#4ለ4ውይይት

  Рет қаралды 59,841

Faruq media

Faruq media

10 ай бұрын

subscribe ower channel • Video
@ኡመር_ኮምቦልቻ ‪@MuaZ‬ ‪@alfarukmultimediaproduction‬
‪@minbertv1‬ ‪@nesihatv‬

Пікірлер: 448
@Elham_545
@Elham_545
Alah tekklegmawum menged ymran
@user-xt9zk5sg7k
@user-xt9zk5sg7k
ኢላሂ ከአህባሽ ተኮልና ሸይጧን ተኮል በአንተ እጠበቃለሁ ያረብ
@ajushhwueuwu142
@ajushhwueuwu142
ከፍ ያለው የላቀው አላህ ሸህ ኢሊያስ አህመድን በጥበቃው ያካቦት ❤❤❤❤❤❤
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978
ኡሥታዛችን ዉዱ አሊማችን ሸይኽ ኢሊያሥ እንወድሐለን አላሕ ይጠብቅሕ እንወድሀለን እድሜና ጤና ሁሥነል ኺታምን ይወፍቆት
@user-wk1oz9ek6j
@user-wk1oz9ek6j
አማኑኤል ሆስፒታልን ያጨናነቀው ቃሚ ነው።
@FhCgh-hc9wo
@FhCgh-hc9wo
አላህይጠብቅህ ኢሊያሥ ጀግና
@user-ew3vw9dd1c
@user-ew3vw9dd1c
ኡስታዝ ኢሊያስ ጀዛከላህ ኸይር
@Emuisa64
@Emuisa64
ጀዛክ አላህ ኸይር ሸይኽ ኤሊያስ አህመድ አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ይቺ ዱንያ ትንሺ ጊዜ ናት ደግሞ አኼራ የዘለአለም ሒይወት ነዉ ቲቢተኝነት ተሸናፊነት ሳይሠማን እዉነትን ለማወቅና በእዉቀት አላህን ለማምለክ እንማማር አላህ ሒደያዉን ይስጠን ያረብ በአሁኑ ሠአት የዲን ትምህርት እዉቀትን ከየት መዉሰድ እንዳለብን እንጠቀቅ የኛ መመሪያ የአላህ ቃል ቁረአንና የነብዩ ሙሀመድ ስለላሑ አለይሒ ወሠለም ሀድስ ወይም ንግግር ብቻ ነዉ።
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi
ጉድ እኮ ነው አላህ ያወረደውን ቁርአን ሽምጥጥ አድርገው ክደው ጥመትን ልያስተምሩ ይሞክራሉ ከአሕባሽ ጥመት አላህ ይጠብቅን ዓሊሞቻችን አላህ ይጠብቅልን አሜን ❤🎉❤ለኡስታዞቻችን❤🎉❤የአላህ ❤🎉❤ጥላ ያጥልላቸው❤አሚን❤
@user-le9ky1fu2z
@user-le9ky1fu2z
እኔ መቸም ተወዛገብኩ አሏህ እውነቱን እንድመራኝ ዱአ አድርጉልኝ ሁላቸውም አሏህ ይላሉ አድማጮችም በኮሜንት የተለያየ ሀሳብ ትናገራላችሁ እኔ ፊትለፊት ተቀራርባችሁ ተወያይታችሁ የእኛን የጃሂሎቹን ፈተና አስወግዱልን በአሏህ አታወዛግቡን
@ademahmed8539
@ademahmed8539
ሸህ ኢልያስ ጀዛከላህ
@mehamedMuktar
@mehamedMuktar
እኔ ጨት ቀሚ ነኝ ጨት ጎጂ እንደሆነ አቀወለው ጥቅም ዬለውም በቡዙ ነገር ከሰለት ከስራ የስተጏግለል እና ለጨት የተከራከርከው ኡስተዝ ስሜትህን ነው የተከተልከው፡፡
@user-fj5ow6qy1y
@user-fj5ow6qy1y
አስተግፍሩላህ ከናንተ እና ከሼይጣን ይጠብቀን
@internationalmuslims8792
@internationalmuslims8792
❤ጀዛከላህ ሼህ ኤሊያስ አላህ ይጨምርልህ❤
@Kenerie
@Kenerie
መወያየት እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው። የሰው ልጅ ትክክለኛውን መንገድ መከተል አለበት በርቱ።
@SeadahasenHassen
@SeadahasenHassen
አላህ እዲሜና ጤናይስጥህሽሀችን ኤሊይስ
@abdulqaderalm7810
@abdulqaderalm7810
ጄዛአከአላህ ኸይር ኡስታዝ ኢልያስ
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932
ኢናልላሂ ወኢና አለይሂ ራጅዑን ቁርአን የአላህ ቃል አደለም እያሉ ነውደ ያረብ ከአህባሾች ጥመት በአንተ እጠበቃለሁ 🤲🏻
@fatumahassen2923
@fatumahassen2923
ሸኾቻችን ሸኽ ኤልያስና ሸኽ መሀመድ ሀመዲን እረጅም እድሜ ኑሩልን አደባችሁ እራሱ ማሻአላህ ነው :: ይሄኛውን ሼኽ አላህ ይመልሰው
@ahammadahammad3976
@ahammadahammad3976
ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸህ ኤሊያሥ አላህ ከጥመትይጠብቀን
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 138 МЛН
ሽህ ዑመር ኮምቦልቻ እና ወሃብያ
10:22
Mizan Media
Рет қаралды 24 М.
ዝናብ ከመሬት ነው የሚመጣው   አምላክ ሰው የሆነው ሁሉን ስለሚችል
12:24
Arbaetu(4) Tube አርባኢቱ (፬) ዩቱብ
Рет қаралды 433
ከባድ ሃይማኖታዊ ኪርኪር
17:20
hanani tube
Рет қаралды 185 М.
አህባሹ አቡበክር
16:46
Sadat Kemal
Рет қаралды 44 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН