No video

ገና መስቀሌን ይዤ ስወጣ አጋንንት ይጮሀሉ በመተት ያላቹ ኑ ተፈወሱ ይሉናል | የፃድቁ አቡነ ቀውስጦስ ገዳም ክፍል 1

  Рет қаралды 49,788

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን

Пікірлер: 212
@medi574
@medi574 11 ай бұрын
ምእመናን ፃድቁ ለደጃቸው እንዲያበቁን ለምኗቸው ተመኙ ይሳካልናል እሺ❤
@shewangzawtesfaye4234
@shewangzawtesfaye4234 11 ай бұрын
የትነው
@user-qv4qz6jk1b
@user-qv4qz6jk1b 11 ай бұрын
የትነውቦታው
@medi574
@medi574 11 ай бұрын
ወደ ጅሩ ነወ
@medi574
@medi574 11 ай бұрын
​@@user-qv4qz6jk1bወደ ጅሩ
@user-yt6ru8jo7s
@user-yt6ru8jo7s 11 ай бұрын
እኔን ሀጢያተኛይቱን ይፈውሱኝ ይማሩኝ አባቴ
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 11 ай бұрын
እኔ ገና አቡነቀውጦስጢኖስ ሲሉ ሰውነቴን ወርርኝ እማብርሀን በምታቀው ለደጁ ያብቃን የመዳም ቅመሞች መቸም እኛነን ሰደት ጎዶሎ ሁኖብን እያየን የምናለቅስ መች ይሆን የሚሞላው 😢 ቃለህወት ያሰማልን አባቶቻችን በርከታቸው ይደርብን አሜን ፫🤲🤲🤲 እዲህ ጎጉተን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጁን ሳንርግጥ ተሀዘጋ ሙሰል አቤቱ ማህርን ይቅር በለን አባት ሆይ😢😢😢😢😢
@tewodrosteshome5328
@tewodrosteshome5328 11 ай бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን 🙏🙏🙏
@HappyAirplaneWindow-ez6kq
@HappyAirplaneWindow-ez6kq 3 ай бұрын
አላየእግዚያቤርይስጥህስላገኘዋችሁደስብሎኛል
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 11 ай бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን እኛንም ለቦታው ያብቃን 😢😢😢😢😢አባቶቼ የኛ መኖር በእናተ ነው ኑሩልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nigistabebawmn9300
@nigistabebawmn9300 11 ай бұрын
እኔ 7 ጊዜ በላይ ሄጃለው ፀበሉ እጅግ ድንቅ ጤነኛ ነኝ ብሎ የሄደው ሁሉ ይጮሀል፡፡ የፃድቁ አቡነ ቀወስጦስ በረከት ይደርብን፡
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 11 ай бұрын
የት ነው ቦታው ትክክለኛ አድራሻውን ንገሪኝ
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 11 ай бұрын
ቦታው የት ነው
@eyerus9893
@eyerus9893 11 ай бұрын
አድራሻውን ንገሪን እማ የት ነው
@nigistabebawmn9300
@nigistabebawmn9300 11 ай бұрын
@@eyerus9893 አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ልዩ ሰሙ ለሚ ወረዳ እንሳሮ ስያዱ ደብር ይባላል ከአዲስ አበባ ለመሄድ አውቶቢስ ተራ ትንሿ መነሐሪያ ተነስቶ በአዲሱ ገበያ አድርጎ በሱሉሉታ በሙከጡሪ ሲደረስ ወደ ቀኝ በመገንጠል መጓዝ ለሚ ከመድረሱ በፊት ወርደው ትንሽ የእግር መንገድ እንደተጓዙ ያገኙታል
@nigistabebawmn9300
@nigistabebawmn9300 11 ай бұрын
@@enataiemwondimunatali9390 @eyerus9893 አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ልዩ ሰሙ ለሚ ወረዳ እንሳሮ ስያዱ ደብር ይባላል ከአዲስ አበባ ለመሄድ አውቶቢስ ተራ ትንሿ መነሐሪያ ተነስቶ በአዲሱ ገበያ አድርጎ በሱሉሉታ በሙከጡሪ ሲደረስ ወደ ቀኝ በመገንጠል መጓዝ ለሚ ከመድረሱ በፊት ወርደው ትንሽ የእግር መንገድ እንደተጓዙ ያገኙታል
@breyhabeshawit8280
@breyhabeshawit8280 11 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ወደ ቦታው ለሚሄድ አብቃኝ ቅዱስ ቆስጦስ ወደ ደጅህ አብቃን በረከትህ ይደርብኝ❤
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 11 ай бұрын
ከበረከታቸው ያሳትፉን የአቡነ ተክለሃይማኖት የ አክስት አሞች ልጆች ናቸው ካልተሳሳትኩ አባታችን አቡነ ቀወስጦስ
@markoseelimenhee1343
@markoseelimenhee1343 11 ай бұрын
አዎ
@meron7563
@meron7563 11 ай бұрын
አቡነ ቀውስጦስ ገድል ይኖራቸው ይሆን?የቅዱሳን ገድላቸውን መስማትም ማንበብም ደስ ይለኛል።በረከታቸው ይደርብን።ቦታው ፀጥ ያለ ነው ደሰ ሲል ለደጁ ያብቃን
@Wise888
@Wise888 11 ай бұрын
አቡነ ቶስጦስ ገድሎትን ሰምቼ ደጀ ለመምጣት ሲሰብኩ ድፋን ሁለት አመት አባቴ ለደጀ እንጂያበቁኝ በደለኛ ልጆ እማፀንዎታለሁ። ፈቃደ እግዚአበሔር ይሁን አስቲ።
@iyeruse9547
@iyeruse9547 11 ай бұрын
እመብረሀንትጠብቅልንእናታንአባቶቻችንን❤❤❤❤❤❤ በጸሎትአስብኝአባቴ ወለተ ስላሴብላችሁ❤❤❤❤በስደት ተሰቃየሁ❤❤❤❤❤
@user-os2vh9ut5v
@user-os2vh9ut5v 2 ай бұрын
እናታችን ቅድስትድንግግ ማርያምን እኔንም እይኝ ዘንበል በይልኝ በያት ልቧ ይራራልና ዘንበል ትልልሻለች ውዷ የተዋህዶ ልጅ እህታችን!!!
@mareymarey1351
@mareymarey1351 11 ай бұрын
እውነት ይሳካል ፀዲቁአቡነቆስቶስ ለኔም ደርሰውልኝ ለደጆ አብቁኝ የልቤን ጭቀት የልጅ ፍላጎቴን ካለሁበት ሆኜ ድረሱልኝ ወለተ መስቀል
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 11 ай бұрын
አቡነ ቀውስጦስ በረከታቸው ይደርብን አሜን❤
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 11 ай бұрын
የአባታችን ፃድቁ ሰመአቱ ቀውስጦስ በረከታቸዉ እረድየታቸዉ አይለየን። አባታችንን በቅርብ ግዜ ነው ያወካቸው እመቤታችን ቃልኪዳን ስለገባችላቸው በቃልኪዳናቸው በ1,16,21እረፍቴ በረፍትህ ልደቴ በልደትህ ይሁ ብለዋለች እና ቢኖረኝም ባይኖረኝም አስባቸዋለው ከእመቤቴ ጋር እዘክራለው። ወንድሜ እህተ ማርያም ብለችሁ ከቤተሰቤጋር አስቡኝ በፀሎታችሁ። ቅዱስ ገድላቸውን ከሰማው በኋላ እንዴት እንደምወዳቸው ፍቅራቸው ስላማቸው በሀገሬ ኢትዮጵያ ላይ አይለየን።
@user-ir9zk8ss1f
@user-ir9zk8ss1f 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ♥️ 🙏
@user-os2vh9ut5v
@user-os2vh9ut5v 2 ай бұрын
አሜን ሁላችንንም ለደጃቸው ያብቁንና የልባችንን መልካሙን መሻት ፈጽመውልን ለምስክርነታቸው የብቁን አሜን!!!!
@achukefale6494
@achukefale6494 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቦታዉ በጣም ተለዉጧል ፀበል ቤት ተሰርቷል በጣም የሚገርመዉ ለመጀመሪያ ጊዜ እዚህ ቦታ ከአዲስአበባ ሄደን ቦታዉን የረገጥነዉ እኛነን ፀበሉን አጫካዉ ዉሰጥ ገብተን ተፀብለን ወጣን መንገድ የለዉም በሰዉ አህል ዉስጥ ነበር የሄድነዉ ተመስገን በጣም ለዉጥ አለዉ ተመልሼ ሳልሄድ ኮረና ገባ አማሆይ አሉ የሚገርመው የጥቁር አንበሳ ዶክተር ነበሩ ንፍሮ ቀቅለዉ ነዉ የተቀበሉን በህይወቴ የተደሰትኩበተ እለት ነበር። ስለማርያምም ታሪክ ንገሩን ከታች በጣም ትልቅ ገደል አለ እዛዉስጥ ማርያም አለች
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 11 ай бұрын
Malet
@achukefale6494
@achukefale6494 11 ай бұрын
ማለት ምን ለማለት ፈልገሽ ነዉ?
@abay-7
@abay-7 6 ай бұрын
የቦታው ትክክለኛ መገኛ የት ነው?
@kedanfantahun7334
@kedanfantahun7334 11 ай бұрын
አሜን፫ የጻዲቁ አቡነ ተክለሐይማኖት ርዴኤት በርከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲 በእውነት እባካችሁ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ወለተ ኪዳን 💔💔💔
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 11 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃሽ እህቴ🙏🙏🙏
@kedanfantahun7334
@kedanfantahun7334 11 ай бұрын
@@samsongetachew7647 አሜን ፫👏👏👏🌾🌾🌾
@atalaatala5419
@atalaatala5419 11 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 ай бұрын
ቦታው እራሱ እንዴት እንደሚያምር ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ 🤲❤
@user-qv4qz6jk1b
@user-qv4qz6jk1b 11 ай бұрын
ቦታውየትነው
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
የጻዲቁ አባታችን የአቡነ ቀውስጦስ ፀሎትል ልመና በረከት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለኽይወት ያሰማልን አባታችን 😢 ለደጆችሁ ያብቃን ቸሩ መድሀንያለም አባታችን ❤❤❤
@saragasa174
@saragasa174 11 ай бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@fikademamo6373
@fikademamo6373 11 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን ፃዲቁ አባታችን አቡነ ቆስጦስ ለደጃቸው ያብቁን አሜን አሜን አሜን
@andinetlema4422
@andinetlema4422 11 ай бұрын
ለደጃቸው ያብቃን
@adera6007
@adera6007 11 ай бұрын
አሜን ከቡነ ቀዉስጦሰ በረከት ያድለን
@user-kk8jv6hl2r
@user-kk8jv6hl2r 11 ай бұрын
ፃድቁ አባቴ ለደጆት አብቁኝ🙏❤
@orthodox6875
@orthodox6875 3 ай бұрын
አለልኝ ስታማትብ ለምን በሰነስርአት አታማትብም ያሄን የመሰለ የተባረከ ስራ እየሰራህ አንተ እኮ ትልቅ አርአያ ነህ ስርዓቱን አክብር ጠብቅ በማለት በታላቅ ክብርና ይቅርታ ጋር እንጠይቃለው
@mrraffjeeran4627
@mrraffjeeran4627 11 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃን ወለተ መድህን ብላችሁ በፆለት አስቡኝ❤❤❤❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 11 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን 🙏 የቅዱስ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🌿💐🥀🙏💐🌿🥀🙏🌿💐🥀🙏
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 11 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን ወለተ አማኑኤል ገብረ መድን ብለው በፀሎትዎት እትርሱን
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 11 ай бұрын
የፃዱቁን በረከታቸው ይደርብን 👏👏👏👏
@henock2127
@henock2127 11 ай бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን ለደጁ ያብቃን
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 10 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 11 ай бұрын
የፃድቁ በርከት ይደርብን አባቶችን እርዝም ጤና እድሜ ይስጥልን አሜን ፫
@abrhambelayneh6104
@abrhambelayneh6104 11 ай бұрын
Amen
@saharm119
@saharm119 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸርነው የጻዴቁ በረክት ይደርብን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ho4pr3jn7y
@user-ho4pr3jn7y 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed Ай бұрын
በረከታቹ የደርብን😢❤❤❤❤
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 11 ай бұрын
ምህረትዎ ይድረስን በመስቀሉ ይባርኩንለደጁ ያብቃን።
@zaydteka1152
@zaydteka1152 11 ай бұрын
አባቴ አቡነ ቆስጦሰ በረከቶ ይደርብን ለቤቶ አበቁኝ❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
በረክታችሁ ይደርብን 🙏🏿❤🙏🏿
@aberashyeetewahidolijineny976
@aberashyeetewahidolijineny976 11 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤
@henokwube
@henokwube 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@mekdesHegos-ox2mg
@mekdesHegos-ox2mg 11 ай бұрын
አሜን
@bezawitbezawit7613
@bezawitbezawit7613 11 ай бұрын
Amen amen amen
@emebetbogale2925
@emebetbogale2925 3 ай бұрын
አባቴ አቡነ ቆዎስጦሶ በረከቶ ረድኤቶ አይለየኝ
@MusmanMeo
@MusmanMeo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamzeleke2279
@selamzeleke2279 11 ай бұрын
Ye abatachn bereket yiderbn Amen Amen Amen ledeju yabkan
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን የጻድቁ አባታችን ረድኤት በረት አይለየን አሜን፫ ❤❤
@ehitemaryamydinglliji
@ehitemaryamydinglliji 11 ай бұрын
Berektacew yderbin
@bizuyesefinew7869
@bizuyesefinew7869 11 ай бұрын
በረከታችሁይደርብንአሜን
@nathantarekegn5546
@nathantarekegn5546 9 ай бұрын
Egziabher yibarkeh wendim..amen Le deju yabkan
@hananietp6562
@hananietp6562 11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@selamendale5840
@selamendale5840 11 ай бұрын
የአቡነ ቆዎስጦስ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙏
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን
@misrajdxb8852
@misrajdxb8852 11 ай бұрын
ደጃቸውን እረግጫለው ለፅበላ እንድመለስ ይርዳኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn 11 ай бұрын
በረከታችሁይድረሰን..እኛንም.ለደጁያብቃን
@taybaa8158
@taybaa8158 11 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 11 ай бұрын
አሜን ለደጀ ያብቃን ፄዲቁ🍂🌿
@habitam
@habitam 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏የፃድቁ አባታችን እረደት በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bamlakbishaw2755
@bamlakbishaw2755 7 ай бұрын
አባታችን በረከተዎ ይድረሰኝ አንድ ጊዜ መጥቼ አይቸዎታለሁ።
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 11 ай бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 ай бұрын
ፃድቁ በረከቱ ይደርብን ደጁ ለመምጣት ያብቃን❤❤
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@user-vt8nm6kx4u
@user-vt8nm6kx4u 11 ай бұрын
Berkatachin yiderben
@yonaswedajo
@yonaswedajo 11 ай бұрын
bereketachew yderbin........
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 11 ай бұрын
የአባታችን በረከት ይድረሰን:: ቃለሕይወትን ያሰማልን::
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏ወተለ ትንሳኤ ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ ❤❤
@GenetTesfay-sk3yx
@GenetTesfay-sk3yx 11 ай бұрын
አሜን በረከታቸው ይድረሰን
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በስራው ሁሉ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ነው። ንዑድ ክቡር አባታችን ቀውስጦስ በጸሎትህ አጥብቀህ ጠብቀን። ረድኤት በረከትህ አይለየን።
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን በቅድስት ጸሎታቸው ይማርን
@demozedemoze3615
@demozedemoze3615 11 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድማችን እናመስግናለ ፈጣራ ለደጁ ያብቃን
@user-eq2ez5xn9f
@user-eq2ez5xn9f 11 ай бұрын
የአባታችን በረከታቸውይደርብን አሜን አሜን አሜን
@GODOLIASHD
@GODOLIASHD 11 ай бұрын
Ye tsadku kidus aba kostos yderbn🎉❤🎉
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 11 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin Medhanialem ledejachew yabikan🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ynanam-ms2bv
@ynanam-ms2bv 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!
@bizuyesefinew7869
@bizuyesefinew7869 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@user-dz9lf1lq1f
@user-dz9lf1lq1f 10 ай бұрын
ፃድቁ ስራቸዉ ድንቅ ነዉ እምነቱ እንኳን በየደረሰበት ተአምር ሰሪ ነዉ
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢የአባታችን በረከታቸው ይደረሰን
@meinliebe3454
@meinliebe3454 11 ай бұрын
የአባቶቻችን በረከቱ ይድረሰኝ❤❤❤❤
@user-jc2te8qs7z
@user-jc2te8qs7z 11 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን ለደጅ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 11 ай бұрын
አባታችን ለደጆ ያብቃን
@user-gf2zu1sm6i
@user-gf2zu1sm6i 11 ай бұрын
የአባቶቻችን ፀሎት እናምልጃ አይለየን፡፡አሜን!
@mimialmu3958
@mimialmu3958 11 ай бұрын
በረከቱ ለእኛም ይደረብን ለቦታው ያብቃን😢❤
@user-bv6nq4cu1w
@user-bv6nq4cu1w 11 ай бұрын
በረካታቹ ይደርብን አሜን
@user-zc5sj6sx2g
@user-zc5sj6sx2g 11 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን። እኔንም ለደጃቸው ያብቁኝ ከእስራታችን ይፍቱን።
@lidacall9142
@lidacall9142 11 ай бұрын
Egziyhberh yemesegen 🙏🙏🙏
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 11 ай бұрын
በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲🤲
@user-fp4ud2xh1z
@user-fp4ud2xh1z 11 ай бұрын
ፃድቁአባታችን. እኔም ፈውሰኝ ከተያዝኩት. ደዊባርከኝ. ለደጅህ. ያብቃኝ
@Sarah-co5lp
@Sarah-co5lp 11 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በርከታችህ ይድርስን ❤❤❤❤
@hananietp6562
@hananietp6562 11 ай бұрын
Amen Amen Amen bereketachew yederben
@khalidalotaiba2339
@khalidalotaiba2339 11 ай бұрын
Amen lehulachinim bebereketu na bemihiretu yasiben
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጅ ያብቃን በረከታች ይደርብን አባቶቻችን ❤❤❤
@letebrhantareke1342
@letebrhantareke1342 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 bereketkum yederben ❤❤❤
@limatteferi6205
@limatteferi6205 11 ай бұрын
Berketachewu Yiderbn
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@medi574
@medi574 11 ай бұрын
የተጠመኩ ያክል ተሰማኝ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@joleasemew5970
@joleasemew5970 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 11 ай бұрын
ሁሉ ቦታ ፀበል ለመሄድ አሰባለሁ ግን እግሬን ሰለሚያመኝ ዳገት ቁልቁለት መውጣት መውረድ አልችልም ይሄንን ታሰቦ አልተሰራም ሁሉም
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@iyeruse9547
@iyeruse9547 11 ай бұрын
Amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 5 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 147 МЛН
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
39:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 188 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН