayewkkebede1846
@bayewkkebede1846 6 ай бұрын
yasazenal yehene yemesele nuro yalew sew ende tera tetelo simote mayete yamal !!
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 5 жыл бұрын
ወዱ ልጂ እንደት ነው ባካቹህ ወይ
@alemalem1373
@alemalem1373 6 жыл бұрын
ወይ ልጅ ምን ነው አኮርፍክ
@User-zzyyxxvv
@User-zzyyxxvv 4 ай бұрын
ወንዱ ልጅ ግን እንዴት እንዴት ነው የምያረገው? አስፈራኸኝ ስትይው ሳልፈልግ አሳቅሺኝ ::ገኔ ግን በጣም ነው ያዘንኩት: ከሊብሮ ጊዜ ጀምሮ አድናቂህነበርኩ . ነፍስህንገነት ያኑራት
@alhamdulillah4731
@alhamdulillah4731 6 жыл бұрын
ልጁ ስየባሰጭ አለህ ህስቱራ
@amehaaltayu359
@amehaaltayu359 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@helenwerku8229
@helenwerku8229 6 жыл бұрын
Enateyewa menager neberbate legu Zege
@sinemeaza4905
@sinemeaza4905 6 жыл бұрын
ውይይይይይይ ልጅ ግን ልጅን በትምህርት ብቻ ሳይሆን በስነ ምግባርም ማነጸ ጥሩ ነው ምንድን ነው እንዲህ መጀነንንንን
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Sine Meaza እኮ በትክክል እጭ
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 6 ай бұрын
Ewenetun new sayasaweku denget sew bet kemehed dewelo programm asiyzo mehed neberebesh
@user-fr6wg6fx4e
@user-fr6wg6fx4e 6 ай бұрын
የሚስትየውሞ ችግር ይመሥለኛል አለመንገሯ
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 6 жыл бұрын
Mendenew endeze America yetweledu Legosh enkone endeze alhonem
@hulasanchez8003
@hulasanchez8003 5 жыл бұрын
Dnget yesew beat zew teblo aygebbam.
@user-du7fs8jj2f
@user-du7fs8jj2f 6 ай бұрын
May God rest in peace your soul . Sad 💔💔💔💔
@zemenochezemenachihuyebare828
@zemenochezemenachihuyebare828 5 жыл бұрын
Enezeh tenesh genezeb yalachew sewochi lejochachwn sereat biyasetemeru mene alebet genzeb alaqi xefi nw seyasexelu
@luelgetachew9826
@luelgetachew9826 5 жыл бұрын
ሊብሮ በርታ
@erminadew7087
@erminadew7087 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር ገኔ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 жыл бұрын
Yelijochu mebit tetase gin sayifeligu lemin
@user-mx8ot8ct2l
@user-mx8ot8ct2l 5 жыл бұрын
ከአገር ዉስጥ ማነንም አልደግፍም ኧረ ጉድ ነዉ
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 6 жыл бұрын
E/z yemesgen lejochen weseghe agerachewen asayachewal yenafekugh zemedochen gorebetochen hedene enayachewalen. E/z yemesgen
@milenrufta5283
@milenrufta5283 6 ай бұрын
Geneye still now alamenkum yenegeta 😭😭😭😭
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 6 ай бұрын
ገንዬ ነፍስ ይማር።
@SOYOCHUplc
@SOYOCHUplc 6 ай бұрын
ብቻውን interview ብታረጊው ጥሩ ነበር። ትልቁ ሰው ነብስህ በሰላም ትረፍ
@user-bv6ib1ky3p
@user-bv6ib1ky3p 4 жыл бұрын
Zegi enante nachihu le coment yemitichekulu enesu eko gena lijoch nachew tu sitasitelu ye tilik kelaloch gena tadagi lij tisedibalachihu
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 6 ай бұрын
ገንዬ ነፍስ ይማር
@user-ul7mm3mz7u
@user-ul7mm3mz7u 6 ай бұрын
ስለህፃኑ ማውራት ምን አስፈለገ ህፃንኮ ነው
@mekdes9004
@mekdes9004 6 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ቤተሰብ የት ሄዶ ነው ሆቴል ሄዶ እራሱን የገደለው? ነፍስህን ይማረው ወንድሜ
@melimengstu7847
@melimengstu7847 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ገነነ ሊብሮ...
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 5 жыл бұрын
ወዱልጂ በጣም ተገመለ የፈጣሪያለክ እደት ከመረው ውይ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
ፈርቶ ይሆናላ።።ይደብራል እኮ
@zizitino6301
@zizitino6301 6 жыл бұрын
erer beenateh gezeb kalhu tersehn astekel
@clickcell4333
@clickcell4333 6 ай бұрын
አባቴ ጨቅኖ ራሱን እንዴት ሊያጠፋ ቻለ ግን?😢😢😢😢
@abushhaile5922
@abushhaile5922 6 ай бұрын
ገኔ ነፍስ ይማር
@ashebirzeleke4005
@ashebirzeleke4005 5 ай бұрын
የወላጆች እውቀትና ዝና ብቻውን ማህበረሰብና ቤተሰብን ማንቃት፣ ማስተማርና ማነጽ ካልቻለ ዋጋ የለውም። ገኔ ነብስህን ይማረው። ነገር ግን ይህንን ፕሮግራም የተመለከተ ወላጅ ሁሉ ከአሁኑ ስለ ልጆቹ ማሰብ አለበት።
@azebshewa6197
@azebshewa6197 6 ай бұрын
አስገደልሽው የተረገምሽ
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista 6 ай бұрын
Rip 😭😭😭😭😭😭 lebro
@tesfayeregassa4917
@tesfayeregassa4917 5 ай бұрын
ልጆች የአባትና የእናት የጋራ ፍሬ ናቸዉ ግን እናታቸዉ የአስተዳደጋቸዉ ሁኔታ በራሷ ቀርጻ ስለመሆኑ መረዳት(መገንዘብ)አይከብድም ጥሩነቱ ከሞት የሚቀር ስለሌለ ሁሉም ሠዓቱን ይጠብቃል።
@eldadyena4478
@eldadyena4478 6 жыл бұрын
Bedhetegoch nachew eda
@aliseaid
@aliseaid 6 ай бұрын
Gene nebes yimar eskahun alamenkum
@muluwoldearegay9640
@muluwoldearegay9640 6 ай бұрын
Genene why why why?
@senychief1955
@senychief1955 6 жыл бұрын
ልጆቹን ግን ብር ሳይሆን ማስተማር ያለባቹ ስነ ስርአት በጣም ይቀሪቸዋል
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ልጅ ግን እግዚኦ
@Black-lioness
@Black-lioness 6 жыл бұрын
Giveyanesh Nagussie he might be ill.
@hindiyahussen2030
@hindiyahussen2030 5 жыл бұрын
Adame demet saynorish welad atemekiri weldachu eyut yegebachihul weregna ezib
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ነፍስህ በሰላም ትረፍ፣
@selamdesu3462
@selamdesu3462 6 ай бұрын
ገነነ እራሱ እኮ ደብሮታል አስቴር እንደውም ተጨነቀች ቤተሰቡ በሙሉ አውቆ ቢሆን የተሻለውን ቤተሰብ እናይ ነበር ልጁ ግን ምናለ ላባቱ ሲል ግላው ክብሩን ቢተው
@dolfinlove2030
@dolfinlove2030 6 жыл бұрын
Not good, the boy is zigatam, debari nw..
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 6 ай бұрын
ልጆቹ ይደብራሉ ምነው ፈገግ ቢሉ ደባሪዎች
@zenebe7998
@zenebe7998 5 ай бұрын
እኛ እነደምንፈልገው የሚሆን አባት ነው እያለች የሰይድ ኪያርን ያህልያላዘነች ሚሰት ያንን የነአል ኦና የነአቤን ጀግና የሻሼን ብቸኛ እንቁ ነፍሰ ይማር
@yordistube3715
@yordistube3715 5 жыл бұрын
“ Guffaya” yelaleu enatoch sinadedu😄 ymisadebut tergumun balawekewum 😛
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 5 жыл бұрын
ልጁቹ ጨጓራዬነው ለላጡት ኡፍፍፍ በተለይ ወዱልጂ ቡሀቃ የመሠለ
@mintwabtemesgen6482
@mintwabtemesgen6482 6 ай бұрын
ነውር ነው አይባልም።
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 6 ай бұрын
ልጆቹ ግን ምን ይመስላሉ የልጅ ድንዙዝ እኔ አልወድም ልጅ እንደልጅነቱ ቀልጠፍ ነቃ ነቃ ሲል ነው ምወደው
@biniyamalebachew8591
@biniyamalebachew8591 6 ай бұрын
ምን አይነት ነገር ነው የምታወሪው አንድን ታዳጊ ልጅ እንደዚህ ማለት ምነው ማሰብ አቁመሻል እንዴ?
@madinamohammad266
@madinamohammad266 3 жыл бұрын
አይይይይይይወድሜተሸነፍኩብለህምሳእናብስጭት
@kedihissenhussen4331
@kedihissenhussen4331 5 жыл бұрын
Weldachu satayu cometochi ye sew lij atitlu yenate lij mn endemihon atwqum
@biniyamgarri5586
@biniyamgarri5586 5 ай бұрын
ቤተሰብ ላይ ምንም ነገር አልሰራም!!!!
@tamirumulugeta2141
@tamirumulugeta2141 6 жыл бұрын
ምነው ወንዱ ልጅ ሻምበል መሰለ
@user-sc2no8ir7y
@user-sc2no8ir7y 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@na-uu5or
@na-uu5or 6 жыл бұрын
Libro silayewih des bilognal bedims bicha neber mawkih erejim edma ketana gar
@mohammedousman779
@mohammedousman779 6 жыл бұрын
Genene hule kidame tewat libron lemanbeb eguagua neber bunan seyum abate yizot arif tizitaye neh
@samiraa3161
@samiraa3161 5 жыл бұрын
tesh tevaram
@tsegayetadesse1451
@tsegayetadesse1451 6 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ስርዓት የላትም ልጆቹን አሸማቀቀቻቸው
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 5 жыл бұрын
ውይ ወንድ ልጅ ሰውነቱ እንጅ የፋፋው ኢትዮጵያዊ ስነምግባሩ የከሳ ነው :: ከዚህ ተምራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተቻላችሁ አቅም የስርአት ምግብም መግባቸው::
@hamadali6577
@hamadali6577 6 жыл бұрын
Yamarali
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 5 ай бұрын
ምነዉ ሚስቱ ደነገጠች ይች ነች ያስገደለችዉ
@user-ml2wq8kt4w
@user-ml2wq8kt4w 5 жыл бұрын
ምሁኖ ነው የዘፈዘፈው ፊቱን ክክክክ ልጁ
@maryamomar2694
@maryamomar2694 5 жыл бұрын
Saifun Saifun እኔም በጣም ተገርሜበታለሁ ጉደኛ ልጂ ክክክክ
@Zorto___1
@Zorto___1 2 жыл бұрын
Leave him alone, he's just a child.
@jemmyjemmy8452
@jemmyjemmy8452 6 жыл бұрын
M edenwe.legu:magachte.nbre.kgedegda.seyastla.zegatame.senmegebare.emebale.ngre.ayakem😞😞😞😞👊👊
@medni6311
@medni6311 6 жыл бұрын
ኢጭጭጭ!!!ልጁ ሲያናድድ
@user-wb5oc5oh1r
@user-wb5oc5oh1r 6 ай бұрын
😢😢 ሞት አይቀር
@michaeleritreabeautiful7511
@michaeleritreabeautiful7511 4 жыл бұрын
ልጁ ግን ምነካው ጀላጅል ነገር
@beimnettemesgen500
@beimnettemesgen500 2 жыл бұрын
Das tlalachu
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 жыл бұрын
ለሀብታም ከምታዘበዝቡ ድሀወችን የጎዳና ተዳዳሪወችን በጠየቃችሁ መቸም የሀብታም ቂጥ ገዳፊ ብዙ ነው አይ ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል
@ruthshafi1497
@ruthshafi1497 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 5 ай бұрын
እግሩ ስለተቆረጠ ጠላሹ 😢የልጆችሽ አባት ውጪ ስያድር ለዛውም በሽተኛ እዴት አስቻለሽ😢 ክፉ ከሰራሽ ነገ ታገኙዋለሽ ሰዉ የዘራዉ ያጭዳል ሒሊናሽ ያሳቀይሻል😢😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 5 ай бұрын
ሚስቱ አስገደለችዉ
@user-io1do6bl2c
@user-io1do6bl2c 6 ай бұрын
It is really disturbing. This interview is proof that the family was in a great mess. Genene does not deserve such a miserable life. Rest in peace.
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 6 ай бұрын
ድንፍፍ ልጆች
@mynaturalhair1
@mynaturalhair1 5 жыл бұрын
besemeam liju fetu seyasefera
@witnessing100
@witnessing100 6 ай бұрын
ልጁን ግን በቦክስ ጥርሱን ማዉለቅ ነበር
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 6 ай бұрын
😂😂😂
@rahinahussen8783
@rahinahussen8783 6 ай бұрын
😂😂😂😂
የቤተሰብ ጥየቃ በአርቲስት ሸዊት ከበደ ቤት
29:06
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 141 МЛН
[ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ][[#አምስት ቀን የምፀልይበት ምን ምክንያት አለ???]]
48:55
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН