ሀይማኖቴን ልቀይር ? ፍቅረኛዬን ልጣው ?

  Рет қаралды 78,648

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

2 жыл бұрын

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 811
@haymanotimoges9118
@haymanotimoges9118 2 жыл бұрын
ፍቅረኛሽ ይቅር እንጂ ከሀይማኖት እሚበልጥ ነገር የለም
@ledea1236
@ledea1236 2 жыл бұрын
ትክክል
@genetregass3482
@genetregass3482 2 жыл бұрын
Sitaweraw betam qelal new sit norew gin kebad new
@beyeaynetu_832
@beyeaynetu_832 2 жыл бұрын
እህቴ ራኬብ የእውነት ምክራችን ፈልገሽ ከሆነ የመጣሽው ስሚኝ። ፍቅር ስሜት ነው። ነገ ትልቅ ቤተሰብ ትመሰርታላችሁ ከዛ ይሄ ፍቅር ከስሜት ወደ ኑሮ ወደ መምራት፣ ቤተሰብ ወደ ማስተዳደር፣ ልጆችን ወደ ራስ የመጎተት ነገር ይመጣል። ያኔ ልጆቻችሁን ምንድነው የሚሆኑት??? እኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በኃይማኖታችን በጣም ስስ ነን። ለጊዜው ፍቅሩ የበለጠ ቢመስለንም ውሎ አደር ግን በጣም ብዙ ነገር ውስጣችን ስለሚገባ አሁን በወሰነው ነገር እጅጅጅጅግ በጣም ሲቆጨን ይኖራል። በኦርቶዶክስ ኃይማኖት ደግሞ ትዳር ከተመሰረተ በኅላ በፍፁም መፋታት አይቻልም። የመጨረሻ ምክሬን ልምከርሽ። ለ15 ቀን ስልክሽን አጠፋፍተሽ አንዱ ገዳም ሄደሽ ሱባኤ ግቢ። እዛ ያሉ የበቁ አባቶችን አማክሪ።በእርግጠኝነት ያኔ ትክክለኛ ውሳኔ ትወስኛለሽ። እመኝኝ ይሄን አድርጊውን እና እውነተኛ መልስ ታገኛለሽ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@Lovelove-sz1yv
@Lovelove-sz1yv 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-fy1pr2tv2w
@user-fy1pr2tv2w 2 жыл бұрын
ሀሳቢን ገለፀሽልኝ😍
@mestumesi1430
@mestumesi1430 2 жыл бұрын
Yene wud tebareki tekekel hayimanot ke menem yibeletal
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 2 жыл бұрын
ትክክል
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 жыл бұрын
ከእምነት በላይ ምንም የለም።
@ledea1236
@ledea1236 2 жыл бұрын
ትክክል
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 2 жыл бұрын
በትክክል 🙏🙏🙏🙏💖
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 жыл бұрын
ተንታኟን ደሞ በጣም ነውማደንቃት በትክክለኛው አገላለፅ ነው ያብራራችው የእንግዳሽ አድናቂ ነኝ
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል በእምነቴ ቀልድ የለም አገላለፃቹ ደስ ይላል ❤❤
@tsigemariyamtigi4393
@tsigemariyamtigi4393 2 жыл бұрын
በሃይማኖትሽ ፅኚ
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
በትክክል ፌቨን ልክ ናት ያችግን ልፈላሰፍ ትላለች ክክ ፍቅር ከክርስቶስ ከድንግል ማርያም ልጂ ይጀምራል በኔ እምነት ነው የሰውን አልቀምም በእምነቴ ግን አልደራደርም።
@buchigetachew3228
@buchigetachew3228 2 жыл бұрын
አብረን ከጋብቻ በፊት አብረን እንደር ያለ ጴንጤ ለእኔ ጴንጤ አይደለም
@user-ib5vr7db5t
@user-ib5vr7db5t Жыл бұрын
ትክክል
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
ሲጀመር ፍቅረኛን ወይም የወደፊት የህይወት አጋር የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ታዲያ እሱ ሰቶኝ እሱ በሰጠኝ ነገር ፈጣሪን መካድ ሀጥያት ነው በዛላይ የሰጠህኝን ንሳኝ እንደማለት ነው ደግሞ ፈጣፊ እንድትመልሽው ሊሆን ይችላል የሚሰጥሽ እንጂ መጥፊያሽ እንዲሆን አይደለም ለኔ ነብስ ተጠያቄ እኔ እንጂ የስጋ ፍለጎቴ አይሉ አብሬው የምሆነው ሰው አይደለም ተጠያቄው ሴቶችዬ ወንድ ልጅን ውደዱ እንጂ አታምልኩ እግዚአብሔር ብቻ አምልኩ እምነትሽን ስትቀይሬ ወንድየው አንተነህ አምላኬ ብለሽ ጣኦትሽ አድርገሽዋል ማለት ነው ለሁሉም አስተዋይ ልቦናን ያድለን በሀረፈ ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ክርስቶስን ክዶ ፍቅር የለም እህቴ ሀይማኖት ከምንም ከማንም ይበልጣል ሀይማኖትሽን እዳትቀይሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 жыл бұрын
ከርስቶሰን የካደው ማነው???ወየሱስ ከርስቶስ ጌታ ነው ስትባሉ ታብዱ አደል?? ከርስቶስ የሚያመልከወን ያውቃል
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 жыл бұрын
የሰው ፍቅር ያልቃል የክርስቶስ ፍቅር ሁሌ አዲስ ነው በዚሁ ቀጥለሽ በሐይማኖት ሳትግባቢ ብትጋቡ ትዳራቹ የፀና አይሆንም ልጅ ይመጣል ልጄቼን ማቁረብ አትችይም ክርስትና አታነሺም የሚል ፀብ ይመጣል በአጠቃላ እረፍት አታገኚም በቅርብ እንደዚ የማውበው ሰው አለ
@s5b394
@s5b394 2 жыл бұрын
"ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ ፤ ፅድቅ ከአመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሀንም ከጭለማ ጋር ምን ህብረት አለው?" 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14 በሀይማኖት ድርድር የለም አለቀ!
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
ተባረኪ ሊያውም ድንግልን ክዶ ባል ባፍንጫዬ ይውጣ
@a-d-o-r-5100
@a-d-o-r-5100 2 жыл бұрын
ጌታን ካልተቀበለች ሴት ጋር በትዳር መኖር አስቸጋሪ ነው: ዳንስ መጠጥ ok ነው ከሚሉጋር:: የእግዚያብሄር ቃልም ከማያምኑ ጋር ሚለው ማይመች አካሄድ ያለው ይህንኑ ንው:: church ውስጥ ምን የመሳሰሉ ጌታን ሚያውቁ ሴቶች ሞልተውልሀል አይንህን ክፈት ያለበለዚያ ዋጋ ትከፍላለህ:: ልጆችህንም ዋጋ ታስከፍላለህ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
@@a-d-o-r-5100 ጌታን ካልተቀበለች ጋ ላልሽው ከተቀበለች ቆየች ስንት ጌታ እንዳለ እኔንጃ መጠጥና ዳንስ ምንም አይደለም ይላሉ ላልሽው ደግሞ ጠጡ ደንሱ ይላል የነሱ መፀአፍ ቅዱስ ካልሽ ምራፍና ቁጥሩን ፃፊልኝ በተረፈ መጠጥም ሆነ ዳንስ ከጴንጤ በላይ አለ እንዴ ተደብቃችሁ ሰው እንዳያየኝ እያላችሁ አይደለም እንዴ የምትጋቱት ሰውን እንጂ እግዚአብሔር የማትፈሩ አስመሳዬች
@flagottegenawnega648
@flagottegenawnega648 2 жыл бұрын
ሀይማኖት ለድርድር ሊቀርብ አይችልም ።ሩታ ውነትሽን ነው እንደኔ በሀይማኖትሽ ፅኝ በሏት እግዚአብሔር ትልቅ ነው ትርሳው
@ledea1236
@ledea1236 2 жыл бұрын
ትክክል
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 жыл бұрын
መቀጠል የለባቸውም። ጌታ እየሱስን ለዚህ አለም ደስታ ብለህ አትለውጥ። ጥሩ ልጅ ልትሆን ትችላለች ነገር ግን በክርስቶስ እየሱስ አሀማመን እና ወንጌልን አለማወቅ በሕይወታችሁ ውሰጥ ገደል ነው። በርታ በጌታ ፅና ። እህታችንም ጌታ እንደጳውሎስ አይንሽን ያብራው
@berrybrook4180
@berrybrook4180 2 жыл бұрын
የክርስቶስ ፍቅር ይበልጣል ! በፍፁም እምነትሽን እንዳትቀይሪ ::
@hanateklehaymanot4299
@hanateklehaymanot4299 2 жыл бұрын
Kkkkk
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
ይሄው እኔየ ባሌን የመወደውን ባህሌን የልጁን አባት ፈትቸዋለሁ ሙስሊም አልሆን ሲለኝ እዉነተኛው አላህ መሆኑን ስረዳ ተፋታን በፊት ወድጀው አፍቅሬው ለሱ ክርስቲያን ሁኜየ ኑሬየ አለሁ ግን ወደራሴየ ስመለስ ፈታሁት ልጀን ይዤየ ከነልጀየ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ሆኩን እድሜየ ለዱአየ ፍቅሩን እረሳሁን ግዜየን በቁረአን ነው እማሳልፈው አልሃምዱሊላህ ከቅልፊየ ከጨለማ ወደ ብረሃን ገባሁ አልሃምዱሊላህ
@user-zt6wl5pe6u
@user-zt6wl5pe6u 2 жыл бұрын
@@lubabalubaba6703 እውነት ብርሀን ክርስቶስ ጋር ነው ያለው መፀሀፍ ቅዱስ አንብበሽ ቢሆን ጥሩ ነበር ሳታነቢ ስለሆነ የሄድሽው ሳታነቢ ተመለስሽ የኦርቶዶክስን መፀሀፍ ቅዱስ አንቢቢ ተረጂ
@Sabrina-ek9cc
@Sabrina-ek9cc 2 жыл бұрын
 ያዉም የኦርቶዶክስ መፀሀፍ ቅዱሰ ነው እንዴ ሚነበበው እረ አታሰቁን
@hewan676
@hewan676 2 жыл бұрын
@@Sabrina-ek9cc ማለት
@dagemadera4378
@dagemadera4378 2 жыл бұрын
መነኮሳት እኮ የክርስቶስ ፍቅር ከሁሉም መብለጡን በግልጽ ያስተምሩናል ።..የኔን ታሪክ በአጭሩ ላስረዳችሁ እኔም ሊዲያ የምትባል የprotastant እምነት ተከታይ ነበረችኝ በፍቅር አንድ 3 ወር አብረን አሳልፈናል...እና ጓደኞቼ የቤተክርስቲያን ደቀ መዝሙር ስለነበሩ ግንኙነቱን አቋርጥ አሉኝ እኛም በጣም ፍቅራችን እየሞቀ የመጣበት ሁኔታ ላይ ነበር..ከዛ ነገርኩዋት እኔም በእምነቴ አንተም በሀይማኖትህ የሚል ሀሳብ ነው ያላት 😳 በነገሬ ላይ የ 10ኛ ክፍል ተማሪ ነበርን አሁን 12ኛ ደርሰናል ..እና ግንኙነቱን በቀጥታ ከኔ በኩል ይቋረጥ የሚል ጥያቄ አቀረብኩላት እሷም ተቀበለችው እሷ ግን ለአንድ ሳምን ያክል ከልቤ ልትጠፋ አልቻለችም..አልቅሰን ነው የተለያየነው ። እና በአጭሩ ማንም ምንም ከክርስቶስ አይበልጥም ።
@mahidan4881
@mahidan4881 2 жыл бұрын
ፍቅር በቀላሉ ተይው ልማት ይከብዳል ነገር ግን አብዝቶ መጸለይ እና የእግዚያብሄርን ፍቃድ መጠየቅ ያስፈልጋል ምክንያቱም እግዚያብሄር ከኛ በላይ የሚጠቅመንን ስለሚያቅ
@tinbetdaniel9900
@tinbetdaniel9900 2 жыл бұрын
እኔ ብሆን ጊዜ ወስጄ ገዳም ሂጄ ፀሎት አረጋለው አባቶች አማክራለው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ደሞ ይረዳል ።
@ledea1236
@ledea1236 2 жыл бұрын
ትክክል
@yoditabera9643
@yoditabera9643 2 жыл бұрын
እኔም እንደዛ
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ወይም ትዳር ከፈጣሪ ነው የሚሠጥሽ ቆም ብለሽ አስቢ ሁሉም ሠው በወጣትነት ብዙ መንገዶችን እንከተላለን ያአ የገር ግንፍፃሜ አብሮ አይዘልቅም ቅድሜያአ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ሁኝ
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 2 жыл бұрын
በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ ፌቨን በርቺ😍😍😍እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን በእምነቴ አልደራደርም ለዘመኑ ፍቅር እምነትሽን እንዳትቀይሪ ባለታሪኳ😌
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ክርስቶስን በሰው መቀየር ወደ ጥልቁ እሳት መወርወር የፈለገ ብቻ ነው
@negashahmed7907
@negashahmed7907 2 жыл бұрын
እኔ የምደግፈው ፌቨን መጀመሪያ የሰጠሸው ሀሳብ ደጋፊ ነኝ ፣ ነገ የተለያዩ ሃሳቦች ይመጣሉ አንድ መንገድ ላይ መሆን አለባቸው ወይ ፍቅር ማህበራዊ ነገሮች ውስብስብ ሊሆንብሽ ይችላል እፍ ያለ ፍቅር ይበርዳል አስቢበት !!!!!!!!!!!!! ???????????????
@user-mh1yc5vc5x
@user-mh1yc5vc5x 2 жыл бұрын
ሀይማኖት ይቀድማል ለድርድር አይቀርብም ሀይማኖት ከምንም በላይ ነው
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 2 жыл бұрын
እውነት ነው በእምነት መደራደር አይቻልም ከምንም በላይ የክርስቶስ ፍቅር ይበልጣል የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መሆን መመርጥ ነው እህት እምነትሽን አስቀድሚ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ለገሀነብ እሳት ከመሆን ቢቀት ይመርጣል እህቴ በደንብ አስቢ በት አንችና እሱ ብትስማሙ ለምሳሌ ልጅ ስውልዱ አንድን መናፍቅ አንዱን ወኦቶዶክስ ልታደርጊው ነው ወይስ?
@bmm72
@bmm72 2 жыл бұрын
ከሀይማኖት የሚበልጥ ነገር የለም እህቴ በሀይማኖትሽ ፀጠሽ ተቀመጭ ያች ያለውን ማንም አይወስድብሽም የአሁኑን ምቼት አይተሽ ከሱጋ ብትሆኝ ዋጋ ያስከፍልሻል ከማይመስልሽ ሰው ጋር በፍፁም እንዳትጋቢ ፀልዩ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክ ቀያሪ ነው ወደ ሀይማኖትሽ እንዲመጣ ከገባሁ ቡሀላ እቀይረው አለሁ ብለሽ እንዳገቢ በፍፁም !!!!!!
@selamawitworiku7022
@selamawitworiku7022 2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል እኔ የምልሽ ሀይማኖትሽን አትቀይር
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 2 жыл бұрын
የእግዝዚአብሔር ሀሳብ ካለበት እኛ ና በዙሪያቸው ያሉ ሰዎች የተለያዩ ሀሳቦችን ቢያፈልቁ አዳሟ ከሆነ ሔዋኑም ከሆነች እግዚአብሔር ያጣማረውን እንግዲህ ሰው አይለየው
@ababaabba1673
@ababaabba1673 2 жыл бұрын
የኔ ናት በመጀመሪያ እግዚአብሔር እዉነተኛ ዉሳኔ እድትወሰንኝ ይርዳሸ !!በመቀጠል አንቺ የሱ እምነት አምነሸ መቀበል ምትችይ በሆነ ማለት እሱ ሰለ ምታፈቅረዉ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖቱ ከልብሸ አምነሸ ምትከተዩ ከሆነ ብትቀይር ችግር የለም ።ለምሳሌ በኔ የደረሰ ልንገርሸ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እሱ እስልምና ተከታይ ነው በጣም ተቃራራብን ፍቅር ጀመርን ግን በሁለታችን መካከል ያለው የሀይማኖት ልዩነት ሁሌም ጥያቄ ይፈጥርብኛል ።አንድ ቀን ጠየኩት እኔ ሀይማነቴን ብጭራሸ አልቀይርም አንተ ምን ትላለህ አልኩት እሱም እኔም አለኝ ከዛ ተመካክረን ቀሰ በቀሰ ማቆም እዳለብን አሰብን እግዚአብሔር ረዳን አሁን ተለያይተናል ከእግዚአብሔር ሰላምታ ዉጭ ለኔ የለንም ሁለታችንም ሳንጎዳ እናንተም ተመካከሩ ወደ አንድ መምጣት ማትችሉ በሆነ
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ድንግል ማርያም ትርዳሽ ktgabaw bwhala yrasen ymil nger ylem balna mist and nachew ehte haymanot ybltal እግዚአብሔር አምላክ esun slmrtsh ytshale ystshal
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
ወደዛ ሂጂ ነገ ደም እንባ እያለቀሽ መንገድ ዳር ትቆሚያለሽ አያዋጣሽም ከእመቤቴ ፍቅር ደግሞ ምንም አይበልጥም እንኳን ወንድ ህይወትም ይቀራል ከሀይማኖት በላይ ምንም የለም
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 2 жыл бұрын
በትክክል ደግሞ ለሰው ነገ ሊረግጣት ዛሬ ሀይማኖት ያሥቀይራት ሰውኮ ተለዋዋጭ ተገለባባጭ ነው የሆነ እንከን ቢያገኝባት አሽቀጥሮ ነው የሚያሥወጣት እኔስ ከክርስቶስ ፍቅር ከድንግል ማርያም እናትነት ማንም ምንም የሚበልጥብኝ የሐም ሁሉ ከቱ የከቱ ከቱ
@hiwetkasahun9968
@hiwetkasahun9968 2 жыл бұрын
tebarek
@titieti1880
@titieti1880 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሩታዬ እኛ በፈቀድነው ሳይሆን ፈጣሪ ባለው ነው የሚሆነው ማንም ስው የሚመኘውን ወይም አፍቃሪና ተፈቃሪ ተገናኝቶ አያውቅም ፈጣሪ ካልፈቀደው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
አገላለፃችሁ በጣም በጣም የትልልቅ አባቶች ምክር ነው ተባረኩ
@shimelsassgda503
@shimelsassgda503 2 жыл бұрын
በአጭሩ ኬብሮን ሀይማኖት መለወጥ ከሀጢያት ሁሉ ሀጢአት ነው
@bitaniamesfin6073
@bitaniamesfin6073 2 жыл бұрын
በየትኛው ጥቅስ ላይ ነው እንደዛ የሚለው አባባል ነው እንጂ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 жыл бұрын
That’s what happened to me but it’s better not to change any religion for relationships
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
@@bitaniamesfin6073 አባባል አይደለም በአፍጢሙ ይደፋ እንጂ ወይ ንክች በሐይማኖቴ
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 2 жыл бұрын
ከምንምና ከማንም በላይ ሀይማኖት ለምን ቤተሠብ አይሆንም ለምን እናቴ አትሆንም ከሀይማኖት በታች ከክርስቶስ በታች ነው ሁሉም እህቴ ኬብሮን ሀይማኖትሽን ለወንድ ብለሽ እንዳትቀይሪ ከፈለገ እሱ ይቀየር
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 2 жыл бұрын
@@bitaniamesfin6073 እኳን ፍቅረኛ እናቴ እኳን ከሃይማኖቴ በታች ነች እናቴ በሃይማኖቴ ከመጣች ጥንቅር ትለለች እንጂ በሃይማኖቴ ድርድር አለቅም
@user-zy6oy8ru9x
@user-zy6oy8ru9x 2 жыл бұрын
ሲጀመር ሀይማኖት ምንጋ አይወዳደር ከሰዉ ፍቅር የእግዚያአቤሄር ፍቅር ይበልጣል እግዚያአቤሄር የምናስተዉልበት ልቦና ይስጠን እኔ ብሆን ሀይማኖቴን ነዉ እምመርጠዉ ብዙወች እማቃቸዉ ከወለዱ ብሗላ ተለያይተዋል ለሰዉ ተብሎ ሀይማኖት አይቀየርም
@muiu5374
@muiu5374 2 жыл бұрын
ለምን ጥንቅር አይልም ፍቅረኛው ፍቅር ከእምነት ይጀምራል አከተመ። እኔም በሀይማኖትሽ አንቺም በሀይማኖትሽ ብሎ ነገር የለም በትዳር ውስጥ ❌
@gltube4471
@gltube4471 2 жыл бұрын
እረ አትጃጃይ በያት ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ሆሆ ምንም ምክክር አያስፈልገዉም ።
@ermiasfekedegebreyohannis7299
@ermiasfekedegebreyohannis7299 2 жыл бұрын
አብዛኛው comment ሰጪዎች ጋ ራስ ወዳድነት አለ ዋናው ነገር ፍቅራቸው ነው የሁለታቸው እምነት ወዳንዱ መስማማት ግድ ነው ካልሆነ ሁለቱም በየ እምነታቸው ሆነው ይቀጥሉ የልጅ ጉዳይ ብዙም የሚያሳስብ አይመስለኝም በሱአም ቢቀጥሉ በሱ ልጆች የሁለቱንም አውቀው ይቀጥሉ ከዛ እውነት ወዳለበቱ መንገድ መሄዱ ምርጫው የናትና አባት ሳይሆን የልጆቹ ነው ግን በነጻነት ነው ማደግ ያለባቸው ዋናው በፍቅር መዝለቁነው እንደኔ ሁለቱ ወደ 1ዱ ቢመጡ የተሻለ ነው ተስማምተው እውነት አለ ወደሚሉት መሆን ይችላሉ በያሉበት መቀጠልም ይችላሉ ግን የኔ ይብስ የኔ የሚሉ ከሆነ መቻቻል የሌለው ፍቅር ከሆነ ይቅር
@tg3766
@tg3766 2 жыл бұрын
ይህን ላይፍ ሁሉም ሠዉ ባይባልም ብዙዎቻቺን አልፈንበታል ይሆናል ብለን የጊዜአዊ ሥሜታቺንን ብንከተልም በፍፁም ዘላቂነት የለዉም በምንም አይነት ሥለዚህ ባለታሪካቺን እህቴ እባክሺ እራሥሺን ጨክኝበት ሥሬሥ ሆነሺ እራሥሺን ከሥሜታዊፍቅር እድትወጪ ተቆጪዉ በኡነት ነዉ እምልሺ ህይወትሺ ይመሠቃቀላል።
@felegehiwotalamrew6633
@felegehiwotalamrew6633 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው በፍፁም አብረወው መሆን የለባቸውም
@azamerafenataw6105
@azamerafenataw6105 2 жыл бұрын
እኔ ለእህቴ የምመክራት ሀይማኖቷል አጥብቃ ትያዝ ሀይማነት የግልነው ሀገር የጋራነው የሚባለው ለጎርብትና ነው ለትዳር ጓደኛ ሀይማኖት የተለያየ እረ ይገርማል የአክስቴን የትዳር ሂወት ላካፍላችሁ አክስቴ ኦርቶዶክስ ናት ባለቤቷ ሙስሊም ነው ተጋብተው ሁለት ልጆች ወልደው ተለያዩ ልጆቹ ኦርቶዶክሳዊ ሆኑ ከአክስቴ ጋር ሆኑ ከዚያ አክስቴ ከሌላ አንድ ልጂ ወለደች ባለቤቷም እንዛው ከዚያ ሁለቱም ከሌላ ሰው ወልደው ከተለያዩ ቡሀላ እንደ አዲስ ተሞሸሩ እርሱ ከእስልምና ወደ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቱን ቀይሮ ። ነገር ግን አንደኛው ልጃቸው በሚገርም ሁኔታ ፍቅረኛዋ ሙስሊም ሆነ ለ10 ዓ.ም እኔ አልቀይርም እኔም እያሉ ኖሮ ከዚያም በ11 ዓ. ም እርሷ ቀይራ አብረው መኖር ጀመሩ በአሁኑ ጊዜ የሶስት ልጆች ወላጆች ናቸው ነገር ግን የቤተሰብ ፍቅር የለም ። ከዚህ የተማርኩት ሀይማኖት የግል ነው የሚለው ጥቅስ ለጉርብትና ብቻ ነው
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
የዘላለምን ሕይወት የሰጠው የሞተው ደሙን ያፈሰሰው ነው እንጅ የሚያድን ሀይማኖት አያድንም አያድንም ጌታ እየሱስ ህይወት ሊሆንልን የመጣው የሚያድነን እየሱስ ብቻ ነው
@talesokitayta2632
@talesokitayta2632 2 жыл бұрын
ምስጥሩ ያለው ሐይማኖት መቀየሩ ጋ ሳይሆን የሕይወት አዳጝ የሆነውን ክርስቶስን ማመን ነው።
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 2 жыл бұрын
እህቶቼ ...እምነት ..እምነት ..እምነት ።ይቀድማል ፍቅር ይልቃልም ይቀዘቅዛል ።
@user-ty6ec3nt1v
@user-ty6ec3nt1v 2 жыл бұрын
ኤክሮምዬ እኔ እምልሽ ነገር ቢኖር ከምንም በላይ የማትለወጥ የማትቀየር ሀይማኖት ናት ለዛውም እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ። እምነትሽን እንዳትቀይሪ ከሀፂያት ሀፂያት ነው ከምንም በላይ ሀይማኖትሽን ጠብቂያት ልቦናሽን ይመልስልሽ ፈጣሪ
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 2 жыл бұрын
ፍቅር ጡሩ ነገርነዉ ነገርግን የሠዉ ፍቅር ከክርሥቶሥ ፍቅር አይበልጥ ሥለዚህ በሀይማኖት ድረድር የለም ሥሚ እህታችን የተለያየ እምነት ለናተ ሣይሆን ለልጆቻችሁ ነዉ ጉዴቱ እደኔ ሀሣብ ነዉ💚💚💚
@asnilulit4878
@asnilulit4878 2 жыл бұрын
ኬብሮን ፍቅር በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ነገር ግን በሀይማኖት የተለያየ ሰው አብሮ መኖር አይቻልም አብረን መኖር እንችላለን ብትይ እንኳን ቀጣይ ህይወትሽ ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው ሚጠብቅሽ ልጆችም ስታፈሩ የትኛው ትክክል እንደሆነ መምረጥ ይከብዳቸዋል እና ደግሞ የኔ ሀይማኖት ትክክል ነው ብለሽ ታምኛለሽ አደል ስለዚህ ሀይማኖትሽን ይዘሽ ኑሪ
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው:: እምነት ይበልጣል!!! ተለያዩ!!!
@rediteendetlarg4747
@rediteendetlarg4747 2 жыл бұрын
ዋው ፌቨን በጣም ነው የምታምሪው እምልልሽ አለሁ አቀራረብሽ ውብ ነው ባለታሪኳ እምነት መቀየር እኔ ብሆን አልስማማም ምክንያቱም ከክርስቶስ ፍቅረ የሚበልጥ አለ
@user-sr1ro7ut1t
@user-sr1ro7ut1t 2 жыл бұрын
እር ጉድ ፍቅር እግዚአብሔር ነው ከሰው ፍቅር የእግዚአብሔር ፍቅር ይበጣል ጣወት እና ታቦት አድሁነዉ አያቁም እህቴ አስቢ ፍቅር እግዚአብሔር ነው
@woinshetayalew1694
@woinshetayalew1694 2 жыл бұрын
ፍቅር አይቀድምም እምነት ነው የሚቀድምው ብዙ ግዜ ፍቅር ተብሎ ይገባና ከተወሰነ አመት በሗላ ትዳሩ የማይቀጥል ሊሁን ይችላል ቢቀጥልም ደስታ የሌለው ነው የሚሆነው ነው
@tsega9038
@tsega9038 2 жыл бұрын
በዘፈን ያደገ ትውልድ እኔም ባይማኖቴ አንቺም ባይማኖትሽ እያለ ገደል ገባ ተረት ተረት እየሰማ ጌታ ኢየሱስ ይበቃል
@selamawittesfaye3252
@selamawittesfaye3252 Жыл бұрын
ሰላም ፌቨን የከፈትሽው ቻናል በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው በርቺ ። ወደ ጉዳዩ ስንገባ ፍቅር ደስ የሚል ነገር ቢሆንም ሀይማኖት ግን ከባድ ነገር ነው በፍቅር ህይወት ስንኖር ያለው ግንኙነት እና ወደትዳር ስንገባ ያለው ህይወት አመለካከት በጣም የተለያየ ነው። አይደለም ልዩነት ኖሮሽ ይቅርና አንድ የሚያደርጉ እጅግ ብዙ ነገሮች ኖረው እንኳ ብዙ ፈተና አለ ስለዚህ ከጅምሩ አንድነት የሌለበት ነገር ውስጥ ባትገባ ጥሩ ነው። የልጅነት ፍቅር ትዝታው ብዙ ቢሆንም የገሀዱ አለም ህይወት ግን በአንድ ደራሲ አእምሮ ውስጥ ተፈጥሮ በደራሲው ፍላጎት ላይ ተመስርቶ እንደሚያልቅ አይነት ነገር የለም ስለዚህ እውነቱ አፍቅሮ መለየት ከባድ ቢሆንም ተጋብቶ ከመፋታት ይሻላል። ተጋብቶ መፋታት የእሷን እና የሱን ልብ ብቻ ሳይሆን የሚወልዷቸውን ልጆች ፣ ቤተሰቦቻቸውን ብሎም ሀገርን የሚጎዳ ጸያፍ ነገር ስለሆነ ተመሰጋግነው ቢለያዩ ጥሩ ነው። አመሰግናለሁ
@tigest6117
@tigest6117 2 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ምንም አይነት ነገር ሳይጨምር ሳይቀንስ የኔም ታሪክ ነው እኔ ትንሽ ስለምበልጠሽ ሰለኖርኩበት ልምከርሽ አትግቡ በሰላም ተለያዩ 10 አመት በሗላ ልጅ ሲመጣ እኔ ክርስትና አስነሳለሁ እሱ አታስነሺም ጪቅጭቅ ፈጠረ ተለያየን ከወለዳችሁ በሗላ ከምትለያዩ አሁን ወስኝ እህቴ እማይፀፅትሽን ውሳኔ ነው መወሰን።
@user-ov2ft5mn1i
@user-ov2ft5mn1i 2 жыл бұрын
እህቴ በጣም ይከብዳል ፍቅር መለትኮ ቃሉን ስለማናቀው ነው ወደስሜት እምቀይረው የእግዚአብሔር ቃል አታቁምና ትስታላችሁ ይላል ፍቅር ማለት ሶስት ናቸው እነሱም አቭ ወልድ መፈስ ቅዱስ ናቸው ፍቅር ማለት እውነት ነው እውነት ማለት ክርስቶስ ነው ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየኝ ማነው ይለል ።እህቴ እምነትሽን አተዳትቀይሪ ሁለተኛ ሞት ነው ስጋውይይ ፈለጎትሽን ማሸነፍ አለብሽ አቭሷ እምነት ሽን እማይመስል ማግቫት ይቅርና አብርን እድንቨል እድንጠጣ አይፈቀድልንም ፀሎት እማይፈታው ችግር የለም ፀሎት አድርጊ ለዛኝቱ ስአሊት ምህረት አወላዴት አምላክ እመ ብዙሀን ንገሪያት ችግርሽን ትፍታለሽ አመብርሀን ለበቁ አባቶች ተናግርሽ ፀሎት ያድርጉልሽ !!!
@user-wm9ym2eo4h
@user-wm9ym2eo4h 2 жыл бұрын
ኬብሮምዬ እኔ የምልሽ ነገር ቢኖሮ ፀሎት አርጌ ከእግዚአብሔር ጋር ተገናኚ እራሱ ፈጣሪ መልሱን ይመልስልሻል ሲጀመር የናተ ግንኝነት ከታሪክሽ እደሰማሁት የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ብዬነዉማስበው ስለዚ ባትለያዩ ጥሩ ይመስለኛል ጊዜ ወስደሽ ካምላክ ጋር ተነጋገሪ
@alemneshbeyene5539
@alemneshbeyene5539 2 жыл бұрын
ክርስቶስ ስለኛ የሞተበት ምክንያት ፍቅርነው የተዋህዶልጆች አንድ ጌታ፣ አነድ ሀይማኖት፣አንድጥምቀት ነው ኩራታችን ይህን እምነት የሰጠን ቅዱስ አምላካችን እናቱ ከእናታችን ከመብራሀን ጋር ኬብርእና ምስጊና ይድረሳቸው አሜን በሉ የኔ ተወዳጅ ተዋህዶዎች
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 жыл бұрын
እኔም አልቀይርም እኔም አልቀይርም ከማለት ግን ማንበብ መወያየት ይበልጣል እናቱ በእምነት ውስጥ ሚስጥር ለኛ እማይገባን ነገር እሚባል ነገር የለም እና ለምን ኦርቶዶክስ እንደማይሆን ለሚጠይቅሽ መፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ መልስ መስጠት አለብሽ በሎጂክ በተረትተረት ሳይሆን ከመፀሀፉ ካልቻልሽ ለእራስሽም ሳይገባሽ ለምን ትከተያለሽ ሁለታችሁም አንብቡ ተወያዩ ወደ አንድ ተጠቅለሉ እንጂ በአንድ ቤት ሁለት እምነት ይከብዳል በጣም በቤተሰብ ጫና የምታምኝው እምነት ዋጋ የለውም ነፃነት ሊሰጧችሁ ግድ ነው
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ከኔ እናቱን ወይም ሚሥቱን ያሥበለጠ ለኔ ሊሆን አይችልም ይላል አምላካችን በማይታበይ ቃሉ በፆም በፆሎት በርች እህታችን በፆሎት የማይፈታ ነገር የለም በሀይማኖቴ አልደራደርም💒👈
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 2 жыл бұрын
ኬብሮን በመጀመርያ ሀይማኖቱን የሚቀይር ከሆነ ለመጨረሻ ጊዜ ጠይቂው አይ ካለ መለያየት ነው ያለብሺ ፍቅር በስሜት የሚገነባ ሳይሆን በእግዚአብሔር ነው የሚገነባው አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት ኤፌሶን 4÷5 ከልጁ ጋር ፈፅሞ መቀጠል የለብሺም ፍቅር ቢቀር ነገ ሌላ ታገቢያለሺ ለዛውም የምድር ደስታ የስጋ ደስታ ነው በዚህ ምድር የሚቀር ነው ነገር ግን ሀይማኖትሺን ብታጭ የነፍስም የስጋም ማጣት ነው ፈጣሪን የከዳ የሲሆል እሳት ነው የሚጠብቀው ቀድሞውኑ ምክን አያስፈልግሺም አንች አስበሺ የምትወስኝው ነገር ነው ከቤተሰቦችሺና ከጓደኞችሺ ለዘለለ ሀሳብ አንሰጥሺም ፍቅር ስንጀምር መጀመርያ ከእግዚአብሔር እንጀምር ፍቅር እግዚአብሔር ነው
@semumuhadin8251
@semumuhadin8251 2 жыл бұрын
አንዳንድ ኮመንታተሮች ግን ከመፃፋቹ በፊት አንዴ ሳይሆን ሶስቴ አስቡ የደረሰበት ነው የሚያውቀው ከባድ ነው
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
መጀመሪያ እምነትሽ አስቀድሚ እህቴ ከክርስቶስ ፍቅር የሚበልጥየለም ❤❤❤❤💒💒👏👏👏
@mekutube6946
@mekutube6946 2 жыл бұрын
ገለፃችሁ በጣም ደስ ይላል በእናንተ ገለፃ ብቻ ተምራ መተው ትችላለች። ለማንኛውም ግን ፍቅር ፍቅር የሚሆነው ከጅምሩ ያለ እንከን ሲጀመር ነው በእምነት የመጣ ደግሞ ከባድ ነው ነገ ሕይወትን እኖራለሁ የሚል ባለተስፋ የቆመበትን መሰረት ማፅናትና ማነፅ አለበት እምነት ከሁሉም ይቀድማል ነገን ዛሬ ላይ ሆኖ መተለሙ መልካም ነው። ለጊዜው ለመተው የሚከብድ ይመስላል ግን ቀላል ነው ምክንያቱም ፍቅር ስሜት ስለሆነ ስሜትን ደግሞ በእምነት ሆኖ ማሸነፍ ነው ከዛ በእምነት የሚመስለንን ሌላ ፍለጋ መጀመር ይሻላል። በኋላ "ቀድሞ ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ወጭት ጥዶ ማልቀስ" እንዳይሆን ነገሩ አሁን ደጋግሞ አስቦ ከውሳኔ መድረስ ይሻላል
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 жыл бұрын
አንቺም በሐይማኖትሽ እኔም በሐይማኖቴ የሚለው ተረት አይሰራም ኬብሮን አሁን በፍቅር ስላላቹ ብኋላ የሚመጣው መዘዘ ከባድ ነው የሚሆነው ፍቅር ያልቃል የአሁኑን ሳይሆን መየት ያለብሽ አርቀሽ ነው ማሰብ ያለብሽ ብዙዎችን አይተናል ልጆች ካፈሩ ብኋላ በሐይማኖት አለመግባባት ትዳራቸው ሲበተን የአሁኑን ፍቅር ብቻ አታስቢ ብኋላስ ብለሽ አስቢ ከባድ ነው የሚሆነው
@littlekassa9718
@littlekassa9718 2 жыл бұрын
Haymanot is number one for tidar!
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Sewedachu two beautiful best actress. Nice to see you two. 🙂 wants to see you more.
@jemilayimam5949
@jemilayimam5949 2 жыл бұрын
የሚወለዱትም ልጆች ወደ ማንኛው ይሆናሉ ከሀይማኖት በላይ ምንም ነገር የለም ፍቅሩን ደሞ ለምትገዥው አምላክሽ ዱአ አርጊ /ጰልይ/ እንድትረሽው
@elsabetmekuante1558
@elsabetmekuante1558 2 жыл бұрын
ዋው እኔም እንደዚህ አይነት የፍቅር ታሪክ ነበረኝ። እኔ የመረጥኩት ሃይማኖቴን ነው ። እና ተለያየን አሁን ሁለታችንም የየራሳችን ህይወት መሥረተናል ። ከሃይማኖት ሚበልጥ ምንም የለም ምክንያቱም ባል እና ምስት አንድ አካል አንድ አምሣል ናቸው ። እስከመቸ የየግል ሃይማኖታቹህን ትከተላላቹህ ? በፍጹም አይታሠብም ። ስለዚህ ቆም ብለው ማሰብ መልካም ነው ።
@kedihabeshawittube7616
@kedihabeshawittube7616 2 жыл бұрын
ፊቪየ ፕሮግራሞችሽ በጣም የሚወደዱ ናቸው ቲክቶክ ላይ እየቆራረጡ ሳይ ነው ሙሉውን ለማየት ወደ ቤትሽ ሰብስክራይብ አድርጌ የመጣሁት በርች በምንድነው ላገኝሽ የምችለሁ አይተሽ ዝም እደማትይኝ ተስፋ አለኝ 😍💖
@amarehabesha5544
@amarehabesha5544 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እሩታ
@mesaynegassa2636
@mesaynegassa2636 2 жыл бұрын
እውነትም ህይወትም ክርስቶስ ነው የሱን ተከታይ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክ ተዋህዶ ማለት እኮ እየሱስ ክርቶስን አምላኬ ብላ እንደናንተ አማላጅ አትልም በእግዚአብሔር የተወደዱትን ቅዱሳንን አክብራ ያለች እምነት ናት ሌላ አዲስ ጌታ የለም መናፍቆች እባካቹ ነቃ በሉ
@tsega9038
@tsega9038 2 жыл бұрын
@@selammulatu3807 ተረት ተረት አያድንም ማርያም ቁስቋም ሚካኤል ገብርኤል አባ እከሌ ደብተራ አይድኑም መናፍቅነት ነው ጌታ ኢየሱስ ይበቃሻል
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 2 жыл бұрын
በእውነት ቆንጆ ፕሮግራም ነው የምር እስከዛሬ አለመከታተሌ😐
@halima8737
@halima8737 2 жыл бұрын
የሩታየን ሀሳብ እደግፋለሁ ወደአንድ ሀይማኖት ቢመጡ ደስ ይላል
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
እምነትን ከመካድ ቢለያዩ ይሻላል
@astedemamo4640
@astedemamo4640 2 жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ በእናንተ ህይወት አይወስንም ሁለታችሁ በደንብ ተነጋገሩ ፀልይ ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው
@selamselam4350
@selamselam4350 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ያልወደደው ትዳር አይፀናም
@genzebmolloa7001
@genzebmolloa7001 2 жыл бұрын
ሀይማኖት ለምርጫ አይቀርብም የኔ ልጅ ፈጣሪሽን በፀሎት ጠይቂ ላንች ያለውን ይሰጥሻል ለማንኛውም ዛሬን ሳይሆን ነገን አስቢ ልጅ ይመጣል ነገ የትኛውን እምነት ይከተላል ብለሽ አስቢ ቆምብለሽ አስቢበት በሱቤተሰብ በአንችም ቤተሰብ ያለው ቅሬታ ሰላም አይሰጥሽም ቤተሰብ ደግሞ መሰረትነው መሠረትን ማቃል ነገእራስን ይጎዳል
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 жыл бұрын
አሁን ሔብሮን ያወራችው ግዜያዊ የስጋ ፍቅር ነው :: ትዳር ላይ ግን እየቆዩ በሔዱ ቁጥር ፍቅሩ ያልቅና እንደ ወንድምና እህት ነው የምተያዩት ምክንያቱም ልጅ ሲወለድ ሁሉም ይቀየራል
@Tanoba658
@Tanoba658 Жыл бұрын
የሩታ ሃሳብ በጣም ትክክል ነው
@blenbilubelene4989
@blenbilubelene4989 Жыл бұрын
የእኔ ታሪክ መሰለኝ ግን እኔ ሀይማኖቴ ይበልጣል ብዙ ስቃይ አለው ግን ሁሉም ያልፍል ሀገሬን ቀየርኩ ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@selamgondereiwa5202
@selamgondereiwa5202 2 жыл бұрын
ኪብሮም መጀመሪያ ፍቅር እግዚአብሔር ነው ከምንም በላይ ሃይማኖታችን ይበልጣል ትዳር ነው ያሰብሽው አንተም በሃይማኖትህ እኔም በሃይማኖቴ የሚባለው ለትዳር ሳይሆን ለማህበራዊ ስራ ነው በበለጠ ከነብስ አባትሽ የህይወት ምግብን እንዲመክርሽ በመፅሃፍ ቅዱስ ያለውን ከአባቶች ስሚ ።ሳየው ደነገጥኩ ለምትይው በቀን ከምናያቸው ሁሉ ልንደነግጥ ልናደንቅ እንችላለን ነገር ግን ሁሉን ልናገባው አይደለም እኛ ያሰብነውን ሳይሆን ፈጣሪ በቤቱ ያለውን ያሰበልነን ይስጠናል ያለእምነትሽ እየሆነ ከፈጣሪ ነው የተሰጠኝ ብለሽ አታስቢ ኦርቶዶክስ ከሆነ አግቢው አንች ግን ከቀጥተኛዋ እምነት ወደ ጭፈራው አለም ባትገቢ እመርጣለሁ
@user-qq2qw9iz8k
@user-qq2qw9iz8k 2 жыл бұрын
በጭራሽ እምነቷን መቀየር የለባትም እሱ ወደ እሷ ከመጣ እሰየዉ ትልቅ ነገር ነዉ አንድ የጠፋ በግ ወደ እግዚአብሔር አመጣች ማለት ነዉ ትፀድቃለች ነገር ግን አችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ መኖር እንችላለን አይጠበንም ቤቴ ብሎ ነገር አይሰራም ሁለት የተለያዩ ሀይማኖት በአንድ ወይም ከኦርቶዶክስ ወደሌላ መቀየር አይቻልም አይፈቀድም እህቴ እምነትሽን ጠበቅ አድርገሽ ያዥ ፀልይ በሱባዬ የድግል ማርያምን ልጂ ጠይቂዉ ከሁሉም ነገር የክርስቶስ ፍቅር ይበልጣል በተረፈ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@samsonderje9414
@samsonderje9414 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ያለችው አገላለፅ አንደና ነት
@asertasefa7341
@asertasefa7341 2 жыл бұрын
በሰላም ነው ሩታ
@ematbemary8257
@ematbemary8257 2 жыл бұрын
ሲጀመር መጀመሪያውኑ ከሀይማኖቴ ተቃራኒ የሆነን ሰው በፍቅርም አላስበዉም ምክንያቱም ከሀይማኖቴ የሚበልጥ የለም ቆሜ ብቀርስ ደፋር በእምነትሽ ፅኝ የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሄር ይበልጣል
@tadelebanti9607
@tadelebanti9607 2 жыл бұрын
Selam selam programshi betam Arif new. Enam be fikir hiwote lay chigr silgetemgn letemelkachi bitakerblign.
@user-co5io4ib4x
@user-co5io4ib4x 2 жыл бұрын
ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነውያላቸው
@addis1999
@addis1999 2 жыл бұрын
ፈቪ programish arif nw..keep it up.ለጥቂት ቀደምሽኝ ያንችን program ለመጀመርያ ጊዜ ዛሬ ነው ያየሁት እንድህ አይነት program ለማዘጋጀት እቅድ ላይ ነኝ ካሰብኩ ቆይቷል። ዋናው ነገር ለባለታሪኮች መፍትሔ ያምጣ። ወደ ሀሳብ መስጠት ስመጣ፦ ፨እነዝህ ጥንዶች የተለያየ ሀይማኖት ይዘው ወደ ትዳር ይግቡ ብዬ በፍፁም አላምንም። ፨even ለትዳር ብለውም አንዱ ወደ ሌላኛው ሀይማኖት እንድቀይርም አልመክርም፤ ግን እውነታውን ተረድተው ብቀይሩ ባይ ነኝ። እነዚህን ሁለት ዋና ዋና ነጥቦችን በጽሑፍ ለማብራራት ጊዜ አጥቼ ነው እንጅ ብዙ ምክንያቶች አሉ።
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 2 жыл бұрын
ፌቭየ በጣም አሪፍ ንግግር ነው የተናገርሽው ቅድሚያ እምነት
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 жыл бұрын
እኔም ሙስሊም ነበር የምወደው ልጅ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አስቀድሜ እኔ እምነቴን አልቀይርም / መእምነትህ በእምነቴ አሚባል ትዳር አይኖረንም ከቀየርክ አንተ ኦርቶዶክስ ከሆንክ እንጅ ብየ ቁርጡን ነገርኩት ከዛ በርቀት ነበርና ሁለታችን ያለነው ግን ተውኩት እማይታሰብ ነው ። እኔ የምመክራት ሱባኤ ትያዝ እግዚአብሔር ፈቅዶ ልጁን እንድመልስላት ትፅልይ ወይም ለሷየተፈጠረውን አዳሟን ይሰጣታል ።
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 2 жыл бұрын
እኔ እንደ አንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ አስተያየቴ አምላክ በባልም ሆነ በሚስት አይተካም እግዚአብሔር ለትዳር ሲባል አይለወጥም ፍቅር እግዚአብሔር ነው ከቀየረ ይቀይርላት ካላመነበት ይቁም ጣዖት ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ቤት አይኖርም።
@redaeamare3039
@redaeamare3039 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚኣብሔር ይርዳሽ፡ ፍቅር ከባድ ነው፡ ለግዜው ወላፈኑ በጣም እንደሚከብድ ኣውቃለሁ፡ ግን ከማንም በላይ የእግዚኣብሔር ፍቅር ይበልጣል የሰው ፍቅር መተማመኛ የለዉም፡ ግን እህቴ ለምን በቁመና እና በመልክ እንመሰጣለን፡ ትዳር ላይ ደግሞ በእምነቴ በእምነቱ የሚባል ጭራሽ ሊያግባባ ኣይችልም። ኣሁን በሃይማኖትሽ ቢልሽ ነገ ይህንን ታሪክ ኣይሰራም። ሰውን ከማክበር ደግሞ እግዚኣብሔር ማክበር ይበልጣል።
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n 2 жыл бұрын
ፍቅር ሲጀመር ከእምነት ይጀመራል የፈለገ ነገር ይቀራል እንጂ እምነቴ አልቀይርም ይቀራል ዘላለም ያውም ኦርቶዶክስ መመረጥነው
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 2 жыл бұрын
መጀመሪያ እምነትነው ቢቀር ይሻላን አብሮ መኖናቸው እምነትሽን አትቀይሪ በሰማይ ቤታችን መጠየቅ አለና እንዳትጠየቂ ማህተብሽን አጥብሽ ያዥ እህትየ ፍቅር ጊዚያውይነው ክርስትናስ እና ማህተብሽ ዘላላማዊነው ለፍቅር አትሸነፊ ለማህተብሽ ተሸነፊለት እጅ!!!እንደማትቀይረ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏Feven Agelalets shin Edegfew Alehu Adis gebinegn እንግዲህ እኔ ሷ ቦታ ብሆን በማህተቤ አልደራደርም እንዳትቀይሪ ባይነኝ
@hanankedir2659
@hanankedir2659 2 жыл бұрын
ፍቅርን ያሳወቀን አምላክ ይቀድማል ሃይማኖት ከሁሉም በላይ ነው
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 2 жыл бұрын
Rutha tebareki ❤
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 2 жыл бұрын
Egziaberin be tsom be tsalot beti xayiq xiru newu indane asab 🙏
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 жыл бұрын
ፌቨን እንዳንቺ አይነት ቆንጆ አርቲስ አላየሁም 😍😍😍
@hewan676
@hewan676 2 жыл бұрын
እርጋታዋ አለባበሷ ራሱደስይላል
@lemlemseyfu8765
@lemlemseyfu8765 2 жыл бұрын
እህቴ ለምድራዊ ፍቅር ብለሽ የሰማዩን ፍቅር መተው የለብሽም የያዝሽው እምነት ዘላለማዊ የሆነውን ህይወት የምታገኝበት ነው የምድር ደስታም ፍቅርም አጭር ጊዜ ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ፅናቱን ትስጥሽ
@roserose5889
@roserose5889 2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት አይበልጥም ነገ ምን እንደሚፈጠር ገደል ይግባ
@betelhmtamrat6040
@betelhmtamrat6040 2 жыл бұрын
እኔም እንደዚህ አጋጥሞኝ ነበር በተአምር ነዉ የወጣሁት እኔና ልጁ በጣም ነዉ የምንፋቀረዉ ዋጋ ከፍሎልኛል እኔም እንደዛ ግን ሀይማኖታችንን ተመካክረን እኔ ቀየርኩኝ ምክንያቱም ጫና ስለሌለብኝ ቤተሰብ ስለሌለኝ ከዛ አለም ተደፋችብኝ ቤተሰቦቹ ዉጋት እሱም እየሰማ ይመጣል እኔን ይናገሩኛል ከአቅም በላይ የማልወጣ አዘቅት ዉስጥ ገባሁ ጭንቅላቴ እራሴን ማመን መቀበል እስኪያቅጠኝ ስደት መጣሁ በፍቅር ሸኝቶኝ ከመጣሁ በኀላ እንድንለያይ ነገስኩት አልተቀበለም ነበር ሲሰቃይባቸዉ ቤተሰቦቹ ለሌላ ዳሩት አሁን ያለበትን ሁኔታ አላቅም እኔ ግን ሰላም አግኝቻለሁ ወደ ሀይማኖቴም ተመልሻለሁ ስለዚህ ይሄን ጊዜ ነዉ እየታመሙ መለያየት የተሻለ ብቻ ሳይሆን ምርጡ ዉሳኔ ነዉ የሚመጣዉ ይከብዳል ትዳር ቀላል አይደለም🙏🙏
@fatmamaskraqp8587
@fatmamaskraqp8587 2 жыл бұрын
ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየኝ ማነዉ መከራ ችግር ስቃይ ወይስ መራቆት ነዉ የሚለዉን መዝሙር ጋብዝልኝ
@abrehamtaeme921
@abrehamtaeme921 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ እኔ በዚህ ህይወት ተሞክሮ አለኝ ሰው ከውጪ እንደሚያወራው አይደለም 7 አመት ኖሬያለሁ በጣም እጅግ በጣም ከባድ ነው እኔ እውነቱን ስነግርሽ ከመጋባታቹ በፊት ወደ አንድ እምነት መምጣት አለባችሁ እኔ በጣም እየተሰቃየሁ ነው በተለይ ልጅ ሲኖር ይከብዳል እንደምታስቢው አይደለም ለልጅሽ ምን እንደምታስተምሪው ትቸገሪያለሽ ነፃነት አይኖርሽም አንቺ ያለሽ አምልኮተ እግዚአብሔር ለነሱ ምንም ነው ሁሉ ነገር ይከብድሻል ማስጠመቅ ማቁረብ ትቸገሪያለሽ ልጆችን አባታችን ሆይ ማስባል አትቺይም ለዘላለሙ አሜን ብለሽ መቀጠል አትችይም እናቱ በጣም ብዙ ችግር አለው ባንድ እምነት መኖር እጅግ በጣም መልካም ነው ካለበለዚያ በጣም ፈተና ነው ብዙ ነገር የፀብ መነሻ ነው በዚህ ህይወት ውስጥ ልጆች ሰላም እንዲያገኙ አንቺም እሱም የሰላም ኑሮ ከፈለጋችሁ ወይ ባንድ እምነት ኑሩ አልያም አትጀምሩት እግዚአብሔር ያዘጋጀው ሌላ ህይወት ይኖራችኋል።
@fabroniyafentaw989
@fabroniyafentaw989 2 жыл бұрын
የኔ እህት ኬብሮን በርቺ በፀሎት በፆም በፀሎት በርች እግዚአብሔርን ከአንተ ምንም እንዲለየኝ አልፈልግም ካንተ የሚለዩኝን ነገሮች ሁሉ የምለይበት አቅም ስጠኝ በይው የህይወትሽ መርህ ወይኩን ፈቃድከ ይሁን ( እንደ ፈቃድህ ይሁን ይሁን ) ትዳርምኮ ጌታን የምናከብርበት ነው ትዳር ውስጥ የምንገባው ጌታን አክብረን መንግስቱን ለመውረስ ነው ስለዚህ ምንም ነገር ከማድረግሽ በፊት ክርስቶስ አባትሽን የሚያከብር ብቻ ሊሆን ይገባል። እስቲ ዩትዩብ ላይ ፍኖተ ወንጌል ብለሽ search አድርጊና ተማሪ በዚህ ጉዳይ በደንብ ጥሩ በኛ ላይ የጌታን አላማ ያስረዳል። ስታገቢ ኦርቶዶክስ የሆነ ብቻ ሳይሆን ክርስቶስ የገባው ነው ልታገቢ የሚገባው አንችም በርቺ ጓበዝ ኦርቶዶክሳዊት ሴት ሁኚ።
@hikuyoutub3244
@hikuyoutub3244 2 жыл бұрын
ኡኡ የኔ ታሪክ ጉዴ ነው
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
ኬብሮን በሀይማኖት ቀልድ የለም አንድ ነገር ሹክ ልበልሽ መምህር ተስፍዬ አበራ ብለሽ ዩቱብ ላይ ሰርቺ አድርገሽ ስለ ተዋህዶ እወቂ እምነት የሚያስቀይረዉ አዳል ሞቲ መንፈስ ነዉ ስራዉ ማስካድ ነዉ እግዚአብሄር ይገስፀዉ እናም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ይመን ይጠመቅ ይዳን
ሁለት ዓመት ሙሉ እንቅልፍ የነሳኝ ጥፋት   /ሀሳብ ስጡኝ
18:26
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 69 М.
እናቴ እንዴት አንዳሳደገችኝ ስትነግረኝ አስለቀሰችኝ
34:59
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 80 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 31 МЛН
Zemen Drama Actress Feven Ketema with Fegegita React
7:05
Fegegita React
Рет қаралды 249 М.
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 13 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,6 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 50 МЛН