ያንን ሰው ማንም አላሰበውም || ስብከት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || ዛራ ሚካኤል || Aba Gebrekidan Girma New sbket

  Рет қаралды 86,933

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

🛑ህዳር 18/2015 ዓ.ም በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስበከት በ ሐሙሲት ከተማ በደብረ ምሕረት ዛራ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የተሰጠ ስብከት
👉ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንድታደርሱ በጉባኤ ቤቱ ስም እንጠይቃለን።
✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ፈውስ_መንፈሳዊ #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #አፍሪካ #Africa #Fewus_Menfesawi #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan #Viral #for_you ይህ ፈውስ መንፈሳዊ የተሰኘ መንፈሳዊ ጉባኤ ሲሆን በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም የ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ቤት ምሥክር መምህር በሆኑት በ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፉበታል።
በየሚዲያው የምናውቃቸው ክቡር አባታችን #ርእሰ_ሊቃውንት _የኔታ_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ አሁን በጉባኤ ቤታቸው #በቋሚነት የሚተላለፍ #ፈውስ_መንፈሳዊ ጀምሯል። ተከታተሉ #Subscribe እና #Share በማድረግ ለሕዝበ ክርስቲያን አዳርሱ ።
#ፈውስ_መንፈሳዊ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Ethiopia #Africa #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan

Пікірлер: 115
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
የእርስዎን ትምህርት ስሰማ የሚጣፍጥ ምግብ በልቼ እንደጠገበ ሰው ነው ነፍሴ የምትደሰተው:: እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 Жыл бұрын
የ ቤተክርስቲያናችን እንቁ
@sarayohans3604
@sarayohans3604 Жыл бұрын
የቤተ ክርስቲያን አችን እንቁ
@aberashkassa3056
@aberashkassa3056 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕርሜ በፀጋው ያኑርልን የአገልግሎት ዘመኖዎትን ያርዝምልን
@bettygete5243
@bettygete5243 Жыл бұрын
ለዚህ ዘመን ትውልድ እርሶን አባት አድርጎ የሰጠን አምላክ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ። አስካለ ማርያም እባላለሁ በጸሎቶት አስቡኝ።
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 Жыл бұрын
የጌታችን የመደሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ንጹህ ልጅ እኛን ለማዳን የተላኩልን እንቁ አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በረከተዎ ይደርብን በጸሎተዎ ይማረን!!!
@tadiloadebabay4340
@tadiloadebabay4340
እግዚአብሔር በደግ ዘመን ክፉ ሰው; በክፉ ዘመን ደግና መልካም ሰው ያነሳል። ስለሁሉም ነገር ስሙ ይመስገን። ስለ እኛ ሰለኃጢአተኞች ሲል በእድሜ ያቆይልን።
@elisdemeke1799
@elisdemeke1799 Жыл бұрын
አባቴ በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ጊዬግርጊስ ብለው
@cocob7788
@cocob7788 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን በረከቶት ይደርብን አባቴ ይፍቱን❤❤❤❤❤❤❤
@xakdiqudhe9827
@xakdiqudhe9827 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@maazaimaazai3191
@maazaimaazai3191 Жыл бұрын
ጌታሆይ እባክህን የልቦናየን ብርሀን ክፈትልኝ አባታችን እድሜ ከጤናጋር አምላክ ያድልወት አዚህ በላይ አምላክ ሚስጥርን ይግለጽልወት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@gebremichaeltekleyes7773
@gebremichaeltekleyes7773
ቃልህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜጤና ይስጥልን
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke 12 сағат бұрын
እኚ.አባት.ሰለእሳቸዉ.ምንም.ለማለትይቸጉራል.ህወትየህነዉ.የቸሩ.መድሀኒያለምን.ቃል.ይመግባሉ.ፈጣሪከሁሉበላይ.እሰከመንግሰተሰማይ.መግቢ.ድረሰ.ያፅናዎት.ለኛም.በተማሪነዉ.ለፈሬ.ያብቃንአሚን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@dhce7gv447
@dhce7gv447
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን👏💞
@samrigm2392
@samrigm2392 Жыл бұрын
አባተችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን
@user-xg6rh5zi7j
@user-xg6rh5zi7j Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@zamzam4778
@zamzam4778 Жыл бұрын
አባቃለሔወት ያሰማልን በውነት አባቶቻችን ጎለበታችሁን ያበርታልን,በረከታችሁ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Amen amen amen Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn nurulign
@adeymariam7899
@adeymariam7899 Жыл бұрын
Kale hiwet yesmalna abona edmen tenan yhabkum fetari
@saltanmm7797
@saltanmm7797 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ ላይ ጤና አብዝቶ ይሥጥልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
🔴🔴ኖላዊ || እውነተኛው የበጎች በር || 🔴ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022🔴🔴
1:11:19
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 57 М.
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 115 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 135 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 3,6 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 18 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
ሠው ያለውን ነው የሚሠጥ የኔ አባት
3:04
እሩሀማ ieroham You Tube
Рет қаралды 1,6 М.
🔴 ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
39:39
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 93 М.
ዛሬ የምነግርህ ነገር በልብህ ውስጥ ይቀመጥ || ወቅታዊ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
49:52
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 135 МЛН