No video

ህጻናት ለመቁረብ ስንት ሰዓት መጾም አለባቸው? | የምዕራፍ 5 ጥያቄዎች ምላሽ

  Рет қаралды 67,436

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

7 ай бұрын

ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
📎 • 🔴 "ልደት ማክበር የአህዛብ ጸባይ ...
📎 • 🔴 #ድንቅ_ስብከት በርዕሰ ሊቃውንት...
✨ በእነዚህ ያግኙን!
ዩቲዩብ - / @kendilmedia
ፌስቡክ - / kendil.media
ቲክቶክ - / kendil_media
ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
ዋትስአፕ - +251973135923
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
✨ Our Social media!
KZfaq - / @kendilmedia
Facebook - / kendil.media
Tiktok - / kendil_media
Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
Whatsapp - +251973135923
12/30/2023 © KENDIL MEDIA
#kedametsega #kendilmedia #kendil_media
#new #subscribe #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopian_orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian_orthodox_tewahdo #ethiopian_orthodox #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #amharicmovies2022 #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #adeydrma #besntu #eotc #eotcmk #abelbirhanu #orthodox #mezmur #tewodros_yosef #abelmekbib #hiwotteferi #nebiyusamuel #yilmahailu #mahtot #etartmedia #quanquayenesh_media #kendilTV #sisterlidiya #ramatube #new_ethiopian_orthodox_mezmur #new_mezmur

Пікірлер: 296
@user-tp7pc2cy9i
@user-tp7pc2cy9i 7 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እኔ የምኖረው ሳዑዲ ውስጥ ነው እዚህ ቤተክርስቲያን የለም በኦንላይንም ንስሐ ለመግባት ውስጤ አልተቀበለውም ከቤተክርስቲያን ያፈነገጠ ስርዓት እንደሆነ ነው የማምነው እናም አስራት በኩራት ማውጣት ጀመርኩ ንስሐ ሳልገባ አስራት በኩራት ማውጣቴ ስህተት ነው? በኦላይንስ ንስሐ መግባት ትክክል ነው ? በዚሁ አጋጣሚ ዳያቆን ቀዳሜጸጋ አንተ ነህ አስራት በኩራት ለማጣት ምክንያት የሆንከኝ "አ ት ስ ረ ቅ" የሚለውን መዝሙር ከሰማሁ ጀምሬ ነው ማውጣት የጀመርኩት አመሰግናለሁ❤የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@smera1438
@smera1438 7 ай бұрын
በቀጥታ ደውለሽ መግባት ትችያለሽ ውዴ ንስሀ ሳልገባ አስራት ማውጣቴ ስተት ነውዴ ያልሽም ልክ ነሽ ስተት አደለም እሽ
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 7 ай бұрын
እህታችን በስልክ ንሰሃ መግባት አለብሽ! በርግጥ በስልክ ንሰሃ መግባት ስረዓተ ቤተክርስቲያን አይደለም።ነገር ግን እንድሁ በስደት ለምንኖር ቤተክርስቲያን በቅርባችን ለማናገኝ ለምሳሌ አንች ያለሽበት ሳዑዲ አረቢያ በስልክ እንድንገባ ተፈቅዶልናል።እናም ንሰሃ አባት ፈልጊና በስልክ ቀኖናሽን ተቀበይ እህቴ!
@smera1438
@smera1438 7 ай бұрын
@@woinshetteshome4943 ትክክል ሳውድ አረቢያ ከሆነይ በትክክል ይቻላል
@BalayinshiGirmaa
@BalayinshiGirmaa 2 ай бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው ማርያምን። 😥
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui Ай бұрын
ንስሃ ስትገቢ ታድያ ከቄሱ ብቻ እንደ ምታወሪ ማረጋገጥ ኣለብሽ እሺ ማማዬ😊😊😊😊❤❤❤❤
@AyitenewTilahun
@AyitenewTilahun 3 ай бұрын
መምህር በእውነት በጣም ልጠቀምበት የሚገባ ና ልናውቀው የሚገባ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወደ ጥያቄ ስገባ ይህ ትምህርት ከመማር ባሻገር በትኩርት ና በቤተክርስቲያን መድረኮች ላይ አይሰጥም ሰው ልማድና ክርስትና አያውቁም ለምን
@girmarahel8003
@girmarahel8003 4 ай бұрын
ትምህርታችሁ በጣም ደስ ይላል በደንብ እየተማርን ነው ግን ስለ ስርዓት እየተማርን እባካችሁ ነጠላ ማደረጋችሁን ባታቆሙ ❤❤❤
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። መጋቤ ሃይማኖት መምህር ምትኩ አበራ እና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚጸጋ ዮሐንስ በርቱልን።እጅግ አስተማሪ መርሐ ግብር ነው።
@Haregi849
@Haregi849 6 ай бұрын
በእውነት ይህ መረሀ ግብር የብዞዎችን ነፍስ ያተርፋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህሮቻችን❤
@user-qn6uc9lf8q
@user-qn6uc9lf8q 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mesrtfikadu1266
@mesrtfikadu1266 7 ай бұрын
ጥያቄ ሚፈጥርብኝ ነገር ሁሉ እየመለሳችሁልኝ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን በርቱልን
@user-zr8je8rk9x
@user-zr8je8rk9x 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር: ምን አለበት ይሄ ትምህርት ልክ እንደ ጉባኤ ላይ የሚሰጥ ትምህርት እሁድ ፡እሁድ ቤተክርስቲያን ላይ ቢሰጥ :ለምን ብዙ ግዜ ሚሰጠው ሁሉም ሰው አንብቦ የ ሚረዳውን የ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነው :እና እባካቹ ወደ መንበረ ፀባዖት ደርሶ ሁሉም ሰው እንዲሰማው ብታደርጉ።እኔ በጣም ተምሬበታለው :በ ከመ ምህረትከ ወአኮ በ ከመ አበሳነ ።❤❤
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Ай бұрын
በእውነት በጣም ጠቃሚና የሁሌም ጥያቄዎቻችንን ምላሽ የምናገኝበት ነው እና በቸርነቱ ያፅናልን።
@helmanlenur430
@helmanlenur430 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አድሜ ጤና የአገልግሎት ዘመን ያርዝምላችሁ እኔ ንስሐ ሰገባ ለበደሉኝም ይቅር ብያቸዋለሁ እና ግን የተደረገብኝ አልጠፋም እንደውም አስተምሮኛል እንደገና ሰርቶኛል ወደ ፈጣሪ ም አስጠግቶኛል እና ሰለ ይቅርታ ሰለ ገንዘብ ማበደር የሰራችሁት በጣም ተመችቶኛል አይምሮየ ጋር እኔ ይቅር ስንላቸው የሰሩንም ከውስጣችን የሚጠፋ ነበር የመሰለኝ ስፀልይ ወይም አንዳንዴ የሰሩኝ ትዝ ሲለኝ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ነበር ግን አሁን የይቅርታ ቪዲዮ አይቸ አይምሮየን ነው ያሳረፈው❤❗👏👏👏👏👏❤❤❤❤
@user-zm8oy6js9q
@user-zm8oy6js9q 7 ай бұрын
ልማድና ክርስትና እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጡን በርቱልን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ግን ነጠላ ብትለብሱስ
@kiddassiezemariam5235
@kiddassiezemariam5235 4 ай бұрын
ልማድና ክርስትና በሚለው መርሐ-ግብር ብዙ ትክክለኛ የክርስትና ት/ርቶች እየተላለፉ ነውና ቃለ-ሕይወት ያሰማልን! ሥጋ-ወደሙ የተቀበሉ ማንኛውም ካህን ይሁን ምዕመን ማስተማርም ይሁን መዘመር ድካምና ላበት ሳይኖር መሆን አለበት። ምክንያቱም ድኅረ-ቁርባን ያለውን ሕግ እየሻርን ለማስተማርና ለመዘመር ሲባል የሚሻር ሕግ የለም።ነገር ግን ይኼ ጥያቄ የተነሳው ከቆረቡ በኃላ ከበሮ ለመምታት የቋመጡት ስለሆነ በምን ምክንያት የቆረበ ሰው ካህንም ይሁን ምዕመን ከበሮ መምታት አይችሉም። ምክንያቱም እንቅስቃሴና ድካም ይኖራልና ችግር የለውም ማለት ራሱ ችግር ያመጣልና ጥንቃቄ ቢደረግ መልካም ነው።
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 3 күн бұрын
ስለ ላበት ከተነሳ በስደት ያለን ምዕመናን ያለው የአየር ሁኔታ በጣም ሞቃታማ ስለሆነ ሳንቀሳቀስም ቁጭ ብለን ያልበናል ይሄ እዴት ይታያል?
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 7 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
@fhffhf1906
@fhffhf1906 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ትልቅ ትምርት አገኘሁ እግዚአብሔር ይመስገን ✝️✝️✝️👏👏❤❤❤
@fhffhf1906
@fhffhf1906 7 ай бұрын
እሽ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ጥያቄ አለኝ የታላቅ እህቴ የባሏን ዉንድም አገባሁ እንዲሁ ሳናዉቅ ምን ማድረግ አለብን እኛ እህት እና እህት ነን ባባትም በናትም እነሱ ደሞ በእናት አንድ ናቸዉ ባባት ግን አይገናኙም ስለዚህ ሁላችነም በስምነት በፍቅር እየኖርነ እየዉለድነ ነዉ እነሱም እየወለዱ ህይውታቸዉን ቀጥለዋል እኛም ቤተሰብ ፍቅዶ እየዉለድነ አስር አመት ይሆነናል ስለዚ ቅድስት ቤተክርስትያን አትፍቅድም አሉን እኛ ምን ማድረግ አለብን ካልተፍቀደ መለያየት አለብን ወይስ ምክራችሁን እፍልጋለሁ አመሰግናለሁ❤
@daniteshome5934
@daniteshome5934 3 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!
@Kendilmedia
@Kendilmedia 7 ай бұрын
✨ Our Social media! KZfaq - www.youtube.com/@Kendilmedia Facebook - facebook.com/kendil.media Tiktok - www.tiktok.com/@kendil_media Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j 7 ай бұрын
ልጄ የአንድአመት ሆኖ እኔፆሜ ልጄን ቅዳሤ ሢገብ ምንም እዳይቀምሥ አረጋለሁ እና አቆርባለሁ ግን ሐፅያትነዉ ምግብየጀመረልጅ የቅዳሤዉን ሠአት ቢፆምም መቁረብ የለበትም ይሉኛል እሥከሥንት አመትነዉ ገደብ መምህር ከሠባትአመትያሉትን ነገሩን ከዛበታች ያሉትን ግልፅያርጉልን
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 7 ай бұрын
እጅግ ደሰ የሚል ፦ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መ ምህራችን 🙏ንፅህይት ቅድሰት በሆነች እምነታችን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ያፁናን አሜን 🙏🙏🙏
@user-rh2zq6cy3t
@user-rh2zq6cy3t Ай бұрын
በጉጉት እምጠብቀው መርሀ ግብር በጠም እየተማርኩበት ያለ ያላወኩትን ያወኩበት ነው ምምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-qq9bl9rg1w
@user-qq9bl9rg1w 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በየሳምንቱ ቅዳሜ በጉጉት የምጠብቀው እጅግ የሚያንፅ መርኀ ግብር ነው ይቀጥል !!! እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን!!!
@edenhaile2460
@edenhaile2460 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kasechabata8964
@kasechabata8964 3 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@FjTh-kw1th
@FjTh-kw1th 7 ай бұрын
ልጆቹ ታናሽ እና ታላቅ ናቸዉ እና ወዶቹ ደግሞ የታናሽ እና የታላቅ ልጆች ናቸዉ እና ትልቂቱ እህቶ አግብታለች ትንሿ ማግባት ፈልጋ ነበር ግን አይፈቀድም እህተ አማማች ያክስት አጎት የሆኑትን ማግባት አይችሉም አዶ ካገባች ዝምድና ሰለተፈጠረ አይፈቀድም አሉ እስኪ በዚህ ይመሉስልን መምህር በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ 👏💒✝️
@hanaa8530
@hanaa8530 7 ай бұрын
ወደ ኋላ መልስ ብላችሁ አዳምጡት አይፈቀድም ብለዋል
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 5 ай бұрын
አይፈቀድም ተብሎአል
@YesharegBirhane14-of3px
@YesharegBirhane14-of3px 7 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ❤❤
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 7 ай бұрын
ሰላም ቀንዲሎች ስለምታስተላልፉት ትምህርት እና ከተከታታዮች ለሚነሱ ጥያቄዎችም ስለምትሰጡት በቂና አስተማሪ ምላሽ እግዚአብሔር ይስጥልን!!! እኔም አንድ ጥያቄ ነበረኝ አንድ ህፃን ክርስትና ሲነሳ ፀጉሩን ሚላጭበት ምክንያት ምንድን ነው?
@Kendilmedia
@Kendilmedia 7 ай бұрын
ምዕራፍ 4 ላይ ተመልሷል ገብተው ያድምጡ 👉kzfaq.info/get/bejne/aLFmnsSqnq7QiaM.htmlsi=K6rq0j4Hi_v-5nv8 እናመሰግናለን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 7 ай бұрын
ከዚህ ሚዲያ ሰንት ጥያቄዎች ግልጽ ሆኑልኝ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@emahostube
@emahostube 7 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ አስተማሪ መርሃግብር ነው ወንድሜ ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ በርታልን
@user-ks3oe7ij3r
@user-ks3oe7ij3r Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 7 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስቱን ያውርስልን
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 21 күн бұрын
ቃል ህይዉት ያሣማልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 7 ай бұрын
በእውነት ለኹላችኹም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ በጣም ጠቃሚ መርሐ ግብር ነው እናመሰግናለን ብዙ አትርፈናል ተገንዝበናል ከዚኽ ፕሮግራም !!!!
@NaniTefera-ji8nr
@NaniTefera-ji8nr 7 ай бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ ቆይታ ነው ብዬ ተስፋ አረጋለው ተመልክቼ እመለሳለው
@ConfusedFireDragon-wp7km
@ConfusedFireDragon-wp7km 4 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርካችሁ።
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 7 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን. መምህር በእውነት እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እምትሰጡን. ፀጋውን ያብዛላችሁ. ❤❤እናመሰግናለን.
@Finan_wel
@Finan_wel 7 ай бұрын
ኣሜን ቃል ሕይወት የስምዓልና ኣዝዩ መሃሪ ትምህርት(መደብ) ኢዩ ጸጋኡ የብዝሓልኩም 🙏🏾
@ghgh4028
@ghgh4028 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምኹም ይብዛሕ ክብራተይ የህወት ቃለ ያስማልን✝️🌹
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t 7 ай бұрын
በእውነት መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን ወንድማችን ዲ/ን ቀዳሜጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ብዙ ነፍሳትን ወደ መረቡ እያስገባህ ስለሆነ ክበርልን እኛም የሰማነውን አምላከ አበው በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን
@ssmmiiii7092
@ssmmiiii7092 7 ай бұрын
አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችሁም ወንድሞቻችን ምህምሮቻችን ቀጥሎበት በጣምጠቃሚነው
@MonaLisa-mn7ex
@MonaLisa-mn7ex 7 ай бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልንጸጋውን ይብዝልችው አሜን አሜን አሜን
@meazatefra6336
@meazatefra6336 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችነ እድሜ የስጥልኝ
@user-pi8pd7bs4g
@user-pi8pd7bs4g 3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 7 ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን👏
@user-zh1sm5ju9v
@user-zh1sm5ju9v 5 ай бұрын
አሜን ፫ በእውነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእውነት በጣም ብዙ ነገር እየትማር ንበት ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebahhelen1076
@abebahhelen1076 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ዉድ መምህሮቻችን
@ehtabebe4125
@ehtabebe4125 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤🙏🙏
@user-xk7zt8ef5b
@user-xk7zt8ef5b 5 ай бұрын
እውነት ይሄ ቃለ እግዚአብሄር በደንብ መጠናከር ኣለበት ብዙዎችን ያስተምራል በእምነታችንም ጠንካሮች እንድንሆን ይረዳናል :: ወደ ትግራይ ስንሄድ ግን ሰው ጧት ሳይሄን ከሌሉቱ 9 ሰኣት ጀምሮ ሰው ወደ ቤተክርስትያን ይሄዳል ፍስግ ከሆነ ቅዳሴ በጧቱ ነው የሚያልቀው በቁርባን ግዜም በር ይዘጋል :: ወደ ሸዋ ስንሄድ ግን ቁርባን ስኣቷ ስትደርስ ሰው ተሯሩጦ ወደ ቤተክርስትያን ይሄዳል ቆርቦም ቤተክርስትያን ኣይቆይም ወደ ቤቱ ይሄዳል ይሄስ እንዴት ይታያል በቤተክርስትያን ኣስተምህሮ ::እግዚኦ ሲባልም ሰው ይተራምሳል ኣግባብ ነው ወይ ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@saraethiopia2130
@saraethiopia2130 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፀጋዉን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 እጅግ በጣም አብዝተን የምናተርፍበት መርሃግብር ነውና በርቱ።
@uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976
@uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይለን አሜን❤❤❤
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 5 күн бұрын
Kalehiy woetn yasemalen
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 7 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው እየሰጣችሁን ያላችሁት❤❤❤
@firehiwotfhabte
@firehiwotfhabte 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
@ZemenayMelashatwork
@ZemenayMelashatwork 5 ай бұрын
ኣሜን ፫ በእውነት መምህሮች ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤
@makdessming8187
@makdessming8187 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕር ሁሌም የነፍሥን ምግብ ሥለምትመግቡን እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 7 ай бұрын
በእውነት ለሁለታችሁ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅል አገልግሎታችሁ ያስፋላችሁ እጅግ ጠቃሚ ት/ት ነው ከልብ እናመሰግናለን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 7 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tirhasyamana1146
@tirhasyamana1146 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ይገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይቆይልን
@user-ni5uo3li7m
@user-ni5uo3li7m 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራኖቻችን❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!
@masumajman3232
@masumajman3232 7 ай бұрын
Ye Ewunet qali hiyoot yasamali Memirechi Baxame yemigaremi temarite naw Eigazaber ❤❤❤❤❤😢😢Tagahuu yabazalachuu
@user-gx6ue1jm8u
@user-gx6ue1jm8u 29 күн бұрын
እውነት ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-ln6xi9xt1s
@user-ln6xi9xt1s 7 ай бұрын
በእውነት ቃለሕይወትን ያሠማልኝ እጅግ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@fggh6526
@fggh6526 4 ай бұрын
Kale hiywet yasemalin memhrachin yesemanewn belibachn teilat yasadrbnnn. 😍🙏🙏🙏🙏
@user-vg1gt1ln5e
@user-vg1gt1ln5e 7 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወትያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤❤❤
@user-db7yx8mi3d
@user-db7yx8mi3d 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኔ ጥያቄ መምህር አንድ ሰው እግዚአብሔር ፈቅዶለት በቅዱስ ስጋው ደሙ በቅቶ ሲቀበል የቤተሰቦቹን ስማቸውን የሚያውቃቸውን ጓደኞቹን በእጁ ላይ ፅፎ መቀበል ይችላል ቢችልስ መታሰቢያነቱ ምድነው ስማቸውን የበረታም በስግደቱ ጊዜ እደዛው ስም ይዞ ይሰግዳል መምህር እነዚህም ከልማድ ጋር ይገናኛሉ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትምህርት አገኝቼበታለሁ
@abaymelka9955
@abaymelka9955 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ጊዜ ቤተ ክርስትያን ግቢ ውስጥ ስናፀዳም ወይ ደሞ ስንተላለፍ በቤተልሔሙ ጋር ሴቶች እንዳታልፉ ተብሎ ይከለከላል ግን በንክስ ሰአት ከፅላቱጋር ቤተ መቅደስን እንዞራለን የዛን ቀን ለምን ተፈቀደ ?
@hwatii
@hwatii 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen amen amen amen
@nigisthaileyeadanechelije120
@nigisthaileyeadanechelije120 4 ай бұрын
Kale Hewoten Yasemaln
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏❤❤❤
@liyaalemu312
@liyaalemu312 6 күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን መምህር እና ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ እኔ ጥያቄዬ ነፍሰ ጡር የሆነች ሴት ስጋ ወ ደሙ መቀበል ብትፈልግ ነገር ግን 18ሰዓት ደሞ መፆም ይከብዳል በዚህ ዙሪያ ምን ይባላል ከአሁን በፊትም አስተምራችሁ ከሆነ ከይቅርታ ጋር ብታጋሩኝ .... በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@tsedeytebeje1995
@tsedeytebeje1995 5 ай бұрын
ቃለ-ህይዎት ያሰማልን
@maryaabraham4209
@maryaabraham4209 5 ай бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ብሎኛል
@kaleabtamirat3716
@kaleabtamirat3716 7 ай бұрын
ዲያቆን ቀዳሜፀጋ እና መምህራችን በእውነት ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ድካማችሁን ድካመ ቅዱስን አድርጎ ይቀበልላችሁ። ቀዳሜ ዐሠርቱ ትእዛዛት የሚለው አልበም እየሰራ አይደለም ምክንያቱ ምንድነው እኔ ሳልሰማው አላድርም እባካችሁ መፍትሔ ፈልጉ አመሰግናለው
@Kendilmedia
@Kendilmedia 7 ай бұрын
ይቅርታ በቅርቡ ይስተካከል
@Kendilmedia
@Kendilmedia 7 ай бұрын
kzfaq.info/sun/OLAK5uy_kjaFKa8aruUvS0B_jc0LlM7msa92TauUo&si=K7p-EzHjpCOvW4Y4
@yared1624
@yared1624 3 ай бұрын
ብዙ ተማርኩኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤❤❤
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
@Berhanuhaymano
@Berhanuhaymano 5 ай бұрын
Ewunet kal hiwoten yasemalin ❤
@ZenebuGegzabher
@ZenebuGegzabher 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abrhamabram81
@abrhamabram81 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@GfgGjg-cf1lt
@GfgGjg-cf1lt 3 ай бұрын
በእዉነት ጸጋዉን ያብዛላችሁ ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የገልግሎት ዘመናችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን በልማድ ብዙ ነገር እያረግና የእግዚአብሔር ትዛዝ እያለፊ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን መምህራችን እናመሰግናለን❤
@selamforkids
@selamforkids 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ ነጠላ ብትለብሱ ጥሩ ነው፡፡
@JlakksAa-cs4ip
@JlakksAa-cs4ip 4 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@--vt6id973
@--vt6id973 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almaztewolde4142
@almaztewolde4142 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 7 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያድግ ሚዲያ እንደሆነ ከጅምሩ ያስታውቃል በርቱልን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 7 ай бұрын
እናመስግናለን ውንድማችን ተባርክ ፣⛪⛪⛪⛪እናታችን ቅድስት ቤተክርስትያን አምካችን እግዛብሔር ይጠብቅልን
@SalamSalam-vr5sk
@SalamSalam-vr5sk 3 ай бұрын
AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 3 ай бұрын
በውነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በውነት በጣም በጣም አመሰግናልለሁ እናተን መከተተል ከጀምርኩኝ ቦሀላ ስለህምነቴ ብዙ ነገር እዳውቅ አድርጎኛል ዳቆንም በጣም እናመሰግናለል ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናእ
@alamituregassa3262
@alamituregassa3262 4 ай бұрын
መምህር በሚሰጡት ትምህርት ብዙ እውቀት አግኝቼበታለሁና የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክሎት ። እኔም አንድ ጥያቄ አለኝ ቅዱስ ቁርባን አንድ ሰው ሲቀበል ማድረግ የሚገባው አንዳንድ ግልጽ እንዲሆን የምፈልገው፣ የንፅህና ጥንቃቄ ባጠቃላይ ቢገለፅ፣
@sewasewu
@sewasewu 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር ምትኩ እንዲህም ዲያቆን እግዚአብሔር የማቱን ሳላን እድሜ ይሰጣችሁ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ትክቶክ ላይ ነበር የሚያያቸው subscrib አደርጋቸዋለሁ ግን ሰለ እዉነት ኮሜንት ፀፌ አላቅም ትምህታችሁ ብዙ ሰው ቀይረዋል እኔንም ጨምሮ ከሌላ አይማኖት ጋር ግኑኝነት ነበረኝ ግን አሁን በናተ ትምህርት ተነጋገርን ወይም ማቆም ወይም መቀጥል እንዳለብን ወስኛለሁ ወደ ትክክለኛው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከመጣ እቀጥላለሁ ካልመጣ ሁሉም ከእምነቴ አይበልጥም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏
@wudugetachew3479
@wudugetachew3479 4 ай бұрын
መልካም ሥራ ነው በርቱልን ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብን ጥያቄዎች ናቸው ክብር ይስጥልን
@haymanottesfaye3119
@haymanottesfaye3119 4 ай бұрын
በእውነት ቃልህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 7 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን።በእውነት በእውነት ከዚህ ፕሮግራም በጣም ብዙ ብዙ የማናውቀውን አውቀንበታል። የሰማነው ቃለ እግዚአብሔር በልቡናችን አድሮ ከልማድ ክርስትና ያውጣን። ወንድማችን ቀዳሚ ጸጋ ይሄን መልካም መንገድ ስለጀመርክልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት!በጣም ደስ እያለኝ ነው ሁሌም የማደምጠው! በድጋሜ ቃለህይወትን ያሰማለን❤በርቱ ብዙ የማናውቀውን እና መናፍቃን እና አህዛብ ለማደናገር ለሚጠይቁን ጥያቄ መልስ እንድናገኝ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን።በርቱልን እንዳይቋረጥ አደራ!!!!
@mulukenyibeletal2498
@mulukenyibeletal2498 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህር። ስለሙዳዬ ምፅዋት ሀሳብ ሲነሳ በእኛ ደብር የምታዘበውን መናገር ፈለኩኝ አሁን ላይ ደጅ ጠኒ ወይም ሙዳዬ መፅዋት የሚይዙ ዲያቆናት እና ካህናት በጣም ብዙ ናቸው። ከብዛታቸው የተነሳ በየ ምዕመኑ ፊት ቆመው አፍ አውጥተው ስጡኝ ማለት ነው የሚቀራቸው በጣም ያሳቅቃል የተሳለሙት ሁሉ ግዴታ መስጠት አለበት ወይ በድንገት ገንዘብ ሳይዙ የሚሄዱ ወይም ላይኖራቸው ይችላል እና ሁሌ ይሄ ነገር ሳይ ያሳቅቀኛል።እንዴት ይታያል
@almaztadesse2845
@almaztadesse2845 7 ай бұрын
ወንድሞቻችን ክብረት ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እንኩአን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ
@richozewdu1605
@richozewdu1605 7 ай бұрын
መምህር ምትኩ አበራ የምወዴው መምህሬ ኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ይሕአስተምሮ ቤተክርስቲያን ብቀርብ ብዙእማያውቁ እሕትና ወድሞቻችን እናትና አባትወች አሉብየ አስባለሑ ለነሱይቅረብልን መምሕር እናመሰግናለን በርቱልን እግዝብሔር ከናንተጋርይሑን
@user-hs9cc5rr3m
@user-hs9cc5rr3m Ай бұрын
Ameen ameen mamirachin qalhiyot yasmaln magste samayat yawarsilin kalb enamsginalen yene xiyaqe la nisaha abbate sinagar haxaten ye rasahut kale indet marage alebinye ene singile nanye lamisale 🙏🙏
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛላችሁ
@user-fh8lc3pt7l
@user-fh8lc3pt7l 4 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕሮቻችን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቱ ይስጥልን፡፡
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
💥👉በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ
1:14:07
ጊዜ ቲዩብ gize tube
Рет қаралды 12 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН