🔴 እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024

  Рет қаралды 84,648

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

6 ай бұрын

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Пікірлер: 173
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 6 ай бұрын
ሰዉ ግን የሚሰማዉ ምንድን ነዉ ብዙ ኦርቶዶክሳዊያን የሚሰማዉ ስድብ ነዉ ለምን አንድ ሚሊየን አልሞላም እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ይላል የሃሰተኛችን እንክርዳድና የጥንቆላልን አስተምሮ እየሰማ እግዚኦ እኮነዉ የአባ ትምህርትን አለመስማት ማለት ለእኔ ክርስቶስን መቃወም ነዉ ጎበዝ ክርስቶስን እንስማዉ ሳይመሺብን።
@AGAPEERI
@AGAPEERI 6 ай бұрын
Amen 😢😢😢😢 ኣመስግልሁኝ
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 6 ай бұрын
በትክክል በጣም ያሳዝናል
@YaredZewdu-vo1hj
@YaredZewdu-vo1hj 6 ай бұрын
እውነት ነው
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 6 ай бұрын
የተጠሩ ..... አትፍረዱ....ፀልዩ....ጠብቀኝ በሉ
@abera4010
@abera4010 6 ай бұрын
12:21
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 5 ай бұрын
የየኔታን ትምህርት የሚሰማ የሚያድምጥ ከብዙ ጭንቀት ይፈወሳል እኔ የአባታችን ትምህርት እናየዲያቆን ዮርዳኖስ ትምህርት ከብዙ ነገር ለውጦኛል ደግሞ ነገርች ሁሉ ብዙ ደክሞቹህ አልሳካ ያላቹህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እህት ወንድሞች እባቶቸ እናቶቸ አስራት በኩራታችን አውጡ እውነት እኔ ስንት አመት ስለፈአ ያላገኘውትን ነገር አስራት በኩራቴን በስንት ፈተና አሸነፊ ሳወጣ ወዲያው ነው ነገሮች እየተስተካከለለኝ የመጣው እግዚአብሔር ይመስገን በበአባቶቻችን አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ፈጣሪያችን ይመስገን አሜን፫
@user-od8ws1ov2s
@user-od8ws1ov2s 5 ай бұрын
አሜን እህታችን።
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 18 күн бұрын
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ለአባም አድርሱልኝ ዓመት ዮሐንስ ብላቹሁ
@user-jg9wc2gb4r
@user-jg9wc2gb4r 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እኳን ሰላም መጡልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ⛪❤
@BilenMelese
@BilenMelese 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 5 ай бұрын
Amen
@user-op8po9gt7e
@user-op8po9gt7e 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@samrigrezihr.3352
@samrigrezihr.3352 4 ай бұрын
ቃለ ህወት ያስማልን አባታችን 💘💘💘 እባክህ ጌታየ ሆይ የተደፈነው ልቤ ክፈትልን 😢😢😢😢
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 4 ай бұрын
ዋው!!! እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ትምህርት ነው። መምህር የእግዚአብሔር ጸጋና በረከት ይብዛልዎ።
@liltya3613
@liltya3613 5 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 5 ай бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት# ቅድስ ቸሩ #አማኑኤል# የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን #ቸሩ ፈጣሪያችን ቸሩ# ኣማኑኤል አባታችን ጣዕመ ፍቅሩ በልባችን ያሳድርብን። ለአባታችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን!
@user-si9ne1pc3e
@user-si9ne1pc3e 5 ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@user-jx4kg5ll9c
@user-jx4kg5ll9c 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ክብርና ምስጋና አኣባታችን ❤❤❤❤ ኣሜን 🙏🙏🙏
@user-wv4th5qn9r
@user-wv4th5qn9r 6 ай бұрын
አሜን የሂዎትን ቃል ያሰማልን አባታችን ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን ቤተሰቦቼ❤❤❤
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን💚💛❤👏
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 5 ай бұрын
ኦ ሰላመ ሰጣዊት እንተ ትሔውጺ እምርኁቅ፤ ወትትረአዪ ለኲሉ በደብረ ምጥማቅ፤ ተፈሥሒ ድንግል ዘገዳመ ጽጌ ማዕነቅ፤እስመ ተሰምዓ በምድርነ ቃለ ተአምርኪ ጽድቅ፤ ለአድኅኖ ኃጥዕ ዘይበቊዕ እምብሩር ወወርቅ።(ማኅሌተ ጽጌ)... አሜንንንን የቅዱሳን አባቶቻችንንን በረከት እንዲሁም የገዳሙን በረከት ይክፈለነ ...የሕይወትን ቃል ያሰማልን ብርሃን ክርስቶስ ቸሩ እግዚአብሔር እረጅሙን የአገልግሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥለነ የኔታ አባታችን ።
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማሌልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን
@BirukBiruk-hb1ij
@BirukBiruk-hb1ij Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r 4 ай бұрын
አባየ የህይወትን ቃል ያሠማልን በእ ድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤
@user-fi6bt1pp5f
@user-fi6bt1pp5f 27 күн бұрын
እናመሰግናለን አባ❤
@belaytebabal540
@belaytebabal540 5 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን
@saratedes4086
@saratedes4086 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@user-ne5ys5rs2z
@user-ne5ys5rs2z 5 ай бұрын
😊😊😊😊😊አመሰግናለሁ የኔ አባት 😊😊😊😊❣️❣️❣️❣️❣️💕
@sste2838
@sste2838 5 ай бұрын
abata kal hiwot yasmaln bedma betana ytebkeln aman
@user-pf5zg3cs1e
@user-pf5zg3cs1e 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤናይስጥልን
@tadiyossolomon3442
@tadiyossolomon3442 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@nibretshitahun1212
@nibretshitahun1212 4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን 🎉🎉🎉
@user-km8jf6se5k
@user-km8jf6se5k 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@baschalewmoges9782
@baschalewmoges9782 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Meba12
@Meba12 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@henokalemu5037
@henokalemu5037 4 ай бұрын
Ye egziabher mhret kegna gar yhun
@user-yo7xc3zo8y
@user-yo7xc3zo8y 4 ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@user-op8po9gt7e
@user-op8po9gt7e 2 ай бұрын
አሜን
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@bezawitmussie2132
@bezawitmussie2132 5 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen
@kinferufael1321
@kinferufael1321 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! #የኔታ
@heliLulu-bf9tq
@heliLulu-bf9tq 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን መምህራችን ❤❤❤❤❤
@haniakaba8792
@haniakaba8792 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 5 ай бұрын
Egziabher medhanit erson silelakelin kibir hulu lesu yihun.Endet besint mesenakil ezi gar endemimeta yemawkew enae negn.Hul gizae gin chigrae tefeto emelesalehu.Bewnet Medhanialem birihanachin naw.Le Abatachin Kalehiywetin yasemalin
@kalkal5842
@kalkal5842 5 ай бұрын
ቃለህዎትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤❤
@hagsyshsjiwpsnsp2360
@hagsyshsjiwpsnsp2360 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Alem163
@Alem163 5 ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፅጋ ያኑርልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰🥰
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 5 ай бұрын
ቃል ቃልህን በሚኖሩት ሲነገር ህሊናን ሰርስሮ ወደዉስጥ እንደቅቤ ይዘልቃል ለአገልጋይህ በጎ ምኞታቸዉን አስምርላቸዉ እዉነተኛ ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኬሆ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ባለ ብዙምህረት ።
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤❤
@bzualemtemesgen
@bzualemtemesgen 5 ай бұрын
kalehiwot yasemaln abatachin
@robielabsadi
@robielabsadi 5 ай бұрын
Qal hiwet yesmealna abtachn
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን✝️✝️✝️
@bethelihempawlos3566
@bethelihempawlos3566 5 ай бұрын
እኔ ኮ ኦርቶዶክስ ግርም ትለኛለች ሙሉ የሆነች ቃለህይወት ያሰማልን የኔ አባት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@WeyniWerede
@WeyniWerede 5 ай бұрын
Thank you god blesss💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@baroybayo1303
@baroybayo1303 4 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@Amlak-12345
@Amlak-12345 6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያስማልን ኣባታትን ❤❤❤
@kirostasfu
@kirostasfu 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bertukangezae2981
@bertukangezae2981 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን መፅናኛየ😢
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 6 ай бұрын
አባታቸን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል"
@meherat938
@meherat938 5 ай бұрын
ስለምሕረቱና ቸርነቱ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አባታችን እንክዋን ደና መጡልን እርሶን ስሰማ የሚሰማኝ የነፍስ እርካታ እኔነኝ የማውቀው እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን ስለእኛ ስለደካሞች ብሎ ያቆይልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን በጸሎቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ የኔ አባት
@user-rt9hh8ts8c
@user-rt9hh8ts8c 6 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልኝ መምህራችን ዕድመና ጤና ይስጦት
@yeshiwasadane8712
@yeshiwasadane8712 5 ай бұрын
አባዬ እድሜና ጤና ከንፁህ የእግዚአብሔር ቃል ጋር ይስጣቹህ ለዚህ ግብዝ ህዝብ ታስፈልጉናላቹህ!!
@user-jt3zr6dp7o
@user-jt3zr6dp7o 5 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤
@user-od8ws1ov2s
@user-od8ws1ov2s 5 ай бұрын
ዝንቧ እኮ በጠበጠች አስተውሎ አርገን እንዳናዳምጥ አረገችን። የእመቤታችን ስእል ማየት አልቻልንም። አባን አራቅ አርጉልን ስትቀርጹ ። ልክ እንደ ድሮ ይሁንልን።
@selamaderajew4198
@selamaderajew4198 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Mesfinsharew-cx1jv
@Mesfinsharew-cx1jv 5 ай бұрын
ሰው የሱ ያልሆነውን የራሱ ለማስመሰል በሚጥርበት ዘመን ሁሉም የነ የኔታ ነው አሉ መምህራችን ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን የኔታ
@Kefyalewgomista-wz2pj
@Kefyalewgomista-wz2pj 5 ай бұрын
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@salamrita2646
@salamrita2646 5 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@user-jd4tk2tt7q
@user-jd4tk2tt7q 5 ай бұрын
Ammee Ammee Ammee Ammee Ammee Ammee Ammee Ammee
@user-dp7ff6kg7c
@user-dp7ff6kg7c 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 5 ай бұрын
የህይወት ቃለ ያሰማልን አባታችን አሜን
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@woinshetbock5361
@woinshetbock5361 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Ethiopia750
@Ethiopia750 5 ай бұрын
Ebakachu ehitocha tselotachu asbugn ehit silasa emimi lay neg
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@liltya3613
@liltya3613 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን❤️❤️❤️💛💛💛💚💚🙏🙏🙏
@stc6291
@stc6291 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንቃሒወትን ያሰማልንእረጅምእድሜና ጤናዎትን ይስጥልን ለእኛምየሰማነዉን በልባችንያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samueltekie1512
@samueltekie1512 6 ай бұрын
Qal hiwet yasemaln abatachin
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-pg5vv5tp3q
@user-pg5vv5tp3q 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@user-qg6mo3hk2l
@user-qg6mo3hk2l 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን 🙏🙏🙏
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 6 ай бұрын
አሜን፫ ይፍቱኝ ይባረኩኝ አባ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሳማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤና ያድልልን መምህር ።
@kitessemakit
@kitessemakit 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይፍቱን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን::
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 6 ай бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን
@bityasefa4349
@bityasefa4349 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-wu8rq6mq8y
@user-wu8rq6mq8y 5 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@aberumellese3848
@aberumellese3848 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በሀይምሮ ልቦናችን ያኑርልን 🙏🙏🙏
@metsehetkassa3752
@metsehetkassa3752 6 ай бұрын
ቃለይወት ያሰማልን በድሜበፀጋያቆይልን ያኑርልን አባታተቸን ይባርኩኝ አባቴ❤❤❤
@sss-tx1qp
@sss-tx1qp 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ይስጥዎት ፣ በጤና በሰላም ይጠብቅዎት የአገልግሎትን ዘመን ይባርክልዎ
@Israel9563
@Israel9563 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታች ፀጋ በረከቱን ያብዛልወ በእድና ጤናወትን ይሥጥወ እኛንም የሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን ❤❤❤
@meseretz7640
@meseretz7640 5 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሳማለን ለብዙዎች ተስፋ ሆኑን እርጅም እድ ሜ ይስጠዎት
@user-wk3ug3yw1s
@user-wk3ug3yw1s 5 ай бұрын
Abatachen kal hiwot yasmalen edme na tena yadlot❤❤❤❤❤
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቸን እድሜና ጤና ይስጠወት
@TadeleEndashew-pw5ir
@TadeleEndashew-pw5ir 6 ай бұрын
ቃለለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያት ያውርስልን።
@adiss6407
@adiss6407 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@merimeri3210
@merimeri3210 5 ай бұрын
ኣባናችን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ እግዝል እግዝኣብሄር ረጂም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤
@okom6307
@okom6307 6 ай бұрын
መምር ቃለህይወት ያሰማልን➕💒💒💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 5 ай бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን
@woinshetbock5361
@woinshetbock5361 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 117 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 21 МЛН
ለሴቶች መእልክት ነዉ 🙏🙏
3:05
ሃና የሥላሴ ልጅ Hana yasilase. Liji
Рет қаралды 3,7 М.
15 May 2024
9:57
Lyou tube
Рет қаралды 2,2 М.
🔴 ፈውስ ለምን አናገኝም ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:47:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 193 М.
🔴 የአሮን የልብሱ ወርቅ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:26:23
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 94 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45