Рет қаралды 85,906
ገንዘብ ምንድን ነው?
ሁላችንም እንደምንረዳው በዚህ ዓለም ላይ ስንኖር እጅግ በጣም ከሚያስፈልጉን ነገሮች መካከል ገንዘብ አንዱ ነው፤ በጣም አስገራሚ የሆነው እውነታ ግን አብዘኛው ሰው የዚህ ዘመን 'ገንዘብ' ምን እንደሆነና እንዴት እንደሚሰራ በግልጽ አይገነዘብም፤ ከዚህም የተነሳ ብዙ ሰው መልሶ የማያገኝውን ዕድሜውንና ውድ ህይወቱን በእጥረትና በድህነት እያሳለፈ ይገኛል። ለምን? ገንዘብ ምንድን ነው? አብረን እንየው!
ባለፈው ሳምንት
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
የዚህን ተከታታይ ሴሚናር የቀድሞ ክፍሎች እዚህ ጋር ያገኛሉ፡
Part 1: • The Power of Now - Pa...
Part 2: • The Power of Now - Pa...
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251911318275