ቤተሰብ አባታቸውን አሜሪካ አምጥተው የ70ኛ አመት ልደታቸውን ሰርፕራይዝ አደረጉአቸው የአርቲስቱ ግጥም በእንባ ደስ የሚል የቤተሰብ ዝግጅት

  Рет қаралды 76,327

Chebe Media

Chebe Media

5 ай бұрын

#artstvworld #seifushow #chebemedia #ebstv

Пікірлер: 76
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 ай бұрын
መታደል ነው ያላደለው ወልዶ ይበትናል እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት:: ይገባዎታል የተባረኩ ልጆች ስላሎት እርሶንም አስከበሩ::
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 ай бұрын
#Happy_birthday Father 🎊🎈🍾🥂🥂🍻 50 አመት ጎልማሳ ነው የሚመስሉት የተነበበው ፅሁፍ ልብ ይነካል ልጆች ተባረኩ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 5 ай бұрын
ሰባ አመት አይመስሉም ደስ የሚሉ አባት ናቸው መልካም ልደት
@user-zl4qb4uf5c
@user-zl4qb4uf5c 5 ай бұрын
ብዙዎቻችን ዋጋ የከፈሉ በተሰቦች ይኖሩናል ዛሪ ነገ ስንል ሳይሳካ ይቀራል አና ልጆች በጣም አድለኛ ናችሁ አንካን ደስ አላችሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
የስው መመሳሰል ይገርማል እኚህ አባት ጀነራል ካሳዬ ጨመዳን ይመስላሉ መልካም ልደት አባታችን🙏🏾🎂
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 ай бұрын
አይገርምም እኔም መስለውኝ ነበር ቀረብ ሲሉ ለየሗቸው
@toybamohammed9047
@toybamohammed9047 5 ай бұрын
እኔምመስለውኝነበር
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 5 ай бұрын
BTEKKAL btem yemsaslal
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 4 ай бұрын
Tekekele
@shebawian5074
@shebawian5074 5 ай бұрын
አባት አባት ሲሆን ነው ይህ የሚገባው ፣ አለበለዚያ ግን ስንት እበት አለ ።
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 5 ай бұрын
I miss my dad ! You guy’s are lucky 🍀 to have him .
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 5 ай бұрын
የአባት ነገር ሁል ጊዜ ያንገበግበኛል እዉነት ነው እድለኞች ናቸዉ
@frehwottesfaye1588
@frehwottesfaye1588 5 ай бұрын
ኑርላቸው አባት ተስፋ ነውና
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 5 ай бұрын
አባት 😢 አልኝ ግን አባት 😢የለኝም 40 አመተ ፍቅር ፍላጌ ነኝ 🎉❤❤አሁንም ለዝህ ፍቅር ቤተሰብ እድሜ ከጤና ተመኝው ❤ደሰ ሲላችው ደሰ አልኝ❤
@mimit4032
@mimit4032 5 ай бұрын
Jesus is my father 🥰
@harrieelias5756
@harrieelias5756 5 ай бұрын
Happy birthday to you! Super lovely celebration.
@samsomtesfa
@samsomtesfa 5 ай бұрын
እረዳለው እኔም 😢
@sarawolde9667
@sarawolde9667 5 ай бұрын
አቤ ታድሉዋል እግዚአብሔር ይመስገን የሰባ አመትም ሰው አይመስልም ታድልዋል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁ።
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 5 ай бұрын
መታደል ነው መልካም ጤናና ረጅእድሜ ተመኘሁ ልደቱን ባልበላም በግብዣው ረካሁ ከቶሮንቶ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 5 ай бұрын
አባት:ያላችሁ:ታድላችሗል:አታችን:ረጅምእድሜ:ከጤናጋር:ይስጠዎት❤❤
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 5 ай бұрын
❤❤❤በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ወዳጅ ..ስብስብ እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳቹ ❤እረጅም እድሜ ጤና ተመኘው
@switzerland7463
@switzerland7463 5 ай бұрын
ተሳስተው ነው ሰባ ያሉት ? 60 እራሱ ብዙነው ደስ ሲሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l 5 ай бұрын
ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 ай бұрын
መልካም ልደት አቶ አበበ ግርማ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ! ልጆችዎም ባከበርዎት ልክ ይክበሩ! የልጅ ልጆችዎም የተባረኩ ይሆኑ ዘንድ እመኛለሁ፡፡ ትንሽ ጣራ ባይቀይሩ መልካም ነበር፤ ዕድሜ ፀጋ ነው ፤ ያታደለ ነው ለዚህ ቀን የሚደርሰው ፤
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 5 ай бұрын
አባት ስትሆን ይሄ ክብር ይገባሀል
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 5 ай бұрын
ወይ ጉድ ጎተት የሚሉ ሽበት የወረራቸው አባት ነበር የጠበኩት ።እግዚኣብሄር እድሜ ይጨምርሎት በጣም ቀልጣፋ ደስ የሚሉ 😅😅😅
@meronlulseged2829
@meronlulseged2829 5 ай бұрын
😂😂😂
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Ай бұрын
Good job, brother. Happy birthday, Father. Thank you for showing.
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 5 ай бұрын
ቸቤ የተንቢ አቶ አበበ መልኳም ልደት እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤❤❤❤❤
@titiabebe4310
@titiabebe4310 5 ай бұрын
አይ መታደል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆች፣፣፣፣
@asnaalulaa4527
@asnaalulaa4527 5 ай бұрын
Congratulations Abe enqan lezhe abekah ! Wish u many more years to come with health. Tg, ye Abe ljoch, Meskerem, Wow it’s so beautiful to c u all! ❤Asni from Australia
@aidakifle9004
@aidakifle9004 5 ай бұрын
እኔም እድለኛ ሆኜ እናቴ አሜሪካ መጥታ 80 አመትዋን አክብሬላት ነበር ከስድስት አመት በሁዋላ በአገሬ በኢትዮጽያ በሰፊው ዘመድ አዝማድ ተጠርቶ ላከብር ለርሱዋ ለበአልዋ የሚያስፈልግ ነገር ይዤ አገሬ ሄጄ ሳለሁ በድንገት እጅግ የምወዳትን እናቴን ደም ብዛት ነጠቀኝ ።
@aidakifle9004
@aidakifle9004 5 ай бұрын
ስለዚህ ወገኖቼ ዛሬ ነገ ሳትሉ ግዜ ሳትወስዱ ቶሎ ወላጆችን አስቡ።
@ethioland4938
@ethioland4938 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በስአቱ እድርገሽዋልና አትፅፅች ነብሳቼውን በአፅደ ገነት ያርግላቼው::
@meronmeron9834
@meronmeron9834 5 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ የወደደውን ያረጋል ሁሉም ቤት ያለ ነው ፈጣሪ ያበርታሽ አችም በልጅ ተባረኪ
@makili7845
@makili7845 5 ай бұрын
Happy 70th birthday day! Wishing you many more years !!!
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 5 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለአባታችሁ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 5 ай бұрын
በቃ ዘፈኑንም መዝሙሩንም አንድዋ።ላይተዉ ግኔ አንዱን ያዙ ለቤተሰቦች መልካም ልዴት
@learntulearn848
@learntulearn848 4 ай бұрын
#LOVING 🎢AND #CARING FAMILY - EGZIBHER 💞REGIM YEDESTA 🌸ENNA YETENNA ZEMEN ✨YECHEMERELACHU 💕
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 5 ай бұрын
God is good
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 5 ай бұрын
Haile Kasse ❤❤
@legessetekle1122
@legessetekle1122 5 ай бұрын
Congratulations happy birthday!!shi amet younurlachu Amenn 🙏
@elizabethfeleke9623
@elizabethfeleke9623 5 ай бұрын
Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂 🥳 ❤❤❤❤
@eyerusalemgebreselassie7298
@eyerusalemgebreselassie7298 5 ай бұрын
Abe happy birthday
@familybannas8809
@familybannas8809 5 ай бұрын
Happy Birthday ❤🎉🎉🎉
@selomebekele6416
@selomebekele6416 5 ай бұрын
ቸቤ ሰላም please ሀይሌ ካሴን አገናኘኝ። please replay.
@oneethiopia7767
@oneethiopia7767 5 ай бұрын
Father looks 48...50....what is the secret sir?
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ያቆይላችሁ❤
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 5 ай бұрын
ufffffffffffff aba edmeh yirezem
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
❤❤❤
@segentesema1622
@segentesema1622 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@KkK-rz7wn
@KkK-rz7wn 5 ай бұрын
🥳🥰😘
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 5 ай бұрын
Happy birthday 🎉🎉🎉
@mebratayele5193
@mebratayele5193 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ምንድ ነው ችግራችን ዘፈን ምን አለ ቀን የስጠነን ጌት ብትናመስግን እግዚአብሔር ይመስገን ቀን የሚስጥ ጌታ ነው
@kassarahel29
@kassarahel29 5 ай бұрын
እናትየውስ????አስለቀሱኝ
@SimeneshHaile-ci8fd
@SimeneshHaile-ci8fd 5 ай бұрын
Abeyeee yegebawale
@mebratayele5193
@mebratayele5193 5 ай бұрын
እረ ህዝቤ ምነው መጠጥ ያስለመደኝ ስትል ትንሽ አይከብድም መጠጥ መጠጥ ለትውልድ ምን እያስተማር ነው
@sabameasho4170
@sabameasho4170 5 ай бұрын
menja fekadus bemusna awetulgn alalem 🤣
@hibestessayas104
@hibestessayas104 5 ай бұрын
🙏🙏🙏❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
ጤና ይስጦት ብዙ 🎉❤
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 5 ай бұрын
YATADLU ABATE LZHE YALDERSLNACHW YALFUBEN ABATOCHHEN SALLU ENAT BATME EDLAGHOCH NACHU BWANTU.
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 4 ай бұрын
የታለ ሰርፕራይዙ?????
@admasuwoldemariam1556
@admasuwoldemariam1556 5 ай бұрын
አቶ፡ቸቤ አቀራረብህ፡ትክክል አልመሰለኝም ፡ስለ ዝግጅቱ ምንም ሳይነገር፡ በቀጥታ ወደ ጭፈራ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 5 ай бұрын
የተፃፈውን አታይም እንዴ?🤔
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
ስንት ይናገር ተናገረኮ🎉
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 5 ай бұрын
Driver license the same day that is not good expriance
@Black-lioness
@Black-lioness 4 ай бұрын
😂😂
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 5 ай бұрын
ምን አገባኝ ድል ለፋኖ የደላዉ ሙቅ ያኝካል አሉ ትግሬ ወይም አማራ አይደሉም ሁሉ ኬኛ ናቸዉ
@FreselamAbraham
@FreselamAbraham 5 ай бұрын
🥵ቸቤ ግን ምንድነው እንደዚህ ጺም መላጨት??? ወንድ አይደለህም እንዴ... በተረፈ ለ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kisanet4715
@kisanet4715 5 ай бұрын
ወይ ጥጋብ ስታስጠሉ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
ነውር ነው አይባልም ከአንደበት መልካም ነገር ይውጣ
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l 5 ай бұрын
ምን አደረጉ
@meronlulseged2829
@meronlulseged2829 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የቅናት መንፈስ የተውጋ ይሁን ወጋሁት 😂😂
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 5 ай бұрын
🙉🙉🙉🙉🇪🇷
@segentesema1622
@segentesema1622 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 98 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 42 МЛН
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 80 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 400 М.
ХАЛТУРЩИК
0:23
KINO KAIF
Рет қаралды 4,6 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
0:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН