አህባሹ አቡበክር

  Рет қаралды 45,809

Sadat Kemal

Sadat Kemal

Жыл бұрын

Пікірлер: 561
@user-uz2it7fo9w
@user-uz2it7fo9w 8 ай бұрын
ኡሥታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅ እነዚ ደሞ ንግግራቸውሙ ሢያስጠሉ
@fatumaumer3717
@fatumaumer3717 Жыл бұрын
ወንድም አቡ መሬየም አላህ ይጨምርልህ እኔ ካንተ ብዙ ተምራለሁ እነዚህን የጥመት ቡድኖች እንደዚህ እያደረግ በማስረጃ አዋርድልን ከነሱ ተንኮል አንተንም እኛንም አላህ ይጠብቀን ጀዛከሙላህ ኸይር
@user-ce7dg5js3w
@user-ce7dg5js3w Жыл бұрын
ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ እንኳን ውድ አስተማሪያችንን ሌላውንም ላይክ እናደደርጋል👍👍👍
@user-vu9tq1jy8i
@user-vu9tq1jy8i 9 ай бұрын
አሕለል ወንድም ሣዳት አላሑ ይጨምርልሕ እውነቱን ሣንረዳ ለምን ያጋልጣል እያልን ስንማሕነበር ግን አሑላይ ሐቀኛ መሆንሕን ተረዳን አልሐምድሊላ የኛጀግና የአጫበረባሪ የአጨብጫቢ እራሥ ምታት አላሕ ይጠብቅሕ
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከደዚ አይነት በነብያችን ሳናውቀው ሆነ ስናውቅ ያልሰሩት ወይም ያላስተመሩን ሳናቅ እነሳቸው ከመጥራት አላህ ይጠብቀን መሀመድ አብድል ወሀብ አለላለም ሰውዪው ጉድድድድ እኮ ነው
@user-ju6my6su9y
@user-ju6my6su9y Жыл бұрын
ሸር ሸር ይደረግ
@MBaba-xq5oi
@MBaba-xq5oi 3 ай бұрын
ኡስታዝየ ረጅምእድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ አላህ በሀቅ መንገድ ላይ ያፅናን ያረብ
@user-yb2iq5st2f
@user-yb2iq5st2f 10 ай бұрын
አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ
@Fafi_tube
@Fafi_tube Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ የጥመት በሩ በዝቷልና አላህ በሀቅ ላይ ያፅናህ አቡ መሬም😍😍
@user-lo2qw9cm6x
@user-lo2qw9cm6x 3 ай бұрын
አሚንን
@user-vu9qn6lu9f
@user-vu9qn6lu9f 7 ай бұрын
ኡስጣዛችን አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ የተውሂድ ጀግና ❤
@saadahsaeed474
@saadahsaeed474 Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይ ወንድም ሳዳት ከማል
@firdowsabdlla2114
@firdowsabdlla2114 Жыл бұрын
ጃሂል ምንም የማያውቅ መሀይሙን እያሣሣተ ሠዉን ገደል ይከታል እኔም አዉቀዋለሁ ሊባኖሥ ሄዶ ተምሮ መጣ አረብኛን ሥለተማረ ብዙ ያወቀ መሠለዉ ለራሡ ተሣሥቶ ሌላውን ያሣሠተ ከክፋትህ አላሀ ይጠብቀን
@ethiopia3936
@ethiopia3936 Жыл бұрын
ለሀጅ እና ለኡምራ ሳውዲ የሄደ ግዜ መካ ወሀብያ ተከትሎ ለምን ሰገደ😂😂 ድንቄም ዶክተር
@Reemshewa
@Reemshewa Жыл бұрын
እኮ👌😂
@Ibn_Jemaluddin
@Ibn_Jemaluddin Жыл бұрын
😂😂😂
@user-wu5bq7of5o
@user-wu5bq7of5o 2 ай бұрын
አሻጉሊት አትጠቀሙ ኢክዋቶቸ
@asahseid689
@asahseid689 Жыл бұрын
ሳዳት ከማል አላህ እድሜህን ያርዝመው ከከህደትና ከኩፍር አላህ ይጠብቀን
@neimaebrahim5660
@neimaebrahim5660 Жыл бұрын
Amineee
@maarufnurteka1316
@maarufnurteka1316 Жыл бұрын
Tew din azeberarik ewinetun eiweki
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc Жыл бұрын
አሚን ያራብ
@amirtahir2871
@amirtahir2871 8 ай бұрын
​@@maarufnurteka1316ገደል ግቡ
@Halimayoutub
@Halimayoutub 6 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ebOoaauY0dG4hKc.htmlsi=3sNBmnD2YDnlwQ7G
@user-gw5ze9bd2l
@user-gw5ze9bd2l 3 ай бұрын
አላህያፅናህያረብኡዝታዛችንሳዳትከማል
@tarikcircus9655
@tarikcircus9655 Жыл бұрын
ያ አልሃ አንተ ትክክለኛዉን ማንጋድ ምራን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc Жыл бұрын
አሚን
@user-hf4ei7up9o
@user-hf4ei7up9o 5 ай бұрын
ጀዛ ከላሄር ኡስተሀዝ አቡ መርየም
@user-uh4mt9ny7x
@user-uh4mt9ny7x Жыл бұрын
ጀዛክላህ አቡ መሬም አላህ ክንደዝህ አይነት ስው እኛንም ዝርያወቻችንም ይጠብቀን
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc Жыл бұрын
አሚን ያራብ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ
@user-dr8es2ef2f
@user-dr8es2ef2f Жыл бұрын
አህለን አቡ መሬም መልካም ጁሙአ እዲሁም ውድ የኢስላም ልጆች
@user-oe4zh9wd8l
@user-oe4zh9wd8l Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-ej3yi3ot3u
@user-ej3yi3ot3u Жыл бұрын
መልካም ጁመአ ማለተ አየበቃም
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 Жыл бұрын
@@user-ej3yi3ot3u yes
@fatyahamdala5803
@fatyahamdala5803 Жыл бұрын
@@user-ej3yi3ot3u ለምን ጁመዓ ሙባረክ ማለት ነው አይፈቅድም መልካም ጁመዓ ማለት ለምን አይፈቅድም መልሱልኝ የሚተቁ
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Жыл бұрын
ለሁላችንም ይሁን
@user-pd9ye8gr2y
@user-pd9ye8gr2y Жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይር አቡመሬም
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 10 ай бұрын
ጀዛኩምሏህ ኽይረን
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ አቡ መርያም
@saadase4968
@saadase4968 4 ай бұрын
ረጂም እዲሜ ኡስታዙና
@sulthan9893
@sulthan9893 Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ እድሚህንም አላህ ያስርዝምልህ
@-nbyhtube5218
@-nbyhtube5218 Жыл бұрын
በጣም ይገርማሉ። ያሳዝናሉ ልባቸውየታወሩናቸው
@sojoogin8117
@sojoogin8117 2 ай бұрын
እሰታዛችንአላህያቆይልንጰየኛጀግናአቡመሬም
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ይሄን ልጅፈትዋ ሲሰጥ ሲያስተምር የሆነ ቀን ግራ ገባኝ እና ሳስበው መከታተል የለብኝም ብየ አቆምኩ ሰብስክራይቤን አንስቼ ወጣሁ አሁን አንተ አብራራህልኝ አልሀምዱሊላህ
@user-em4dd3ho6n
@user-em4dd3ho6n Жыл бұрын
ዐሏሕ ልቡን ያጠመመበት ሠዉኮ እዉነት ሢነገረዉ ዐይገባዉም ለዛ ነዉ ያልገባሕ/ሽ ዐሏሕ ይሕድኩም
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Жыл бұрын
@@user-em4dd3ho6n ማለት በመጀመሪያ አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ ሲቀጥል እናተ ናቹ ዲን ላይ ምትቀጥፉት ቀጣፊ ፡፡ዉሸትጥመትነዉ ጥመት ደሞ እሳት ነዉ ፡አላህ ሂዲያ ይስጣቹ ፡፡ ሀቅን እጂ ባጢልን አንከተልም
@user-em4dd3ho6n
@user-em4dd3ho6n Жыл бұрын
@@user-uj2cg9fv9x ሢጀመር ሢለ ቢድዐ ምንነትና ዉሸት ለይ ደግሞ ዐሏሑ መዉጁዱን ቢላ መካን ማለት ዐሏሕ ያለቦታ ያለ ዐቅጣጫ ያለዕንደታ ነዉያለዉ ምክንያቱም ዐላሕ ዐርሽንም ኩርሥይንምሣይፈጥር የኖረ ወደፊትም የሚኖር ነዉ ሥለዚሕ ዐላሕ ከፈጠራቸዉ ፍጡራኖች ሁሉ ዐይፈልግም እነርሡንም በጭራሽ ዐይመሥልም ቆይ ቁራዐን ዉሥጥ በተዕዊል መፈሠር ያለባቸዉ ዐያዎች ዐሉ የሉም ?ያንን ሣዳት የሚባለዉን ዑዝታዝሽን ጠይቂዉ ያዉ ቀጣፊ ሥለሖነ ቀበጣጥሮ ያሣምንሻል ዐላሕ ልብሽን መልሦልሽ ዕዉነቱ ሢገባችሑ ያኔ ከመፀፀታችሑ በፊት ይመልሣችሑ
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Жыл бұрын
@@user-em4dd3ho6n እናተኑ አላህ ይመልሳቹ ወድማች ሳዳት እኮ እዉነት እዉነቱን በማስረጃእየነገራቹ ያለዉ እናተ መች ይገባቹዋል አላህ ሂዲያ ይስጣቹ
@sadasada9622
@sadasada9622 Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂም ወሰለም አላህይጠብቅህኡሱታዝ ሳዳትከማል ከደነዝህ አይነት ሰዉቺ አላህይጠብቀን ያረብ😢
@neza6553
@neza6553 Жыл бұрын
ኑርልኝ ወንድሜ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ccxxxc9307
@ccxxxc9307 Жыл бұрын
እማያውቁትን መድረክ ይቀርኩና ይቃጥፋሉ ሡበሀን አሏህ አሏህ የሁላችንም ልብ ያሥተካክለው ቀጥተኛውን መገድ ይምራን በተውሂድ ላይ ያፅናን ያረብ
@user-rv4gt6wj1u
@user-rv4gt6wj1u Жыл бұрын
ኢላሂ ረቢ ቀጥተኛዋ መገድ ሲራጠል ሙስጠቂን የሆነችዋን ምራን አህባሽ አላህ ይምራቹሁ ቅጥፈታቸው እኮ አጂብ ነው አቡ መርየምአላህረጅምሀያትከአፍያጋ ይስጥክ ብዙ መሰሎችክ የተውሂድ አርበኛ አፍርቱክልናል
@sadnursidsid9445
@sadnursidsid9445 Жыл бұрын
አቡመሪየም አሏህ ይጨምርልህ አንተን በደፈናዉ የጠላሁበትን ቀን እንዴት እንደሚፀፅተኝ ።ምናለ በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብለህ እነዚህ ያለ እዉቀት እስልምናችንን ቅርጫ ያደረጉትን ብታባርልን
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አህለን
@user-sk6mp6nd9w
@user-sk6mp6nd9w Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@reemr1516
@reemr1516 Жыл бұрын
አወን ውሀብያ የሙሀመድ አብዱል ወሀብ ተከታይ ናችሁሁሁሁሁሁሀ!!!!!
@ezedinezusha2978
@ezedinezusha2978 Жыл бұрын
ወላሂ አኔም በ ቲቪ ወቶ ቢወያይ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ሁሌ ተደብቆ ።ቁርአን ከሚያበላሽ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 10 ай бұрын
አላህይምራሽ /ህ ቁርአን አበ ላሽ ማነው እናተ ናችሁ እጂ ሳዳት አይደለም
@ESABEHRUAHMED
@ESABEHRUAHMED 8 ай бұрын
አላህእድሜይጨምርልህሳዳት አላህካለእንገናኝይሆናል❤
@bkhm6433
@bkhm6433 Жыл бұрын
አቡ መርየም አላህ መጨረሻህን አላህ ያሳምረው
@user-iw4mu8ir8s
@user-iw4mu8ir8s Жыл бұрын
ወላሂ ኡዝታዝ በጣምነው የማደቅህ
@rihanamohammedali9490
@rihanamohammedali9490 3 ай бұрын
Allah yanurih ustaz haqn binitegebirewum banitegebirewum ende haq silemitasikemitilin Allah rejim edme ketenana ke Iman gar yistih Allah tikikilegnawun suna kewefekachew yarigen
@sadattekie
@sadattekie 4 ай бұрын
ጀዛከላህ
@aaaa7195
@aaaa7195 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጥብቅህ ሰዳት ከማል
@ahaduahad9903
@ahaduahad9903 Жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይረን አቡ መርያም አላህ ይጠብቅህ
@karutube6829
@karutube6829 Жыл бұрын
Ustaz sadat allah yitabiqi 🤲🏻🤲🏻
@hdhdhhshdh6285
@hdhdhhshdh6285 10 ай бұрын
ማሻ አለህ አለህ ዪጠቢቅህ ኡስታዚ ሰደታ ካመል
@user-ib2to6ux4x
@user-ib2to6ux4x Жыл бұрын
አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ አላህ ይህዳኩም ወይ አላህ ጀርባችሁንን ይቁረጠው
@user-fb8qf8os3d
@user-fb8qf8os3d Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ ጀዛከላህ ከይር
@zubida6656
@zubida6656 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@user-zn2eq9on7m
@user-zn2eq9on7m 4 ай бұрын
ሳዳቴ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡ መርየም 💯💯💯💯💯💯
@user-lo2qw9cm6x
@user-lo2qw9cm6x 3 ай бұрын
አሚንንንን
@fuadejemale3975
@fuadejemale3975 Жыл бұрын
ጀዛአኩሙላህ ኸይረን አቡ መርየም
@MeleMule-tf4ey
@MeleMule-tf4ey 5 ай бұрын
ትምርቶችህ ሁሉም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤
@Sdfa-mn6mc
@Sdfa-mn6mc 14 күн бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እደት ነህ ወዲም ሳዳት አሏህ ይጠብቅህ ጀዛኩሙሏህ ህይረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alimatalegin-gr9df
@alimatalegin-gr9df 11 ай бұрын
ustazye alah yetebkh ረጅም እድሜ kemulu tena gar ystk❤
@aabidgosse1326
@aabidgosse1326 3 ай бұрын
حياكم الله شيخنا أبا مريم
@Xuubaa
@Xuubaa 4 ай бұрын
Ewnet negar naw min biyye lingerih❤
@user-vg4mg2ed7o
@user-vg4mg2ed7o 3 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j Жыл бұрын
አህለን አቡ መርየም እንኳን ደህና መጣህ አላህ ይጠብቅህ ለዲነል ኢሰላም አላህ አንተን መሰል ኡስታዞችን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
አህባሽ እኮ የጅህልና ዲግሪ ነው የሚይዙት
@Ekunegne
@Ekunegne Жыл бұрын
😅😅😅 ውሀ ብዮች ለስልጣን እና ለገንዘብ ያሳስብችሃል ከእስልምና ይልቅ አታስመስሉ
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 2 ай бұрын
​@@Ekunegne አጂብ ወላ አላህ ቀኙን መንገድ ይምራችሁ አኡዙቢላ
@user-fy9ty8tr2x
@user-fy9ty8tr2x 23 күн бұрын
ሥህ
@milamila2229
@milamila2229 Жыл бұрын
መዳኒት ነህ ለአህባሽ
@kadheejkadheej7821
@kadheejkadheej7821 10 ай бұрын
Ustaz Sadat kemal Allah YitebkLin allah yabertah allah hayath yarzmiln
@rahatube4249
@rahatube4249 Жыл бұрын
«➲#ፈጅር✋ ለቀብር ጨለማ ብርሃን ይሆንላችሁ ዘንድ የነፍሲያን ፍላጎት ረግጣችሁ ተነስታችሁ የፈጅር ሰላትን ስገዱ»
@salimahmedseid
@salimahmedseid Жыл бұрын
Thank you for the great da'wa you provide us every time. May Allah reward you Jannatal Firdows
@muhabahabib243
@muhabahabib243 Жыл бұрын
Amen
@apsaramobile1580
@apsaramobile1580 Жыл бұрын
ameni
@reemr1516
@reemr1516 Жыл бұрын
ውሀብያ እነ ሳዳት መሰሎችህ ተከታዮችህ ካፊርርርርር ናችሁ!!!
@apsaramobile1580
@apsaramobile1580 Жыл бұрын
@@reemr1516 አንቺም. ከፊሪ. አልታበልሽም
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 2 ай бұрын
​@@reemr1516 አደለ ምን ልሠሪ መጣሽ እሠዉ ቤት
@hawamohammed5608
@hawamohammed5608 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@semeriyasehmsu4674
@semeriyasehmsu4674 Жыл бұрын
ከዚ በፊት አይቼው አዝኔ ነበር ዮጣውት አቡ መርያም ጀዘከለው ኸይርን አለህ እኘንም ቤተሰቦቸችንም ከሽርክ አለህ ይጣብቀን መጫረሸችንን ያሰምርልን ያረብ 🤲🤲🤲
@rehmamare1995
@rehmamare1995 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@maruamuae5691
@maruamuae5691 Жыл бұрын
አሚን
@kedejamanmmedkedejamanmmed1689
@kedejamanmmedkedejamanmmed1689 10 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-cc8rh9oj4u
@user-cc8rh9oj4u 10 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@chfi1510
@chfi1510 Жыл бұрын
አሠላሙአሊኩሙ ወረህመቱላሒ ወበረከቱሁ ወንድም ሳዳት ከማል ጀዛኩሙሏሁ ኽይርን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@user-me8sv3gz7u
@user-me8sv3gz7u Жыл бұрын
አላህ ይጠበቅህ የተዉሒድ ጀግና
@mekiamuhammad2168
@mekiamuhammad2168 Жыл бұрын
Allah ytbekeh ustaz sadat
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ምን ያድርግ የሚከፈለው ገንዘብስ
@user-ou1xv6ei6s
@user-ou1xv6ei6s Жыл бұрын
ጀዛከላሕኸይርያኡዝታዘና
@KshusJzhh
@KshusJzhh Ай бұрын
ውይ በዝህ እድሜው ዶክተር እንዴት ይሆናል ክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂
@VsvHsj-hx6ti
@VsvHsj-hx6ti Жыл бұрын
ጀዛከላሁኸይር
@MedenaEnderes
@MedenaEnderes 7 күн бұрын
አኡዙቢላህ ለሀዉላዉ ወላቅወተኢላ ቢላህ አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ አህባሾቺ አቡ መሬየም አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ኸይር ዱንያ ወል አኼራ
@user-gg7ln3sy8c
@user-gg7ln3sy8c Жыл бұрын
ጀዛከላህ ሀይር
@ash18888
@ash18888 Жыл бұрын
جزاك الله خير
@halimaendris7058
@halimaendris7058 Жыл бұрын
አላህመጨርሻችንንያሰምርልን
@ademtahir4974
@ademtahir4974 4 ай бұрын
Ustez sadet inazin sawoch andi sawun bihon magdel jenet ayezgebenim koy
@EkruBintAhmed
@EkruBintAhmed 4 ай бұрын
አላህ ጥብቅ ያዴርግህ
@ansarchannel4904
@ansarchannel4904 Жыл бұрын
አቡ ማሪዬም በጠም ነው ምወዶት አለያ ውደዶት
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 Жыл бұрын
SubahnAllah Alhmudulillah wolellah ellah AllahuAkebar Selellahu alyehi wesellam
@user-re6ly9ti7f
@user-re6ly9ti7f Жыл бұрын
እኔ ብቅምም ብጠጣም እኒህን አህባሾች እደት እደምጠላቸው ሊመለክ የሚገባው አድ አላህ ብቻ ነው።
@abdurahmanmohammedsani343
@abdurahmanmohammedsani343 Жыл бұрын
አላህ ተውበተን ነሱሃ ይወፍቀን
@ReisaMamaAbdo
@ReisaMamaAbdo 9 ай бұрын
اللهم امين
@meeymunahaseninders2470
@meeymunahaseninders2470 Жыл бұрын
Sadat Kamal Allah yastekakelah manem aywedaderm Ke dokter Shek abubeker Suleyman gaar testekakeluu enante
@ABUMERYEMAMAN
@ABUMERYEMAMAN Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ለሱናም ሚደግፉቱን ሁላቸውንም አላህ ይጠብቃቸው በተለይ ሰለፊዮችን ኡስታዝ ሳዳትን የመሰለ
@adamharris841
@adamharris841 Жыл бұрын
ቆይ በዚ ዘመን ማነው ሚታመነው😭😭ya allah
@AMtube9507
@AMtube9507 Жыл бұрын
ትክክለኛ ቁርአን ና ሀዲስ መረጀ የመየቀርቡትን ትክክለኛ መሆኑነ ለመወቀ እያንደደችን መመር
@bilchabilchabilcha9093
@bilchabilchabilcha9093 Жыл бұрын
@@AMtube9507 صح
@munarekseid3185
@munarekseid3185 Жыл бұрын
የሚታመነው እማ ትክክለኛ መረጃ የሚያመጣ ከቁርአን እና ሐዲስ ትክክለኛ የሰለፎችን አረዳድ የሚከተል እሄ ግን የሚገባው እውቀት ያለው የሚረዳ ሰው ነው
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Жыл бұрын
🌹👍
@MominaMomina88
@MominaMomina88 10 күн бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤
@Hayat-y6b
@Hayat-y6b Жыл бұрын
جزاك الله خيرا ابو مريم
@ZuzuZuzushiferaw-lq3dt
@ZuzuZuzushiferaw-lq3dt Жыл бұрын
ጀዛክላህ ወንድማችን
@ReisaMamaAbdo
@ReisaMamaAbdo 9 ай бұрын
Aswrwb.rabbiin hunda keennaa hubannoo dhuma milkaa'innaa nuuf haa dabalu.jazaakhumullaahu keeyran
@user-qk2vt2oc1z
@user-qk2vt2oc1z Жыл бұрын
አብ መሬም የተዉሂድ ጀግና
@user-pf9mg7dt6j
@user-pf9mg7dt6j Жыл бұрын
ያረህማን
@KasimKasim-ov1fi
@KasimKasim-ov1fi Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@ReisaMamaAbdo
@ReisaMamaAbdo 9 ай бұрын
suhaana allaaha!!!
@ffcc824
@ffcc824 Жыл бұрын
Asalaa mualeykum warahmaatullahi wabarakaatu jazaak allah keyr wandm
@muna7085
@muna7085 Жыл бұрын
አላህ ቀልብ ይስጠን ጥያቄ ነበረኝ መልካም ጁመዓ ማለት ይቻላል ?
@kghhjfj7455
@kghhjfj7455 Жыл бұрын
አላህይጨምርልህ
@user-sg6lc8iq3u
@user-sg6lc8iq3u Жыл бұрын
አላህ እድሜና ሙሉጤና አላህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥልን የኛ ጀግና ለእውነት የቆምክ ኡስታዛችን
@cfvhxchj6659
@cfvhxchj6659 Жыл бұрын
Aselamualeykum
@cfvhxchj6659
@cfvhxchj6659 Жыл бұрын
Oustaz alah ytebkh gezakeallah heyr
@user-Umu-Hafsa
@user-Umu-Hafsa Жыл бұрын
ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ የተውሒድ ጅግና
@halimaendris7058
@halimaendris7058 Жыл бұрын
ያርብአላህአድርውን
@kediryimam4996
@kediryimam4996 Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته بارك الله فيك الله يطول عمرك يا رب ابو مريم
@allhamedulilah1433
@allhamedulilah1433 Жыл бұрын
Ya allah men gud new
የአህባሾች ቅጥፈት
1:04:15
Sadat Kemal
Рет қаралды 10 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 18 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 29 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
መውሊድና እልክ
34:40
Sadat Kemal
Рет қаралды 16 М.
ሚስጥር መጠበቅ
41:58
Sadat Kemal
Рет қаралды 15 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
0:20
Chapitosiki
Рет қаралды 3,8 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 16 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 3,5 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 23 МЛН