ስለ ገንዘብ ማወቅ ያሉብን 10 ነገሮች

  Рет қаралды 201,607

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

ገንዘብ ላይ ያለን አመለካከት ለመቀየር የሚጠቅሙን 10 ነገሮችን ይዘን መጥተናል። ቤተሰብ፣ ማህበረሰብ እና ሁኔታዎች የጫኑብንን የገንዘብ አመለካከቶች አብረን እንቀይራለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 475
@burteethiopia9796
@burteethiopia9796 2 жыл бұрын
የምወድህ የማደንቅ ምርጥ አስተማሪ ሰዉ የብዙዎች ተምሳሌት የዘመኑ ጀግና ሰዉ ❤️❤️
@user-fr8cb3od7o
@user-fr8cb3od7o 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ በቅንነት
@user-bw6je3tv4o
@user-bw6je3tv4o 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ በቀንንት
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
@@user-bw6je3tv4o ውዶቸ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@usmanlenjiso2003
@usmanlenjiso2003 2 жыл бұрын
Yea tekikl nesh burte
@mahedergezachew8538
@mahedergezachew8538 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርምና ለብዙ ወጣቶች አርአያም ጭምር ነህ ፈጣሪ ሀሳብህ ይሙላል!!
@semerasemera2597
@semerasemera2597 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ቀኔን በናንተ ቪዲዮ ነው ምጀምረው ግን ኮመንት ስጽፍ የመጀመሪያዬ ነው የእውነት በጣም ትልቅ ለውጥ በሂወቴ ላይ እያየው ነው ክበሩልኝ ከኔም አልፎ ለማውቀው ሁሉ ሼር በማድረግ ላይ ነኝ በርቱ መልካም ወጣቶች ናቹ
@getasewgetu3291
@getasewgetu3291 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው የምትሰጠን
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 2 жыл бұрын
ገራሚ ትምህርት ነው።አራት ሆነን በጉጉት አዳምጠናል ።ደስ ብሎናል።አስሩንም ወደነዋል።ስለገንዘብ ያለን አመለካከት ላይ ጥቂት ተወያይተናል በብዙ ግን ከትምህርትህ አትርፈናል።በርታልን።ጤናንና ብርታትን ተመኘንልህ።
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 2 жыл бұрын
እናንተን አለማድነቅ ነፍግነት ነው. thank you as always ሥነ ወርቅ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@getachewyirga1475
@getachewyirga1475 2 жыл бұрын
የማላቀው የራሴን ማንነት እንድመለከት አድርገኸኛል ፡ ብዙ ሰዎችንእንደሚቀይር አምናለሁ ምክንያቱም ሰው ከዚ ውጪ ሊኖር አይችልም ፡ በጣም ጀግና ነህ ቀጥልበት ወንድሜ እናመሠግናለን በርታልን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
አቦ ሺአመት ኑር የማሰበውናው የተናገርከው ጀግናው 💪💪💪
@user-wm6ry6km6m
@user-wm6ry6km6m 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ ነገር ግን ለሁሉም ነገር ሀገራችንና ወገናችን ስላምና ፍቅር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላካችን አሜን፫
@gashawteka5671
@gashawteka5671 2 жыл бұрын
በገንዘብ አጠቃቀም ተቸግሬያለሁ እናም ጥሩትምህርት አግኝቸበታለሁ አመሠግናለሁ።
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
ስንየ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በናንተ እየተቀየርኩ ነዉ በተለይ አመለካከት በራስ መተማመን ጭቀት ብዙ ብዙ ነገር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በርቱ ወድሞቸ እወዳችሗለሁ
@getyenn5796
@getyenn5796 2 жыл бұрын
የብዙ ሰው ህይወት እና አመለካከት እየቀየርክ ነዉ እኔ ደሞ ከነሱ አንዱ ነኝ ወንድሜ ወድሃለው በርታ ገና የሚሊዮኖችን ህይወት ትቀይራለ እናመሰግናለን እድሜህን ያርዝመው ። በዚ ቪዲዮ ተደስቻለው አመሰግናለው 👍👍🙏🙏
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@genetgenethaile3832
@genetgenethaile3832 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ይጨመርልህ
@tigistgebru3899
@tigistgebru3899 2 жыл бұрын
"ስለመንገዱ ማወቅ ከፈለክ ሚመለሱትን ጠይቅ!!"እውነት ነው::
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሁሉንም ወድጄዋለሁ እግዚአብሄር እውቀትህን ይጨምርልክ ወንድሜ።
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@amanueladane79
@amanueladane79 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ። ወሳኝ ትምህርት
@Dani_tube1
@Dani_tube1 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው፡፡ አመለካከቴን ቀይሮታል በጣም አመሰግናለሁ፡፡ የተነሱት 10 ነጥቦች በሙሉ አስገራሚ እውነቶች ናቸው፡፡ ሁሉንም ወደ ተግባር መለወጥ እፈልጋለሁ፡፡
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መልካም ቀን
@gjrsfgyjhg7371
@gjrsfgyjhg7371 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@SUGA-bg1zc
@SUGA-bg1zc 2 жыл бұрын
እነመሰግናለን
@degubydaniel6807
@degubydaniel6807 2 жыл бұрын
9 &10 its powerful message 👌❤
@yibeltalnegussiebayleyegn5015
@yibeltalnegussiebayleyegn5015 2 жыл бұрын
Wow! what a perspective! It's great! Thank you very much!
@user-qo7dd9dh6l
@user-qo7dd9dh6l Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-tm8su3ec8x
@user-tm8su3ec8x 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@blackman3470
@blackman3470 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ትንሽም ትልቅይሁን የገንዘብ አመለካከታችን መቀየር አጠቃቀማችን
@mamecan2015
@mamecan2015 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ ይመችህ አቦ እርግጠኛ ነኝ ያንተ አይነቶች ከ21 ቀን በኋላ ብዙ እንሆናለን ።
@SUGA-bg1zc
@SUGA-bg1zc 2 жыл бұрын
እናመግናለን
@hawwamohammed4231
@hawwamohammed4231 2 жыл бұрын
በጣምእናመስግናለን
@user-kw2sd5xw9v
@user-kw2sd5xw9v 2 жыл бұрын
ተባረክ ✅️
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በጣም...!
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወገናችን
@Andu2116
@Andu2116 2 жыл бұрын
Fetari yibarekeh
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዲህ ኡፎ ተማረኩ ጀዛአላህ ይክፈልህ
@mihrettesfaye9126
@mihrettesfaye9126 2 жыл бұрын
I have a great respect for you!!! God Bless you ,Thank you Inspire 🇪🇹.
@endaleyirdaw5509
@endaleyirdaw5509 2 жыл бұрын
ምርጥ ኡስተማሪ ሙካሪ ነህ።
@chewatatime7485
@chewatatime7485 2 жыл бұрын
Thank you
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 2 жыл бұрын
Tank you kenqelfye yanqahge yahele nwe yetsemage
@ashenafiwoldeyohannes3206
@ashenafiwoldeyohannes3206 2 жыл бұрын
Thank you, Inspire Ethiopia!
@wmaryamwgebriel5376
@wmaryamwgebriel5376 2 жыл бұрын
your videos are my inspirations,i'hv changed a lot thanks!❤❤❤
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Thanks Abesachn Ema EThiopian Egzabihir hoy Selam Argln Amen
@Alanood_1406
@Alanood_1406 2 жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 2 жыл бұрын
Thanks.
@bekatube8681
@bekatube8681 2 жыл бұрын
thank you so much yemir sew iyekeyerachihu new bizu sewoch benante mikniyat wederasachew iyayu hiwetachewun iyekeyeru new inem chimir
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 5 ай бұрын
ሣህ ትክክል 👍👍👍
@utopiaaddis2357
@utopiaaddis2357 2 жыл бұрын
Thank you You are simply the best We need more like you Bless you
@hiwosami1952
@hiwosami1952 4 ай бұрын
Exactly Thank you so much ❤❤🙏🙏
@nahom27
@nahom27 2 жыл бұрын
U took my attention...all my ethiopia young people should see you and learn alot from your thoughts !!! " And you deserve a time on national TV" from the government ! This is what ethiopia needs! Motivation, courage, we thank you.
@jannathwondimu2686
@jannathwondimu2686 2 жыл бұрын
Thanks 🥰
@mabimarkos5119
@mabimarkos5119 2 жыл бұрын
Thanks
@betiworku9718
@betiworku9718 2 жыл бұрын
tebarek wendme endante aynet sewochn yabzaln
@ramateramate2117
@ramateramate2117 2 жыл бұрын
thank you very much
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን የዘመኑ ምርጥ ወጣት አላህ ከእወቀት ላይ እወቀት ይጨምርልህ በርታልን
@ethioaddtube6427
@ethioaddtube6427 2 жыл бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ነው
@brkd403
@brkd403 2 жыл бұрын
ግን ማይንድ ሴትን እና ተግባር እየተጋጩ መሀል ላይ ቁመን እየረፈደ ነው ድሀና ገበያ ሳይገናኝ ሞተ የሚሏት ተረት እየገባችኝ ነው እኔን ጨምሮ ብዙ እህት ወንድሞች እድሜያችንን በሰው ቤት ሰራተኛ እየፈጀነው ነው አልታወቀንም በዚህ ዙሪያ አንድ በለን።
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@msteyroman1463
@msteyroman1463 2 жыл бұрын
ብጣም ጡሩ ነው
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
በትክክል እድሚያችን በሰው አገረ ሰራተኛነት እየጨረሰን ነው ብቻ ተመሰገን
@kareembushranger6193
@kareembushranger6193 2 жыл бұрын
thanks a lot
@user-sh8cd9lc3h
@user-sh8cd9lc3h 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ተምህርት ነው
@zamzammurda1161
@zamzammurda1161 2 жыл бұрын
ልክነህ አልሀምዱሊላህ መሰልህ ይብዛ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 жыл бұрын
ከእናንተ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ በርቱ። ውዶች አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
@fisehagizaw8981
@fisehagizaw8981 2 жыл бұрын
ዋው ነው ደስ ብሎኛል
@debmay1587
@debmay1587 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
@user-pt4kq3kh4t
@user-pt4kq3kh4t 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወንድም 🌹🌹🌹
@missesaida9685
@missesaida9685 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም እናመሰግናለን አላህ እዴሜና ጤና ይስህ
@doitright593
@doitright593 Жыл бұрын
ቪዲዎቻችሁ እያደር ለየት ያለ ትርጉም ይሰጣሉ ልክ እንደ መፅሀፍ እናመሰግናለን በርቱልን 🙏🏽❤️
@adedasig8602
@adedasig8602 2 жыл бұрын
ተባረክ ወድሜ
@telilatesfaye8603
@telilatesfaye8603 2 жыл бұрын
9 hasab yena new ashashelewlhu beya asbalhu gne thanks betam
@yosefgilo
@yosefgilo 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እንደታይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን ሁሉም እጅግ ጠቃሚ ናቸው ገንዘብ ለማገኘት ሰሜታዊ መሆን አልፈልግም ምክንያታዊ ተባረክ ወንድሜ 👍
@andualemtaze2993
@andualemtaze2993 2 жыл бұрын
thank you brother
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 2 жыл бұрын
thank you
@user-xh5ge7vu1o
@user-xh5ge7vu1o Жыл бұрын
እግዛብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ቀጥልበት ያንተን ትምህርት መስማት በጣም ይመቸኛል ደጋግሜን እሰማው ኣለኦሁ ። እና ፈጣሪ በእውቀትህ እውቀት ይጨምርብህ ማስተዋል እና ጥበብ ያድልህ
@monuamohammed120
@monuamohammed120 2 жыл бұрын
7 እና10 ዋው ድንቅ ልጅ እናመሰግናለን
@user-br7dr9zy4d
@user-br7dr9zy4d 2 жыл бұрын
ወሏሂ ፅድት ያለ ትምህርት ነው የምታሥተላልፈው በርታ ብዙ ጥቅም እያገኘሁብህ ነው አሏህ ያበርታህ።
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ሰላምሕ ይብዛ በጎ ተምሕርት ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ጥሩ ተሰጦ ነው
@user-hj3oh3ti5g
@user-hj3oh3ti5g 7 ай бұрын
Tanks
@richyeeassefa
@richyeeassefa 2 жыл бұрын
ተባረክ!!!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶችየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@saronyonas9279
@saronyonas9279 2 жыл бұрын
Wow thanks 🙌
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@hallelujahabiy6558
@hallelujahabiy6558 Жыл бұрын
all are very good ideas you are very clever teacher and you have wonderful ideas.
@Danidani-bz5fe
@Danidani-bz5fe Жыл бұрын
Gegebih betach menor alebik yemlew betsam arif asab new Thanks bro
@genetdejene4180
@genetdejene4180 2 жыл бұрын
Grate
@user-hd2ko7yj5r
@user-hd2ko7yj5r 2 ай бұрын
Thankyou sneworq
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዳችን❤
@mohammedassenwolloyewcibac6495
@mohammedassenwolloyewcibac6495 Жыл бұрын
በእውነት ስራ ወርቅ በአንተ ጥረት እጅግ በጣም የተግበሰበሰ እጅግ በጣም የሚያስጠላ ሂዎቴን በአንተ ጥረትና ትምህርት ራሴን ልቀይር ችያለሁ በእውነት ኢትዮጲያ ውስጥ ካሉ 130 ሚሊዮን ህዝብ እንዳንተ ያሉ ትሁት እና የጥበብ ሰው 10 ሰው በአንድ አገር በቂ ነው ፡፡ ሙቼ እወድሀለሁ እግዛብሄር ይባርክህ በርታ ጀግና የኢትዮጲያ ልጅ…………….
@HYF-sb1eo
@HYF-sb1eo 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 10ሩም ወሳኝ ናቸዉ በተለይ ደግሞ ለራሱ ያልሆነ ለማንም አይደርስም ።
@mukamuhaba3045
@mukamuhaba3045 2 жыл бұрын
That good !!!
@yonatanzelalem2725
@yonatanzelalem2725 2 жыл бұрын
thank u! mat"
@semiramohammed2900
@semiramohammed2900 2 жыл бұрын
ዋዉ ዘጠነኛው በጣም ተመችቶኛል
@bitibiti3917
@bitibiti3917 2 жыл бұрын
Tebarekkk bchaa new mlkk lela mnm allmm !!!!!
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
Well said 👏 👌 👍
@mekdestesfahun2920
@mekdestesfahun2920 2 жыл бұрын
enamesegnalen
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 2 жыл бұрын
انا أخذت عبرة من فيديوهاتك شكرًا كثيراً
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ እስኪ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@alalal1569
@alalal1569 2 жыл бұрын
እውነትነው
@fassidubai9983
@fassidubai9983 2 жыл бұрын
እናመሰግንአለን ምርጥ ሰዉ
@yaye5758
@yaye5758 2 жыл бұрын
Amesginalehu....!!
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ወንድሜ ከልብ አመሰግናለው በወሬ ሳይሆን ሁለየ እከታተልህ አለው በተግባር እየተለወጥኩበት ናው እድሜ ለማዳም ዎይፍይፍ ተመሰገን
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
ሁሉም አሪፍ ነው፡፡ግሩም ት/ት ነው፡፡ ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ፡፡ ምርጥ መምህራችን በርታ፡፡ ፈጣሪ አምላክ ድሜና ጤና ይስጥህ
@bizunehamde5139
@bizunehamde5139 2 жыл бұрын
ሁሉንም ወድጄዋለሁ አስፈላጊና ትክክለኛ ነገር ነው
@HeluAke
@HeluAke 2 жыл бұрын
Wow👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 gerami sew neh
@madinakassem8241
@madinakassem8241 Жыл бұрын
ante ale medenk alchalkume 👍🙏
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ድንቅ ስው ነህ ወንድማችን ከልብ እናመስግናለን
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f 2 жыл бұрын
Betam enameseginalen
ማወቅ ያሉብን 9 ወሳኝና ቀላል ችሎታዎች
17:22
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 108 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 120 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 36 МЛН
ረጅም እድሜ ለመኖር 12 መንገዶች
21:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 112 М.
መጥፎ ሀሳብን ከአይምሮ ማጥፋት!
13:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 93 М.
ራስን መውደድ!
15:41
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 59 М.
What is Money?--ገንዘብ  ምንድን ነው?  ክፍል 1
22:16
Impact Seminars
Рет қаралды 85 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 120 МЛН