Ethiopia - በእስተርጅና ጉድ ወጣ ጥይት ያታኮሱት የማህሙድ ሚስትና የፓትርያርኩ ጉዳይ!

  Рет қаралды 166,852

Feta Daily

Feta Daily

7 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 195
@yemuart
@yemuart 7 ай бұрын
ጠንካራ እናት ነዎት ! ረጅም እድሜ ተመኘሁልዎት ......እናታችን ወ/ሮ እጅጋየሁ ።
@mahir9599
@mahir9599 7 ай бұрын
አሁን ምን የተለየ ነገር አቀረብክ።እሳቸው ያሉትን ደግመህ ተናገርክ።
@etabuli6343
@etabuli6343 7 ай бұрын
ያሉትን ደገምከው እንጂ ማቅረብህ ፋይዳው ምንድን ነው?
@asriechufa
@asriechufa 7 ай бұрын
መቀደድ😂
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 7 ай бұрын
ያኞዉ እረጅም ነዉ ኤሆ ባጭሩ ነው ያኞው ተንዛዝቶል
@philemonhailu4015
@philemonhailu4015 7 ай бұрын
I don't know her before ,but I fall in love with her,she is unique,hero.
@yonnan2063
@yonnan2063 6 ай бұрын
በጣም በጣም ጀግና እናት የፍቅር እናት ❤እንወዶታለን ❤
@almazdegu151
@almazdegu151 7 ай бұрын
የሰማነውን ምትደግምልን ምንድነው ትርጉም አረከው እኮ ሌላ ስራ ፈፈልግ ስራ ፈት
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 7 ай бұрын
ዜና አትሰርቅ ፈታ ሚዲያ የእግረኛው ሚዲያ ስራ ነው ።
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 7 ай бұрын
በራስ መተማመናቸው ራሳቸውን የሚገልፁበት መንገድ የመማርን ጥቅም ያሳያል ረጂም ዕድሜ ይስጣቸው
@andargachewgizaw6307
@andargachewgizaw6307 7 ай бұрын
ቃለ መጠይቁን በደንብ አላዳመጥክምና በደንብ አዳምጥ ።
@ashebermamo7438
@ashebermamo7438 7 ай бұрын
ስለ አንዲት ሴት ይሄን ያህል እሷ ሙሉ የተረከችው እያለ የእናንተ በዜና መልክ ማውራት ለምን አስፈለገ ።።? እኔ ተራው ግለሰብ እንኳን ልሰማው ያልፈለኩትን ታሪኳን ከእናንተ ሰማሁ ግን እከሌ ይህን አለ እሷ እንዲህ አለች የተራ ሴት አሉባልታ ነው ክብራችሁን አታዋርዱ ትልልቅ ሀገራዊና ዓለማቀፋዊ ዜና በምንሰማበት ቻናል ይህን መስማት ያወርዳችኋል እንደ እኔ አይመጥናችሁን ሀገራዊ እንጂ ተራ ግለሰባዊ ወሬዎች እእእ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
ወረኛ ስለሆነነውጅ ከአደበቷ ሰምተናል
@user-gf5sw1nq8j
@user-gf5sw1nq8j 7 ай бұрын
ለመፍረድ ለማውራት አትቸኩሉ ከዚህም የባሳ አለና ኑቁ በእመነታችሁ ፁኑ ኦሮቶዶክስ ተዎህዶ።።።።
@teshomeassefa9248
@teshomeassefa9248 7 ай бұрын
ሙሉውን ፕሮግራም ከእግረኛው ይመልከቱ።ይህ ገራባ ነው።
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 7 ай бұрын
ባለጌ አይባልም
@teshomeassefa9248
@teshomeassefa9248 7 ай бұрын
@@yeshimebettilahun741 አንቺ ነሽ እንጂ ባለጌ ያደረ ወሬ ለቃቃሚ
@abimandefro6385
@abimandefro6385 7 ай бұрын
ነፃ ና ግልጽ ሴት
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 7 ай бұрын
ሢያልቅ አያምር !!!.
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 14 күн бұрын
A Very great women❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 7 ай бұрын
የዱሮ ሴቶች ግን ባል መቀማት ጀብድ ነበር እንዴ የሚመስላቸው አርቲስት አስናቀች ወርቁም የሰው ባል መቀማታቸውን በኩራት ተናግረዋል የኛ አሁን ትውል ግን ጨዋ ነን ማለት ይቻላል😂😂😂 ሴትዮዋ ግን ሲያወሩ አንደበተ እርዕቱነታቸው ጀግንነታቸው ብልህነታቸው በጣም ተገርሚብያቸዋለው የውስጣቸውን ፈጣሪ ነው የሚያቀው።
@fatiya8477
@fatiya8477 7 ай бұрын
በዝመት ተከሰን ነበር አለች እኮ😂😂😂ቱቱ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 ай бұрын
እንደደ የድሮወቹ ይብሳሉ😅😅
@tube8181
@tube8181 7 ай бұрын
ደደቦች፣በረሱግዜ፣ጀብደኝነት፣ይሰማቸዋል
@Lemlem7682
@Lemlem7682 7 ай бұрын
የድሮ ሰዎች ዝሙትነትን እና የሌላ ሴት ባል ማግባት ደግሞ የሌላ ሚስት መቀማት ነውር ነበር ። የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ነበር እደዚህ ያሉ ነገሮች በጣም ነበር እሚጠሉት።
@mintewabbeyene2864
@mintewabbeyene2864 7 ай бұрын
ቆንጆ ነበረች ።
@Userfortruth
@Userfortruth 7 ай бұрын
ዛሬ ወርርርርርርርርርርድ አልክ! የቤተክትስትያናችን ጠላት ናቸው!
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo 7 ай бұрын
Sataweki betezebareki melekam new.eihete
@Userfortruth
@Userfortruth 7 ай бұрын
@@Hiwet-dd2eo እስኪ ጋሽ/ እቴ አዋቂ አዋቂነትዎን¡ ይዘርዝሩ?!
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo 7 ай бұрын
@@Userfortruth sele sew manenete sataweki Atezabareki.
@shimeleshunde8318
@shimeleshunde8318 7 ай бұрын
የዚህ ዘገባ ምንድነው ፖይንቱ ትንታኔ ነው ወይስ አጩሆ ሳንቲም መስራት?
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j 7 ай бұрын
ፈታ ዴይሊ አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥል ለዛ አለው
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j 7 ай бұрын
ይመችህ ፈታ ዴይሊ
@abebatefera2334
@abebatefera2334 7 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 6 ай бұрын
አይ ቅሌት ምነው ቢቀርብሽ እጅግ!!!! መዋረድ በእስተእርጅና ዋው!!!
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 14 күн бұрын
Bless you in Jésus christ our lord and savoir amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatiya8477
@fatiya8477 7 ай бұрын
ለካ የሰው ባል መቀመት ከድሮ ውስር እድከ ዘንድሮ 😂😂😂ምን ጉድ ነው ደሞ እንደጀብድ ማውራታቸው ቱቱ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 ай бұрын
እኔያቺንነው የምቀማሺ😮😂😂
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 7 ай бұрын
ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ በመሆኑ አሳሳቢ ነው
@sabsolutions73
@sabsolutions73 7 ай бұрын
መልካም እናት❤
@henokalemu9130
@henokalemu9130 7 ай бұрын
ምን አርጉ ነው የሚሉት ሴትየዋ? አርፎ መቀመጥ ማንን ገደለ?
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 7 ай бұрын
ክብር ለሚገባቸዉ ክብር እንስጥ አባ አቡነ ፃዉሎስ የመሳሰሉ ለኢትዬፅያ የሰሩ መልካም ሰዋች ልናከብራቸዉ ይገባል100/100!!! መልካሞች መልካም ካላልን ? መከራ እና ስቃይ ይበዛል ፈጣሪህ መፍራት ክብር ያስገኛል መልካም ሰዋች ያለሃጥያታቸዉ ዋጋ ያስከፍላል እሄዉ እያየን ነዉ የጥላቻ ጨዎታ የተጫወታቹ ንስሃ ግቡ በድንቁርና አትዘባርቁ!!!
@makejemal8480
@makejemal8480 7 ай бұрын
አቀራርብ ያበደነው በርታ
@super__star6823
@super__star6823 7 ай бұрын
You can tell from her interview that she is in love with herself!
@abel8835
@abel8835 7 ай бұрын
ቡሀቃ አፍ አሁን ይሄን ዜና ብለህ ስትዘግብ አለማፈርህ😂
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 7 ай бұрын
betam men yesera tulyula nehu
@abslotige8107
@abslotige8107 7 ай бұрын
እሳ ያላፈረች እሱ ስለምን ይፈር
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 7 ай бұрын
የአንተ ስድብ ደግሞ ምን ስም ይሰጠው አለማዳመጥ መብትህ ነው ስድብን ምን አመጣው
@alesales5715
@alesales5715 7 ай бұрын
ቂቂቂቂቂቂ
@assefageda918
@assefageda918 7 ай бұрын
ይርታ የፊደል ግድፈት ሰለአለበት አሰተካክላችሂሁ አንብቡት ።
@fatiya8477
@fatiya8477 7 ай бұрын
ማናጀሩ ነኝ ገረድ ነኝ😂😂😂😂ቱቱቱ እኛ ታድያ ዝምብለነዋ በዘመኑ ትውልድ የምንፈርደው😢😢
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 7 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ ጀግና ሴት ናት
@merhabatube219
@merhabatube219 7 ай бұрын
She was Duriye
@merhabatube219
@merhabatube219 7 ай бұрын
I like that green t-shirt man in the cafe the way he look @her
@beletetache4016
@beletetache4016 7 ай бұрын
እረ እባካችሁ የምታወሩት ወሪ ከሌላችሁ ዘፈን አሰሙን
@nibretzelekewubetu1801
@nibretzelekewubetu1801 7 ай бұрын
ሀሀሀ ፓትሪያርክ ------በቀኖና ፓትሪያርክ ሳይሞት በላዩ ላይ የተተካ በሽጉጥ የሚጠበቅ ሰው ነበረ። ይቺ ሴት ባለጌ ነገር አልናገር....እሷ ተናግራዋለች
@user-dj5dc3mu4u
@user-dj5dc3mu4u 7 ай бұрын
ፈታ የት ገባህ አባ ከዚህ ዜና በኋላ ጠፋክብን በሰላም ነዉ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 ай бұрын
ባጪርሩ ስላስረዳህን እናመሰግንሀለን ሴትዮዋግን ሴሰኛ ናት ምንትመስላለቺ ቀባጣሪ የምታወራውን የማታቅ
@user-fw5dh7bu3v
@user-fw5dh7bu3v 7 ай бұрын
ከቀድሞ ባለቤቱ አፍትቼ እገባሁት ብሎ እንድ ጀግና መቆጠር የስው ትድር መበትን እንደትልቅ ገድል ? ምፈሪያ : እር የጨዋዎቹ ኢትዮጵያ የት ነሽ ያለሽው ?
@Sifanlagese
@Sifanlagese 7 ай бұрын
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 7 ай бұрын
ታድያ ምን አምጡ ነው በስተርጅና ፉን ፉን አሉኮ ባልመቀማት ጀግንነትነው አሁንም 20 አመት ወጣት መስለው ፉን ፉን አሉ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 7 ай бұрын
😂😂😂 ምን አዉቄላት 😮
@abilityperfection3912
@abilityperfection3912 7 ай бұрын
---ዘላበጅ እማሆይ በአርምሞ ዘመናቸው በርበሬ የታጠኑ ይመስል መረጋገጥ የሚችልም ፣የማይችልም፣ወዘተ ለፈለፉ ወይንም ዘላበዱ እንበል(!
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 7 ай бұрын
ዛሬ የመጣችው ገፅታ ግንባታ ነው?
@Gebrugere
@Gebrugere 7 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋዮህ ይደ
@solomontesema9201
@solomontesema9201 7 ай бұрын
ሞዴሊስት ማለት ምን ማለት ነው?
@kelelewmengistu5886
@kelelewmengistu5886 7 ай бұрын
ፈታ ዴይሊ ለመጀመርያ ጊዜ በእደዚ አይነት ስራ ሲመጣ ያልተመቸኝ ስራ ቢኖር ይህ ነው ካልሆነ ደሞ የሀሜት ቻናል አስተዋውቁን
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 7 ай бұрын
አንተም ኩረጃ ጀመርክ የሳምንት ወሬ አታውራ
@tusafish6154
@tusafish6154 7 ай бұрын
ምነው በስተርጅና አርፈሽ ብትቀመጭ
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 7 ай бұрын
ፈታ ዴይሊ ሳይሆን ስራ ፈት በዬካለው ቱሉቱላ ጀግና ደርባባ ሴት ናት
@henokasmamaw5144
@henokasmamaw5144 7 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ.... Yikir yibelot.... Lemanignawim Fano ❤❤❤❤yicholal
@brookkassa7919
@brookkassa7919 7 ай бұрын
,,ሰምተአነዋል eko
@samsonassefa8232
@samsonassefa8232 7 ай бұрын
ኧረ ወሬ አትገርቡ የራሳችሁ ዜና የላችሁም?
@ZelekeTeka
@ZelekeTeka 7 ай бұрын
ምን አዲስ ነገር አመጣህ ይህ የተናገርከው በሙሉ በጋዜጠኛው የተባለ ነው።እንደ ገደል ማሚቶ አስተጋባህ እንጂ።እባክህን ሰው የጠየቀውን መልሰህ አታስጋባ።በራስህ ስራ ተማመን
@solomonmesfin8179
@solomonmesfin8179 7 ай бұрын
ቃለመጠይቁ በአማርኛ ቌንቌ ቀርቦ ተከታትለነዋል:: የእናንተ ክለሳ አያስፈልግም :: ራስህን ችለህ ዉጥ የሆነ ዘገባ ሥራ :: አትውረድ::
@tsedalgashegebre7264
@tsedalgashegebre7264 7 ай бұрын
የሚገርመው የወሬ ከታፊም መኖሩ ይገርማል አይ ዩቱበር
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@kongetwolde8997
@kongetwolde8997 7 ай бұрын
የምታወራው አለቀብ ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
@AskaleAskale-eg1lu
@AskaleAskale-eg1lu 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💔
@azebg328
@azebg328 7 ай бұрын
ምንም የተለየ. ነገር አላቀረብክም ሳንቲም ስብሰባ
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 7 ай бұрын
ጌታ ይገፅፆት እማማ ጌታ በፍርድ ይጠይቆታል ሠዉ አገዳድለዉ ደም በእጆት አለ ይቅር ይበሎት
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 6 ай бұрын
ወደዉ ለተገዳደሉት ወቸ ገዱ እሲቲ ገዳዮችን ይቅጣልን
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 6 ай бұрын
@@user-cq2sy3ot9n ትሠሚያለሸ ወይ ትሠማለክ .ጌታን የሠቀሉ እኮ ሮማዉያን ናቸዉ ግን ከሥር ነገር ሠሪዎቹ ካህናትና ፃፎች የመጣዉ በርግጥ ሠዉን ነፃ ለማዉጣት ቢሆንም ያሠቀሉ እነሡ ናቸዉ ሥለዚህ ይህች እማማ ለመገዳደላቸዉ ዋና ተዋናይ ናት እጅዋ ደም አለዉ ርለዚህ ንገርዋት ወደጌታ እንድትመጣ አለዛ ለሠራችዉ ጥፋት የሠዉ ባል ሣይፈታ መሃሙድን አግብታ ፈታ መሠሪ
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 7 ай бұрын
ማህበረ ቅዱሳን የማይመቻት ለአቡነ ጳውሎስ ስለማይመች ነው የእሳቸው አጋፋሪ ስለነበረች
@mande4210agent
@mande4210agent 7 ай бұрын
መውረድ ሳይሆን ዘቀጥክ።ሴትየዋ ያለችውን ደገምከው ሌላ የምትሰራው አተክ ነው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 ай бұрын
ሴትየዋ ሰላይ እንደሆነች ፍነገራል።አሁንም ይታማሉ ።ጭራሽ ምንም እንደማያውቅ ስለፓለቲካ ታወራለች።የንብረት ማግኘት እድሉ ሰፋ ያለ ነው ።ይመርመር ሁሉም
@yemiagide5488
@yemiagide5488 6 ай бұрын
So who cares. This shouldn't be a big issue now.
@seed5662
@seed5662 7 ай бұрын
I don't think all she said is true but she knows how to talk she is like politican i can imagine she made many people cry including Mehamood
@abdellabilal182
@abdellabilal182 7 ай бұрын
3 አመት
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 7 ай бұрын
በሴትና በሥጣን የቀየረ ብጠይቀዉ ሥምነት መሀይም መልክ ብቻ ለራሡም ለምነት ምንም ጥቅም የሌለዉ ዳዉላ በለዉ ።
@user-zy7mn1dg4n
@user-zy7mn1dg4n 7 ай бұрын
ስማርት ሴት ነች ባታረጅ አገባት ነበር ሃቀኛ ስለሆነች
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
ጉዳቸውን ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በማስረጃ አጋልጧቸዋል። ለምን ይዋሻል? በቶሎ ንስሀ ግቡ አሮጊቷ። ወሮ እጅጋየሁ በመነኮሳት ላይ የሰሩትን ግፍ ሰይጣን እንኳ አልፈፀመውም። እኝህ ሴትዮ ሰይጣን የሚበልጣቸው በዕድሜ ብቻ ሲሆን በተንኮል ወሮ እጅጋየሁ ይበልጣሉ። ቱልቱላ ሁላ።
@Mohammed-Asefa1471
@Mohammed-Asefa1471 7 ай бұрын
እንትን አያረጅም ዝም ብለህ ሽማግሌ ላክ!
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e 7 ай бұрын
​@@Mohammed-Asefa1471😂😂😂
@user-tp8cb1ih9v
@user-tp8cb1ih9v 7 ай бұрын
please do not bring her
@me-fs4yy
@me-fs4yy 7 ай бұрын
You are talking about Ejegayahu but you showed us whit receptionist. !
@hansentom2263
@hansentom2263 7 ай бұрын
Good point bro .but ,I think he was trying to illustrate that she once was a receptionist
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 7 ай бұрын
🥰🥰🥰
@ethiopiaethiopian7816
@ethiopiaethiopian7816 7 ай бұрын
Discussing a divorce after 30 years may seem unusual, but people have different reasons for revisiting past experiences. If you're uncomfortable, it's okay to set boundaries. Everyone's journey is unique, and I'm here to provide support in any way you find helpful.
@abduababulgu4643
@abduababulgu4643 7 ай бұрын
እውነታቸውን ነው ሴትዬዋ ያሉት ማህበረ ቅዱሳን ሳይሆን ማህበረእርኩሳን መባል የሚገባቸው፣ አሁን ላለው ለሀገራችን መመሰቃቀል ቀደም ብለው ድንጋይ ሲያቀብሉ የነበሩ እርኩሳኖች ናቸው!!
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 7 ай бұрын
እማማ እዛዉ በጋሻዉ ጌታን አወቀ አንቱ የሠሩትን ጌታ ፋት ያፍሩበታል
@user-gc3ng8sw3j
@user-gc3ng8sw3j 6 ай бұрын
የምን ወይዘሮ ጁቲት ወያኔ
@amirsad4113
@amirsad4113 7 ай бұрын
ይሄን እንደዜና ታቀርባለህ🤔
@sarayousef2021
@sarayousef2021 6 ай бұрын
ብዙዎች ጀግና ትላለች 😅😅😅ለኔ ግን ቅሌም ናት ቤተክርስቲያን ሄደሽ ወደፈጣሪሽ አትመለሽም 😂😂😂
@abebeche722negash
@abebeche722negash 7 ай бұрын
አሉባልተኛ
@muluye333
@muluye333 7 ай бұрын
እኔ የምለው በ3ክፍል አኮ እግረኛው በደንብ አርጎ አስደምጦአል አሁን ፈታ ሌላ ዜና አጥተህ ነው ጉድ ፈላ ብለህ ያወጣኸው ኧረ አንተ ነህ ጉደኛው
@Ismael-isa
@Ismael-isa 7 ай бұрын
Egru bcha aydelem yetekolashew chinklatum newsietuewa demo acheberbari tenkuay
@HikaGmariam-yg6lb
@HikaGmariam-yg6lb 7 ай бұрын
ትንሽ ዉዝግብ ግናት ይታያል.....
@user-lq6pw5hl3x
@user-lq6pw5hl3x 7 ай бұрын
ምንአለ አርፋ ብትቀመጥ
@nuhamin9673
@nuhamin9673 7 ай бұрын
Ahun sint new edimyachew ? Ahunim konjo nachew
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 7 ай бұрын
ክፍል ህለት ያስፈልገዋል። ባጭሩ ቀጫችሁት።
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 7 ай бұрын
MENEGAGERIA ! ANEGAGARI ! KEZIH KAL WUCHI ATAWKIM
@WogTana-ww6km
@WogTana-ww6km 7 ай бұрын
ይችሰው በደንብ ቅቤ የተቀባች ከበስተጀርባ የምትሰራናት የምትናገረውን በጥሞና አዳምጡ ተጠንቀቁእግዛብሔር አጋለጣት።
@kedirmohammed3219
@kedirmohammed3219 7 ай бұрын
Gash Mahmud Miskin naw yihnin Milas chilo menoru yigermal ye woyane cadre slenebrech ferto eko English embassy hido yefetat.Gud naw
@alembekele7331
@alembekele7331 7 ай бұрын
Yesmanewn tarek medgeme lemne asflge?
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 7 ай бұрын
Bege wash naw
@user-vk9du7jg5h
@user-vk9du7jg5h 7 ай бұрын
Azmazi haymanot alewde sijemer yefelegewn biketel
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 7 ай бұрын
ካሀዲ ማርያምን የካድክ
@alemtsehaysefani
@alemtsehaysefani 6 ай бұрын
አትዘባርቅ
@Areshiiiiii
@Areshiiiiii 7 ай бұрын
Please listen well before you do program. It’s not z father but the mother who is close to the king.
@fatiya8477
@fatiya8477 7 ай бұрын
ማሞ ቂሎ😂😂😂 እውነቷ ነው ማህሙድ ቂል ነው ቅላቅል😂😂😂😂በትክክል ገልፃዋለች😅
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 ай бұрын
😮ያቀላቅልሺ
@keditube7321
@keditube7321 7 ай бұрын
በነገራችን ላይ በአሉ ግርማ ህንዳውይ ነው አባቱ ግርማም አይደለም ለማታውቁ እወቁት
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 7 ай бұрын
መጠርጠር ነበረብኝ 😂😂😂😂 እኔኮ ባየሁትቁጥር ይገርመኛል
@berhanegebre9813
@berhanegebre9813 7 ай бұрын
Who is his father ?
@super-star3
@super-star3 7 ай бұрын
This woman made the story about her, as if she made Mahamude.
@super-star3
@super-star3 7 ай бұрын
she is " woregna"
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 7 ай бұрын
አሁን እራሱ ቁንጅናዋ ታስታውቃለች
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 7 ай бұрын
ታድሶ ስለሆነች ነዉ
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
ማታ ማታ ነብር ወደ ዋሻው ይመጣል ግን ሰው አይነካም
24:05